KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሲቲዝንስ ብርቱ ምት፤ ይበልጥ የተገለጠው የቼልሲ ድክመት | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
48:30
ጆዜን አትንኳቸው፣ አለዚያ የመልስ ምታቸውን ይከብድባችኋል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
14:32
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
VIP ACCESS
00:47
ለመሪነት የቀረበ ቼልሲ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Рет қаралды 23,054
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 335 М.
Mensur Abdulkeni Official
Күн бұрын
#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት
Пікірлер: 135
@AbrarShifa-n8m
Ай бұрын
ማንሱሬ ሰለም በረግጥም ሰላ ቼልሲ ከዚ በለይ መውረት ትችል ነበር ግን ሁሌም ምትሳጠን ሰአት ከሌሎች አንጸር በጠም ትንሽ ነው ከቻልክ ወጋንታኛ ሰትሆን በኡኩል ለመቅረብ ሞክር Please በታረፈዉ ድል ሁሌም ለኔው ቼልሲ
@MHMADIlhrby-wv8zx
Ай бұрын
በቃ ሰለቼሊሲ ትተናህን አቁም ያስገደህ የለም አተዘባሪቅ እድሜ ላላዛር ❤
@RobelHailu-f5t
Ай бұрын
አይ..mensur በጣም ትገርማለክ አላዛር ባይኖር ኖሮ...ትጫወትብን ነበር..am sry betam.
@tesfayeshte5795
Ай бұрын
መንሱር ስለ አርሰናል ብሆን አንድ ሰአት አይበቃህም ስለ ቸልሲብቃት ለመተንተን 14 .27 ብቻ ስታብራራ አይከብድም በጣም ከበደህ አይዞህ መንሱር በርታ😮
@mametube4292
Ай бұрын
7 ደቂቃ ነው ከዚያ በላይ ያለው የተደገመ ነው
@motiolani1629
Ай бұрын
ስለ ቼልሲ ባታወራ ይሻላል እኛም ደስ ይለናል የ ቼልሲን ጉዳይ አላዛር ላይ ነው ሚያምረዉ
@EndaleWabi-u5q
Ай бұрын
ስርአት ያዝ ከዚ ቦሀላ ስለ ቼልሲ እንዳታወራ😊😊😊
@MamMorata-b8e
Ай бұрын
ቼልሲ ይችላል
@oftauutube5336
Ай бұрын
Football is the game Chelsea is our Name Winning is our aim! Chelsea Chelsea Chelsea Chelsea Chelsea 💙💙💙💙💫✨
@YosefNathan-m6i
Ай бұрын
Thanks mensure big respect
@lijsew3311
Ай бұрын
ስለ ቸልሲ አንተ ባታቀርብ ደስ ይለኛል ሰውየው
@true_blue1997
Ай бұрын
Mesur....Chelsea deserves more of Your time and More of explanation . We 're very disappointed as a blue fan 😢😢😢😢😢
@DanielTefera-b6d
Ай бұрын
ስለ ኩኩሬላ ፀጉር ነው ወይስ ስለ ቼልሲ የቡድን ስራ ነው መንሱሬ???ስራው የኩኩሬላ ብቻ አይደለም***ያው የሱም ብቃት አይካድሙ::
@dewam2832
Ай бұрын
London is blue 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@Hulualem31
Ай бұрын
መንሱሬ ደቂቃዋ አነሰች😂
@Diefoentertainmet2023
Ай бұрын
በጉልበቱ እና በብቃቱ ሁሉም የሚያናግር ክለብ ብኖርም እሱ #ቼልሲ ነው መንሱርም ሳይፈልግ ነው ስለ ቼልሲ የሚናገረው ይህ አንዱ የዛሬው ትንተና ነው።
@habibulrhahman6734
Ай бұрын
Wow 😂
@mohammedadem404
Ай бұрын
ከአርሰናል ገደፊ ጋዘጤኛ ሙገሳ አያስፈልገንም የለንደን ንጉስ ቸልሲ ነው 💙💙💙💙💙💙
@shafiAliye-cf5os
Ай бұрын
መንሱሬ ስለ ቼልሲ መብረሪየ በመቅረብህ አመሰግነለሁ
@pacific20tv
Ай бұрын
5 ደቂቃ ነው እኮ 14 ደቂቃ ከየት መቶ ነው ፤ የምን መጃጃል ነው በጣም ይደብራል
@AliyasAnwar-o3h
Ай бұрын
Chelsea 💙💙💙
@ASHENAFI714
Ай бұрын
Pride of London 💙💙💙💙
@mametube4292
Ай бұрын
ስለቼልሲ ማውራት ባትፈልግም የኔው ቼልሲ ወደህ ሳይሆን በግድህ እንዲታወራ ያደርግሃል
@EndriasGmichael
Ай бұрын
አሁን አቀረብኩ ብለህ ነው ስለቸልሲ?
@lijalemassefa3483
Ай бұрын
ወንድሜ መንሱር ስራ ነው እየሰራ ያለው። የአርሰናልን አቅርቦ 38K ቢታይለት እና የቼልሲን አቅርቦ 10k ወይም 20k ከሆነ የሚታይለት እርሱ የማያቀርበው ግልፅ ነው ማለት ነው። እኔ የቼልሲ ደጋፊ ብሆንም ከስራ አንፃር ልክ ነው ባይ ነኝ። ባይሆን እኛ ስለ ቼልሲ መስማት ከፈለግን ሌላ አማራጮችን መጠቀም የሚሻል ይመስለኛል።
@habibulrhahman6734
Ай бұрын
gin eko buzun gize sila Chelsea kifat silaflif naber eha dagmo ayimachenem @@lijalemassefa3483
@AmaAmsknd
Ай бұрын
እግርኳስ ስር ብር አይደለም ስለስሜት ነው professional ሰው የግዴታ ሁሉንም በ እኩል የማስተናገድ ግዴታ አለበት . እሱ ግን ነውን የሚለው ያጠራጥራል
@yigzawmihretie8787
Ай бұрын
ማሬስካ፣ፎፋና፣ኩልዌል፣ኒኮላ ጃክሰን፣ኩኩሬላ፣ፓልመር፣ ማዱዊኬ ወዘተ የሚሉ ስሞችን ነው በዚህ ዘገባ ላይ ያደመጥኩት። እነዚህ የተጫዋች ስሞች ታዲያ የዪናይትድ፣ የሲቲ፣የአርሰናል ወይስ የሙኒክ አለያም የማድሪድና የባርሴሎና ናቸው እንዴ? የምንፅፈውን አስተያየት ከእውቀት አልባ ስሜታዊነት የነፃ ቢሆን መልካም ነው።
@hamidhussen2316
Ай бұрын
@@lijalemassefa3483በፍፁም he can still be professional.. የሚሰጠን ሽፋን ማነሱ ሳይሆን በሚሰጠን ትንሽ ጊዜ እንኳን የሚያነሳቸው ጭብጦች ያናድዳሉ...በዚህ ወቅት ስለ ቼልሲ እልፍ የሚወሩ ቁም ነገሮች ሳሉ እሱ የሚያወራው ስለ ኩኩ ፀጉር😂 ብሮ im fuming right now
@samuelsara2634
Ай бұрын
ግዜው የኛ ነው እንበላዋለን ስልክ በምክንያት ነው እንቸላልሰዋለን😊💎💙💎💙💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Hulualem31
Ай бұрын
Welcome mensur🎉🎉🎉 chelsea king
@YafiChelsea-z4b
Ай бұрын
London is blue💙💙💙💙
@GirumLencha
Ай бұрын
እድሜክ ልክ እነደዚች ደቂቃ ትጠር ሌላ ምንም አልልም😢😢
@KalebDelesa
Ай бұрын
Pride of London 💙 💙💙💙 💥 Chelsea 💥💙💙🥰💪
@adayafro2072
Ай бұрын
የግድ ማን ሲቲ መሆን አለበት ቼልሲ? ብዙ በስ ርአት እንድትዘግብ ወይስ በደንብ መዉረ ድ አለበት ምን አይነት ዘገባ ነው????😢
@DanielWassie
Ай бұрын
Thankyou The Awesome #MensurAbdulkeni 👌
@berhanugaboro5097
Ай бұрын
keep it up now am seeing some changes on this channel we need more Chelsea news like you do for arsenal
@DerejeLemu
Ай бұрын
መንሱር ራስህን አዳምጥ አርሰናል አቻ ወቶም ቡዙ ታወራለህ አስብበት
@aberademissie9761
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤chealse
@teshomenura3569
Ай бұрын
Mensur program check argeal, the repeat in mid. thanks
@Adonfaiz
Ай бұрын
Mensure selechelsea selezegebik enameseginalen gin zegebaw betam achir ena tedegagami hone editing lik ayemeselim. Thank you
@yemaneniguse1671
Ай бұрын
the blue 👌👌👌💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@adonay8399
Ай бұрын
Keldek btam sel Chelsea akerbeko letele new sorry btam 😢
@ethiotalentrecap9662
Ай бұрын
መንሱር ሠላማቹሁ ይብዛ እኔ የምለው ለምን የኔ ኮሜት አታነበውም መንሱር የማንቼ እስሬኛ ነኝ አስራት ነኝ ከፓስተር
@KbAb-wk2ml
Ай бұрын
ሰላም ኬቢ ከስዊድን ነው ምንድነው ምወድክ ጋዜጠኛ ጠንቃቃ ለስራው ታማኝ ድስፕሊንድ ምክንያታዊ ጥሩ ላሉ ለሚጫወቱ ተገቢውን ትንተና አዋዝተክ ታቀርብ ነበር ነበርክ አሁን ግን ይቅርታ አንደ ዪቱበር ወይምከ ከይቱብ የምትገኘውን ነገር ማሰብ የጀመርክ እያስመሰለብክ ነው ለማንኛውም አስብበት እኛ ኮስ ወዳጆች ከሌሎች ለይተን የምንከተልክ በምክንያት ነው ደግመክ አስብበት ፤ ቸልሲ ፤ ሊቨርፑል ፤ ኖቲህጋም ፎረስት ፤ አስቶን ቪላ ፤ ሌሎችንም ተመልከት ዝምብሎ እንደተራ ጋዜጠኛ አትሁን አመሰግናለሁ አክባሪክ ነኝ
@ShelerMan
Ай бұрын
መንሱር ምናለ ብትተወን በቃ ስማችንን ባትጠራው ተረት በሰፊው ለምዘግብላቸው በተረት ለቆሙት ቡድኖች አንብላቸው ቼልሲን ግን ፍታው የተረት አባት
@AliyasAnwar-o3h
Ай бұрын
Thank you mensure❤
@AbdiReshad-l1u
Ай бұрын
መሱር እድሜህ የብረት መሰሶ ያልግልህ እኔ መጠየቅ መፈልገው የቼልሲ ፕሮግሬም ስጥልን እናዳምጠው ጣል ጣል አርግልግ ከኢራን ነው
@kemerabdulkedir-yq7nz
Ай бұрын
Gideta new sila chelsea gena taweralavhew
@habibulrhahman6734
Ай бұрын
Nigariling ehan bakt
@brukmulugeta8779
Ай бұрын
2 ደቂቃ ስለ ቼልሲ ምታወራው መንሱሬ ማን አስገደደህ ቢቀርስ????????? ለ ቼልሲ ምሰጠው ሽፋን ያሰቃል
@samsonkaleab6162
Ай бұрын
Bleu for ever
@yasinhussen7736
Ай бұрын
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@hamidhussen2316
Ай бұрын
ስለ ኩኩሬያ ፀጉርና ስለ ኢምቦሞ እንጂ ይህ ስለ ቼልሲ ድል ፥ ድህረ ጨዋታ አልያም ወቅታዊ ብቃት የተሰራ ዘገባ አይመስልም አይደለምም ፡፡ በሙያህ ጉምቱ መሆንህ እሙን ነው ፤ ነገር ግን በማይታመን መልኩ በመንጋ የምትመራ እና ማስታወቂያ ወይም ገበያ ተኮር (market oriented) ጋዜጠኛ እየሆንክ ነው ፡፡ አሁን አሁንማ ስለ ቼልሲ በምትሰራቸው ዘጋባዎች ያናድዱኝ ሁላ ጀምረዋል 😢
@YesufIsmael
Ай бұрын
Chelsea for life
@seidyimam
Ай бұрын
ምን ሆነህ ነው እንደዚህ የወረደ ነገረ የምትሰራው? ህጻን ልጅ ነው እንዴ የለቀቀብህ ነው ደቂቃው ሲያንስብህ በ2 ላባዛው ብለህ ነው። ስል Chelsea አለማውራት እኮ መብትህ ነው። እኛ የማናውቀዉን አድስ ነገር አላወራህም። ለሙያህ ብትጨነቅ አሪፍ ነው።
@habibulrhahman6734
Ай бұрын
Mansuri bedawut 😂
@Wisdom-Tube101
Ай бұрын
በጉልበቱ እና በብቃቱ ሁሉም የሚያናግር ክለብ ብኖርም እሱ #ቼልሲ ነው መንሱርም ሳይፈልግ ነው ስለ ቼልሲ የሚናገረው ይህ አንዱ የዛሬው ትንተና ነው።ማንሱሬ ሰለም በረግጥም ሰላ ቼልሲ ከዚ በለይ መውረት ትችል ነበር ግን ሁሌም ምትሳጠን ሰአት ከሌሎች አንጸር በጠም ትንሽ ነው ከቻልክ ወጋንታኛ ሰትሆን በኡኩል ለመቅረብ ሞክር Please በታረፈዉ ድል ሁሌም ለኔው ቼልሲ
@Senayytube
Ай бұрын
good news
@KinfeHishe
Ай бұрын
Mensura ❤
@HasenUsmail
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉hassen
@BinyamBaye-p2w
Ай бұрын
Tankis mensur❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉😢😮😅😊
@SamriFeker-v9x
Ай бұрын
mndnew satesma nw ende metlekew
@chelsea4307
Ай бұрын
ምንድነው አቀራረብህ እየቆራረጠ ነው 3👈👈
@MesfinTefera-w3o
Ай бұрын
ያቀረብካው ደቂቃ ከማነሱም በላይ የሃሳብ መቆራረጡ እና መደጋገም!😢😢 ደግመህ ስማው እስቲ በረስህ ትስቃለህ።
@EliasHagos-l9s
Ай бұрын
መንሱሬ ትላንት ቼሌሲ አየር ከኳስ ያበዛ በት ምክንያት ምንድ ነው
@Amanuel_Official
Ай бұрын
ኤንዞ እንድገጭላቸው ነዋ😊! መንሱር ዜና እየደገመ የሚያቀርበውኮ ስለቸልሲ ሲያወራ ስለሚያንገሸግሸው ነው።
@zefenkb7511
Ай бұрын
አይ መንሱር አላዛር ባይኖር ይደብረን ነበር አርሰናል ቢሆን አሁን በዚደረጃ የጨዋታ ብቃት ብዙ ነገር ስትል ሲጠብክ እናያለን ለማንቺስተር እዛ ታች ያለ ቡድንን ስታቆለባብስ ሰአት አልበቃህ ብሎክ እንደዋልከው አይይይይይይይ መንሱር ይመችክ ጋዜጠኛ ነበርክ
@alalana4252
Ай бұрын
London is blue
@eliashasiso8656
Ай бұрын
What is this????
@rahmetoreshed2694
Ай бұрын
አሌላ በአረብኛ ዛሬ ማለት ነው
@AbrhamMelkie
Ай бұрын
London always blue
@EliasFd
Ай бұрын
ጨዋታው ካለቀ በኃላ ነው ቀዪ የተሰጠው ኩኩ
@Jokal_21
Ай бұрын
አይ መንሱር ቢቀርብህስ😂😂😂😂😂
@hayutube7708
Ай бұрын
#1
@MukamilMohamedKadir
Ай бұрын
አይ መንሱር
@AschalewTestahun
Ай бұрын
ምን እያደረክ ነው መሱሬ ምንም ያስደመቀን ነገር የለም
@yismawyeniun442
Ай бұрын
💙💙💙💙💙
@ethcryptoterading
Ай бұрын
mensure family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢
@GashawAstatk
Ай бұрын
አዎ ተመልሰናል። ማሬስካ ግን እያሳሳቀ የአመቱ መጨረሻ ዋንጫ ይሆን?
@MeleseDasalegn
Ай бұрын
የቼልሲ ደጋፍዎች ቅሬተ እየቀረቡ ነው 🙀🙀🙀
@AbdulmenanAhmed-g4j
Ай бұрын
Le yutub sheqela sihonma temrtewalh
@TeddyMesfin-q8y
Ай бұрын
Mensure endegena kemhal endegena minew ende adis jemerk dehna......
@MohhahamedAli
Ай бұрын
እረመሡርይደብራል ለቸልሢ ትኩረት አልሠጠኽም
@YaredBancha
Ай бұрын
እነኮ መንሱረ ድሮም ለሆድ እንደምሰራ አዉቅ ነበሬ አይነፋም መንሱሬ ስታስጠላ
@sisaymilki10
Ай бұрын
Ye 6 dekika double🙄
@AbduraAbudu
Ай бұрын
Ere tew Menswr Endaz Atlgetbnnnn
@TewodrosB.G.
Ай бұрын
አይ፡መንሱር፡ስለቼልሲ፡ባታወራ፡ዝም፡ብትል፡ጥሩነው።ምክንያቱም፡ስለቼልሲ፡መተንተን፡ይተናነቅሐል፡ሲቲ፡ቢሆን፡ዛሬ፡መሬት፡አይበቃሕም።ስለ፡ኩኩሌራ፡ማን፡ንገረን፡አለሕ።
@memenureawol5418
Ай бұрын
ምንድነው ምዛበርቃዉ ጦዛሃል እንዴ ከቻልክ ከሁን ቦሃላ ስለቼልስ አትዛግብ እድሜ ለትርቡን ስፖርት🎉🎉🎉
@MusaKadir-d8d
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@osckodam
Ай бұрын
Mr Mansur one show but ....repeat itself twice...I don't know why.
@AmanWorku-fl6zu
Ай бұрын
ere mensure sile Chelsea yhen bicha new yemteseraw ye ewinet le chelsea betam yhe yansal 14 dekika 😢😢😢
@samimesfin
Ай бұрын
Mndnw video tekekl aydelem ydegagemal eko editing tesastekal mensur
@nigusadhena
Ай бұрын
በቃ ይህ ነው ትንተናው? አላኣዛር ባይኖር ተበድለን ነበር
@dewamdewam-k3q
Ай бұрын
london is blue
@MiteSmith-to4ty
Ай бұрын
እረ ሙድ ያዝክ you tube ገበቼ ማስታወቂያ ለስማ 😂
@KsaksaddffksaksaKsaksaddffksak
Ай бұрын
❤❤
@Mikevivacr7
Ай бұрын
ስለክለባችን አታውራ አንተ የምታወራላቸው ክለቦች ይረገማሉ አንፈልግም አታውራ ተወን ስለነ ሻሼ 1ሰአት ሙሉ አውራ
@kirubelfekadu7395
Ай бұрын
ምንድነው የሆነ ሰው ዲያሪ የምታነብ ነው ሚመስለው ግድ የያዘህ የለም የተዘጋጀህበትን ብቻ አቅርብ
@aromatube143
Ай бұрын
atseman inde sle chelsea atzegb ...legna alazar aleln
@mameemiss
Ай бұрын
እሄ ስዳብ ነው ትንተና አይደለም😂
@YoyoNg-r4s
Ай бұрын
አረ ለቼልሲ ደጋፊ ክብር ይኑርህ ለምንድነው በሬዲዮ ፕሮግራምህ ላይ ሰፊ ደቂቃ ሰጥተህ ማትሰራው ያሳዝናል
@YesufIsmael
Ай бұрын
Alazar yetntenw sel chelsea
@Ermiman-ty6re
Ай бұрын
Sijemer ye manche degafi neh marcill menan atebel enawkalen
@ZPrimeTube
Ай бұрын
Editing needs to improve
@MusaKadir-d8d
Ай бұрын
chelsi
@maregugeremew1650
Ай бұрын
እግር ኳስን ሚዛናዊ አድርገህ ተንትን ስለ ቼልሲ ስታቀርብ ተዛጋዥተክ አቅርብ አሁን ላይ ምርጡ ክለብ only Chelsea
@charnasfa
Ай бұрын
ቆይ እኔ ምለው የኢትዮጽያ ስፖርት ጋዘጠኛች አንዳለ የአርሰናል ደጋፍወች ናቸው እንደ? ከአላዛር ውጭ,መነሱር ግን የሰራህን ይሰጠው ስለ ቼሊስ 14 ደቅቃ ብቻ shame on you😂😂
@BililignMekonnen
Ай бұрын
5 minutes times 2😂😂😂
@Abdi-d3p
Ай бұрын
ስለ ቼልሲ ዝምበል 🤫 አያምርብህም 😒😒😒
@tesfishtesfa2106
Ай бұрын
Ene betsuf babraraw yezin etif abraralew dmo le tsegur😂
48:30
የሲቲዝንስ ብርቱ ምት፤ ይበልጥ የተገለጠው የቼልሲ ድክመት | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 18 М.
14:32
ጆዜን አትንኳቸው፣ አለዚያ የመልስ ምታቸውን ይከብድባችኋል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 40 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
22:30
Anchor Media ድርድር.. ንግግር.. ውይይት? የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ያደረገው ምንድን ነው?
Anchor Media
Рет қаралды 32 М.
14:20
" የምድር ሰባ አምስት በመቶ በውሃ ፣ ቀሪው ደግሞ በንጎሎ ካንቴ ይሸፈናል ! "ከአውሮፓ ዋንጫው ኮከቦች Fikir Yilkal Tribune Sport
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 44 М.
11:32
ስለ ዋይን ሩኒ ያልተሰሙ ጉዳዮች፡፡ ጋዜጠኛው ለምን ጉሬላ አለው? WAYNE ROONEY'S HISTORY.
YEGNA KUAS
Рет қаралды 2 М.
1:46:48
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 2,7 МЛН
28:16
Seifu on EBS: የስፖርት ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቃዲ | Mensure Abdulkadi
Seifu ON EBS
Рет қаралды 175 М.
21:21
ሃላንድ ረጅም ጊዜ ይቆያል፣ሲቲ ተፈርዶበት ከወረደስ?
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 13 М.
29:07
ዲያቆን ዳንኤል ክብርትን ክው ያደረገው የዶ/ር ደሳለኝ ንግግር
Enuka Media
Рет қаралды 18 М.
55:50
የቀድሞው የዩናይትድ ተጫዋች አሳዛኝ መጨረሻ | MENSUR ABDULKENI OFF THE PITCH | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
MENSUR ABDULKENI OFF-THE-PITCH
Рет қаралды 31 М.
16:31
አጨቃጫቂው ውሳኔ እና በተከላካይ ጎል የተገኘው ድል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 20 М.
12:30
በውሰት ስንብት ያበቃው የብራዚላዊው አክሳሪ ቆይታ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 6 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН