No video

📌 ለፆም ለፍስክ ለማንኛውም ምግብ የሚሆን ምርጥ የምግብ ማባያ አስራር ትወዱታላችሁ

  Рет қаралды 5,980

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

የተልባ ወጥ ቪዲዮ ሊንክ • ✅በደቂቃ ጤናማ ምርጥ የተልባ ቀይ ...
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

Пікірлер: 108
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ወይኒዬ የእኔ ውድ በጣም ልዩ ማባያ ነው ያሳየሽን እንዴት እንደወደድኩት ጥሩ አማራጭ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👍ሼር❤🙏💯
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
የተልባ ወጥ አስራሩ ቪዲዮkzbin.info/www/bejne/fYrcZmqinqhjY5I ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ወይንዬዬ በጣም ምርጥ የምወደዉ ምግብ ነዉ የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል አሰራርሽን በጣም ወድጄዋለሁ የተባረከ ይሁን ሼር 😍😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የሚዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
weyniyeee
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ሰላም ወይንዬ ውደ ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ 😋👌👍🥰 ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቦረናዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching ወይኒዬ ❤
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ውይ ይሄንንስ በ እንጀራ ነው መብላት ጥሩ አማራጭ ነው ላይክ ሼር👌👌🙏🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኑራዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@wxzlli
@wxzlli 3 жыл бұрын
ወይንዬ የኔ መልካም ምርጥ ባለሞያ እኮ ነሽ በጣም ልዩ ማባያ ነው ያዘጋጀሽልን እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 😋😋😋🙏🙏🙏😍😍😍😘😘😘❤❤❤🏆🏆🏆🎁🎁
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ይኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ወይንየ ቆንጆ ማባያ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሲያዩት ብቻ ያስጎመጃል ጤናማ አሰራር እጅሽ ብርክ ይበል ወይንዬ ሼር👌💯🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ምሳዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ወይንዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ ማባያ ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ በርቺልኝ ላይክ ይገባዋል👍👍👍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettysheger976
@bettysheger976 3 жыл бұрын
ወይንዬ ማር የኔ ባለሙያ ቆንጆ ማባያ ነው የሰራሽው እንዴት እንደምታምር የቃሪያው በክብ በክብ አቆራረጡ በጣም ያምራል ኢቺማ ነገ ትሞከራለች ቀልድ የለም እጅሽ ይባረክ thank you for sharing💖😍❤👍👍👍 share share
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ወንድሞች ሀሪፍ ነው በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching weyniye🥰
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
Weyni wedenewal ejig maraki new👍👍👍ejish yebarek
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ግሩም ሞያ ነው ያካፈልሽን እጆችሽ ይባረኩ ብዬአለው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሶልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
አፌ 🤤🤤🤤በምራቅ እየተሞላ ነው ያየሁት ሆሆ ቃሪያ ጥብስ። 💖👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ ማኪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ስሪው በጣም ይጣፍጣል 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@emiyoa6369
@emiyoa6369 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አሪፍ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 3 жыл бұрын
ወይንዬ my favorite food yummy 🤤 ተባረኪ ባለፈው የሰራሽውን eggplant 🍆 ሰርቸው በጣም ወደድኩት thank you 🙏🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ስርተሽ ስለወደድሽው ደስ ነው ያለኝ የኔ መልካም አበረታቼ እህት እድሜ ከጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@omturkeychannel1191
@omturkeychannel1191 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ አሠራር ነዉ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
እያየሁ ነው
@askaleabebe993
@askaleabebe993 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ስወድሽ ኑሪልኝ ጎበዝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አስኩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም ውድድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
Wow looks so tasty Thank you for sharing♥♥
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏
@azebjemmaneh9617
@azebjemmaneh9617 3 жыл бұрын
እውነትሽንነው ለሁሉም የሚሆን ነው በተለይ የምግብ ፍላጎት ስናጣ ወስፋታችንን ይከፍታል ጥሩ ማባያ ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ የኔ ባለሞያ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ገና ሳስበው አፌ ውሀ ሞላ በጣም ቆንጆ ማባያ ነው ወይኒ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ በጣም ነው የሚጣፍጠው🙏🙏🙏💚💛❤️
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጆችሽን ይባርከው ❤️🍀🙏🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤተልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
It’s looks yummy 🤤 thank you for sharing ❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ ፍንትሽዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ወይኒዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Weyniye በቅድምያ እንኩዋን አደረሰሽ ውዴ እጅግ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Weyniye ሲመችሽ ጎራ በይ ውዴ 🙏
@abebinacooking
@abebinacooking 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 3 жыл бұрын
Buzy ya tolo alyutem masa Allah Btam aref argse newe ysarswe egate yberku🙏👏👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@menitube-3685
@menitube-3685 3 жыл бұрын
Weyniye yene balemoya ijish yibarek😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ መንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 3 жыл бұрын
Weyiniye yene koftana balemoya🙌❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት ውድድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️
@sevenseven2711
@sevenseven2711 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሲታይ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ሲበላም ይጣፍጣል🙏🙏🙏💚💛❤️
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
እንዴት ያስጎመጃል ወይንዬ 👌👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@redietwubshet5224
@redietwubshet5224 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ ባለሞያ ሴት ነሽ ❤️❤❤❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kibreworkineh7043
@kibreworkineh7043 3 жыл бұрын
❤👏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏🙏🙏
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Hey dear I am watching you let’s start 👍🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@helenyohannes2918
@helenyohannes2918 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚያምር እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሄልሾዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Woyni you made amazing apitazer and looks super cool & thanks for sharing this with us. I will give it a try!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
Yummy it looks delicious thank you yene konjo 👍🏽🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister 🙏🙏🙏
@tsiniatgebremedhin8727
@tsiniatgebremedhin8727 3 жыл бұрын
Looks Yummy 😋 Weyniye, I’m about to make it right now!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@enawgatube
@enawgatube 3 жыл бұрын
Weyeny betam tetfafan berchelgn wed megebesh ulem betam yemenfek new bewnt gobez nesh adenkeshe ngn
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ጥሩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ ተጠፉተናል እመጣለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጂሺ ይባረክ🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 3 жыл бұрын
I like it weyniye thank you for sharing God bless you!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister God bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
I can't wait to try it Thankyou
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister 🙏🙏🙏
@mesitakele1042
@mesitakele1042 3 жыл бұрын
👑😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ መስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እንዴት ነሽ መስዬ ወለድሽ ወይ?🙏🙏🙏💚💛❤️
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ወይንዬ ባልሙያነፍሴ ነው በጣም የምወደውን ነው የስራሽልን በደንብ ነው የሚያባላን በምንም ነገር ብንበላው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ምርጥ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ስላም የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
@@weynikitchen ሰላምሽ ይብዛልኝ
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 жыл бұрын
🙊🙊🙊👍👍👍🙏🙏🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister 🙏🙏🙏
@habtamutefera8963
@habtamutefera8963 3 жыл бұрын
ባልሽ ታድሎ በጣም ባለሙያ ነሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Tube-gx8mw
@Tube-gx8mw 3 жыл бұрын
ውደ ደመርሁሽ ደምሪኝ
@geminimars7704
@geminimars7704 3 жыл бұрын
የቃሪያ ጥብስ ነው?
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ በጣም ቆንጆ ማባያ ነው🙏🙏🙏💚💛❤️
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 3 жыл бұрын
Fenugreek juice btsye btame dase ylayel lge selamtab sumnune tuta watate ylwe fenugreek teru newe alye breast feeding mother 🙏🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ሁለት ቪዲዮ አለኝ ስለ fenugreek የስራሁት ሊንኩን አስቀምጬልሻለሁ ክይየሽ በኃላ ኮሜንትሽን እጠብቃለሁ kzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZo ይሄንንም እይው kzbin.info/www/bejne/b4CXq4arnpyGn9E🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ሐንዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 7 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 374 М.
Celery juice  ናይ ሰለሪ ፅማቅ እዩ ዋውውው
7:01
Eldana kitchen ኢልዳና ኪችን
Рет қаралды 9 М.
Lebanese Spicy Potatoes | Batata Harra (Authentic Recipe)
5:10
Feelgoodfoodie
Рет қаралды 201 М.
ሶማሊያ  ለጦርነት  ተዘጋጀች  ግብፅ  ለሶስተኛ  ጊዜ  ዛተች
8:16
ግዕዝ መዝናኛ እና ዜና
Рет қаралды 3,3 М.
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 7 МЛН