No video

🔺ለጀግናዉ ልጅ ማበረቻቻ✝️🥰🏆

  Рет қаралды 15,468

ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም

ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም

Күн бұрын

🔺️ከቢኒ ጋር የነበረኝ ውሎ እጅግ መልካም ነበር እናቱን የሚወድ ቤተሰብ ልጅ ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም /ከሰዓት / sudikart
ቀጣይ ቴዲ አፍሮ ነው
rophnal
ወስኑ
Jon daniel ሳቄ ኩርፋዬ
🔺️ብዙዎችን ያነጋገረው Tiktok ላይ ትህትናዋች ወጣቶች EBSTV ነፃነት ወርቅነህ /sudikart
የቲክቶከሮቹ ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም /ከሰዓት / sudikart /ማኅቶት ቲዩብ ቴዋድሮ ዬ ሴፍ ይህንም video የምትመለከቱ subscribe በማረግ እና ሌሎች የsocial media ገጾቼን ይጌብኙ
👉facebook🥰 www.facebook.c...
👉tiktok
tiktok.com/@sudikart
👉instagram www.instagram....

Пікірлер: 208
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 2 ай бұрын
ቢኒ ይለያል ምክንያቱም እናቱን ይህን ሁሉ ዓመት ሳይደክም ሳይሰለች በደስታ የታመመች እናቱን ከአጠገብዋ ዞር ሳይል ልጅነቱን ለእናቱ ሰጥቶ የሚኖር ጀግና አላየሁም እኛ ጤና ሆነዉልን ነዉ የምንወዳቸዉ በቢኒ ቦታ ሆነን ብንገኝ ስንቶቻችን ከአጠገባቸዉ እንገኛለን? ፈጣሪ የታመሙትን ይማርልን በጤንነት ያሉትን ሁሉ ሁሌም በጤና በረከት ይጎብኛቸዉ
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 2 ай бұрын
betam yemegerm yetebark leje yhes tega new
@AzebTenaye-bw3se
@AzebTenaye-bw3se 2 ай бұрын
በናታችሁ ኢትዮጵያ ያላችሁ የአቡነ ሃራ ድንግል ፀበል ዉሰዱለት እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ታሪክን ይሰራል ታሪክን ይለውጣል የሚሳነው የለም ይሄ ልጅ እውነት ይለያል እና እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እባካችሁ ውሰዱለት ፀበሉን አያት ጣፎ አለ አቡነ ሃራ ድንግል ቤተክርስቲያን
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 2 ай бұрын
እውነት ፃድቁ አባቴ ከ13 ዐመት በፊት ከጡት ካንሰር ያዳኑኝ ምስክር ነኝ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 ай бұрын
ሰአሊ ቅዱስ አንተም እንደ ቢኒ ቀና ነህ ግን ሙሉ ኢትዮጵያን ቢዞሩ እንደ ቢኒየወይኗልጅ ጠንካራ ጀግና ይገኛል ብዬ አላስብም ብቻ እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶት አግብቶ ወልዶ እናትም ልጄ ብላው ለመኖር ያብቃው
@fikerena8112
@fikerena8112 2 ай бұрын
ይሄ video20k ይገባዋል እንተባበር እናቱን የሚወድ ልክ እንደኔ ቅዱሤ🥰🥰🥰🥰
@user-er2kk8hv2b
@user-er2kk8hv2b 2 ай бұрын
አልችልም እንጂ10.0000000😢አረግልህ ነበረ አአይዞህ የኔመልካም ብዙትምህረት እየተማረን ነዉ ካንተ❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 ай бұрын
የእውነት ሁሉ ልጅ ለእናቱ እንደዚ ዋጋ ይከፍላል የቢኒ ይለያል ተባረክ የእናትክ ደስታ ይመልስልክ ቢኒ ተባረክ ቅዱስ ኤፍርኤም ተባረክ❤❤❤❤❤
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 2 ай бұрын
ቢኒ ይለያል ሴት ልጂ የማትችለዉን አሳይቶል ለቢኒ ቃላት የለኝም ከምር አስለቀሰኝ አተም ተባረክ አላህ ያስደስትህ ያአላህ ቃላት የለኝም ወላሂ
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 2 ай бұрын
ቅዱስ እጆችህ ይባረኩ እመ ብርሃን ታክብርህ ቢኒ መልካም ሰው እናትህን ልዑል እግዚአብሔር ይማርልህ
@kalkidanbirehane1050
@kalkidanbirehane1050 2 ай бұрын
ቅዱሴ አሁን ገና እጅግ ደስ አለኝ የምር ይገባዋል ላንተም እግዚአብሔር ጥበቡን ጸጋውን ያብዛልህ 6:32
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 ай бұрын
በዉነት እናቴ በወጣትነቴ አመናጪቄ ነበር ግን በጣም ነዉ እምወዳት😢😢❤❤❤ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናቴ የኔ አለም ❤❤❤ እግዚአብሔር ይማርለት ለወድማችን የኔ አባት😢💒💒
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍ሠላም የናትን ክብር የሚያቅ ነው የሠውን እናት የሚያከብረው❤❤❤ጌታ ይማርለት
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድምዬ በውነት በጣም ነው የምወደው ጀግና ልጅ ነው በጣም ጠንካራ ልጅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያግዘው ቅዱስ ሚካኤል በየሄደበት ይጠብ እና በጣም መልካም ልጅ ነው እና አበረታቱት❤😢😢
@degneshhailemichael2168
@degneshhailemichael2168 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም ቅዱስ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሴት ልጅን እሚያስንቅ የተባረከ ልጅ ነው ይገባዋል እግዚአብሔር እናቱን አድኖለት ሳቁን እንዲያሳየን ፀሎቴ ነው🙏
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 2 ай бұрын
ወይኔ ቅዱሴ❤ ማርያምን በስመአብ ዛሬ የበለጠ አስደሰትከኝ ቢኒዬ❤ ምርጥ ወጣት ነው እግዚአብሔር ይማርልህ የኔ ፍልቅልቅ ወንድም ቢኒ ቅዱሴም ትልቅ ቦታ ድረስ
@user-jg2tf3qc5u
@user-jg2tf3qc5u 2 ай бұрын
🙏❤️
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 2 ай бұрын
ቅዱሴ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቢኒ ከምንም በላይ ጀግና ነው ለወጣቱም መልካም አርያ ነው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጤናዋን ይመልስላታል ብየ አምናለሁ የሱን ፊዶ ሳይ አይኔ በእንባ ይሞላል በናታችሁ ቢኒን ቻናል ንገሩኝ
@rishane9576
@rishane9576 2 ай бұрын
እናቴ ፈጣሪ ይማርሽ ከፈጣሪ በታች ደሞ ምርጥ ልጅ ሰጥቶሻል የተባረከ ልጅ በስመኣብ ይገርማል እድሜና ጤና ይስጠው እናቱን ፈጣሪ ይማርለት ለፈጣሪ ምንም ሚሳነው ነገር ስለሌለ ኣሜን ❤❤❤
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 2 ай бұрын
በርታ በርታ ልኡል እግዚአብሔር በእውቀትክ ላይ እውቀት ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ በርታታታታ እንደ አይኔ ብሌን ከዛም በላይ ህይወቴ እናቴ ካረፈችብም መስከረም ላይ 3 አመት ሊሆናት ነው እንደተነፋፈቅን ሳላያት ስደት ሆኜ አመለጠችኝ😭😭😭😭😭ሀዘኖ ምንም አሎጣልኝ መቼም አይወጣም ከውስጤ የሷን ፎቶ ብትስልልኝ በስመአም እንዴት ደስ እንደሚለኝ ወንድሜ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 2 ай бұрын
እንደዉ ያረቢ የአላህ አንተ አይቸግርህም እናቱን አድንለት አንደበቷን ክፍትላትና ቢኒ ተደሰቶ አሳየን😢😢😢😢
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 2 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው እናቴ ተመስገን ነው የወንድ ልጅ አስታማሚ እድለኛ ምትክ እውነት እንደ እናት ሆኖ የሚያስታምም ቢኒዬ ፍጻሜህ ያማረ ይሁን።
@rabiahussen9441
@rabiahussen9441 2 ай бұрын
ያአላህ የዚችን እናት ጤናዋን መልስና እናትና ልጅን አስደስታቸዉ ኡፍፍ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 ай бұрын
የእኔ እናት አላህ ሙሉ አፊያ የድርግሽ ያረብ
@selamselam3065
@selamselam3065 2 ай бұрын
ቢኒ ይለያል❤❤❤ ፈጣሪ እዛ ቤት ይግባና ተአምሩን ያሳየን። አሜን
@user-nw9nk2lc3m
@user-nw9nk2lc3m 2 ай бұрын
የሆነ ሰው ፌስፉክ ቆርጦ ለቆ አይቸ ነው ፈልጊ ያገኘሁህ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ አስበክ በመስጠትህ ጎበዝ ነክ ቢኑ ደሞ ፈጣሪ ከዙህ በላይ ጠከራ ያርግህ እናት እኮ ሁሉ ነገር ናት እፍፍፍፍ😢😢😢
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 2 ай бұрын
እመቤቴን ብዙዎችን ሰርፕራዝ ስታደርግ ቢን እና እናቱን አስብ ነበር ጌታን እግዚአብሄር ይስጥህ ቅድስት እኔም ውድድድድድድ
@user-jv5zf4zb3f
@user-jv5zf4zb3f 2 ай бұрын
ብቻ ፈጣሪ ምሮልሕ ሁሌም ለማየት ምኞቴ ነው
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 2 ай бұрын
ቢንየ በጣም ትለያለህ ለናትህ ያለህ ፍቅር እማምላክ ታሽርልህ ወድሜ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤
@EfZy-eb5pg
@EfZy-eb5pg 2 ай бұрын
ወድማችን የኛእቁ በርታ የተዋዶ እቁ👏🙏🙏
@hananetaye7027
@hananetaye7027 2 ай бұрын
ኸረ እንደ ቢኒ የለያል ፈጣሪ ምሮለት ቆማ ቢያያቸው❤❤❤❤❤❤
@taralema6070
@taralema6070 2 ай бұрын
ተባረክ🙏🥰 ቢኒዬ የኔ ጀግና ትለያለህ🤗🥰🥰🥰🥰
@maryelove7751
@maryelove7751 2 ай бұрын
ቅዱስዬ ስወድህ እኮ ከልቤ ነዉ ፈጣሪ ይስጥህ ቢኒዬ ለአንተ ቃል የለኝም እኔም አንድ ቀን ሔጄ ብጠይቀዉ ደስ ይለኝ ነበር
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር ይለ ይፈወሳት በዕውነት❤
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 2 ай бұрын
አሜን እናቱን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 2 ай бұрын
አቤት ይሄ ቀን ነበር የናፈቀኝ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠውን ታሪክ ይስራ ከዜ በላይ ሳቅልን ወድማችን የምር ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 2 ай бұрын
ቅዱስየ ቢንየ የተዋህዶ ልጆች እወዳቸዋለሁ ❤ እመብርሃን ትዳብሳቸዉ አሜን
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 ай бұрын
ወንድሜ እስኪ እመቤት ካሳን ሰብራይዝ አርግልን ምርጥ ቅን የህውሃ መልካም ልብ ያላት እህታችን ናት❤❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 ай бұрын
ተባረኪ ልክ ነሽ የዋህ ናት እሙ
@hanakebede282
@hanakebede282 2 ай бұрын
በአለኘ ሑሉ እያረኩልሕ ነው ለመልካምነትሕ ❤❤❤❤ አምየ አነድነች አትተካ አትገዛ ለዘለአለመ ትኑር ❤❤❤❤
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 2 ай бұрын
ቢኒየ አተን ለመግለፅ ቃላት ያጥራል እጆችህ ይባርኩ ስአሊ ቅዱስ❤❤❤❤
@omarahmed-st7iq
@omarahmed-st7iq 2 ай бұрын
በጣም.በጣም.የምወድህ.እናትህ .ነኜ.እድግበልልን❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 2 ай бұрын
ቢኒ በጣም ይለያል እግዚአብሔር ያማራት የኔ እናቴ አደስ ነኝ ለበትሀ😢😢😢😢
@selb6614
@selb6614 2 ай бұрын
እናቱን የሚወድ እግዛብሔር ይጠብቀው
@hana8922
@hana8922 2 ай бұрын
ቢኒ በጣም ጀግና ነው ❤❤❤❤❤❤
@munafetena4472
@munafetena4472 2 ай бұрын
ውይይይይ የኔ አባት እዴት ደስስስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክህ
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
ይለያል ጌታን አተም ክብር አለኘ ተባረክ ❤❤❤
@KokiKoki-qk1fs
@KokiKoki-qk1fs 2 ай бұрын
Kidusiye egzaber yibarkih Biniye yene abat fetari yimarilk😢endew zemenik yibarek
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 2 ай бұрын
በጣም አንድቀን ሳይ ሰለች እያዝናና ቅዱሴ እጅህ ይባረክ ይገባዋል አምሮ ብሀል ፀጉርህን ስለተቆረጥ ከው👍👍👍👍👍👍
@tehonemulatu3900
@tehonemulatu3900 2 ай бұрын
ተባረክ እውነት ትልቅ ሰው ነህ እኮ
@dehab2127
@dehab2127 2 ай бұрын
ሰብስክራይብ አደረኩህ ቅዱሴ በርታ❤❤❤
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 2 ай бұрын
በጣም ታድለህ እግዚአብሔር ያክብርህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ❤❤❤
@muludemile9020
@muludemile9020 2 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ቆጠራህን አስቀምጥ እፈልገህ አለው ❤❤
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 ай бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን አሜን
@user-gy5fg2ez4e
@user-gy5fg2ez4e 2 ай бұрын
ለመምህርተስፈየስጥልን❤❤
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 2 ай бұрын
እናቴ❤❤❤🎉🎉እምዬ❤❤❤🎉🎉🎉ሁሉ ነገሬ❤❤❤🎉🎉🎉
@Yemareyame21
@Yemareyame21 2 ай бұрын
መውለድ ደጉ መውለድን የመሰለ ነገር የለም
@BnmMnb-lt4pe
@BnmMnb-lt4pe 2 ай бұрын
ማሪያምን ቢሻልለት❤❤
@user-qw2mv5bo6e
@user-qw2mv5bo6e 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስየ የኔ ወድ ወንድም ተባረክ
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አዲስ ነኝ እሽ እናደርግህ አለን❤
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 2 ай бұрын
Ejochek yebareku Ante demo ye twahedo gegina edeme tegani yabzalik
@mawaysh
@mawaysh 2 ай бұрын
በርታ በደስታ ቤተሰብህ ሆኛለሁ የኛ ጀግና ❤❤❤ልጅ ቢኒ በጣም ሚገርም ልጅ ነው ይገባዋል ❤
@user-oi3vc5wr4y
@user-oi3vc5wr4y 2 ай бұрын
ይገባዋለ ሲያንሰዉ ነዉ
@user-ss5uf9zp7i
@user-ss5uf9zp7i 2 ай бұрын
Gobezi dinigil mariyam taberitak
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 2 ай бұрын
ቢኒ በጣም ይለያል እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውረው❤❤❤❤❤❤
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 2 ай бұрын
አምላክ ቢወድ እና ቢፈቅድ አንደበት ቢከፈት እንዲሁ እንዳለች
@tube6846
@tube6846 2 ай бұрын
በርታ ዉንድም
@KjvccYexs
@KjvccYexs 2 ай бұрын
Swadehi❤️‍🩹
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 2 ай бұрын
አቤትመታደል ለካመታደልነው
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀው ፀጋ ይባርክህ ወንድሜ ትልቅ ነገር ነው ያደረገህው ❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 2 ай бұрын
አተ አራሱ ጀግና ነክ 👍❤️❤️❤️❤️❤️
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 2 ай бұрын
Anteligtelyaleh❤ Fstum.enath.dnewlh Lemayet.yabkah❤cheru❤Medhanialem❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HannaHelwa
@HannaHelwa 2 ай бұрын
Wodime betam new yemiwodih gin semih yikebdal plc end minm bileh keyirehu
@meseretkifle9343
@meseretkifle9343 2 ай бұрын
Embeatachen Tedabbeselet Enatune🙏
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f 2 ай бұрын
በጣም ይለያል ቢኒ❤❤❤❤❤
@marksmukli
@marksmukli 2 ай бұрын
Sebስክራይብ አድርጌለሁ ቅድስዮ ስሞትልህ ወድሜ እስኪ እኔንንም ሳለኝ
@JahraTonya
@JahraTonya 2 ай бұрын
የበርሜልቅድሥገወርጌሥፀበልአሥመጥተህአጠጣት❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 ай бұрын
ቢኒጀግናው
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 2 ай бұрын
እኔም እወዳታለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 ай бұрын
ላ ይ ክክክክክ ሼርርርርርርርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 2 ай бұрын
የጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@user-fw9yr3yn9k
@user-fw9yr3yn9k 2 ай бұрын
AmenAmen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤AmenAmen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@makyamd6204
@makyamd6204 2 ай бұрын
አተምበረታ ቢኒም እነቱድነለት ልጀብላየምጠራው አላህየረግለት
@sarakebede6101
@sarakebede6101 2 ай бұрын
Btame btame gwbze lij tbrklij ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@user-cg7od7wz1p
@user-cg7od7wz1p 2 ай бұрын
ቢኒ፡ይለያል፡ቤርሜል፡ጊዮርጊስ፡ፀበል፡ይውሰዳት፡ትድናለች
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 2 ай бұрын
ቢኒ ጀግነ❤❤❤❤
@user-xw8jm3fo1l
@user-xw8jm3fo1l 2 ай бұрын
Edmehn yabzaw
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉ejike yebareki kuduse bini jagena lji new 😢😢❤❤
@brye.goldesae
@brye.goldesae 2 ай бұрын
ቆይ ግን እኔምለው ቅዱስ ሰው አትረደም እኔኮ በብሬ ነው በስደት ሁኘ ያጣሁት ዉዱ ወንድሜ ሳልልኝ በፈለከው እከፍላለሁ ብያሃለሁ 😢 በጣም ለመንኩህ በመሰንጀር ከፆፈኩልህ ወርአለፈኝ የእውነት በጣም ነው ያከፍኝ💔 መቸም ኳሜንት ሳታነብ አታልፍም የእውነት ቤኒየ ይለያል💝 እናትህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልክ❤🙏
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 2 ай бұрын
እህቴ ብዙ ጊዜ ስትፅፊ አይሻለዉ ቢዝ ነኝ እያለ ነዉ ሌላ ሰዓሊ ብትፈልጊ ትግራወይቲ ኢኺ መሲሉኒ ተጋሩ ዳኒ ቤሪ ልበሃሉ ተጋሩ couple አለዉ ዪቱብ ሰርች ጌርኪ ተነጋገርዮም እቲ ወዲ ሰአሊ እዩ ብኻሊእ ከይትርድእኒ መዓረይ ስለ ልተጨነቂ እየ
@user-yw2rb9xs7w
@user-yw2rb9xs7w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናቴ ❤❤❤
@MeseluNake
@MeseluNake 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@naemaadam4175
@naemaadam4175 2 ай бұрын
የኔወድም
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 2 ай бұрын
Eshi lene beteseb seraliny
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
@abebech352
@abebech352 2 ай бұрын
ወድሜ ለእኔም እስኪ ያባቴ ሳልልኝ በፌስቡክ ብዙ ግዜ ጽፌልህ ነበር እባክህ ወድሜ 🤲🤲🤲
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 2 ай бұрын
Anteliglyuneh Fstum.enath.dnewlh Lemayet.yabkah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 2 ай бұрын
Be bini ena Enatu Sebskrayp Adregeh Alew
@maguybousleiman167
@maguybousleiman167 2 ай бұрын
Weyine bexam. Newu yemewedek berta dengel Maryam texebeqek
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 ай бұрын
ኪዲዬ ለኔም ለአርብ ሀገሯ ሴት ለእናቴ ብትስልልኝ 😢
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 2 ай бұрын
እግዚያብሄር የባርካችሁ እኔ ቢኒን ምን ም ቃላት የለኝም እሱን የሚገልፅ
@almazeseyume8676
@almazeseyume8676 2 ай бұрын
ፈጣሬእድሜጤናይስጥህእሷደግሞበጣምየልፍትህንዋጋፈጣሬፈቅዶለማየትያብቃን
@user-nq9hs1sq3w
@user-nq9hs1sq3w 2 ай бұрын
Yemwdik wendmee❤❤❤❤
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔውድ❤❤❤❤
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 2 ай бұрын
እናቱን የሚወድ ሰዉ ሁሉ ለኔ የተለየ ነዉ
🛑እናንተን ሳይ  እቀናለው አለ አልቅሶ  አስለቀሰን😭
24:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 13 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
🔉ጎሳዬ ተስፋዬ ምን አስደነገጠዉ @sudikart @GossayeTesfaye
8:00
ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም
Рет қаралды 12 М.
ዉጣ እንዉጣ ወንድነታችን ተደፍረናል
2:37
ረዳት ትዩብ
Рет қаралды 50
June 18, 2024
37:15
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 113 М.
💫 አለቀሰ ይቅርታ አድርጉልኝ ጥፋተኛ ነኝ አለ
16:04
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 13 М.
☦️    ብፁ አባታችንን እንዴት አገኘዋቸዉ አመሰግናለዉ 🙏🥰
10:12
🔺️ከምንወደው ሙዚቀኛ ሙላለም ታከለ  ጋር  ጥሩ ጊዜ ነበረን
8:54
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН