KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዮአዳን (ክፍል 46)
29:07
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 23)
29:30
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
1:03:11
За кого болели?😂
00:18
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
🔴ለመጀመሪያ ጊዜ አብስየ አበላዋት😍
Рет қаралды 45,022
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 71 М.
Natty Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 268
@yananishabuye
Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮመች ነኝ የመዳም ቅመሞች ከአገጣም አደጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው 😢❤ሄሉና ነት ምርጥ ጥንዶች አይለያችሁ ❤❤❤
@selamlehulachn8584
Жыл бұрын
❤❤❤amen amen amen
@madena1424
Жыл бұрын
መሸአለ ነት & ሂሉ አለየሰሚሪለቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎁🌺
@HayaytTube
Жыл бұрын
ቅመሞችዬ ከስደት መልስ የረፍት እንጀራ ይሰጣቹ ቅናቱ ሳይደፋን አይዛቹ❤❤❤❤
@aynalemcustomer108
Жыл бұрын
❤❤😮😮wow
@f8863-z7k
Жыл бұрын
አሜን እማ ለሁላችን❤🎉
@ugyugyytgty9690
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት
@melatbekale
Жыл бұрын
አሜን ደምሩኝ አሳድጉኝ ❤❤
@احمدالاحمد-ك8ض1ه
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@askidesta4271
Жыл бұрын
አው ከፕራንክ ወጣ እንበል ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@mdalli3716
Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@tayba1611
Жыл бұрын
ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም አሉ 😂😂😂😂ቅመሞችየ አይዛን😂😂😂😂
@fikrrrrrr
Жыл бұрын
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን(3)🌿🌿 እንኳዕ ንወርሓዊ ክብሪ በዓል ኣምላክና ኣማኑኤል ኣብፀሐኩም ኣብፀሐና /// በረከቱን ረዲኤቱን ምስ ኩላትና ህዝበ ክርስትያን ይኩን/// ንህዝብና ድማ ካብ ሽግርን ፀበባን የውፀኣልና///ካብ ክፉእ ዘበለ ይሓልወና ኣሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏 ኣማኑኤል ሚያዝያ (28)⛪️🙏💚
@ሜላትጌታሁን
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@abmane6010
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤🙏🙏🙏🙏
@hiwotdebaye3152
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤
@f8863-z7k
Жыл бұрын
ሼፍ ናት ጎበዝ ነህ የኔ ባል አንች እያለሽ እኔ ምግብ ልስራ ነው የሚለኝ😂
@selmejons5098
Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ከሰደት መልሰ እንዲ የሚያሳርፍ የሚያሰደሰት ኑሩ ይሰጠን አሜን በሉ የማዳም ጩኸት የሰራተኛ ግልጫ ሰልችቶኛል
@umhibetulahbntsherefa5672
Жыл бұрын
ዊህ የሰራተኛስ ግልምጫ እኔም ሊደፋኝነው። በአንድፊት የስዋ ጥሪ እጥፍ ይሻላል።ምክንያቱም ደሞዝ ትከፍላለች
@JjjoyigiJouryyy1111
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@moiajwwymoiajwey6320
Жыл бұрын
አምንንንንን❤❤❤
@tigisttube5648
Жыл бұрын
ናቴ ከይቅርታ ጋ የናትህን ፎቶ ከፍሪጁላይ አሳና ሳሎን በክብር አስቀምጠዉ እናት ክብር አላት ኪችን አይደረግም ፎቶ እናትህ ስለሆነች ነው ይሄን ያልኩህ ካጠፈዉ ይቅርታ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
Жыл бұрын
ሄሉ 💜 እና ናቲ ስወዳችሁሕ የመዳም ቅመሞች አላህ በያለንበት ይጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🤲🤲
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
Жыл бұрын
ተባረክ ናትዬ እጅህ ይባረክ ሄለንዬ ደሞ የሰራልሽን ባይጣፍጥም አመስግኝዉ አድንቅዉ ምራል ስጪዉ ለባልሽ በዚህ አትመልስለት ምክር ነዉ ላንቺ
@whenimbored8404
Жыл бұрын
በርላይ ያለዉ ሀበባ ሲያምር❤❤❤❤ ማሻሀላህ።
@hiwotdebaye3152
Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረዌ ❤❤
@ኤልሳነኝየመዳምቅመም
Жыл бұрын
ዛሬ አመለጣችሁኝ አደኛ ኮማችነበርኩ መዳም የስራሽን ዛሬደሞ አምሮባችኋልሄሉ በቃ ሼፍ ባል አለሽ ሁልቀን ስራበይዉ እሺ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@tayba1611
Жыл бұрын
የልጂቱ ድርቅና በጣም ሠለቸኚ ማየት ላቆምነው እናተን የምር አሳዘንኚልጂ
@ሃይማኖትHymanot
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማቹህ ይብዛ በጣም የሚአምረ የትዋብ ፈቅረ ነዉ መጭሪሻቹህን ያሳምሪዉ ፈቅራቹህ ይልምልም ❤ተሎ ተሎ ኑ እንወዳቹህ አልን❤😂
@hgh8912
Жыл бұрын
በጣም ያሳከኝ ናቲ ወይዞሮ ወይዘሪት ሴትዩ😂😂😂😂😂❤
@tsegaelias4373
Жыл бұрын
Be beret mankiya Ayemaselem , Be Enchet New mimaselew ,destem hone metebecha Endayebelachibeh
@simeranred3153
Жыл бұрын
አረ ኦሉ ከበረ አየወደለሸም ምነዉ ሹቴ ሚረንዳ ነወ አልሸ ናተዬ ጎበዘ የወንደ ባለሞያ ለራሰከ በቻ እየሰራከ በላልኝ ኦሉ በራሰሸ ፀጉረ እና ሰበሰብ ሰታረጊዉ ነወ ሰዉ የምተመሰያዉ
@አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
Жыл бұрын
ሄሉ ጨቅጫቃ ሚስት አትሁኝ ናቲን ተከባከቢው😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Qp4109
Жыл бұрын
Iko😂😂😂😂
@amalali9768
Жыл бұрын
ባሌ የስራውን ምግብ ባይጣፍጥም ኮፕሌን አላደርግም! የዛሬው ፕራንክ ቢያልፍሽም ምንም አይደለም!
@ፈዲ-ሸ5ቨ
Жыл бұрын
Natiye kchinachu yearbi kichn nw memasilew siyamir ❤❤❤❤❤
@riyanayoutube_2545
Жыл бұрын
በጣም ጡሩ ልጅ ነክ አልላህ ይጨምርልክ ባል ማለት እደዛነው አቺማ ዎሬ ብቻነሽ ክክክክክ 👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@ሪቾነኝ
Жыл бұрын
ሄሉ ጥሎብኝ ስወድሽ🥰🥰😘😘
@mhretmeri
Жыл бұрын
Sigilochun iyasebachu inan ye madam kimamoche ayizon
@AsAs-fn1td
Жыл бұрын
ቅናት አዞሮ እየደፋ ገደለኚ ❤እወዳቹህ አለሁ
@SofiaMuzayen-ew2qc
Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣቹ ሄሉ & ናቲ ፍቅራቹ ይብዛላቹ❤❤❤❤
@nfreek5276
Жыл бұрын
ሄሉ. ኣይት ኮርፍፊ. ሞራል. ለናቲ እንደዚ. ኣይትበሊ ኣው በጣም. ይጣፍት ♥️♥️♥️🙏
@HayaytTube
Жыл бұрын
እባካቹ ካሜራ ማኑን አብሉት እንዴት አንጀቴን እንደሚበላኝ ስያሳዝን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
Жыл бұрын
በጣም በእውነት ቢያጎርሱት ምናለ
@aznerahaylay9815
Жыл бұрын
Natty emiberi tegadalay ayibekayi ♥️💛 so shikorate 🤎
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
ሄሉ ሞራልና አሰተያየት ስጪው ከምትተቺ ለወደፊቱ ይጠቅምሻል ❤️❤️
@yoditgoitom550
Жыл бұрын
💯👌👍
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
Жыл бұрын
አውቃ ቶንኮለኛ አይደለች ፕራንክ ልታረግህ ነው ውዴ ብለሽ ለዛሬ ፕራንኩን ትተሽ ብታስደስችው ምን አለ በጣም ቆንጆ ነው በማርያም ሲሊሽ ሰለማርያም ብለሽ አትበይም ክብር የለሽም ባትወጂው እንካ እየነካካሽ ማስመሰል ነበረብሽ
@s3das459
Жыл бұрын
ኤረይዴብራል ሄሉ
@አዳማናዝሬትአዳማ
Жыл бұрын
ጎበዝ እኔም ምግብ ማብሰል የሚችል ባል እንዲኖረኝ ነው የምፈልገው ሔለን ጠበቅ አድርገሽ ያዢው ለወደፊት😂😂😂
@ኤልሳነኝየመዳምቅመም
Жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ ደሞ ሼፍ መስለሀል ናቲ የሉ የኔ ማር ስወድሽ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@xgghi5031
Жыл бұрын
ጎበዝ ነው የምር እረተይ አንችልጂ ከፕራንክውጭ ስታናድ አይዞህእባ😂😂😂
@selamabera5648
Жыл бұрын
Ara betu siyamir.ketilo beri yalewu abeba❤❤wowww
@tfghgdhhh6147
Жыл бұрын
ዝበላትዝብለህብላእህሉንእማይናገረዉንእደማመስገኗነዉበርግጥፕራክእደምትልአዉቃለሁግንአይደረግምየደከመበቱንማሰብአለብሽእደብራክምቦታአለዉ😢😢😢😢😢😢??????
@superhero3455
Жыл бұрын
አቤት ሽታዉ እረሱ የበደ ነዉ ነት በለሙየ ክክክክክክ
@madena1424
Жыл бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
Жыл бұрын
አሁን አሁንማ የእውነት ፍቅር ገብቶለታል ናታ ውሉ ያልታወቃት ሴትዮ አላለም😂😂😂😂
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
ባለሙያነህ ነቲ ክሂሎ ትሻላልህ 😂😂😂😂
@tayba1611
Жыл бұрын
ይችልጂግንወላሂ ክብር የላትም
@ccfg6774
Жыл бұрын
ስሚ ስይበርድበልታችሁ እሱንም ሀስዴሰትሹቡሀላ መቀለድትችይነበር ወድልይ ልባችዉ በተዳጋጋሚ አየወዱም አታብዢዉ በተረፈ እወዳችሀለሁ
@omaalemayehu2343
Жыл бұрын
ናቲ ማስተር ሸፍ ብየሀለው ዛሬ ሰው በችሎታው ከረዳ በቂ ነው እንኩአን እንቁላል ውሀ ለሚስቱ የማያቀርብ ወንድ አለና አለና እባካቹ የኢትዬጽያ ወንዶች ተቀየሩ ናቲም በርታ ሙከራህም ጥሩ ነው
@tigemaryam2041
Жыл бұрын
የኔ ውድ ባል አንድ ቀን ቤት አጽድቶ ብኩሩ ተውት የንብ ቀፎ የሚታጠን ነው የሚመስለው ክላሱን ከፈት ሳረገው ጭሱ ምንድ ነው ስለው ብኩር ነው አለኝ ጭሱ እንዳይወጣ ብኩሩን ውስጥ አርጎ ዝግት ከዚያ ሽሮ ሰርቶ ተቀረበልኝ 😅ብቻ አሪፍ ነው አመሰግናለሁ አልሁ ግን አባም እማም አይል ነበር ሽሮው ግን ለኔ ብሎ ሰርቶ አይጣፍጥም አላልኩም እና በሌላ ጊዜ አሳይሁት ከዛ በሃላ ሽሮ መስራት አወቀበት አዬ ትዝታ
@ሰላም-ኸ8ጠ
Жыл бұрын
ጭራሽ ሴትዮ ተውኮ ናቲ የዛሬው ተመቸኝ ከብራክ መውጣታችሁ ወድጀዋለሁ❤❤❤
@tigisttigsit5316
Жыл бұрын
ብኡንት ልውድፊት የምትጋቡ.ከሆን.ትክባብሩ ማድላይ.ጥብ ልምን? ስጅምር ማርያም.ከተባለ አንድስው.ብቃ መስጋና ለ.እመብርሃን የሁን
@zenebeh
Жыл бұрын
አምሮባቹሃል ሄሉ እኔ ቲክቶክላይ አዛአርጌሽነበር የሆነሠአት የተኮራረፍቹጊዜ እናእደዚሣያቹዉ ደሥአላቹኝ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩለምልሙ ብዙተባዙ ገሞፀልዮቤተክርሥቲያንሂዱ ሠዉ በሃይአምሮባቹሃልሄሉእኔቲክቶክላይአዛአርጌሽነበርየሆነሠአትየተኮራረፍቹጊዜእናእደዚሣያቹዉደሥአላቹኝተባረኩለምልሙብዙተባዙገሞፀልዮቤተክርሥቲያንሂዱሠዉበሃይማኖቱሢጠነክርደሥይላል
@mawaysh
Жыл бұрын
የሰው ደሥታ የሜሥደስታችሁ የመዳም ቅመሞች የኔ ሩህሩሆች እንቁዎችዬ ደምሩኝ በእመቤቴ ገና ልለማመድ ነው አበረታቱኝ ስደት መረረኝ
@aagg4801
Жыл бұрын
ሁለታችሁም አምሮባችሆል😮
@lemlemkebede8622
Жыл бұрын
ጎበዝ ማርያምን ብለክ አይጎረስም ቶሎ አትማል እኔ ሳላስበው በማርያም ምዬ ተናድጄ ሁለተኛ ቡና አልጠጣም ብዬ በዛው አቆምኩ ስለማልኩ ብቻ እንጅ ሱሰኛ ነበርኩ
@jamilajamila9297
Жыл бұрын
😂😂
@ከነአንነኝ-ደ2አ
Жыл бұрын
ምርጥ ልጆች
@remaseid-me6qs
Жыл бұрын
ሶስት ምግብ መስራት ይችላል ናቲ ከሶስቱም አንዱ ነው የተሰራው ምግብ ለሄሉ እሱም የቤቱ ናቲ እስፔሻል 🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚👍
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
Жыл бұрын
ዉይ አሁንስ አበዛሽዉ የምን ፕራንክ ሰለቸሽን 😂
@rabiarabu3985
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሄሉ ግን አምሮብሻል ሰሞኑን
@hairme5723
Жыл бұрын
*ዛሬም ፕራክ አረግሽው አይ ሄሉ ተንኮለኛ😅 ጎበዝ ናሂ አንደኛ ነህ ቅመምችዬ ወደቻናሌ ጎራ በሉ ለጸጉር ጠቃሚ ውህድ ታገኛላችሁ*
@mesemese3004
Жыл бұрын
😂😂😂 አየ ናቲየ እንደው ስታስቀኝ ሴትዮ😂😂😂
@medinaalimedina
Жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zemzemtube2551
Жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ በምግብ
@mabu4825
Жыл бұрын
ስታምሩ አይለያቹ ያኔውዶች❤❤❤❤❤
@Hana-3838
Жыл бұрын
ሓሓሓሓሓሓ የእኛ ባለሞያ ባሌ ያይሐል ጌታን ተጠንቀቅ ሞያ ለሔሉ🥰🥰🥰🥰በርታ አንበሣው ክክክክ
@kedestterefe697
Жыл бұрын
ሼፍ ናቲ አንደኛ ብለንሀል በርታ
@rabe3hcall853
Жыл бұрын
አር አከታተፍ ትጠላላቹው 😅😅😅እዴ ስጋ ቤት ትሰራለ እንዴ❤❤❤
@edaede8497
Жыл бұрын
የኔማሮች ይመቻችሁ ትናፍቁናላችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን 😂❤❤❤❤
@GudayTeshome-ro7hn
Жыл бұрын
ሄሉ የኔፍቅር በስው ምራል አትግቢ❤❤❤❤
@elsakelati5918
Жыл бұрын
Bitaemi gobez nati❤❤❤❤
@tekabechademasu7962
Жыл бұрын
ሼፍ ነቲ ጎበዝ ተባረኩ❤❤❤
@asdfaaa8876
Жыл бұрын
እንደው ሄሉ ለዛሪ እንኳ ፍራንኩ ቢቀርብሽሥ
@toybawollotube789
Жыл бұрын
አች ሄሉ አታናጅው የኔ ሚስኪን ነቲ ዛሬ አሳዘነኝ አች ደስ እድልሺ ብሎ ይርመጠመጣል አች እርተይ ግፍነው
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
Жыл бұрын
እኔ ግን ባትሠሚኘም በራሥሽ ፀጉር እመሪ ሁለየም በተለይ ገመዱን ዉይ ሢሥጠላ
@sofiethiopia9369
Жыл бұрын
ገምቸ ነበር እንቁላል እንደሚሆን 😂😂😂😂
@aeeazz6909
Жыл бұрын
ግን የእውነት ሚስቱ ነች የምር ጀግና ነህ የምር ከሆነ
@yoditgoitom550
Жыл бұрын
👉👉👉nattye betame gobeze nehe adenkuh 👍💯👌helu endeza mareg alnebereshem beyanes le moralu metebek neberebeshe. Maberatate new yalebeshe betame tesaseteshal 🤔nattye gobez berta masebeh becha bekey new 👍👌💯👌🙏
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
Жыл бұрын
እኔ ያተን ያህል አላቅም አይ መከራየ 😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
ሰላም ይብዛላቹ ውዶች ❤️❤️❤️❤️ናti በሼፍነት ተከሰትክ 👌👌👌👌👌👌
@ruthruth8913
Жыл бұрын
አዎ እዲዚ ከፕራንክ ውጡሲ
@sallydwrwdksh6652
Жыл бұрын
Wudoch sitamru .isti bee fetari tegabuna asdesituni
@masretgrma7398
Жыл бұрын
Wow wow wow nati gobzii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rakizd6466
Жыл бұрын
Tamralachu❤
@emebetasafa9761
Жыл бұрын
ሼፍ ናቲ 👍👍👍
@محمد-ت2ن1ي
Жыл бұрын
yene wudochaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@erichierichi7322
Жыл бұрын
Yene widiochi siwodachuw ❤❤
@mozaalshkaili4015
Жыл бұрын
ሄሉ ድርቅ አትበይ ብዙ አትከራከሪ !! በተርፍ ደስትላላችው
@hiwotfite9294
Жыл бұрын
ጎበዝ ሁል ግዜ ፍራንክ ይደብራል
@ineshabayinesh2225
Жыл бұрын
Naatiyee gobz nek 👌💯
@NERYA414
Жыл бұрын
ሂሉ ግን ጡሩ አላደረግሽም ባይጣፍም ዝም ብለሽ አትበይም
@እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ
Жыл бұрын
Yelu and nati syamru fkrun yabzalachu❤❤❤😊
@ፍቅር-ቸ2ዀ
Жыл бұрын
ደክሞ ሰርቱ አቺ ደም ትልፍድጃልሺ ምንልብተ በጥፊ በትላት ደርቅ 😏
@seadayimam1138
Жыл бұрын
ፍትህ ለካሜራ ማኑ 😂🙄
@tigisttufa6469
Жыл бұрын
😂😂❤
@Hana-3838
Жыл бұрын
ሔሉ ምን ይሥራልሽ ከዚሕ የበለጠ ክክክክክ ብይ
@kdistmulatu5013
Жыл бұрын
Wow natisha Andegna nek yene jegna
@zemzem69
Жыл бұрын
ናቲ ሽኩርት ሥከትፍ ሥጋ የምት ከትፍ ይመሥላል 😂😂😂😂😂😂😂😂 ብቻ ይሁን በርታ 🥰🥰🥰🥰
@muredaworku3497
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ናቲ ጎበዝ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
Жыл бұрын
ለምንነዉየሺኩረቱን ምላጪ እጆሮህ ያረከዉ 😂😂😂
@mosebtube1027
Жыл бұрын
እንዳይለበልበው ነዋ አይኑን እኔ ስከትፍ እንባየ እንደውሀ ነው የሚፈሰው
@fikrrrrrr
Жыл бұрын
የኔ ዉዶች 😘😘
@melatbekale
Жыл бұрын
እስቲ ደምሩኝ ስወዳቹ የናቴ ቅመም ነኝ ናቲ አሪፍ ሞያ አለክ ሄሉ ሰራተኛ አያስፈልግሽም❤❤❤❤
@Natsant
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ፍቅር ቻው ይብዝልች የን ውድች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saraasefa8952
Жыл бұрын
Ache erasu edasu achimi ye seti galatu
@feriaandarga3621
Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MikeMike-rz7dx
Жыл бұрын
ናቸቲጎበዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sallydwrwdksh6652
Жыл бұрын
Heluye yene sakita sakilgn sitamru
@hasnahusain3061
Жыл бұрын
ወይ ኢቺ ልጅ አፏ እዴት እደምደብር
29:07
ዮአዳን (ክፍል 46)
ለዛ
Рет қаралды 91 М.
29:30
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 23)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 27 М.
00:35
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
佐助与鸣人
Рет қаралды 35 МЛН
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 438 М.
00:18
За кого болели?😂
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
00:23
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,3 МЛН
38:01
💫ሀይሚ እና ብሩክን አስደሰትኳቸው🙄
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 12 М.
22:58
በስተት የአህያ ስጋ በላች በጥፊ መታችኝ🙆♂️
Natty Tube
Рет қаралды 137 М.
24:17
ሄሉ ነገረኛ አደረገችኝ ፣በንዴት መታችኝ🙆♂️
Natty Tube
Рет қаралды 51 М.
6:14
ልባዓል ገዛይ ጠስሚ ጣሲመ ካብ ስራሕ ኣቅርየዮ😂😂#ethiopian #eritrea #tigray #ethiopia #habesha#ethiopian #tigray_tv
ሃይልሻብርትሻ
Рет қаралды 2,3 М.
21:51
ባልታጠበ እጂ አበላዋት ሄሉ አስመለሳት🤧
Natty Tube
Рет қаралды 28 М.
22:33
ሁሉም ነገር አብቅቷል ተለያየን🥹
Natty Tube
Рет қаралды 88 М.
20:33
የፊ/ል ብርሃኑ ጁላ ካባ በባህርዳር፣ “ቤተመንግስቱ ጉራ አይደለንም” ዐቢይ፣ ብልፅግና አምባሳደሩን ጠራ“ቄሮን አራክሰውታል” ሰራዊቱ፣ ስንዴና ፕሮፓጋንዳ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 36 М.
23:04
ሄሉ በድንገት ያዘቺኝ አለቀሰች
Natty Tube
Рет қаралды 40 М.
19:01
የ ጓጓናት ቀን ደረሰች በደስታ አበድን❤️
Natty Tube
Рет қаралды 77 М.
27:57
እንጀራ ይዠ መጣዉ ሄሉ እንደ ዛረ ተሸማቃ አታዉቅም😂
Natty Tube
Рет қаралды 52 М.
00:35
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
佐助与鸣人
Рет қаралды 35 МЛН