KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሕይወት ዘመናችን ሲከፍ የሚሰማ | መምህር ዘበነ ለማ
50:41
የጭንቀት መንስኤውና መፍትሄው || አራቱ የጭንቀት ሕክምናዎች || የሚበልጠውን ደሞ ላሳያችሁ || ክፍል 6 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ
43:00
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
ንስሓ በየቀኑ ለመግባት ይህንን ተማሩ || መምህር ዘበነ ለማ
Рет қаралды 476,228
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 479 М.
Memeher Dr Zebene Lemma
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@yalem2598
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን በእውነት የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን 🙏🙏🙏
@sosinatade9795
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮ ይህንን ትምህርት በመ ማሬ ዘወትርሣላመስግኖ አላልፍም በረከትዎ አይለየኝ በፀሎት አስቡኝ አሜን
@fikertegebremichael9036
Жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን ዶ/ር ዘበነ የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏
@tikuret123
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@saramusa1288
Жыл бұрын
😊⁰⁰00
@nunumekonnen3325
Жыл бұрын
ግሩም ጥኡም የሆነ ትምህርት ነው! ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!
@weynshetshibru5545
Жыл бұрын
በዚህ ትምህርት ብዙ ተማርኩ እናም ተፅናናው :: በየቀኑ እንድፀልየው እመቤታችን ትርዳን::ቃል ህይወት ያሠማልን::
@መሬው
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@EdjigayehuMitiku
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 1:05:38
@Tigist22
Жыл бұрын
🤲❤🤲
@Viva-Ethio.1016
11 ай бұрын
Amen Amen Amen!!!🙏🏽
@LetushWeldu
10 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln bebyetum yatsnaln yatsnan
@abebechsemagn3137
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን እኛም እንወድወት አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rgebray
Жыл бұрын
አድነኒ አምላኬ እግዚአብሔር አድነኒ እምድም አምላኬ ✝️ እግዚአብሔር ከደም አድነኒ ከማህት ሰውረኒ አባቴ ሆይ አቤቱ አጽናን አቤቱ ጠብቀን መጨረሻችንን አሳምርልን🙏 ኢትዮጵያን አይማኖታችንን✝️ ጠብቅልን ድረስልን ያለአንተ ምን አለን ማንን እናውቃለን አምላኬ መዳኒቲየ ድረስልን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ✝️🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@StarKsa-np4yf
11 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለኝ አምላኬ ለንሰሃ ምት አብቃኝ ፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@veracity8968
4 ай бұрын
አሜን ለሁላችን !
@tikuret123
Жыл бұрын
የመድሃኒቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ከደም አድነኝ
@RahelDessie
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
@werkeyefaseha4122
Жыл бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤፡ቃል፡ህይወት፡ያሰማልን❤❤❤❤፡አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesMekdes-f1m
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃል ሕይወት ያሰማል
@Yemenzwerkyoutube1930
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዉነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አባታችን ለኛም አስተአይ ልቦና ያድለን የስማንማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 💚💛❤🙏🙏🙏
@NahomHadera
2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህርችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Berhanekiflu3065
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኣቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ኩሁላችን ይሁን ኣሜን
@SinahMohamed
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስበን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@meseretasfaw4363
Жыл бұрын
አሁን ነው የገባሁት በዚህትምህርት ብዙ ተማርኩ ተፅናናው በየቀኑ እንድፀልይ እመቤታችን ትርዳን የኔም ችግር ይህነው ቃል ህይወት ያሠማልን
@TsigeTsige-vn1md
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለኝ ከኃጢያቴም እንፃኝ ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@fantaneshmeles547
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በጸሎትዎ አስቡን ❤❤❤
@Aylanam
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙇🙇🙇👨❤️💋👨👨❤️💋👨
@abebasisaylakew8611
Жыл бұрын
😊😊
@AlexoZewde
8 ай бұрын
Egziabher, yikr,belen
@chuchumike3286
Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ትምህርት ሁሉ ለምንስማ ቃለህይወት ያስማልን አባታችንንም እመቤቴ ትከተልልን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@GebruTemanu
Жыл бұрын
5
@senaittilahun9493
Жыл бұрын
@@GebruTemanu5🎉6
@NahomHadera
3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@melattesfaye5559
Жыл бұрын
እንኳን ታላላቆቹ ቅዱሳን አባቶቻችን አቡነ ሀቡተ ማርየምአመታዊዉ በአል አደረሰን❤❤❤
@yalemzewdendashaw-gn9gd
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦዎ የጠብቀዎ!!! እኔ ሐጤተኛዋ ወለተ ሕይወት
@GenetDudu-te1pq
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አገራችንን ሰላም ያርግልን ባርኩን ይፍቱኝ አሜን
@MichaelADR91
3 ай бұрын
አባታችን መምህራችን ያሳደከን ከዮሴፍ አ/አ ጀምረው ❤❤❤ ጥሩ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛሎት🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@aahmed6426
Жыл бұрын
በአዛኝቷ ማርያም አባታችን እንስማዉ💒💒🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿
@yaredhailu4750
8 ай бұрын
እፀብሐኒ ወአፀአኒ እምሐጢያቴ
@YeshimebetWorku-q8w
4 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ እና ጤናን ያድልልን ለሁለተኛ ጊዜ ያዳመጥሁት ትምህርት ነው ግን አይጠገብም አባታችንን ያኑርልን እመቤቴ ትጠብቅልን በተለይ በስደት ላለነው የእግዚአብሔር ቃል ትልቁ ምግባችንነው እና እናመስግናለን
@Makdesyemariyamlij
Жыл бұрын
ቃል ህውት ያሰማልን ምመህራችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን አሜን፫ 🙏🙏🙏
@alemitumelese8561
Жыл бұрын
ከኀጢአት በፊት የነበረ ልበ ብሩህነት በቀላሉ ተመልሶ ለማግኘት ሰለሚከብድ ይቅር ያላለን ይመስለና አንተ በንፅህና ስላለህ ነዉ እንጂ በተዛባ ህሊና ያለው ሁከትረ እደተራራ ይከብዳል እዴት እደሚጠፋም ይጨንቀኛል
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
@@alemitumelese8561 እመ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን እህቴ አይዞሽ ግን እንሆ በቅዱሳኑ ስንኳ አይታመንም ሰማያትም በፊቱ ንጹሓን አይደሉም። ይላል ቅዱስ ኢዮብ ራስሽን አታሳምኔው ኩፉ መንፈስ ነው እንዲህ እምያሳስብሽ በጾም በስግደት በርቺ እህቴ
@samiramasarat4392
8 ай бұрын
❤❤💒💒💐💐🤲🤲🤲💔💔😭😭💔🤲🤲💒💒💐💒💐🤲
@xohszgd
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ 💚💛❤👏👏👏🙏🙏🙏
@jxhhsjs1309
Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@chernetayele702
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aster8918
Жыл бұрын
አሜንአሜንአባታችንእድሜይሰጥልን🙏🙏❤️❤️
@dinkineshalemayehu7440
Жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 አባታችን ይፍቱኝ🙏አስካለ ማርያም
@zinabekubi6350
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alambalay1176
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@ua21s24
Жыл бұрын
ኦ እምላ እስር ይል ይቅር ብሎናል የድንግል ማርያም ልጅ የምላህክት የፃድቃን የስማህታ አምላክ ይቅር ብሎናል አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@halimaalshamsi1426
Жыл бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@haimanotalemu6624
3 ай бұрын
ቃለህወት ያሳመልን የአገልግሎት ዘመን ይባርካችሁ ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@Mercy-Ethiopian
Жыл бұрын
አሜን!!! ብዙዎቹን መዝሙራት እወዳቸዋለሁ እናም ሙሉውን መዝ 50ን አብሬዎት ብያለሁ ግን ግእዙ እና አማርኛው ይህን ያክል ይራራቃል ማለት ነው ይገርማል! እኔ በአማርኛ ነው የያዝኩት ትርጓሜውም ቀጥታ መስሎኝ ነበረ እናመሰግናለን አባታችን!!! ስለ መዝሙር 50 ባለፈውም ቃል አስገብተውን ነበረ እና ከዚያ ጀምሬ ሻወር ስወስድ ሙሉን ፊቴን ስታጠብ ደግሞ "በሂሶጵ ርጨኝ እነጻማለኹ ዕጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እኾናለኹ።" ስል ደስ ይለኛል! ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት!!!
@AlmazMengesha-hq2qp
4 ай бұрын
😢y¤
@shibiretadese3074
10 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእውነት ዛሬ እራሴን ይቅር ብያለሁ ከ10 አመት በፊት ሁለት ነብስ አጥፍቻለሁ 😢😢😢ንስሀ ገብቻለሁ ግን ሁሌ እራሴን እወቀሳለሁ ደጋግሜ ንሰሐ መግባት እፈልጋለሁ ለካስ የሄ እምነት ማጣት ነው እግዚአብሔር ይቅር ባይነት አለመቀበል ነው እኔ በህይወት መኖር የማይገባኝ ባሪያውን ይቅር ብሎ እድሜ ጨምሮ ለዚህ ስላደረሰኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ
@Amaretsega-z7b
Жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን
@hanademeke4765
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልኝ ህይወትን የሚያለመልም ነው
@ዘርፌቸርንት2119
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@senaitgebrekristos
3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@nikotekabe5702
Жыл бұрын
እሽ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩን አሜንአሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@semunesharega5773
Жыл бұрын
አሜን🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን🙏🏽 አሜን 🙏🏽አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽በእውነት ቃል እንገባለን🙏🏽💕🙏🏽💕🙏🏽💕በፀሎትዎ ያስቡን🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️
@dinkineshalemayehu7440
Жыл бұрын
ገጸ ምሕረትን ላክልን አሜን🙏🙏🙏
@hirutphone8602
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልኝ ትምህርቱ አረዘመም በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤
@raselmrr539
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀለታቹሁ ይደርብን አባታችን❤❤❤❤
@ዘርፌቸርንት2119
Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@rozahadush-dw9bs
6 ай бұрын
ኣሜን. ኣሜን. ኣሜን 🙏🙏🙏. 🙏🙏🙏. 🙏🙏🙏
@satenawyewahu1867
Жыл бұрын
ዘወትር እግዚአብሔር ይፍታችሁ ይበሉን፣ይፍቱን አባታችን።በተለያየ ቦታ፣በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ላለን ወሳኝ ነውና፣እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ፣ዘመኑን ይዋጃልና ።
@classicphone5908
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤🌻🌻🌿🌾🌿🌾🙏🙏🙏
@tizetaketema821
Жыл бұрын
@@classicphone5908 ääääääããäää5550000@0```@
@asnakezman302
Жыл бұрын
😊
@ልመጣነውቅሪ
Жыл бұрын
Amen
@RalphMikk
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን
@genetgenet976
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኦ ኣምላኬ በመንገድህን ምራኝ 🤲🤲🤲🤲
@TewedeedewAyele-ud6kj
5 ай бұрын
አባበፀሎታችሁአስቡኝእየጨነቀኝበጣም፣እናምወደአባቴወደጌታዬእየሱስክርስቶስእድትማፀኑልኝበትትናእጠይቃለሁ፣በሰውሀገርነውናያለሁት፣ብርታትናጉልበትእዲስጠኝለምነልኝ፣ፀልዬልኝ፣ድግልማርያምትከተለኝ፣አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@MahammadMollah-l9m
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏
@yelidetafre5852
Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን ይፍቱኝ
@ElisabethBogale
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት እስማን
@dinkineshalemayehu7440
Жыл бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏
@semunesharega5773
Жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ስለማይነገር ስጦታው ይህን ቃል ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽
@tigtig6559
Жыл бұрын
በአማርኛ እዳሉን ሁል ጊዜ. እንጸልያለን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@DELETTESFAYOHANS
Ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ይስልን ወንድማችን እኛንም በጸሎትህ ኣስበን ኣሜን
@marieabrare4783
Жыл бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን 😥🤲
@frehiwotsahele3862
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ይፍቱኘ ይባርኩኝ መድሐኒአለም ሐገራችንን ይጠብቅልን ለወገኖቻችን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን።
@fullana8232
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃልህዉት ይሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zelalemnigatu-4068
11 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቃልህይወት ያሰማልን!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፤ የቅዱሳን፣የፃድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለየን!!!አሜን!!!
@dinkineshalemayehu9893
4 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አባታችን🙏
@yeshiworku2639
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዛሪ ለሁለተኛ ጊዜ ነው የሰማሁት በእውነት እድሜ እና ጤናውን ያድልልን በፀሎት ያስቡን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@dinkineshalemayehu9893
4 ай бұрын
መድሐኒቴ እግዚአብሔር ሆይ አድነኝ🙏🙏🙏
@amanuaela2370
Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የዳዊት አምላክ እግዚብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ። ሁላችንንም እግዚብሔር ይቅር ይበለን።
@TadeseBelay-w4q
Жыл бұрын
eshi tabaraku
@TadeseBelay-w4q
Жыл бұрын
@tsehayerifo93
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ሃብተማሪያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ!!! አባታችን በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን!!!
@emebetmengistu253
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን መንግሥተሠማያትን ያውርሥልን ❤❤❤
@hananHanan-cv4bd
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤
@aahmed6426
Жыл бұрын
አባተታች ቃለሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💒🌿🌿🌿
@titiTesfalem
10 ай бұрын
ቃለሂወት ❤ያሰማልን ❤ማስተዋሉን ያድለን ድንቅ ትምህርት ❤
@እግዚአብሔርዉበቴነው
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቸው ይብዛልን ቅዱስ አባታችን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥል የቅዱስ ዳዊት አምላክ ለሁላችን ልባችን ይክፈትልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን አሜን ምርቃችሁም አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ይቅር ይበለን
@makidadesta9156
Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏አሜን እሰይ ይሁን ይደረግልን አሜን 👏👏👏👏👏
@ወለተማርያምወለተማርያም
Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@mimishuassefa5891
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃልሕየወት ያሰማልን መምህር ። 🎉🎉🎉❤❤❤
@TigistuAlemayehu
11 ай бұрын
መምህር ዘበነ ለማ ዶክተር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልወት እድሜና ጤና ይስጥወትአሜን። በጣም እንወድዎታለን .....
@seblejemaneh5590
11 ай бұрын
እመቤታችን ከልጇ ታማልደን መምእር ቃል እይወት ያሰማልን❤❤❤
@addishiwotteklu4530
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ይፍቱን
@ImaroWada
6 ай бұрын
ለማስደሰት ሳይሆን ስጦታችን ነው እግዚአብሔር ይታመናል እንዲሁም አንድ ይችን ቅል ለዮናስ ትዝታ ለሁላችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነገር ሁሉ ለእይኛ ነፃ ንፁ💯💯🌡️❤️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🙏🙏🙏🙏✍️🌍
@dagnu9089
Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ትምህርት ተሰፈየ ለመለመ አምላክ የመስገን እርስዎን የሰጠን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@MeseretDeme-kn1jm
9 ай бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን👏👏👏
@ገኒእህተማሪያም
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለን አቤቱ አቤቱ ስንብህ ስማን
@geriegelne6324
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን🙏🙏🙏
@Maqdas-n7k
Жыл бұрын
ይፍቱን አባታችን ይባርኩን እድሜ ጤና ይስጥልን❤
@dinkineshalemayehu9893
9 ай бұрын
ይቅር ብሎኛል🙏 ይቅር ብሎኛል🙏 ይቅር ብሎኛል🙏ተመስገን አምላኬ❤🙏
@serkalemburaka877
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ🤲🤲🤲 በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤❤❤ እናቴን እና እህቴን በጸሎት አስብልኝ ከአጋንንት አምልኮ እንዲወጡልኝ 🤲🤲🤲 ሚስጥረ ስላሴ እና እህተ ማሪያም ብለው ያስብልኝ መምህሬ.
@misrakbahiru9067
11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ደጋግሜ ሰማሁት በጣም ያበረታል::
@Setna1312
Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በማይዘነጋ ቃሉ ያስብዎ እኔን ደካማዋን ፀዳለ ማርያምን አስቡኝ 🙏
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
10 ай бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን መምሕራችን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ በፀሎታችሑ ያስቡን መምሕራችን😢
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
10 ай бұрын
ይፍቱን አባታችን 😢
@nadykasse3301
Жыл бұрын
ቃለህ ህይወት ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይፍታን
@SeblewogelSeblewogel
10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታች ቃለህይወት ያሰማልን የድሜ ዘመንዎን ይባርክልን
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን🙏🙏
50:41
የሕይወት ዘመናችን ሲከፍ የሚሰማ | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 25 М.
43:00
የጭንቀት መንስኤውና መፍትሄው || አራቱ የጭንቀት ሕክምናዎች || የሚበልጠውን ደሞ ላሳያችሁ || ክፍል 6 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 127 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 29 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 143 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН
1:10:19
🔴 ቅድስት አርሴማ || የእኛ መጻሕፍት || እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ New Sibket Aba GebreKidan Girma
ዕንቈ ሥላሴ Tube Enqo silasse Tube
Рет қаралды 31 М.
52:38
መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ 31-60 - Mezmure Dawit Maksegno 31- 60
masresham
Рет қаралды 898 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 488 М.
1:07:40
🔴ህልም ተከታዮች አአትሁኑ||እጅግ ግሩም ስብከት||ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገ/ኪዳን ግርማ||@meazakidusan
መዓዛ ቅዱሳን- meaza kidusan
Рет қаралды 278 М.
1:42:48
የንስሓ ሕይወታችን ምን ይመስላል ከእግዚአብሔር ጋር ስለ መነጋገር || መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 57 М.
2:06:36
ወንጌል የዉሃንስ
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
35:50
ሸክም የከበዳችሁ - ጭንቀት የከበባችሁ - አሁኑኑ ስሙት! - የተስፋ ትምህርት
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 217 М.
2:02:35
🔴ሥጋህ ብትድን ነፍስህ ትነዳለች// በቀሲስ ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ ቀጥታ ከመርካቶ አዲሱ ሚካኤል
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 202 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
54:38
በቅዱሳን ስም ድርጅት ያላችሁ የተባረካችሁ ናችሁ | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 28 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 4,8 МЛН