No video

📌ለዶሮ ,ለስጋ, ለአሳ, ለአትክልት የሚሆን ሁለገብ መጥበሻ የዳቦ ዱቄት አስራር በቀላል ዘዴ bread crumbs

  Рет қаралды 3,417

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

Пікірлер: 72
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ወይንዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ጤናማ አዘገጃጀት ነው ከሚገዛው የቤት አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👍👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
weynyeee
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው ቅመሞቹ እንዴት እንደሚያጣፍጠው የእኔ ባለሞያ እንዴት እንደወደድኩት የቤትን የመሰለ የለም ተባረኪልኝ👌👌👍ሼር❤🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም አሪፍ ዘዴ ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ወይንየ በጣም በቆንጆ ሁኔታ ነው ያዘጋጀሽው የቤትን የመሰለ የለም እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
አንደኛ
@hairstylesbyeskedar
@hairstylesbyeskedar 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሆነ ቪዲዮ ነው ሼር ስላደረግሽን እናመግናለን 🙏🏽😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Wow what a beautiful 😍 smart and absolutely healthy home made bread crumbs,love it great job Weyniye thanks 🙏🏾 for sharing and have a peaceful night
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister አሜን በጣም አመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝየኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching ወይኒዬ❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ወይንዬ ቆንጆ መጥበሻ አሰራርሽም በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን👍👍👍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ግሩም ሞያ ነው ያካፈልሽን እጆችሽ ይባረኩ ብዬያለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ ሶልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 3 жыл бұрын
ወይንዬ የቤትን የመሰለ ነገር የለም ምርጥነገር ነው ከመግዛት በቀላል መስራቱ thank you 🙏🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያነሽ! Thank you for sharing..,
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@Embete-
@Embete- 3 жыл бұрын
Well done and great idea
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው የሰራሽው እሞክረዋለው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ወይኒዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ አለምዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሽን ይባርከው እርግጠኛ እሰርዋለው 😍🍀🌹❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ ቤተልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@aidamengistu1873
@aidamengistu1873 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ነው ጤናማ አዘገጃጀት ነው የሚገዛው ጋር በፍጹም አይገናኝም አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ።
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 3 жыл бұрын
Betam tiru zede new yasayeshen so helpful thank you for sharing my dear
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister አሜን በጣም አመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ወይኒ ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ ልዩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@askaleabebe993
@askaleabebe993 3 жыл бұрын
Betam merti new tebarki weyeni
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ አስኩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 жыл бұрын
ወይንየ የኔ ባለሞያ👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Weynua yene gobez endet tekami endehone🌻🌻 melkam Addis amet
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear the same to you ❤️❤️❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ወይንዬ በቀላሉ አሰራር ስላሳየን ከልብ አመሰግናለሁ🥰🙏🏼
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ አይንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
በርቺ እህቼ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
አንደኛ♥ወይንዬ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
ወይንዬ ውዴ ተባረኪ ጥሩ ሞያ አስተማርሽን ደግሞ ጠብሰሽ አሳይን ተባረኪልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@azebjemmaneh9617
@azebjemmaneh9617 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ተዘጋጅቶ የሚሸጠውን ከመግዛት ራስ ማዘጋጀትን የመሰለ የለም እንዴት እንደሚዘጋጅ ስላሳየሽን ተባረኪ የኔ ባለሞያ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@yewbdarbelew3768
@yewbdarbelew3768 2 жыл бұрын
ሃሪፍ ነውወዪኒ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ ዮብዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👈
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Konjo yedabo duket new enameseginalen weyni yekememshachew negrroch hulu tiru nachew ejish yibarek
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
@@weynikitchen weyniye ene bet betam tefteshal rejim gize
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
እሺ ልክ ነሽ
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 2 жыл бұрын
ይባርክሽ 🙏❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 3 жыл бұрын
Addis nger newe ysyswe btame gobze berte lke nse ebte weste ymser ymsale ylme🙏👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@jhonatnafu7955
@jhonatnafu7955 Жыл бұрын
ወይንዬ እጂ ይባረክ በጣም ቆንጇ ነው ቀምሸው ቺክን ጠብሼ በት እንዴት ቃነው እንዴት ይጣፍጣል
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@askaleabebe993
@askaleabebe993 3 жыл бұрын
Weyeniye mini buffe serilen eski lebeal
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ እሞልራለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@askaleabebe993
@askaleabebe993 3 жыл бұрын
@@weynikitchen ጌታ እሺ ይበልሺ ወኒዬ ዘመኒሺ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አስክዬ አሁን ባለው ባገራችን ሁኔታ ፆም ለመላው ኢትዮጵያውያን ታዞአል እስከ አዲስ አመት እና አሁን ፆም ላይ ነኝ የኔ ቆንጆ ወደፊት እስራለሁኝ ከዚህ በፊት ለመስቀል የስራሁትን ከጠቀመሽ ሊንኩን አስቀምጬልሻለሁ kzbin.info/www/bejne/kIS9dZWgbbKVf5o❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 2 жыл бұрын
ገላገልሽኝ ወይንዬ አንዳንዴ የፆም ማግኘት ያስቸግራል ከዚህ በኃላ እራሴ አዘጋጀዋለሁ!!
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 7 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 20 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 7 МЛН