No video

ለጀነራል ሳሞራ የኑስ በብሄራዊ ቤተመንግስት የተከናወነ የአሸኛኘት ስነ ስርዓት

  Рет қаралды 1,114,273

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 525
@Ab-hv4xd
@Ab-hv4xd 5 жыл бұрын
እስኪ. በአብይ . የኮራ. ላይክ . ያርገኝ. አብይየ . አላህ. ይጠብቅህ. ያረቢ ♥
@zaharaahmed9858
@zaharaahmed9858 5 жыл бұрын
የኔ ከርታታ አላህ ይጠብቅህ አብይ አህመድ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን አሚን ያረብ
@user-vm8qq6cm3j
@user-vm8qq6cm3j 6 жыл бұрын
አብዩ ምነው አይንህን አመመብን ስንሳሳልህ እረፍት ውሰድ ክርትት አልክብን አብሽር አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና
@znzadam8275
@znzadam8275 3 жыл бұрын
እንዴት ብሎ ይተኛ ይሄ ዱቄት ህዝብ መቼ ያስተኛዋል ልተኛ ቢልስ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 3 жыл бұрын
ምን ምኝታአለ እስረቤት
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
አላህ ሆይ አገራችንን ስላሟን አውርድልን የአላህ☝☝☝☝☝☝😢😢😢
@zamzamyaseen892
@zamzamyaseen892 5 жыл бұрын
Ko
@jdjdjfjdjdjd7504
@jdjdjfjdjdjd7504 4 жыл бұрын
Izfne
@jdjdjfjdjdjd7504
@jdjdjfjdjdjd7504 4 жыл бұрын
@
@user-bs4bp6co7p
@user-bs4bp6co7p 3 жыл бұрын
ህዝብአለቀእኮአብይ
@user-jk4ng5op5c
@user-jk4ng5op5c 5 жыл бұрын
አሰላመአለይኩም ሰላም ለውዱ ወንድማችን ለአብይ አላህ ከሰው አይንይጠብቅህ ሀሌም አላህን ተመካ ወደሆላ እዳሽ ሁን ያለው አይቀርምና
@zemzemzemzem6923
@zemzemzemzem6923 4 жыл бұрын
ዋለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@berhanehabte1854
@berhanehabte1854 4 жыл бұрын
9
@kidesteshetu3968
@kidesteshetu3968 6 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ድክም ብሎካል አይዞክ የምታመልከው አምላክ ይጠብቅክ ፊትክን ሣየው ውስጤ በጣም አዘንኩኚ በተለይ አይንክ ጥሩ አይደለም ፈገግታክም ጠፍታል
@workbeneshwerkuwerkua6602
@workbeneshwerkuwerkua6602 3 жыл бұрын
yes♥♥♥♥♥!!
@samiunique
@samiunique 6 жыл бұрын
ሁልግዜ ኢትዮጵያ ስትባል ጀግንነትህ ድቅን የሚልብን የእኛ ልዩ ሰው !!! ስላደረክልን ሁሉ እናመሰግንሃለን ስምህም በደማቅ ወርቅ ተፅፎ ሲዘከር ይኖራል !!! ቀሪው እድሜህን ፈጣሪ ይጠብቅህ !!
@user-un9od3tt4p
@user-un9od3tt4p 6 жыл бұрын
በፍፁም ኢዬጵያዊነት ጨዋነት በተሞላበት አክብሮታዊ ምስጋና በግዜው መሰጠቱ ከልብ አድንቄአለሁ !
@almazgiday9935
@almazgiday9935 6 жыл бұрын
ጀነራል ሳሞራ እድሜ ጤና ይስጥህ ሁሌ ግዜ ገታ ካተይሁን አመን
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
amen
@almazgiday9935
@almazgiday9935 6 жыл бұрын
ጠቅላይ ምንስቴራችን እቅልፍ አጣሃል አይንህን ይመሰክራል ትንች እርፍ በል ስራ አይጨረስም ከምግብ እቅልፍ ነው ዋና እረፍት አርግ እባክህ ገታ ይጠብቅህ
@lovelovelytigrignaaaaa722
@lovelovelytigrignaaaaa722 6 жыл бұрын
ጀንራል ሳምራ እንኳን ለዚህ ክብር በስላም አበቃህ ኢትዮጵያ የገለገልህ ጀግና ጀነራል ቀሪው ዘመንህ የስላም የጤና ያርግልህ ስላም ፍቅር ላገራችን ለህዝባችን ያውርድልን ቸሩ ፍጣሪያችን አሜን
@mesfindesta155
@mesfindesta155 6 жыл бұрын
Ye weyane aleklaki . Wesha ye wesha zer . Kudos to Dr Abiy. Eyelekeme eyawetalen new .
@user-cg9bx2uz5r
@user-cg9bx2uz5r 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰላም እና ፍቅር ባለህበት ደክቶር አብዩ አህመድ የባድመ ነገር አስብበት የኢትዮጵያ ህዝብ ሳይወስን መወሰን የለብህም ካልሆነ መፈንቅለ አብዪ እንልሃለን
@helmalegnene6651
@helmalegnene6651 6 жыл бұрын
Abiye yene wudd betam dekmohal Egber kante gar yihon
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 6 жыл бұрын
ዎዉ ጀነራል ሳሞራ እንኳን ለዚህ አበቃዎት ቀሪዉ ዘመን እግዚአብሔር ይባርክሎት, ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን!
@elizabethahmed5552
@elizabethahmed5552 5 жыл бұрын
አይ ዶ/ር አብይ ስንቱን ቀዳዳ ትደፍናለክ ግን አመድ አፋሽ አደረጉክ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን ከለላ ይኩንልክ ከመጣብክ ጭንቀት ሁሉ በእውነት ከልቤ ነው እያሳዘንከኝ ያለከው
@ahmedakpoi6051
@ahmedakpoi6051 4 жыл бұрын
Y
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 жыл бұрын
አወን አላህ ይጠብቀው ሀገራቺንንም አላህ ሰላም ያርግልን ዶክተር አብይ አህመዲ ፊቱ ተቀየረብኚ
@khadygak2273
@khadygak2273 3 жыл бұрын
Ayzoi abiye nage malkem yihonale hulum yelfale geta yitebki 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 ай бұрын
❤❤❤Seera eegii Ustaz Mas'uud Nuuraa sagalee walii namni yaadee cuftinuu Gammadaa jiraadha hin dhageenyee sochii onnee
@samsonhenok2535
@samsonhenok2535 3 жыл бұрын
Thank you General.
@hlwyaa3138
@hlwyaa3138 6 жыл бұрын
ዶክተር አብይ የሰላም ሰበብ ያድርግህ
@sadaahmed8564
@sadaahmed8564 5 жыл бұрын
አሏህዎ ሀገሬን ህዝቡዎችንም በሰላም አኑረን ሰምካተብቻ እጠይቅ አለን
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
አሚን
@mohammedyassin671
@mohammedyassin671 Жыл бұрын
ሲያንሰው ነው እንጅ አይባዘበትም ለሳሞራ ጀግነችን ነው ☺️☺️☺️
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 5 жыл бұрын
ይኤ ሰውዬ ወጣ የኔ ማር አሁን በቃ አዳዲስ ፊት ነው የምናየው ሲያሳዝኑ እወዶታለው ሳሞራ መልካም የጡረታ ጊዜ አባታችን
@alammmm1243
@alammmm1243 5 жыл бұрын
ቆዩ እኮ አመት ሆኗቸዋል አዲስ አይደለም
@peaceglory9773
@peaceglory9773 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልዕልና ጅማሬ....ጀግኖችን ማክበር !!!!!
@sabagirma5810
@sabagirma5810 6 жыл бұрын
GOD bless you ETHIOPIA bless you my people I love you❤️
@dmx3674
@dmx3674 2 жыл бұрын
ጀነራሉ የ22 ኦመት ኮረዳ አግብቶ ጡረታ ውጣ ስትሉት ሞራሉን ሳትነኩት አልቀረም ።ልጅቷም ያው ሰውየው ሲሞት ፎቆቹ የኔ ይሆናሉ በማለት ይመስለኛል ፣አልያም ተገዳ ሊሆን ይችላል፡
@saratigray2995
@saratigray2995 6 жыл бұрын
የኛ ምርጥ ጅግና እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@aalveleybb1331
@aalveleybb1331 5 жыл бұрын
ኣሜን ማርይ
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 6 жыл бұрын
ያአላህ ዶክተር አብ አህመድ ጥቁር ቁር አልክ አይዞህ ግን ጎበዝ ነህ ብትጠቋቁርም አይገርምም ጀግና ጠንካራ ሰው ነህ አላህ የሰላም ሰበብ ያድርግህ
@fatumaali8467
@fatumaali8467 3 жыл бұрын
ድል ላበሳው መሪና ለስራይቱ አለን አልሀምዱሊላህ አብይ አህመድ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ ጨዋመሪ መሸአላህ ሁሉነገሩ የሚያምር ምግስት አይዋጣቸዋለ ያልተደሉ ጎደሎወች ህውሀቶች ስት የሚሰራውን አደከሙት ፋሺን መስሎቸው ሰው መግደል ያገርጥላቶች ካዳን ስግብግብ ይሄሁሉ ትግል ግድቡ ውላይ እዳይውልና አብይ አገዛዝ እዳይበልጣቸውኮነው ስለበለጣቸው አገሬንብሎ አገርን መቸርቸርለምደው
@kebenasefere6773
@kebenasefere6773 3 жыл бұрын
አይ ጁንታ! ቢሊየን ብር ሰርቃችሁ ጥርሳችሁን እንኳን ሳትጣጠቡ ጉድጏድ ገባችሁ! ዋይ ዋይ
@hlove2769
@hlove2769 3 жыл бұрын
የኛ መሪ አይንህን እንዳመመህ ያስታዉቃል አላህ ያሽርህ አንተ ለኛ አይናችን ነህ የኛ ጀግና
@selamselam151
@selamselam151 5 жыл бұрын
ልዩ ነህ ለኔ አብይዬ
@Brane92
@Brane92 6 жыл бұрын
Feeling so emotional ...the hero is in our memory.. good job greatman samora
@mhmdmhmdsaab6826
@mhmdmhmdsaab6826 5 жыл бұрын
Ayyyyy.asmsaye
@tegsttegst1695
@tegsttegst1695 6 жыл бұрын
ዋው።ዋውዶክተር።አብይ።እህመድ።እግዚሀቤር።ይባርክህ
@dhfiremareyam831
@dhfiremareyam831 6 жыл бұрын
ይገባሃል የኔአበሳ ጀኔራል ሳሞራ ወድህብ ጅግናደጋኑ
@dawitgeorgis1370
@dawitgeorgis1370 6 жыл бұрын
Dh Gg mote le. Tplf
@timararyat2597
@timararyat2597 6 жыл бұрын
General seare is Worrier and Combatant and I know he has alot of Experience however his academic level is very low.so i don't think so he can fit his post.however i wish him success.
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁላችሁም ሰላምና ጤና እንዲሁም መፅናናት እመኛለው!!!
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 ай бұрын
❤❤❤Deebii Mindaa gurriis Eegumsaa Fayyaa beektootaa Eegumsaa abbaa pro Sammuu Sammuu wal'ansaa dhibeen Bulchiinsa fayyaarraatti
@user-vo1yy3vi1k
@user-vo1yy3vi1k 6 жыл бұрын
ክብርን እና ምስጋናን ይገባሃል ዕድመና ጤና ይስጠህ
@lilaaa_1050
@lilaaa_1050 5 жыл бұрын
አብያችን አህዞክ ሀዛኑ ተደረረበብህ ለበጎነው
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
Lilaa A_10 ወላሂ አስለቀሰኚ ሚስኪን እዲህ ቀን ተሌት እየደከመ የስራ ባልደርቧችን እሬሳ ተቀባይ አርጉህ አላህ ሞያህን ይባርክልህ ያርህማን
@sanfekede9040
@sanfekede9040 6 жыл бұрын
እኔም በጣም ኮርቼበታለሁ አብይ አብይ
@brukmamo3745
@brukmamo3745 6 жыл бұрын
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ እንቅፉ እንዳጣህ አይንህ ያስታውቃል ስለምንፈልግህ እራስህን ጠብቅ
@ambessashield9360
@ambessashield9360 6 жыл бұрын
He’s going to fast, he looks tired, he needs to rest and sleep more you can see that in his eyes.
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 6 жыл бұрын
ኮመቶች አብይን ኮርቸበታለሁ እናተስ???
@tigisttadesse6179
@tigisttadesse6179 6 жыл бұрын
Ali Seid እንደዚህ አይነት የፍቅር ሰባኪ ሰው ያብዛልን ፍቅር ያሸንፍል
@halemaemam8335
@halemaemam8335 6 жыл бұрын
Ali Seid ይገባሐል ጥርሥህ አልቆባሐል ሢያሥህ ነዉ
@mohars8885
@mohars8885 5 жыл бұрын
ያልኮራበት ሰይጣን ብቻ ነው ማር እኔም ኮርቸበታለሁ
@oumnefisayenatualji5406
@oumnefisayenatualji5406 5 жыл бұрын
እኔም በዶክተር አብይ አህመድ ኮራ ቀብረር ብየበታለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አብቹ የኔ ጀግና ሰይጣኖች ብቻ ናቸው ባተ የማይኮር አተ የፍቅር መምህር በፍቅር ጠላትን ድል ያደረክ ጀግና ነህ እንወድሀለን ሁሌም በጥበቃው ስር ያውልህ ፍቅር ያሸንፍል ውድድድድድድድድ ጠላት እርርር ቅጥል ይበል !!!!!
@user-ng9mm8iv9t
@user-ng9mm8iv9t 5 жыл бұрын
እልም ኮርተንበታል
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 ай бұрын
❤❤❤Deebisii J/Baacaa Dabalee Gowwaan dubbi fixaa jettee kanaaf daguun Fayyaan maalif yaannis waraanaa qabeenyaa Eegumsaa waliin kolfus mirga hayyootaa
@user-qh6ko3gb2v
@user-qh6ko3gb2v 5 жыл бұрын
አብይ የኔወድም እዴት ላድርግህ ፊትህ ሁላ ተቀያየረብኚ አላህ ይጠብቅልን
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይይይ ሰላምህ ይብዛልኝ እስከቤተሰቦች አይንህን ተሻለህ 100%
@reskyazennich6206
@reskyazennich6206 6 жыл бұрын
ስወድክተባረክ
@user-dv5li1ik3d
@user-dv5li1ik3d 6 жыл бұрын
ልዬ ነህ ዶ አብይ
@zamzamyaseen892
@zamzamyaseen892 5 жыл бұрын
Io
@user-dj8ex8is6p
@user-dj8ex8is6p 5 жыл бұрын
ጅግና ውድ ህዚቢ
@meridbekele4008
@meridbekele4008 4 жыл бұрын
እግሩን በአሳርፍ ላይ አድርጎ ሰላምታ የሚሠጥ ጄኔራል አይተን አናውቅም ፡፡ ለነገሩ ከወንበዴ.....................
@zema2002
@zema2002 6 жыл бұрын
It is good experience to recognize people for their service. This guy has been in a fighter since young age. Even if I despise his decision for killing hundreds of youth protester in the country. We should start new path of hope so people who serve their country can retire any enjoy their life in the home land than in refugee. Good job abiy
@gedyonabayneh2982
@gedyonabayneh2982 6 жыл бұрын
You are smart
@joyaku8707
@joyaku8707 6 жыл бұрын
የ40አመታት አገልግሎት ክብር ይገባዋል
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 5 жыл бұрын
ፍጣሪይ እምየ ኢትዬጱያን ሰላሞን ያብዛልን
@bwoldu8189
@bwoldu8189 6 жыл бұрын
በታም የምወድህና የማከብርሕ የኔ ኩሩ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ሳሞራ
@user-jj3sj9cu9t
@user-jj3sj9cu9t 5 жыл бұрын
አምለካችን ሰላሙን ሰጠን ክፉ አይካሸ ኢትዩጲያ
@olinadhufe4338
@olinadhufe4338 6 жыл бұрын
Dr. Abiy we appreciate your everything. But try to apply Exodus 18:21 when you appoint officials/leaders.
@taybaendris1931
@taybaendris1931 5 жыл бұрын
አላህ ይገዝህ አቦ አላህ ከተ ነው አብሽር አላህ ሁሉንም ያሳምረዋል ኢንሻአላ ሁሉም ለበጎ ነው በትግስት እንጠብቅው
@nigyom8206
@nigyom8206 6 жыл бұрын
General Samora we love and respect you forever!
@MimiMimi-ok1vt
@MimiMimi-ok1vt 6 жыл бұрын
For what purpose u say thanks for stilling killing and more ....
@user-fb7fs8vb1z
@user-fb7fs8vb1z 5 жыл бұрын
አብያችን አይዞህ በርታ ጁዋርን ደሞ ለህግ አቅርቡልን ወንጀለኛ ነው
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉአብይ፣አይዞህ፣ሰዉ፣ከሰዉእራስወርዶአያዉቅም፣ስለዚህበርታ፣የኔጀግና
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 6 жыл бұрын
42 years you serviced it's now time to rest.
@user-vx8xx8di6k
@user-vx8xx8di6k 6 жыл бұрын
አብያችን ተሻለክ አይንህን
@Imra671
@Imra671 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው አሞት ነበር?
@user-vx8xx8di6k
@user-vx8xx8di6k 6 жыл бұрын
هشيم ትዩብ አዎ
@ayen8855
@ayen8855 6 жыл бұрын
minew anchi ayinu lay minn zedezefesh lol, agbtual
@ayen8855
@ayen8855 6 жыл бұрын
@zefezefesh@
@seadayimam3977
@seadayimam3977 5 жыл бұрын
ምን አል ሁሉም ሰው እንደ አብይ ቢያስብ ቢተባበር ቢለፋ ቢተጋ በጣም ሀሪፍ ነበር ሰው ከሌላ ሀገር ጋር ይዋጋል ይጋደላል እንጂ እንደት ከሀገሩ ከወንድሙ ይጋደላል ልቦና ይስጠን ከተባበርን እናድጋለን
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Osoo deemnee UstazKaamil Shamsuu international aswrwb yaannis waraanaa qubni qeensii kolfaan dhufee akkuma ijaa Enj Abdurrahman Hussein Alhamdulillah
@mofaris817
@mofaris817 6 жыл бұрын
Wow samura yunis le Ethiopia setl new terskin yenklkue respect for you bro
@eahim8151
@eahim8151 Жыл бұрын
He is very wise person , qonjowne aqefo betu , he didn't endup /bring sorry / in wolf hole like his colleagues. Bekebere tesehgne .
@user-yt2eo1os7r
@user-yt2eo1os7r 5 жыл бұрын
እግዛአብሔር ኢትዮፕአን ይጠብቂ ፈጣሪ አቤን ይጠበቂልን እግዛአብሔር ሁል ጊዜ ከፍቲክ ይቅዳም አበ
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 6 жыл бұрын
አቤት የአሞራው ጥርስ ክክ ነው ሚመስለው ሃሃሃሃሃ እኔማ አሞራው እጂ ሳሞራ አልልህም
@mekiyatube3034
@mekiyatube3034 5 жыл бұрын
Dedeb Lehageru Blo Newu Endaci Lewubetu Eminor Aydelem
@fsrdossiede8513
@fsrdossiede8513 5 жыл бұрын
አብይ አይዞህ ተጎንህ ነን
@profic9222
@profic9222 5 жыл бұрын
ዶክተር ኣብይ ግን ውስጤ ነው።
@user-ef7go1wn4f
@user-ef7go1wn4f 6 жыл бұрын
ጀኔራል ሳሞራ ዮኒስ እኳን በሰላም ተሰናበትክለን ሳትጨርስ እንኳን ሄድክልን
@habtemariam782
@habtemariam782 6 жыл бұрын
I appreciate Dr. Abiy
@ayshahassen9906
@ayshahassen9906 4 жыл бұрын
አብይ አሳዘነኚ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥሩ ታሰባለህ ጀዋርን ከነግብር አበሮቹ ከጠፋሀቸው አንተም ሰላሞ ትሆናለህ አይዞህ የኛ ጀግና ሁሉም ያልፋል ግማሹ ጠላትህ ሲሰድብህ ግማሹ ሲያመሰግንህ በትግሰት እያሳለፍክ ነው አላህ ይርዳህ
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 6 жыл бұрын
አይመመምህ እረ ዶክተር አብይ ፈገግታህ ጠፋብኝ አላህ ጤናህንይሥጥክ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Zinat Mohammed አሜንን
@fikadebazezew7445
@fikadebazezew7445 5 жыл бұрын
Zinat Mohammed
@zainafantw1102
@zainafantw1102 5 жыл бұрын
@@giveyaneshnagussie9738 ❤️❤️
@zinetalameri3144
@zinetalameri3144 5 жыл бұрын
ያአላህ ሀገራችን ላይ ሰላምን አውረድልን😢😢
@fatumagirl9997
@fatumagirl9997 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-gy1is2tr5u
@user-gy1is2tr5u 6 жыл бұрын
yet ነው የተሸኞት?
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Maaliif yaannis deemaa dhorkii hojirratt
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ውብ ጀግኖች ዶ አብይ እድማችሁ ይርዘም እግዚአብሔር ይሁንህ ያግዝህ ስራህን ያከናውንልህ ይጠብቅህ ይህ ህዝብ በላህ የምችልበትን አቅም ይስጥህ
@zeinbmert708
@zeinbmert708 5 жыл бұрын
ሠላም እና ፍቅርን አውርድልን ያረብ
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 6 жыл бұрын
አብይ መልካምሰው መጨረሻህ ይመር
@aishsaisha3450
@aishsaisha3450 5 жыл бұрын
አሚንንን
@w.g.b.7123
@w.g.b.7123 3 жыл бұрын
ጀነራሉ ትርሳቸውን እያሳትቡም ምን ችግር አለባቸው
@user-mc3et9zz2g
@user-mc3et9zz2g 6 жыл бұрын
አብይየ አይንህ አብጦን ምነዉ ተጥመንምነህ ልትሞትነዉ አረፍ እያልክ እረፍትዉሰድ አይየ ያምብናል እደዉም እየሳሳንልህነዉ እባክህ እያረፍክ እግዚአብሄር ይጠብቅሕ አብይየ
@daraldhabi3403
@daraldhabi3403 5 жыл бұрын
Ha ha ha ashekabache
@user-sx2ed5gc2e
@user-sx2ed5gc2e 6 жыл бұрын
እስታሑን ታማኝ ሰዉ እሳቸዉ ብቻ ናቸዉ ዶር ሙላቱ
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 3 жыл бұрын
ክክክክ
@emebettufa9264
@emebettufa9264 5 жыл бұрын
Adera Adera Adera Amlake d/r Abiyin Tabikilen Abiy Ayzokh Kegoninen
@yhhih3709
@yhhih3709 5 ай бұрын
አብዪህዝብጨራሺእንጂ፣፣፣፣መሪአዪደለም
@manofchange832
@manofchange832 6 жыл бұрын
ኽረ ኒሻኑ ተንዘላዘለ፣ በብብቱ ስር አልፎ በአግድም ነበር መደረግ የነበረበት እንጂ በአንገት የሚጠለቅ አልነበረም፣ እንዴት አንድም ሰው ሊያስተካክልለት አልሞከረም እንደዛ ተንዘላዝሎ እያዩት።
@ylekalhaileeyesus6809
@ylekalhaileeyesus6809 6 жыл бұрын
ይህ የክብር ዘብ የኢትዮጲያ ክብር ስለሆነ በሳምንት ሠባት ግዜ ስፓርት ይስሩ በሩሲያ የሰልፍ አሰልጣኝ ይሰልጥኑ ወይም አ ዲስ የክብር ዘብ ይቋቋም እነዚህ ሠውነት የላቸውም የደርግ ክብር ዘብ ተመልከቱ ጎረቤት ኬንያ አንዴ የቱርኩ ኤርዶጋን ሲስቁ አይቻለሁ በቤተ መንግሥት በር ላይ ወ ታደሩ በዲሲኘሊን ይቁሙ ወጥ የሆነ ወታደራዊ ሠላምታ ከታች እስከ ላይ ይኑር የሰልፍ የአሰልጣኞች አሰልጣኝ በአስቸኳይ ይሠልጥን
@manofchange832
@manofchange832 6 жыл бұрын
እንዳልከው የሩሲያ ወይም የቻይና አስለጣኞች አምጠተው ከሙዚቃ ባንዱ አንስቶ እስከ ሰልፍ ስርዓት መማር አለባቸው፣ 1:54 ከፊት ከቆሙት ወታደሮች አንዱ ፣ብረት አውርድ ሲባል እንዴት ግራ እንደተጋባ ማየት ይቻላል፣ ይሄ ብቻ አይደለም ፣ መኮንኖቻችን ልብሳቸው በልካቸው የተሰፋም አይመስልም፣ የለበሱት ኮት ሰፍቷቸው 'ላያቸው ላይ ይውለበለባል፣ ኮታቸውም ወገቡ ላይ መጥበብ አለበት፣ ቀበቶ እና ባለ አርማ ዘለበት ያስፈልገዋል።
@shewangzawetesema4657
@shewangzawetesema4657 6 жыл бұрын
ትፎግራለህ ለነዚ ደሞ የለበሱት አይበቃቸውም...ሲመጡ እኮ ቁምጣና ሸበጥ ነበር ...እረሳሀው እንዴ
@manofchange832
@manofchange832 6 жыл бұрын
Nahom Gb እሱማ ጥርጥር የለውም፣ ስራው ነው ዋናው፣ ግን የመንግስት ወታደር መሆንና የሽምቅ ተዋጊ መሆን ፣ የተለያየ አስተሳሰብና ዲሲኘሊን ይጠይቃል፣ የመንግስት ወታደር መሆን፣ በዩኒፎርምም፣ በሰልፍ ስርአትም፣ በጠቅላላው የግል ባህሪና አሰተሳሰብም ከበድ ያሉ መመዘኛወችን ይጠይቃል፣ በበለፀጉትና የዳበረ የሚሊተሪ ታሪክና ባህል ባላቸው ሃገራት፣ እያንዳንዱ ወታደር፣ ከግል ንፅህናው፣ ከፀጉሩ፣ ከጥፍሩ፣ አንስቶ፣ አልጋውን እስከሚያነጥፍበት፣ እቃውን እስከሚሸክፍበት፣ ድረስ መከተል የሚገባው ጥብቅ መመሪያዎች አሉ፣ የክብር ልብሱንም በሚለብስበት ወቅት፣ እያንዳንዷ የኮቱ ቁልፍ ሳትቀር ተወልውላ፣ አንድ የተዛነፈ ወይም ያተወላገደ ነገር እንዳይኖር ትልቅ ጥንቃቄ ተደርጎ ነው፣ ይሄ ሁሉ ምክንያቱ የፕሮፌሽናል ውትድርና ትልቁ መሰረት ዲሲፕሊን በመሆኑ እና ያ ዲሲኘሊን ደግሞ በሁሉም ነገር መገለፅ እንዳለበት ስለሚታመን ነው።
@berrybayou7563
@berrybayou7563 6 жыл бұрын
yet siyakut beleh nw
@IBRAHIM83234
@IBRAHIM83234 6 жыл бұрын
Go ahead argit agama thank you abiy Ahmed
@ajerrek2978
@ajerrek2978 6 жыл бұрын
ኢትዬዲያ ተስፋ አላት ማለት ነወ::
@Video00157
@Video00157 6 жыл бұрын
ዕድሜ ልኩን ለመለስ ዜናዊ ሲታዘዝ የነበረው ወንበዴ የኢትዮጵያን ወጣቶች የጭፍጨፋ ሰሞረው
@Asd-qv4hx
@Asd-qv4hx 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@MobiZon
@MobiZon 5 жыл бұрын
Yena Tego Menigeseti Dr Abey Ayezok .
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Mootummaan marii Beekumsii Eegumsaa garuu Yaada mo'ataan yaada dhaqqabne Ulfaatadha
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Dr Mulaatuu Tashitaa Tufaa Beekumsii Siyaamaa Uumaa freehogganttootaa ABO oso deemne
@kbromteama9468
@kbromteama9468 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ጀግናው
@riyadmuktar8191
@riyadmuktar8191 6 жыл бұрын
General Samora we love and respect you forever
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 6 жыл бұрын
ዶክተርአብይእባክህእባክህ.ለአክሱምሙስሊሞችፍትህስጥ.ምንአለበትሙስሊሙንማህበረስብብታመልከተው.መስግድእየፈረስ.መቀበሪያቦታእያጣንእደትነውኢትዩፒያአንድነትየሚፈጠረው
@ehyfeyrgwgyge3756
@ehyfeyrgwgyge3756 5 жыл бұрын
ጋሕባ
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Yoo Seeraa beeknee Fayyaan Qophiidha Dhaddachii ijjibbataaf akka itti minus my hero
@ssoo3513
@ssoo3513 4 жыл бұрын
የግዲ ሳቅ ኣሳማው ሳሞራ የተቀበረቺበት ቀን ኣልሀምዱሊሏህ እኛ የኣክሱም ሙስሊሞቺ ኣልቅሰን ኣልቀረንም።
@user-qv9wy3rg9d
@user-qv9wy3rg9d 3 жыл бұрын
አብቾ አብሽር አላህ ጤናህ ያብዛው
@natiman5850
@natiman5850 6 жыл бұрын
@2:17 there is some editing tf u guys done! We want to see the original one
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 6 жыл бұрын
Congratulations! General Samora yonus LONG LIVE TO EPRDF.
@danielasefa4662
@danielasefa4662 5 жыл бұрын
" The 1st will be the last,the sooner the 1st" profesi ambasew ambessa zewdu
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 10 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 38 МЛН
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 6 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
የቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት
21:53
Fana Television
Рет қаралды 7 М.
Salina-Movie New Eritrean Monolog Hxan general Halewa bahri  ህጻን ጀነራል ሓለዋ ባሕሪ ቤትኣብ ፍቕረእየሱስ
16:51
መፈንቅለ መንግስት እንዳደርግ ተጠይቄ ነበር
18:25
Awlo Media - አውሎ ሚዲያ
Рет қаралды 223 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 10 МЛН