ናሂን መኪና ገዛሁልህ ብዬ ሰራሁለት|ዉብዬ ጉድ አረገችኝ!

  Рет қаралды 228,935

Nahi Tube

Nahi Tube

Күн бұрын

#nahitube #eregnaye #couples

Пікірлер: 1 400
@NahiTube1
@NahiTube1 Жыл бұрын
በእኔ የደረሰ በዘራቹ አይድረስ!!! ያሳዘነኝ ዝላዬ ነዉ ብቻ አንድ ቀን ገዛለሁ🥺 በሉ በነካ እጃቹ 100ሺ አስገቡን!!!
@mulu5
@mulu5 Жыл бұрын
ናሂ ምነዉ አንተ ብቻ እሷን ሙያ የላትም እያልክ ስታሸማቅቃት ምንም አትልም ምነዉ ተቆጣህ ሆ ምኞት አይከለከልም ትገዛለህ 😮😮
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 Жыл бұрын
Meskien men ale ewenr behuenA❤❤❤
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
ሀሀሀሀ አይ ናሂ መዝለልህ እኮ የገረመኝ
@afiyatube6892
@afiyatube6892 Жыл бұрын
ወላሂ አሳዘከኝ🤣🤣🤣
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Жыл бұрын
ክክክክ አይዞህ ናህ አንቴ ብቻ ጤና ከምንም በላይ ቤቢሹ ፍፁም ሰላም ጠና ይሁን እንጂ ቆርቆሮ ትገዛለህ እሺ አሳዛኝ
@itsmeageri
@itsmeageri Жыл бұрын
ዛሬ እለተ ቀኗ 21 ድንግል ማርያም ናት ምኞታችሁን ታሳካላችሁ nahi & wubiye❤🙏
@alemyemariyamlji5117
@alemyemariyamlji5117 Жыл бұрын
አሜን
@missblined4221
@missblined4221 Жыл бұрын
አሜን
@taibah2143
@taibah2143 Жыл бұрын
አሜን
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ወይኔ ዉቤ ሰራሽለት😂😂😂😂😂😂 ሚስኪን ናሒ ግን አሳዘነኝ ፈጣሪ መኪና የሚገዛበትን ብር ይስጣችሁ።
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 Жыл бұрын
በጣም የኔጌታ 💔
@ፎዝያ-ቘ7ዐ
@ፎዝያ-ቘ7ዐ Жыл бұрын
ክክክክክ
@cccdd5749
@cccdd5749 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂😅😅😅😅😊
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
❤❤❤❤ሰላም
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
ዛሬ እኮ ቀኑ 21 ነው እናታችን ማርያም ውድ የአገሬ ልጆች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ እመቤቴ ታሳካላቹ🙏🙏🙏✝️❤
@NahiTube1
@NahiTube1 Жыл бұрын
አሜን🥰🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@ቅድስትብርቁ
@ቅድስትብርቁ Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretmeseret5545
@meseretmeseret5545 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰
@وبتا-ص6ج
@وبتا-ص6ج Жыл бұрын
ውብየ ናሂን ብቻ ሳይሆን እኛንም ጉድ ሰራሸን 😂😂😂😂😂😂😂
@ሰላም-ፀ4ተ
@ሰላም-ፀ4ተ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ማሬ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@مليكهالعصيمي ደምሪኝ ውዴ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@ሰላም-ፀ4ተ ደምሪኝ❤ውዴ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤❤
@sabasabs9805
@sabasabs9805 Жыл бұрын
ወይኔ ውብዬ ሁዴ ቆስል እስኪል ነው ያሳኩት አንደኛ ፕራንክ 00ማንም ያልነዳው ያመቱ ምርጥ ፕራንክ መቶ ሺ ላይክ እናስገባችው በናታቹ ቤተሰብ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
😂ሴቶች ብቻ ይመስሉኝ ነበር መኪና የሚወዱት ለካ ወዶችም ይወዳሉ
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
😂😂😂
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ሞትኩኝ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@زهرةعلي-ج5غ
@زهرةعلي-ج5غ Жыл бұрын
😄😄😄😄😄😃😃
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
የናሂ ደሰታ ግን እንዴት አንጀቴን እንደበላኝ ከመኪና በላይ ይገባካል ናሂ የኔ አሰተዋይ ሰለማቹ ይብዛልኝ🙏❤❤❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤❤
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 Жыл бұрын
ደስታህን ሳየው እዉነት በሁነ ብዬ ተመኝሁ አንድ ቀን ትገዛላችሁ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴቸ
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam Жыл бұрын
ይህ ቪድኦ መማሪያም ጭምር ነው ቦታ እየተወዴዴ ነው የሚሄድው ከመኪና ቦታ አስቀድሙ ከዛ ይቀጥላል መኪናው🥰🥰👏👏
@ስደተኛዋ-ቐ4ኈ
@ስደተኛዋ-ቐ4ኈ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ትክክል ዋናው ማረፊያ ነው
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 Жыл бұрын
በትክክል ናሂ ሀሳብህን እደግፈዋለሁ ከሁሉም በላይ ጤና እና ቤት ነዉ ጎበዝ ግን አዘለለችህ ዉብዬ ጎበዝ ታዳ ከየት አምጥታ ትገዘዋለች ብለህ ማሰብ አለብህ ከየት አምጣሽዉ አላለም 😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ናሂ አይዞን ትክክል ነህ ክቤታችሁ ቡሁዋላ እኔነኝ ያለች መኪና ትገዛአለህ ውብየ ደሞ ምኞት እይከለከልም እይዞሽ ገራዥ ያለው ቤት ከከራሽ ቡሁዋላ ፍልስስ ያለች መኪና ትገዥለትለች ቆንጆ ፕራንክ እግዚአብሄር አባታችሁን ድንውላችሁ ትልቅ መኪና 8 መቀመጫ ያለው ትገዛአላችሁ🙏🏽🙏🏾🌹♥️🌹♥️
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 Жыл бұрын
ተበድረ ነው ደስ ይላል ዋነው ጤናና ፍቅር ብቻነው ለማነኛውም ያሰባችሁትን ሁሉ ድንግል ማርያም ትፈፅምላችሁ ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Amen
@zamzamzamzam6667
@zamzamzamzam6667 Жыл бұрын
Kkkkkkk😂😂😂😂
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
ውይ ውብዬ እኔም የመጀመርያውን አይቸ እውነት መስሎኝ ተደሰትኩ ፕራንክ ላደርገው ነው ስትይ ከበደኝ ይችን የመሰለች መኪና ለፕራንክ ናቲ አይዞህ ዘለህ አትቀርም አላህ ይስጥህ❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችሆለሁ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም አላህ ሰጭ ነው አላህ ይስጠን ለሁላችንም ❤❤❤😂🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@romiromina5003
@romiromina5003 Жыл бұрын
ናሂ ፕሮፍይልህ ይቀየር ቤቢን ውብዬን በቃ የሶስታቹሁም መኖር አለበት
@amanaaQuruu6491
@amanaaQuruu6491 Жыл бұрын
Kotuu matii nafa tih qalii ❤❤
@tgTube-sh5fy
@tgTube-sh5fy Жыл бұрын
ወይኔናሂ ደስታው😂😂😂😂😂😂😂 ግንሰራሽለት😢 አይዞን ከዚህየበለጠ ይገዛል ዋናውጤናነው🙏🙏🙏
@NahiTube1
@NahiTube1 Жыл бұрын
❤❤❤🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሠላም❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ለናህ መክና ያንሳል 😍😍አይዞክ ናህ ከዝህ የበለጠ ይገዛል 😍😍 ሁብየ ጮጋራውን ላጥሽኮ 😅😅
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 Жыл бұрын
ደምርልኛ
@hayathayat3134
@hayathayat3134 Жыл бұрын
s.a.w
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Nabeyu Muhammad bage dagemo jin alabat 😂
@mdet4728
@mdet4728 Жыл бұрын
በትክክል❤
@AndiyeTube2324
@AndiyeTube2324 Жыл бұрын
የኔ ምረጦች ዋዉዉዉዉ የሚገርም ፕራንክ ነዉ ኦኦኦኦ ጌታዬዬዬዬዬ 😅😅😅🎉🎉❤❤❤❤❤
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Жыл бұрын
በቅርብ ትገዞለህ ወድሜ አይዞህ ብቻ ጤና ይኖራችሁ❤❤
@alisuaifan8718
@alisuaifan8718 Жыл бұрын
👍👍😘❤️
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@alisuaifan8718 ደምሪኝ ❤ውዴ
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማርያምን ሳላደንቅ ማለፍ ከበደኝ ዉብዬ እዉነት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይህን የመሰለ ባል ሰለሰጠሽ አመስግኚ ንዴቱን የሚቆጣጠር ወንድ ነዉ ትግስትህን አድንቄልሀለዉ ናሂዬ በተረፈ እወዳችኋለዉ❤❤❤
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 Жыл бұрын
ይሄ መኪና የሚባል ነገር ሴቱንም ወንዱንም ነው የሚያዘልለው 😂😂😂 እኔ ደሞ ምንም አይመስለኝም ለምን ይሆን 😂
@rabia4266
@rabia4266 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ሀያት-ቘ6ዐ
@ሀያት-ቘ6ዐ Жыл бұрын
ወላሒ እኔም😂😂😂😂
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ Жыл бұрын
😂😂😂
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
​@@rabia4266እኔም አልወደዉ ኡፍፍ
@r2e344
@r2e344 Жыл бұрын
እኔም መኪና አልወዲም ዝጓዝእራሱ በጣምነውየሚያመኝ
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Жыл бұрын
ይችን ልጅ አትነካካ ብድር እከፍላለሁ እያልክ ትጨርስሐለች አችላትም ውብየ ውነትም ውብ ነሽ
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
ውብየ ግፍ ነው😢😢 እመቤቴ ከዚህ የበለጠውን ታሳካልህ❤❤❤
@efgyfghh2646
@efgyfghh2646 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ. ፍቅርን ያላብሳችሁ አይዞህ ናሆም ዋናው ጤና ሁሉም በሂደት ይሳካል እንኩዋን መኪና
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ Жыл бұрын
እሰይ ዉብየ ብድር በምድር ይሄ ነዉ ተዉ ውብየን አችላትም ቀጣይ ለሠላም
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@meronkura546
@meronkura546 Жыл бұрын
ወይኔ ናሂ በጣም ያሳዝናል ሶስት ስሜት ባንዴ ማስተናገድ ከባድ ነው ግን አይዞክ ደሞ አይቀርም መግዛትክ ፈጣሪ የልብክን ምሻት ይሙላልክ
@amanaaQuruu6491
@amanaaQuruu6491 Жыл бұрын
Kotuu matii nafa tih qalii ❤
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ወንዶች ግን ለመኪና ያላችው ፍቅር 👌👌
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ Жыл бұрын
😂😂
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
እር ውብዬ 👏👏👏👏👏👏 አደኛ ናሂ የምር አይዝን ይገዛል ዋናው የስው ልጅ ክድርጌቱ በፊት ሀሳብ የቀደማል ለበጎ ሀሳብሽ ውብዬ 😘😘😘
@amanaaQuruu6491
@amanaaQuruu6491 Жыл бұрын
Kotuu matii nafa tih qalii ❤❤
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ናሂ ከምር በጣም ጥሩ ባል ነክ ናሂ ፈጣሪ እርጂም እዲሜ ከፍቅርጋይስጥችሁ❤❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
ለየት ያለ ፕራክ ነው ዋናው ጤና ነው ትገዛላችሁ ዛሬ እናታችን እመቤቴ ነቺ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቢሆንልን በለን ያሰብነውነሰ እመቤቴ ታሳካልን ❤
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ የስ100k አስገቧቸዉ ስወዳቸዉ ሰላም ደግሞ ከዚም ከዛም ማሽቃበጡን ተያይዛዋለች እሷተባብራቹ እንግዲ አስለቅሧት
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ Жыл бұрын
እኔም እስከሚገቡ ጓጉቻለሁ እስኪ ተባበሯቸዉ ቅመሞችዪ
@NahiTube1
@NahiTube1 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🙏
@zemarisaradesta8273
@zemarisaradesta8273 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hihe9344
@hihe9344 Жыл бұрын
አሥገባቸወ ጋይ አደ ሠወ ብቻ አኮነወ የጎደለወ 😢😢 😅
@ZulfaJelalu-wf6dy
@ZulfaJelalu-wf6dy Жыл бұрын
100 ሺ ግድ ነው family
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
እኔ ሳላደርግ ነው አንዳንዴየ የማያቸው እንዳጋጣሚ ሳገኛቸው
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላላም❤❤❤❤
@YOSTINASARGA
@YOSTINASARGA Жыл бұрын
ውድ የሐገሬ ልጅች እስኪ ለነዚሀ ፍቅር ለሆኑ ቤተሰቦቻችን 100k🎉🎉🎉 እናስገባ ሼር ላይክ እያደረግን ናሂ ግን ዛሬ ተሰርቶልሐል አስብበት😅😅😅😅😅😅
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ ❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላምም❤❤❤❤
@አሱፍቅር-ፈ3ሠ
@አሱፍቅር-ፈ3ሠ Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነወ ያዝንኩትኝ 😂😂😂😂😂😂 አይዛህ ወንደም አለም ሁሎም በግዜ ይሆናል አይዛን ከምር በጣም ነወ ያስዘንከኝ 😂😂😂😂😂😂
@emuemu8333
@emuemu8333 Жыл бұрын
ናሂ እንደ ካቶሎኮቹ አዘለልሽው😂😂እኔም ስደት ነኝ ሰሞኑን ቅዥቴ መኪና ነው ምን ደሆን አላውቅም ወይት እደሚሚመጣ አላውቅም ግን እየቃዥሁ ነው🙅😂አይዞን ናሂ እግዚአብሔር ከፈቀደ ይሳካል ።።
@AlemAddis
@AlemAddis Жыл бұрын
ናሂዬ በጣም አሳዘነኝ ማሪያምን እር ሁላችሁምቤተስብአርጉት 100ሺ አስገቡት ከዚህየተሻለ ትገዛለህ ናሂዬ የኔመልካም ዉቤግንዛሬ እኔንም አናደድሽ የኔቆንጆ ❤❤❤ ካባድፕራክነዉ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ቆይ በሌለኛው ስልኬ ሰብ ላድድርጋችሁ 100ሺ እንስገባችሁ ውብየ ጥሩ አልሰራሽም😢😢😢😢😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤❤❤
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
ቆይ ገንዘብ ከየት ታመጣለች ማለቴ ባል ቢኖረኝ አካውንት ያውቃል የምሰራውን ያውቃል መኪና የሚገዛ ብር ከየት የመጣል
@heyitmekonn8559
@heyitmekonn8559 Жыл бұрын
እኮ እኔም የገረመኝ እሱነው አውቀው ተመልካችን ሲያሞኙ እንጂ ኪሱን ጠንቅቆ ያቃል።
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሸሸ የኔም ሃሳብ ነው ቤቱን ያቃል የት ታመጣለች ማለት ነበረበት😊
@mahletube
@mahletube Жыл бұрын
ወይ አምላኬ ምርጥ ፕራንክ የእውነት ምርጥ ነው!!!
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ማሪ ❤
@ህይወትየማሪያምልጅ-በ6ጠ
@ህይወትየማሪያምልጅ-በ6ጠ Жыл бұрын
@@sebelyoutube ያቺስ ከፍ. አረ ወድ ነዉ ሆ ክክክክክክ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
@@ህይወትየማሪያምልጅ-በ6ጠ 🤧
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
​@@sebelyoutube 🤣🤣🤣ወንድ ነው
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ማኪና እኮ ተራነገርነው የሰው ልጅ ሙሉጤና ካለው የፋለጋዉን መግዘት ይቺላል እኔ እራሱ ተስፋአለኝ ከማዳም ኩሽና ሲላቀቅ እገዛለው ብየአስባለው የወደፊቱ ባሌ ቤትብቻ ይኑርህ 😁😁😁
@ermitube9480
@ermitube9480 Жыл бұрын
እኔ ለሱ በጣም እርር ድብን ነው ያልኩት እኔ ብሆን ዝም ብዬ አልኤድም ነበር በእውነት በጥፊ ብዬ አጋድማት ነበር አንዳንዴ የማይሆን ነገር ባንሰራ ጥሩ ነው
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
🤣🧐በየት አልፈህ ነው የምትመታው አባቴ 😏
@SofiaMuzayen-ew2qc
@SofiaMuzayen-ew2qc Жыл бұрын
ወይኔ ውብዬ ሰራሸለት አይዙን ናሂ አንድ ቀን ይሳካል 100k እናሰገባው 🎉🎉🎉🎉
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዶቸ
@mmoo6619
@mmoo6619 Жыл бұрын
ተገኘህ ናሂ😂😂😂 እንኳን አደረሳችሁ 21❤❤
@genamare6861
@genamare6861 Жыл бұрын
ወይኔ ግፍሺ😢😂😂😂😂 አይዞህ አንድ ቀን ትገዛለህ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
❤❤የሚገርም ነው ምኞታችሁን ያሳካው ውዶቼ
@alimamuhammed3727
@alimamuhammed3727 Жыл бұрын
ዉብየ ወላሂበሳቅ ብደርሺን መለሺ❤❤❤ የባልሺ አዘላለል ወይነኔ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@alimamuhammed3727 ደምሪኛ
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h Жыл бұрын
እመብረሀን ታሳካላችሁ ናሂ እደት እዳሳዘነኝ የምር እደዝህ አይነት ፕራክ የቀረ አንጀት ይበጥሳል
@rahwamedia6536
@rahwamedia6536 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አይዞክ አንድ ቀን እዉነት ይሆናል እንዴት ደስ እንዳለዉ
@Hayouሀዩሐበሻ
@Hayouሀዩሐበሻ Жыл бұрын
ቢያንስ በረከቱ ይድረስህ 😢😂😂🎉 100K አስገቡት ግን አድናቂህ ነኝ የሰውን ስሜት የምትረዳበት መንገድ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
የምር ነፍስሽ አይማርም እንዲህ ደስ ብሎት ፕራክ 😂😂😂❤❤❤
@emebetdemse6170
@emebetdemse6170 Жыл бұрын
😂😂😂ጎበዝ ውብዬ እድህ ነው እንጂ ብድር መመለስ የኔ ፍልቅልቅ እውይ ናሂ ሚሲኪን
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
የምር ግን መኪና አወድም ደሞ ያመኛል በመኪና ዉስጥ ስሄድ በተለይ እሩቅ መንገድ ብቻ ያሳካላቹ ትገዛላቹ ዋና ጤናችን
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
እረ ቢስሚላ በዚህ ፕራንክይደረጋል ውብየ ተሳስተሻል አብሺር ዋናው ብሩመኖሩነው በዛውም ሚስጥርወጣ😂😂😂
@sanasana2935
@sanasana2935 Жыл бұрын
ውብዬ እንኳን እንዳንተ አልተናደደችም ለማንኛውም ተሳክቶልሻል ውብዬ በርቺ ከጎንሽ ነን በፈጣሪ ፍቃድ መቶ ትገባላችሁ እኛ የማዳም ቅመሞች እያለን አይዞዋችሁ በርቱ እወዳችዋለሁ❤❤❤❤
@ገብርኤልአባቴ-ረ8ዠ
@ገብርኤልአባቴ-ረ8ዠ Жыл бұрын
ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ከምንም በላይ ጤና ፍቅር ሰላም ይበልጣልና ጤናችሁን ይስጣችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ውዶችየ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙክልልችሁ አሜን
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤
@የመሲኤቱብቻናል
@የመሲኤቱብቻናል Жыл бұрын
ባልሽ ጥሩ ስዉ ነው መኬና በደንብ ነበረ የሚገባዉ ማርያምን❤❤❤❤
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Жыл бұрын
የልብ ትርታ የሚያቋርጥ ኘራንክ። እፍፍፍፍፍ። 😂😂😂 ያሣዝናል አይገልፀዉም ናሂን የሠራሽዉ። ሥራ በነገራችን ላይ የናሂ ሀሣብ አንዳንድ። ደነዝ ወንዶችን ያሥተምራል። ለቂጡ መቀመጫ ሣይኖረዉ መኪና ገዝቶ በባዶ ከፍከፍ ለሚሉ ወንዶች ሌላዉ መለሥ ብሎ ያንችን ሥሜት መረዳቱ ጀግና ወንድ ነህ ምኞትህ ይሣካልህ አንችም ምርጥ ሚሥት ትግሥተኛ ደርባባ ያሠባችሁት ይሣካላችሁ ❤❤
@mahletube
@mahletube Жыл бұрын
ዋው ወንድሞቸ ተደሰትሁ ክክክክ
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o Жыл бұрын
ነሂ በጣም ትግስተኛነህ ❤❤❤ፍቅራችሁን ፈጣራ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛላችሁ
@sossai4197
@sossai4197 Жыл бұрын
ናሂ ትክክል ነዉ ከመኪና ይበልጥ ቤት ይቀድማል አይዞህ አትናደድ😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@selamtenayoutube
@selamtenayoutube Жыл бұрын
አንድ ቀን ትገዛላችሁ ዉዶችየ ደግሞ ጠንካሮች ናችሁ ይሳካን በሱ ፈቃድ በርቱ
@ድቦርዩቱብdiboryutbe
@ድቦርዩቱብdiboryutbe Жыл бұрын
ውብዬ አይዞሽ የእግዚአብሔር ከሆነ ትጋዘለቹ ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤ውዴ
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
kkkkkk😂😂😂 ናሂ በንደት ውስጥ ሆኖ ብድሩን ለመመለስ ሀሳብ እየፈለገ ያለ ነው የሚመስለኝ ናሂ እንድህ አምረክ አትናደድ ምክንያቱም ፕራንክ ነውና❤❤ በተረፈ ውድድ ነው ማረጋችሁ😘
@talaalex2032
@talaalex2032 Жыл бұрын
ውብዬ አልተቻልሽም ግና ናሂ አረጋጋው እሷን ሽምቅቅ ስታደርጓት አልነበር ከሲስተሮችህ ጋር ተገኘክ 😂😂
@birehanunigusezenebe1943
@birehanunigusezenebe1943 Жыл бұрын
ምርጥ ሰፕራይዝ ነው የአመቱ አደኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ያለበት ነው። በውሰጡ ብዙ የሚያሰተምር ሰሜቶች ተሰስተናግደውበታል። የሰው ልጅ በደቂቃና በሰአት ውሰጥ ደሰታ ብስጭት ንዴት ቁጭት ሀዘን እዴት ይሰተናገዳሉ ሁለም ይሠጣሉ በየተራ ይቀያነራሉ ሀላፊች መሆናቸውን ያስተምራሉ። እናንተ ነምትፈልጉትን ታገኞላቹህ በርቱ ጠንክሩና ሰሩ።
@mfamillymeron
@mfamillymeron Жыл бұрын
ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አለ የእናንተ ፍቅር ከምንም በላይ ነዉ ሁሉንም ትገዙታላችሁ አንድ ቀን ናሂ ግን መዝለል ትጠላለህ😂😂😂 እሰይ ዉብዬ አገኘሽዉ በተራሽ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤
@addisarsi7914
@addisarsi7914 Жыл бұрын
Videowun zare ayyawut batam tasqanalachuu marayamim inee indanatte life mnor naw mifaligaw egzaber Kaa fakade indazew qaxiluu
@betybetye1206
@betybetye1206 Жыл бұрын
ውብዬ አሳዝነሽኝ ነበር አሁን ናሂ ሲያሳዝን አይቀርም ከልሞቱ ሁሉም ይደረጋል እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ይሙላው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ
@asiaethiopia8172
@asiaethiopia8172 Жыл бұрын
ጎባዝ ሀሣቡን ወድጃሎ ይመቻቹ👌👌👌👌
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
ውበዬ ብራቮ ብድርሽን መልሰሻል 😂😂😂ናሂ ግን አቋምህ ደስ ይላል ጎበዝ ነህ ፈጣሪ የልባቹሁን መሻት ሁሉ ይሙላላቹ 🙏🙏🙏🙏
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
ወይኔ ውብዬ የኔ ናቲ ሀሀሀሀሀሀሀ እሰይ ይመችሽ እንደዚህ ነው ብድር የናቲ መዝለል ምስኪን ሰራችልህ በማርያም ማነው እደኔ ናሂና ውቤን ሚወዳቸው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ
@khadeejakadhee361
@khadeejakadhee361 Жыл бұрын
አብሽር ወደሜ መመኘት ጡሩነው አይክፋክ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ውብዬ በናትሽ ናህዬን አታበሣጩ ከሥራ መልሥ በጣም ይደብራል ፕራንክ አታድሪጊው ቡና አፈንተሽ መጠበቅ ሢገበቹሁ ፕራንክ ጥሩ አይደለም
@سلامهمزقيوه
@سلامهمزقيوه Жыл бұрын
👍
@zafuzafu9282
@zafuzafu9282 Жыл бұрын
ዉይ ዉብዬ ሰራሽለት የእዉነት አይዞህ ናሂ ገዚህ የበለጠ ትገዛለህ 😂😂😂😂❤❤❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤
@betslot9715
@betslot9715 Жыл бұрын
ባልየዉ ምን ያናድድሀል መጀመሪያ ዘራፍ ስትል አልነበረም ለምን ገዛሽ ብለህ ፕራክ ስትልህ መደስት ነበረብህ ገንዘብን አለማጥፋቷን ስታዉቅ ግን መኪናዉን ትፈልገዉ ነበር ማለት ነዉ አንተ ስንት ግዜ ነዉ ዉብዬን ያበሳጨሀት ሲያንስህ ነዉ በሌላ ፕራክ ድገሚዉ ዉብዬ በርቺ❤❤❤
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
እኛንም ሰራሽልንጅ አየ ውብየ😂😂 ምኞታችሁ እውን ይሁን ምርጦቸ ❤❤❤
@A.mtamma
@A.mtamma Жыл бұрын
የኔ አባት እዴት አንደሰዛነኝ አብሽር አላህ የታሸለዉንም ይሰጥህ 😢😢😢😢😢
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Жыл бұрын
በስመአብ አይ ውብዬ እኔ እራሱ የእውነት ደስስ ብሎኝ ነበር እረ ድራማ ትቺያለሽ ውብዬ ይገዛል ደግሞ ለመኪና
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و Жыл бұрын
ውብየ ናሁም አላህይባርካቺሁ ልጂቺሁን አላህ ያሣድግላቺሁ ባል❤️ሚሥት❤️ልጂ❤️ለዘላለምኑሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@אוסנתאמביי
@אוסנתאמביי Жыл бұрын
ውይ ግፍ ነው ናሂ የውነት መስሎት በጣም ነው ደስ ያለው
@amanaaQuruu6491
@amanaaQuruu6491 Жыл бұрын
Kotuu matii nafa tih qalii 🤝❤
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 Жыл бұрын
የልባቹውን መሻት ፈጣሪ ያሳካላቹው እንኳን ቤት መኪና ሁሉንም ታደርጋላቹው ዋናው ጤና ነው መተሳሰባቹው በጣም ደስ ይላል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ናሂ አንድ ቀን ይገዛል ውቤ ጀግና በስንት አመቴ ሳኩኝ ናሂ አትበሳጭ የስራው በሃሪ ነው።
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*ወየው ውብዬ እንደዛሬ አስቀሽኝ አታቂም😂የናሂ አዘላለል ገርምኛል ቆይ ናሂ ላንተ ጥያቄ አለኝ በቪድዮ እንድትመልስልኝ እፈልጋለሁ መኪናውን በቅጣል ገዛችው ብለህ አሰብክ እንዴ*
@hdhdheeu8913
@hdhdheeu8913 Жыл бұрын
ሚሰኪን ወንድና መኪና ሴትና መኪና ነበር ይዋደዳሉ እሚባለዉ ለካ እናተ ትብሳላችሁ😂😂😂
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
ውብዬ ሁሌእኔ የሚገርመኝ ይበልጥ ከተሰራ አይዲያ ይልቅ ፈጠራ ላይ ጎበዝ ነሽ ደሞ ዋናው ጤና ነው ቤቱም መኪናውም ይገዛል በርቱ
@ehetehet
@ehetehet Жыл бұрын
አይ ውብየ የናተን አይነት ፍቅር ይስጠን ከስደት መልስ❤❤❤
@ሐበሻዊትዩቱብTube
@ሐበሻዊትዩቱብTube Жыл бұрын
ውይ ውብዬ ተይኝ ሲሊሽ ብትተይውስ በጣም ሙዝዝ አላችሁበት እኮ ይቅርታ ብለሽ ማለፍ ነበረብሽ ሙዝዝ ሲበዛ ደስ አይልም።
@hlal7714
@hlal7714 Жыл бұрын
ባፋጣሪ ስም ትላለቺ ዳሞ 😭😭😭አንቺ ፋጣሪን ፍሩ ባካንቱ ስሙን አትትርዩ r😭🙆‍♀️
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
ትክክክልል
@tsigezeethiopiayoutube9495
@tsigezeethiopiayoutube9495 Жыл бұрын
ውቤ ተሳክቶልሻል አይዞን ትገዛላችሁ ግን ተናዶ ተይኝ ሲልሽ ድርቅ አትበይ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
😂😂😂😂 ለካ ወንዶችም መኪና ይወዳሉ ሴቶች ብቻ አይደሉም
@megersaadugna311
@megersaadugna311 Жыл бұрын
ለምን አንወድም 😂😂
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
@@megersaadugna311 እኮ ተውዳላችሁ
@aall5098
@aall5098 Жыл бұрын
በእውነት ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ! ብድር በምድር ነው ሰርተሽለታል እደዛ እዳስለቀሰሽ አስለቀሽው የኔ እንቁ ተሳክቶልሻል።❤
@tablusht3048
@tablusht3048 Жыл бұрын
ናሂ ብራክ ስትደረግ በጣም ነዉ የምትናደደዉ ዉብየን ስቴደረግ ግን እሶ አታክረፍም እዴ ናሂ አረጋጋዉ🙄🙄🙄🙄🙄
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ጎበዝ ደግ አረገሽ እኛንም ወንዶች በመኪና ፕራክ እያደርጉ ጉድ ያደርጉን😂😂 ባልሽ ግን ዝላይው ደስታው ❤
@ወርቅነሽቲዩብ-ዐ4ቐ
@ወርቅነሽቲዩብ-ዐ4ቐ Жыл бұрын
ዋናጤና ውንዴሜ የልብችሁ ያሳካላችሁ ፈጣራ❤❤❤❤❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤
@ሀዉለትሰይድ
@ሀዉለትሰይድ Жыл бұрын
የዋህ ነህ በጣም ትወዳታለህ ማሻአላህ በሶ አካዉን ማስቀመጥህ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ቻለው ማነህ ናሂ አይ ውብየ እኔ እራሡ ርዕሱን አይቸ ደስታየ ከናሂ በላይ ዘለልኩ😂😂
@ሰላም-ፀ4ተ
@ሰላም-ፀ4ተ Жыл бұрын
❤❤❤😅
@ህይወትነኝየልጄናፋቂ
@ህይወትነኝየልጄናፋቂ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mabitmabit8186
@mabitmabit8186 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@wudeyeshawlijyoutube4562
@wudeyeshawlijyoutube4562 Жыл бұрын
ፈጣር የልባችሁ ማሸት ያሰካላችሁ ውዷቼ ናሆም እና ውቤ በጣም ደስ የሚትሉት
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤❤
@jemukatube2141
@jemukatube2141 Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ኸረካትሽ አልተመቸኝም ሠው ተናዶ በዚ ልክ ችክ አትበይ ደሥ አይልም ናሂ ትግሥተኛ ሥለሆነ ዝም አለሽ እንጂ አንዱ በጥፊ ነበር ሚልሽ ፕራክ አርገሽ ይቅርታ እክፍ ማረግን ነው የለብሽ
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
😊ሰራችልህ ናሂ ዉበዬ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤❤❤
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
@@sebelyoutube ነይ ኮመት አስቀምጪልኝእመልሳለሁ ዉዴ
@zayenabzayenab548
@zayenabzayenab548 Жыл бұрын
ሚመጣሊሽ ሐሰብ ራሱ ሚጋርምናው ውብዬ ያሰው ልጅ ብዙ ያስበል ሐሰበቹ ይሰከላቹ ወይኔ ምስኪን ናሒ አይዞክ እንግዲ ቻለው
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,7 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 10)
29:55
ለዛ
Рет қаралды 32 М.