✅ለልጅ ለአዋቂ ምሳ /ራት ተቀምሞ በተዘጋጀ የዳቦ ዱቄት የተስራ ቺክን ቴንደር አስራር ዘዴ How to make easy and fast Chicken tenders

  Рет қаралды 3,278

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

ለመጥበሻ የዳቦ ዱቄት አዘገጃጀት ሊንክ • 🌼ቀላል እና ፈጣን ተበልቶ የማይጠገ...
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
Thanks for your time 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

Пікірлер: 83
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
የመጥበሻ የዳቦ ዱቄት አዘገጃጀት ሊንክ kzbin.info/www/bejne/bnOteaB6oNWke5I ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ወይኒዬ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጠበሽው በእውነት ልዩ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩልኝ👌👌👍ሼር😋❤🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Weynyee
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👌💯
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
ወይኒ ማራኪና ቀላል መንገድ ነው የተጠቀምሽው ጣፋጭ ማዕድ እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ ላይክ ይገባዋል👌👌👌👍👍👍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ወይንዬ ባለሙያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kiyaethio
@kiyaethio 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ ዋውውው በጣም ሀሪፍ ነው በርቺልኝ መልካም ስራ ተመኘሁ 👍👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow it’s looks so yummy 😋 I will try it 👍👍🥰shared
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
በርቺ
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😋👍❤️ ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@azebjemmaneh9617
@azebjemmaneh9617 3 жыл бұрын
ቀላል እና ጥሩ ዘዴ ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ ለልጆችም ላዋቂም የሚሆን ጥሩ አሰራር ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@SaritSearet
@SaritSearet 3 жыл бұрын
Wow Betam konjo aserar new enamesegnalen wude 🌻🌻🌻🤩❤❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ልክ እንደወትሮ በጣም ቆንጆ አስራር እጅሽ ይባረክ😍😍😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር አጥባበስ እናመሰግናለን ወይንየዋ👌💯‼️🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ምሳዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 3 жыл бұрын
It looks delicious as usual thank you for sharing weyniye tebareki yene balemuya
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister አሜን ከልብ አመስግናለሁ ራሄልዬ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ዋው ወይኜ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አይንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ወይንየ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ሼር🥰👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ👍👌🌻🌻🌻
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ ቤዛዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ዝግጅት ነው ቀጥይበት እህት በርቺ ሼር ❤️🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tsgemariamalemu2997
@tsgemariamalemu2997 3 жыл бұрын
ወይንዬ እንዴት ነሽ እንኳን አደረሰሽ የመምገግበብ አዘገጀጃጀተትሸሽ ተመችቶኛል ቀጥይበት በርቺ!!!!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@abeba2241
@abeba2241 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ወይንዬ 👍👍 ❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ አበብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
Watching Weyni’ye👍🏽🥰🥰🌻
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching weyni🥰
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Watching
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 3 жыл бұрын
ወይንዬ እንደሁልጊዜ ምርጥ ነው ተባረኪ ቀለል ያለ ያልተንዛዛ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Looks very testy Weynyae 👌👌
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 жыл бұрын
ሰላም እይኔዬ ዋውው ምርጥ ነው ቤትውስጥ የሚስራ ይሻላል ከውጪ እኔ አንዴ ስርቼ ዋውው በጣም አሪፍ ነው እኔ የተሽከሽኩ በርበሬ እቁላሉ ላይ አርጊ ስርቼ ልዩ ነው በእውት
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@eliltaafewerki1246
@eliltaafewerki1246 3 жыл бұрын
Weyniye tebareki betam new yemwedsh❤🇪🇷
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም ውድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching weyniye 🥰
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው 😋👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching ወይኒዬ❤
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Yummy 👍 😋 Learned alot from this 🙏♨️🌻
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
Yummy
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching ❤️❤️❤️
@hannage.3229
@hannage.3229 3 жыл бұрын
በጣምየሚያስጎመጅ ነው ይሞከራል 💕 እጆችሽ ይባረኩ 💕👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኮንደህናመጣሽሀያቲ ውል አሰራር ነው እና መስፍን ልንል ልብ🙏🙏🙏👍👍👌😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም የሚያምር ተንደር ሰራሽልን 😋❤️❤️❤️👌🏾ወተት ጨምሬ አላቅም ነበር አሁን ካንቺ ተማርኩ በጣምአመሰግናለሁ መልካም ቀን እህቴ 🙏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት የኔ ትንሹ ልጄ እንቁላል አይወድም ወተት ወይም sour cream ነው የምጠቀመው ቆንጆ ነው🙏🙏🙏💚💛❤️
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 3 жыл бұрын
You are blessed Sis
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 3 жыл бұрын
Masa Allha Btam arfe argse newe yserswe ka Resturant kamgzat ede ebte west ymserwe it's healthy
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Betam arif ena meret yehone aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing 👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 жыл бұрын
ወይንየ እደዚ አይነት ምግቦች በደብ ሰሪልን ልጆች ደስ ብሎቸዉ ይመገቡታል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 2 жыл бұрын
ሲያዩት በጣም ያጓጓል እናመሰግናለን እሰራው እና አስተያየቴን እፅፍልሻለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ሲያምር እጆችሽ ይባረኩ በይ ወይኒ ካላለቀ አንዷን ላኪልኝ
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪልኝ የልጄ የበተክርስቲያ ምርቃት ነበረ ልክ እዳች ነው የሰራሁት ጀርመኖች ሁሉ ነው ሁሉ ነው የወደድት ድሮ መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት አሁን ግን ሙ ያ ከይቱብ ባብዛኛው ካንቺ እና ከሌሎች ዩቱብ ያየሁት 90'/' ልክ እደናተ ሰርቻለሁ ሁላችሁም ተባረኩል ዘረኝነ ከኢትዮጵያውያ ምድር ያጥፋልን❤️❤️❤️🌹🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤተልዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ዘረኝነትን ከእናት አገራችን ከኢትዮጵያ ላይ ነቅሎ ይጣልልን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
አሜን ይህ ጦርነት ለኛ ቤተሠብ በጣም ነው ጥቁር ጥላ የጣለው አባቴ ትግሬ እናቴ አማራ ለትግራይ ለተደፈሩት ሴቶች ድምፅ ስሆን የእናቴ ቤተሰቦች ጅንታ ይሉኛል ያሳዝና ግን የእግዚአብሔር ይርዳን ሰላም ለሀገራችን❤️
@helens3677
@helens3677 3 жыл бұрын
How long did you cook it?
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear you can cook until golden brown 🙏
Restaurant Style Butter Chicken With Homemade Garlic Naan
10:39
ThatDudeCanCook
Рет қаралды 4,5 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,1 МЛН
ዝልዝል ወጥ / #Ethiopian food/ #beef
9:02
E - tube
Рет қаралды 11 М.
افشاگری دکتر جاوید در مورد ماده ای پر مصرف که هر روز میخورید و از خطرات آن به شما نمیگویند!
20:44
دکتر جاوید - تجربیات 18 ساله من در درمان بیماری ها
Рет қаралды 24 М.
Meal Prep For The Week In Under An Hour | Beef Stir Fry Recipe
7:41
Chef Jack Ovens
Рет қаралды 3,2 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН