ሦስተኛው ቀን "ገድለ አባ ሙሴ ወዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ" አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacons abebe )

  Рет қаралды 10,144

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@eexx5392
@eexx5392 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር
@seblejemberu2407
@seblejemberu2407 2 жыл бұрын
Amene amene amene Egzabher yesetln kalhiwote yasemalen
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን! ቃል ህይወት ያሰማልን ! መምህራችን
@tringotibebi552
@tringotibebi552 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን
@sarasetota3410
@sarasetota3410 2 жыл бұрын
Amene amene amene kala hewate yasmalne
@mesismart1332
@mesismart1332 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር : ቸሩ መድኃኒዓለም ጤናውን ዕድሜውን አብዝቶ ይስጥልን ::
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🌻አሜን🙏🌻 አሜን 🙏🌻ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🌻
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን! እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አምላከ ቅዱሳን ንጹሕ ልቦናን ያድለን🙏
@meleseshibabaw204
@meleseshibabaw204 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@yemisrachayele4571
@yemisrachayele4571 2 жыл бұрын
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፡፡
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንገሰተ ሰማያትን ያውርሰልን 🙏🙏🙏
@haiat1892
@haiat1892 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህወይት ያስማልን መምህር
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቃለሂዎት ቃለበረከትን ያሰማልን
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@Abatech2
@Abatech2 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@meleseshibabaw204
@meleseshibabaw204 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስ ተሰማያተን ያዋርስልን
@mimokh9491
@mimokh9491 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@selamderebe8957
@selamderebe8957 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልንመምራችን
@bertukan7335
@bertukan7335 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን
@eskadmasalemayew3962
@eskadmasalemayew3962 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 2 жыл бұрын
እቤቱ እንደቸርነትህ በስንቱ ነው ያስዝንክ መቼም ይቅር ባይ ጌታ ሆይ ብድንግል ማርያም በናትህ በውደድካቸው ሁሉ ይቅር ብልህ ማስተዋልን ስጥን ::አቤቱ በመንግስትህ አስበን::
@gtrfcfgh595
@gtrfcfgh595 2 жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
MEDHANIEALEM Kale hiwet yasemaln mastewalun ysten amen(3)
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርነ ገብረ /መድህን ቸርቱ እመ አምላክ ትጠብቅልን
@y6xvhjsfhkk578
@y6xvhjsfhkk578 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን
@ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ
@ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ቤንችፕ
@ቤንችፕ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@mamuyebelihu9299
@mamuyebelihu9299 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!
@chimelak
@chimelak 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️ በመምራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን፤ በዝህች ፈተና በበዛባት ጊዜ ከፊታችን ቁመው ሕመማቸውን ታግሰው ጉሮሮአቸው እየደረቀ ወንጌልን እንደ ማር ቀምመው ለመገቡን መምህራችን ዲ/ን ዮርዳኖስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፤ የእመ አምላክ ጣዕመ ረድኤትዋ ምርኩዝ ከለላ ይሁንልሁ ይሁንልን ፤ ለእኛ ለምዕመናን ምዕመናት የተማርነውን ያደመጥነውን አምላከ እስራኤል በልቡናችን ሰሌዳ ላይ ይጻፍብን የተግባር ክርስቲያኖች እንድንሆ ፈቃዱ ይሁንልን እግዚአብሔር ለእኛ ያልከፈለው የለም እንቁ መምህር አስነስቷል እኛ ግን አልተጠቀምንም ፤ አቤቱ ጌታ ሆይ ምሕረትህን አብዛልን ልቡናችነን አብራልን ይቅርም በለን ቤተክርስቲያነን ሐገራችነን በቸርነትህ ጠብቅልን አቤቱ ከውስጥም ከውጭም ያሉትን ለጠላት መጠቀሚያ የሆኑትን ልቡናቸውን ገስጽልን ከግብዞች ጠብቀን 💚💛❤️
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምለካችን በቸርነቱ በምህረቱ አዲሡን ዘመን የሠላም ዘመን ይማረን ያድርግልን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብሬኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኪሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወ ርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አብነ ሀቤተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ነብዪ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ነብዪ ኤልሣዐ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያ መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዱ።ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃነደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@selamderebe8957
@selamderebe8957 2 жыл бұрын
አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲እንዃን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼
@azebnegash7792
@azebnegash7792 2 жыл бұрын
የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ቃለ ህይውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእቁዋ ኦርቶዶክስ ቤተስቦች ውንድማችን እክሊለ ገብርኤልን በፅሎት እስቡልን መምህር ዮርዳኖስ ማንን እንደምል ይገባዎታል ብዬ እስባለሁ እክሊለ ገብርኤልን ፍጣሪ ጨርሶ ይማርልን ችሪቱ እማምላክ ትዳብስልን ❤❤❤❤❤
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት!
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ 2015 የሀዘን ሳይሆን የደስታ ዜናን እምንሰማበት ከክፉ ምኞት በስተቀር ምኞታችን እውን እሚሆንበት ያድርግልን🙏 እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
#ዲያቆን_ዮርዳኖስ በእውነት ትምህርቶችህን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ ተግሣጽህን!! ➡️"የጠቢባን ልብ በለቅሶ ቤት ነው።የሰነፎች ልብ ግን በደስታ ቤት ነው። ሰው፤ የሰነፎችን ዜማ ከሚሰማ ይልቅ የጠቢባንን ተግሣጽ መስማት ይሻለዋል።(መጽሐፍ መክብብ፤7፥4_5) ተግሣጽዎትን ይቀጥሉበት??
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲 የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው በእኛ ላይ ይደርብን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት 🤲🤲🤲
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልንየቅዱሳኑበርከትይደርብንአሜን3
@abebatefera2334
@abebatefera2334 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@y6xvhjsfhkk578
@y6xvhjsfhkk578 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
🔴ገድለ ቅዱስ አብርሃም
57:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,2 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 51 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 61 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 205 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 96 МЛН
የሎሚ ትርጓሜ እና የመዝሙረ ዳዊት 22 ትርጓሜ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ
43:28
ሳባ ዜማ ወጥበብ@Queen Shaba Zema wotibeb
Рет қаралды 183
6 June 2024
2:24
@ፍቅር ቲዩብ fikir tube19
Рет қаралды 1,7 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 51 МЛН