ለአላህ ብቻ ብለህ ስራ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

  Рет қаралды 35,890

Elaf Tube

Elaf Tube

Күн бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 122
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ እንማራለን ኑ ቤቴ
@ኡሙሪያን
@ኡሙሪያን 2 жыл бұрын
ሡለላሂ አለሂ ወስላም የቴሌግራም ጉሩፕ ካለው
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
መርሀባ አሰለሙአለይኩም ግሩብአለው 💞💞💞💞💞💞💞💞አላሁመ ወሊወሰለም አላነብይናመሀመዲ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hawagedsaw8571
@hawagedsaw8571 10 ай бұрын
ቴሌ ግራሙ የትነዉ ሊኩ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@moaminaamedmohamed4121
@moaminaamedmohamed4121 5 ай бұрын
😊😊
@jubeidah8643
@jubeidah8643 2 жыл бұрын
ዲናችነን እውቅ አልብን አድራ ሀቅ ነው
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
በየቀኑ በሰላምና ጤና ስለምንቀበላቸው ቀናት ሁሉ ምስጋና ለአላህ ይሁን አልሐምዱ ሊላህ ሂሳብን መማር ዱንያን ለመኖር። ከዛሬው ዉሎህ ትምህርት ዉሰድ፣ ከትናንቱ ልምድ ዉሰድ፣ በሕይወትህ ... ሀሳብና ተስፋ መቁረጥን ቀንስ፣ ፍቅርና ታማኝነትን ደምር፣ ቅንነትን እዝነትን አካፍል፣ ብዙ እጅግ ብዙዉን ነገር ለአምላክህ ትተህ ኑር፣ ሱጁድ የሽክምህ ማራገፍያ ነው፣ ዱዓእ የብሶትህ መተንፈሻ ነው፣ ከጎንህ ላለው ሰው ከመንገርህ በፊት ለአላህ ንገር፣ ከየት ልጀምር አትበል ከአላህ ጀምር፣ ወዴት ልሂድ አትበል ወደ አላህ ሂድ፣ መልካም ውሎ
@rukiya6481
@rukiya6481 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አላህ ወደሱ ይምራን
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
@@rukiya6481 አሚን ያረብ ኡክቲ
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ማሻ.አላህ.ምርጥ.አባባል.ሹክረን☝☝☝
@madinaloba3358
@madinaloba3358 2 жыл бұрын
Mashala dasiymli.mikirinwo alha yiwofqni hulchinmi
@madinaloba3358
@madinaloba3358 2 жыл бұрын
Kayiqrta ga amna yhji waga siti indnbara mitawqu kahona nigarugii
@زينبمحمد-ح3ن
@زينبمحمد-ح3ن 2 жыл бұрын
اللهم اني اسالك العفو والعافيه في الدنيا والآخرة يارب العالمين
@بنتمحمد-ر4ك
@بنتمحمد-ر4ك 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ እንዳንተ አይንነቱንም ያብዛልን ወደከይር ማመላከት ትልቅ ነገር ነው
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ማር ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@ፍፊእሙዘከርያኢቲዩ
@ፍፊእሙዘከርያኢቲዩ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እኛንም አላህበሰማን የምንጠቀም አላህ ይልርገን
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@hikmahikma5791
@hikmahikma5791 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته وجزاكم الله خيرا في الدنيا والاخره
@ኢማንዩቱብ-ቨ5ኀ
@ኢማንዩቱብ-ቨ5ኀ 2 жыл бұрын
ጀዛከላህከይረንወዲማችን
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 2 жыл бұрын
ይህ ቻናል በጣም ገቢና መሳጭ ፖሮግራምነው ጀዛካላህ ኸይረ በረታ ወድማችን
@LeenZaher-xf6pv
@LeenZaher-xf6pv 9 ай бұрын
የአላሁሱብሀነሁ ወተአላ ውዴታው ያብዛልን ❤የረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰሐም ሸፈአያብዛልን❤❤❤❤❤❤
@ahmedseid3328
@ahmedseid3328 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ ስምህን ማወቅ አንተን ማየት በጣም ነው የምፈልግ ስምህ ማነው ያ ኡስታዝ አላህ ይጨምርል እኛም ሰምተን ከምንጠቀም አላህ ያድርገን
@mekibintbaba-q2w
@mekibintbaba-q2w 2 жыл бұрын
ወለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡለላህ ዋለይህ ወሠለም
@ashemesebah8397
@ashemesebah8397 Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ እረዥም እድሜና ጤና ከኢማንጋ ይወፍቅህ ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ❤
@الحمدللهعلكلحل-خ7ن
@الحمدللهعلكلحل-خ7ن 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኸሏህ ኸይር👍👍🌷🌷
@mohammadomar9131
@mohammadomar9131 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ ጀዛክ አላህ ኸይረንን
@زينبمحمد-ح3ن
@زينبمحمد-ح3ن 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيرا
@madinaloba3358
@madinaloba3358 2 жыл бұрын
Ahleni wodimchini alha rajimi ideme yisxiki igami samtani minxqami yargani yarii😍😍
@applesadik7995
@applesadik7995 2 жыл бұрын
Jzk wondme🙏🍎 አላህ የውስጥህን ንያ አይቶ ምንዳህ ከሱ አግኝው 🙏 ቀልቤን ታረጥብልኛለህ💜👌
@rabiahussin7312
@rabiahussin7312 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጃዛ አላህ ከባሪያወቹ ያድርገን
@allahkerm1795
@allahkerm1795 Жыл бұрын
ጀዛክ አላሕ ኸይርን ወድማችን በሰማነው ተጠቃሚያድርገን በሐቅላይ ያፅናን መጨርሻችንን ያሳምርልን አሚንንንን ያርብ
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይር ያርብ መጨረሻችንን አሳምርልን።
@ኡምሣሊሀምኞቴንነፊቅ
@ኡምሣሊሀምኞቴንነፊቅ 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም አለሀ ይጠብቅክ ኡስተዙነ
@tube5125
@tube5125 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ
@فاطمةمحمد-ل5ك
@فاطمةمحمد-ل5ك 2 жыл бұрын
Ws wr wb Sallaalah Aleyhi Wasaalam Ammiin yaa rabbi....jzk.
@ቢንትሰኢድየአልኢማን-ኘ9ጀ
@ቢንትሰኢድየአልኢማን-ኘ9ጀ 2 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላምዉረህመቱላሂወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሁላችንም ለሱ ብለን የምንሰራ ያርገን ያረብ
@lobabalobaba7006
@lobabalobaba7006 2 жыл бұрын
Subhan Allah Wolhamdulillah Wosubhan allah Wolaelaha eloliha
@amma4705
@amma4705 Жыл бұрын
ሥለላሁአለይሒ ወሠለም ጀዛካላህ ወንድም ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥክ
@zamzamali3806
@zamzamali3806 2 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላኸይረን ወንድም
@mebubahussen5073
@mebubahussen5073 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ አህለን ወንድማቺን
@mahadiyakonjo1155
@mahadiyakonjo1155 2 жыл бұрын
ጀዛከአላህኸይር ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚአርገን
@አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ
@አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካሏሁ ኸይር
@حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث
@حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ .......ማሻ አላህ ትምህርቶችህ
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 2 жыл бұрын
ሰ. ዐ. ወ እውነት ነው መልካም ስራ ለአላህ ብለን ነው የምንሰራው ጀዛከላህ ህይር
@hayatwassu1592
@hayatwassu1592 2 жыл бұрын
አላህ በሠማንዉ ተጠቃሚያርገንያረብ
@sada-c5s
@sada-c5s 4 ай бұрын
ያረብ ከሰሩ ባሮቹ ያድርገን❤❤❤❤
@tayabamd7537
@tayabamd7537 2 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@hayaha4929
@hayaha4929 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በስማነው የምንጠቀም ያድርገን ያርብ 🤲🙏🙏🙏
@مريممحمد-ن4ش1ك
@مريممحمد-ن4ش1ك 2 жыл бұрын
jaeza kayran wandmae allah ytabkh
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
ሱበሀነላህ
@عبداللهاليامي-ت5ت
@عبداللهاليامي-ت5ت 2 жыл бұрын
امين يارب 🙏
@LeenZaher-xf6pv
@LeenZaher-xf6pv 9 ай бұрын
.ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ኸይር ኡሰታዝና እዴት ዴሰ ይላል ትምርቶችህ
@indianahungariangirl3840
@indianahungariangirl3840 2 жыл бұрын
يا الله 😭😭😭😭
@rahmasurur8589
@rahmasurur8589 2 жыл бұрын
Waliykum Salam Warahematulhi Wabarakatu Naam Ewenatnaw
@rukiya6481
@rukiya6481 2 жыл бұрын
ሡለላህ አለይህ ወሰለም ጀዛከሏህ ኢላፍ
@alammslmam8132
@alammslmam8132 2 жыл бұрын
አላህ ይወፍቀን የአላህንውደታያረብ
@الحمدللهعلكلحل-خ7ن
@الحمدللهعلكلحل-خ7ن 2 жыл бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹
@firdosshambel6052
@firdosshambel6052 Жыл бұрын
አንተ ቤት ገብቼ ነፍስያዬን አድሼ ነው የምወጣው ጀዛኩሙላህ😢
@ametullahhussen8805
@ametullahhussen8805 2 жыл бұрын
Allah keyr serachun ykebelach yareb welahi hule endelewex tekami temehert eyagegnew nw
@madinaloba3358
@madinaloba3358 2 жыл бұрын
Amina yahaji kifiya siti nbara ibkachu nigarugii
@ዜድነኝየድንተማራ
@ዜድነኝየድንተማራ 2 жыл бұрын
صللحعليحو وسلم صللحعليو وصلم 🍃🍃🍃🍃🍃صللحعليحو وسلم
@SeadaMehaned
@SeadaMehaned 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ጀዛከሎሁኸይ አላህይጠብቅህ
@ወሎየዋ-ቸ4ጘ
@ወሎየዋ-ቸ4ጘ 2 жыл бұрын
🤲👍 አሏህ ያግራልን ያረብ 🤲🤲🤲
@ሀዩቲ-ወ4ሠ
@ሀዩቲ-ወ4ሠ 3 ай бұрын
ጀዛኩሙ አሏህ ኸይረን አሏህ ይጠብቃችሁ ማሻ አሏህ
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ውድ ወድማችን
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ማሬ ዴምሪኝ
@ሡሡየቦሩዋ
@ሡሡየቦሩዋ 2 жыл бұрын
አላህ በያላችሁበት በያለንበት ይጠብቀን
@tube1273
@tube1273 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم جزاكم الله 🌸 ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤናን ይስጥልን አምሳያወችህንም ያብዛልን ያረብ😔🤲🏻
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድሜ ኢላፍ
@mariamtube5462
@mariamtube5462 2 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ከይር
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢያረሱለላ
@ayuguragawa4716
@ayuguragawa4716 2 жыл бұрын
waleykum aselam ensha,allah
@اللهاكبرمحمد-ص4د
@اللهاكبرمحمد-ص4د 2 жыл бұрын
ያአሂ ጀዛኩሙላህ
@MohammadMuallemi
@MohammadMuallemi 2 жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@rahmaseid3928
@rahmaseid3928 11 ай бұрын
Subahan allah ergatah mngna metadel new jezkilah oustazna
@ferhanahmed1601
@ferhanahmed1601 5 ай бұрын
S.A.W S.A.W S. A. W
@fetihaali2979
@fetihaali2979 2 жыл бұрын
ሶለላሁ አለሂ ወሰለም
@ዜድነኝየድንተማራ
@ዜድነኝየድንተማራ 2 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ጀዛህላህ ኸይርን
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
አሚን ያአላህ ሀ0ላችንንም አላህ አያልቅበትም
@ኢማን-ሸ5የ
@ኢማን-ሸ5የ 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ወድም
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 2 жыл бұрын
ኡስተዝ ጀዘከለይከይረን ኢኘም በሰመነው ተጠቀሚ የድርገን አለሁመ አሚን የረቢለለሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 2 жыл бұрын
ጃዛህአላህኸይር 👍👍👍👍
@sofiya151
@sofiya151 2 жыл бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@زينبمحمد-ح3ن
@زينبمحمد-ح3ن 2 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا جعل ميزان حسناتكم يارب العالمين
@SihamAyele
@SihamAyele Жыл бұрын
ሽኩረን
@SadaAmam-y4u
@SadaAmam-y4u 10 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤
@leyila3tube439
@leyila3tube439 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር 👍👍👍✅
@elhamyesuf954
@elhamyesuf954 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@Max-qp5fe
@Max-qp5fe 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Rዩነኝኢስላምነዉሂወቴ
@Rዩነኝኢስላምነዉሂወቴ 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 2 жыл бұрын
በሰው ሀገር 10 አመት ምንም አይሳካም ሀገር ገብቸ ከልጆቸ ጋር ባድግ ይሻለኛል እና እስኪ በፈጠራችሁ አትለፉኝ ቻናሌን አሳድኩልኝ እህት ወንድሞቸ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ማሬ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@mismodina9682
@mismodina9682 2 жыл бұрын
እኔመስግናለንወንድማችንበሠማነውየምንጡቀምያድርገን
@neimanderis9769
@neimanderis9769 2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር ወንድማችን
@ዜድነኝየድንተማራ
@ዜድነኝየድንተማራ 2 жыл бұрын
صللحعليهو وسلم
@sneg2959
@sneg2959 2 жыл бұрын
ማሻአላህ💐💐💐
@ያረቢጠብቀኝአተ
@ያረቢጠብቀኝአተ 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@ከይረትቲዩብkeyrettube
@ከይረትቲዩብkeyrettube 2 жыл бұрын
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ
@fatumaumer6JEmAL249
@fatumaumer6JEmAL249 Жыл бұрын
Amin
@jibrilseid5803
@jibrilseid5803 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@heriyamohammad3682
@heriyamohammad3682 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲😭😭😭🤲☝️
@cashausse421
@cashausse421 2 жыл бұрын
ማሻ አላሕ
@ሀያት-በ6ኘ
@ሀያት-በ6ኘ 2 жыл бұрын
ጀዛከላኸር
@የመዳምቅመም-ተ9ቐ
@የመዳምቅመም-ተ9ቐ Ай бұрын
እውነት. ነው. ዋዋዋዋ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Tube-nh1fj
@Tube-nh1fj 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ታሪኩን አንብቡት ትማሩበታላችሁ አንድ ወጣት ታሪኩን እንዲህ ሲል ያጫውተናል እድሜየ ስድስት ሲሆን እናትና አባቴ ተፋቱ ሁለታቸውም በየ ፊናቸው አግብተው የራሳቸውን ሂወት መሰረቱ እኔ ግን ሂወት እንዴት እንደሆነ ሳይገባኝ ከ ሁለቱ መካከል ጠፍቼ ቀረው ሂወቴ ሜዳ ላይ ተበተነ ከ አባቴ ጋ ስሄድ ሚስቱ በጥላቻ ትቀበለኛለች እናቴ ጋ ስሄድ ባልዋ በጥላቻ ይቀበለኛል ሌላ ነገርም ባናደደው ቁጥር ከኔ ላይ ነው የሚጮኸው እንደዚህ በተፈራረቀ ቤተሰብ መሀል አደኩ ከዛም ቡሀላ መጥፎ ጉዋደኞችን ተዋወኩ ከነሱጋ ሱስን ለመድኩ መጠጥ ሀሺሽ መጥፎ ስራወችን ሁሉ መስራት ጀመርኩ ስጠፋ አባቴ የት ነበርክ ሲለኝ እናቴ ጋ ነበርኩ እለዋለሁ እናቴም የት ነበርክ ስትለኝ አባቴጋ ነበርኩ እላታለሁ ሁለቱም እንዳለሁ ያስባሉ ነገርግን እኔ በሂወት ጨለማ ውስጥ ጠፍቻለሁ ከእለታት አንድ ቀን ከጉዋደኞቼ ጋር ስንጠጣ ሀሽሽ ስናጨስ አደርን በጣም ሰከርን ሱስ የተባለ ሲጫወትብን አደረ ከዛም ንፁህ አየር ለመቀበል በ ጉዋደኛችን መኪና ወተን መንቀሳቀስ ጀመርን የዱኒያን የውሸት ደስታ እያጣጣምን ከዛም መሀል መንገድ ላይ እያለን መኪናዋ እየደጋገመች ተንከረባበተች እና አመድ ሆነች መኪናውስጥ የነበርነው አራት ሸይጣኖች ነበርን ሶስቱ ሂወታቸው አለፈ እኔ ብቻ ቀረሁ በአላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ እዝነት ሂወቴ ተረፈች እየኖርኩኝ ካለሁበት የሂወት ጨለማ ባተትኩኝ ሂወቴን እንደገና አገኜሁት ነፍሴ በጣም ተጨንቃ ሙቼ ቢሆን አላህን እንዴት ነበር የምገናኜው እንደዚህ በሱስ የተጨማለቅኩ ሁኜ ሰክሬ እጣ ፈንታየ እሳት ይሆን ነበር ነገር ግን አላህ ያተረፈኝ ስለሚወደኝ ነው ብየ እኔም ወደድኩት ወደሱ ለመቅረብና መቼም አላስቆጣውም ብየ ወሰንኩ ከዛም ሙቶ የነበረው ልቤ የሚጣፍጥ የኢማን ስሜት ይሰማው ጀመር ወደ አላህ ተመለስኩ መሀርታን ጠየኩት ከሁለት ሞት ስላተረፈኝ አመሰገንኩት አንድ የመኪና አደጋው ሞት ሁለት የሱስ ሞት ከዛም ከ ሀኪም ቤት ወጥቼ ወደ መስጂድ ሄድኩኝ ያለፈ መጥፎ ሂወቴን ወደሁዋላየ ጥየ መስጂድ ውስጥም ገባሁኝ እና ቁርአን አንስቼ መቅራት ጀመርኩ ከዛም ትክክለኛ ደስታንና ጥፍጥናን አገኜሁበት ሱሰኛ ሁኜ እየኖርኩት እንደነበረው የውሸት ደስታ አልነበረም ከዛ ቀን ጀምሮ ቁርአን እውነተኛ ጉዋደኛየ ሆነ ሱብሀን አላህ እኛም ራሳችንን እንፈትሽ እውነተኛ ደስታ የሚገኜው ኢማን ሲኖረን ነው ያ ኡመተ ሙሀመድ ወደ አለህ እንመለስ ቂያማ እየደረሰ ነው አላህ ተመላሾችን ይወዳልና አብዘሀኞቻችን የሶሻል ሚዲያ ሱስ ይዞናል ነገርና ፕራንክ ካለበት ነው የምንገኜው ይሄንና መሰል ኢስላማዊ ታሪኮችን ከአረበኛ አምጥቼ ወደ አማረኛ እየቀየርኩ እያቀረብኩ እገኛለሁ ስራው ያደክማል ግን ተመልካች የለውም ፕሮፋይሌን ተጭናቸወሁ አበረታቱኝ በየ ቀኑ አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን አቀርባለሁ ትማሩበታላችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹
@الحمدللهعلىكلحال-د7ب
@الحمدللهعلىكلحال-د7ب 2 жыл бұрын
አህለን
@SihamAyele
@SihamAyele Жыл бұрын
@hatadubai8892
@hatadubai8892 2 жыл бұрын
ቅኑን መገዲ አላህ ይምራን ያረብ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 жыл бұрын
አህለን ወድሜ
@euwuuwwuuueue6034
@euwuuwwuuueue6034 2 жыл бұрын
ኢወላ
@ዜድነኝየድንተማራ
@ዜድነኝየድንተማራ 2 жыл бұрын
صللحعليحوصلم
ይከፋኛል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
16:54
Elaf Tube
Рет қаралды 66 М.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,7 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 6 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 1,3 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 19 МЛН
ፈጣሪን ፍለጋ !!
20:50
Elaf Tube
Рет қаралды 97 М.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,7 МЛН