ለመስቀሉና ለድንግል ማርያም እንስገድ የጾመ ፍልሠታ ትምህርት 2014 (ክፍል 20) አዲስ ስብከትበዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe)

  Рет қаралды 5,668

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@addistesfatube8812
@addistesfatube8812 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይበለን ..... ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን !!! ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማያዊ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቅልን !!!፣አገልግሎታችሁን ይባርክልን ፤ የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ። የሳቱትን ልቦና ሰጥቶ ይመልስልን ለሀገራችን ሰላሙን ያብዛልን ።የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ለማየት የበቃን ያድርገን ። ህዝበ ክርስቲያኑን ይጠብቅልን ።የሞቱትን ነፍስ ይማርልን
@mesismart1332
@mesismart1332 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ፍቅሯን ጧዕሟን ረድኤት በረከቷን ያሳድርብን ::
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 жыл бұрын
የመስቀል ስር ስጦታችን እመብርሃን ክብር ምስጋና ይገባሻል ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህር ።
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏 ሰላም ለሀገራችን🇲🇱
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያምእግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር ለኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን 🙏🙏
@chimelak
@chimelak 2 жыл бұрын
,የሰማነውን ሁሉ የድንግል ልጅ በልቦናችን ይቅረፅልን !
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 2 жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜያለሁእግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ግሩም ግሩም ግሩም ትምህርት ሁሌም ተናፋቂ ምክርህ ግሰጣህ ሁሌም ያስፈልገናል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷💄💄💄💄💄🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mastumastu2172
@mastumastu2172 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን እርሰት ተሰፋመንግሰት ሠማያትን ያዉርሰልን!!!!❤️💛💚💐💐💐💐
@ىىمللم
@ىىمللم 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏💚💒💚
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏እድሜና ጤና ያድልልን🤲🙏
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ጊዜ ያቆይልን አሜን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 жыл бұрын
ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Ayal19
@Ayal19 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🌾🌾🌾
@alemhussen3858
@alemhussen3858 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕወሓትን ያሰማልን
@ቤቲነኝየአባቷልጂ
@ቤቲነኝየአባቷልጂ 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
@seblejemberu2407
@seblejemberu2407 2 жыл бұрын
Amene amene amene Egzabher yesetln kalhiwote yasemalen
@mequanentargaw
@mequanentargaw 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፤ ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@መሳይእህተገብርኤል
@መሳይእህተገብርኤል 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@ribkamengistu1189
@ribkamengistu1189 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamderebe8957
@selamderebe8957 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይዉትያሰማልን መምህር
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@damakokonjo3732
@damakokonjo3732 2 жыл бұрын
እግዚአቢሄር ይመስገን
@mooodeal1909
@mooodeal1909 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
ቁር አንድ እራሴን አሰቀምጬ እረኛየ የተባለዉን ድራማ በየክፍሉ ሰንት ሰዉ እንደሚያዉ ልብ ብላችኀል እዚ ሳይግን በጣም አቤቱ ማርኝ ይቅር በለኝ አቤቱ ማርኝ ይቅር በለኝ አቤቱ ማረኝ ይቅር በልኝ
@lidacall9142
@lidacall9142 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@habtamalemneh9939
@habtamalemneh9939 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያአሰማአልን። በጸሎት ያአስቡኝ?
@astertirfe2251
@astertirfe2251 2 жыл бұрын
Amen
@مكيهسميره
@مكيهسميره 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንተስፋመግስተሰያትንያዉርስልንየእመቤታችንየቅድስትድግልማረያምልመናዋክብሯይደርብንየቅዱሳኑበረከትይደርብንአሜን3
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
መምህር ጋና የኃንሰን ካዉቁ ሰቀልት መቋሚያ ማርያምን አያዉቋትም ይሁን መምህሬ?💐💐💐💐
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔
@meazayerdaw5327
@meazayerdaw5327 2 жыл бұрын
Who is that Menokse from American, yetewegezew. Please let us know his name
@tamirat04
@tamirat04 2 жыл бұрын
መምህር፣ቤዛ ማለት ምትክ ለውጥ ከሆነ። መስቀል ቤዛ ሊሆን እንዴት ይችላል በመስቀል የተሰቀለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ቤዛችን። መስቀል መቼ ለሰው ልጆች ሞተ? መሰዊያ እንጂ መስቀል መስዋዕት አይደለምና እባክዎትን ሃሰት አያስተምሩ። ሃሰት አባት አለውና። ችንካሩ። አክሊለ ሶኩ። ጦሩ ሁሉ ደመ መለኮት ስለነካቸው ሊሰገድላቸው ነው ወይ?
@mtt733
@mtt733 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።
@dawittekalgn3036
@dawittekalgn3036 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 51 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 72 МЛН
🔴ገድለ ቅዱስ አብርሃም
57:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,2 М.
ከም ቅዲ ሰብዶ ከም ቅዲ ኣምላኽ || Part 1 እንታይ እዩ እቲ መለክዒ? || Pastor  Mihretab Mengistab || EGGE Frankfurt
1:10:19
ምሉእ ወንጌል ቤተክርስትያን ኤርትራ ፍራንክፈርት ጀርመን
Рет қаралды 2,3 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 51 МЛН