" አቶ አሰፋ ጫቦ ሰዎችን በማንነታቸው አስገድሏል?" @Miraf@Nahoo Television

  Рет қаралды 26,112

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

Пікірлер
@atome9092
@atome9092 Жыл бұрын
ራስህ የምትፈልገውን አውርተህ ሰዓቱን ጨረስከው ያጠፋሁት ጊዜ ቆጨኝ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ሳይሆን ለማሸማቀቅ እንዳቀረብካቸው ያስታውቃል
@kedist1978
@kedist1978 11 ай бұрын
ትክክል
@KingsTVCa
@KingsTVCa Жыл бұрын
በሰውየው ላይ ብዙ ጫና ከማድረግ ይልቅ እንድናገር ብታደረገው ሃሳቡንም ብታስጨርሰው መልካም ነበር አልሆነም
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Жыл бұрын
ኤልያስ ትዕግሥት አጧቷል። ሰውየውን ሳያስጨርስ ሁለት ሥሰት ጥያቄ ይደራርበታል። ይመስለኛል ራሱ ( ኤልያስ) መስማት የሚፈልገውን እንዲያወራለት የሚፈልግ ይመስላል። ባይሆን ኖሮ በጣም ደስ የሚል ታሪካዊ ውይይት ነበር ። ግሩም ቆይታ ነው ለማንኛውም . thanks 👍
@daroutguma3495
@daroutguma3495 Жыл бұрын
ሰው መገደል የለበትም። ነገር ግን ሽማግሌው እያሉ ያሉት "ስምንት ሰዎች ተገደሉ" ነው ወይስ "አራት ሰዎች? መጀመሪያ "ሶስት ወላይታ እና አንድ አማራ" አሉ። ቀጥለው ደግሞ "ነፍጠኛ ብቻ እንዳይባል አንድ ገሙ ቀላቅያለሁ'' ብሎኛል" ይላሉ። በሁለተኛው አባባላቸው "ሦስት አማራ እና አንድ ጋሞ" ማለታቸው ነውና።
@aberalemma
@aberalemma Жыл бұрын
ኤልያስ እንትን ለመስማት የፈለከውን ብቻ ለመስማት የቀረብክ እንጂ ነፃ ጋዜጠኛ ሁነህ ልታወያያቸው የቀረብክ አትመስልም ። ያሳዝናል። You should go to journalism school to learn enquiry journalism
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Жыл бұрын
@aberalemma exactly. Elias simply wanted to corner/trap the guy into admittance for some hidden and dubious reasons . It sounded deliberate, and it's obvious for everyone to see. The trouble is that the guy is not as such an easy walkover as legend says, "One cannot trick the old dog." ..the older the wiser.😅🤣
@ztazabi1262
@ztazabi1262 Жыл бұрын
ጠያቂው ተረጋጋ! ለምን ታቋርጣቸዋለህ?
@kedist1978
@kedist1978 11 ай бұрын
ኤልያስ ብቻውን ለፍልፎ አለቀ ነው የሚባለው እንጂ ውይይት አይደለም 😮😮
@alemayehushewa7510
@alemayehushewa7510 9 ай бұрын
Dear Elias, i appreciate you for bringing this guy to the spotlight. His blatant acusation with poor evidence and the timing indicate that his profound jealousy on Asafa Chabo.
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n Жыл бұрын
እባክህ ሥነ ሥርአት ይኑርህ። ሰውየውን አታቋርጠው። በዚህ ዓይነት ማንም ፕሮግራህምነ አይከታተለውም።
@asratalaye1522
@asratalaye1522 Жыл бұрын
ኤልያስ የግድ ሰዉየዉ እንዲያምን ማስገደድ አይነት ጥያቄ ነዉ ። ኤልያስ መልሰህ ብትሰማዉ ታፍራለህ ። በጣም ግምት ዉስጥ የሚጥልህና አሳፋሪ ቃለ መጠይቅ ነዉ ።
@berea.5579
@berea.5579 Жыл бұрын
How annoying you couldn't even wait the guest to respond your question patiently,great regard for the guest's patience and eloquence.
@Teka9777
@Teka9777 11 ай бұрын
Investigative journalism, nothing wrong with that! Sply with these trash criminals
@ainitu3
@ainitu3 Жыл бұрын
አቶ ኤሊያስ ለምንድን ነው ውይይቱን እየደጋገምክ የምታቋርጠው? ሰውየው ተናግረው ሳይጨርሱ በላያቸው ላይ ታወራለህ እኛን እንዳይገባን አውቀህ የምትደርግ መሰለኝ
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 Жыл бұрын
አላደረግኩም ሲል ያለውን ማስረጃ እንዳይናገር ከልክለኸዋል፣ አንተ አድርገሃል ባይ ነህ ግን ማስረጃ አታቀርብም። ሌላ ሌላ ነገር ነው የምትናገረው ።
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 Жыл бұрын
አይ ኤልያስ፣ ሰውየው የሚናገረውን ብታስጨርሰው። አታቋርጥ እንግዶችህን እባክህ
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ትክክል ሁሉንም ሰው ያቋርጣል እባክህ ተመከር
@atome9092
@atome9092 Жыл бұрын
Elias, can you please let your guests finish speaking. Your talk too much, sometimes it looks like you are the one being interviewed. I admire your knowledge in many aspects of the issues you raise, but the interruption is so annoying. Please see your past interviews and correct your weaknesses. Thank you!
@טסנה
@טסנה Жыл бұрын
ኤልያስ ምነው ስውየውን አላናገርካቼውም እኮ ምንም የሚያውቅቱን ቢናገሩ
@DerejeBelete-xu4wr
@DerejeBelete-xu4wr Жыл бұрын
ኤልያስ እኮ እንዲህ የገተረው እውነቱን ስለሚያውቅ ነው ፈራጅ አምላክ ነው
@henocktadesse4362
@henocktadesse4362 Жыл бұрын
ኤልያስ ውይይት ነው ወይስ የግል ምልከታህን ማንፀባረቅ ነው የያዝከው ⁉️ ሰውየው ብዙ መናገር ሲችል እና ብዙ መማር የምንችልበትን ዕድል አሳጣከን 🤔🤔
@nigusumersha298
@nigusumersha298 Жыл бұрын
ኤልያስ ሀሳቡን አስጨርስ እባክህ::
@ANDAMLAKJ
@ANDAMLAKJ Жыл бұрын
አቅራቢ፤ ማቅረብህ ካልቀረ ለምን ሃሳባቸውን እንድጨርሱ አታደርግም?
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 6 ай бұрын
ለአቶ ጳውሎሰ ክብር ይገባቸዋል አሰፋ ጨቦ የአማራ ሚዲያ ሸፋን በማግኘቱ ብዙ ለማናፋት ዕድል በማግኘቱ አጢአቱን ለመሸፋፈን ሞከረ እንጂ የብዙ ሰዎች ደም ያለበት አጨብርባሪ ነበር ለአጨበርባሪነቱ ማሳያ ባሮ ቱምሳ ቤት በቀን ሀለት ሶስት ጊዜ እንዳልተመላለሰ በጭቃ ጅራፉ አውርዶ ደካማ እንደሆነ ከተናገረበት በላይ ገላጭ አይኖርም።
@GOATproductionsCR7
@GOATproductionsCR7 Жыл бұрын
ኤሊ በአንተና በመቶ አለቃው መካከል የነበረው ቃለ ምልልስ ሚዛኑን ያልጠበቀ ነው በግድ ወንጀለኛ ነህና ፈርም የምትል ይመስላል ሌላው ደግሞ ሃሳቡን አታስጨርስም በከሳሽ ጎን ቆመህ የምትከራከር ይመስላል ቢስተካከል መልካም ነው።
@almaw15
@almaw15 Жыл бұрын
ኤልያስ፣ ጥያቄውን ጠይቀህ በትዕግስት አድምጥ እኛም እንድናደምጥ እድል ስጠን ዋናው መልዕክቱ ለእኛ አይደል?
@solomon7899
@solomon7899 Жыл бұрын
yes that was a true story !, i am Tegegne's Son ! he told me the whole story before he passed and i talked to Asefa about it...
@kedist1978
@kedist1978 11 ай бұрын
ምነው ሰው እየጠየቁ ትእግስት ማጣት ። ሰውዬው ይናገሩበት እንጂ አንተ የምትፈልገውን ብቻ ከሆነ ሰው አትጋብዝ። አስጨርሳቸው እና ትናገራለህ። አሰልቺ ነህ
@oumermohammed268
@oumermohammed268 Жыл бұрын
ኤልያስ በጣም ወረድክ
@asresgesses3980
@asresgesses3980 Жыл бұрын
ኤሊያሰን ከዚሕ በፊት በሌላ ፕሮግራም ጠልቸው ነበር ! ደግሜ ሳየው በጣም እውነት ፈላጊ ጋዜጠኛ ነው እናም በርታ የኔ ወንድም ኤልያስ❤!!!!!
@MesfinNegatu
@MesfinNegatu 9 ай бұрын
ለምንድን ነው ኤልያስ ሰውየው ትልቅ ጉዳይ ሊናገር ሲል የምታቋርጠው? እውነት ይውጣ ትላለህ ሲናገር ታቋርጠዋለህ! ለምን? ይሄ በዚህ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ቃለምልልሶችም የምታዘበው ነው፡፡ ሌላው ሰውየው እየተናገረ አንተም ጣልቃ ስትገባ ኖይዚ ይሆናል፡፡
@abebayehujm
@abebayehujm Жыл бұрын
ሰውየው የሚያቀው ብዙ መናገር ሲችል ጋዜጠኛው ጣልቃ እየገባ ይቀባጥራል አድማጭህን አክብር
@abm3006
@abm3006 Жыл бұрын
Please minimize your interruptions.
@ethiosyd1578
@ethiosyd1578 Жыл бұрын
በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ ግን የጠየከውን ጥያቄ መልሶ ሳይጨርስ ሌላ ጥያቄ ትጠይቃለህ: የጠራኸውን እንግዳ ብታከብር ጥሩ ነው
@aberabedane4632
@aberabedane4632 Жыл бұрын
😊
@aberabedane4632
@aberabedane4632 Жыл бұрын
😊
@aberabedane4632
@aberabedane4632 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊
@aberabedane4632
@aberabedane4632 Жыл бұрын
😊😊😊😊
@aberabedane4632
@aberabedane4632 Жыл бұрын
😊😊😊
@mtewahade
@mtewahade Жыл бұрын
Elias please let the guy speak
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n Жыл бұрын
አታቋርጠው Please.
@ainitu3
@ainitu3 Жыл бұрын
አዳማጮችህ ታዝብውሃል የራስህን ነው የምታነበንበው አንተ ጋዜጠኛ ነህ ወይስ ዳኛ ነህ ጠበቃ ነህ???
@jagamakelo286
@jagamakelo286 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካም ስራ ነው እስቲ በነካ እጅህ የኢሕአፓ መስራችና ደራሲ እያሱ ዓለማየሁ (ሀማ ቱማን) በነካ እጅህ አቅርበህ ታሪክን እንስማ : ታሪክ ካለም እንወቅ ወጣቱም ይረዳ!
@puffns
@puffns Жыл бұрын
ተሳዳቢ በመሆኔ አንባቢን ይቅርታ እጠይቃለሁ ግና ለተመልካች ግድ የሌለው፣ ባለጌ፣ ቃለ መጠይቅ አድራጊ አይቼ አለውቅም! 😡
@ashenafitadesse3066
@ashenafitadesse3066 Жыл бұрын
Why bother interviewing the guy you are doing all the takling 1:07:27
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia Жыл бұрын
ለወደፊቱ ሰው አትጋብዝ። ብቻህን መነባንብ አካሂድበት።
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
This journalist is not doing well today, you seem pushing your guest to believe what ever question
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Жыл бұрын
በህይወት የሌለን እራሱን መከላከል የማይችልን ሰው መወንጀል ::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
በሕይወት ላሉት ጥሩ ትምህርት ነው:: ወንጀለኛ ከሆነ መወቀስም መወደስም አለበት::
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 Жыл бұрын
ወይ አማራ አሰፋ ጨቦም ያስገድልህ ነበር ሌላውስ ስንት አስገደሎ ይሆን
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Жыл бұрын
አቶ ኤልያስ ለምን አሰፋ እንደአይነካ ትከለከላለህ: ገዜጠኛ ሁን እንጂ። የአቶ ጳውሎስን ሀሰብ ታሪክ ነው ስለዚህ ሀሰባቸውን ሰብስብ እና በሌላ መንገድ አጣራ። አይሻልም ? አይመስልህም ? አቶ ኤልያስ ለሃቅ ፍለጋ የምታደርገውን ጥረት ግን እጀግ አደንቃለሁ። ገሞጎፋ ኢሕአፓ አልተገደለም ነው እኳ የሚሉት። ኤልያስ የገሞጎፋ የኢሕአፓ ልጆችን ፈልገህ ለምን አታናጋግርም ?
@solomon7899
@solomon7899 Жыл бұрын
I asked Ato Asefa him self when he was in Dallas , specially about the fight with Tegegne Desta...and he admited ! Asefa was a racist !
@habtamudestawu2590
@habtamudestawu2590 9 ай бұрын
አሰፋ ጫቦ ቀንደኛ የኦነግ ተላላኪ ወንጀለኛ እንደነበር ጨንቻ የሚኖረው አጎቴ ነግሮኛል። አክራሪ ዘረኛው አሰፋ ጫቦ ወላይታዎችን እና አማራዎችን አስገድሏል አስጨፍጭፏል።
@teshomedesta3619
@teshomedesta3619 2 ай бұрын
እባክህ አስጨርሳቸው እባክህ::
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
አይ ኤልያስዬ አሁን ማ ይሙት ገድለናል ብሎ ማን ሊያምንልህ ነው?? የንፁሀን ደም ፈሶ እንዳይቀር እግዚአብሔር ይፍረድላቸው ማለት ብቻ ነው።
@Wubshetgetachewu4839
@Wubshetgetachewu4839 Жыл бұрын
ኤሊያስ ብቀላ ነው ቃለመጠይቅህ?
@damtewfeleke1980
@damtewfeleke1980 Жыл бұрын
Elias give him time don't push him .I think you stand on one side.
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 Жыл бұрын
አሰፋ ጫቦ ዘረኛ ነበር በደርግ ዘመን ማእከላዊ ምርመራ ሁለታችንም ታስረን ሳለን አቶ አሰፋ ለሰሜኖች በተለይ ለትግራይ ሰዎች የነበረዉን ጥላቻ ራሴዉ በአካል ስላየሁ ዘረኝነቱን እመሰክራለሁ!! ኤልያስ አሰፋ እንዲወቀስብህ አትፈልግም ግን ሰዉዬዉን ፋታ ስጠዉ የግድ የምትፈልገዉን እንዲናገር ለማድረግ የምታረገዉ ጥረት የሞያ ደረጃህን ያወርደዋል!!
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia Жыл бұрын
ኤልያስ እንደዛሪ ስቱፒድ ክርከር ስታደርግ አይቼ አላውቅም። ኢህአፓ ህቡእ ድርጅት ከነበረና አስተዳዳሪው አያውቅም እያልክ አንተ ግን አውቃለሁ ትላለህ። ዛሬ የኢህአፓ ፍቅር አገርሽቶብህ አይንህም ጭንቅላትህም ተደፍኗል። መስማትም አልቻልክ። ደግሞ ሃርቃን እንደሰው ስትጠቅስ አለማፈርህ።
@Misneb
@Misneb 9 ай бұрын
ሌላ ግዜ እባክህ ጥያቄ ከጠይቅህ በሁዋላ እንግዳህ ተናግሮ እስኪጨርስ እባክህ አታቁዋረጥ፣ ባደረግኸው ውይይት ሰውየው መረጃህ ሊሰጥህ ላይገደድ ይችል ነበር። ኤልያስ የወያኔ ፍርድ ቤት በሌሎች ምንም የወንጀል ተሳትፎ በሌላቸው ላይ ምንም መረጃ በሌለበት ሁኔታ የተፈረደባቸው ነበሩ። አንድ ሽፍታ እጁን ከሰጠ በሁዋላ ከፍተኛ የደርግ ሀላፊዎች በፈቃዱ እጁን የሰጠውን ሰው ካለበት ወስደው እርምጃ አስወስደውበት የአካባቢው ባለስልጣን ምንም ባያውቀው ሁኔታ ሰባት አመት እንዲታሰር ተደርጉዋል። ይሄ የሆነበት በሰውየው ላይ በተወሰደው እርምጃ ተጠያቂዎች ስለታጡ በጡረታ የነበረውን ሰው "በግዜው እዛ ነበርክ" ተብሎ በግፍ እንዲታሰር ተደርጎአል። ኤልያስ የሚቀርቡ ክሶች በሙሉ ትክክል.ነበሩ እያልክ ነው? በነገራችን ላይ የሽፍታው ዘመድ የወያኔ አባል ስለነበር ነው ንፁህ ሰው ተከሶ እንዲታሰር የተደረገው። ለማንኛውም አንዳንድ ንፁሀን በግዜው ላይ የነበሩ አላግባብ ወንጀል ሰርተዋል የተባሉ አሉ። በአንፃሩ ወንጀል የሰሩት ስማቸውን ሁሉ ቀይረው ስለሚኖሩ እንኩዋን ለኢንተርቪው ቀርቶ ለምንም ጉዳይ አታገኛቸውም....
@zelalembirhanie5501
@zelalembirhanie5501 Жыл бұрын
የሞተ ሰው መልስ መስጠት አይችልም፡፡ ማለት ማረጋገጥ አይቻልም ፡፡ እውነቱነቱን አጠራጣሪ ያደርገዋል….
@abm3006
@abm3006 Жыл бұрын
ይህ ቃለመጠይቅ አቶ አሰፋ ጫቦ በህይወት ዘመናቸው ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር::
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg Жыл бұрын
በህይወት እንዲኖር የመኘው ሰው::
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
I don't like this interview bc papa Asefaw was well rounded person
@GG-hn1sy
@GG-hn1sy Жыл бұрын
This guy is jealousy of Assefa Chabo. All he talks is lies.
@damtewfeleke1980
@damtewfeleke1980 Жыл бұрын
Elias you are not professional Jornalist. You are acting like a boss.
@mohameduso1517
@mohameduso1517 Жыл бұрын
It seams to me officer Paulos is law oriented administrator. He is real trainee of graduate of police academy. Law is very important to support administration. Best Regard! Uso Mohamed Musa.
@danielbisrat2137
@danielbisrat2137 Жыл бұрын
ኤሊያስ ሲበዛ ጋጠወጥ ነህ! ኣጀንዳህ ምንድነው?
@YeshewasAdmassu-wm4vh
@YeshewasAdmassu-wm4vh 9 ай бұрын
I think elias is diging only z truth this is a professional work and is highly apprciable!thank u elias u r proffessional and truth seeker journalist!!!!!!
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n Жыл бұрын
እባክህ ሰውየውን አላስፈላጊ አታቋርጠው።
@woleali755
@woleali755 5 ай бұрын
ኤልያስ ፋታ ስጠው አትቸኩል
@teddyselassie9955
@teddyselassie9955 Жыл бұрын
I love your opening music
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
ኤሊያሰ በርታ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
በዚህ ውይይት ላይ "Holocaust"..የሚል ቃል ማንሳት በፍፁም በፍፁም አትችልም። ምክንያቱን ከማንም የበለጠ ታውቀዋለህ። በጣም አድናቂህ ነኝ።
@tesfamichaelmakonnen5873
@tesfamichaelmakonnen5873 Жыл бұрын
Ato Elias- what happened to you on this interview? You don't let the man defend himself or finish what he started? Be fair.
@selamta492
@selamta492 Жыл бұрын
በዳይና ተበዳይ በሌሉበት እንዴት የነገሩን መፈፀም እንመን ትላለህ።ይህ ጠብ አጫሪነትና የታሪክም አተላነት ነዉ። በወቅቱ ያለዉ ስርዓት ሕዝብ በድሎ ከሆነ ጉዳዩ በህግ ተይዟል።
@SileshiWorku-hr2bt
@SileshiWorku-hr2bt 11 ай бұрын
እንኳን በህይወት ኖርክ ደንጎር
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
What happened on this journalist ? I don't like today PROGRAM. GIVE TIME FOR YOUR GUEST TO ANSWERS FOR YOUR QUESTION. YOU KEPT TALKING OVER YOUR GUEST. You are not a person like that before. Today it seems personal for your own sides of story.
@fekadebefekadu4296
@fekadebefekadu4296 Жыл бұрын
ችሎቱ እኮ ወገናዊ ነው ፣በቂም በቀል የተከሰሱ ብዙዎች ናው። ኤልያስ ረጋ በል።
@getachewdemissie3611
@getachewdemissie3611 Жыл бұрын
Eliyas you ate a tipical nonesense EPRP use less man you are who want to bring back your nonesense charge as if it is alfa and omega of justice. You are none sense and useless Eprp.
@DerejeBelete-xu4wr
@DerejeBelete-xu4wr Жыл бұрын
አሁን ሁሉንም በአሰፋ ሟች ላይ መዘፍዘፍ ሳይሆን ሁለታችሁሙ የንፁሐን ደም ይፋረዳችኃል አንተም ቢሆን በፖርላማ ባለመመረጥህ ጎፋ ላይ ያደረከውን ህሊናህ ያውቀዋል አሠፋም በተራ ጥላቻ በዘር ላይ ተመርኩዞ የፈፀመውን እኛ ልጆቻችው ቤተሠባቸውም እናውቃለን መረጃውንም እንዴት እንደሸሸጋችሁ በወቅቱ ኮለኔል ተስፋዬ የወህኒ አዛዥ የነበሩት ነግረውናል በምድር ፍርድ ስለማይገኝ የጌታን ፍርድ እንጠብቃለን የንፁሀን ደም በጆሯችሁ እንቅልፍ እንደሚነሳችሁ በህይወት እስካላችሁ እናምናለን ደስ የሚለው የሚሞትበት ጊዜ አይታወቅም እንጂ ሁሉም ሟች ነው
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እባክህ አሰጨርሰው።
@WondwosenDesta
@WondwosenDesta Жыл бұрын
ጋሽ አሰፋ ... ጎንደሬ አማራ ያገባው አማራ ቢጠላ ነው ?
@rado7282
@rado7282 Жыл бұрын
ሰዉ ገድያለሁ ብለህ እመን ይላል እንዴ ያ የማይረባ ኢህአፖ ርዝራዥ ነዉ መሰለኝ
@mtewahade
@mtewahade Жыл бұрын
Eliase is denying Paulos self defense and sadly Eliase wants Paulos to self incriminate this is sad😊😊
@Wubshetgetachewu4839
@Wubshetgetachewu4839 Жыл бұрын
50 አለቃ አሰፋ በጂንካ ወይኒ ቤት የተገደለው ካንተ ጋር በፓርላማ ምርጫ ምክንያት ባላችሁ ቅራኔ ስለመሆኑ ልጃቸውና ባለቤታቸው ነግረውኛል:: በአርባምንጭ ከተገደሉትና ከተሰደዱት አስተማሪዎች ብሩክታይትና መምህር አበራ (የስፖርት አስማሪ) ሰለባችሁ ነበሩ::
@mulugetahaile8999
@mulugetahaile8999 Жыл бұрын
ኢሊያስ አውቀሕ ሳይሆን ያውቃል እንድትባል ብለህ ነው የምትጠይቀው። ያለመብሰልህን በማስረጃ አረጋገጥክ።
@solomonyalemzwede9480
@solomonyalemzwede9480 Жыл бұрын
እርሱም ሌላ አጭበርባሪ ነበር። የሚገርመው ሚስቱ ቅልጥ ያለች ጎንደሬ ነበረች። የአማራ ሴት እያቀፉ እያደሩ አማራን መጥላት ምን ይሉት በሽታ እንደሆን ነው ሊገባኝ ያልቻለው።
@biniyamashagre8142
@biniyamashagre8142 9 ай бұрын
የ ጋሽ አሰፋን ስም ለመጥራት የማበቃ ደካማ ግለሰብ ለምን ይቀርባል። ያረጀ ስም አጥፊ መዘላባድ ያስተዛዝባል
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
ኤሊያስ አለማድነቅ አይቻልም ምክንያትም ማንም ስው ከተጠያቂነት ማምለጥ ይፈልጋል አሊያም አላፊነት መውሰድ አይፈልግም ።
@manodibango7174
@manodibango7174 Жыл бұрын
ቀባጣሪ ቀዳዳ ሽማግሌ ! አቶ አሠፋ ጨቦ በህይወት ቢኖር ኖሮ እውነተኛውን ሀቅ ይነግረን ነበር ። ይሄንን ቀባጣሪ አትመኑት !!!!!
@hailegirma1783
@hailegirma1783 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ነህ ወይስ የፖሊስ መርማሪ ነህ? የሀርቃ ሀሮዬ መጽሀፍ አላነበብከውም። ብታነብ ኖሮ በተጠቃሽነት ልትጠቀምበት የማይገብ። እራስህን እንደ አዋቂ አድርገህ ሰውየውን ድንቆሮ አድርገህ ለጥያቄህ መልስ እንኳ እንዲሰጥ እንዲጨርስ የማትፈቅድ ደንቆሮ ብጤ ነህ። አትሰማም።
@TIGISTTEFERALEMMA
@TIGISTTEFERALEMMA Жыл бұрын
Why don't you talk to about currnt situation, peoples are killed right now, so if you really a good journalist deal with current polititian
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
ብርሃነ መስቀል ኢሮብ ወይንም ሳሆ እንጂ ትግሬ አይደለም አትደባልቃቸው። ትግራይ የሚለው ትግሬ ከሚለው መሃል አገር ሰው የተነሳ እሷን ተጠቀሙባትና ጠቀለሏት እንጂ ትግራይ የሚባል ነገር አልነበረም።
@mtewahade
@mtewahade Жыл бұрын
Ato Paulos is a brilliant person who have a memory of an elephant and will remember everything. I don’t like Mengestu Haile Mariam but Ato Paulos is the best even if he was working in that government
@zemariamfiseha5281
@zemariamfiseha5281 Жыл бұрын
አቶ ጳውሎስና አቶ አሰፋ ከጋዜጠኛው (ኤልያስ) በግራና በቀኝ ተቀምጠው የሚነጋገሩ/የሚከራከሩ ቢሆን ኖሮ ሊኖር ይችል የነበረውን ከፍተኛ ፍጥጫና መወራወር መገመት ይቻላል። ጋዜጠኛው እንደገለጸው፣ ጠንከር ያለበት ምክንያት ለአቶ አሰፋ ማድላቱ ሣይሆን፣ አቶ አሰፋ በሌሉበት ራሳቸውን መከላከል ስለማይችሉ ክፍተቱን በትንሹም ቢሆን ለመሙላት በማሰብ ነው። በዚህ ሊመሰገን እንጂ ሊወቀስ አይገባም! ከተጨማሪ ምስክሮች ተጨማሪ ማስረጃዎች ብናገኝ ጥሩ ነው። ቃለምልልሱ ግን በዚህም ሁኔታ ቢሆን Informative ነው!
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 Жыл бұрын
ደርግ ፀረ አማራ
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
ኤልያስ ውይይትህ የሚደመጥ ታሪካዊ ቢሆንም የተሟላ አይደለም ምክንያቱም እንደተናገርከዉ አሠፋ በሕይወት የለምና ። ስለ አሰፋ የተሟላ ትክክለኛ የምትነግርህ ከዩንቨርስቲ ጀምሮ አብራዉ ለብዙ ዘመን የሰራች በደርጉም ጊዜ የኢሠፓ የሴቶች ጉዳይ ከፍተኛ ስልጣን የነበራት ደርግ ሲወድቅ ቶሮንቶ በመምጣት የምትኖረዉ የሺመቤት የምትባለዉ እዚያዉ አጠገብህ የምትኖረው ነች ። አግኝተህ ለማወያየት ሞክር ።
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
250.500 ስው መንግሰቱ በኢሀፓ የበላው ኢሀፓ ደግሞ ምን አክል ገሏል ። ንጉሡን ከስልጣን ተሸቀዳድመው ያወረዱት ይሄን ለማድረግ ነው ማለትነው ። ኢሊያሰ በጣም ምርጥ ወይይትና ክርክር ነው ያደረከው ። መንግሰቱ ሀይለማርያም እና ጓዶቻቸው ድግሚ ድጋማ ቢታሰሩ ምንም የማይጸጸት ነው።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
አቶ ኤሊያስ በመቶ አለቃ ጳውሎስ ላይ ስማቸውን እንድታጠፋ ማን ነው የላከህ ?
@solomon7899
@solomon7899 Жыл бұрын
Elias you need to bring this guy back and give him time to talk ! there was a lot to ask about Tegene
@voiceofmaranatha6053
@voiceofmaranatha6053 Жыл бұрын
ኤልያስ ብዙ ማስረጃ እንዳለህ ይታወቃል። አሰፋን የኢጭአት ሰዎች እንደተጫወቱበት እርሱ ራሱ ከያሬድ ጥበቡ ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ተናግሯል። ፈልገህ ተመልከተው። አቶ አያሌው ምትኩ ዛሬ በአዲስ አበባ ይኖራሉ።
@solomondesta8484
@solomondesta8484 Жыл бұрын
hmmm the displacement of "Metes" was from the get go?
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
እኔ የምልህ አቶ ኤልያስ የፖሊስ ጥያቄ ነው ወይንስ የጋዜጠኛ ጥያቄ ነው የምትጠይቀው ?
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 7 ай бұрын
ድሮም አሰፋ ጫፎ ንፁህ እንዳልሆኑ ያስታውቃል.
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 Жыл бұрын
ኧረረረረ ኤሊያስ ተረጋጋ፣ ሰዉዬውን አታቋርጠዉ
@Welde-Hayimanot
@Welde-Hayimanot 5 ай бұрын
አቶ ኤሊያስ ለምን አታዳምጥም!!!
@Welde-Hayimanot
@Welde-Hayimanot 5 ай бұрын
አቶ ኤልያስ ደጋግሜ ፕሮግራሞችህን አይቼአቼዋለሁ: ሰዎችን ለመስማት ፈጽሞ ትዕግስቱ የለህም። በየመሐሉ እየገባህ ከተወያዮች የተሻለ ብቃት እንዳለህ ለማሳየት ትሞክራለህ:: ይህ ትክክል አይመሰለኝም።
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 Жыл бұрын
የተለመደ ጥፋትን ወደሌላ ማላከክ አባዜ😂
@solomonguta9596
@solomonguta9596 Жыл бұрын
ኤረ ተው ኃይሌ ፈዳ ከዐቢዮ ገለታ፣አሰፋ ፣ጫቦ፣ ከኃይሌ ፣የፓለቲካ መስመራቸው አንአይደም፣አይጥምም አቁሙ ።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Жыл бұрын
እኔ በሌሊት ከድሬድዋ ተነስቼ በማግስቱ አርባ ምንጭ ገብቼ እጮኛየን ጀለብያ አልብሼ አስመልጨዋለሁ።የተገኝ ደስታን ጓደኛ
@solomon7899
@solomon7899 Жыл бұрын
was it Ato Birhanu?
@tewodrosdesta9235
@tewodrosdesta9235 Жыл бұрын
አቶ ኤልያስ ለሰውየው የመናገር እድል ስጠው እንጂ። በመሀል እየገባህ። ሰውየው አንድ ሙሉ አርፍተ ነገር እንኳን እንዳይጨርስ በጠበትከው።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
ኤልያስ ትክክል ነህ !!!
@oumermohammed268
@oumermohammed268 Жыл бұрын
የግድ እኔ ያልኩትን ካልተቀበልክ ማለት ያስመስልብሃል።
@HailuMamo-ni3um
@HailuMamo-ni3um Жыл бұрын
ወገንተኛ ሆነህ ስለቀረብክ ከእንግዳህ ያደረከዎ ንግግር ኢንተርቢው ሳይሆን ሌላ ዚር ነዐቃባ ዕግ ምርመራ ይመስላልና ትንሽ ከኢንቸርቢዊንግ የአቀራረብ ፕሪንስፕል ወጣ ያልክ ይመስለኛል ለወደፊቱ ቢስተካከል ጥሩ ነው።ቅደመ ዝግጅትህ ሪሰርችህ አደርገህ መቅረብህ በጣም አደንቃለሁ።
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Жыл бұрын
Totally with you 👍
@abanav57
@abanav57 Жыл бұрын
ታሪክን መካድ ቡጣም ያሳዝናል፣ ልጆች ናቹህ ተብሎ ሁለት ቦታ ተካፍሎ የታሰረ የለም።
@waffiki
@waffiki Жыл бұрын
ግን ሰዉዬዉን አላናግር አልካቸዉ። የጋዜጠኝነት ህግ ብታነበ ይረዳሀል። ጥሩዉ ነገር አፋጠጥከዉ። ዉሸታሞች በዝተዉብናል። 😅
@godsaves8457
@godsaves8457 2 ай бұрын
Gasetegnaw betam yorebishal, uffffa
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 45 М.
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 5 January 2025
22:22
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 1,5 М.
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 721
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН