ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስጥሩን ተነፈሰ!! "ብዙ ታምራት ተደርጎልኝ … ስለዳንኩኝ … ዳንኪራውን ሙዚቃውን ትቼዋለሁ" ተወዳጁ አሌክስ ኦሎምፒያ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 368,472

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

6 ай бұрын

"ብዙ ታምራት ተደርጎልኝ … ስለዳንኩኝ … ዳንኪራውን ሙዚቃውን ትቼዋለሁ" የቀድሞው ድምፃዊ አሌክስ ኦሎምፒያ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 800
@user-ml6cg7sv3e
@user-ml6cg7sv3e 6 ай бұрын
ጥበቃዋና ምልጃዋ ያልተለየህ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ምስጋና ይገባቸዋል። ላንተ የደረሰች ቅድስት እናት ለእኔም ትድረስልኝ
@user-mc5gc4td9c
@user-mc5gc4td9c 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rohamaflker3002
@rohamaflker3002 6 ай бұрын
አሜን ለእኔም ትድረሰልኛ🙏🙏🙏
@goferewshifta
@goferewshifta 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@hometube8205
@hometube8205 6 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 6 ай бұрын
@@goferewshifta ያኔ ታለቅሳለህ
@abyssiniafactnews1751
@abyssiniafactnews1751 6 ай бұрын
ምን አይነት እድለኛ ሰው ነህ በማሪያም።በድንግል ማርያም መጠበቅ ምን ያህል ድንቅ ነገር ነው
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 6 ай бұрын
በጣም ማርያምን
@ayinadisadmasu
@ayinadisadmasu 6 ай бұрын
እጂግ በጣም
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 6 ай бұрын
ድንግል ማርያም ቸሪቱ እመአምላክ ጥበቃዋ ለሁላችንም ነው ውዴ ያው እንደ እምነታችን መጠን ታምራቷን ለማሳየትም ለአንዳንድ ሰው ብትገለጽም አማላጅነቷ ጥበቃዋ አይለየንም እርሷን እናት አርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።ስሟ ሲጠራ ልቤ በደስታ ይሞላል
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 6 ай бұрын
ላንተ የደረሰችልህ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም የኔንም የጭንቀት ህይወት ታቅልልኝ ከልጅሽ ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ምህረትንም ለምኝልኝ 😭🤲 ፀልዩልኝ ወገኛቼ
@abrhamfereja6142
@abrhamfereja6142 6 ай бұрын
እመብርሀን ጸሎትህን ትስማህ፡፡
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 6 ай бұрын
@@abrhamfereja6142 አሜን አሜን አሜን🙏
@samrawitcherkos5883
@samrawitcherkos5883 6 ай бұрын
Ayoh/sh emebrhan chinkihn/shn takililew
@menberkb534
@menberkb534 6 ай бұрын
ዘፈን ለማቆም ወደምንፍቅና ህይወት የምትገቡ ያልታደላቹ ምስኪኖች ከዚ ልጅ ተማሩ። ፈጣሪ ሁላችንንም ያስበን 🙏🙏🙏
@TesfaTesfa-
@TesfaTesfa- 6 ай бұрын
kazafan wode zafan😅
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 6 ай бұрын
እውነት ነው
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 6 ай бұрын
ስንት ሰው አለ አይምሮ የተደፈነ አሁንም እንነግራቸዋለው እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው አዳኝ እሱ ብቻ ነው የለ እየሱስ ህይወት የለም
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 6 ай бұрын
​@@user-um2sd3kq1xክክክክክክክ የፖስተር መጫወቻ ኦርቶዶክስ መሰለኝ ኢየሱስ ያሳወቀችክ አንተ ያልተማርክ ወጠጤ ስድ አደግ ኢየሱስ በጭፈራ ነው ምታመልከው ኢየሱስ በትክክል ሚመለከው የጌቶች ጌታ የሆነው በኦርቶዶክስ ነው።።።።።።።።።።።
@hirut758
@hirut758 6 ай бұрын
ተይኝማ ጭራሽ የባሰበት ጭፈራ ቤት በይው
@tube1567
@tube1567 6 ай бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገን ላንተ የደረሱ እናትና ልጁ ለኛም ይድረሱልን::
@tsedaledemissie5893
@tsedaledemissie5893 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 6 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤🇪🇷
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 6 ай бұрын
Amen!
@ketemahailu
@ketemahailu 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤❤
@milu-tube18
@milu-tube18 6 ай бұрын
አሜን🙏
@hanademse6559
@hanademse6559 6 ай бұрын
ድንግ ማርያምን የያዘ ማንም አያፍርም🙏 ማርያም ማርያም እናመግንሻለን🙏😍
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 6 ай бұрын
Amen amen amen Ewnet new Emebete enate 💖🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️💕💕💖
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
ላንተ የደረሰች እመቤታችን ለኔም ለባርያዋ ትድረስልኝ የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁሉም ደራሽ ናት ❤❤❤❤ አሌክሶ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የዘመናችን ድምቀት
@user-ne3ow6tm6o
@user-ne3ow6tm6o 6 ай бұрын
Alikeso tebark
@henokgiyorgis4385
@henokgiyorgis4385 6 ай бұрын
ብዙ ሰው ከሱስና ከዝሙት ሊወጣ ሲል አዳኝ አድርጎ የሚያስበው ወደ ጴንጤ መሄድን ነው ነገር ግን እራስን አስገዝቶ እውነተኛውን ያለበትን እምነት አጥብቆ ይዞ ዘፈንን ዝሙትን ሀጥያትን ማቆም እንደሚቻል አንተ ትምህርት ነህ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 6 ай бұрын
አሌክሶ መመረጥና መታደል ነው እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንህን በቤቱ ያፅናህ ያርግልህ ክብር ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማሪያም ❤🙏
@bekureamanuelyemane3096
@bekureamanuelyemane3096 6 ай бұрын
Ame
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስመርጥህ እንድህ ነው በቤቱ ያፅናህ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀምሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ መንገድ የጠፋባቸዉም በቀጥተኛዉ መንገድ ይምራልን⛪🙏
@user-fe1yt3hp3v
@user-fe1yt3hp3v 6 ай бұрын
Amen
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 ай бұрын
Do u think…. ዛሬ እክኢ ይሄኛው ካላዋጣ ወደ እዛኛው ነው!!! እና መጨረሻውን እንይ ከመቀባበል በፊት!! መንገዱን ቢያዘጋጅ ለራሱ እንጂ ለእርሶ አይደለም አሁን እኮ መዝሙር መደበቂያ ጡረታ ማስከበሪያ ሆንዋል!!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 ай бұрын
Are u Sure the way you talk???? እንዲህ ቀላል ነው እመቤቴ ሰርጀሪ ታደርጋለች??? ሪሊ ይቅርታ ይሄን ነገር ለማግኘት በጣን የበቃን መሆን አለበት ዘንድሮ........ እእእእ ተው ተው!!! አንተ ይሄ መለወጥ ከልብህ ከሆነ ቀጥልበት!!! እንጂ ይሄንን ምስክርነት ብዙ እኔ አልቅበለውም በጣም ይቅርታ ይሄን ወንድሜ እሚለውን እድል ለማግኘት በጣም በባም በጣም ብዙ ነገር ይጠበቅብናል እንጂ ትላንት ከበርኢ ትቶ ዛርኡ እመቤትኡ ተገለፀችልኝ???? አአእእ ለእኔ ተቀባይነት የለውም!!!
@sisaywolde4816
@sisaywolde4816 6 ай бұрын
ያለፈወ አልፋል...ቤተክርስቲያን መርከብ ናት...ዘፈን የሰይጣን ማህሌት ነው...👏👏👏
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 6 ай бұрын
እውነት ነው😢
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 6 ай бұрын
Kirar, Masinko and Kebero have more benefit than imported Guitar, Piano and Drum. Bete-Christian is a house of king wannabes.
@samson-fe8dm
@samson-fe8dm 6 ай бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@AsterHassen-it9ji
@AsterHassen-it9ji 6 ай бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም ያንቺን ውለታ ማን ተናግሮ ይጨርሰዋል ክብር ምስጋና ለጌታዬ እናት❤❤
@makilove8307
@makilove8307 6 ай бұрын
ክብር እና ምስጋና ለእናትና ልጇ🙏በጣም ደስ ይላል ለአንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏 😍
@bekeludechassa4547
@bekeludechassa4547 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsa4
@elsa4 6 ай бұрын
ላንተ የቀረበች እናቴ ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረሰልን፣፣ሀገራችንን ሐይማኖታችንን ትጠብቅልን፣፣ በሐይማኖትህ ፀናህ፣፣
@YeababaT
@YeababaT 6 ай бұрын
Amen amen amen
@hiwotyirgaw6956
@hiwotyirgaw6956 6 ай бұрын
አሌክሶ የዕውነት በዕንባ ነው የሰማሁት የእናታችን ምስለ ስዕል ከፍ አድርገህ እንዳነሳህ እመቤታችን ሀገራችነን ላይ የተጋረጠብንን ፈተና እሷ ታንሳልን ቃለ መጠይቅ ሳይሆን የዓመቱ የዕውነት ድንቅ ምስክርነት በርታ የድንግል ማሪያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ፡፡
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 6 ай бұрын
አለልኝ አባቴ አለልኝ ጌታዬ ዘመን የማይሽረዉ ባለ ዉለታዬ ዛሬ ሌላ ሆኖ ቢከፋም ዘመኑ አልተየም ከኔ ጌታ በማዳኑ አለልኝ አባቴ አለልኝ ጌታዬ ዘመን የማይሽረዉ ባለ ዉለታዬ ዛሬ ሌላ ሆኖ ቢከፋም ዘመኑ አልተለየም ከኔ ጌታ በማዳኑ ተመስገን
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 6 ай бұрын
ክብር ይግባሽ እናቴ ድንግል ማርያም የጌታዬ የፈጣሪ እናት እማይዬ ለኛም ፍቅርሽን በልባችን አሳድሪልን ተኣምርሽን ግለጭልን በህይወታችን የምንመኘውን ሁሉ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልደሽ አሰጭን አስደርጊልን❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 6 ай бұрын
AmennnnnAmennnn❤
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 6 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን ለአንተ የደረሰች እመቤቴ ለእኛም ትድረስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@hayati1840
@hayati1840 6 ай бұрын
Gin inante mariyam gabrel mikael kemalat inesun yefeterachewun lemin atameseginum aleminum gud ikko newu
@tigitk5795
@tigitk5795 6 ай бұрын
አሚን አሚን ለሁላችን ትድርሰልን እሳን ያመነ መቼም አይወድቅም እመቤቴ ለሁላችን ትድርሰልን
@mulugetanega553
@mulugetanega553 6 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 6 ай бұрын
@@hayati1840 እናንተስ እሷን ስናመሰግን እርር ድብድን የሚያደርጋችሁ ለምንድነው ?
@hayati1840
@hayati1840 6 ай бұрын
@@user-vd6um2qq7c shirk yibalal yihe misgana ለፈጣሪ bcha ነዉ lalelochu degmu makber bcha baqi newu
@zuzu4528
@zuzu4528 6 ай бұрын
እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት አሌክስ አንተን የማረች የጎበኘች ኢትዮጵያ ሀገራችንንም ትማር ትጎብኝልን ❤❤
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 6 ай бұрын
አሌክስ ፦ በምን ዓይነት አገላለፅ እንደማስቀምጥህ ቢከብደኝም የምር ግን እጅግ በጣም ክብርና አድናቆት የሚገባህ ልጅ ነህ ፣ ካንተ ብዙ መማር ይቻላል ፣ ዕድለኛ ነህ ፣ ትልቁን መንገድ መርጠሃል ፣ እ/ወዶሃል ፣ ፀጋው ይብዛልህ ፣ በግሌ በዕድሜ አባትህ የምሆን ሰው ስሆን ግን ብዙ ነገሮችን ተምሬአለሁ ፥ ዘመንህ ይባረክ ፣ ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ !
@HI2704
@HI2704 5 ай бұрын
እግዚአብሔር
@hameredelelegn6448
@hameredelelegn6448 6 ай бұрын
ታድለህ እመቤቴን አገኘሀት!!! እሷን ያገኘ ልጇን አገኘ መጨረሻህን መዳኔአለም ያሳምርልህ✝️💒🙏
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 6 ай бұрын
“እሷን ያገኘ ልጇን አገኘ"???? እንደው ምኑን ከምኑ ነው ምናገናኘው? "እኔ እውነት፣ ህይወት፣ መንገድም ነኝ፥ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም::" ብሎ ክርስቶስ ኑ ብሎ እየጠራን፥ አይ ቆይ አንተ መጀመሪያ ማርያምን ነው ምንፈልገው ማለትስ ነውር አይደለም? ኧረ ወደ ተፃፈው ወደ ቃሉ እንመለስ::
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 6 ай бұрын
@@hameredelelegn6448 አዲስ ትምህርት ደሞ ሰማሁ ልበል? "የጌታችን እናት ማርያም ስጋን ታድናለች፥ ነፍስን ግን ክርስቶስ ነው ሚያድነው" የሚል?🤔 በርግጥ ምርጫ የግል ነው፥ ግን ጭራሽ መፅሀፍ ቅዱስ የማይለው እያልን እግዚአብሔር የሰጠንን ፅድቅ (ክርስቶስን) ትተን ሌላ የራሳችንን ፅድቅ ለማቆም ባንውተረተር ብዬ ነው:: ወደ ሮሜ 10፥ 3፤ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 6 ай бұрын
​@@yohanesabate1219 ልጇ እኮ ነው እሷን የሰጠን ለዮሐንስ እነኋት እናትህ አለው የስጋ እናቱ አይደለችም ግን በዮሐንስ አድርጎ እሷን ለክርስቲያኖች ሰጠን እኛም እናታችን እንላታለን እናመሰግናታለን❤
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 6 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም የእኔ እናት ላንተ የደረሰች ለኔም ትድረስልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ዘፈን በመተውህ በቤቱ ያፅና
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 6 ай бұрын
ተጀምሮ እስከሚያልቅ እንባ ብቻ እመብርሃን እመቤቴ የጌታዬ እናት ከልጅሽ አማልጅን አሜን!💌
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 6 ай бұрын
አሜን
@asmarem.7893
@asmarem.7893 6 ай бұрын
አንተ የተባረክህ እድለኛ ሰው ነህ። እንደዚህ በሳል አስተሳሰብ ያለህ መሆንህንም አላውቅም ነበር። ሰይፍሻ አሌክስን ስላቀረብህልን እናመሰግናለን።
@user-oi9of5is3l
@user-oi9of5is3l 6 ай бұрын
በለው ዘንድሮ ፓስተሮችና ዘፋኞች ወደ ኦርቶዶክስ እየጎረፉ ነው ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 6 ай бұрын
አሜን
@hager_media
@hager_media 6 ай бұрын
አሜን
@dgjjjkj
@dgjjjkj 6 ай бұрын
አሜን መጨረሻቸውን ያሣምረልን በእውነት
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 6 ай бұрын
እኔም ከኦርቶዶክስ ወደ ኦርቶዶክስ መጥቻለው ❤
@hometube8205
@hometube8205 6 ай бұрын
እመቤቴ የበለጠ ፍቅሯን ታብዛልህ ❤ የጀመሩ ብዙዎች ናቸው ከፈፀሙት ጋር ያድርግህ🙏 በጣም ደስ ብሎኛል አሌክስ ❤❤❤
@_Elroi_
@_Elroi_ 6 ай бұрын
አንተን የጎበኘ መድሃኒአለም እኛንም ይጎብኘን! እመቤታችን የኛንም ታሪክ ትቀይርልን! ተመስገን ❤❤❤ስላንተ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ!
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏
@kidistabebe8673
@kidistabebe8673 6 ай бұрын
ዘፈን በቃኝ ብለው ጌታ ጠራኝ ለሚሉ ዝብርቆች ትምህርት ነው የሠጠኸዉ
@kokobetekelemariam9374
@kokobetekelemariam9374 6 ай бұрын
ወንድሜ አመለጥክ ...... ክብር ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስና ለአማልጂቱ እናታችን ማርያም❤❤❤❤❤
@ethio4421
@ethio4421 6 ай бұрын
True that
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 6 ай бұрын
መታደል ነው ከዘፈን ወቶ ወደ እግዚአብሔር መንገድ መሄድ ይሻላል እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 6 ай бұрын
እዩት የኛ እናት የኛ ወለላ የጊሸኗ ንግስት የወደቀን ስታነሳ ያዘ ነን ስታጽናና 😢😢የጌታየ እናት ስሚነሺየ ኪዳነ ምህረት 😢😢😢
@hemien15
@hemien15 6 ай бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን 🙏 በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ ላንተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ አማላጅነትዋ አይለየን።
@wuhash2684
@wuhash2684 6 ай бұрын
ሴፉ እደለኛ ነክ ጡሩ ጓደኛ ቤትህ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስዕል አድኖ ሰጠክ በክብር አስቀምጣት ሴፉ በረከትህ ናት በዚ ሾው ለመጀመርያ ጊዜ ልዩ ስጦታ።
@Amnensart-xg3mf
@Amnensart-xg3mf 6 ай бұрын
betam
@staypostive6611
@staypostive6611 6 ай бұрын
ዘፈን ብቻ ሀጢያት የሚመስለው ምስኪን ሰው አለ። ሁላችንም በብዙ ሀጢያት ውስጥ ተዘፍቀናል ንሰሀ እንግባ ።
@elshadaytesfagiorgis2867
@elshadaytesfagiorgis2867 6 ай бұрын
አስተዋይ ❤!
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 6 ай бұрын
Awo tizifikinal gin mastiwal yalibin egna behatiyat sinizifik erasachinin yizin new zifin gin libizu hewot mitifa new liyunetu ya new
@yematasisay3327
@yematasisay3327 6 ай бұрын
And sew yehone yetesasate neger eyeserahu neber ahun tichewalehu sil...lemin tewk aynet yemimesil asteyayet new yesetehew
@soliyana9248
@soliyana9248 6 ай бұрын
አቤት መታደል የእመቤታችንን የድንግል ማርያምን የጌታዬን እናት ምስክርነት በዚህ መልኩ ስለገለጽክ ለአንተም ክብር ይገባሃል አሁን ላለህበት ድንቅ ሕይወት ስላበቁህ እናትና ልጁ ክብርI ይገባቸዋል ወንድሜ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 ай бұрын
ሁሌም እማትተወን አዛኝቷ ድንግል ማርያም እናታችን ለሁላችንም ትድረስልን!በቤቱም ያፅናህ መልካም ወንድማችን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
አቤት አንደበት አቤት ምስክርነት የመርከቡ ምሳሌህ ልብን ያረሰርሳል :: ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ : ከመላው ጏደኞችህና ቤተሰቦችህ ጋራ : እመብርሃንእቅፍፍፍፍፍ ታድርጋችሁ:: ሰይፍሻ ይሄን የመሰለ ሰው ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን::
@haymikonjo7286
@haymikonjo7286 6 ай бұрын
በቃ እግዝያብሄርን ለማምለክ ሀይማኖት መቀየር የለብንም ❤እመብርሀን የጌታዬ እናት እናመስግንሻለን❤
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 6 ай бұрын
ከእናንተ በላይ እኔ በሃጥያት የተጨማለኩት ከሃጣአን ሁሉ በላይ ሃጥዕ እኔ እንድህ የህይወትን መንከድ ስትከተሉ እጅግ ደስ ነው የሚለኝ ወንድማችን እንኳን አይነ ልቦናህን አበራልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የናቴ ልጅ የቀረው ዘመንህን ለአምላክህ ምስጋና በዝማሬ ብታሳልፍ እጅግ ውብ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ💜🙏
@Brana359
@Brana359 6 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ! ክብር ይግባሽ የኔ እናት የንጉሡ እናት ሰማይና ምድርን የፈጠረው የአምላክ እናት ተአምርሽ ብዙ ነው ።
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 6 ай бұрын
አራዳው አሌክሶ በጣም ነው ማከብርህ።የማስታወስ ችሎታህ ልዩ ነው።የትዝታ ሰው ነህ።እንደምታነብም አልጠራጠርም።ውሳኔህን ወድጀዋለሁ።ዓለምን መናቅ መልካም ነው።አሌክሶ ጨዋታ አዋቂ ደስ የሚል ብሩህ አዕምሮ ያለው ሰው ነው።ሙልጭ ያለም አራዳ ነው።እግዚአብሔር መልካም ነገሮችን በጊዜው ያደርጋል።አሌክሶ መልካም ዘመን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ።ስራዎችህ ለሁላችንም ትዝታዎች ሆነው ይኖራሉ።ታድለሀል ተመርጠሀል በርታ አሌክሶ።እጅግ በጣም ብዙዎችን የሚያስተምር ውይይትና ጭውውት ነው።
@user-dn4vv5ey2j
@user-dn4vv5ey2j 6 ай бұрын
ጎበዝ አንባቢ ነው። እንደ አገላለፅህ በቅርብ የምታውቀው ይመስላል። እኔም ጓደኛዬ ወንድሜም ነው።
@samsonyeshitila1854
@samsonyeshitila1854 6 ай бұрын
እውነት ነው አሌክሶ ! ክብርና ምስጋና ለ መድሃኔዓለም እና ለእናቱ እና አናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን🙏
@aidasem3952
@aidasem3952 6 ай бұрын
አሜን አንተን የረዳችህ ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን።
@geremewmolla6837
@geremewmolla6837 6 ай бұрын
እሷን የያዘ ሰው ማንም ወድቆ አያቅም ወደፊትም ምህረት ቸርነቷ አይለየን!!! አሜን(3)
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል የኛ ሰው አሁን አለማዊ ነገር ቢሆን ሚሊዎን ኮመንት ይነበብ ነበር ለእግዚአብሔር ምስክርነት ሲሰጥ ግን ምንም እሚበርታታ እንኳን የለም ለሁሉም ክብርና ምስጋና ለመብርሀን ይሁን ክብር ለመድሀኒያለም ይሁን እንኳንም እግዚአብሔር ወደ መልካሙ መለሰህ አሌክስዪዪዪዪ።
@Jojo45A
@Jojo45A 6 ай бұрын
ድንጋይ እና ዳይመንድ ይለያያል ከዳይመንዱ ያርገን ጥቂት እጅግ ዉድ ❤
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 ай бұрын
ሰይጣን ተቃጠለ አንድ አባል ሲጠፋበት
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 6 ай бұрын
@@haymanotanagawu1102 በጣም ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጂ ለመድሀኒያለም ተመስገን
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 6 ай бұрын
በጣም ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
@user-vp5kj1qy2r
@user-vp5kj1qy2r 6 ай бұрын
አግ/ር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም በምልጃዋ በጥበቃዋ አትለይ!ለአንተ የደረሰች እናት ለእኛም ትድረስልን አሜን
@tgtg3082
@tgtg3082 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ብልሽ ፃፊ እህቴ ግን ይቅርታ ካንቺ በላይ አላውቅም
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 6 ай бұрын
በትክልክል@@tgtg3082
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo 6 ай бұрын
Aleche eiko ....bedenebe Anebibiwe.
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 6 ай бұрын
ቅና መልካም ስዎች ላይ እግዚአብሔር ይረዳችኃል ልጆችን ወደ ተቀደስው ብታቸው እምነታቸው ይመልሳል ይፈውሳል ማርያም ማርያም በኛ ላይ እደርቤን አማልጅን ድንግ ❤
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z 6 ай бұрын
↪️ብዙ ኋጢያት ባለችበት የእግዚአብሔር ጸጋ ትበዛላች↩️😍😍😍😍በእዉነት እግዚአብሔር አጠራሩ ድንቅ ነው በቃ መገረማችን በራሱ በሰዉ ልጅ አዕምሮ አይቻልም እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እርሱ በሚጠላዉ ስራ ዉስጥ ያለነዉን በቃችሁ ብሎን ለንስሃ ያብቃን አሜን
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 6 ай бұрын
Amen
@asterabate7743
@asterabate7743 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-id3vo2fg9l
@user-id3vo2fg9l 6 ай бұрын
Amen
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 6 ай бұрын
አሜን❤
@Chrisyoutube4484
@Chrisyoutube4484 6 ай бұрын
አሜን
@johnnypapa323
@johnnypapa323 6 ай бұрын
ድንቅ ነው የ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ተአምሯ ከ አይምሮ በላይ ነው
@asteramaha733
@asteramaha733 6 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ለልጇ ለፈጣሪያችን ለዘለም አባታትን ለአለም መዳኒት ለቸሩ መዳሐኒአለም ምስጋና ይድሰ እኛም ለዚ ክብብ እንድንበቃ የድንግል ማርያም ፍቅሯ ምልጃዋ ከኛጋ ይሁን አይለየን🙏🙏🙏🙏🙏
@Lilik4680.
@Lilik4680. 6 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! እውነት የድንግል ማርያምን ምልጃ የሚገባው የደረሰለት ብቻ ነው እኔ ብዙ ምልጃዋ ተደርጎልኛል ግን በጣም የገባኝ በወለድኩት ልጄ እመብርሀን አማልጂኝ ከልጅሽ ልጄን ከሞት ታደጊው ብያት 3 የተለያዩ ዶ/ሮች ለልብ ህመም ውጤት የ10 አመት የአልጋ ወረፋ በ 24 ሰአት የስልክ ጥሪ ከውጪ በመጡ ሰርጀሪው ቀርቶ በእመብርሀን ዶክተርነት ልጄ ሳይቀደድ በጨረር ብቻ ልጄን በምልጃዋ አድናልኛለች ለዛ ነው ምልጃዋ የደረሰለት ብቻ ነው የሚገባው ያልኩዋቹ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን የዚህ በረከት ተካፋይ ስለሆንክ!!!
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 6 ай бұрын
እመቤታችን ወላዲተ አምላክ የሁላችንም እናት ናትና የአሰራት ልጆቿን ከመከራ ትጠብቀናለች እሷን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን❤
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 6 ай бұрын
የእመቤታችን ምልጃ በምናምናት ላይ ሁሉ ይደርብን ስሟን ስትጠራው ሲጣፍጥ ፍፃሜህን ታሳምርልህ አሌክስዬ❤❤❤
@ayinadisadmasu
@ayinadisadmasu 6 ай бұрын
አሜንንን
@user-fy5km2wj2t
@user-fy5km2wj2t 6 ай бұрын
ሰይፉ ሾን ወደ አውደምረት ሾው የቀየርክ ድንቅ ምስክርነትት❤❤❤❤ ላንተ የደረሰች ለኛም ትድረስ እመቤታችን🙏🙏🙏🙏
@YeshiHayilu
@YeshiHayilu 6 ай бұрын
በጣም ያስቀናል ለአንተ የተገለጠች እመቤቴ ለሁላችን ትገለጥልን መሰጠት ይሉሀል ይህ ነዉ ፍፃሜህን እመ ብርሀን ታሳምርልህ የመቤቴ ድንቅ ታምር ይህ ነዉ
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 6 ай бұрын
❤አሌክሶ ❤ የዘጠና ትዉስታችን ምርጥ ዘመን ነበር 90's ትዝታዎቹ ተወርተዉ አይጠገቡም እኛም እኮ አድገን የኛ ዘመን ማለት ጀመርን እኮ አይ ግዜ 😊 ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 6 ай бұрын
አውነትኮ ነው የኛ ግዜ ማለት ጀመርን
@SamiraMohammed-bm9ef
@SamiraMohammed-bm9ef 6 ай бұрын
እኛም አድገን 😢
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 ай бұрын
በጣም
@raheltesfaye8386
@raheltesfaye8386 6 ай бұрын
በጣም
@afradantube1866
@afradantube1866 6 ай бұрын
አሌክስ ኦሎምፒያ እንኳን ወደ መንፈሳዊ ህይወት ለመመለስ ፈጣሪ ረዳህ፡፡ መዝሙር በመዘመር ፈጣሪን የምታመሰግንበት ጊዜ ይሁንልህ፡፡
@solomonbirhan7541
@solomonbirhan7541 6 ай бұрын
ምን አይነት መታደልና መመረጥ ነው በ እማምላክ እግዚአብሔር ሲምርህ የ እናቱን ፍቅር አብዝቶ ይሰጥሀል። ደንግል ሆይ አዛኝቷ እኔ ደካማና ሀጢያተኛ ልጅሽን ከ አምላክሽ ፣ከልጅሽ አሳሰቢኝ። ቅድስት ሆይ ለምኝልን"
@FunnyTractor-fc4mb
@FunnyTractor-fc4mb 6 ай бұрын
ድግል ማርያም እማይየ ላች ክብር ምስጋና ይገባሻላ ባማላጂነትሽ ያመነ አይታወክም ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@getu8336
@getu8336 6 ай бұрын
የዛሬዉ ፕሮግራም ድንቅ ትምህርት ነዉ። የሁላችንም መጨረሻ እንዲህ ቢሆን እመኛለዉ ዳንኪራ የምንወድ እና በዉስጡ ያሉ ሰዎች ስለ እዉነት ፈጣሪ መንገዱን እንዲያሳየን መለመን አለብን። ይህን ሁሉ ዓለም የሚገዛ አምላክ ወደ እሱ ብንመለስ እንቸገራለን ማለት ዘበት ነዉ።
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል😢 ❤ ያምላክ እናት ምን ይሳናታል ላንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን ❤️
@hanihani4932
@hanihani4932 6 ай бұрын
እሰይ እናቴ እመቤቴ እንኳን እረዳችክ አሁንም ረድኤት በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን
@mequanentargaw
@mequanentargaw 6 ай бұрын
የሚገርም ነው። ወደ ትክክለኛው መንገድ የመራህ እግዚአብሔር ይመስገን። ለኹላችንም የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና ረዳትነት ይብዛልን።
@elsadisasa1465
@elsadisasa1465 6 ай бұрын
እልልልል ክብር ለድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ። 99ኙ ታምነውት እያለ እኔን ይፈልጋል የታል ልጄ እያለ...❤❤❤❤
@YeababaT
@YeababaT 6 ай бұрын
Wow❤
@jamilanoguse8215
@jamilanoguse8215 6 ай бұрын
አንተንም የጉበኘች እኛንም ትጉበኘን ማርያምን 😭😭😭😭😭🙏❤❤❤❤እናቴ ሁሌም ከእኔ ጋራ እንደሆንሽ አቃለሁ ነገር ግን ሁሌም ከልጅሽ ጋራ አስታርቅኝ ልጆችን ጠብቂልኝ የስደት እናቴ🙏🙏❤😭😭🙏🙏🙏🙏🙏ማርያምን እንባዬ ነው የመጣው እሱ የእሷን ክብር ሰራ ሲናገር
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 6 ай бұрын
አስገራሚ ታሪክና ምስክርነት ነው። በጣም እናመሰግናለን። የድንግል ማርያም ስራ እጅግ ግሩም ነው። በእርሷ ያልዳነ ከጥፋትም ያልተመለሰ ማን አለ? በእውነት የሰው ልጅ ካለ እርሷ መኖር ይችላልን? ይህንን የመሳሰሉ ታላላቅ ተአምራቶችና ድንቅ ስራዎች ከብዙዎች ጋር አሉ። ፊት ለፊት ለምስክርነት የሚመጡት ግን ጥቂቶች ናቸው። ለመላው "አርቲስቶች" በተለይም በዘፈን ውስጥ ያሉትን በደንብ ያስተምራል። አንድ ዘፋኝ ይህን ታሪክ ሰምቶ ካልተማረና ዘፈን ካልተወ በምን ሊማር ይችላል ? ከዛም አልፎ ለመላው ኢትዮጵያውያን ድንቅ ትምህርት ነው። "አርቲስቶች" ምን ያስቡ ይሆን?
@alexfekadu542
@alexfekadu542 6 ай бұрын
አሌክሶ ሰይፍሻን ወክለህ ድንግል ማርያምን ስለሰጠኸን ከልብ እናመሰግናለን።
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r 6 ай бұрын
ወይ መመረጥ፦ በእየቤቱ ስንት ጻድቅ እንዳለ አናውቅም እኮ ❤❤❤ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ❤❤❤
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 6 ай бұрын
እግዚእብሄር ይባርክህ! ፈጣሪ እንኮን ለዚህ አበቃህ! እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትክበር ትወደስ!
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 6 ай бұрын
መታደል ነው ላንተ የደረሰች እናታችን የዘወትር ጥበቃዋ አይለየን በባአድ ሀገር ያለነውን
@ginatesema6781
@ginatesema6781 6 ай бұрын
😭😭😭ይተደረገለት ሁሉ አሜን ይበል . ፍፃሜህን ይሳምርልህ
@menderin4228
@menderin4228 6 ай бұрын
"ዘፈን የዲያቢሎስ ማህሌት ነው" የሚገርም አገላለፅ ነው አንደበተ እርዕቱ አሌክሶ። እጅግም በጣም ደስ ብሎናል አንተም እድለኛ ነህ እመብርሀን ስለተገለፀችልህ ጥበቃዎም ሁሌ አይለይህ ለኔም ለሐጥያተኛውም በምልጃዎ ትድረስልኝ አሜን።
@wubfantatadesse5260
@wubfantatadesse5260 6 ай бұрын
አሌክስ የአንተ በእግዚያብሔር መጎብኘትና ፍፁም በስነምግባርና በእምነት መለወጥ በጣም ሚራክል ነው!!! እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምረው!!! ለሁሉም የኢትዮጵያዊ ወጣት ይኼ ድንቅ መንፈሳዊ እድል እንዲሠጠው ፀልይልን!!!
@kblovers9284
@kblovers9284 6 ай бұрын
ሚራክል ምን ማለት ነው ትርጉሙ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 6 ай бұрын
​@@kblovers9284ተዓምር
@addis8247
@addis8247 6 ай бұрын
@@kblovers9284 :- Miracle ቃሉ እንግሊዘኛ ስሆን ትርጉሙ ተአምር፣የሚያስደንቅ ነገር ማለት ነዉ፡፡
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 6 ай бұрын
​@@kblovers9284tamir ❤❤❤
@geniigenni3262
@geniigenni3262 6 ай бұрын
ከአሌክስ ኦሎምፒያ የተማርኩት ሀይማኖት ከመቀየር በአሉበት ዕምነት ሆነን ራስን መቀየር ልክ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሀጥያትን እንደፈቀደች አስመስላችሁ ወደ መናፍቃን አዳራሽ እየሄዳችሁ ስሟን የምታጠፉ ከዚህ ልጅ ተማሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ❤❤❤
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 6 ай бұрын
ታድለህ?ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም የጌታዬ እናት ምስጋናሽ ከፍ ይበልልኝ የኔ እናት 26:47
@asterabebe14
@asterabebe14 6 ай бұрын
ወይ መታደልህ❤ ልጆቿን የማትተው እመቤቴ ላንተ እንደደረሰችልህ ለኔም ትድረስልኝ። ክብር ለመለኮት እናት ለመቤታችን ከነልጇ ይሁንልን።።። 🙏🙏🙏
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 6 ай бұрын
እመቤቴን ያመነ ያፈረ ማን አለ?🙏🙏🙏🙏አሌክስየ የያዝከውን መንገድ በርትተህ ቀጥል ብዙ ፈተና አለ መበገር የለብህም።ለዚህ ምስክርነት ቸሩ መድሃኒያለም እንኳን አበቃህ።
@tigetishome2984
@tigetishome2984 6 ай бұрын
አተን የረዳችህ ድንግል ማርያም እኛንም በብዙ ድካም ውስጥ ያለነውን ታግዘን ትርዳን 😍🙏
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 6 ай бұрын
የጌታዬ እናት እመቤቴ አንቺ ምን ይሳንሻል ላንተ የደረሰች ድንግል እመቤት ለኛም ትደረስልን አሜን
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 6 ай бұрын
ታድለክ ከአስጨናቂ አለም አመለጥክ መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምክ አሌክስ ❤❤
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 6 ай бұрын
ለኛ ለኢትዮጲያውያን እንደዚህ አይነት ታምራት ሲነገረን አይገባንም እናሾፋለን ግብፅ ሀገር ግን በቀን በቀን እየተገለጠች ትታያቸዋለች እመብርሀን የአማኑኤል እናት ክብርና ምስጋና ይገባሻል
@raheltesema865
@raheltesema865 6 ай бұрын
Amen 🙏
@user-gf1tq7oh9z
@user-gf1tq7oh9z 6 ай бұрын
እመቤቴ በቤቱ ታፅናህ,,,, ታድለህ አገላለፁ እራሱ ደስ ሲል,, እውነትም የሰይጣን ማህሌት ጥሩ አገላለፅ
@menberkb534
@menberkb534 6 ай бұрын
የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን እንወድሻለን 🙏🙏🙏
@alex1992-Lij
@alex1992-Lij 6 ай бұрын
የጀመሩ ብዙዎች ናቸው ከፈፀሙት ጋር ያድርግህ!!! Blessed; Mariam❣❣❣
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 6 ай бұрын
የኔ ጌታ አሁንም ድንግል ማርያም ያሰብከውን ትሙላልህ
@mesigmariam9351
@mesigmariam9351 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውይይ ታድለህ አሌክስ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአንተ አንደደረሰችልህ ለኛም ትደስልን
@Sasa-ds8qf
@Sasa-ds8qf 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ❤ ላንተ የደረሰች ለሁላችን ትድረስ
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l 6 ай бұрын
ድንግል ማርያም እናቴ እንደው የአንቺ እናትነት እንደምን ያለ አዛኝነት ነው, እናቴ ምስጋና ይግባሽ,
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 6 ай бұрын
ውይ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አሌክሶ ዘፈን በናተ ግዜ ቀረ ይሄው አሁን ፍትህ ለጆራችን እያልን ነው
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 6 ай бұрын
Really funny ❤❤❤😂😂😂
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 6 ай бұрын
ፍትህ ለጆሮአችን😂😂😂😂
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 6 ай бұрын
Minim fitih ayasifiligim chirashe silamayitikim alimisimat new
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 6 ай бұрын
ዘፈን ለአጋንንት አጋንንት የሚቀርብ መስዋእት ነው
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 5 ай бұрын
አሌክሶ በጣም ነዉ ምወድህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ላተ የደረሰች ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም በምልጃዋ ትድረስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 6 ай бұрын
ክብር ለእናትና ልጁ #ለጌታችን_ለአምላካችን_ለመድኃኒታችን_ለኢየሱስ_ክርስቶስ እና #ለእመቤታች_ለቅድስተ_ቅዱሳን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም ይሁን ✝️🤲🤲🤲
@genettesema8908
@genettesema8908 6 ай бұрын
ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለይህ እመቤቴን በማክበርህ ስለእርሷም በመመስከርህ እግዚአብሔር ያከብርሀል እናቱ ስትከበር እሱ ደስ ይለዋል እናቱን የሚንቁም እግሯ ስር ወድቀው ይሰግዱላታልና ተባረክ በእምነትህ ፅናት ይኑርህ እሷ ድንግል ትርዳህ።
@user-dv8eb8mb3r
@user-dv8eb8mb3r 6 ай бұрын
አሌክሶ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት። ከባዱን ጊዜ በልጆ ቸርነት ይቺን ብርሀን ላሳየህ ክብሮ ይስፈ። መዳንያለም የስራ ዘመንህን ይባርክ። ወንድሜ እባክህ በመዝሙር አመስግናት ።ማለት መዝሙር ብትዘምር ?
@warkwark6096
@warkwark6096 6 ай бұрын
ዉይ ሰዉደዉ ይህንን ልጅ !!አንኳን ፈጣሪ የደንግል ማሪያም ዉደ ቤቷ ጠራችህ🙏
@Gebrehiwot04
@Gebrehiwot04 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰች እመቤታችን ለኛም ችግራችንን ትፍታልን ።
@MamaTigest
@MamaTigest 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመሰገን በቤቱ ያፀናህ ላንተ የደረሰችዉ እመብርሃን ለተጨነቁ ሁሉ ትድረሰ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 6 ай бұрын
90ወቹ ቀስ እያልላችሁ ሙዚቃን ተሰናበታችሁ እኳንም በዚህ ምክነያት ሆነ ይመችህ
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 6 ай бұрын
በጣም ሚናፍቁን ሌላ ማን ወጣ 😢
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 6 ай бұрын
ብዙ አሉ ተመስገን​@@ኢትዮጵያዊን
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 6 ай бұрын
ጥበቡ ወርቅዬ ትግስት ግርማ አለማየሁ ሄርፖ ዘሪቱ ከበደ እነዝህ ሀይማኖታዊ በሆነ ምክነያት እዮብ መኮንን ታምራት ደስታ ሚኪያ በሀይሉ ደረጀ ዱባለ ማዲጎ አፈወርቅ እዲሁም የሙዚቃ አቀናባሪ ኤሊያስ መልካ ወዘተ በሞት ተለዩን 90ወቹ በጣም እየቀነሱ ነው በብዙ ምክነያት
@efratatube286
@efratatube286 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ዘፋኞችን ሁሉ ከዘፈን አለም ያውጣልነ ከምር ከዚህ ቢላይ አስደሳች ዜና የለም። ለሞቱት ግን ነፍስ ይማርልን ያሉትን ከዲያብሎስ አገልጋይነት ያውጣልን 🙏
@user-dz2xe4xf7m
@user-dz2xe4xf7m 6 ай бұрын
እልልልል የድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሰው ሳላስበው አንደኔ የጠፉትን በምልጃዋ የምትሰበስት ንጽህት ድንግል ማርያም በእምባ የተከታተልኩት አማን ምልጃሽ አይለየን፡፡
@meron7439
@meron7439 6 ай бұрын
በዚህ ባለቀ ግዜ አንተም አይማኖትህን እንደሌሎች ሳትቀይር ዘፈኑንም አቁመህ ከእግዚአብሔር ከአባትህ ጋር መጣበቅ መታደል ነው በርታ ።።
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 50 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 7 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,4 МЛН
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 5 МЛН