እንተዋወቃለን ወይ የዘመን ድራማ ተዋናዮች አቡሽ፣ናፍቆት፣ሂወት ከባለቤቶቻቸዉ ጋር በፋሲካ ልዩ ዝግጅት/Fasika Enetewawekalen Woy Special

  Рет қаралды 2,306,663

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 3 100
@Mimimazi
@Mimimazi 5 жыл бұрын
"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።" ሉቃ24;5 እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ::
@hermibecky5848
@hermibecky5848 5 жыл бұрын
mimi mimi amennn
@user-kw4yo9td4t
@user-kw4yo9td4t 5 жыл бұрын
*ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን ለተከበረዉ ለሸህሩ ረመዷን አደረሳችሁ አላህ ፁመዉ ፆማቸዉን ከተቀበላቸው ባሮቹ አላህ ያድርገን* *ረመዷን የራህመት ወር* *ረመዷን የዕዝነት ወር* *ረመዷን የመግፊራ ወር* *አህለን ቢከ ረመዷን* *እሽጠቅናክ ረመዷን*
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 5 жыл бұрын
Mecha new kenu
@zedbintedrismuslimmehonmet1724
@zedbintedrismuslimmehonmet1724 5 жыл бұрын
Sofi Ali. Amiiiinn
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 5 жыл бұрын
ማማየእኳንአደረሰን
@adommohammad4124
@adommohammad4124 5 жыл бұрын
አንኳን አብሮ አደረሰን
@sameerabu2859
@sameerabu2859 5 жыл бұрын
እኮን አብሮ አደርሰን
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 жыл бұрын
ስነስርዓቱን ጠብቃው ካለንደር አውጥተው አቆጣጣር ጠብቃው፡ ፆሙን ፆመው ሁሉን ነገር ፈፅማው ለዚህ የዘጋቻችሁልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን፡ለመድሃኒታችን፡ ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!!!
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 5 жыл бұрын
አቡሽ የኔ አንደኛ ምንም ቆንጆ ሳይሆኑ እራሳቸውን እንደቆንጆ የሚቆጥሩ በበዙበት ዘመን አንተግን ይሄን ውበት ይዘህ እራስህን ዝቅ የምታደርግ ትሁት ነህ ሚስትህም እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል ልጃችሁን እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@ማህሌት ማሂ ቆንጅዬ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘
@mhjjgg3800
@mhjjgg3800 5 жыл бұрын
እውነት አልሽ
@user-nn7hb9xb3h
@user-nn7hb9xb3h 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-di5yo4px8c
@user-di5yo4px8c 4 жыл бұрын
@@mixlagend aa
@user-so7qu6qx6t
@user-so7qu6qx6t 4 жыл бұрын
@@mixlagend አርጌለሁ እኔንም አረጉኝ
@user-xb6hg5me7d
@user-xb6hg5me7d 5 жыл бұрын
እስቲ እንደኔ አቡሽዬ የሚወድ ላይክ ግጩት
@amkytube5242
@amkytube5242 5 жыл бұрын
እኔ ደግሞ አንችን
@cornercellcornercell5831
@cornercellcornercell5831 5 жыл бұрын
metages waga alew ehte
@amkytube5242
@amkytube5242 5 жыл бұрын
ራኒያ ዋው ነሽ
@tyuio3968
@tyuio3968 5 жыл бұрын
ሀኒ እወድሻለሁ ግን ቆንጆ ማሀተብ ብታስሪ የበለጠ ታምሪለሽ
@ahamedahamed6782
@ahamedahamed6782 5 жыл бұрын
Rrgdhu
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
ለቀጣይ አመት የተሰደድን ተመልሰን ያላገባን አግብተን😍 ያገቡ ወልደው💑 የታመሙ ተፈውሰው የተቸግሩ አግኝተው ያዘኑ ተጽናንተ ሀገራችን በሁሉም አቅጣጭ ሰላም ሆና መለያይት እኔ የኔ የሚለው ክፉ ሀሳብ ከእኛ እርቆ እኛ የእኛ በሚል የፍቅር ስሚት ተገብተን ያሰብነው ሞልቶ በመንፈሳዊ ህውታችን ጎልበት የምንጠብቀው ያድርግል አሜን ጥንዶቹ በጣም ታምራላችሁ ወልዳችሁ ክበዱ 😘 ሀኒ ውድድ ነው የማድርግሽ😘
@hayatseid6925
@hayatseid6925 5 жыл бұрын
አሚን ማማየ
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
አሜን
@hadasshshay1107
@hadasshshay1107 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@romanromi8572
@romanromi8572 5 жыл бұрын
Amen mar
@kholoudali3233
@kholoudali3233 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንያሳካልን
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 5 жыл бұрын
ትዳር በወጣትነት እንዴት ደስ ይላል ስደት ክፍ የስው ውበት መጣጭ ትዳራችሁ ይባረክ
@a.r4985
@a.r4985 5 жыл бұрын
እውነት መታደል ነው ትዳር በወጣትነት ስደት ልጂ አይውጣልክ
@bintislam3081
@bintislam3081 5 жыл бұрын
ውበት መጣጭ አልሽው ትክክል
@aaas2202
@aaas2202 5 жыл бұрын
በጣም
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 5 жыл бұрын
ያስሚንዬ በደንብ ገለፅሽዉ እውነት
@user-jf8jl4nw9e
@user-jf8jl4nw9e 5 жыл бұрын
አይ ዞን ማር
@mazichanaltube4242
@mazichanaltube4242 5 жыл бұрын
ትክክለኛ ፍቅር ያላቸው ናቸው ታማኝ ባል ይስጠንስኪ እፍፍ ባሁኑ ሰአት ግን ከባድ ነው
@tigistgirmagirma6834
@tigistgirmagirma6834 5 жыл бұрын
ለኛስ የኣረብ ኣገር ሸቃሎችስ ማነው የሚጠይቀን ማነው ሰው የሚለን ፈጣሪ ብቻ ይየን
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
Tigist Girma Girma ayzosch
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 5 жыл бұрын
በጣም
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 жыл бұрын
@@tigistgirmagirma6834 አይ ዞን እህት
@elsaalemayew7951
@elsaalemayew7951 5 жыл бұрын
"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።" ሉቃ24;5 እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ:: 🕊🕊🕊 የሰላም የመተሳሰብ የፍቅር በዓል ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@nurishann2966
@nurishann2966 5 жыл бұрын
በጠም።ደሲኢል😍😍😍😍😍
@endale9320
@endale9320 5 жыл бұрын
Enquan abiro aderesen
@loveumam7816
@loveumam7816 5 жыл бұрын
አሜን(3)
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eden-ethio5948
@eden-ethio5948 5 жыл бұрын
Amen
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 5 жыл бұрын
*ማነዉ ግን የዛሬዉን እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቅ የነበር እኔ እኮ ቀኑ አልደርስ ብሎኝ አጠይቁኝ*
@user-io1lg2gf7q
@user-io1lg2gf7q 5 жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@itskiya4752
@itskiya4752 5 жыл бұрын
Me to
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 5 жыл бұрын
Me too
@user-mf8of3tn9n
@user-mf8of3tn9n 5 жыл бұрын
እኔም
@tsitaddese2769
@tsitaddese2769 5 жыл бұрын
Ena ewnat
@bezawitmiraw5310
@bezawitmiraw5310 5 жыл бұрын
ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን በአብይ ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እምዝየሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ ብዓል በሰላም አደረሳችሁ እሚገርማችሁ ዛሬ ክርስትና የተነሳሁበት ቀን ዋው እንዴት ደስስስስስ ይላል ክርስቶስ ከሞት ሲነሳ እኔም ክርስትና ተነሳሁ በእውነት ዛሬ እግዚአብሔር ብዙ ነገር አደረገልኝ እግዚአብሔርን አመስግኖልኝ መልካም የፋሲካ ብዓል እንዲሆንልን ምኞቴ ነው እንደኔ በስደት ያላችሁ እኔን ደስ እንዳሰኝኝ እግዚአብሔር እናንተንም ደስ ያሰኛችሁ
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-su8bn7ob1c
@user-su8bn7ob1c 5 жыл бұрын
የአቡሽየ ሚስት ፈገግተዋ ሲያምር ዋው የናፍቆቴም ታምራለች
@kidistewonde5295
@kidistewonde5295 5 жыл бұрын
"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ሞተ ወኬዶ ለሞት ለእለ ውስተ መቃብር ወሀበ ሕይወተ ዘለዓለም ዕረፍተ" ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ሞቶ ሞትን ረገጠው በመቃብርም ላሉት የዘለዓለም ዕረፍት የሚሆን ሕይወትን ሰጠ። ( ሥርዓተ ቅዳሴ ) መልካም የትንሣኤ በዓል ውዶች በአገር ውጭም በአገር ውስጥም ያላችሁ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ጌታችን መድኃኒታችን ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ ዲያብሎስ ታሰረ ተመስገን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እኔ ብቻየን ነው የአሳለፍሁት በዓልን እስኪ እንደ እኔ ብቻችሁን ያሳለፋችሁእጃችሁን አሳዩኝ!
@queentsgab2937
@queentsgab2937 5 жыл бұрын
Enm ende anchi wud
@hirutenateyhulemewdisalew3758
@hirutenateyhulemewdisalew3758 5 жыл бұрын
Eneym endanchy bechayen
@Hh-to8od
@Hh-to8od 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔም በመዳም ቤት ብቻየ ነው ያሰላፍኩት ግን ደስ ይላል እንኳን አደረሳቹህ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 5 жыл бұрын
*አቡሽ እኮ ትንሽ ነው ግን ማሻ አላህ የልጅ አባት ነኝ ሲል ገረመኝ እኔ ብቻ ነኝ በስደት የእድሜየን ግማሽ የምሰቃየው ውይ አምላኪ ስደት በቃ ብለህ ሳሊህ ባል ወፍቀን እስኪ እንደኔ ይህ የናፈቀው*
@sdt3004
@sdt3004 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ግዜ አለው ለአአንቺም እ/ ር ይሰጥሻል እኔም በስደት ቆይቼ እ/ ር አስቦኛል።
@user-jz3je9rm5w
@user-jz3je9rm5w 5 жыл бұрын
Enem
@user-qj5su9yo4v
@user-qj5su9yo4v 4 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ይወፍቅሽ ያረብ ውዴ
@user-de2hz3dh5u
@user-de2hz3dh5u 4 жыл бұрын
አቡሽ ተመችህኝ እራሱን ዝቅ እሚያደርግ ሰዉ በእግዚአብሔርም ዘንድ የወደደ ነዉና እኔም በጣም ደስ ይለኛል እና ይህን ትህትናህን በመልክህ ብቻ ሳይሆን ትህትና በሚያስፈልጋቸዉ ነገሮች ሁሉ ቀጥልበት❤ ሁላችሁንም ጥንዶች የፍቅር አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም ፍቅሩን ያብዛላችሁ የወለዳችሁት እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ😍😍 አዲስ ሙሽሮች ደግሞ እመብርሃን በዛይተ አለም ወልዳችሁ ለመሳም ታብቃችሁ😘😘😘
@user-pn4ns5ou6t
@user-pn4ns5ou6t 5 жыл бұрын
ማዳሜን አሜብኛል ፀሎት አድርጉልኝ ጥሩ ሰው ናት
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ጉድበልወሎ
@hayat8126
@hayat8126 5 жыл бұрын
አልጋለይ ትተኝልሻለች አርፈሻል
@player8614
@player8614 5 жыл бұрын
ተገላግለሻል እፍፍፍ ተያት ትንሽ ትተኛ
@user-pn4ns5ou6t
@user-pn4ns5ou6t 5 жыл бұрын
እረ እህቶቼ በሳቅ ገደላችሁኝ ግን በጣም መልካም ናት ካላችሁ እሽ ትንሽ ሆስፒታል ገብታለች ትቆይ እዛው
@user-pn4ns5ou6t
@user-pn4ns5ou6t 5 жыл бұрын
@@user-dm1kh2uc3f ምነው እህት ስላሳዘነችኝ እኮ ነው ክክክክክክክክክ
@user-fe1ui2qi4v
@user-fe1ui2qi4v 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ እናቱ የናፈቀቺው😢
@saadarida1665
@saadarida1665 5 жыл бұрын
እኔ
@romanromi8572
@romanromi8572 5 жыл бұрын
Me
@zynebazyneba2038
@zynebazyneba2038 5 жыл бұрын
ማማየ ማነው እናቱን የማይናፍቅ በሰላም ያገናኘን ሀያቲ አብሽሪ
@zahrazahra8887
@zahrazahra8887 5 жыл бұрын
እኔ
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 5 жыл бұрын
እኔ
@yamihabesha841
@yamihabesha841 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች መልካም በዐል። እስኪ ረመዳንን እንደኔ በጉጉት ሚጠብቅ ማነው?
@amkytube5242
@amkytube5242 5 жыл бұрын
🍟🍟🍟🍟
@roottekele4269
@roottekele4269 5 жыл бұрын
Ugly stage
@user-ez2ey5zu8q
@user-ez2ey5zu8q 4 жыл бұрын
Asc
@emureina1525
@emureina1525 5 жыл бұрын
ውይ አቡሽ አድናቂህ ነኝ እናም ይህን ሁሉ ቁንጅና ይዘህ እረ እኔም ምንም አይደለሁ አልክ ይገርማል ግን በጣም ቆንጅየ ነህለካ ባለትዳር ነህ እንደውም የልጅ እናት ጭራሽ አልጠበኩም ነበር እና ሁለነገርህ ያስቃል ያስናናል በትዳርህም ባለቤትህን እንደምታዝናናት ቁርስ እንደምታዘጋጅ አየንህ ቀልጣፋ ነህ በጣም ደስ ይላል ለማንኛውም ሁላችሁንም በዚህ አይነት አልጠበኩም ነበር እና በጣም ይገርማል የዘመን ተዋንያኖች ለካስ ባለትዳር ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለሁላችሁም
@user-vn6kn8gh8m
@user-vn6kn8gh8m 5 жыл бұрын
ለኛ ለሸቃሎችም ቀን አውጣ ጌታየ ሁሌም የሰው ታዛዠ
@kidmusa6110
@kidmusa6110 5 жыл бұрын
Yene marrrt
@fantafanta5677
@fantafanta5677 5 жыл бұрын
Aw marrr efffff
@Leji_fuadMahmud
@Leji_fuadMahmud 5 жыл бұрын
Kkkkk
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 5 жыл бұрын
አሜን
@HB-od4uc
@HB-od4uc 5 жыл бұрын
አሚንያረብ
@hirkokidanu7652
@hirkokidanu7652 5 жыл бұрын
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ✞😇 እንዲሁም ውድ የእስልምና🌙 እምነት ተከታዮች በሙሉ መጪው ረመዳን የሰላም ይሁንላችሁ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር🙇🙏
@user-oq5jh2gh4s
@user-oq5jh2gh4s 5 жыл бұрын
አሚንእህትእናመሰግናለን ላችምእንኳለፋሲጋበአልአደረሰቹ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
አሚንን እህት
@zaharasied7144
@zaharasied7144 5 жыл бұрын
የኔማር የኢትዩጵያ ልጅ እንኩዋን አደረሣችሁ እኛንም በሠላም ያድረሠን
@zaharasied7144
@zaharasied7144 5 жыл бұрын
የኔማር የኢትዩጵያ ልጅ እንኩዋን አደረሣችሁ እኛንም በሠላም ያድረሠን
@nawiiai5459
@nawiiai5459 5 жыл бұрын
I hope that your Easter is filled with smiles, gratitude and bliss. Enjoy your Easter! Melkam Fasika my Ethiopians ❤️❤️❤️
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
አቡሽዬ ፈታ ያልክ ልጅጅ ስወድህ የሆንክ አዝናኝ ነገር😅😅
@betelahemgashaw5145
@betelahemgashaw5145 3 жыл бұрын
❤💔💜💞💝💗💖👍💟💙💕👄
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንክዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላምና በጤና አደረሳቹ።በስደት ያላቹ ከፍትዋችሁ የዋላቹ ክርስቶስ በቸርነቱ ያስባቹ የዛሬ አመት በሰላም በጤና አድርሶን ባገራችን ላይ እንድናከብር የርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን ።አሜን አሜን አሜን ።
@samramohammedsraji7073
@samramohammedsraji7073 5 жыл бұрын
ረመዷን 7⃣ ቀን ቀረው!!! አህለን️ አህለን🌙 ረመዷንን ለመቀበል!! ዝግጁ ነን ያጀመዓ እስቲ ዝግጁ የሆናችሁ 👍 👈
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
ደስስስስስ ብሎኛል
@user-sv4wx5yw7h
@user-sv4wx5yw7h 5 жыл бұрын
ደስብሎኛል
@Tube-xl1pg
@Tube-xl1pg 5 жыл бұрын
አዋ አልሀምዱሊላ በሰላም ተቀብለን የኢባዳ ወር ይሁንልን ሰብስክራይብ አርጉኝ ቤተሰብ እንሁን ውዶች
@ramaksa8190
@ramaksa8190 5 жыл бұрын
insha allha besalam aderson yamistomut yaragn 🌙🌃🌙🌙🌺🌺
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ethopiya4260
@ethopiya4260 5 жыл бұрын
አቡሽየ ደስ ስትል ቀለል ያልክ ሰው ነህ የማታካብዲ ሀንየ የኔ ምርጥ እወዲሽ አለሁ
@mazichanaltube4242
@mazichanaltube4242 5 жыл бұрын
ማርያምን እውነት ለመናገር ግን በጣም ደስ ይላል ግን የገረመኝ የትንሳኤ ውይይ መልክ ምናምን ምንም አያንሰውም ወንዶቹ ባጠቃላይ ያምራሉ ግን እውነትን ስንት እራሳቸውን የሚያካብዱ ሰወች ብዙ አይቻለሁ ግልጽ ናችሁ እኔ ብሆን ግን እቀናለሁ ሀቅ ለምን ያምራል በጣም ትንሳኤ ሀቅ ከዋሸሁ ያው@ ግን እንካን ለክርስትና እምነት ተከታዩች በሰላም አደረሳችሁ በአልን በመዳም ቤት አሳለፍኩ ሳምንት እሁድ እህቴ ሰርግ ነው በቃ ምን ላይ እዳለሁ ታቃላችሁ እና ስደት በቃችሁ ብሎን ባገራችን ገብተን ሀገራችን ንም ሰላም ያብዛልን የኛ ሰላም እምንሆን ሀገር ሰላም ሲሆን ነውና ትዳር የሌለው ትዳር ይዞ እፍፍ እኔስ ሁሉንም ለክርስቶስ ሰጠሁ እውነተኛውን አፍቃሪ ክርስቶስ ይስጠንጅ ያሁኖቹች ፍቅር ሳይሆን የልብ ትኩሳት ብቻ ናቸው እደኔ ወንድ ልጅ ያቃጠለው ሰውን አምናለሁ ግን ሰው ይከዳኛል አላቅም like ከተመቸቻችሁ ውዶቸ
@AlemJemaKassu
@AlemJemaKassu 5 жыл бұрын
mazi chanal tube እማ እወድሻለሁ ሁሌም
@kada1034
@kada1034 5 жыл бұрын
mazi chanal tube እማ እወድሻለሁ ሁሌም ን
@hanagermew5799
@hanagermew5799 4 жыл бұрын
@@AlemJemaKassu 9tngsh
@hanagermew5799
@hanagermew5799 4 жыл бұрын
@@AlemJemaKassu n
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 жыл бұрын
ለሀኒ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እኔ ተመኘሁላት ።እስኪ መልካም ምኞታቹን ለሀኒቾ ፕሊስስ!!!
@shamsaalmansooi7025
@shamsaalmansooi7025 5 жыл бұрын
በነተቹ በፀሎት አትርሱኝ
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
@@shamsaalmansooi7025 ውዴ አይዞኝ እሺ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
*ለክርስትና* *እምነት* *ተከታዮች* *እንኳን አደረሳችሁ* *ለእስልምና* *ተከታይ* *ቤተሰቦቼ* *ረመዳን ከሪም*
@user-jo5hm7fn1j
@user-jo5hm7fn1j 5 жыл бұрын
Eyu Tube አች ሙሰሊም ከሆንሺ አላህን ፍሪ እህት እነሱን እንኳን አደረሳችሁ አይባልም
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
@@user-jo5hm7fn1j ብትይ ባትይ ምን ትጠቅሚናለሽ
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 5 жыл бұрын
አሜን ውዴ እንችም እንካን አደረሰሽ መልካም ፆም ረመዳን ይሁንልሽ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
@@user-jo5hm7fn1j Allah yemitefere kehon lemn perogeramun tayaleshe? Asimesaye
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 жыл бұрын
@@user-jo5hm7fn1j አወ አይባልም ማሬ ልክ ነሽ አላህ ን ፍሩ ምን አይነት ነው።
@Home-vv7dz
@Home-vv7dz 5 жыл бұрын
ዋውውውው ....... በጣም አዝናኝ ነበር በስደት ከቤተስብ እርቄ እንባዬን ባፈስም ግን ዘና አርግሽኝ ሀንቾ
@sarahissa2109
@sarahissa2109 5 жыл бұрын
Abusheyee is so cool!!!!! I’m glad they all are winners 👏🏽👏🏽👏🏽
@fufuahmed5967
@fufuahmed5967 5 жыл бұрын
በሰው ሀገር አንድ ቀን ተደስቼ ሳላሳልፍ 6 አመት ሞላኝ አላህ ከዚህ ስደት አላቆን ሀገራችን ገብተን ከቤተሰብ ጋር የምናሳልፍ ሰው ያርገን 😢😭
@ethiotube6191
@ethiotube6191 5 жыл бұрын
Aaaaaamiiiiiin
@onelove4538
@onelove4538 5 жыл бұрын
Selame new
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 5 жыл бұрын
አብሽሪ አይዞሽ የኔ እናት ማለፍ አይቀርም
@igui6425
@igui6425 5 жыл бұрын
አብሸሪ7አመቴነውበሰደት
@biscuithm6845
@biscuithm6845 5 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen konjo ayzoshi
@sitinaabdulrahman6848
@sitinaabdulrahman6848 5 жыл бұрын
ግን እራሷ ሀናን ከባለቤቷ ጋር ማን ይጠይቅልን?
@omlive3122
@omlive3122 5 жыл бұрын
ሰይፉ
@user-zj5vi5rk4j
@user-zj5vi5rk4j 5 жыл бұрын
@@omlive3122 ክክክክክክክክክክ
@mesretalemu5656
@mesretalemu5656 5 жыл бұрын
Bal yelatm
@sitinaabdulrahman6848
@sitinaabdulrahman6848 5 жыл бұрын
@@mesretalemu5656 ኧሯ
@nzanatdncffg9698
@nzanatdncffg9698 5 жыл бұрын
ባል የላትም አንድ ወንድ ልጅ ብቻ አላት
@seadi4577
@seadi4577 5 жыл бұрын
😘ሀናየ እወድሻለሁ ሀናን የምቶዱ ላይክ ግጩኝ እስኪ
@medi9725
@medi9725 4 жыл бұрын
I love you♥️♥️♥️♥️💋💋😘😘😘
@enmu8945
@enmu8945 4 жыл бұрын
visit Tokuma Ethiopia about Covid -19
@user-ec4jx3li6j
@user-ec4jx3li6j 5 жыл бұрын
አዲና ናፍቆትን ያስማማክ አምላክ እኔና ማዳምን አስማማን
@zed7273
@zed7273 5 жыл бұрын
ከከከከከ
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
Kokkkkll
@atsedeassefe4104
@atsedeassefe4104 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 жыл бұрын
ማስሪና ስደተኛዋ ቅቅቅቅሸሸ ድራማውን አልከታተለውም ባንች ኮሜንትጨላየው ነው ማዳምሽን አመሏን ወርቅ ያርግልሽ አሜን ኻልሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ለማዳም ምክር አለኝ
@user-ec4jx3li6j
@user-ec4jx3li6j 5 жыл бұрын
@@user-qz6vs3yb3o አሜን ሰብስክራይብ አረጋለሁ ደሞ ለማዳም ዋይፋይ
@umuzakirtube8387
@umuzakirtube8387 5 жыл бұрын
ውድና የተከበራቹ የእስልምና ተከታዩች እንኳን ለተከበረው ሸሀር ረመዳን አደረሰን 🌷🌷🌷
@user-gx6hz7ed8h
@user-gx6hz7ed8h 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 5 жыл бұрын
Amiiiiiiiin
@user-zq1vd7eg3d
@user-zq1vd7eg3d 5 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 5 жыл бұрын
ማማእኳንአብሮአደረሰን
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 5 жыл бұрын
እካን አብሮ አደረሰን
@salametiopia1602
@salametiopia1602 5 жыл бұрын
አረ ምርጦቼ ከማዳም ጭቅጭቅ ይገላግልሽ በሉኝ አቃጠለቺኝ እኮ😢😢😢
@ikramikram-pp5jc
@ikramikram-pp5jc 5 жыл бұрын
ይገላግልሽ ውድ
@user-mf8of3tn9n
@user-mf8of3tn9n 5 жыл бұрын
አይዞሽ ውደ አላህ ይገላግልሽ
@selamselam3691
@selamselam3691 5 жыл бұрын
አይዞሽ ያልፍል
@hanamareyam6585
@hanamareyam6585 5 жыл бұрын
Salam Etiopia አሜን እር ይግላግለን
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ታምራላችሁ እናመሰግናለን እወዳችሆለሁ እግዛቤሄር ያመት ሰው ይበለን
@motherslovey8991
@motherslovey8991 5 жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ መፃፍ ግን አልወድም እስኪ ዛሬ ትንሽ ሀሳብ ልሰዝር ሴቶችየ ሁሌም እድህ አይነት አለባበስ ብትለብሱ ስርአት ያለው ወይይይይ
@tsedalebabenga512
@tsedalebabenga512 5 жыл бұрын
Wow betam Des tlalachu
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 жыл бұрын
👍👍😘
@user-ew5uz2mg2q
@user-ew5uz2mg2q 4 жыл бұрын
እኔም
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ስጠብቃቹህ ነበር ስደተኞች በአልን የምናከብረው በሞባይላችን ነው ስታምሩ በወጣትነት ውበት ሳይጠፍ ትዳር እንዴት ደስ ይላል እኮ
@loveme3959
@loveme3959 5 жыл бұрын
እኔም😢😢
@Eri-Freedom
@Eri-Freedom 5 жыл бұрын
Yewilish enem bealu bezihu show eyasalefkut new, bealun sidet lay masalef endet ydebral
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምሩኘ ዉዶቼ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
አስ ወር ወብ ውድ እህት ወንድሞቼ በአገር ቤትና በውጭም አገር የምትኖሩ #ረመዳን ከሪም በሰላም በጤና በኢባዳ ፆመንየምንጨርስ አሏህ ያድርገን እንኳን በሀሰላም መጣቹ #ጥንዶች
@hayaksa6748
@hayaksa6748 5 жыл бұрын
ወ ወ ወ እንኩዋን አብሮ አደረስን አሚን አላሁመ አሚን
@user-gx6hz7ed8h
@user-gx6hz7ed8h 5 жыл бұрын
ወአላይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወባረካትሁ አላህ በሰላም ያድርሰን
@asiaasia608
@asiaasia608 5 жыл бұрын
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንንን
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 5 жыл бұрын
እኳንአብሮአደረሰን
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 жыл бұрын
@@hayaksa6748 አሚን ያረብ 💗💗💗💖💖💘💘💘💘💘💘💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞
@user-qm4kl1nw4d
@user-qm4kl1nw4d 3 жыл бұрын
እንደኔ የሚመቸው እንተዋወቃለን ወይ 💔💔💔❤❤❤❤
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 5 жыл бұрын
ዋዉ ሄኒ ሁሌም እወደሽ ነበር...ዛሬ ደግሞ ዉድድድድድ አደረኩሽ። አቦ ተባረኪ። አቡሼ አቦ ባህሪህ ይመቻል...እስኬው ሃሪፍ ነህ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ሁላቹም እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር እኛንም ለሀገራችን አፈር ያብቃን መጭው ከእናት ና ከአባት ጋር እናከብራለን ምርጦች አይዞአችሁ
@user-sc8rf9ku2i
@user-sc8rf9ku2i 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ውዴ
@user-sc8rf9ku2i
@user-sc8rf9ku2i 5 жыл бұрын
እካን አደረሰሽ
@mesimesi4907
@mesimesi4907 5 жыл бұрын
Amen
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 жыл бұрын
Amen Amen eukwaun abro Aderesen mamaye
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
Mami enkuan adereshe
@user-fe1ui2qi4v
@user-fe1ui2qi4v 5 жыл бұрын
ዛሬ ከፍቶኛ በላይ አጽናኙኝ ያገሬ ልጆች😭
@rahmahsaeed9230
@rahmahsaeed9230 5 жыл бұрын
አይዞሽእሕቴ
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Uuufff enem kft blogl mar ayzosh
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@abetelove2178
@abetelove2178 5 жыл бұрын
ከርታታዋ ስደተኛ ነኝ የናቴ ናፋቂ ማማዬ አይዞሽ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ያበርታሽ ጠንከር በይ የኔ ጎበዝ የማግዝሽ ነገር በዚህ አውሪኝ 00966553813316
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 жыл бұрын
አይ ዞን ማር
@astunegyebeletewehitftc5238
@astunegyebeletewehitftc5238 5 жыл бұрын
Beketay amet igam enat agerachin ayzachihu gadegoche bewichi yalachihu hulum yalfal gn be programu zena biyalehu Miss you more all.
@user-hf6tf2gi4f
@user-hf6tf2gi4f 5 жыл бұрын
ናፍቆቴ መልካም ትዳር ትንሴ ሂዊ ዘመናችሁ ይባረክ
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
ከምር ክፍት ብሎኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ተክለሀይማኖት
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 5 жыл бұрын
Emberhan taxenashi yene mare ayezoshi hulum lbgo new
@hilinaermiyas6227
@hilinaermiyas6227 5 жыл бұрын
Ayzosh aykifash hulum neger lebego new yaskefash negerm bedesta yilewetal chrstian tesfa aykortm
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
ወይ እህቴ ተይኝ በእኔ የደረሰ አይድረስባችሁ በተለይ በአረብ ሀገር ስደት
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
wow wow beautiful all with beautiful Ethiopia cloths love it
@aquagal8645
@aquagal8645 5 жыл бұрын
Ayzosh!!!
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
አቡሽዬ ደስ ስትል ቀላል ሰው ነክ የማታካብድ
@user-pj1tl4st9t
@user-pj1tl4st9t 5 жыл бұрын
አልሀምዱዱላሂ ታላቁ ሸህ እረመዳን መጣ በሰላም ጀምረን በሠላም የምንጨርስው ያደርገን ሙስሊም ክሪስታኖች እንኳን አደረሳችሁ ለፍሲጋ ባእል ከታች እስከ ጥግ በዛውም ከስዴት ይመልስሽ በሉኝ 😭😭😭😭😭😭
@himadubai6352
@himadubai6352 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣም አዝናኝ ነው ሀኒ ፍቅር ይህን ፕሮግራም ሰወድልሽ ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ ነው wowwww
@user-my1tj1nb3i
@user-my1tj1nb3i 5 жыл бұрын
ውዶቸ ዱአድርጉልኝ ባሌ በባህር እየመጣ የመን ላይ አሞብኛል
@user-bg3tv5fp9s
@user-bg3tv5fp9s 5 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያስገባልሽ እህት አላህ አፊያ ያድርገው
@hayaksa6748
@hayaksa6748 5 жыл бұрын
አይዞሽ ዱአ አድርጊአንተው አፍያውን መልስለት ያርብ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 5 жыл бұрын
ፈጣረ ይማርልሽ ማር
@rabiahosen1385
@rabiahosen1385 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሀያቴ የኔም እየመጣ ነው በዱአ አንረሳሳ
@bsbbd4181
@bsbbd4181 5 жыл бұрын
ሰራ ሰራ አድርገሽ አች ብትሄጂ አይሻልም
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በአሉ የሰላም ጤና የፍቅር ያድርግልን
@enatyelove2027
@enatyelove2027 5 жыл бұрын
እማዉቅሽ ይመስለኛል አዲሱ ገቢያ ነዉ ማዉቅሽ
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 жыл бұрын
@@enatyelove2027 ሊሆን ይችላል እኔጃ
@bezafirew1734
@bezafirew1734 5 жыл бұрын
Wwwww betam arif new enkuan aderesechu ye hagere lijoch bertu 😍😘😘😘😘 love you ye zemen beteseboch 😘😍😍
@user-up1lg9rc7b
@user-up1lg9rc7b 5 жыл бұрын
አቡሺየ ፈታ አደረከኝ ዘመን ላይም ውስጤ ነበርክ በውነቱም አለም ገፀ ባህሪህም አንድን ነው
@hudamohammedmohammedhudamo3758
@hudamohammedmohammedhudamo3758 5 жыл бұрын
አቡሽ በጣም አደነኩህ ስንት አሉ ቆንጆ ነኝ ብለው የሚጠባረሩ
@Eri-Freedom
@Eri-Freedom 5 жыл бұрын
Min konjo huno new abush ma enen bitayign min lityi neber
@user-jy3lg1pf1y
@user-jy3lg1pf1y 5 жыл бұрын
Betam
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@loveme3959
@loveme3959 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ልጂ ነዉ የምር
@loveme3959
@loveme3959 5 жыл бұрын
@@Eri-Freedom ክክክ እስኪ ልይክ 😃
@user-gu1yc8bp5y
@user-gu1yc8bp5y 5 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ፡
@user-lt2sl7zl2i
@user-lt2sl7zl2i 5 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን እንካን አብሮ አደረሰን
@salmatefitu7542
@salmatefitu7542 5 жыл бұрын
ዊ አቀራረብ በስማአብ እንዴት ደስ ይላል ማሮች እንኳን አብሮ አደረሰን 😂😃👍
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ተንሳኤው በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርስን አሜን፫
@kameelabebi8422
@kameelabebi8422 5 жыл бұрын
ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እረመዳን ሙባረክ በስደት ያላችሁ በያላችሁበት የአላህ ሰላምእናእዝነት አይለያችሁ
@hyatb8187
@hyatb8187 5 жыл бұрын
አሚንገልቢይ
@karamb8458
@karamb8458 5 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረስን
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 5 жыл бұрын
እኳንአደረስን
@naimabintislam2525
@naimabintislam2525 5 жыл бұрын
Amiin yaa allaha
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
ረመዳን ከረም ውድ የኢሥላም ልጆቸ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
best program love it honey
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 4 жыл бұрын
የሚገርመዉ ታሪክ ሁላቸዉንም እደሚጋበዙ ጠብቄ ነበር ኦ ማ ይጋድ ሃኒየ ሽአመት ኑሪ ስትጥሚኝ ቆጆ አቦ ዘና ነዉ ያልኩት አቦ የሚያዝናና ነገር አገኛችሁ ስወዳችሁ
@a9pesapwelm885
@a9pesapwelm885 5 жыл бұрын
ሀኒ ዘመንላይ በጣም ነበር የምታናጅኝ ግን መልካም ሣቂተኛ ምርጥ ሠው ነሽ
@user-bv7cc3dm1e
@user-bv7cc3dm1e 5 жыл бұрын
ከፋኝ የእውነት ከፋኝ😭😭😭 ከእራሴጋ ተጣልቻለሁ እስኪ አብሽሪ በሉኝ ወገኖቸ
@emuaster6560
@emuaster6560 5 жыл бұрын
Ayzogh
@tigesttigest3600
@tigesttigest3600 5 жыл бұрын
Ayezoshi odey enam endanecy nane
@user-wt3sl6pb4w
@user-wt3sl6pb4w 5 жыл бұрын
አይዞሽ እኔ እራሱ 😢
@user-sg9fu1qp3e
@user-sg9fu1qp3e 5 жыл бұрын
አብሽሪሆቢየ
@etopiagril5202
@etopiagril5202 5 жыл бұрын
አይዞን
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 5 жыл бұрын
ዛሬ ሀገራችን ደስታ ቢሆንም እኔ ከመዳም ጋር ስጣላ ነው የዋልኩት አይዞሽ በሉኝ
@gdgd2870
@gdgd2870 5 жыл бұрын
Ayizoshe. Marr
@dirsheyniguse8524
@dirsheyniguse8524 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እሺ
@user-xe3sw1tu3c
@user-xe3sw1tu3c 5 жыл бұрын
ሀገረችን ምን ተገኛ
@l.a3569
@l.a3569 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@brukhanns2284
@brukhanns2284 5 жыл бұрын
Ayezoche hulllum chelote newe marerrry
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 5 жыл бұрын
Happy Easter EBS,Beautiful it was fun !!!
@kedilove8864
@kedilove8864 5 жыл бұрын
ዋው በጉጉት ስጠብቅ ነበር ከምር መልካም ባአል 🌻🌻🌻ውድ እና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞች ለተከበረው ታላቅ እረመዳን እንኳን አደረሳችሁ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድረገን እረመዳን ከሪም 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@user-eo5hs3qo9c
@user-eo5hs3qo9c 5 жыл бұрын
አደራ በሰማይ በምድላ ላይክ ሣታደርጉኝ እዳታልፉኝ በአልን እደት እያሣለፋችሁ ነዉ የስደት ጓዶኞቸ
@user-zp1fi2gh4w
@user-zp1fi2gh4w 5 жыл бұрын
አደራውን ምን አመጣው ሙስሊሞች አለን
@mirakassa9721
@mirakassa9721 5 жыл бұрын
Demoe like
@medhanie1031
@medhanie1031 5 жыл бұрын
@@user-xs8vl3hf6s a
@kidanwubet295
@kidanwubet295 5 жыл бұрын
በሰራ አሳለፍነው
@mastybelay5304
@mastybelay5304 5 жыл бұрын
ሀዩ ነኝ ስደተኛዋ የናቴ ናፋቂ አቺ እዴት በምድር በሠማይ ስትይ አይሼምምሽም በምድር በሠማይ ለነገሩ ትርጉሙን የምታውቂ አይመስልም ስሙን እጂ
@hayatyoutubeh938
@hayatyoutubeh938 5 жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮዎች እንኳን ለፋሢካበአል በሠላም አደረሣችሁ። እንዲሁም ለቤተሠቦቼ ለእናቴ እንኳን አደረሠሽ ማሚ ። እኔ ሙስሊም ነኝ አላህምዱሊላህ ከቤተሠቦቼ ሀይማኖት ወጥቻለሁ ቢሆንም ግን ሀይማኖት የግል ነዉ ሀገር የጋራ ነዉ ።ውድ የእስልምና ሀይማኖት ተከታይዎች ረመዷን ከሪም።
@tegestbetochbetamnewmewdac6224
@tegestbetochbetamnewmewdac6224 5 жыл бұрын
ምስኪን
@user-io2zj5ui2n
@user-io2zj5ui2n 5 жыл бұрын
እህቴ እራስሽን መርምሪ በነፃነት እንድንኖሪ ክርስቶስ ነፃ አውጥቶናል ተመልሰሽ ባሪያ ሆንሽ እንጂ ክርስትያን የሆንኩት መርጬ ሳይሆን ተመርጬ ነውና ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን በሞቱ ሞታችንን ሽሮልናል በትንሳኤውም ትንሳኤያችንን አውጆልናል እርሱ ህያው ሁኖ እኛን ህያዋን አድርጎናል
@tube-hi5sl
@tube-hi5sl 5 жыл бұрын
ከይቅርታጋር፡ቤተሰቦችሺ፡አሺራኪናቸውደ፡ይቅርታገርሞኝነው፡አቺ፡ፕሮፍይልሺ፡የኡዝታዝ፡አድናቂነሺ፡ተሽርክ፡ወተሺከሆነ፡ወደትክክለኛው፡መገድ፡አላህመራኝጂ፡ሀይማኖቴንቀየርኩ፡አትበይ፡አይባልም፡የሚባለው፡ተእስልምና፡ወይንም፡ተክርስትናሀይማኖት፡ሲለወጥነው፡፡ከስልምና፡ወተሺከሆነደሞ፡
@tube-hi5sl
@tube-hi5sl 5 жыл бұрын
ሲበሉ፡የላኩት፡ማለትእኔ፡ነኝሁቢ፡ገናተረዳሁሺ፡አቺታቶኚ፡እኔነኝየተሳሳኩት።
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 жыл бұрын
.
@yenuyenu92
@yenuyenu92 5 жыл бұрын
woow ስታምሩ የሀና ጥያቄ ምርጥ ነው ለባለትዳሮች በስደት ያላችሁ እንደነሱ ያብቃን ለመጠያየቅ በጣም ሲያምር ትዳር እና ፍቅር ሲያምሩ ያስቀናል
@TigeLove
@TigeLove 5 жыл бұрын
ውይ አቡሽየ ን ሚወድ ላይክ ልል ነበር አሳዝናችሁኝ ሀኒችየ የኔ ፍድሻ የአመት ሰው ይበለን አሜን በሉ!!
@foziatube691
@foziatube691 5 жыл бұрын
መጣሽ ሀኒቾ አፍጥጨ ስጠብቅሽ ነበር አንደኛ ነኝ 😘😘😘😘
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 5 жыл бұрын
የናፍቆት ሚስት በጣም ታምራለች ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ሸህሩ ረመዷን ሸይጧን የሚታሰርበት የጀሀነም በሩች የሚዘጉበት የጀነት የሚከፈቱበት የተከበረው የአላህ ቃል የወረደበት የራህመቱ ወር መጣልን አልሀምዱልላህ በሰላም አድርሷቸው አላህ በፈቀደው መንገድ ፁመው አጅራቸው አላህ ዘንድ ተቀባይነት ከለው ባሮቹ ያድርገው ረመዷን ሲመጣ የጧት ፀሀይ ፍንትው ብላ እንደምትወጣ የእኔም ደስታ እንደፃህይቱ ፍንትው ይላል ረመዷንን በጣም ነው የምወደውና የምጓጓለት እንደ እኔ የምትወድት የምትናፍቁ የምትጓጉት 👍
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 5 жыл бұрын
Welcome guys happy Ethiopian fasika or Ethiopian Easter may God bless us all in this great holiday even though I'm sad and lonely here in America I feel alive when I'm watching this kind of beautiful program thank you for sharing God bless all people peace.
@genetasfaha8791
@genetasfaha8791 4 жыл бұрын
Congragulations to you all. I loved your acting in Zemen drama,especially Nafekot.
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ጌታችን መድኃኒታችን ሞትን ድል አድርጎ ተንሳ ዲያብሎስ ታስር ተመስግን እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ እኔ ብቻየን ነው የአሳልፍኩት በዓልን እስኪ እንድእኔ ብቻችሁን ያሳልፍችሁ እጃችንን አሳዩኝ!*
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 5 жыл бұрын
✋✋✋
@user-xs9bi8ff4h
@user-xs9bi8ff4h 5 жыл бұрын
እኔም
@user-vy1cm3vc6r
@user-vy1cm3vc6r 5 жыл бұрын
ውድ
@lsbsks4104
@lsbsks4104 5 жыл бұрын
በጣም ነው የከፍኝኝ አመትባል በስደት እፍፍፍፍ እሲ ማነው እደኔ ስደት የመረረዉ በላይክ ግጩኝ
@user-wy3ok3kg5m
@user-wy3ok3kg5m 5 жыл бұрын
ከስራው ይልቅ ጭቆናው ነው ያስጠላኝ
@romaydaabbas5216
@romaydaabbas5216 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ እኔ እራሱ መሮኛል
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 5 жыл бұрын
እደው ደስ ስትሉ ትዳራችሁን ያስምርላቹ እስከመጨረሻው እኔም አዲስ ሙሽራ ነኝና
@sarasid5599
@sarasid5599 5 жыл бұрын
የትሳኤ ሚሰት ሰታወራ ተቸግራ ነው
@myfutureisbright3013
@myfutureisbright3013 5 жыл бұрын
Habesha dress I love it feeling proud
@mekdeswubsht1186
@mekdeswubsht1186 5 жыл бұрын
እደኔ በስደት ያላችው እህት ወንድሞቼ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ባህል አደረሳችው ባዓሉ የሰላም የፍቅር የአድነት ያርግላችው
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 5 жыл бұрын
እንኳንአብሮአደረሠንአሜን
@selamselam3691
@selamselam3691 5 жыл бұрын
አሜን
@massi-oc2on
@massi-oc2on 5 жыл бұрын
Baxami dassi titalachuu
@kkmmkkommkkok6329
@kkmmkkommkkok6329 5 жыл бұрын
ሙስልም እህት ወንድሞች ለተከበረዉ የረመዳን ወር እንኳን በሰላም አደረሰን
@seedbashir2301
@seedbashir2301 5 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው እጆግ አዛናኛ ነው ውድድድድድ ነው ምናረጋቹ ተባረኩልኝ መልካም ባል ይሁን ብያለሁ
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 жыл бұрын
Kkmmkko Mmkkok። እንኲን አብሮ አድርስን
@user-me2bf5hi7z
@user-me2bf5hi7z 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ahlam7328
@ahlam7328 5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@najatjamal6128
@najatjamal6128 5 жыл бұрын
አሚን
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
እንኳን ለረዳመናችን በሠላም አደረሰን ፁመው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን አሚን
@igui6425
@igui6425 5 жыл бұрын
አሚንን
@zebebakeder4326
@zebebakeder4326 5 жыл бұрын
ፈታ ፈታ እዳረግሽን አቦ ባለሽበት ቦታ ፈታ በይልኝ ተወዳዳሪዎችም እናመሰግናለን ትሳዬ ሚገርም ልጅ ነው የስራ እድገትክ ለ ሌላሰው ትምርት ትሰጣለ ሁላቹንም እናመሰግናለን
@emumesud1160
@emumesud1160 5 жыл бұрын
ወይኔ እኔ በ11 አመቴ ነው ዶሮ መገንጠል ይውተማርኩት የገጠር ልጅ መሆን አንዳንድ ግዜ ገጠር ማደግ አሪፍ ነው ውድ እህቶ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል
@user-nt2dl9dk9h
@user-nt2dl9dk9h 5 жыл бұрын
ታድለሽ እኔ 26 አመቴ አሁንም አልችል
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
@@user-nt2dl9dk9h kkkkkkkk የኔ እህት ዮቱብ ላይ እያየሽ ሞክሪው ቀላል ነው
@yemareyamlejnegn9770
@yemareyamlejnegn9770 5 жыл бұрын
*የዛሬው በጣም ዘና የሚያረግ ነው ይመቻችሁ አቡሽ በጣሽ ታስቃለህ ጨዋታክ ሚስትክ ታድላ*
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
Betam
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
የትንሳኤ እለት በጣም ታምሜ ስለነበር ማየት ኣልቻልኩም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ኣሁን ተሽሎኝ ኣያየሁት ነው ትንስየ ( ኣቡሽ ) ስወድህ ማነው እንደኔ የሚወደው ያመት ሰው ይበለን ኣሜንንን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@filmonalem
@filmonalem 5 жыл бұрын
እየሱስ ሞትን ድል ኣድርጎ ተነስቷል በደሙ እኛም ነጽተናል እየሱስ የኣለም ሁሉ ህዝብ መዳኒት ነው።
@Zainab-rq9ul
@Zainab-rq9ul 4 жыл бұрын
Lega aydlm enkan lega lnantm lmtamnubet Ayadnachum Allah new yftrachu
@christianmsgana2580
@christianmsgana2580 5 жыл бұрын
​​​​​​​​​​"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችኹ ተነስቶአል እንጂ በዚህ የለም" ሉቃ ፳፬÷፭ 🐓መልካም የትንሳኤ በአል
@loveumam7816
@loveumam7816 5 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
AMEN🙏🙏🙏
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 5 жыл бұрын
እልክ ጨረሻ ነዉ ዋዉ ደስ ሲል ::ዘመኖች ስወዳችሁ♥♥እንኳን አብሮ አደረሰን ሀኒ ፍቅር♥♥
@a12mhome49
@a12mhome49 5 жыл бұрын
ወይ ሀንየ ዘመን ድራማ ላይ በጣም ነው የምጠላሽ አውን ግን ወድጀሻለው የነ ቆንጆ
@formethiopian6960
@formethiopian6960 5 жыл бұрын
መልካም በአል ደስ ትላላችሁ የኢትዮጵያ ውቦች
@user-io1lg2gf7q
@user-io1lg2gf7q 5 жыл бұрын
እንዴት ለማየት እንደቸኳልኩ እስይ እንኳን መጣችሁልን እንቁዎቼ መልካም ትንሳኤ ለሁላችንም የሃገሬ ልጆች በሃገርም ከሃገር ውጪም ላለነው እንዲሁ እንዳለን ለአመት ያድርሰን አሜን 💗💗💗
@user-yg8ly3pm8x
@user-yg8ly3pm8x 5 жыл бұрын
አህለን ሙስሊሞች እንኳን ለረመዷን ወር አደረሳችሁ
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 5 жыл бұрын
እኳንአደረሰን
@igui6425
@igui6425 5 жыл бұрын
እንካንአብሮአድረሰን
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም በስደት ያለ ሁሉ ይከፋል 😔ግን ሁሉን የሚችለው ሞት✝️❣️ የተነሳው ጌታችን እርሱን ስናስብ 🤔በብዙ እንፅናናለን በርቺ አፅናኙ ደጉ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው በጌታ ደስ ይበልሽ 😀😀ተባረኪ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-df7jp2gs7q
@user-df7jp2gs7q 5 жыл бұрын
ደስስ ሲሉ መልካም ባአል ትንሳኤ ይሁንላችሁ💖
@user-xk1vr6ol7g
@user-xk1vr6ol7g 5 жыл бұрын
መልካም በዓል ይሁንላችሁ ውድ ያሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገር ያለችው እስኪ በሀኒቾ ይሁንበችው ለይኪ አምሮኛል ግጩልኝ ስወዳችው
@anoseerikocho4282
@anoseerikocho4282 5 жыл бұрын
yehncho hasaab aglaaltswa Abet ds silng !! salaatwaa lehuluu wc m hgr laalw!!
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 жыл бұрын
ተባረክና ምስቱ ሰይተዋወኩ እህትና ወንድም ሳይሆኑ አይቀሩም ይመሳሰላሉ እኮ
@ethiopialoved6853
@ethiopialoved6853 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለትንሳኤ በአል በፍቅር በጤና አደረሳችሁ በመላሁ አለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዬች
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
ዋዉ ዘንድሮ የቀሚስ ድዛየኖረችን አደንቃቸዋለው አለባበስ ሁላችውም አንደኛ ናችው
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 160 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 6 МЛН
Entewawekalen Wey / እንተዋወቃለን ወይ / Christmas Special  Show
48:47
Why didn’t Nika like my long and beautiful nails? #cat #cats
0:25
Princess Nika cat
Рет қаралды 124 МЛН
Разница в уровнях🔥
0:26
FERMACHI
Рет қаралды 16 МЛН
Blue🩵+Yellow💛=
0:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 47 МЛН