ለአላሙዲ በመስራት ቅንጡ ህይወት የነበራቸዉ አቶ ታምሩ አሁን ያሉበት ሁኔታ Al Amoudi Ethiopia | Fikre Selam

  Рет қаралды 74,798

Fikre Selam

Fikre Selam

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@GB-vr2vy
@GB-vr2vy 3 жыл бұрын
ጋሽ ታሜ ዉስጤን እንዳይ ረድተዉኛል አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ።
@matikiflom8833
@matikiflom8833 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የቱንም ያህል የተደላቀቀ ህይወት ቢኖርክ ስላም አታገኝም ስው እየረዳክ እግዚአብሔር እያመስገንክ መኖር ነው ደስ የሚለው ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማሩኝ አባቴ ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት ነው በውድ መኪና መሄድና ውድ ሽቶ መቀባት ያን ያክል ስላም አይስጥም ፈጣሪ የሌለበት
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 3 жыл бұрын
አሜን ከተረጅነት ወተን እረጅሆች ለመሆን ያብቃን
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
Very true, Very interesting story. Helping other people who needs is the best feeling in the world. Thank you Sir
@habtegajateklay2888
@habtegajateklay2888 3 жыл бұрын
Thank u aboi wei abatea Temesgen malet kezih buhala mn ale egzieabiher edmea stachu From Eritrea
@ebiworkeye2038
@ebiworkeye2038 3 жыл бұрын
ጋሽ ታሜ ትልቅ ሰው ናቸው ብዙዎችን ሊያስተምሩ የሚችሉ ሰው ናቸው የህይወት ተሞክሯቸውን በሰፊው እንዲያካፍሉ ቢደረግ ጥሩ ነው ። በ1 ክፍል ብቻ ማለቁ ተገቢው አይመስለኝም ከሰፊው ህይወታቸው በሰፊው ቢያስተምሩን ጥሩ ነው።
@birtukanmengesha1365
@birtukanmengesha1365 3 жыл бұрын
Wow medhanialem edma ena Tena yistewot🙏 betam des yemel wog ena kumneger new selam alew Erasan zore beya enday new yadergegne
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 3 жыл бұрын
Bless ur Beautiful 💙 i am always amazed by ur testimony thanks for sharing 😊
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
This guy is amazing 👏. Let's replace US AID with EthioAID
@almightygod1023
@almightygod1023 3 жыл бұрын
ምን አለህ እና ነው replace የምታደርገው?እንዲሁ በባዶ ሜዳ በተስፋ ይደረጋል ወይ?ባይሆን ዘረኝነትን ስንፍናን ከክልሌ ውጣ የሚል አባባል ትተን ካደጉ ሃገራት ተርታ ለመሠለፍ እንጣር።
@solomeeabebe2744
@solomeeabebe2744 3 жыл бұрын
Walk the talk, fan farer
@deraralk3916
@deraralk3916 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 big hallucination Ethio Aid
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 3 жыл бұрын
ግሩም መልእክት አባታችን እናመሰግናለን
@k.s5286
@k.s5286 3 жыл бұрын
ይቺን የምትጠፋ አለም በደንብ የተረዳ ሰው ዋናው መተንፈስ ነው ከዚያም መልካም ማረግ ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
ሁለተኛ ክፍል እንዲኖረው እንጠይቃለን።
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የተባረከ ሀሳብ ነው ።
@arifahmedali7839
@arifahmedali7839 3 жыл бұрын
የኢትዩጵያን ህዝብ ገንዘብ ከሳቸወ ኣፈ የእግዚአብሔር ቃል አንካነ የለም
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
Wow, Brilliant man….. All the best Sir 🙏🏾🇪🇹
@tedlagebremariam3294
@tedlagebremariam3294 3 жыл бұрын
Tame is great. I know he is a humanitarian. He has been doing a lot in regards in helping the poor.
@emmushet
@emmushet 3 жыл бұрын
ጋሽ ታሜ ታላቅ ሰው:: ህይወት የገባቸው ናቸው:: ...''ዋናው መተንፈስ ነው''!
@awdarda
@awdarda 3 жыл бұрын
Most of us know Ato Tamiru in Washington D.C. in the 90s when he owned Merkato. I still have his cook book. Merkato was a place we all remember for a taste of Ethiopia. What I knew about Ato Tamiru then was very different than what it is now. I don’t know what to say. Don’t want to be very negative but he was very savvy business man. I couldn’t imagine how has his life changed.
@mulunehtamiru8505
@mulunehtamiru8505 3 жыл бұрын
ትልቅ አባባል ኢተዮጵያዊነት እንኮን ባገራችን በውጭም በኩራት አንገትን ቀና አድረጎ ያስኬዳል፡፡
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 жыл бұрын
ለምን?
@deraralk3916
@deraralk3916 3 жыл бұрын
Poverty will never make us proud we are to poor to stand in pride
@esmailoumer4165
@esmailoumer4165 3 жыл бұрын
ደስ የማል ፕሮግራም
@kibromtesfabrhan4933
@kibromtesfabrhan4933 3 жыл бұрын
It was very interesting transmission, I have learned many from that, for me, but it had little voice failure.
@asfawalula8643
@asfawalula8643 3 жыл бұрын
ሰውየው ምን ሆነ ታምሩ በጣም ጥሩ ሰው ነው። መርካቶ ገበያ ባለቤት በነበረበት ጊዜ አውቀዋለሁ አሁን ምን ሆነ?
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 3 жыл бұрын
ህፃናት ተገለው እንጂ ታርደው አይደለም:: የያኔው ሰው ስው አያርድም:: አሁን ነው እንዲህ ያለ ትውልድ ያፈራነው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ጋሽ ታሜ ምርጡ 👏👏👏
@peaceselam4562
@peaceselam4562 3 жыл бұрын
Tiyakie🙋‍♀️ bekirbu ye Tilahun Gessesse mist Alamudin besitota yesetachewun bet bekedmo tewokayachew amakagninet betun likeku endetebale Seifu lay geltsalech, ante tihon?
@samsonderesse7808
@samsonderesse7808 3 жыл бұрын
ሕፃናት ስትል ወጣቶች ለማለት ነው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 жыл бұрын
ኤጭ!
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
That's how most plp talk and confuse the listeners no distinction between babies, toddlers, teenagers and young adults , ' hitsanat' bla bla bla it's so irritating.
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 3 жыл бұрын
Kurat le Allah bischa new yetefekedew ,
@tesfut2863
@tesfut2863 3 жыл бұрын
በመፅሀፍ መልክ ብታወጣው
@merimamo3963
@merimamo3963 3 жыл бұрын
Where's part 2
@samuelkahsay2445
@samuelkahsay2445 3 жыл бұрын
God bless you!! Respect and love to you !! My God bless you!!
@zufan1468
@zufan1468 3 жыл бұрын
ቀዳዳ መጀመርያ አሜሪካን አገር በዛን ሰአት ገርሟቸው ፀጉሬን ምኔን ይነኩኝ ነበር አለ ከዛም ሶስት ቀን ሞቼ ተነሳሁ አለ ይኬ ሰውየ ግን ምናለ ትንሽ የሚመስል ውሸት ቢዋሽ ለነገሩ ውሸት የነገሰበት ጊዜም አይደል ሰው የኔ ውሸት ይበልጣል የኔ ነው እንጂ እየተባባለ የሚወዳደር ነው የሚመስለው
@des895
@des895 3 жыл бұрын
አልአሙዲ የረዳቸው ሰዎች ጠቅላላ በሆላ ኑሮዎቸው ምስቅልቅል ይላል ሚስጥሩ ምንድነው??? ብዙ ሰው ስለማውቅ ነው:
@TechPraise4Jesus
@TechPraise4Jesus 3 жыл бұрын
Leba nachew leza new. Ye sew lab qoyeto yaxefal. Esun sebezebizu norew new
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
ጠያቂዉ እእ የሚለዉ ነገር እንዴት እንደሚያስጠላ ሲለዉ ደሞ እራሱ የሰዉ የሂወት ተናጋሪ ይሆናል ስንት ጠያቂ ባለበት ከየት እንደሚያመጧቸዉ ትህትና የላቸዉ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 жыл бұрын
ማን አዳምጪ አለሽ?
@nesmuzein431
@nesmuzein431 3 жыл бұрын
ከመተቸት ሰርቶ መገኘት ወረኛ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 3 жыл бұрын
ይሄን ኮመንት ካነበብኩኝ በኃላ እኔም መስማት ጀመርኩኝ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 жыл бұрын
@@ሀሌታውሀ-ነ9ለ እንዴት አገኘኸው?
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 3 жыл бұрын
@@rasayifat5726 ጎበዝ አዳማጭ ናት ምንም እይቀራት
@solomondemessie7743
@solomondemessie7743 3 жыл бұрын
ሎጎህን የኢትዮጵያ ባንድራ ብታደርገው ጥሩ ነበረ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 жыл бұрын
ፀጉር አትስንጥቅ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
'Arma' in Amharic
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 жыл бұрын
@@werqzeleke2815 "Sendek Alama" in amharic Arma=Symbol . e.g....Lion, Star
@hawiyamir1086
@hawiyamir1086 3 жыл бұрын
ወያን አትመኑ
@thematteroftime3906
@thematteroftime3906 3 жыл бұрын
ከብት
@eluababam235
@eluababam235 3 жыл бұрын
Nonsense
@deregeabay4735
@deregeabay4735 3 жыл бұрын
For some reason I just don’t like allamudi’s crowed besides the intellectual professional there were many “dist lash achebchaby”like this guy
@jkedja
@jkedja 3 жыл бұрын
ጆንያ መሸከም አያስነውርም ስራ ነው።ስራ ክቡር ነው።
@hawah3283
@hawah3283 3 жыл бұрын
OMG VCR .
@አይይኣበሻ
@አይይኣበሻ 3 жыл бұрын
ደርግ ደርግ መንግስቱ መንግስቱ ለምትሉ ስሙ ሲያደርግ የነበረው።ወታደሩ ነው እጁን ካራ ቢላዋ ላይ አድርጎ ልጆች ሲያርድ የነበረው ።ጭካኔ አስቡት እውነትም የደርግ ወታደር እንጂ የኢትዮጵያ ወታደር አይደለም
@amrellahmohammed3618
@amrellahmohammed3618 3 жыл бұрын
ወያኔም የባሰ ነው ደርግ በአደባባይ ስለሆነ ነው
@አይይኣበሻ
@አይይኣበሻ 3 жыл бұрын
@@amrellahmohammed3618 እናሳ እኔ የተናገርኩት ስለ ደርግ ነው ወያኔ ጥሩ ነው ኣልኩኝ እንዴ?
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
No such thing as ye Derg wetader, that is Weyane's and Shabia propaganda . Ye Ethiopia wetader NW yemibalw, the killings in the cities were carried out by ehapa n Derg retaliated accordingly, period.
@amrellahmohammed3618
@amrellahmohammed3618 3 жыл бұрын
በግት ፈርስ የምትጽፈውን አታውቅም ቆዳ
@faresanteneh8520
@faresanteneh8520 3 жыл бұрын
Endet new metebaber yemichalew
@tatekabebemamo2498
@tatekabebemamo2498 3 жыл бұрын
Buddhist philosophy is what he is talking about.
@chalewkibret2826
@chalewkibret2826 3 жыл бұрын
Sir, do not blame people. You should mange the time you get the opportunity. You had it all and you should lead your life properly. One thing the time you arrived in the States black people are all around and you tried to claim your were the only one. I do not know you, but based on your interview the story seems Oxymora or oxymorons.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
The best thing that ever happened to Ethiopia is 1974 revolution, you should have gone for scychologycal help instead of becoming a mule to Al moudi as money can't buy you real happiness other than comfort
@negashkebede6036
@negashkebede6036 3 жыл бұрын
It seems the man realized that money can't buy real happiness, You say the best think that happened to Ethiopia is the 1974 revolution? You may have reaped the benefits but millions lost their lives by imported revolution. It is sad and sickening to know that such blood thirsty people are still around.
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 3 жыл бұрын
ለተቸገረ ወገን ቆምኩ ይላሉ መልሰው ደግሞ ደርግ ሁሉንም ደሃ አደረገው ይላሉ ለመሆኑ እንደ ደርግ መንግሥት ለታችኛው መደብ ማለት ለደሃው የቆመ መንግስት አለ ወይ ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 жыл бұрын
ሶሻሊስት መሆኑን ረሳኸው?
@getachewtadesse7257
@getachewtadesse7257 3 жыл бұрын
ደርግ እራሱ ድሃ ሰውንም ድሃ ያረገ ሃብታም የማይውድ ነው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 жыл бұрын
@@getachewtadesse7257 አዎ... ሶሻሊዝም (ከመሪዎቹና ከደቀመዛሙርቱ በስተቀር) ሁሉኑም ደሀ የሚያደርግ ሥርዓት ነው አኮ
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 3 жыл бұрын
አቶ ጋሼ እንትና ምን አጭሰው እንደሆነ ባናውቅም የሚያወሩት ነገር ሁሉ ግራ ነው እርስዎ ግራ ገብቶት ሰውን ግራ አያጋቡ!!!!! ምክር ነው....
@berhanudessu988
@berhanudessu988 3 жыл бұрын
Kkkk
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ምን አልክ አንት የቁም እሬሳ አቶ ታሜ አለምን ዞሮ አቅለሽልሾት ዛሬ ሰዉ በመርዳት ላይ ነዉ አንተ ቁርስህን በልተህ እራት እማትደግም ክፍት አፍ 😂😂😂😂😂👎👎👎👎ቡሽቲቲ
@neweyuio1755
@neweyuio1755 3 жыл бұрын
ለማድመጥ የሚችል ጆሮ ስለሌለኽ ነው ግራ የገባኽ አንተን መሰል ሰው መሰል ድፍን ቅሎች ብዙ አሉ መቼም ውሃ አይገባቸውም
@tedworku3686
@tedworku3686 3 жыл бұрын
Garbage
@k.s5286
@k.s5286 3 жыл бұрын
@@yatebeyakokebegoogle1018 አንዳንድ ሰወች ሁሌ ግራ ነው የሚያስቡት ግን መሳደብ የለብህም ገብቶኛል ነገር ግን በትግስት ማለፍ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 3 жыл бұрын
Keztame juntawe ublawe
@eluababam235
@eluababam235 3 жыл бұрын
Derg derg selale new juntanetu sele ewenete aweru yematakuten geze atenafeku
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.