ለልጆቼ አፓርትመንት ገዛውላቸው!

  Рет қаралды 366,490

Tensaye Berhane

Tensaye Berhane

Күн бұрын

Get ready for squeals, wide-eyed wonder, and maybe even a few happy tears! In this exciting video, we surprise our kids with the news that they have a brand new house!
Join us on their emotional journey as we blindfold them, whisk them away to their new home, and finally reveal the big secret. Watch their jaws drop as they explore each room, discovering hidden treasures and personalized touches we've prepared just for them.
This heartwarming video is full of genuine reactions, contagious laughter, and a glimpse into the joy of creating new memories in a fresh space. Don't miss out on the fun!
But wait, there's more!
See their dream bedrooms come to life, designed with their unique personalities in mind. ✨
Witness their excitement as they discover unexpected surprises throughout the house.
Share in the special moment of making their new house a true home.
#tensayeberhane #youtube #viral #sunday
#realstate #realstateagent #Realstatemiami #realstatement #realstatephotography #realstateprojects #realstates #realstatesinvestment #realstatemarketing #realstatelogo #RealStateLife #realstateagency #realstatedeveloper #realstatebrazil #realstateinvestor #realstatevenezuela #realstatestaging #realstatebarranquilla #realstateRD #realstatebroker #realstatephotographer #RealStatePanama #realstateorlando #realstatedesign #realstatedevelopment #realstateflorida #realstategreece #realstatevideo

Пікірлер: 237
@marmar803
@marmar803 7 ай бұрын
ትንሱ ቤት መግዛትህ ፤ ማስታወቂያው ሁሉ ነገር ደስ ይላል ፤ ልጆችህም ይባረኩ ይደጉልህ ፤ ያምራሉም... እኔ ግን በጣም ልነግርህ የምፈልገው ነገር እነዚህን ህፃናት ልጆች መኪና ውስጥ ያለምንም " ""SAFETY BELT "" ( የጥንቃቄ ቀበቶ) ሳታስርላቸው ጭራሽ መስኮት ተከፍቶ ፤ ወይ የሚጠብቃቸው ሰው የለ ከጎናቸው ፤ በባዶ ተቀምጠው መንዳት በጣም በጣም አደገኛ ነው ፤ ሁለተኛ ቀበቶ ሳታስርላቸውና ፤ መስኮት ሳትዘጋ እንዳትነዳ የአ.አ መኪና አነዳድ እንደሆነ ሁሉም የሚያውቀው ነው እናም እስብበት !!
@nebyat
@nebyat 6 ай бұрын
Have you been in Ethiopia?
@marmar803
@marmar803 4 ай бұрын
@@nebyat አዎ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለሁትም የምኖረውም ፤ ጦር ሜዳ ማለት ነው፤ ህግም፤ስርዓትም የለም ግማሹ ሳይማር ነው ላይሰንስ ቤቱ የሚመጣለት ልክ እንደ የውሸት ዲግሪው ማለት ነው እናም ኢትዮጵያን በትራፊክ አደጋ አንደኛ አድርጔታል !!!!😞
@buzayewtaye-nv3ce
@buzayewtaye-nv3ce 2 ай бұрын
​@@marmar803 😅😅😅
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 7 ай бұрын
ትንሱ የጋሸአስፍውሁለተኛል ልጅ ልጅወችህን አላህ ያሳድግልህ ቤቱአልቆ ከነልጅወችህ በሰላም የምኖርበትያድርግህ
@saratesfaye373
@saratesfaye373 7 ай бұрын
Yes you are right
@saratesfaye373
@saratesfaye373 7 ай бұрын
@tinsuye ,Ante betam tewdaj sew neh siketil demo japin keante gar sayew tilk desta new yemisemagn ,aberetataw eshi brother thank you !
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 7 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ወጣት ሲጎብዝ ቁም ነገር ሲሰራ ደስይላል❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 7 ай бұрын
ትንሱ እንደቀልደኝነትክ ቁምነገርክ ለትዳርክ ለልጆችክ ያለክ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም በተረፈ አስፊቲ ሲነሳ አንተን ሳናነሳ አናልፍም ያስፊቲ የመንፈስ ልጁ ነክ ተባረክ ❤❤❤
@trr1069
@trr1069 7 ай бұрын
ትንሱ የልጂ ትልቅ ነህ አላህ ያሳድግልህ ደሞ ይቱብላ ቶቶሎ ና ሰብስክራይብህ እድበዛ
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 7 ай бұрын
እኔም ያሳዝነኛል😢❤❤
@mimit-h2418
@mimit-h2418 7 ай бұрын
What happened to Tensu’s wife?
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 7 ай бұрын
የተሻለ አገኘች ሄደች 😂😂😂😂
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 ай бұрын
YNYMTYKINAWE
@OmieOme
@OmieOme 7 ай бұрын
አይመለከተንም
@mimit-h2418
@mimit-h2418 7 ай бұрын
@@HshwqiHsuauw What?!
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 7 ай бұрын
እየቀረፀች
@FxDs-yk2fy
@FxDs-yk2fy 7 ай бұрын
በናትህ ትንሱ ልጆችህን ከዋላ ስታስቀመጥ ወይ ቀበቶ እሰረላቸው ወይም ምይዛቸው ሰው ቢኖር ይመረጣል።❤❤ይደጉልህ።
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 7 ай бұрын
ዋውውውበሰላም ተጠናቆ በሰላም በጤና እምትኖሩበት ያድርጋችሁ ❤❤❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 7 ай бұрын
እረ ሌጆች በጣም ጥንቃቄ ይደረግላቸዉ በመስኮት አንገታቸዉን አዉጥተዉ መንዳቱ አላሰፈላጊ ነዉ
@SameraRose
@SameraRose 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራሉ ልጅ ደስ የሚል የአላህ ስጦታ ናቸሁ አላህ ያሳድግል ሴት ውለድባቸሁ አደብ ይእዛሉ
@destaethio8768
@destaethio8768 7 ай бұрын
ዋው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በጥብብ በሞገስ ያሳድግልህ ትንሱዬ❤❤
@trr1069
@trr1069 7 ай бұрын
እሄ ድኤምሲ ይቱበሮች ተሰገሰጉበት እሳ በሉ ወደክልል ወጣ በሉ እኛም እድንገዛችሁ ምንድነዉ አድሳ ባ ብቻ
@LubabaImaam
@LubabaImaam 7 ай бұрын
ትክክል ወደ ክፍለ ሀገር ይግቡ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 7 ай бұрын
❤❤❤ትንስዬ ምርጥ ሰው ፍትህን ሳይ አስፊቲን ነው የማየው የሚመስለኝ ጎበዝ ልጅ በልጅነት ነው ደሞ ሁለት ጎበዝ ደሞ ሲሙሩ እግዚአብሔር በመጎስ እና በጥበብ ያሳድጋቸው እደጉልኝ ሲሙር❤❤❤
@Dibabe
@Dibabe 7 ай бұрын
ትንሱ ፈጣሪ ያሳድግልህ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤
@dao-107
@dao-107 7 ай бұрын
ወጣት ማኔጀር ❤ ባለቤቱ የስራ ሰው መሆኑ ምልክት ነው።
@AjfidAudiv
@AjfidAudiv 7 ай бұрын
መሻአላ ወንድሜ ጎበዝ ኢቢኤሶች ጎበዝ አደላችሁ በርታ ግንኮ ትንሱ እምነግርህ ነገር አቅም እማይችል ከሆነ ባለሁለት መኝታ ይባቃህ ነበር። እንድ የባልና ሚስት ክላስ አንድ የልጆችክላስ በቂነው አረቦች እራሱ እንደዚህ ነው የሚያረጉት። ምክንያቱም አንዱ ክላስ ቢያንስ 3ሀልጋ ያስቀምጣል አደለ ስለዚህ ለ3ልጆችህ መኝታ በቂነው እና ገበዝ በርታ ኢቢኤሶች የሳቄ ምንጭ ናችሁ እወዳችኀለሁ አስፊቲንም ነብስ ይማር
@HanaWubalem
@HanaWubalem 6 ай бұрын
ትሱ እወድሀለሁ ቤተሰብ እዳለህ አላውቅም ነበር ትስ ግን ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ❤❤❤❤❤❤❤ ግን አድቀን በስልክ እካን ብታወራኝ እዴት ደስ ይለኝ ነበር ❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 ай бұрын
ትንሱ ልጆችህን እግዚአብሄር ያሳድግልህ:: እባክህን በመኪና ሲሄዱ seatbelt እሰርላቸው ::
@لاالهالاالله-ث6د2م
@لاالهالاالله-ث6د2م 7 ай бұрын
አላህ ያሳድግልህ ጎበዝ አባት
@HenokArega-qq7pr
@HenokArega-qq7pr 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አሳድግልህ happy bday ብለናል🎉🎉🎂❤❤ ትንሳኤ በጣም ነው ሚወዲህ❤❤
@EwunetuBamlak
@EwunetuBamlak 7 ай бұрын
አጭቤዎች!!! ርዕሱ እና ተግባራችሁ አልተገናኝቶም🤣🤣🤣🤣የኮምፕዩተር ግራፊክስ ነው እንዴ የምትሸጡት? ከወሬ በፊት ተግባር ይቅደም🤣🤣🤣🤣
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 7 ай бұрын
Congratulations Tinsu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️ you are a great father. Good job keep it up.
@AjfidAudiv
@AjfidAudiv 7 ай бұрын
ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ በልጆችህ ተጠቀም ብሮ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 7 ай бұрын
ዋውውው ትንሱዬ እግዚአብሔር ያስድግልክ በሞገስ በእውቀት በጥበብ😍😍😍❤❤❤🙏🙏🙏
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 7 ай бұрын
ትንሱ በርታ ከአሁኑ ለ ልጆች ማሰብ ጠቃሚ ነው❤❤❤❤❤
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 7 ай бұрын
ትንሱ ማስታወቅያው ያምራል❤❤❤❤ልጆችህን ያሳድግልህ❤❤❤
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 7 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል የዛሬ ግዜ አባት ለልጆቹ ቤት ገዝቶ ይሰጣ የኛ አባቶች ለስደት ይዳርጉናል ልዩነት እግዚአብሔር ያሰድግልህ ትንሱ
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg 7 ай бұрын
ከቤትበላይ ሳይማር እንዳስተማረሺ ጫማ ልብስ ለራሱ ሳይለብስ እንዳለበሰሺ እሱ እየፈጋ አንቺ ቁጭብለሺ ስትማሪ እንድትውይ እንዳደረገሺ አትርሻ የተሰደድሺውም ለሱ ብለሺ ሳይሆን የተሻለ ፈልገሺነው በስደትሺ አባትሺ ተወቃሺ አታድርጊ 😏
@hewantesfaye1865
@hewantesfaye1865 7 ай бұрын
አቺም ልጆችሸ እዳይወቅሱሸ ጠንክረሸ ሰሪ
@woulitaseyoum4171
@woulitaseyoum4171 7 ай бұрын
ባለጌ
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 7 ай бұрын
በስመሀብ ምነው የስድብ መንፈስ ውጣ ባለጌስ የማያውቁትን ሰው መሳደብ ነው ለአፍሽ ጠባቂን ይዘዝልች
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታን ለነሱ ብዬ ነው እኔ ባለፍኩበት እንዳያልፍ ነው እግዚአብሔር ያበርታኝ
@AdugnaAlemu-oi2mu
@AdugnaAlemu-oi2mu 7 ай бұрын
አራ እናታቸወን ናፈቀችን እኮ
@natnaelfeyissadegefi8157
@natnaelfeyissadegefi8157 7 ай бұрын
የት ሄዳ ነው
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልህ ልጅ በልጅነት ነው
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 7 ай бұрын
ትንሳኤ እውቀት ያንሰዎል የሚያውቀው ok waw ማለት ነው ይንቀዠቀዧል አልተረጋጋም የህፃን ባህሪ ነው ያለው ደግሞ ሁሌ ይቸኩላል ማዳመጥ አለብህ መፅሀፍ በማንበብ እራስክን አዳብር
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 7 ай бұрын
በቃ እንግዲህ ጎጅ ይውጡ ደርሰዋል ...😂😂😂 ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልህ::
@ketemaedo8028
@ketemaedo8028 7 ай бұрын
WOW , , , ምርጥና ድንቅ አባት ነህ ፤ ይህ በራሱ የልጅህን የሞራል ከፍታ የሚያሳልጥና ተወዳጅነቱ ስበእናውን ይገነበዋል እጅግ መልካም ሐሳብ ነው ትንሱ ፤ አክብሮቴ ይድረስህ
@حياهبوبا
@حياهبوبا 7 ай бұрын
ትንሱ ሜስትህስ ለምን አትታይም
@almazali4784
@almazali4784 7 ай бұрын
ማስታወቂያ ነው ትንሳዬ አልገዛህም 😗😗😗😗🤣🤣🤣🤣
@msnmsn1764
@msnmsn1764 7 ай бұрын
መሸአላህ ደስ ይላል ልጆችክን አላህ ያሳድግልክ bro
@tenanisro9218
@tenanisro9218 7 ай бұрын
ትንሳኤ ግን መቼ ነው የምትበስለው ?? ገና በጣም ገና ነህ ወሬህ እራሱ አይጥምም ደግሞ በጣም ቀላል ነው የምትለው 15 m ነው ቀላል ? የሆንክ ደነዝ
@doabaing550
@doabaing550 7 ай бұрын
ዛሬ ልደቱ ስለሆነ ቤት ልትገዛለት? ምን አይነት ተራ ማስታወቅያ ነው። አጠቃላይ ዩቲበር በሙላ በሰራቹት የውሸት ማስታወቅያ ነገ ታፍራላቹ
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 6 ай бұрын
እኔ እኮ አበሻ ልጆቹን በእንግሊዘኛ ካላናገረ የሰለጠነ የማይመስላቸው ስዎች ይገርሙኛል
@Amanshow-lr4em1nd2u
@Amanshow-lr4em1nd2u 2 ай бұрын
ሰው ግን እንዴት ነው ህይወቱን እየቀየረ ያለሁ እህቶቼ እስኪ ምከሩኝ ለሁሉም ነገር እረፍዶብኛል
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 7 ай бұрын
ትንሱዬ በጣም ጉበዝ አባት እንዲት እንደምያምሩ እግዚአብሔር ያሳድግልህ 🙏❤️❤️❤️
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 7 ай бұрын
ዋውውውውው💖💖💖💖ሰብስክራይብ አርጉት እንደሌሎቹ ስለማይለምን ነዋ የሌለው
@dcghetto
@dcghetto 7 ай бұрын
Congratulations tensae 😍😍😍🍾🍾🍾
@ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ
@ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ 7 ай бұрын
ማሻአላህ ደሥ ይላል
@EthiopianOrthodoxKids
@EthiopianOrthodoxKids 2 ай бұрын
የአዳምና የሔዋን ታሪክ ለ ልጆች here kzbin.info/www/bejne/jqSwmGd9l71liZo
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 7 ай бұрын
ጥሩ ኣድቨርታይዝ ነው😂 ገዢ ታጣ ኣይደል? መሰረት ቆፍራቹ ቤት ኣለን ግዙን ስትሉ ኣታፍሩም? ኣይቀፋቹም? ሼም የላቹም ? በሰው ገንዘብ ልትበለጽጉ ደፋሮች ።
@AlebachewBaye-mi8em
@AlebachewBaye-mi8em Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SolomonKebede-uw7vl
@SolomonKebede-uw7vl 4 ай бұрын
ያለው ማማሩ እንደ ሙዝ በ ዳቦ በቀላሉ አፓርትመንት ለስጦታ🤣🤣
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 7 ай бұрын
ትንሽ እፍረት የሌለህ ግብዝ መንገድ የሚኖሩ ምስኪን ሕፃናትን በማሳየት ሚኪ ሚኮ ከሚባለው አጭበርባሪ በመተባበር የሕፃናት ማዕከል ልንገነባ ነው በማለት ከሕዝብ ገንዘብ እንደዘረፍህ አትርሳ ።
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 7 ай бұрын
ታድሎ ምቀኛ አለው
@assistanthome578
@assistanthome578 7 ай бұрын
​@user-በጣም ምቀኛ ብቻqr4hi3zq5p
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 7 ай бұрын
@@assistanthome578 ለዚህ ቲቪ ላይ ወጥቶ ምን ያህል ወደ ታች እንዳደገ ለሚያሣይ ምቀኛ መሆን አያስፈልግም ። በኢቢኤስ "በእንተዋወቃለን ወይ" ሟቹ አስፋው መሸሻን "ትንሳኤን እንዴት ትገልፀዋለህ" ? ብላ ብትጠይቀው "ትንሽ ዱርዬ ነው እንጂ ጥሩ ልጅ ነው" ያለው ። (እዚሁ ዩቱብ ተመልከቱ) እና እኔን ምን አድርገው ትላላችሁ :? ነፍስ አጠፋ እኮ አላልኩም "ዱርዬ ነው" ነው እያልኩ ያለሁት ። 🤣😂😅
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 7 ай бұрын
Good advertisement with the children
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግልህ❤❤ እስቴዲዮ አላችሁ በካሽ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 7 ай бұрын
ሚስት የለውም እንዴ ይሄ ሰውዬ??????????????????
@busyline1119
@busyline1119 7 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@yesuusgooftaa266
@yesuusgooftaa266 7 ай бұрын
Wowowowowowo 🎉🎉🎉🎉🎉good 💪🐅🇪🇹😍❤💒
@MillionWolde-n4m
@MillionWolde-n4m 7 ай бұрын
Every youtuber is buying from DMC . what a fake commetcial. Kiletam atihun ,ውሸት ምን ያስፈልጋል
@FekaduAssefa-s1o
@FekaduAssefa-s1o 7 ай бұрын
you are blessed i am happy for you
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ትንሱዬ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 7 ай бұрын
ልጆ ቹ ን ስወ ድ ጌታ ያ ሳ ድ ጋ ቸው ት ን ሱ ም ር ጥ አባ ት ነህ Hpd🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 7 ай бұрын
Where’s his wife?
@fekerteh974
@fekerteh974 7 ай бұрын
ዋው ትንሳኤ ልጆች በጣም ያምራሉ ደግሞ ጨዋዎች ናቸው ቢሮ ውስጥ አርፈው ቁጭ በማለታቸው በጣም ገረመኝ እግዛብሔር ይጠብቃቸው
@SaronDejene
@SaronDejene 6 ай бұрын
Bannockburn
@mandefrogebeyehu3998
@mandefrogebeyehu3998 7 ай бұрын
sax DMC ሃብታም ስለሆነ አይሰርቅም ልትለን ነው ለባ ሁላ የህዝብ ገንዘብ እንድህ እያላችሁ የምትነጥቁት
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 7 ай бұрын
አስተናጋጅ የነበርክ ታርጣለ እንዴ?
@TsigeGhiwot-e1r
@TsigeGhiwot-e1r 7 ай бұрын
እግዛብሔር ያሳድግልህ
@jjkk1184
@jjkk1184 7 ай бұрын
ትንሱ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልህ ግን ልጆችን ከልጅነታቸው መለያየት ጥሩ አይደለም ። ወንድማማቾች እስከተወሰነ እድሜ ድረስ አብረው ማደርም አለባቸው ብዬ አስባለሁ ። አንተስ ምን ትላለህ?
@نعيمهامام-غ9ذ
@نعيمهامام-غ9ذ 7 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነገር ለቤተሰብ ለዘመዶቻችሁ ስጦታ ግዙ ይላሉ 13 ሚለየን ስጦታ ለራሴም የለኝ እንተሳሰብጂ ወገን
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 7 ай бұрын
Congratulation Tensay yarda Lege great 👍
@KUA18118
@KUA18118 7 ай бұрын
Bravo! Tensu 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@ThUg-d8g
@ThUg-d8g 7 ай бұрын
የሚያየው 138k ነው ሰብስክራይብ ግን 10 ምን ችግር አለው አይከፈልበት😢😢😢
@3Dgamespot
@3Dgamespot 3 ай бұрын
Helllll no buying house in Ethiopia not good at this time helll no
@seadi5
@seadi5 7 ай бұрын
wowowoማሻአላህ
@BertukaBe
@BertukaBe 2 ай бұрын
ebs በእርግጠኝነት የገዛልህ
@AjfidAudiv
@AjfidAudiv 7 ай бұрын
አቤት ኢቤኤሶችን ስወዳችሁ የሳቄ ምንጭ ናችሁ እኮ ያአላህ በሳቅ የለሁምኮ ኢቢኤሶች ሱሴናችሁ የመቅድ ድራማ፡ የሉሊ እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም ፡ ዩኒ፡ ናፍቂ ቃልዩ ሊ፡ ትንሱ አብር፡ ዳጊ ዘወትር አሁላችሁንም አድናቂነኝ
@Zeynba-f1k
@Zeynba-f1k 7 ай бұрын
መስተግዶቸው ደስስስስ ሲሉ እኔም ምኞቴነው
@islamicshorte8546
@islamicshorte8546 7 ай бұрын
ትልቁ ልጅህ ልጄ ይመስላል የአላህ ተአምር በጣም ይገርማል
@frehiwotzewde2276
@frehiwotzewde2276 6 ай бұрын
DMC ገዙልኝ ነው ወይስ እኔ ገዛሁ አልገባኝም
@Muna336
@Muna336 7 ай бұрын
የኔ ወርቆች አላህ ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edenkidane1154
@edenkidane1154 7 ай бұрын
የሉጆቹ እናት የት ሄዳ ነው ኤረ በፈጠረህ አንድ ነገር በለን( እኔ ኤርትራዊት ነኝ ነገር ግን ትንሱእ በጣም ነው የምወድህ ባለቤትህ ደና ናተ ገለ በለን
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 7 ай бұрын
Commercial !!!! Lol
@የወሎጭስነኝ
@የወሎጭስነኝ 7 ай бұрын
አላህያሳድግልህተሱ❤❤❤🎉🎉
@FatumSuleman
@FatumSuleman 7 ай бұрын
Tinsuye Bexam Xefah KZbin Sira Ante Bizi Bithonim Balabetih Kalijochugar Bitsera Tichilalech Berta You Are Lucky Add Your Success Then You Will Grow❤
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 7 ай бұрын
Mediawu dmc dmc ygermal
@fhjfj-vt9ei
@fhjfj-vt9ei 7 ай бұрын
ግን ቅድምያ ክፍያዉ ስንት ነው
@senaitgebeyehu9817
@senaitgebeyehu9817 7 ай бұрын
10% of the total price.
@ሙሉእራያቆቦ
@ሙሉእራያቆቦ 7 ай бұрын
🎉🎉🎉እድግ በሉ የኔ ውዶች🎉🎉❤
@SamryHwold
@SamryHwold 4 ай бұрын
ትንሱ ለኔም ግዛልኝ ቤት ኪራይ መሮኛል
@GedarifTafesse
@GedarifTafesse 6 ай бұрын
እኔምለው ለሰው ህሊና አትጠነቀቁም
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 7 ай бұрын
ትንሱ እግዚአብሔር ልጆችህን በጥበብ በሞገስና በማስተዋል ያሳድግልሀ❤
@fatumanuro8103
@fatumanuro8103 7 ай бұрын
Some of the real estate agents they are lying
@busyline1119
@busyline1119 7 ай бұрын
አባት ❤❤❤❤
@saratesfaye373
@saratesfaye373 7 ай бұрын
Waw❤🎉 betam desyilal ,,egziabher adisun betachihun yeselam yetena yefikir yebereket yihunlachihu❤❤🎉❤🎉🙏🙏🙏with your lovely kides❤🎉
@ZdedaAliy
@ZdedaAliy 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@natsnetnaxi
@natsnetnaxi 7 ай бұрын
❤❤ትሱእ ያሳድግል
@AzizaAziza-t6b
@AzizaAziza-t6b 7 ай бұрын
ወይኔተንሣይበውሥጥመሥመርላገኛህፈልጌነበር
@foziaAhmed-lu4vk
@foziaAhmed-lu4vk 7 ай бұрын
ትሱየ እግዚአብሔር ያሳድግልህ መልካም ልደት❤❤❤❤
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 7 ай бұрын
So fake. I wonder how much he gets pay for this B.S.
@BettyHussen
@BettyHussen 7 ай бұрын
DMC ግን ዩትዩበሩ ሁሉ የሚገዛው ምንድነው??
@SelamAlem-c1v
@SelamAlem-c1v 7 ай бұрын
That's what I was about to say, about the kids safety Standing out by the window its very scary you need to start have them to wear sit belts
@elsa4
@elsa4 7 ай бұрын
ተንሱ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ ፣፣በጣም ነው የሚያምሩት፣፣
@Mebadt2016
@Mebadt2016 7 ай бұрын
ምንያክል የኢንተርናሽናል የሴኩሪቲ ዋስትና አለው
@abdimuzemil1773
@abdimuzemil1773 7 ай бұрын
ማሰታወቅያ በዛ ፍልፍሉም ገዛ ማሰታወቅያ መሆኑ ነዉ ዉሸታሞች
@Addis-tr8sb
@Addis-tr8sb 5 ай бұрын
Cuite
@alhamdollah7102
@alhamdollah7102 7 ай бұрын
አረ ትሱ መሻአላህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ ጎበዝ የልጂ አዋቂ ነህ በርታ 👍👍👍👍👍
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 101 МЛН
ለሚስቴ ሱቅ ገዛሁላት !
19:41
Tensaye Berhane
Рет қаралды 106 М.
በአዲስ አበባ ያልጠበኩት ቅንጡ የሀብታም ቤት ገባሁ Abel Birhanu
18:45
አዲሱ ቤታችን ገባን !
7:52
Tensaye Berhane
Рет қаралды 71 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН