ለመጨረሻ ጊዜ ተለያዩ! ሁላችንም በሀዘን አለቀስን 😭 MAHI&KID VLOG 2023

  Рет қаралды 99,856

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

Күн бұрын

"Welcome to our family-friendly KZbin channel! 🎉
🌟 About Us:
We are a fun-loving family that loves to share our adventures, challenges, and memorable moments with all of you!
🔗 Website:
www.evanastore.com
🎥 KZbin:
/ @mahikidvlogs
📸 Instagram:
KID INSTAGRAM @kidusdawit18
EVANA STORE INSTAGRAM @evanastore_addis
FAMILY INSTAGRAM @kidmahi_vlogs
📱 CONTACT INFO:
ደንበኞች ክፍል/ customer Service +251 93 300 0690
💬 Telegram:
t.me/evanastor...
Thank you for being a part of our journey! Don't forget to like, comment, and share our videos with your friends and family. Together, let's spread happiness and positivity!
🌈 MAHI&KID VLOGS

Пікірлер: 304
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት ውድ የአገሬ ልጆች የጨነቃቹን ነገር ሁሉ ኪዳነምህረት ታቅልላቹሁ 🙏🙏🙏✝️❤🥰
@SelamHailu-w5v
@SelamHailu-w5v Жыл бұрын
አሜን፫
@house6569
@house6569 Жыл бұрын
አሜን
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 Жыл бұрын
Amen
@samarathsamarath3227
@samarathsamarath3227 Жыл бұрын
Amen
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
ሙሀመድ ሀሰተኛ ነብይ ነዉ
@امجليبب-و9ح
@امجليبب-و9ح Жыл бұрын
@@BurtiFan እንደመጣልሽ አፍሽን አትክፈች😤
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Жыл бұрын
​@@BurtiFanካሀድ ካፊር ስእልሺን ዝም ብለሽ አምልኪ ጣኦታም
@aleykatube8353
@aleykatube8353 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ግን ለምድነው ኢሥላም ያልሆኑት ቤት የምትኮምቱት ነብያችን ሠለላአለሂ ወሰለም ለማሠደብነው እዴ ተው ባልሆነ ቦታ አትኮምቱ😢
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ Жыл бұрын
መተዋወቅ ደስ ይላል ተዋውቆ መለየት ግን ከባድ ነው 😢
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
እውነት ነው ደምሪኝ ውዴ
@sandflove
@sandflove Жыл бұрын
አወ ተዋዉቆ መለያየት ከሞት አይተናነስም ከባዲ ነዉ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Жыл бұрын
​@@sandfloveበጣም ከባድ ነው እኔ ከመደም መለያት እንዴት እንዴ ከበዳኝ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
@negutube
@negutube Жыл бұрын
በጣም በተለይ መልሷ እማያገኙትን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
በጣም 😢😮😊
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
ኪድና ማሂ ሁልጊዜም በናፍቆት ነው እምጠብቃቸው እምትወዷቸው❤👍
@tigistya
@tigistya Жыл бұрын
ለጊዜውም ቢሆን የኖሩበት ሀገር ሲለዩ ሆድ ያባባል ኢቫና ኢትዮጵያን ልመጅ እንግዲህ ❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
ወይኔ ሲያሳዝኑ በማርያም😢😢😢እንኳን ለህፃናት ለአዋቂም በጣም ከባድ ነው የተላምዱትን ሰው መለያየት 😪😪😪😪
@ghghh3547
@ghghh3547 Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ለነገሩ ወዴ ብዙ አዝሏል ለማልቀስ ስበብ ነዉ የምፈልገዉ እንኮን በሰላም ሀገራችሁ ገባችሁ
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
መላምድ ጥሩ ነው መለየት ባይኖረው የመረረኝ ነገር ተላምዶ መለየት ማርያምን❤❤❤❤❤
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
Betam
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
እኔም
@fafitube9302
@fafitube9302 Жыл бұрын
ግን ቻይና ፍቅር ናቸው ልበል አረብ ሀገራቱኮ ለኛ ለጥቁሮች ቦታየላቸውም
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እንደመለያየት ምን መጥፎ ነገር አለ
@nebateube4535
@nebateube4535 Жыл бұрын
🎉ቋንቋውን ግን መርሳት የለባትም 😢😢😢😢❤❤❤❤መተዋወቅን የመሰለ የለም
@etsegnetfanetahun7936
@etsegnetfanetahun7936 Жыл бұрын
አዳማን ❤❤❤በባለፈው ቪድዮላይ ስላሳያቹን በጣም እናመሰግናለን❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦ የኔ ፍቅሮች ሲያምሩ!! እቺ ልጅ ጨምራለች ኸረ ሳመችዉ!!! ሃሃሃሃሃ አይ ማሂዬ ትንሽ አሳቅሽኝ!!
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
የኔ ሆድ ባስኝ ለምን 😢 እኳን ለሀገራችሁ አብቃችሁ የስው ሀገር የስው ነው ሀገራችንን ስላም ያርግልን
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 Жыл бұрын
ለምን እንዳለከስኩ አልውክም 😭ግን ደስይላል ተማሪዎች ጋር ያለው ቆይታ ❤️❤️❤️
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
😂😂😂ኢቫዬ በቃ ፎንቃ ይዟታል ያላቀፈችዉም ልጅ ነበርኮ አንዱን ልጅ ሳመችዉ😂😂😂❤❤❤❤
@hanitamratyoutube5402
@hanitamratyoutube5402 Жыл бұрын
ተዋውቆ መለየት በጣም ከባድ ነው በጌታ ስም እምባ አልቆም አለኝ ኢቫና የኔቆንጆ እንኳን በሰላም ወደ ኢትዮጲያ ገባችሁ ዌልካም ብለናል 😘❤❤❤❤😭😘
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ህፃናት ንፁ ልብ
@ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين
@ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين Жыл бұрын
ከሀገሩ ዜጎች ጋር በአንድለይ መማራቸው በጣም ደስ የምል ነበር
@AflahaTube
@AflahaTube Жыл бұрын
ውድ እህት ወንድሞቸ ኑ ቁርአንን አብረን እንማማር 🎉🎉🎉🎉🎉
@hikmaArebu-f5p
@hikmaArebu-f5p Жыл бұрын
Eshi
@nardosnardos3725
@nardosnardos3725 Жыл бұрын
አስተማርወቻ ደስ ይላሉ ደስ የሚል የመሸኛ ፕሮግራም ነው💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@betishatube4991
@betishatube4991 Жыл бұрын
እንኩዋን ቶሎ አመጣችሁዋት ከወንዶች መሃል ተቀመጠች እኮ😊😊😊አሳድገን ለቻይና ልንድራት 😂😂😂የማይሆነውን
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
የኛ ልጅ እኮ ቆንጆ ናት ለነዚህ ለጉድጓድ አይኖች እማ አንድራትም ለአንዱ ጠንበለል ኩሩ ሀበሻ እንድራታለን እጅ 😂😂 ፍጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ Жыл бұрын
እረ ኢቫና ስንት ጊዜ ሳመችው እሱ ደግሞ ሌላ ሳመባት ክክክክክክ
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 Жыл бұрын
😂😂😂
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ኣይሆንም 3ተኛዉ የኣለም ጦርነት ይነሣል እጂ ደሞ ፎቃ ኣለባት እድት እደምታየዉ😂😂😂
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
በጣም ሠውን ለመውደድ ሠው መሆን በቂ ነው 😢😢 በሠላም ተመለሡ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
ዋው ቪቫ ጎረመሠች በቃ ❤❤ጥያቄየን መልሡ ለመጨረሻ ላትመለሡ ጠቅልላቹሁ ነውደ የገባቹሁት መልስ ❤❤❤❤ ላይክ ለጥያቄው መልሥ ይሰጥ የምትሉ
@saraeshetu7446
@saraeshetu7446 Жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው
@MakiElsiMakiElsi
@MakiElsiMakiElsi Жыл бұрын
እኔም
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
ይመለሡ ይመሥለኛል የኔ ሀሣብ ነው
@53067
@53067 Жыл бұрын
ቢመለሱ ጥሩ ነው
@misikirresom5979
@misikirresom5979 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ግን አገሬ ስለገባቹ ደስ ብሎኛል
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
💔💔💔💔😢😢እንደመላመድ መጥፎ ነገር የለም እኔ ሰው አንድ ቀንም እኔጋ አድሮ ሲሄድ ማየት አልችልም ይከፋኛል
@hadyamohamed1673
@hadyamohamed1673 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ ጨንቅ ይለኛል
@ida939
@ida939 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደሚያሳዝኑ ተላምዶ መለያየት ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ስላማቹ ይብዛ ውድድ ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ ያስባቹሁት ሁሉ ይሳካ ❤❤❤ እንደ መለያየት ሚያም ነገር የለም 😢
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
አይ ልጅነት 😢ወዴኋላ የማይመለስ ነገር
@seadi5
@seadi5 Жыл бұрын
ደስሲሉ ከጓደኞቿ መለየት ከባድ ነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ማሻ አላህ ተባረከላህ መዋለድ ቋቋ ነዉኮ
@LuluSha-vo7nq
@LuluSha-vo7nq Жыл бұрын
ኢቫና ኪድን መሰለች ስታድግ💙💫👑
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 Жыл бұрын
ድሮ ሰኔ ሰላሳ ላይ የሚሰማኝ ስሜት ነዉ አሁንም የተሰማኝ ኡኡኡፍፍፍ መለያየት ከባድ ነዉ ማርያምን 😭😭
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
ተላምዶ እንደ መለያየት አስቀያሚ ነገር የለም
@MmK-g4y
@MmK-g4y Жыл бұрын
አንድኛ ነኝ ውድ ያገሬ ልጆች ሁላችሁም በምታምኑት ሀይማኖት ዱአ አድርጉልኝ እጭቅ ላይ ነኝ
@abezuabera1467
@abezuabera1467 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከጭቀት አዎጣሽ እህቴ 🤲🤲🤲🥺
@MmK-g4y
@MmK-g4y Жыл бұрын
@@abezuabera1467 አሚን
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
መለያየት ባይኖር መተዋወቅ ምነኛ ደስ ይል ነበር 😢
@MakuNuri
@MakuNuri Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማኢ ኪድ በጣም ነው ምወዳቹ እንኳን ደህና መጣቹ ወደ እምዬ አገራቹ ወንድሜ ዛሬ ማድያ ነዳጅ ስትሙሉ አጊቷችው በጣም አድናቂያቹ እደሆኩኝ ስለሚያውቅ ሊያገናኘኝ ጓግቱ ነበር ግን አልተሳካም
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
😢😢😢ይሔንን ሰሜት አለቃዋል❤❤ ልጆቹ ወደ ኤሮፕ ሲሒደ ሕጻናት እንደዚ ነበር የሸኟቸዉ ያለቅሱቱም ❤
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
መዋደድ መልካም ነው መለያየት ባይኖር😢😢😢
@elsbetm7448
@elsbetm7448 Жыл бұрын
ኢቫና እንኳን ወደሀገሯ መጣችልን ሁሉም ቻይና እሷ ብቻ ስለሆነች አሳዝናኝ ነበር
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
መለያየትን እፈራለሁ በጣም😥😥😥😥
@sandflove
@sandflove Жыл бұрын
በሂወቴ ተዋዉቆ እንደመለየት የምፈራዉ የለኝም በእዉነት አለቀስኩኝ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
ዘንድሮ የሳኡዲ ትምህርት ቤት ስኔ ላይ ነው የተዘጋው ከኢትዮጵያ ጋር ማች አድርጓል ለመጀመራ ግዜ ሀምሌ እና ነሀሴ እርፍት ናችው መስከርም ላይ ይክፍታል
@aynyeasfaw5817
@aynyeasfaw5817 Жыл бұрын
ደሜዋ ትለያለች እኮ ደስ ሲሉ ግን መለየት ከባድ ነው
@Amharawit21
@Amharawit21 Жыл бұрын
ስታድግ የምትወደው ትዝታ ነው😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
የምር እባዬን አስመጡት አይይይ ትዝታ አይይይይይይይ😢😢😢😢😢
@ባባዬእወድሃለሁ
@ባባዬእወድሃለሁ Жыл бұрын
ወደ ቻይና አትመለሱም ጠቅላችሁ ነውደ ኢትዮጵያ የገባችሁት
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
አትመለሱምዴ የኔ ዉዶች ❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
ጥሩ ማስታወሻ ነው ለኢባና
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ኤቫዬ ናታንዬ እድግ በሉ ኢትዮጵያ የበለጠ ይመቻችሗል ብዬ አስባለሁ ከባድ ነው ከለመደቻቸው ጓደኞቿ መለየት የኔ ቆንጆ ❤😘
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
😂❤ደስሲሉ ህፃናቶችልባቸው ንፁህነው
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Жыл бұрын
እውይ የኔ ማሮች ልጆቹ አጀቴ ነው ያሰፈሰፉት❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@Diboraethio21
@Diboraethio21 Жыл бұрын
እውይይይ ኤቫናዬ የኔ ጣፋጭ እንኩዋን ለሀገርሽ ምድር በሰላም አበቃሽ ❤❤❤ ቆይ ግን በቻይኒኛ ሁዋሁዋ ለምደሽ ኢትዮጵያ ሀ ሁ አይከብድም የኔ ማር
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
ማሸአላህ ወይመተዋወቅ ከባድነው
@zeybahussen5518
@zeybahussen5518 Жыл бұрын
ወላሂ ተላምዶ መለየት ከባድነው😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ድቡልቃየ፣ማሻአላህ፣አደገች፣ትልቅደረጃ፣ያደርስሽ🎉🎉
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ Жыл бұрын
ተወሂድን🌹የመሠለፍት የለም🌹ሺርክን የመሠለ በደል የለም🌷ሱናን የመሠለ🌹ውበት የለም🌹ቢዲአንየመሠለ🌹ዘቅጠት የለምእናአላህ ነጃ ይበለን🌹ብሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሆንኑ 🌹
@የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ
@የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ Жыл бұрын
አለቀስኩመለያየት ባይኖር መተዋወቅ ጥሩ ነበር
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የኔ ቅኖች ደምሩኝ አበረታቱኝ ስደት ሰለቸኝ 😢
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ልጁማ ፎቃ ይዞታል😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ግን አትመለሡም እደ ወደቻይና
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ወይ ማነዉ ግን እንደኒ ተላምዶ መለየት የሚከብደዉ አይይይ ተናነቀኝ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ደስሲሉእፍፍፍፍ❤❤❤ፈጣሪ ያሳድጋችሁ መለየትከባድነው
@aronfamily7286
@aronfamily7286 Жыл бұрын
ውይ ❤ስወዳችሁ ኢትዮጵያ እንገናኝለን
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
በኤቫና ቀናሁኝታድላ😘😘😘😘😘
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ አንድያችሁን ነው እንዴ የመጣችሁት ? መለያዬት ሞት ነው ለተዋደደ ሰው ብሏል ዶ/ር ጥላሁን 🙏
@Diboraethio21
@Diboraethio21 Жыл бұрын
ኢቩዬ ስጦታ በመስጠት ደከማትኮ ❤❤❤❤
@mekdestens4401
@mekdestens4401 Жыл бұрын
በናታችሁ ፕሮፍይላችሁ ባትቀይሩት ትዝታዎቻችሁ ነው እወዳችኋለሁ ይመቻችሁ
@eldanayedingillij
@eldanayedingillij Жыл бұрын
ኢቫና ቁጭ አባቷን❤❤❤
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Жыл бұрын
የኔ ማር. ስታድግ ቲአክሽን ታደርግበታለች. ፕጎብኛቸው ሄጄ ማለትዋ አይቀርም
@jsjsehwh3538
@jsjsehwh3538 Жыл бұрын
የኔቆጆ ልጁንበስስትነዉ እምታየዉ እዉነትም በጣም ትወደዋለች😂😢😢😘😘😘
@sarhss5140
@sarhss5140 Жыл бұрын
አትመለሱም እንዴ
@ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ
@ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ Жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ
@user-fr1sx6nk2
@user-fr1sx6nk2 Жыл бұрын
አበሻኮራነዉየሚለዉ ብላ ተከባረረችባቸዉ ይመችሽ ኢባናዩዩዩ❤❤❤❤❤
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 Жыл бұрын
እዴመለት ክፉ ነገር የለም😢
@Swan2327
@Swan2327 Жыл бұрын
ኢቫና የኒ ቆንጆ ፎንቃ ገባልሽ 🥰😂😂እሱ ግን ኩራቱ😏😂😂 ለምንድን ነው ልጃችንን ያልሳምካት ጐረምሳዉ 😂😂😂 እንደ ልጅነት ግን ምን የሚያስደስት ነገር አለ ❤❤❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
አትመለሱም እንዴ ጠቅልላችሁ ነው የገባችሁት
@uaevip472
@uaevip472 Жыл бұрын
እንዴመለየየት ከበድ ነገረ ዬለም😢😢😢😢
@BakaluBerhanu-ki6kx
@BakaluBerhanu-ki6kx Жыл бұрын
yene mar evana❤❤❤❤siwadachu beselami gibuu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🫶🫶
@JerryTefera
@JerryTefera Жыл бұрын
ጠቅልላችሁ ነው እንዴ የገባችሁት?
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 Жыл бұрын
ይቺ ድመት አድጋ የለ እድግ በይ የኔ ቆንጆ
@muluteshome195
@muluteshome195 Жыл бұрын
መምህራኑቹ ግን ደስ ሴል መሸኛ ማድረጋቸው
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
መለያየት ይከብዳል በጣም መልካም ጉዟ
@abdumohammed763
@abdumohammed763 Жыл бұрын
😃😃 Ivana love that boy and he was hiding in the corner after that Ivana kiss
@zedusman
@zedusman Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኢቫ ደብሯታል❤
@birtukan9946
@birtukan9946 Жыл бұрын
ስታሳዝን ማርያም ሆዴ እንዴት እደከፋኝ
@godu4351
@godu4351 Жыл бұрын
እስኪ አትጥፉ ኡፍፍፍ
@ቃልዬይቱብ
@ቃልዬይቱብ Жыл бұрын
የምታቁ መልሱ ጠቅልለውነው የገቡት
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
ወደ ቻይና አትመለሱም😢❤
@hayufafifamily3462
@hayufafifamily3462 Жыл бұрын
አይይይይ 2003 ትን አስታወሰኝ ከመምህሮቸ ከጓደኞቸ ስለይ አይይይይይይ😢😢😢😢
@እማማጨቤEkruTube2
@እማማጨቤEkruTube2 Жыл бұрын
ስላም ተመለሱ
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
አይይ ተላምዶ መለያየት ባልነበረ😢
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ስወዳቹ ❤❤❤❤በርቱ አይዞዋቹ
@burakye29
@burakye29 Жыл бұрын
Betammmm new mwedachu wede China kemehedachu befit bagegnachu na kenante gar gize basalf des ylegnal😢
@ፋፊነኝስደተኝዋ
@ፋፊነኝስደተኝዋ Жыл бұрын
ወይኔ መለየት ባይኑር
@AlemShiferaw
@AlemShiferaw Жыл бұрын
ምን አስለቀሰኝ ተላምዶ መለየት ከባድ ነው😢
@hshd6729
@hshd6729 Жыл бұрын
ኮራያለች ያበሻጀግና ሊያቅፋት ሲመጡ ዝም አላለችም😅😅😅😅
@Amharawit21
@Amharawit21 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
ተዎውቆ መለያየት ከባድነው ማርያን😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ
@tigisttesfaye3543
@tigisttesfaye3543 Жыл бұрын
Ethiopia new ende mkerut😢😣😯 ydebral
@ሜላትምርቴ
@ሜላትምርቴ Жыл бұрын
እናተግን መችነው እሚሞላላቹህ ቶሎቶሎ የማትመጡት
@kubra-n3l
@kubra-n3l Жыл бұрын
Maelayet kebad nwu
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እኔ መለየት አልችልም
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እንዴት ያለፍቅር አላችው በቃ ተመልሱ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
ላዲሥሠዉ እጂለለመዱት ሟችናቸዉ ጥቁርነጭ ኣይሉም ግን ተጠራጣሪናቸዉ ቶሎኣይለምዱም ከለመዱሽበቃ ፍቅርናቸዉ እኔ ደቡብኮሪያነዉ የኖርኩት እና ልጄን ሥወልድ ብታ ማንም ኣበሻ ኣልነበረም ባሌም የዉጪዜጋነዉ ከዩትዩብ እያዩ ገፎ ሠሩልን 😭ልቤ ይነካል ሣሥታዉሠዉ
ኪድ የውሻ ስጋ በላ ! MAHI&KID VLOGS
29:22
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 103 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 14 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
ትልቅ የምስራች 🎉❤️ BabiandGrace@AsterAbebeOfficial @ebstvWorldwide @seifuonebs @WECHEWGOOD
30:43
Abenezer fikru and Tsega daniel (Babi grace)
Рет қаралды 56 М.
ለመጀመሪያ ግዜ ሜዜ የሆንበት ​⁠የ @MAHIKIDVLOGS  ሰርግ.....
13:15
ከናቲ Restaurant ያልተመቹኝ 2 ነገሮች
13:18
abduh jr
Рет қаралды 95 М.
አዲስ ተመረቀ ቃል በደስታ ፈነጠዘች
20:37
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 371 М.
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 207 М.
ማሂ በ ሰላም ተገላግላለች!!! MAHI&KID VLOG 2022
31:33
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 344 М.
ወደ እናቴ ቤት ልመለስ ነው
21:54
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 405 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 14 МЛН