ለመጀመሪያ ጊዜ ጤፍ ቤት ዉስጥ ፈጭቼ እንጀራ ጋገርኩ❗❗Ethiopian food Teff

  Рет қаралды 1,180

Kiya Tube

Kiya Tube

Күн бұрын

ጤፉን ለመግዛት👇
Maskal Teff Ivory Teff Grain, 16 Ounce (6 pack) www.amazon.com...
መፈጫውን ለመግዛት👇
NutriMill Powder Sugar White Trim Harvest Grain Mill www.amazon.com...
My second channel Kiya's family👇
/ kiyasfamily
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99
ሁለተኛዉን ቻናል ሰብስክራይብ ለማድረግ 👇👇👇👇 / @kiyasfamily
Thank you

Пікірлер: 17
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ዋው ኪያዬ ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ መፍጫውም ያምራል ሊንኩን እጠብቃለሁ ከአማዞን ከሆነማ ይገኛል ቆንጆ መፍጫ ነው ጊዜ አይወስድም 💕💕🌷🌷👏
@KiyaTube4
@KiyaTube4 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ሊንኩን አሁን ዲስክርብሽን ባክስ ውስጥ አስቀምጬዋለሁ.NutriMill ብለሽ አማዞን ላይ ብትፋልጊውም ታገኚዋለሽ.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ማሽን ነው እንጀራው እራሱ ያምራል👌
@KiyaTube4
@KiyaTube4 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ግን ሰእቱ የት ይገኛል ጤፍ ለማዘጋጀት
@AbdullahAb-vs2pu
@AbdullahAb-vs2pu 7 ай бұрын
በጣም ደስይላል እኔየፈለኩት እደት እደሚቀጠን ነበር አሁን አስታውቂኝ
@adonaielroi899
@adonaielroi899 2 жыл бұрын
Yes please what the grinder name? It works very well
@KiyaTube4
@KiyaTube4 2 жыл бұрын
NutriMill.
@adonaielroi899
@adonaielroi899 2 жыл бұрын
@@KiyaTube4 konjo thank you so much I found it
@hevennatey417
@hevennatey417 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የመፍጫዉን ስም ጻፊሊኝ ሊገዛው ማሬ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 2 жыл бұрын
NutriMill.
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው በጣም
@KiyaTube4
@KiyaTube4 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 2 жыл бұрын
👌
@lidiasisay3742
@lidiasisay3742 2 жыл бұрын
MEGRM NAWW
@etm4603
@etm4603 2 жыл бұрын
የመፍጫ ማሽኑን ሊንክ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 2 жыл бұрын
ሊንኩን አሁን ዲስክርብሽን ባክስ ውስጥ አስቀምጬዋለሁ NutriMill ብለሽ አማዞን ላይ ብትፋልጊው ታገኚዋለሽ.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,3 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
ቫዝሊን ከምን እንደሚሰራ ታውቃላችሁ ግን፧
20:41
ሁሉም ተጣሉ🥹😭
21:38
remu khan
Рет қаралды 115 М.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,3 МЛН