Пікірлер
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 4 күн бұрын
አሁን ምን ላይ ደረሰ...????
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 4 күн бұрын
ዩቱበሮች ሁሉ እና ቲክቶከሮቹ ሁሉ ተባበሩ ይህኑ ጨካኝ ትሪኮን ሪሏ ስቴት አጋሏጡ በማለቃቀስ ለዌጥ አይመጣም
@LidiyaaddisuDemse-t7g
@LidiyaaddisuDemse-t7g 10 күн бұрын
አሪፍ ቀረፃ ከልሎቹ ከሰሩት አፃር የናተ ስራ በጣአሪፍ ነው ፍቅር ሰላሞች በርቱ
@LidiyaaddisuDemse-t7g
@LidiyaaddisuDemse-t7g 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ZewduZekarias
@ZewduZekarias 13 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AddisGulilat
@AddisGulilat 14 күн бұрын
ሰዉ በላ ፤ እህታችንን መልስ .... ነፍሰ ገዳይ
@AddisGulilat
@AddisGulilat 14 күн бұрын
ሰዉ በላ ፤ እህታችንን መልስ .... ነፍሰ ገዳይ
@AddisGulilat
@AddisGulilat 14 күн бұрын
ሰዉ በላ ፤ እህታችንን መልስ .... ነፍሰ ገዳይ
@genetfasil
@genetfasil 14 күн бұрын
ኧረ ምንም አይሰማም
@AsterTadese-k8c
@AsterTadese-k8c 17 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@YaredGirma-tr4ct
@YaredGirma-tr4ct 23 күн бұрын
❤❤❤
@WasseSeid
@WasseSeid Ай бұрын
ይገባታል በጣም ጀግናና የውነት የጥበብ ሰውናት ማርየ
@heluk596
@heluk596 Ай бұрын
❣️🙂
@Mrliveonyoutube
@Mrliveonyoutube Ай бұрын
ተመስገን❤
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 Ай бұрын
ከታች ቀዳዳ፣ ከላይ የውሻ ፀጉር። ማፈሪያ ሰይጣናም።
@የኢትዮጵያልጆችቴሌብዥን
@የኢትዮጵያልጆችቴሌብዥን 2 ай бұрын
goood job
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 2 ай бұрын
❤❤❤ ታሪክ በሚቅ ሰው በጣም ደስ ይላል
@derejebayayibegne2911
@derejebayayibegne2911 2 ай бұрын
ለዛሬ አይደለም እንዴ የተባለው እስካሁን አልተለቀቀም
@HermoonMuhedinr
@HermoonMuhedinr 2 ай бұрын
Congratula bro🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NAKUPENDAAFRICA
@NAKUPENDAAFRICA 2 ай бұрын
thanks teacher
@Matiy-st9kh
@Matiy-st9kh 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ፈፅሞ ያላለውን ለምን ርዕስ አደረክህ? ውሸታሞች፤ ይህ ወንጀል ነው። ባለስልጣናቶች አስፈራሩኝ አላለም።
@esayaswrufael1154
@esayaswrufael1154 2 ай бұрын
I am very delighted to see you.i do not miss your program. You have shown us the worst burecuracy practiced in this country .God bless you!!
@DaguGebeyehu
@DaguGebeyehu 2 ай бұрын
ተባረክ ስላየሁህ በጣምነው የተደሰትኩት ተባረክ
@sisaygetachew2069
@sisaygetachew2069 2 ай бұрын
እባክህ ግርማ የ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ማህበራት ቤቶች ጉዳይ ምርመራው እንዴት አስቸገረህ? ይሄው 4 ዓመት ሆነን ::
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 ай бұрын
ግርማ ፍሰሐ እዉነተኛ ፣ ከልቡ የሆነ የእናቴ ኢትዮጵያ አፍቃሪ የሆነ ንፁህ ህሊና ያለው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ..... በቃ እወድሃለሁ ... በርታ ኑሪልን ።
@teshomeassefa9248
@teshomeassefa9248 2 ай бұрын
ግርማ ፍሰሐ ጀግና ጋዜጠኛ ነው።
@FikerFikerkebede
@FikerFikerkebede 2 ай бұрын
በጣም፡የሚወደድ፡ምርጥ፡ፕሮግራም፡በመሆኑ፡በርታ፡ጀግና፡ነህ።
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 2 ай бұрын
እውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እናም ሥነግባርህ፤ የአጠያየቅህ ብቃት፤ድምፅህ ሁሉም ጥሩና የሚወደድ ነው ታሪክህን በመስማቴም ደስ በሎኛል❤❤🎉🎉❤❤
@felekemulalet2959
@felekemulalet2959 2 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ
@solomonteklewoldetsadik4264
@solomonteklewoldetsadik4264 2 ай бұрын
መርጠህ ስለምትጠይቅ ሙሰኞችን? የኔን ለ5 ዓምት Text ከ60 በላይ ልኬ ዝም ያልክው? በመጨረሻም አለቃህም ጪምር? ነገሩንም ሸገርንም ተውኩት ስረዳችሁ!!! ግን ማውራት/ ማስመሰልና መሆን ( Subtle) ነው!!!
@MimiMisi-sk6sp
@MimiMisi-sk6sp 2 ай бұрын
አንተነህ 😊😊😊
@Hilegeyorges
@Hilegeyorges 2 ай бұрын
ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።የእውነት ጋዜጠኛ ነህ
@gezshewalem3128
@gezshewalem3128 2 ай бұрын
ዘመን በየጊዜው አንቱ የሚያስብል ስራ በየሞያ መስካቸው ክብር ከሚገባቸው አንዱ አንተ ነህና ለሞያህ ታማኝ ፣ ለህዝብ አገልጋይ በመሆንህ ክብር ይገባሃል ።
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 2 ай бұрын
ግረማ ፈሰሃ እድሜና ጤና ከሸገረ ጋረ።
@mamoaster5799
@mamoaster5799 2 ай бұрын
ግርማ ፍስሀ ምርጥ ጋዜጠኛ ቃላት ያጥረኛል ብቃትህ ልዩ ነው የስንቱን ሰው ችግር ፈታህ ..... ለሙያህ የታመንክ እድሜና ጤና ይስጥህ አከብርሀለሁ🙏🙏🙏
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 2 ай бұрын
ስብሐቲዝም - ማለት ባለጌነት ስድነት ማለት ነው ? ይቅርታ። የስብሐት ፍልስፍና ምንድን ነው ?
@haregewoyndeyu7729
@haregewoyndeyu7729 2 ай бұрын
How do some body gets the phone number of "Min Enteyikeliwo"?
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC 2 ай бұрын
Well the Actual Job being done speaks volume by itself than the boring speech about self ..Keep the amazing job up !
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 2 ай бұрын
ግርምሽ ጀግናችን በራታልን የሳልኩትን አይነት ግርምሽን ግን አትመስልም።
@MAMOMAMO-w8r
@MAMOMAMO-w8r 2 ай бұрын
ግርማ የእውነት ይችላል
@woseneg.s.1564
@woseneg.s.1564 2 ай бұрын
ተማሩ ተማሩ ተመራመሩ....wow back to ooollllld memory. Can't wait to hear that program
@wosenaytenfisu7488
@wosenaytenfisu7488 2 ай бұрын
girmish tinkik adrige yemiseraw yimeslegnal gin siltena efelegalhu.
@የኢትዮጵያልጆችቴሌብዥን
@የኢትዮጵያልጆችቴሌብዥን 2 ай бұрын
ዋው ምርጥ ሰው ደስ ይላል ተመልከቱት
@SalamGonder
@SalamGonder 2 ай бұрын
የምወደደቸው አባት በረከታቸው ይደርሰን
@wendekebede4739
@wendekebede4739 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ጋዜጠኞች በጣም የማከብርህና የማደንቅህ ውዱ ሰው ነህ ግርማ ፍስሃ የደሃን እንባ የምታርስ በህግና በአግባቡ የሰውን ልጅ ፍትህ የምትጠይቅ ደፋር ጋዜጠኛ ነህ አክባሪክ ነኝ ከፍላሚንጎ ወንዴ ከበደ
@leulsolomon1433
@leulsolomon1433 2 ай бұрын
ሲያንሰው ነው
@leulsolomon1433
@leulsolomon1433 2 ай бұрын
ሀበሽ ምቀኛ ሁላ፣
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 2 ай бұрын
ይብቃ ማንም ካሜራ ደቅኖ ሲጠራህ ተደርድረህ አትሂድ ጠይቀህ የኢትዮጵያ ህዝብ አለን ብሎሃል ስለዚህ እዛም እዚም አትበል ይቅርታ ሚዲያ ላይ ስለበዛህብኝ ነዉ ።
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz 2 ай бұрын
ቤት እና ዘመናዊ መኪና እስከነ ሾፌሩ ይቀረኛል እሱን አሳኩልኝ እያለ ነው
@ameahaamerga1602
@ameahaamerga1602 2 ай бұрын
በጣም ቀበጥክ ሰውዬ ሰርተ ብላ ።ሰርተክ የምትለወጥበትን መንገድ ፈጣሪ አመቻችቶልካል። ለሌላውም ማህበረሰብ አስብ ሰውዬ
@surafelbegashaw
@surafelbegashaw 2 ай бұрын
ደርሶብህ እየው
@senaitwoldegebriel
@senaitwoldegebriel 2 ай бұрын
Denez😒😒😒
@Kahsayamdemariam
@Kahsayamdemariam 2 ай бұрын
ርካሽ ስለሆንክ ለወታደር እጅ ትነሳለህ ኣዎ ሁለመናህ ጌታ የጠላህ እውር