No video

ለከፋ ለመረረዉ ብቻ!!!

  Рет қаралды 48,739

Leyu & Mahi

Leyu & Mahi

Күн бұрын

It's about the people who harasses or manipulates women through their daily life.@missleyu and @mahi_masr

Пікірлер: 224
@Titay2348
@Titay2348 2 жыл бұрын
እኔኮ በሞላ ሀይገርና በባቡር መሔድ የማልወደው ለዚህ ነው. የምታነሱት ሀሳብ ማሪያም ምርጥ ነው በርቱልን
@purple4692
@purple4692 2 жыл бұрын
Just an idea, I wish you guys could talk about insecurities. People on social media seem so perfect and everyone seems to forget we all have insecurities and that's actually okay.
@meseretmekuanint441
@meseretmekuanint441 2 жыл бұрын
👉ወቀሳ አታብዙ 👉ከወንድም ከሴትም መልካም ጎኖችን አንሱ 👉ምን አገባህ ምን አገባሽ ብሎ ሾው የለም በምክንያት አስረዱ 👉የምናወረው ነገር ሠው ይገነባል ወይስ አይገነባም ብላችሁ አስቡ 👉 የሚዲያ ሰው ከሆናችሁ አማረኛ ከሌላ ቋንቋ ጋር አትቀላቅሉ። አንዷንም እንግሊዘኛ የማታውቅ ወይም የማያቅ ሠው ያዳምጣችሗል እና ሀሳባችሁን ስለማይረዱት ያሠለቻቸዋል። less feel ልታደርግ ትችላለች ብሎ እንግሊዘኛ የለም🙅‍♂️ 👉 ተዘጋጅታችሁ ኑ። ሁሌም የራሣችሁን ብቻ ሳይሆን ዋቢ የሆኑ ጥናቶችን አጣቅሡ። 👉 ቃለ መጠይቅ የምታደርጉለት ሠው በሆነ ጉዳይ ላይ እወቀት ቢኖረው ጥሩ ነው። ቀድማችሁም መጠይቅ አዘጋጁ በተረፈ ሳትጨናነቁ ማቅረባችሁ ጥሩ ነው! 👉
@chaffeeseyoum6377
@chaffeeseyoum6377 2 жыл бұрын
yhen yet ywera weys hasabu ewnet aydelem
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች እኮ ክብራቸውንም እያጡ እንደ ዝንጀሮ መሰል ፍጥረት እየሆኑ ነው። ጫት ማድቀቅ ብቻ እንደሆነ ከማውቃቸው ሰዎች ተረድቻለሁ። እናንተ ሴቶች ግን ብዙ እየላቃችሁ ነው የመጣችሁት። በማህበራዊ ተሳትፎአችሁ፣ በፖለቲካው፣ በሙያ፣ በግብረ ሠናይ ሥራዎች፣ በባሕልና ተውኔት፣ በከፍተኛ ትምህርቶች፣ በውይይቶችና በሪፖርተርነት ከብዙ ወንዶች በጥራትና በክህሎት በእጅጉ ልቃችሁ እየተገኛችሁ ነው። እኔ እንዴት በዚህ በአጭር ግዜ ውስጥ ይህ ሁሉ እድገትና መሻሻል ሴቶቹ ላይ ታየ እያልኩ እራሴን እጠይቃለሁ።
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
ሌላው ደሞ ልትናገሩት ወይም ልትወያዩበት ደስ የሚለኝ ነገር መስተንግዶ የሚሰሩ ወይም ክለብ ውስጥም ሊሆን ይችላል ለሚሰሩ እህቶቻችን ለምን ዝቅ ያለ አስተያየት እና አነጋገር ያላቸው ወንዶች እንደሚጠቀሙ እና እዛ ቦታ ላይ ያለችን ሴት በቀላሉ እጃቸው የሚያስገቡ ለሚመስላቸው ባዶ አይምሮ ላላቸው ወንዶች ብትወያዩ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አለባበሳቹ 100%👌 የምታነሱት topic 100%👌ምርጥ ናቹ ዛሬ ደስ የሚል መደማመጥ 👌ቀጥሉበት 👌
@abigetasewabigetasew3318
@abigetasewabigetasew3318 2 жыл бұрын
ሰወችን በንግግር ብቻ ከፍም ዝቅም ማድረግ መስበርም እንችላለን መልካም ንግግር ሰወችን ይሰራቸዋል እግዚአብሔር መልካም ነገር ከአፋችን እንዲወጣ ይርዳን አሜን
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
ምርጥ ዜጎች ፦ እናንተ የዚህ ትውልድ በረከቶች ናችሁ ስራችሁን በሀላፊነት ስሩ ፦ እኔ ወድጄያችኋለው፤
@naniseifu8371
@naniseifu8371 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ድንቅ ሀሳብ ነው ምንም በማይመለከታቸው ጉዳይ እየገቡ መናገር የሚወዱ ሰዎች ቁጥር እየበዛ ነው በፊት ለከፋ የማያቅሽ ሰው ብቻ ነበር የሚላከፈው አሁን ግን የምታውቂውም ሰውም እየገባበት ተቸገርን በተለይ ሴቶች🤔 የሚመለከተን 99ጉዳይ እያለ በማይመለከተን 1ጉዳይ ላይ ዘው ብሎ መላከፍ ፌር አይደለም ...ማሂና ልዩ ውድድድድ❤❤❤
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
ትክክል ናቹ Ene dersobignal Amrobignal biye liznana wetiche sidib shemiche gebaw ወላሂ yetebalkutin Eskahun aresahum kene ነው yetebelashew😒
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Ahunim lekefa alende?
@Bereket2D
@Bereket2D 2 жыл бұрын
as a man I don't really relate but I still do enjoy the discussions
@makiyemati1458
@makiyemati1458 2 жыл бұрын
Confidence በጥም ደሰ ይለል በረቱ
@taychmechal348
@taychmechal348 2 жыл бұрын
ዛሬ በእርጋታ ነው ያወራቹት ደስ ይላል መደማመጥ።
@user-jv4xx1eq4x
@user-jv4xx1eq4x 2 жыл бұрын
ጥሩ ርዕስ ነው ያነሳችሁት አብዛኛውን ቪዲዮችሁን አይቻቸዋልሁ በርቱ
@yohannesabraham7472
@yohannesabraham7472 2 жыл бұрын
Two sugestions: 1) I like your confidences and believing in your selves standing for your rights, etc. However, there is a norm that society sests for us to respect to a reasonable extent. We can't be just westernised ignoring your valuable norms expected by the society you love and respect. So you are expected to have a dressing code depending on where you go and what you do. Obviously you can't go necked to the curch..... 2) I am not sure if you realise that most of the time you guys interupt eachother when taking and passing messages. It would be good for one to wait until the other finishes taking then takeover slowly.
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
በአማርኛ ለተደረገ ውይይት ፡ በእንግሊዝኛ አስተያየት መጻፍ እራሱ ፡ 'ምዕራባዊነትን' አጉልቶ ማንፀባረቅ ነው ። 🤔
@yohannesabraham7472
@yohannesabraham7472 Жыл бұрын
​​@@tenalehulumell, i don't think so. I will have to disagree with your generic conclussion. After all, English is an international languge and remember that you have used english to set up the KZbin platform where we are open to use english to comment. I guss , if were youbi would have analysed it objectlivly based one the content rather than the languge unless and otherwise you couldn't understand my English inwhich case you could have ignored it rather than ......
@babeema
@babeema 2 жыл бұрын
It just breaks my heart what the girls/women are going through in the train and buses. There was incidents on the street that I witnessed and step in in defense of the girl but the overall perception of the society is so backward. This is one of the issues that needs be taken care of and improved on. I don’t want My daughter to live in the society that doesn’t respect her and give her space. I’ll make sure she’s ready for it and protect herself though.
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ አለባበስ በዝሁ ቀጥሉ
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 2 жыл бұрын
ሀሳባችሁ ጥሩ ነው ግን ዋናው ነገር እኛ ሴቶች የሚያስደፍረን ነገር አለባበሳችን ነው በጣም አጭር ልብስ ባንለብስ ጥሩ ነው ይህ የኔ ሀሳብ ነው
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
በጣም ልክ ነው
@mahletdebele9816
@mahletdebele9816 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ። እዩማ እኔ መናገር አልችልበትም።ማለቴ ወሳኝ በሆኑ ቦታዎች ላይ ሀሳቤን በቃላት መግለፅ እቸገራለው።ለመናገር የፈለግኩትና የተናገርኩት በትክክል አይገጥምልኝም።ጎበዝ ናችሁ በወሬያቹ ማርያምን ቀናለው።አንደበተ ርቱዕ ምትባሉ ናችሁ።ምን ላድርግ እኔ??
@user-wj4xm4zl3v
@user-wj4xm4zl3v 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ነፃነታችሁንና በራስ መተማመናችሁ ዋው ነዉ
@belenmumbavv5296
@belenmumbavv5296 2 жыл бұрын
እመቤቴን ሥወዳችሁ ሀሳባችሁ የአሥተዋይ ሠው እናተ ጣፋጮች ወጣትነታችሁን በመልካም ነገሮች እየተጠቀማችሁበት ነው ትችላላችሁ ትመቹኛላችሁ😍😍😘ማሂነት ልዩዬ epuuuuuu😘😘
@eyerusabate3524
@eyerusabate3524 2 жыл бұрын
Some times it feels good when what you think exact with that some one u guys are speaking lot of girls mind specially during transportation we are suffering lot
@medihintesfey7139
@medihintesfey7139 2 жыл бұрын
ኣሜን
@tehutesileshi8009
@tehutesileshi8009 2 жыл бұрын
Thank you weyyy babur ena bus lay betam nw miyastelaw miyaregut neger
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@natyzike5726
@natyzike5726 2 жыл бұрын
ሬዲዮ ብትሰሩ አሪፍ ነው ማሂ በተለይ ጎበዝ ነሽ
@abigetasewabigetasew3318
@abigetasewabigetasew3318 2 жыл бұрын
እምታነሱት ሁሉ ነገር እሚገርም ነው በረቱ ማርያምን
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
ስለ harassment በደንብ በየትምህርት ቤቱ መሰጠት እና መቆም ያለበት ነገር ነው በውጭው አለም ገና በልጅነት ትምህርት ቤት ውስጥ እንዲያውቁት ይደረጋል ለዛ ምንም ነገር ስርአት አለው ማንም ሰው ስላንቺ ውጭ ላይ መናገር አይችልም በስህተት እንኩዋ ባስ ውስጥ ከነኩሽ ይቅርታ መጠየቅ ግዴታቸውን ያቃሉ በጣም አጠረ እንደውም ቪዲዬዋቹ 😀
@hayathanyyoutube922
@hayathanyyoutube922 2 жыл бұрын
መነሳት ያለበት ሀሳብ ነው እምታነሱት በርቱ
@beccarebecca3216
@beccarebecca3216 2 жыл бұрын
Just thank you uffff u have no idea wt this is getting us trough ❗💛
@hagergeletaw2294
@hagergeletaw2294 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ልክ ናችሁ እኔ አምሮብኛል ብየ ከተቀበልኩት ማንንም አልሰማም
@aragawaragaw5420
@aragawaragaw5420 2 жыл бұрын
betam tamralachihu welahi wedjewalehu hulu negerachihun beteley hasabachihun ketlubet konjo new betam😍
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 жыл бұрын
ስራ ላይ ሆኜ እያዳመጥኩዋቹ ነው ነገር ግን በጣም አጠረ😒😒ረዘም አድርጉልን ውይይታቹን🙏 🙏🥰🥰L ya o❤️
@betelhemgetachew4697
@betelhemgetachew4697 2 жыл бұрын
እኔ አልስማማም positive or negative ካልንማ አምሮብሻልን ከተቀበልሽ አስቀያሚ ነሽ የሚለውንም መቀበል አለብሽ ።
@yeabtsega5482
@yeabtsega5482 2 жыл бұрын
Ewnet betam lek nachu betly temari set lay yebzal uniform lebsew babur west yemayhon negr yedergal esun bedenb eyuln Besu meknyat yehew babur gebche alakm
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 2 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ አሳብ ነዉ በርቱ
@gelilakassa1835
@gelilakassa1835 2 жыл бұрын
What's wrong with being a feminist? Ende when did wanting equal rights for women that are given to men become a bad thing?
@tekleab.totiberhe2042
@tekleab.totiberhe2042 2 жыл бұрын
If you get that confidence Why you worry that much You guys
@hailemariamayelegn1107
@hailemariamayelegn1107 2 жыл бұрын
speaker placment astekakelu pls it is not great the voice
@siblaalameri5652
@siblaalameri5652 2 жыл бұрын
Hesabachu des yelal merxoche 😘😘😘
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
RESPECT
@rabeyakamel5190
@rabeyakamel5190 2 жыл бұрын
እህትማማቾች ነው የምትመስሉት
@richo647
@richo647 2 жыл бұрын
Selma rahel ebalalehu dese telalaheu yegdegdaheu Kelem liyet Geary Behon betame yameral
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@mahiletgetahun734
@mahiletgetahun734 2 жыл бұрын
betaaaam new mwedachu getan
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
የዛሬው ሀሳባችሁ አሪፍ ነው በጣም አገሩን ያማረረ ጉዳይ ነው
@fevenmulat7569
@fevenmulat7569 2 жыл бұрын
Ende idea enditawerulgn feligalew distance yale relationship hono andand wendoch alu anchi amnesh eyenoresh lataralesh silesu yalebetn bota slkun mnmn milu koye manachew😂😂 ena awerulgn plss bzu setoch ye ewnet atarulgn bilo yaminachewal life yabelashalu kataran berasachn menged enataraln
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈
@feraassefa710
@feraassefa710 2 жыл бұрын
ትራንስፖርት ላይ በተለይአዛ ሚያረጉ በሌለ አቅማችን የታክስ ተጠቃሚ የሚየረጉት
@multidtube590
@multidtube590 Жыл бұрын
Mahayee fikir fikiregna kalelesh banatish?
@AMtube9507
@AMtube9507 2 жыл бұрын
በተረ ተነገሩ ስቀጥል ሴት ልጅ ስትገለለጥ ለወንድ ልጀ ፈተነ ትሆነልች
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
በ'ራስነቱ' የሚተማመን ፡ ፈተናውን ደፍኖ ያልፋል ። 🤔
@yaredawoke8056
@yaredawoke8056 2 жыл бұрын
Liyuye የኔ ለምቦጫም 😍😍😍😜
@samridebebe1762
@samridebebe1762 2 жыл бұрын
It is definitely true 👍🏻👍🏻👍🏻
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 2 жыл бұрын
ኧረ ተው እንዴ ህመሟ እኮ ህመሜ ነው የኔ እምላት ከሆነ ቀድሞ ማሰብ መጠንቀቅ ማስጠንቀቅ ምን ይከፋል?
@sumiyasumiya667
@sumiyasumiya667 2 жыл бұрын
Masah Allah alebabasachu welhe batim new Aref new baretu
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
አህለን ውዶችየ እንኮንስላም መጣችሁ ብዙውነገርተምሪያለሁ ከነተ ኑሩውልንውዶችየ
@wasutegegne274
@wasutegegne274 2 жыл бұрын
Boz of u are beautiful. But ze one with loose hair has impressed me more.
@dagudag104
@dagudag104 2 жыл бұрын
afer bilo lamochi zinjoro new mimesiyiw kebitochi
@sammygirma75
@sammygirma75 2 жыл бұрын
ጎበዞች ናችሁ አስተሳሰባችሁ ጠለቅ ያለ ነው ግን መቼ ነው ስለወንድ ማውራት ቀነስ የምታደርጉት ቤተሰቦቻችሁ በዚህ ደስተኞች ናቸው ማለት ነው እንደአስተሳሰባችሁ ጥልቀት ለምን በተማራችሁበት መስክ የተያያዘ ነገር አትቀላቅሉበትም
@as4829
@as4829 2 жыл бұрын
ደስትላላችሁ ምርጦችየ😘😍😍
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 2 жыл бұрын
ወይኔ ይችን ድሪአ ልትተዋት እያሙዋሙዋቃቺሁን ነው መሰል surprise እንዳንሆን እስታይላቺሁን ልትቀይሩ ነው መሰል በልብስ እና ባለባበስ ዙርያ ጥምጥም ሄዳቺሁ
@lijnatty2082
@lijnatty2082 2 жыл бұрын
የፒጃማ ስፓንሰር እማ አላችሁ ሁሌ መቀያየር።lolz
@tinat8437
@tinat8437 2 жыл бұрын
10:46 i'm so related to this
@mekdimekdi7556
@mekdimekdi7556 2 жыл бұрын
I love ❤️ ጩኽታቹን አለመደማመጣቹን እብደታቹን
@ahmedomer9242
@ahmedomer9242 2 жыл бұрын
እናተ ትብሱ የለ ለለከፋ ባሁኑ ሳአት
@princesssusu5528
@princesssusu5528 2 жыл бұрын
Part 2 please ketelubet liyuye♥♥ maheyee♥ lekefa betam metifo asiteleta neger new ye bezu sew life abelashetal ene kemiyasitelagn adu lekefa new
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@endalkachewbeshir4953
@endalkachewbeshir4953 2 жыл бұрын
We love u from Minnesota 🇺🇸
@yohannaasha2928
@yohannaasha2928 2 жыл бұрын
Yuu guys are doing a great job,and can you do advice on clubbing life especially for ur few first times as a girl
@wonda2861
@wonda2861 2 жыл бұрын
Sistu muket yihun bird alakim anten ekalnekah dires mibal neger yelem yiberdegnal or betam yimokegnal ema minonesh new
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈
@zufankonjo4163
@zufankonjo4163 2 жыл бұрын
Koy anche babure weste lemin gefa gefa argeshew??
@sofiamohammed6386
@sofiamohammed6386 2 жыл бұрын
Wowo Masha allaha shitiyachu yamirali
@zinetmohammed4201
@zinetmohammed4201 2 жыл бұрын
ያምርባችኋል❤
@ditesfu6932
@ditesfu6932 2 жыл бұрын
ከለከፋ ይልቅ እኔ በጣም የሚያነደደኝ ተዎቂ ሴቶች ሀብታም ስትጠብሳ የሚያበጠለጠሉት ቅናት ያስጠላል!! መጨረሻ ያነሳቹት ሀሳብ ትክክል በደንብ እውነትነው (public transport )ስህትት ነዉ::ሌላዉ ነገር ያለተረዳቹት ቢዝነስ ፍለጋ ስለሚወጡ ሴንዴዉንከእንከርዳድ ለመለየት ይከበዳል
@user-zj5xr3ec4o
@user-zj5xr3ec4o 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ
@ephremgebre879
@ephremgebre879 2 жыл бұрын
ደህና ሀሣብ አታመጡም ሴክስ ብቻ አዠንዳ አጣችሁ ወይም አለቀባችሁ
@Tk-cg2uj
@Tk-cg2uj 2 жыл бұрын
Wow albabsacu 1 new enathm konji lacu 😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇷🇮🇱♥️
@wududagnew1136
@wududagnew1136 Жыл бұрын
mahi afikerashalwe men endamel alakeme.........I love you........
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@hekmamohammed2076
@hekmamohammed2076 2 жыл бұрын
ባቡር ውስጥ ካሜራ አርጎ እሚላከፉ እሚተሻሹትን ገገማ ወንዶች ከርቸሌ ማስገባት ነበር
@fraolgudeta2877
@fraolgudeta2877 2 жыл бұрын
ካሜራ ማለት??
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 жыл бұрын
ጥሩ ቃላት ነው የመረጣችሁት ስለእብድነታቹ ስለዚህ እብድ ናቹ በቃ መልካም አለባበስ ጥሩ ነው ከዛ ውጭ የወጣ ቅጥ ያጣ አለባበስ የራስን ለቤተሰብ ክብር ጥሩ አይደለም አስተካክሉ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እብደት ጥሩ አያስለብስም ።
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 2 жыл бұрын
ትራንስፖርት ላይ ግፊት ያለበት ቦታዎች ወንዶች ከሗላ የለጠፍና ሴክስ ያደርጋሉ እኔ በጄ እየገፋሁ ነዉ በጣም ቆሻሻ ነገር የሚያድርጉት እኔ በወገኖቼ አፍሬለሁ እባካችሁ ወንዶች
@salamapromise4441
@salamapromise4441 2 жыл бұрын
Tekekele yen wed ename sgetemogsle batame yesetalale
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
​@@salamapromise4441 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@lubabamohammed6551
@lubabamohammed6551 2 жыл бұрын
ስወዳችሂ
@user-do8fb6ft9g
@user-do8fb6ft9g 2 жыл бұрын
መልካቹ አትቆዩሩት ያስጠላል ሁላቹ ቆንጆ ናቹ ያልቀየረቹ ደስስ ትላለች በርቱ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 2 жыл бұрын
ክክክክክ የጅጅ እህቶቺ
@senaitberhane4568
@senaitberhane4568 2 жыл бұрын
Bertubet yene konjowch🥰
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@redietabebe3177
@redietabebe3177 2 жыл бұрын
mane yesamchwale neko malfe nw demo la wend
@behailugebeyehu6297
@behailugebeyehu6297 2 жыл бұрын
ልዩ መንገድ ላይ ላግኝሽ😉😉😉
@tsionseife5291
@tsionseife5291 2 жыл бұрын
ልክ ናቹ ቀጥሉበት
@dureti7986
@dureti7986 2 жыл бұрын
Ene Alamnachum A.A alebabas chigir alew endee kifle Hager bicha meslogn Betaaaam nw miwedachu Bertulign
@fooddoor8670
@fooddoor8670 2 жыл бұрын
አንዳች ሁን ላግባችሁ አለባበሳችሁ ያምራን
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u 2 жыл бұрын
ሁለታቹንም በጣም ነዉ ምወዳቹ በረቱልኝ
@teumezghihagos3038
@teumezghihagos3038 2 жыл бұрын
አንደ ዝንጀሮ ቅጢ አሳየህ መህድ ጥሩ ኣይደለም አፍረታ መሸፈን ኣለባት የሰት ልጅ፡ 👧👧👧🙉 ኣለበልዛ ኣንድ ኣንድ የዝንጀሮ ኣድንቅዎች ልያገኛት ይችላሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
@Israelxox
@Israelxox 2 жыл бұрын
Sedebe’ Ena lekefaa … is different
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@Binalfewdagne
@Binalfewdagne 2 жыл бұрын
Use it one issue and expression on that b/c one or more issue was Doe's not Lerner one point !! Go ahead
@dawitalemu3083
@dawitalemu3083 Жыл бұрын
ምንድ ነው ቢጃማ ልብስ በዛሳ ቶሎ ለመቆንጠጥ እንዲያመች ነው እንዴ
@rihanasalo5142
@rihanasalo5142 2 жыл бұрын
Guys I really like your page please ተደማመጡ it’s so annoy 🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️
@zuzusanni7848
@zuzusanni7848 2 жыл бұрын
sewdachu bertu bertu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hiwetyemr955
@hiwetyemr955 2 жыл бұрын
Betam des telalachw ewnte ayleyachew besmame eskahun yet nebrachew gen sensratachew yemtanswte hasabe Betam astmaraiy new ketlobete
@jonjon7034
@jonjon7034 2 жыл бұрын
Leyu secret admirer
@ethiopia5852
@ethiopia5852 2 жыл бұрын
Well come leyu & mahi
@eyerusleulsegede7076
@eyerusleulsegede7076 2 жыл бұрын
Mahi marrrr እመብርሃን ስትይ ሲያምርብሽ ኘሮቴስታንት ትመስሉኝ ነበር ኦርቶዶክስ ስለሆናቹ የበለጠ ወደድኳቹ
@Binalfewdagne
@Binalfewdagne 2 жыл бұрын
And don't expiration self focus (selerasachu bizu ataweru mastemar laye becha tikuret adrgu)
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@seadaseid9748
@seadaseid9748 2 жыл бұрын
Englishgnachihu betam yamral yastemral and albabesachihu
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
ሚስጥራችን ወጣ!!!/Friends spill secrets.
22:33
Leyu & Mahi
Рет қаралды 101 М.
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,3 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
ጠንቁዋይ ቤት ይሄዳል
20:05
Leyu & Mahi
Рет қаралды 43 М.
ልዩ ማሂን ሰርፕራይዝ አረገች🤗🤗🤗
21:41
ከ ከዝኔ  አረገዝኩ😢
32:24
Leyu & Mahi
Рет қаралды 95 М.
12ተኛ ክፍሎች ይኮርጁ???//እኛ ኮርጀናል።
33:08
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН