ለማግባት ረጅም ጊዜ የዘገየኸው ለምንድን ነው? ፡ Comedian Eshetu : Donkey Tube

  Рет қаралды 304,961

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
dere's youtube channel: / @mlikitmedia
#comedianeshetu
#comediandereje
#derejeandhabete
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 334
@መምህርጆርጆዩመምህረይ
@መምህርጆርጆዩመምህረይ 4 жыл бұрын
ሃሃሃ ደሬ በሳቅ ገደልከን ሶ ጅግና ብቻ ኣይገልጽህም እውነት ፍጹም ሰው ነክ ምክንያቱ ለቤተሰብ ስትል ያን ሁሉ ኣመት መስዋእት መሆን መታደል ነው እና ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ 🙏ሰብልየ ኣደራ ደሬ ተንከባከቢው ❤ የሳምንት ሰው ይበለን ::
@yum483
@yum483 4 жыл бұрын
ሠይፉ ፋንታሁን ጋብዘው please
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 жыл бұрын
*ሁለት ድንቅ ኮሜዲያን መከባበራችሁ እጅግ ግሩም ድንቅ ነው አርቲስቶች ሁላ መከባበርን እና መደናነቅን ከእናንተ በብዙ ሊማሩ ይገባል። በእውነት ስወዳችሁ ልክ የለኝም* ክበሩልኝ💜💜
@abdissamisrakeaa651
@abdissamisrakeaa651 3 жыл бұрын
Sex film
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 2 жыл бұрын
ደሬ በጣም የምታስቀኝ ኮሜዲያን ነህ በፊት ከሀብቴ ጋር የሰራሀቸው ቀልዶች ሁሌም ደጋግሜ አያቸዋለሁ ሁሌም እንዳዲስ በሳቅ ነው የሚገሉኝ ቀልድ በናተ ጊዜ ቀረ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 4 жыл бұрын
የቅድስት አርሴምዬ ወዳጆች🌿🌿🌿 እንኳን አደረሳቹ አደረሰን🤲🏽 እስኪ ማነው እንደኔ የደሬ አድናቂ 👍🏽
@sne1896
@sne1896 4 жыл бұрын
አሜን ማማየ
@matanmedhane6963
@matanmedhane6963 4 жыл бұрын
I Love You Guys. From Eritrea 🇪🇷
@abeba2241
@abeba2241 4 жыл бұрын
How is Eritrea? hopefully i will visit it one day
@solsolrora7076
@solsolrora7076 4 жыл бұрын
@@abeba2241 Welcome በደስታ እንቀበላለን።
@genetromi6314
@genetromi6314 4 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ ኢትዮጰያዊ ተባረኩ
@abrhamtesfay697
@abrhamtesfay697 4 жыл бұрын
Ni hemamay
@rahelamdetssiyonzewde9748
@rahelamdetssiyonzewde9748 4 жыл бұрын
@@solsolrora7076 v
@emranemran7086
@emranemran7086 3 жыл бұрын
ከደሬ የሚገርመኝ ነገር አስቆ የማይስቀው ነገር መልሶ ያስቀኛል ፊቱ
@gezaemebrahatu2238
@gezaemebrahatu2238 4 жыл бұрын
Wow Dera I love you so much i appreciate you I'm always with you I wish all the best long live GM from Eritrea 🇪🇷
@tsehayhaile5418
@tsehayhaile5418 3 жыл бұрын
ክክክክክደሬ ቀልድህ ቁምነገር አለው
@mytube2450
@mytube2450 4 жыл бұрын
ሁለታቹንም በጣም ነው ማከብራቹ👍👏። ደሬ እንደአንተ እና እንደ ክበበው የ ሚያስቀኝ ኮሜዲያን ማንም የለም።
@bereketmekonnen914
@bereketmekonnen914 3 жыл бұрын
ሁለት በጣም የማደንቃቸው ኮሜዲያንን አንድ ላይ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።
@titibirhanu5946
@titibirhanu5946 4 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ጓደኛዬ የማይረሱ ውብ ግዜያትን በሳቅ አሳልፈናል ረጅም እድሜናጤና ይስጥህ
@tube-qm5di
@tube-qm5di 4 жыл бұрын
ዋው ስለትዳር የመከርከው ምክር የእውነት አሪፍ ነው ያላገቡት ዩት
@ወዲሕድሪ
@ወዲሕድሪ 4 жыл бұрын
ደሬ የኔ ምርጥ ውይ በጣም ነው ምወድክ እመብርሃን ትጠብቅህ ከነ ልጅህ ትዳርህ ደርዬ ሺ ዓመት ኑር
@imlakmenessa3635
@imlakmenessa3635 4 жыл бұрын
Dere is the Legend of Ethiopian comedy!! I wish to have a picture with him. He, Dere by him self doesn't have the idea how much i really like and respect him. May God gives you a precious and long life!!
@Yewellowa
@Yewellowa 4 жыл бұрын
Two lovely comedians 👍God blessed Ethiopia & Ethiopian 💚💛❤
@agmengistu7412
@agmengistu7412 4 жыл бұрын
ደረጀ ሃይሌና እሸቱ መለሰ በጣም እወዳችኋለሁ
@ኩሩኢትዮጵያዊ-ዐ5የ
@ኩሩኢትዮጵያዊ-ዐ5የ 4 жыл бұрын
አረ ሰይፋን ጋብዘው እሼ በማርያም ሰይፋ ይጋበዝ
@hanadijassim6908
@hanadijassim6908 4 жыл бұрын
Dare tilki sawi melkam sawi inati indamanori melkam negari yelmi fatri tilaliki sawchi ynurilinii dare beka chawt kimingari iko nefi new abooo idimekin yabizawi asheee tiyake hulem desi mili nw astawlki nw mityikawii
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 4 жыл бұрын
ደርዬ ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግል ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክልኽ በፍቅር በመተሳሰብ በመከባበር ጌታዬ እመቤቴ የምትባባሉበት የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ💐
@cochabesh8566
@cochabesh8566 4 жыл бұрын
እሸቱ የቪዲዮህ background በጣም ያስጠላል
@yodit.5006
@yodit.5006 4 жыл бұрын
If you don’t like it, don’t watch it
@cochabesh8566
@cochabesh8566 4 жыл бұрын
@@yodit.5006 I like the show(the content or topic of his video ) but when it comes to quality, the video background is the worst.
@korsabobeshir2690
@korsabobeshir2690 3 жыл бұрын
Sorry, do you know what you are talking?
@cochabesh8566
@cochabesh8566 3 жыл бұрын
@@korsabobeshir2690 yap I know, I like his content but this video bkg is so boring and unattractive
@ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ
@ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ 3 жыл бұрын
ሁሉን ሰው ማስደሰት አይቻልም እኮ
@ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ
@ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁኮ ሺ አመት ኑሩልኝ።ግን ግን ድፍረት አይሁንብኝና ወንድሞቸ ሀሳብ ጣል ላድርግ። ተሽዬ ነገ ዛሬ ሳትል ፍቅረኛ ካለችክ አግባት እናም ወለዱ ምናልባት ይህንን ስል እንዴ ምን አይነት ደፋር ነች ትሉኝ ይሆናል ግን ትዳር አዎ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ግን ደሞ እሱ ስቴ እየሰጠን በራሳችን ውሳኔ የተሰጠንን እንደምናጣም ግልፅ ነው ምናልባትም እስካሁንም ካድም ሁለቴ የትዳር አጋርክን ሰቶክ ይሆናልኮ። በአባባል እሱ ሲፈቅድ እያልን አመታቶችን እናስቆጥራለን ግን ፈጣሪ ብዙ መልካም ነገሮችን ሲሰጠን እኛ የአለማዊው ነገር ይስበንና የፈጣሪን ስጦታ እናልፋለን ።ቆይ መኪና ይኑረኝ ቆይ ደና ስራ ይኑረኝ ቆይ ቤት ልስራ ምናምን ምናምን እያልን እንሄዳለን ግን እኛ እድሜአችንን እናቃለን ወይ????? አናቅም ዛሬን ማደራችንን እራሱ አናቅም ስለዚህ በግዚ ትዳር ይዘን ልጆችን ወልደን ባለችን እድሜ ደስተኛ መሆን የለብንም?? ልጆች የሱ ስጦታ ናቸው ያድጋሉ እኛ ሰዎች ትዳር ሲባል ልጅ ሲባል እንፈራለን ግን እውነቱ እንደ ትዳርና ልጆችን እንደመውለድ ትልቅ ስኬት ትልቅ ደስታ የለምኮ ። መልካም ትዳር ውሥጥ ከተጣለለ ቪላ ይልቅ ክፍፍል ቤት ውስጥ ደስተኛ እንሚሆን እናቃለንኮ መድፈር ነው እጅ ያቃተን።ብቻ ሀሳቤን ስጠቀልል ተሽዬ ወድም አለሜ አግባ ባለፍ 32 አመቴ ነው ስትል ነበር ታዲያ ምን ትጠብቃለክ ወድሜ??? አትፍራ እውነት ትዳር መያዝክ የበለጠ ያጠነክርካል ያበርታካል ያስደስትካል እጅ አያሳንስክም በውሳኔክ ትደሰታለክ ይህ መልእክት ላተ ብቻ ሳይሆን ይህንን ኮመንት ለሚያዬ ወንድሞችም እህቶችም ይሆናል።እንዴ እትም የልጅ ልጇን ባቀፍ ትፈልጋለች ቤተ ክርስቲያንም እንዳተ አይነት ልጅን እንድትሰጣት ትሻለች እኛም እህት ወድሞችክ አተን የመሰለ / ች. ልጅ እንሻለን ።ይህንን ስል ግን ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ላተም ደስታ ነው ግን ይቅርታ ይቅርታ ከተሳሳትኩ
@ኢትዮብያታሸንፍለች
@ኢትዮብያታሸንፍለች 2 жыл бұрын
ፈጣር ይስጠው የልጄ አባት ሁሉነገሬን ወሰደብኝ ሳቄን እካን ትቶልኝ በሒደኖሮ😥😥😥😥
@emanhabesha6357
@emanhabesha6357 4 жыл бұрын
𝐃𝐚𝐫𝐞 𝐦𝐚𝐧𝐠𝐚 𝐬𝐚𝐰 𝐞𝐤𝐨 𝐧𝐚𝐰 𝐚𝐛𝐮 𝐍𝐚𝐟𝐞 𝐚𝐦𝐚𝐭𝐞 𝐧𝐮𝐫𝐞❤️
@ekmaahmed5286
@ekmaahmed5286 3 жыл бұрын
ደርዬ እዴሜህን ያርዝመልን ስወድህ ስነምግባርህን ሀገር ወዳድነትህን የዎህነትን መልካምነትህ የማደቅልህ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
@moketafara1087
@moketafara1087 4 жыл бұрын
ለደሬ ላይክ ገጭቻለሁ
@samriabc6573
@samriabc6573 4 жыл бұрын
አዲስ እንግሊዘኛ አስተማሪ ነኝ እባኮትን ቪድዩውን በማየት አበረታቱኝ ለየት ያለ የማስተማር ዘዴ ነው ይዜ የመጣሁት።አመስግናለው ከልብ
@mengeshbekele9274
@mengeshbekele9274 4 жыл бұрын
እኔ የምለው ግን አግብቶ አብሮ መኖር ማደግም ይቻላል ልጅ በልጅነት ደስ ይላል ከአትላንታ
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 4 жыл бұрын
ደሬ ጥሩ አባባል ነው።ትዳር ከእግዚአብሔር ነው።ይኸ ነገር በተግባር የታዬ ነው ።ሰው በአቀደውማ ቢሆንማ ኖሮ መፋታት ማለትመለያየት አይኖርም ነበር።
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 4 жыл бұрын
Awo
@richodanny8826
@richodanny8826 4 жыл бұрын
I love you both Dere and Eshetu
@LucyTip
@LucyTip 4 жыл бұрын
ደሬ ወሳኝ ሰው አሪፍ ጥምረት ነው ኮሜዲያን በ ኮሜዲያን ስራ ሲስቅ ደስ ይላል
@DileTube
@DileTube 4 жыл бұрын
ቲፕ ቤተሰብ + ነኝ
@LucyTip
@LucyTip 4 жыл бұрын
@@DileTube እሺ
@selimayimer2330
@selimayimer2330 3 жыл бұрын
ወይ ስለትዳርየተነገራቸው በጣም ወሳኝነቸው
@markulentertainment2821
@markulentertainment2821 4 жыл бұрын
,ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃፑ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ😊😊
@natialex9236
@natialex9236 4 жыл бұрын
ሃሃሃ ደሬ በሳቅ ገደልከን ሶ ጅግና ብቻ ኣይገልጽህም እውነት ፍጹም ሰው ነክ ምክንያቱ ለቤተሰብ ስትል ያን ሁሉ ኣመት መስዋእት መሆን መታደል ነው እና ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ 🙏ሰብልየ ኣደራ ደሬ ተንከባከቢው ❤ የሳምንት ሰው ይበለን
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 2 жыл бұрын
ልጅክ ቁርጥ አንተን ነው የሚመስለው ደሬ ከባለቤትህ ጋርም በጣም ነው የምትመሳሰሉብኝ ወንድምና እህት ነው የምትመስሉት
@enqugirma7200
@enqugirma7200 3 жыл бұрын
እሽቱ ደረጀ እያለቀሰ ልመንህ ሲለምን አይቼ አድራሻውን ላክልኝ ሰለው እሱ ደሞ የባንክ ቁጥሩን ይልክኛል አድራሻው ነው ያልኩህ ስለው አሁንም የባንክ ቁጥሩን ይልክልኛል አሁን ከናካቴው ስልክም አያነሳም ቴክስትም አይመልስም ከ20 ግዜ በላይ ደውዩ ስለማይመልስ ሰልችቾኝ ትቼዎለው አንተ አድራሻውን ማግኘት ከቻልክ ላክልኝ እኔም አሜርካን ሀገር 21 አመት ቆይቼ ነው የመጣሁት ልመንህነም እዛ አቀው ነበር በቃ ከቻልክ አድራሻው ላክልኝ የደረጀ ግን አጃይብ ነው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 жыл бұрын
የአሹ አፍቃሪወች እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ
@markulentertainment2821
@markulentertainment2821 4 жыл бұрын
Adrgyalew anchim argi 😍
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 4 жыл бұрын
አድርጌሻለሁ ሰብ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ልጅ ነቴን ያስታውሰኛል ቡና እየተፈላ ታሪክ የሚያስቅ የሚያስፈራ የሚወራው ብቻ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ደሬ በልጅነቴ ቀልዶችክን ከሀብቴ ጋር እያየው እየሳኩ ነው ያደኩት ስለ ትዳር ያነሳቹት በጣም አስተማሪ ምክር ነው ደሬ እኔ እራሱ ኢትዮጵያ መሄድ ሳስብ አላገባችን አግቢ የኔ ልጅ አግባች ቀልብ ስላላት ስለሚሉኝ ጎረቤት የት ነክ ግጣሚ እያልኩ ነው እውነት ነው ትዳር ከእግዝያብሄር ነው እሱ ሲል ሁሉ የሚሆነው እና እሸቱ ቀጥልበት ይመችክ
@kedosemekaletebekege9083
@kedosemekaletebekege9083 4 жыл бұрын
Betame desie yelale ye zare kelede 👍👍👍
@melakudesta6523
@melakudesta6523 2 жыл бұрын
መጀመሪያ አገባለሁ ተብሎ አይፈለግም ሸቀጥ ነው የሚፈለገው ስለሆነም ማፍቀር ምን ይመስላል እሱን ነው መፈለግ ማግኘት እሱ ነው ሲቆይ ጋብቻ የምንለው ነገር የሚያመጣው
@danielkidane6736
@danielkidane6736 4 жыл бұрын
eshe and dereje my favourite comedians am from eritrea and we love you so much ❤💙💚💛
@semadubai4801
@semadubai4801 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@datapanda9642
@datapanda9642 4 жыл бұрын
dere erejem amet nurelen
@ፍኖyoutube
@ፍኖyoutube 3 жыл бұрын
እስኪ ሙስሌም ክርስታኑ ይችን ኮሜት የምታናብ ዱአ አዲርጉልኝ በጣም ክምወድው ባሌ ጭቅጭቅ ገብቶብኝል ግን መቆቆም አልቻልኩም ግን በጣም እወድዋለሁ
@genitora2492
@genitora2492 3 жыл бұрын
አይዞሽ ጌታ ሠላሙን ያውርድላቹ
@deaconadanemedia
@deaconadanemedia 4 жыл бұрын
ኮሜድያን እሸቱ በጣም ታላቅ ሰው ነህ መምህርም ነህ በዚሁ ቀጥል በጥቂት ቃላት እልፍ መልዕክቶችን ታስተላልፋለህ ። ደሬም ይመቸኛል።
@nisanetgabrezgi6183
@nisanetgabrezgi6183 4 жыл бұрын
❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️
@deaconadanemedia
@deaconadanemedia 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የዶንኪ ቤተሰቦች ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ " Ade tewahido tube አዴ ተዋሕዶ ቲዩብ " ነኝ በቻናሌ ታተርፉበታላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ።
@aminacomedy50
@aminacomedy50 4 жыл бұрын
ተረገግቶ መግበት ጥሩ ነዉ ሁለት ኮሜሆች ይመቸቹ እችን ፁዑፍ የምተዩ ይበከቹ የቸነሌ ቤተሰብ ሁኑ
@same300
@same300 4 жыл бұрын
በጉጉት ሲጠበቅ ነበረ ደረጃ ና እሸቱ my kind 😍😍😍😍😍
@TrendTalk156
@TrendTalk156 4 жыл бұрын
👈🏾ካላስቸገርኩህ/ሽ አንዴ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው 🖌ቤተሰብ በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💛❤
@አፀደማርያም-መ2ለ
@አፀደማርያም-መ2ለ 4 жыл бұрын
እሽየ አንተ እራሱ ከደሬ ጋር የሳቀውን ሳቅ ስቀሀው የምታቅ አይመስለኝም አቦ ይመቻችሁ ውድድድ ነው እማረጋችሁ የምንግዜም አድናቂይልችሁ ነኝ
@hananhabshawit9811
@hananhabshawit9811 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ደሬ ምርጥ ሰው ረጅም እድሜ ይስጥህ እሸቱ ስምህ ለማቆላመጥ አይመችም😜 ግን ማሳቅ ብቻ ሳይሆን የምትሰራው ሁሉ ቁም ነገር አለበት የዘመኑ ጀግና ብየሀለሁ
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 3 жыл бұрын
ክክክክልክ ነሽ😂
@zolfa1313
@zolfa1313 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ክበሩልኝ እሼ ሳቅህ ደስ ይላል በጣም ደብሮኝ ነበር ፈታ ነው ያደረጋቹኝ
@abdiindris918habeshawi4
@abdiindris918habeshawi4 4 жыл бұрын
የእውነት ለመናገር ብዙ ጊዜ ኮሜንት መስጠት እየፈለኩ የምትለቀው ፕሮግራም ትኩረቴን በመሳብ እረሳለው ዛሬ ግን ልናገር ተገደድኩ እናም ስራዎችህ ምርጥ ናቸው ቀጥልበት በተለይ ቀደምቶችን በማክበር ሞያዊ ምክራቸው ተቀብለህ ለህዝብ የምታደርሰው እጅግ ታላቅ ስራ ነው በርታበት ቀጥልበት
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 4 жыл бұрын
ወይ ደሬ ምርጥ ሰው ፡ቀኔን ነው ያደመከው ፡ክክክክክክክ ፡እውነትም የቀልድ ንጉስ ፡ኑርልን ፡
@ኩታኢንተርቴመንትKutaEntert
@ኩታኢንተርቴመንትKutaEntert 6 ай бұрын
እሸቱ እሸት ነህ ግን ሳብስከራይብ ኣርገኝ❤😢😮😅😅
@cherkoseshow
@cherkoseshow 4 жыл бұрын
እለመሳቅ አይቻልም የተመረጡ የአርቲስቶቻችን ቲክቶክ እና አንስታግራም አስቂኝ ቪድይዎችንማየት ትችላላቹ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂
@TUBE-tv9sv
@TUBE-tv9sv 3 жыл бұрын
ጎሽ ጎበዝ ነህ እሺ 👍👍👍👍👍👍በጣም የምወዳችሁ ኮሜድያን ኑሩልኝ!
@seyfudada9641
@seyfudada9641 4 жыл бұрын
ደረጀ ጀዝባ ምክርህ ዝም ብሎ ነው ትዳር አንተ በስተርጅና ያገባሀው አንሶ ልጁን ምንድነው የምትመክረው? ትዳር ጥሩ በወጣትነት ነው!
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 4 жыл бұрын
Ayebalem endeza lemen enedehon degemeh adamet
@abebeamha9519
@abebeamha9519 4 жыл бұрын
ደሬ ከልመንህ ጋር የሰራከው በጣም ደስ ይላል የሚደንቅ ነው እሸቱም በርታ ፈለግ ተከተል ጎበዝ ነህ ወደ ሊይ ከፍ አድርገው
@kaltadesa4909
@kaltadesa4909 4 жыл бұрын
እሼ ሳቅ እንደሚያምር ግን ታቃለህ???
@longride8875
@longride8875 4 жыл бұрын
አባቴ.......... ደሬ ስወደው እኮ ጤናውን ሰላሙን እድሜውን በረከቱን ይስጥልኝ ። 😀😀😀😀😀😀😜😜😜😅😅😅😅
@berketfanta3748
@berketfanta3748 4 жыл бұрын
😂😂😂😂ውይ የሥደት ነገር ዛሬ ከፍቶኝ ነበር የዋልኩት ደሬ ግን በጣም ነው የሳቀኝ👌👌👌
@milkilion696
@milkilion696 4 жыл бұрын
La men abateshe nw mikefashe barechi 😆
@Future979
@Future979 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ
@محمدمحمد-ص7خ7خ
@محمدمحمد-ص7خ7خ 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ
@TrendTalk156
@TrendTalk156 4 жыл бұрын
👈🏾አንዴ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው 🖌ሰብ በማረግ ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💛❤
@aregashgebr344
@aregashgebr344 4 жыл бұрын
እሼ ቶፕ ውሃ የሚጠ ጡት ውሃ ማስተዋወቂያው ላይ ብትገባ ሀሪፍ ነው ማለት ውሀውን እየጠ ጣህ ማስታወቂያው ላይ ከልጆቹ ጋር ብትሰራ ሀሪፍ ነበር
@አልሀምዱሊላአልኩሊሀል
@አልሀምዱሊላአልኩሊሀል 4 жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁ አባ ይመቻችሁ😅😅😅❤️❤️
@betselotyegoshu3476
@betselotyegoshu3476 4 жыл бұрын
ውሥጤ ናችሁ
@enumelese3036
@enumelese3036 4 жыл бұрын
እሸቱ መለሰ በጣም ምትገርም ሰው የጀህና መፍጠር ፕሮግራምህን ደጋግሜ እያየሁ ነው እራሴን እንድፈትሽ አድርገህኛል አመሰግናለሁ ።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦቹ
@debrituwoldekidan8348
@debrituwoldekidan8348 2 жыл бұрын
ሣቅ አበዛህ ጭብጨባም እንደዚያው ቀንስ
@tigistdetamo4841
@tigistdetamo4841 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk 😁😁😁😁😁😁😁🤲😁😁🤣🤣👍👍🤣🤣🤣👍👍👍🙏🙏
@hakuna_matata
@hakuna_matata 2 жыл бұрын
Derye and eshetu selamachu yebzia 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 4 жыл бұрын
ኧረ ደሪ ኣንሽ ኣንሽው ተመቸኝ ደሪ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@samerhali7942
@samerhali7942 3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሁለንተናዊጤና
@ሁለንተናዊጤና 4 жыл бұрын
የደቡብ አፍሪካን ባንዲራ የመሰለ የግድግዳ ቀለም ግን ወደኸው ነው እሼ?🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦 አንተ በፕሮፌሽናሊዝም የምታምን ጎበዝ ሠው ስለሆንክ ኢንቴሪየር ዲዛይነሮችን ብታማክር ጥሩ ነው ብዬ አስባለው::
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 4 жыл бұрын
ወየው.እሺዬ.በጣም.ነው.የከፋኝ.የነበረው.አሁን.ደስ.አለኝ.ወይ.እንደዚህ.ፈታ.የሚያረግ.ዘመን.ይሁንልህ.ደርዬ.ቤተስብ.ቅድሚያ.በጣም.ደስ.የሚል.ትምህርት.ነው.የምናገኘው.እሺዬ.እድሜና.ጤና.ይስጥህ.እግዚያቤር.
@sadienur852
@sadienur852 4 жыл бұрын
ደሪ ልጅህን አሳየን ሁለተኛው ሀፍቴ ማስታወሻችን ነው ኑርልን
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 4 жыл бұрын
መሸአለህ ደረጄ የለገበበት ምክንየት ደስ ሲል የቤተሰው ፉቅር የለው ነው እንከን አገበህ ወለድክ ድሮም ደረጄም የገበል አበይ ይገደበል ብለህ ነበር እንኻን ተሰከልህ
@eyuyemariyam
@eyuyemariyam 4 ай бұрын
Dera &Esha sewdachu nurulen❤❤❤❤❤❤❤
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 жыл бұрын
እሽ በናትህ ይሁንብህ ደሬን እና ሰይፉን ባንድ ጋብዝልን እባክህ በጣም ነው የምወዳቸው
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
አይ ደሬ እሸቱ ቻለው እንግድህ በሳቅ ደከምክ
@yasinali8476
@yasinali8476 2 жыл бұрын
Dare Please open a consultancy office woow really you are great professional !
@ermiasheiy9747
@ermiasheiy9747 4 жыл бұрын
👍ደረጃ ሁሌም አዲስ ሁሌም ቅመም የሆነ ሰው ነው እድሜ ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክልን።💚💛💝
@የሰውፍቅርያልቃልያንተግን
@የሰውፍቅርያልቃልያንተግን 4 жыл бұрын
ሰላም ምርጦቼ መጣችሁ 😘😘
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
ወዮዮ 💤💤 ወፍ የለም 😢ደርዬ ስወድህ አባቴ ኑርልኝ💝 እሸ ሳቅልኝ ወንድሜ😂😂💚💛💝💪💪💪
@alamabrare5871
@alamabrare5871 3 жыл бұрын
ተሼ እኔየራስምታት ታማሚ ሆኩልክ በደረጄ ቀልድ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 4 жыл бұрын
Dereye ante eko teleyalehe meret comedye eshetum endihu
@rahelmeles4909
@rahelmeles4909 3 жыл бұрын
Wayena😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ዳዲሀዋስ
@ዳዲሀዋስ 4 жыл бұрын
የናዝሬት ልጅ ዘርና ቢሔር የለውም እሼ&ደሬ በርቱ
@gilmangisto9282
@gilmangisto9282 3 жыл бұрын
ጎበዞች ቀጥሉበት
@emilyabcdef6228
@emilyabcdef6228 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️👌👌👌👍👍
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 жыл бұрын
💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@nebiyouzewdu9393
@nebiyouzewdu9393 4 жыл бұрын
He so funny 🤣 really comedy
@alemabebe1795
@alemabebe1795 4 жыл бұрын
I enjoyed a lot. Dere is making me so happy. God bless you and your family.
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 4 жыл бұрын
Temechachihugn abo 😂😂
@tesfasami6189
@tesfasami6189 4 жыл бұрын
ደሬ እኔ የተማርኩበት ት/ቤት የተማርከው በየነ መረድ(እድገት በህበረት)🤔🤔
@henokezt
@henokezt 4 жыл бұрын
የብልግና አሳፋሪ የመንገድ ላይ ቃለ-መጠይቆች / ህፃናት ስለ ጀዋር Jawar የተናገሩት ያልተጠበቀ ቪድዮ ይመለከክቱ
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ደረጄ ምርጥ የአፍሪካ ኮሜድይ
@emilyabcdef6228
@emilyabcdef6228 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️💐💐😂😂😂😂😂
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 28 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН