KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እውነቱን ነገርናት😍
27:22
ይቅርታ ጠየቅዋት🙏
27:02
It’s all not real
00:15
Правильный подход к детям
00:18
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
ለመሄድ ወስኛለው ሄሉን ተሰናበትኩ😭
Рет қаралды 74,143
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 134 М.
Helu Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 300
@fatumaomer7966
4 ай бұрын
አትለያዩ የምትሉ በላይክ አሳዩ❤
@mbet1840
4 ай бұрын
@@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu እህቴ እኔ ኢትዮጲያ እያለሁ የት|ቤት ጓደኞቸ ባብዛኛው ወንዶች ናቸው በችግር ጊዜ አብረው በደስታም ሲከፋኝም አይወዱም ሀሜት አያውቁም አሁን ድረስ ይናፍቁኛን እንፃፃፋለን አሁንም ሄሉ ግን የወንድ ጓደኛ እንደወድም እደሚታይ ማታውቅ ሁና ነው እኔ አልገባኝም
@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
4 ай бұрын
@@mbet1840 እኔም በእውነት የት/ቤት ጎድኞቼ ወንዶች ናቸው የሴት ጏድኛም የለኝም በእውነት በጣም ነው የምደዳቸው ከእናቴ ልጆች ለየቼም አላያቸውም አሁኑን ድረስ እውነት ተመቼሺኝ እህቴ ሄሉ ግን እንደዚ አታስብም ይመስለኛል ልጅን እኮ በእውነት አስጨነቀችው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ወንድም ማግኛቷ በእራሱ ትልቅ ነት ነበር ግን እሷ በቃ የወንድ ጏድኛ ከፍቅረኛ ውጭ መቀራረብ አታውም ይመስለኛል ልጅቱ እህቴ እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልስላት ሌላ ምን እላለሁ በእውነት እንዳልህ ግን ምርጥ ኢትዺያዊ ነው የሰው ጭንቀት የሚያስጨንቀው ይህንን ባህሪህን እግዚአብሔር አይቀይርብህ::
@SeblewongelBezabeh-b1u
4 ай бұрын
መለያየት አለባቸው ኢቺ አትረባም ሰላሙን ነው የምትቀማው ምንበወጣው እስዋን ሲያባብል የሚውለው አይገባትም ፍቅር እና ፈን አታውቅም እንዴዴዴዴ ልጁን ምን አድርግ ነው የምትለው በእሱም በጣም ነው ያዘንኩት ምንድነው ችግሩ ከእዚችጋ መከራውን የሚበላው ጥሎአት አይሄድም እንዴ
@muluayel-8387
4 ай бұрын
ቤተሰብ የላትም ከብት ናት @@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
@AbabishRak
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AbrashAsefa
4 ай бұрын
የማታገባት ከሆነ የማታፈቅራት ከሆነ ነገም የባሠ ስለምትጎዳ አሁኑኑ ብትርቅ ይሻላል
@mita7976
4 ай бұрын
እውነት ነው
@feyzaShifa
4 ай бұрын
እኮ
@رمانهاقماسو
4 ай бұрын
ክክክክክ
@Bettu361
4 ай бұрын
በትክክል
@Menelik27
4 ай бұрын
ኸረ ሰዎች ራሳቸው ያውሩበትበዚህ ጉዳይ😂😂
@hiwothiwot9949
4 ай бұрын
የእውነት እንዳልክ አትለያት ከጎኗ ሁን በናትክ ሄሉ በጣም የዋህ ናት ስስ ልብ ነው ያላት pless😣😣😣😣
@Sada-yc6pi
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SeblewongelBezabeh-b1u
4 ай бұрын
ምን በወጣው ከዚች ነጭናጫጋ እግዚአብሔር ይገላግለው ሰውን በፍቅር መግዛት አታውቅም ማስገደድ ብቻ ነው የምትፈልገው
@rebkaamdebrhan4327
4 ай бұрын
የእዉነት እንደ ሄሉ አይነት ጨቅጫቃ አለም ላይ የለም ምን ልሁን ነዉ ምትለዉ
@SeblewongelBezabeh-b1u
4 ай бұрын
@@rebkaamdebrhan4327 ልጁን እኮ አሰቃየችው ከዚችጋ እንኩዋን መኖር ይቅር እና አንድ ቀን ለመዋል እስዋን ሲያባብሉ መዋል ከባድ ነው ጭንቅላትዋ ሰላም የለውም የሰውን ሰላም ትቀማለች አቴንሽን ዲስ ኦርደር አለባት በዚያም ላይ ምንም የምታስተምረው ቁም ነገር የላትም ሁልግዜ ማልቀስ እና የማይረባ ፕራንክ ብቻ ነው የምታውቀው የምትረባ ሰው አይደለችም እንዳልክ በጣም ጎበዝ ጀግና ልጅ ነበር ለምን ከእዚች ባለጌ ጋር ገጥሞ መከራውን እንደሚበላ አልገባኝም እንደው መካሪ ጉዋደኛም ቤተሰብም የለውም እንዴ ተው የሚለው
@MisrachM-zu6kh
4 ай бұрын
untnow አክብክብተ plse 😢
@zinashtadese1184
4 ай бұрын
ማርያምን እኔ የትም ቦታ ኮመንት ፅፌ አላውቅም አሎድም ሄሉን ሳያት እራሴን በሷ ውስጥ አየዋለው መከዳት ሰው ማጣት እንዴት እንደሚያም አውቃለሁ እንዳልክ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ እባክህ ብቻዋን አትተዋት አጠገቧ ሰው ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ንፁ ልብህን ይጠብቅልህ አይቀይርብህ
@SmilingAstrolabe-sv5db
4 ай бұрын
እውነትሺነው እህት የደረሰብትነው እማውቀው
@HAIMANOTADEFRIS
4 ай бұрын
koyi nati bicha ayedli yekidate lela ale enda?
@መኪያ.ሠድተኛዋ
4 ай бұрын
ምን ሁና
@tigistbirehane9728
4 ай бұрын
Amen
@tigisttufa6469
4 ай бұрын
Ameen 😢
@לידור-ז9ב
4 ай бұрын
ፈቅር ይዞኛል ብትይው ይሸልሸል በግፀ ንገርው ለምን ግራ ታጋቢዋለሸ የእኔ አባት ሲያሳዝን ልጁ ግን በጣም ጥሩ ልጂ ነህ እውናት አድነቂህነኝ❤❤❤
@MulnashMulnash-jb5ce
4 ай бұрын
👍
@Hayreiyamoges-bb6bh
4 ай бұрын
እደዛማ ይሻል ነበር
@Tgst1212
4 ай бұрын
ጥሩ ነበር ግን ሄሉ ኮሜንት ኣታነብም😊
@byky3031
4 ай бұрын
ነግራዋለች እኩ የተለየ ሥሜት አለኝ ላተ ብላባለፈዉ
@AelmGetachew
4 ай бұрын
ልጁምንያርግ ከጎኔሁንአልሹ ከጎንሽሲሆንሂድአልሹእሺልሂድልሰናበትሽሲልሽኧረበናትሽልጅንአታስጨንቂው የምትሉ👍
@misayeyoutube8383
4 ай бұрын
እንዳልክ የተጎዱ ልቦችን ለመጠገን ስጦታዉ አለዉ እምትሉ❤❤
@Sariy191-w8f
4 ай бұрын
አትሂድ የምትሉ❤
@JokMob
4 ай бұрын
❤❤
@IChangedMyName_123
4 ай бұрын
Eswa fekregha endehonat new yemtfelegew. Ersu balgebaw leyalf new yemefelgew. Yeblete yegodatal yehed. More sekerbat more feker just new yemtegebaw.
@alamzniguse5007
4 ай бұрын
እውነት ለመናገር ሔሉ በጣም ነው ያሳዘነችኝ😢😢😢 ግን ደግሞ ሁሉንም ነገር ሚዲያ ላይ ባታወጣው ሌላ ደግሞ ፍቅር እንኳን ቢዛት ባትናገር ምን አልባት ኮ እንዳልክ ፍቅር እንኳን ከሷ ቢዘው ከሷ ሲመጣ በዚህ መልኩ ሐሳቡን ሊቀይር ይችላል መገመትም አለ😢 እራሷን ከሚድያ ገለል አድርጋ በፀሎት ከፈጣሪዋጋ ብትነጋገርና እራሷን ብታዳምጥ😢❤❤❤ እንዲህ ጥሩ አደለም ትጎዳለች 😢ሔሉ ግን አስቢበት❤❤❤ ፈጣሪ ይሁንሽ እንዳልክ ጥሩ ጒደኛ ነው❤ ደግሞ ቁስልሽ ሳይሽር ሌላ ማሰብ እራሱ የለብሽም ከፈጣሪ ብቻ ጠብቂ❤❤❤❤
@Ethio9865
4 ай бұрын
አራ ባጌታ አይልያዩ የምትሉ ላኪ አርጉ ❤️❤️❤️❤️
@Askal-i2t
4 ай бұрын
እዳልክ ግን እዳፈቀረችህ ሳይገባህ ቀርቶ ነው ይህ እኮ ግልፅ ነው ካንተ የምትፈልገው ፍቅርን እንጂ አብሮ መሆንን አይደለም እባክህ ተረዳት❤❤❤
@BrtukanAltsb
4 ай бұрын
ተባረክ ያተ አይነት ሰው ያብዛልን ምርጥ ጓድኛ❤❤❤❤
@mekdes-d8o
4 ай бұрын
ግራ የገባ ነገር አገኘን እኮሄሉ አታልቅሺ እንደ ቆፍጠን በይ❤
@titayemuluneh6354
4 ай бұрын
ከንዳልክ ፍቅር ይዞአታል ተረዳት
@HirutseyoumA
4 ай бұрын
Are Mayhonewun Sijemer Ye Natin Kemnewu Tita Nw Wedi Yezorechiwu Sikete Kayesh Chinklatachewu Ekul Aydelem Heluna Endalk……
@ZainabZainab-te4qm
4 ай бұрын
✔️💯✔️
@SaraBarKot
4 ай бұрын
እባካችሁ የሴትን ልክ በባህላችን በአይማኖታችን የሌለ ነገር ለልጅትዋ አትምከርዋት ምን ጉድ ናችሁ ኮመንተሮች ይች ልጅ ሁልግዜ ወንድ እየተንበረከከች ለወንድ እስከ መቼ የተገላቢጦሽ ሴት ወንድም ትጥይቅ ነው የምትሉት እንዴት አንድ ነገ እናት የምትል እንዴት ኩሩ ኢትዮጵያ የሆነች ሴት ሁሌ እያለቀስች ወንድ ወደድኩ ይባላል ነውር ነው ይቅር በሉኝ ይች ሴት ኩርት ብላ ብትኖር የትም ትሂድ የእራስዋን ትዳር ፍቅረኛ ይሰጣታል ለምን ክብርዋን እንድትጥል ትመክራትአላችሁ?
@tube-zq8ot
4 ай бұрын
ፍቅር ጉፋን ነዉደ
@merontesfay7762
4 ай бұрын
ላይክ ብቻ ነበር የማረገው የሁለታችሁም።እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እና ሄሉ ተረጋጊ ምርጥ ወንድም ጒደኛ ነውእየሆነልሽ ያለው እንዳልክምርጥ ሰውነውበዚህጊዜእንዲህ የሚሆን ሰው በጠፋበትጊዜ እንዳልክን በማግኘትሽ እድለኛነሽ ተለውጠሽ ጠንከራዋ ሄለን ሁነሽ አሳይው ።እንዳልክ በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ በመንገድ ሁሉ በስራህ ሁሉ መድሃኒአለምይቅደምልህ። ምርጥወንድም እናጒደኛነህ።
@gkxgxkitxigx5599
4 ай бұрын
ሄሉ ግን ለምንድነው እንዳልክን ማታምኙ እንዳልክ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ምፈራ ሰዉን ምከብር ልጅ ነው ጌታን 😢😢😢😢❤❤❤❤
@Naima13Naima13
4 ай бұрын
የኔውድፍቅርይዟትኮነውለመናገርፈርታነው😢😢
@gkxgxkitxigx5599
4 ай бұрын
እሱዋ ብትናገካ ይረዳታል 😢😢😢@@Naima13Naima13
@senayitwoldeselase6084
4 ай бұрын
Esa eko yalemamen aydelm wedaw new esu gen esa bemtfelgew aynet aydelme eytgaze yalew
@Alam-k6l
4 ай бұрын
እሷ በፍቅር ነው የፈለገችው
@MisaAmbaw
4 ай бұрын
እንዳል እጅግ በጣም መልካም ሰውነክ ጌታ ይባርክ እና ተረዳት ፋቅር አለባት መሰለኝ እስቲ ግልፅ ተነጋገሩ ከሚዲያ ውጪ ወንድሜ
@Zmzm-w7e
4 ай бұрын
እዳልክዬ አትሒድ ውስጧ በጣምም ተጎድታለች ታስታውቃለች በማሪያም አትሒድባት 😢😢😢😢😢😢😢
@Tesfansh8358
4 ай бұрын
እበክሽ ሄሉዬ አንዱን አግብተሽ እርፍ በይ ከአንች በለይ እኛ ተጨነቀን እኮ 😢😢
@زمزم-ج1ف
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ToybaSeid-w9p
4 ай бұрын
😂😂😂😂ወይኔ ኮሜተሮች ፈታነውኮ የምታረጉኝ
@Fantusiyum
3 ай бұрын
😂😂
@ZegeyeFetene-ky2vh
3 ай бұрын
እነተ በትኖሩ በማን ፈታ የምል ይማሰለቹሀል ክበሩልን ኮምቴሮች
@Fantusiyum
3 ай бұрын
@@ZegeyeFetene-ky2vh kkkk
@Zebibakedir-gk8tk
4 ай бұрын
ሄሉ አረ ተይ ግራ አታጋቢው ልጁንም እኛንም ደግሞ ሁሌ ለቅሶ ቀጨአቁሚ እንዳልክ በጣም ምርጥ ልጅ ነው ከጎንሽ ሆኖ ልያበረተታሽ ነው ተረጅው
@raksameera6520
4 ай бұрын
😂😂😂ሆሆሆእዳገባኮ ልጁ ማሲኪነወ ደሞ
@tigraytigray5893
4 ай бұрын
እግዚአብሔርን እንደልክ በጣም ነው ምወደው ❤ምርጥ ወንድም አስተዋይ ሄሉ ተይ ተረጋጊ የኔ ውድ እህት🥲🥰🥰🥰
@RimHubi
4 ай бұрын
የኔ ሄሉ ሰታለቅሺ ወላሂ በጣም ነው ሚከፋኝ 😢 እማ ጠንክሪ እንዳልክ የእውነት አከብርሀለው የኔ መልካም ሰው ❤
@tgabab6759
4 ай бұрын
የኔ እናት ፍቅር ይዞአት ነው አውጭና ንገሪው የምን ዳር ዳር ነው እሱስ አይረዳም እንዴ በነገራችን ላይ ታምራላችሁ አንድላይ ❤
@muluayel-8387
4 ай бұрын
አረ በሰማም ምን ማለት ነው እንዲልክ የእራሱ ህይወት አለ
@bettyelias7501
4 ай бұрын
ሄሉ በእውነት እንዳልክን አታሰቃይው እባክሽ እኔ በጣም ነው የምወደው❤
@seyatube5967
4 ай бұрын
😂😂😂
@RHAMAYGATA
4 ай бұрын
ሯ😂😂😂😂
@newacnt3261
4 ай бұрын
😂😂😂@@RHAMAYGATA
@FatimaSumo
4 ай бұрын
ጣላቃአትግቢደነዝ
@saradamalash2859
4 ай бұрын
አዎ❤እንዳለክ❤❤❤❤❤
@SenayetAyenew
4 ай бұрын
ሄሉ እናትሽን እና ሴቶችን በቻ ቅረቢ ምክነያቱ አንችም ሠዉም ትጎጃለሽ እንዳልክየ ምርጥ ሠዉ ነህ❤❤❤❤
@bintahmed
4 ай бұрын
ኤጭ እደሄሉ ያለ መነፍርቅ አስጠላኝ ሁሌ ማልቀስ ሁሌ ማፍቀር ሁሌም ያስጠላል ከምር እደሴትልጅ ክብርሽን ጠብቂ ማርም ሲበዛ እጅ እጅ ይላል
@samira7462
4 ай бұрын
ለተቀማጭ ሠማይ ቅርቡነዉ አሉ አይድረሥ አትይም
@bintahmed
4 ай бұрын
አደለም ሁቢ ግን ሁሌም ለወድብላ ይደብራል ጠካራ ኩሩ ሁና ነው ማየት የምፈልገው እጅ ማልቀሷን ወድጀው አደለም @@samira7462
@werkineshyeadamawa
4 ай бұрын
ንገሪልኝ
@ZabibaA-w4c
4 ай бұрын
@@samira7462አረ ተይኚ ኤጭ ሴት ልጂ ክብሩዋን ሥጠብቅ ነው ዛሬ እንደዚህ ሁና ነገ እኮ ይረግጦታል ውላሂ ቆፍጠን ማለት አለብን ያረቢ ምንዲነው መነፋረቅ እኛም ቡዙ አሣልፈናል ግን በሦብር ማለፍነው
@muhammadsaeed-sp9kx
4 ай бұрын
Kofeten mLete new. Sew demo kasalefew memar alebete fekir demo memareya new bezaa
@mekdestens4401
4 ай бұрын
ወይኔ እንዳልክ ትግሰትህ ተህትናህ በጣም መልካም ሰው ወንድሜ እግዚአብሔር ይሰጥህ አንተ ለሌላው አሰተማሪ ነህ
@aynalemearega5826
4 ай бұрын
ሄሉ በሆነው ባልሆነው ሁሌ ማልቀስ አይከብድም አረ በፈጣሬ እንዳልክ ጥሩ ልጅ ነው❤❤❤❤
@yonatanteshome2121
4 ай бұрын
Aynalemeye please mekeriat anchin bicha new yemetesemaw.
@mnegn9913
4 ай бұрын
@@yonatanteshome2121 😁
@AhvsSh
4 ай бұрын
ማርያምን እዳልክ ፀበል ወሰዳት የሆነመፈሰ አለባት
@BirhaneBirhane-pc9yx
4 ай бұрын
Wugu erasu mefes new bewesdat xeru neber
@RahelLema-v7k
4 ай бұрын
ፍቅር ነው እማ
@YoiPpk
4 ай бұрын
ፍቅር ነውየሚሆነው 😢😢😢
@AzebTadele
4 ай бұрын
ልታፈቅረዉ ፈልጋነዉ
@SameeraEth
4 ай бұрын
አፉቅራው ነው😂😢😢
@samerawittesfaye7453
4 ай бұрын
ሄልዬ የኔውድ ጠንካራ ሁኚ እንዳልክ ምርጥ ስው ነህ ጥሩ ማረግ ለራስ ነው ክፉ ማረግም እንደዛ
@sofiabelay3724
4 ай бұрын
በጣም ተናድጀብሸ ነበር የኔ ወንድም ሰያሳዙን ጌታ ይባርክህ የፍቅር ሰው ነህ ❤❤❤
@مليكهالعصيمي
4 ай бұрын
ሄሉየ የሚሰማሽን በግልጥ ንገሪው አይዞሽ እዳልክ አትፍረድባት በጣም ሆድ ስለባሳት ነው ሄሉየ ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም ጠካራ መሆን አለብሽ እሺ እማ ❤❤❤❤❤❤
@negesudemissie7424
4 ай бұрын
ቆይ እሱም እየተጉዳ ነው ሳስበው ወዳዋለች ይመስለኛል እሱ ትሪት ሊያደርጋት ነው ግን ግራ የሚያጋባ ነገር ነው
@FEWAZ-e5d
2 ай бұрын
አፍቅርህ አለሁ ብላለች ከዚህ በላይ ምንትበለው 😮ግን ደሞ ድራማ ነው የሰሩብን ያለው 😂
@maryammohamed2471
4 ай бұрын
በእውነት በአሁን ጊዜ እንዳይነት ሰው መኖሩ በጣም ደስ ይላል ምን አይነት ጨዋ ሰው ነህ
@kasech1152
4 ай бұрын
የሆነ ግዜ ብዙ ነገሬን ደስታ ሃዘን በቃ በዓለም ላይ እስካለው አንለያይም ብዬ ሁሉ ነገሬን አሳልፌ የሰጠውት ሰው ሳላስብ ሳልዘጋጅ እማይሆን ጨለማ ውስጥ ከቶኝ እራቀ ያኔ ሁኔታዬ ለሰው አደለም ለኔ አይገባኝም ነበር ዓለም ዝብርቅርቅ ሰው አውሬ ነበር ሚመስለኝ ግዜ ይፈልጋል ከዚህ ስሜት ለመውጣት ትግስትም እንደዛው እንዳልኬ plis ታስፈልጋታለህ ሂድ ብትልም አትሂድ ምትፈልገውን እንኩዋን ለይታ ማውቅ አልቻለችም እመብርሀን ማስረሻ ትስጥሽ እህቴ
@TffGfyy
4 ай бұрын
አይዞሽ እህት
@ዙዙየወሎዋ244
4 ай бұрын
እዉነት ነዉ😢😢😢😢
@خديجها-س9ل
4 ай бұрын
@@TffGfyyአይዞሽ እህታችን በጣም ጊዜ ይፈጃል ጭራሽ ካሉበት ስሜት ለመውጣት እመብርሀን ትርዳት ሔሉን
@demeweztasfaee3496
4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@s3s37d3
4 ай бұрын
እህህህህህህህህህህህህህህህ ያረብ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mese23
4 ай бұрын
እዳልህዬ ተረዳት ሄሉ ያፈቀረችህ ይመሰለኛል😢 የኔ የዋህ የተሻለውን ሂወት ይሰጥሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@رمانهاقماسو
4 ай бұрын
አረዳ። አሁንስ አባሳችሁት ተረዳትተረዳት አኮወነዉም። ቀጫጫ
@emuyasserh8839
4 ай бұрын
ተረት የምትሉት ጎደኛ እዳለው ምን አሳወቃችሁ
@mese23
4 ай бұрын
@@emuyasserh8839 ከቻልሺ ደምሪኝ እህት እና ደሞ ከሌለው ነው ያልሁት🙏
@EnatEth
4 ай бұрын
ሔለን እራስሽን ሐየሱስ አሳልፈሽ ስጭ እየሱስ ከጨቀትሽ ያሳርፍሻል ተስፋ የሠጥሻል እባክሽ ለጌተ ንገሪው የዋሆች መልስ የገኛሉ
@isabellaisra5888
4 ай бұрын
ዝም ብሎ ማልቀስ ምንድነው ሴት ልጅ ጠንካራ አይደለችም ያላቹ ማነው የታየ ሁሉ አይበላም እህቴ ዝም ብለሽ አትነፍረቂ Come on lady’s 😂😂😂😂
@BhelHee
4 ай бұрын
እንዳልክ ፈጣሪ ይባርክህ ሄሉ የሚታመን ሰው ነው አንዴ ሂድ አንዴ ተቀመጥ የምትሂው ሊረዳቪ አጠገብቪሊሆን የመጣው ሰው ነው ሄሉ ስንት ሰው ሰው አጠገብ አታል ሄሉ ፈጣሪን አመስገኝ እንዳልክ የሰጠቪ
@yonathenhabte4954
4 ай бұрын
አኔ አሜሪካ ነኝ ያለሁ ገን አንዳንተ ሰው ስላየሁም በጣም የሰለጠነክ ነህ 👍👍👍👍 የሰው ልጅ መልክ ቆንጆ ናት ነገር ግን በዙ ሰለጠን ባዮች አሉ የቺ ልጅ ግን ታማአኝ ጎበዝ ለተዳር የመተህን ናት አባከህ ተወደሃለች ተቀመላት 🙏🙏🙏❤️🌹
@bezaalemt5612
4 ай бұрын
ሄሉ ጋር የ ፍቅር ስሜት አለ ልጅ ግን አለውቅም 😥
@BanchuNiguse
4 ай бұрын
Helu,betsam new mewodeshi
@Richo-z3z
4 ай бұрын
ዉሰደኝ አሜሪካ 🙏🙏
@feyzaShifa
4 ай бұрын
😂😂😂 ውስድኝ@@Richo-z3z
@HayatAbdu-m8z
4 ай бұрын
😂😂@@Richo-z3z
@mbet1840
4 ай бұрын
ሄሉ እዳልክን አታስከፊው ፀባይሽን መላ በይው ትናንት ሂድ ዛሬ አትሂድ ትይው አለሽ እዳልክን እንደ ሴት ጓደኛሽ በግልፅ ቀርበሽ ችግርሽን ግልፅልፅ አድርገሽ ንገርው ከጎንሽ ሁኖ ያበረታሻን ግን እኔ ሳስበው አንች እንደ ፍቅረኛሽ ነው እያየሽው እያናገርሽው ያለሽ ጥሎሽ ቢሄድ ምትጎጅ እዳልክ ፍቅረኛሽ ቢሆን ነበር ግን እሱ ከችግርሽ ለማውጣት ደፋ ቀና እያለ ያለ ጥሩ ወንድምሽ ጓደኛሽ ነው ለምን ታስከፊው አለሽ በቃ እዳልክ ጓደኛሽ ነው ፍቅረኛሽ ደግሞ የካደሽ የጎዳሽ ነው ልዩነቱ ለምን አልታየሽም እዳልክ ካለሽበት ነገር ከወጣሽ በኋላ እንደ ሚሄድ ማመን አለብሽ❤❤
@Dagi-m2p4v
4 ай бұрын
አው ግን እሱዋኮ አፍቅሩዋለች
@SenaitGebrat
4 ай бұрын
ሄሉ አንድ ነገር ልመክርሽ አንዳልኽ በጣም ጥሩ ለጅ ፍቅረኛሽ አይደለም አንደ ጋደኛ አይው በዝሕ ግዜ አንደ አንዳልኽ ጋደኛ ኣይገኛም ❤
@Mimikassaye
4 ай бұрын
ኧረ ወገን በእንባ ወንድን ለመያዝ አትጣሩ
@YoditMekete
4 ай бұрын
ሄሉየ እባክሽን አታስጨንቂው እባክሽን አብረሺው ስር ግድየለሺም ።
@tshayeashagrea2691
4 ай бұрын
እንደዚህ በመሆን ሳይሆኖ ሄሉ በሚዲያ በማልቀስ አይደለም በቃ ንገሪው እንዳፈቀርሽው ከዛ በተረፈ ቆፍጠን በይ ሴትነትም አለ
@Semira-z7d
4 ай бұрын
ፍቅር ስሜት ነው ስላዘነላት ሳያፈቅራት ከሷ ጋ አ ቢሆን አትበሉ ለሷ አደጋ አለው እሷም ጋ ያለው ፍርሀት ይሄ ነው
@destata7749
4 ай бұрын
አቦ ጸልህ እግዚአብሔር ነው መልካም ለዘላለም አይጥልም እሽ ያኔ ወዳጄ
@RomiDubai
4 ай бұрын
Weyena haluya yanche ነገር ቺንቀት ነው uuuuf ayezoshe endalkiya teredate piles😢😢😢
@maryammohamed2471
4 ай бұрын
እንዳልኬ ጨዋ ነህ እግዚአብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርከልህ ይህን ባህርይ አይቀይርብህ ወንድሜ
@zenitube4006
4 ай бұрын
እንዳልክ ተረዳት ሰዉ ነህና ስትቀራረብ መላመድ ከዛም ወደ ፍቅር ይቀየራል እና እንደኔ አመለካከት ሄሉ ፍቅር ይዟታል በግልፅ አልተናገረችም እንጅ ተረዳት ❤🎉
@meserettadege9387
4 ай бұрын
Awo feker yezuatal
@SameeraEth
4 ай бұрын
😂በጣም ገብቶላታል
@Agiba-w6p
4 ай бұрын
እንደልክ ዎንዲሜ የሰዉ ልጂ የለክ ክቢሪ ትለየሌህ ጀግነ ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sekina-d9b
4 ай бұрын
አሁን ደግሞ ልሄድ ነው ስትል ማልቀስ ጀመርሽ😢 እኔ እያናደድሽኝ ነው 🤐🤐🤔🤔 ምድነው መልፈስፈስ ቀና በይ ጠንክሪ
@tigisitbekana8489
4 ай бұрын
እውነት ስለቀረክ በጣም ደስ ይላል ግን በቃ ተረዳት አተም ፍላጎትክ ከሆነ በፍቅር አቅርባት በዛላይ በደብ ውስጦን ታወቀዋለክ በዛአላይ የተጎዳችበትን ካአሳት መጥፎና ሰዎችን የሚገፋ እዳሉ ጥሩና መልካም ሰው እዳለ ማሳያም ትሆናለክ እሺ❤❤❤ሄሉ ከዚህ በዋላ አታልቅሺ አብሶ ካአሜራ ፊት ለምን ጠላትሽን ታአስደስቻለሽ ያንን ፈገግታ ደስታ ጥንካሬሽን መልሺው እሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@chaltu513
4 ай бұрын
Qoyii kaleesaa maa deemii jeetiin har'aa moo maafii deemataa jeetee bosii malii mucayoon kunii dhugaa naafii galaa inni jiruu yaanii eshii mee warrii siin galee like godhaa
@waaa4954
4 ай бұрын
In akka hin demu hin barbadu🤣
@chaltu513
4 ай бұрын
Maloo yaa tahuu mucayoo bochee duhutee akkanatu lafaa irraa dhabamtee
@Mesra-hn7dm
4 ай бұрын
Jalalatuu qabee kaa
@dasttaa.ketama8789
4 ай бұрын
Hojii kessan nyadhaa 😂😂😂 dhuga jalalatu irraa qabee bar ittii dubachuu salfattee 😂😂😂😂😅😅😅
@Honor-su8ny
4 ай бұрын
Jaalala qabate jirti itti hin faradamuu
@Alma-p7j
4 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ፍቅር ነው ጓደኝነት እንዲህ የሚያረጋት ሄሉ ፍቅር ከሆነ በግልፅ ንገሪው አንተም እውነተኛውን እወቅ በኋላ ልጂቱ እንዴትጎዳ እንዳልክ
@RoubiGudeta
4 ай бұрын
Helu fiqir yizoshal inde
@Liki-s3b
4 ай бұрын
Awo
@AdisDesta
3 ай бұрын
Awo
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
4 ай бұрын
ወይ እህቴ ሰውነትሽም አለቀ በእውነት ደግሞ ይህን የሙት የህንድ የጣኦት መሰዎት ፀጉር ተሸክመሽ ጸዳልሽ ሁሉ ጠፋ እባክሽ በራስሽ ፀጉር ነይ እህቴዋ አምላክ ይሁንሽ እናት አሳዘንሽኝ ወደ ሰላሙ አምላክ ቅርቤ ዘላቂ እውነተኛ ሰላም እውነተኛ ደስታ ያለው ከአምላካችን ቤት ብቻ ነው የአለሙ እንደሆነ ዛሬ ያሰደሰታል ነገ ያሰለቅሳል ደስታሽ ሰላምሽ ፍጽም ይሆን ዘንድ ከተሠኚሽው ንሰሐ እየገባሽ ራሽን ለአምላክ ሰጭ ጨጭይወቴ ሁሉ የአንተ ነው ፍጠርኝ ሳልልህ ፈጥርህኛል አንተው እንደፈለግህ አድርገኝ አምላኬ ለምኞቴ አሳልፈህ አትሰጠኝ እያልሽ በጾም በጸሎት በሰግደት በንሰሀ ወደ አምላክ ቅርቤ እባክሽን እናት አባት ወድሞች አሉሸ እረጋ በየ አይዞሽልኝ
@فايزهفايزه-ر3ل
4 ай бұрын
እዳ ልክ የምር እዳትለያዩ ፍትህ በሉላት ለሄሉ😮❤❤❤❤❤እዳ ልክ አታንስህም ያዛት😢❤❤❤❤❤
@YutYutt-x8f
4 ай бұрын
@@فايزهفايزه-ر3ل የኔ ምርጥ
@shetaydana8694
4 ай бұрын
ሁል ጌዜ ማለቅሰ የዴበረል ሄሉ እንዳልከ ዬቴባረከ ሰወ ኔከ ቴባረከ
@ሚስክያሲን
4 ай бұрын
ፈጣሪ አይለያችሁ ሄሉየ ተርጋጊ ሁሉም ያልፋ ነገ አድስ ቀን ነዉ ሰዉ አለመጉዳት ነዉ ተጎጂ መሆን ጡሩነዉ ፈጣሪ የተሻለ ይሰጣል አች ደሞ ጠንካራ ነሽ በርች ጠኬራ ሆነሽ ለጎዱሽ ማሳየት አለብሽ
@RomandestaHaylu
2 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ሄሉየ ጠጣም ደስ ትያለሽ እየንም ሴትሆንኩኝ እንጂ ፍር ያዘኝ በሁሉ መስፈርትሽ በጣም ተወዳጅ ነሽ በእዉነት ሄሉየ ሴትሆንኩኝእንጂፍርያዘኝበሁሉመስፈርትሽበጣምተወዳጅነሽበእዉ
@SmilingAstrolabe-sv5db
4 ай бұрын
ደሞ ሄሉዬ አታልቅሺ ለአይንሺና ለራሥሺ ጥሩ አይደለም አንች ጅግናነሺ እዳልክም እግዚአብሔር ያክብርእ ሁሌም አይለያችሁ እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤❤
@Marta-k7r
4 ай бұрын
ወይኔ እውነት እደልክ አሰዘከኝ አነተም ተሰቃየቅ ❤❤ሄሉዬ ዝምብሎ ማልቀስ ሰይሆን ጠቀረ መሆን አለብሽ የልፈል የመያልፍ ነገር ያለም አብሽር ❤❤❤❤❤❤
@HirutMaru
4 ай бұрын
ሄሉ ጠንካራ ሁኝ በሆነው ባልሆነው አታልቅሽ
@Richo-z3z
4 ай бұрын
ሄሉሉሉሉሉ ዉይ የምር በጣም ልቧ በጣም ስስ ነው በሳቋ ልክ ነው ሚከፋት አትችልም አሳዘነችኝ 💔💔
@መአዛዬ
4 ай бұрын
Helu yen wudi❤❤❤❤❤❤
@peaceethiopia5042
4 ай бұрын
ሔሉ እርሱ በወንድምነት መሠለኝ ሊረዳኝ የቀረበሽ አንቺ ደሞ ወደ ሌላ ካሰብሽ መጎዳትሽ አይቀርም በግልፅ ተነጋገሩ በወንድምነት ከሀነ አስሬ አትሒድ እሱ እዛ አይኖርም ታውቂያለሽ እየተመላለሰ ይጠይቅሽ
@عبداللهالحربي-ب1ه6ر
4 ай бұрын
Kibirshin tebeki anchi helan ye mir zimbelsh fata bilash nuri manim yihid yemta yerasu guday ishii takara hugni❤❤❤❤❤
@ElhamJarah-ey1zm
4 ай бұрын
❤❤
@ميكونا
4 ай бұрын
የሄሉ ነገር ጎብቶኛል ፍቄር ይዛታል ዶሞ ፈራች ምስኪን ኣዘሽ ኣትፍሪ እግዚኣቤሄር ላቺ ካለው ኣይቀርም ጠከር በይ በራስሽ ታማመኒ ልጁ ዶሞ በጣም ጡሩ ነው ❤❤❤
@mese23
4 ай бұрын
አትሂድ የምትሉ👍👍👍 ሄሉዬ ደሞ አፍቅረሺው ከሆነ ከቪድዬ ውጭ ንገሪዉ ከሆነም እሰይ ካልሆነም ደሞ ይሄ ፍራቻሺን ትተሺ ወደፊት ፈጣሪ የያዘልሺ አለ በሃሳቤ የምትሰማሙ ለይኩኝ😊👍
@Strawberry-w5n
4 ай бұрын
ሄለን ትንሽ ሰውን ካወቅሽው በሁላ ይድብሩሻል ከ ነሱ ለመላቀቅ ታለቅሻለሽ ለዚህ መፍትሄ አንድ ሰባቴ ያስፈልግሻል
@elisabethbirru-ym6bi
4 ай бұрын
በእግዚአብሔር ተረዳት ፍቅር ውስጥ ናት የተጎዳች ልጅ ነች እባክ ወንድሜ ተረዳት ሄለን ቅን ልጅ ናት አብራችሁ ሁኑ
@mulugetanegane226
4 ай бұрын
Wendim endalk melkam sew neh God bless you more and more 🙏 heluye be strong your heart 💪 okay 👍🏾 ❤
@obsii58
4 ай бұрын
Atii yero Hudaa bouu malee hin betuu eree yero dubatuu itii yadii dubadhuu kalesaa demii jetanii haraa malifii jetaa ofii Kee qofaa osoo hin tanee namotaa zuraa Kee jirufii yadii Heluu yen Liyyuu watii hudii yero toko hin tauu waqayoo yeroo qabaa wanii hudafii galtaa waqayoo jedhii ❤❤
@KasechBirom
4 ай бұрын
ሄሉዬ አቺ ገና ጊዜ ወስደሽ ከራስሽጋር ሆነሽ ያለፈወን ነገር እርስተሽ እራስሽን አዳምጪ ከማንም ከምንም እርቀሽ ገዳም ሂጂና ሱባኤ ግቢ ፀልይ ተሪጋጊ አቺ አሁን አልተረጋጋሽም ለዛ ነዉ ከእዳልክ ጋር ያልተገባባቹት ሌላ ጋደኛም ሌላ ሰዉ ከመቅርብሽ በፊት አይምሮሽን አዲስ አዲርጊዉ ያለበለዛ ከምትቀርቢዉ ሰዉ ሁላ ትጋጫል በዚህ አጋጣሚ እዳልክ መጣም ደግ ሴት ልጅ አክባሪ ነህ ክብር ይገባሃል ሁሉንም እደአመጣጡ የመቀበል ሰዉን ቲሪት የማርግ ችሎታ አለህ ምርጥ ሰዉ ነህ❤❤❤
@BaneshSmart
4 ай бұрын
Uuuuff heluyee miskin dhugaa rabbii bayyee garaa na nyatee waqaa natyy waqayyoo hojii kee siif haa kenuu 😢😢😢
@daisyhmmdae349
4 ай бұрын
Uuuuuuuuuufffffff 😢😢😢😢 dhugaa keetii mocayoo marachee Demee 😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢
@f-io7sj
3 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ አገርህላ ይ ጦሮውን ይሻልህ ያርብ ይችልጅ ሥታሳዝን 😢😢😢 አይዝሺ የኔቆጅ ጠካር ሆኝ አታልቅሺ
@ቤዛዊት
4 ай бұрын
ወይኔ አረ ትተሃት አትሂድ ምስኪን ሄሉ ፀባይሽ ቅይርይር አለብኝ በቃ ተረዳት የእዉነት😢
@ዙዙየወሎዋ244
4 ай бұрын
የኔ ዉድ ይመስለኛል አፍቅራሀለች መሰል እዳልክዬ አስቡበት ሄሉዬ እዉነቱን ንገሪዉ ዉዴ ካልሆነ አታስጨንቂዉ በጣም ተጨቋል😢😢😢😢
@Amaai-qx2jl
4 ай бұрын
ዉይ ሄሌን አብሺር ያችያለው የትም አይሄድም አብሺር ጥሎት አድርጊ❤
@zabebahmed7095
4 ай бұрын
እንዳሌክ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ ሄሉየ አይዞሽ ጠንከሠራ ሁኝ
@YutYutt-x8f
4 ай бұрын
ከነሩታ ቤት አቆርጦ የመጣው ማነው በላይክ😢
@Leena-lu3db
4 ай бұрын
Enanega yemer
@RahmaSuleman-z4w
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm4111
4 ай бұрын
እረ እኔም. ከፍቶኝል. አንተ. በጣም. መልካም ሰው ነህ. ለኔም ታስፈለገኝ አለህ. ክግኔበትህን ።ደስይለኛል
@Boontuu-v7c
4 ай бұрын
Ati akkasumaan bo.ii maal ishiin kunii😢😢
@Hiyoti
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@tayitutube891
4 ай бұрын
Jalalaa atuu qabee miskina
@Asmeroba
4 ай бұрын
Jalalatuu qabeenii mucaan canqqmee giddutti😅😅😢
@vipvip-ee3lo
4 ай бұрын
😂😂😂@@Asmeroba
@vipvip-ee3lo
4 ай бұрын
@@Asmerobasilaa maaf itii galee 😅
@aleemoa9847
4 ай бұрын
በማርያምወንድሜ አትሂድባት አባክህ😢😢😢 ሄሉየ ደማ አታልቅሺ እማ 😢😢 እንወድሻለን
@woderehordofa2440
4 ай бұрын
ሄሉ አንድ እና አንድ አንቴን አፍቅራለች ለዚህ ነው ዳርዳር የሚትለው የሚታለቅሰው ይህ ነው በቃ አፍቅራለች አራት ነጥ ❤❤❤
@metimotuma823
4 ай бұрын
Heluu ammalaa hin qabduu waq micaan kun waan sii balesee hin qabuu
@niema8807
4 ай бұрын
ምንድነው እንደዚህ መሆንሽ ምንም አይጠቅምም ማልቀስ ወይ ፍላጎትሽን ግልፅ አድርጊው እኔ ድብቅ ቅኔ ነው
@EmanuelAbera
4 ай бұрын
ልክ ነህ ወንድማችህን ለሰው ደስታ ስትል እንድህ ማሆንህ እርሱ በጣም ትላያሌ ወንድሜ እንዴኔ መልካም ህይወት ነው ምልህ❤❤
@HadiyaEndris-o3t
4 ай бұрын
እዳልክየ ያችኛይቱን ልጂ ካልተቀበልካት ሄሉ በጣም ወደሀለች ከቻልክ ተረዳት ❤
@MargaMarta-fm6pz
4 ай бұрын
ሄሉ ምሥክን አረ እንዳልክ ጥለሃት አትህድ ታሣዝናነች❤❤❤❤
@damoursarah6
4 ай бұрын
እንዳልክ እግዝያብሄር ይባርክህ መልካም ሰዉ ነህ ሄሉ በአሁኑ ሰአት ያለችበት ስችያሲዮን ከባድ ነዉ
@SenaitGebrat
4 ай бұрын
አረ አንዳልክይ ተረዳት በጣም ትወደሃለች አትሂድ በናትህ ሄሉ ደሞ በግልፅ ንገሪው ኤውነቱ ኣታልቅሽ አንዳልኽ ጥሩ ሰው ነው ❤
@Nahomxgaming
4 ай бұрын
አረ ሄሉ ልጁን አሰለቸሽወ።ጸባይሽ አይመችም።ጥሩና የሚናፈቅ ሠው ለመሆን ሞክሪ።እኚኚ አትበይ።ሁሉም ይሰለችሻል።
@SeadeAhmed
4 ай бұрын
የምራ እዳልክ በምን ቃል ልግለፃህ ወላሂ ትለየለህ ፈጣሪ ልብህአይቀይረብክ ሄሉየ አይዞሽ እህቴ ጠካረሁኝ ❤❤🙏🙏🙏🙏
@Ismil-c8c
4 ай бұрын
ፀጉርሽንቀንሽዉሄሉ፣አጠርያለተሰሪ
@Yekrta-LLB
4 ай бұрын
ኡፍ እኔ የሰው ፀጉር በሞት አልሸከምም ወይ መላጣ ከሆኑ ደሞ አጠር ያለ ቢሆን ጥሩ/ግን ፕራንክ ነው ???
@Ismil-c8c
4 ай бұрын
@@Yekrta-LLB አዎበጣምነዉየሚያስጠለዉ፣ይቀፋልአሁን፣ከአቅሟጋር፣አልሄደባትም
@samsungphonne4379
4 ай бұрын
ሄሉ እህቴ ይቅረታ ለምን ሁልጊዜ ታለቅሻለሽ ባለቀሽ ቁጥር ሰውም ግራ ይገባዋል እና ወደራስሽ ተመለሽ የተረጋጋሽ ሴት መሆን አለብሽ ስውም እንዲረዳሽ በተረፍ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤
@WaselaMohammad
4 ай бұрын
inidalike,taradat,fiqir,hizoatal,helun,atid😢😢😢
@ElhamJarah-ey1zm
4 ай бұрын
❤❤
@Lelobirqi
4 ай бұрын
❤❤
@shamsihserag5967
4 ай бұрын
ወላህ ብትለያት ይሻላል ምክንያቱም በምላምድ የመጣ ፍቅርዉሰጥ ትገባና እደገና ትሰበራላች
@ቅመሞች
4 ай бұрын
ሄሉ በማሪያም ተመለሽ ❤😮🎉😢
@ميكونا
4 ай бұрын
ሄሉየ የኔ ኣስተዋይ እውነት በጣም ኣሳዘነችን መከዳት በጣም ሰው ይጎዳል 😢😢😢😢
@እሰከዳርይመር
4 ай бұрын
አንተ ብዙ ነገር የምታሀቅ በሳል ልጅ ነህ አሁን ግን አውቆ እዳላወቀ ለምን ትሆናለህ ሄሉ ወዳሀለች እኮ እሰኪ በግልፅ አውራት
@werkineshyeadamawa
4 ай бұрын
ሄሉ ናቲስ ቆይ😢
@Dega-sh5vi
4 ай бұрын
አው የምር ካሜራ አጥፍተው ቢያሬወሩ
@fasikagmeskel8437
4 ай бұрын
ባልገባው ሞድ
@Kadeeja6581
4 ай бұрын
ሁለት መልካም ልቦች ሲገናኙ መታዴል ነው አትለያዮ
27:22
እውነቱን ነገርናት😍
Endalk Tube
Рет қаралды 119 М.
27:02
ይቅርታ ጠየቅዋት🙏
Endalk Tube
Рет қаралды 99 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
15:09
Anchor news Jan 25 ትግራይ ዳግም ወደ ጦርነት፥ የአማራ ባለሀብቶች ወደ ክልላችሁ ሂዱ፥ የፋኖ አንድነት እየተጠናከረ ነው፥ የኦላ ጥቃት፥
Anchor Media
Рет қаралды 74 М.
27:18
ያልጠበቀዉ ነገር//ስጦታ አስመስላ ቂቤ ቀባቺዉ ኤፈ😁💝
Efrem_Tube
Рет қаралды 9 М.
13:29
ERISAT: በየነ (ዉፉይ) "ዋዕላ ብርጌድ ንሓመዱ፡ ናብ ዞባዊ ዲፕሎማሲ ክንዋፈር ከኽእለና እዩ" #news #eritrea #tigrinya
ERISAT
Рет қаралды 6 М.
30:02
የእዮብ እና የረዱ እንባ በእንባ የታየበት የማይረሳ የቀለበት ሰርፕራይዝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 635 М.
21:10
ናፍቆኝ መጣው❤ በቅናት አበደ
Helu Tube
Рет қаралды 120 М.
25:20
ናሂና ዉብዬ ያልጠበቁትን ስጦታ ለእናትና አባታቸዉ ሰጧቸዉ ተመርቀን ተሰናበትናቸዉ❤❤❤
Nahi Tube
Рет қаралды 42 М.
27:27
ወደ ቤተሰቦቼ ልመለስ ነው ፍቅረኛህን አስተዋውቀኝ🥺
Helu Tube
Рет қаралды 77 М.
23:55
ይዤሽ ብጠፋ ሳይሻል አይቀርም 😳
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 100 М.
25:41
ናሂና ዉብዬ አባታቸዉን አናደዱ!🥺 የአመቱ ምርጡ prank በሳቅ ፈረስን😂😂😂
Nahi Tube
Рет қаралды 158 М.
32:11
ሀይሚ ያልጠበቀቺው ነገር አደረኩላት ተቀበለቺኝ😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 236 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН