እኛ ሴቶች ማስተካከል ያሉብን ባህሪያት ክፍል ሁለት/characters women should correct part 2

  Рет қаралды 50,089

Leyu & Mahi

Leyu & Mahi

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@ermiasamare2246
@ermiasamare2246 2 жыл бұрын
በተቻለ መጠን አንዳቹ ስትጨርሱ አንዳቹ አውሩ፡፡ አንድ ላይ እኩል እያወራችሁ መስማት እየተቸገርን ነው፡፡ ከዛ በተረፈ ምርጥዬ ናችሁ፡፡
@Zedtube594
@Zedtube594 2 жыл бұрын
አወ እኔም የሰለቸኝ ነገር መስማት እየፈለኩ ግን አንድም ቀን ጨርሸዉ አላዉቅም አስተካክሉ ሰከን ብላቹ ተደማመጡ እኛም እንድንማርበት
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 жыл бұрын
@@Zedtube594 ቤተሠብ አርጊኝ በቅንነት
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 жыл бұрын
ሀሳቤን ተናገርህልኝ
@almekteb7722
@almekteb7722 2 жыл бұрын
አባቱ የወንድና የሴት ወሬ ይለያል። በጣም የሚገርመው እኩል እያወሩ እነሱ ተደማምጠዋል አንተ ሳታወራ መስማት ከበደህ😀 ማሂ ግን የኔ ታይፕ ነሽ 🫂
@eyeueue7eyeyussu79
@eyeueue7eyeyussu79 2 жыл бұрын
የሌ ምርጦች ስወዳችሁ እምወዳት ጎደኛየን ታስታውሱኛላችሁ መሻአላ ተባረክ አላ ታምራላችሁ ምክራችሁ ደስ ይላል ቀጥሉበት
@awolnuru3248
@awolnuru3248 5 ай бұрын
ዝግጅቶቻችሁ ጥሩ ናቸው በረቱ የምር አስተማሪ ፕሮግራም ነው❤
@habeshatarotreading7080
@habeshatarotreading7080 2 жыл бұрын
ኣንድ ላይ ማውራታቹ ተመችቶኛል ጨዋታውን ሞቅ ያረገዋል እንዲሁም ምን ያህል እንደምትግባቡ ማሳይ ነው ብቻ ሳይደብር ኣኣምያስተምር የራሳቹ የኣለባበስ እና ኣወራር እስታይል ይዛቹ መምጣታቹ ደስ ይላል በርቱ
@selamsol8865
@selamsol8865 2 жыл бұрын
betam lik new yalkew or yalshiw. Bizu sew tedemametu minamin silachew ayalew gin wibetu yenesu feta bilo mawirat new.
@birukgetahun2912
@birukgetahun2912 2 жыл бұрын
የሴቶች ልዩ ተሰጦ እኩል ማውራታቸው ሳይሆን እኩል አያወሩም በደንብ ይደማመጣሉ።
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ 2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😁😁😁😁😁
@mahletfekadu3169
@mahletfekadu3169 2 жыл бұрын
Let's keep the derieya Clothing going, could be your branding. Keep it up ladies!
@bethelhemmoges4143
@bethelhemmoges4143 2 жыл бұрын
ማሂ ምርጥዬ ልጅ ነሽ አወራርሽ ቀልድሽ ብስለትሽ መልክሽ ሁላ አማላይ ነሽ ልዩም እንደዛው,ግን ልዩ ስታወሪ ስልችት እያልሽ ነውና አትኮፈሺ
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 2 жыл бұрын
ሃሳባቹ አቀራረባቹ አሪፍ ነው ግን የደንቆሮ ለቅሶ አረጋችሁት በተለይ ልዩ ስልችት ያለሽ እና በየመሃሉ ደሞ ኩፍስ እንደማለት ያረግሻል ለተመልካች ክብር ያስፈልጋል
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 жыл бұрын
ውድድድ !!!ኮሜንታተሮች እባካችው ተደማመጡ ምናምን እያላችው አዛ አታድርጉዋቸው ይሄ የፓለቲካ መድረክ አይደለም አንዱዋ ስታወራ አንድዋ ሃሳብ ከመጣላት ትናገር አለበለዛማ ቆይታ ለመናገር ሃሳቡ ይጠፋባታል ::
@senaitsisay9403
@senaitsisay9403 2 жыл бұрын
Aw lk neh
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 2 жыл бұрын
ሰው እንዴት የሚያፈቅረው ሰውን በመስፈርት መርጦ ያፈቅራል ያው ፍቅር ላይ እኛ አናዝም እኮ ለምሳሌ እኔ ማፈቅራት ልጅ በጣም መጥፎ ናት በተለይ እኔ በጣም ስለምንከባከባት እና ሁሉንም ያለችውን ነገር ስለምሆንላት በጣም ታሰቀኛለች የፈለገ ክፉ ብትሆንም ክፋቱንም እወዳታለው
@solomongiza30
@solomongiza30 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እና ድንቅ ሃሳቦችን ነው የምታነሡት ያሥተምራሉ ያወያያሉ ሕይወትን ከምንቸገረኝ ወይም በቸልተኝነት ለሚጓዙ ሰዎች የማንቃትን እንና መጪውን የኑሮ ሁኔታ እንዲገነዘቡ እንዲረዱ አልፎም ተርፎ እራሳቸውን እንዲሆኑ ያበረታታል እና በርቱ ሁለት ነገር ግን ልጠቁም እናንተም በመረጋጋት ሃሳባችሁን እንድትሰጡ የተደጋገመ ቃላቶች እንዳይበዙ መደማመጥ እንዳለባችሁ አትዘንጉት ብዙ አዳማጭ ተመልካች አላችሁና ጥንቃቄ ጥሩ ነው
@דניאלגגנאו
@דניאלגגנאו 2 жыл бұрын
ፖሮግራማችሁ በጣም ደስይላል ግን በደንብ አትሰሙም ፕሮግራማችን በጣም ወድጀዉ አለሁ አድናቂችሁ ነኝ ቀጥሉበት
@jerryyetsi7094
@jerryyetsi7094 2 жыл бұрын
The one who motivate every one to speak free ...kehulum belay kelele maletachu des yelale .....love yo mahita & liyu
@tariktruth2271
@tariktruth2271 2 жыл бұрын
እናንተ ልጆች እንደው ምን ላርጋችሁ ንገሩልን እስኪ የጋብቻ አስተማሪው ሁሌ የሚወርደው ወንዱ ላይ ነው ፣ ፖስተር ነኝ የሚሉትም የሚዘፍኑት ወንዱ ላይ ነው ለነገሩ እቤት ሲገቡ የሚጠብቃቸው ሌላ ስለሆነ ነው ። እናንተ ግን በቃ በቃ ናፍጣ ብያችሀለው ውድ ስለሆነ በዚ ሰዓት በጣም ንገርዋቸው እባካችሁን ። በግሌ ስጦታ አለኝ ለናንተ እንዴት ነው የማገኛችሁ
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 2 жыл бұрын
ሴቶች መተው ያለባቸው more materialist ሲሆኑ ያስጠላል።እነሱም በባዶ ሲያካብዱ ሁሉም ይተዋቸውና መጨረሻ ላይ ያጡና ይለምናሉ።
@melitube7785
@melitube7785 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቆንጆዎች ማሂ ኮ ባለፈው ከዚ በላይ እራሴን አላዋርድም ብላለች የምን part 3 ነው😀😀 ግን ተዉ ተደራርባችሁ ስታዉሩ understand እያደረኩ አደለም
@ድንግልማርያምአማላጄ-ቈ2ጨ
@ድንግልማርያምአማላጄ-ቈ2ጨ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በእውነት ተምሪለሁ🙏
@saron2201
@saron2201 2 жыл бұрын
I Waz like ጎረቤት ጥሩ ቡና እንጠጣ 😂 Ere liyu ena mahi temechugalacu ..
@abushdesalagn2321
@abushdesalagn2321 2 жыл бұрын
baxami arif asab i naw lane baxami naw yemitimachachugne
@dr.hanankadiabafita1406
@dr.hanankadiabafita1406 2 жыл бұрын
Leyu looks like she didn't want to talk much in this episode
@leethiopian136
@leethiopian136 2 жыл бұрын
That is what I’m thinking 😂, I think she is on her Liliy time 😂
@banmele7883
@banmele7883 2 жыл бұрын
your right i felt the same
@mahletdebele9816
@mahletdebele9816 2 жыл бұрын
ልዩዬ ደብሮሽ ምታወሪ ነው ምትመስይው።ደና ነሽ?
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
በግሌ አንድላይ ምታወሩትን ነገር እውደዋለሁ ምንያህል እንደተግባባችሁ ማሳያ ነው (አንደንዶች ተደማመጡ ስለሚሉ 😆) ጥሩ ሀሳብ ነው አንደኛው ነጥብ ውስጥ ራሴን አገኘሁት አይ እዳዬ😩😩😀
@mahimaye6322
@mahimaye6322 2 жыл бұрын
ጥላ ያልሽው እንደውም ወንዶቹን ይገልፃል የምር ማሂ ሄጃለው ብለሽ ልትወስኚ ስትዪ ምነው ዝም አለች ምን አዲስ ነገር አለ ብለው ይመጣሉ (ጥላቢሶች😂)
@fifigalfamily3947
@fifigalfamily3947 2 жыл бұрын
Awe ewenet new
@forless7511
@forless7511 2 жыл бұрын
14:34 this one is fact for real 🙌🏾 this as a topic yasefelegale asebubete
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ በሳቅ በረጅም ገመድ እናስረውና ወይ አልሄደ ወይ አልመጣ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 жыл бұрын
ሴራደምሪኝ እመልሳለሁ በቅንነት
@sumeyamuktar7094
@sumeyamuktar7094 2 жыл бұрын
Leyu im noticing energy decrement in you..ye debresh yimeslal z last 2 videos ..hope all is well, sak sak setyi new miamrew frnd ,bring bak zat energy
@dannylemi8802
@dannylemi8802 2 жыл бұрын
You have very attractive style and Smart simple way to provide your idea!!!
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 2 жыл бұрын
ምርጥ!
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
ልዩዬ መስከረምን ክፈተው ታደሰ አፒል ፉል ፒሪቲ የሚል ቻናል ገብታቹ ስሟት እና ከስዋም ወስዳቹ አስተምሩ እናተን አለማዊ ስለሚሰማቹ እሺ መሲ በጣም ነው ምታስተምረው እናተም ተማሩ
@belayetwale1714
@belayetwale1714 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው
@biruktaitalemu3051
@biruktaitalemu3051 2 жыл бұрын
betam takalchu sera setatu youtube keftachu tekdedalchu
@birhanashebirofficial9225
@birhanashebirofficial9225 2 жыл бұрын
Mahi jimma temari nbrsh ende pls melshilgn (kito campus)???
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 жыл бұрын
awo
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ናው ግን ለምንድናው በተራ የማታወሩት ምርጦች እየተደማመጣቹህ😍
@bizutub7780
@bizutub7780 2 жыл бұрын
awu😂😂😂
@yonashagos1157
@yonashagos1157 2 жыл бұрын
አጠረቪዲዮአችው።ምርጥናችሁ፡ቀጥሉበት
@hassanhakim5520
@hassanhakim5520 2 жыл бұрын
በርቱ ሁለት ጥዱች ዋዉዉዉ
@yetwaleyihun8698
@yetwaleyihun8698 2 жыл бұрын
ስራችሁ በጣም ጥሩነው ግን ተደማመጡ መስማት ተቸግረናል
@habeshaqueen3398
@habeshaqueen3398 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ምርጦችየ አሪፍ አሳብ ነው ያነሳችሁት🙏🙏🙏❤❤❤
@qamarmohammed7331
@qamarmohammed7331 2 жыл бұрын
Tiru neger new betam desi yial gin Liyu batishin inde makak tadergiyalesh awkesh new
@kalkidan6147
@kalkidan6147 2 жыл бұрын
Eskiii tedemamtu 😂😂 mertye nachu ❤️❤️
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 жыл бұрын
Sometimes, you both talk at the same time which makes audiences miss what you are saying try to fix that. The clothing style is unique to only you which I like it. Keep the vibe up girls.
@ibrahimnursebo2381
@ibrahimnursebo2381 2 жыл бұрын
ትልቅ IQ ያላቸው ሴቶች ብዙን ጊዜ አያገቡም or single mom ናቸው ...... ግን ሁሉንም መፍቴሄ ካወቃቹ ለምን አታገቡም
@007eakonchu3
@007eakonchu3 2 жыл бұрын
They're still looking Mr, right.
@Hamid_et
@Hamid_et 2 жыл бұрын
Plss soste upload argut ehen part 😪
@djroba902
@djroba902 2 жыл бұрын
ጭቃ ወንድ ? ምን ማለት ነው ባኪ? እበት ሴት ብል ደስ ይልሻል?
@luwambereket6932
@luwambereket6932 2 жыл бұрын
Yeah betam ariff hasebee new netanesute keep going guys
@igtgvf5
@igtgvf5 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምዳችሁ እውነት ብርቱ
@meban4786
@meban4786 Жыл бұрын
enante wendoch nachu koy betam ysetoch chiger chiger blachu ltmotu new tru ngr blu
@seadashawl5632
@seadashawl5632 2 жыл бұрын
ልዩ እና ማሂ እንኳን ደና መጣችሁ ferst komit.....
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 жыл бұрын
ደምሪኝውደ በቅንነትሠአድ
@berhanuhabte9470
@berhanuhabte9470 2 жыл бұрын
In general no two people in this world can live together with out respect.
@nahomkiroskiros1067
@nahomkiroskiros1067 2 жыл бұрын
አሪፍ ሀሳብ ነው ግን ትንሽ ጫጫታ በዛ ሀሳባችሁን በየግል ግለፁት አንዳችሁ እስክትጨርሱ ተጠባበቁ
@dawitman2952
@dawitman2952 2 жыл бұрын
enate betam nw des yemtlute ketlubet...😍😏🤩 mezertetm ketlubet
@yebenayasenat
@yebenayasenat 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነው
@sumiyasumiya667
@sumiyasumiya667 2 жыл бұрын
Welhe alebabeshcu batim des yelal baertu ehitocih
@BestSol-qm9un
@BestSol-qm9un Жыл бұрын
አረ ስተመቹ በተለይ ልዩዬ የኔማር
@_turyetube5360
@_turyetube5360 2 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ👏
@fasilboy6807
@fasilboy6807 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ግን አንዳንድ ሴቶች ስልክ ሲደወልላቸው የሰው ጆሮ ላይ ሲዘጉ አንዳንድ ሴቶች ደግሞ መልሼ እደውላለሁኝ ወይም በኋላ መልሼ እደውላለሁ ብለው ሳይደውሉ ይቀራሉ።ይሄ ነገር ያናድደኛል።እስቲ አቅርቡልኝ❤❤❤❤
@king-yq5xj
@king-yq5xj 2 жыл бұрын
Part III, from USA. Help!
@nahomalemseged5366
@nahomalemseged5366 2 жыл бұрын
Mahi 👍👍👍:-)
@nataanilmashuga3534
@nataanilmashuga3534 2 жыл бұрын
Huletachum ekul eyawerachu metesemamut negeres😂😂👍
@temutayrant7672
@temutayrant7672 2 жыл бұрын
Sound aysemam astekaklu...... mirtoch
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
ክክክክወላሂ እደትእደምወዳችሁ ደስእያለኝ ነው እማያችሁ በርቱው
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@roberttafere6664
@roberttafere6664 2 жыл бұрын
ሁሉም ሴቶች ባጣ ባጣ እሱን አገባለሁ የሚሉት ወንድ አለ! የምትጨቀጭቂኝ ልጅ ዳይ ወደ ሪዘርቭሽ😉
@rotsrots4884
@rotsrots4884 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆዎች❤❤
@Designerብሩር
@Designerብሩር 2 жыл бұрын
💚💚
@misganusisay01
@misganusisay01 2 жыл бұрын
time-based issue. go upppppppppppppp
@nahomalemseged5366
@nahomalemseged5366 2 жыл бұрын
Lela part kaltesera selawi selfe eteralhu
@Blennnn
@Blennnn 11 ай бұрын
Lyu ena mahi i really love u guys ❤❤❤please lenem melsulgn is it ok highschool hono relationship mejemer? Am not really comfortable but i think am in love and am just 17
@almekteb7722
@almekteb7722 2 жыл бұрын
ልዩዬ ማሂ አንደኛ ነች ስልሽ በምክንያት ነው
@neimanesru9795
@neimanesru9795 2 жыл бұрын
leyu ke enkelfwa new ytnsachu 😄
@mrsvip4622
@mrsvip4622 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@dodopopo8654
@dodopopo8654 2 жыл бұрын
Sewedacu👌👌👌
@banmele7883
@banmele7883 2 жыл бұрын
almost bizu madergachewu negeroche alu.... erasen endaye aregachehugnal
@esayiyasmengistu5516
@esayiyasmengistu5516 2 жыл бұрын
I get some thing important to me and relate with my life...please let us talk in private...to get some advise or experience.
@Yafiqer
@Yafiqer 2 жыл бұрын
Bertu mar Des setlu eko 🥰😂
@fikirysusbedasa1519
@fikirysusbedasa1519 2 жыл бұрын
Mahi respect 🙏🙏🙏
@hayatmehdi9387
@hayatmehdi9387 2 жыл бұрын
አረ ምነው ልዩዬ አዛግሽን እኮ የማውራት ሙድ ላይ አልነበርሽም እንቅልፌን ነው ያመጣሽው
@MekonninTLemma
@MekonninTLemma 2 жыл бұрын
What are the sounds in between ?🤣🤣🤣 clacks temechitognaaaaal
@amanueltsegaye8755
@amanueltsegaye8755 2 жыл бұрын
H£¥ ል¥U How Was Trip Bahir Darን እንዴት አገነሻት ወደድሻት።
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 жыл бұрын
konjo ketema nat🙂
@hayattube9044
@hayattube9044 2 жыл бұрын
ወይኒ ጉዴ
@dawitassefa9562
@dawitassefa9562 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ 👏👏👏
@Firo317
@Firo317 2 жыл бұрын
Leyu shger temexa emil eski wendoch
@selamkalayu8586
@selamkalayu8586 2 жыл бұрын
make a video about long distance relationship
@Lee-uu8tc
@Lee-uu8tc 2 жыл бұрын
Coming soon
@sosinakechena9314
@sosinakechena9314 Жыл бұрын
ምርጦቼ ❤ love you ❤
@temesgena449
@temesgena449 2 жыл бұрын
ማሂ እውነት አንባቢ ነሽ በቃ ወሬሽ ዜማ ነው ይንቆርቆራል በርቺ
@raditube791
@raditube791 2 жыл бұрын
ክፍል 1 የት ነዉ ብፈልገዉ ብፈልገዉ የለም😥😥
@Lee-uu8tc
@Lee-uu8tc 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ranHpqluhryWqbs
@badhasagemechu1323
@badhasagemechu1323 2 жыл бұрын
Labourer nw
@workeneheda5714
@workeneheda5714 2 жыл бұрын
Smart Lovely Beautiful birds Leyu Leyu Leyu Love
@youngkingnipsey7727
@youngkingnipsey7727 2 жыл бұрын
Please dont speak equally the talk you have talk its not gonna go anywhere so speak one by one okay but keeep up the advice peace out and by the way you are so cute both of you ....
@HanaHana-lb6zo
@HanaHana-lb6zo 2 жыл бұрын
ስታምሩ ዋው ታናሽናታላቅናችሑ
@የራማዋንግስትጠብቂኝ
@የራማዋንግስትጠብቂኝ 2 жыл бұрын
ተደማመጡ
@ሀዩቲ-ዘ6ሸ
@ሀዩቲ-ዘ6ሸ 2 жыл бұрын
ልዩ ና ማሂ በጣም ነው እምታምሩት የልዩ ና ማሂ ቤቴሰቦች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@gebrufireweyni4312
@gebrufireweyni4312 2 жыл бұрын
Biravo bertu😍😍
@michealandi4746
@michealandi4746 2 жыл бұрын
በርቱ ትመቹኛላቹህ
@Yaki_Abi
@Yaki_Abi 2 жыл бұрын
Liyu ya energy yet hedebsh ede😳...nw tit bileshal👀
@oumerabubeker1311
@oumerabubeker1311 2 жыл бұрын
Ar yeminder res mesle brand yehone res akirbu english mina min kalat tete kimu
@elei417
@elei417 2 жыл бұрын
😂 very good
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
99% ጨቅጫቃ የአበሻ ሴቶች በማያዉቁትና ከእኔ ወዲያ ሁሌ እኔ ብቻ ነኝ ልክ ካልሆነ መበጥበጥ የመረረኝ ይሄ ነው።
@mimegirma251
@mimegirma251 2 жыл бұрын
እውነትኛ ነገር ነው ምታወሩት እህቶቼ❤😘
@ሰላምይቶ
@ሰላምይቶ 2 жыл бұрын
አቤት ስወዳችሁ ግን መንታ ናችሁ እንዴ ትመሳሰላችሁ ናችሁ
@elsagidey9585
@elsagidey9585 2 жыл бұрын
Hay girls hulem hasabachu yemechgnal but liyu today u are not okay tegedesh yemetaweri new memeseyew whats up
@fatuma.binet.zewidu8532
@fatuma.binet.zewidu8532 2 жыл бұрын
እናንተም አግቡና ዉለዱ ግዜ ቆሞ አይጠብቃችሁም መዉለጃ ሠአታትን አትግደሉ
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 жыл бұрын
ደምሪኝውደ በቅንነትፋጡማ
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
ገና ልጆች ናቸው። ትንሽ ገንዘብም ይሰብስቡ።
@AD-st2bi
@AD-st2bi 2 жыл бұрын
አብዛኞቹ ሴቶች ስተታቸውን መቀበል ስለማይፈልጉ በለቅሶ መሸውድ ይፈልጋሉ በዚ የሴቶች ፀባይ በእህቶቼ ሳይቀር ስጠበስ ነው የኖርኩት😎
@alemengidawork6074
@alemengidawork6074 2 жыл бұрын
😂😂😂
በመወፈሬ depression ውስጥ ገባሁ☹️
29:36
Leyu & Mahi
Рет қаралды 45 М.
የሴቶች ጉድ ወጣ !!  Leyu and Mahi
22:41
Leyu & Mahi
Рет қаралды 102 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 11 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 42 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
ለግንኙነት በቂ ጊዜ መቼ ነው???
24:57
Leyu & Mahi
Рет қаралды 29 М.
60 ሺ ብር ሽቶ ይቀባል ለኔ ግን 🤨
19:15
Leyu & Mahi
Рет қаралды 43 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 11 МЛН