የኮሜዲያን እሸቱ ቃለመጠይቅ || Manyazewal Eshetu podcast || EP .1

  Рет қаралды 413,631

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 763
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እኔ የማንያዘዋል ጥንካሬ ሁሌም ይገርመኛል በተለይ የስው አደበት ስውን የመስበር አቅሙ ከባድ ነው ስንቱ በስው ምላስ ወደ ሀላ የቀረ አለ አንተ ጀግና ነህ ፈጣረ ጨምሮ ይስጥህ አድናቂህ ነኝ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
አስተዊይ ነሺ
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
እኔም የሚደንቀኝ እሱ ነው!
@saraderba2899
@saraderba2899 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ እንደሚተቸው ቢሆን ኑሮ ድሮ ጥሎ ይጠፋ ነበር ግን ገራሚ ሰው ገና ትልቅ ቦታላይ የምናየው ሰው ነው በርግጠኝነት ማርያምን እናየዋለን መልካም የስኬት አማት ማኔ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
@@saraderba2899 ትክክል እህቴ ሁሌም ጥንካሬው ይገርመኛል
@saratadesse6434
@saratadesse6434 Жыл бұрын
❤❤❤
@BEKIART-t4y
@BEKIART-t4y 9 ай бұрын
እመቤቴን በህይወቴ ብዙ podcast አይቻለሁ እንደዚ ያለ podcast አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@efratalemma9884
@efratalemma9884 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ታስቀናናቹ ሚሊየኔር ብትሆኑም አለምን ናቋት በናታቹ እስከመጨረሻ የክርስቶስ ክብር ሁሌም በናንተ አንደበት ሲነገር ይኑር አሜን በጣም እወዳቹዋለው ❤❤❤❤❤
@girumdinq
@girumdinq Жыл бұрын
እሼ በየቀኑ የማይብህ ብስለት ይገርመኛል፣ አስደስተኸኛል። ማኔ የሰዎች ምላስ ያልሰበረህ ከብረት የጠነከርክ ጀግና ወጣትነትህን በተግባር አሳይተሃል። በርቱ!!!
@Pillarmarketing21
@Pillarmarketing21 Жыл бұрын
Manayzewal jegna neh
@yeshikidanye
@yeshikidanye Жыл бұрын
ትክክል
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 Жыл бұрын
ወንጌል የሆነ ት/ት ነው በስመአብ ይገርማል ፀጋውን ያብዛልህ እሸቱ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 10 ай бұрын
ማኔ ጀግና በኛ አእምሮ ተፃእኖ ፍጥረሀል ይህንን ፒሮግራም እግዚአብሔን ከፉ ያድርግልህ በጣም እየተማርንበት ነው እሼ በየ አዳዷ ሰአት እና ጌዜ በጣም እያስደመምከነ ነው ከዚህም በላይ ጥበብን ይስጥህ እወዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ ቅድስት ሀገራችነን ስላሙን ያብዛልን🙏🙏🙏❤❤❤
@BEKIART-t4y
@BEKIART-t4y 9 ай бұрын
አሜን
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
ምላስ ሰው ይሰብራል ማንያዘዋልን አልሰበረውም እንደሚመስለኝ አባቱ እግዚአብሔር ለሆነ ከፍታ እያመቻቸው ነው። ❤
@ayelechchibssa3180
@ayelechchibssa3180 Жыл бұрын
እሼ የልጅ አዋቂ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡንና ሞገሱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በቤቱ የፀናህ ያድርግህ ።
@ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
@ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ Жыл бұрын
በስላሴ ስም እኔ ዛሬ በዚህ ድንቅ ትምህርት ቃልተለወጥሁ እመቤቴ ምስክሬናት መቸው አልቀየር ቀስ እያለ አንድ አንፂ ብረቱን እደሚቀጠቅጥ ቀስ እያላችሁ የልቤን ላይ አለት ነው የፈረካከሳችሁልኝ እሼ & ማኔ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ተባረኩልኝ እኔ በተለይ ዛሬ ነሀሴ 7/ 11/ 2015 ይህይወቴ ምእራፍ በእንለተ ስላሴ አድም ብሏል ከፍቶኝ ቁጭ ብዬ ሳኩረመርም ስንት ድንቅ ነገር እያደረገልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ማማስገን ለምን ተሳነኝ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
ላንች የደረሰ አብርሀሙ ስላሴ ለኛም ይድረስ
@yeenatelij8377
@yeenatelij8377 Жыл бұрын
Wow des sil
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 Жыл бұрын
ደስ ሲል!! እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx Жыл бұрын
እሽየ አንተ በዞርክበት እየተከተልኩ ነዉ የማይህ ❤❤❤❤❤
@selamtilahun8411
@selamtilahun8411 Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
ከምን እደምጀምር አላውቅም ብቻ ብዙ ህይወቴን የቀየሩኩባችሁ ሰወች ናችሁ ሁለታችሁም እውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የተዋህዶ እንቁዎች❤❤
@yeshihareggezahagn6743
@yeshihareggezahagn6743 2 ай бұрын
አቤት ታድዬ ይሄን በማየቴ ብዙ ነው የተማርኩት በእውነት አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ ❤️🙏🙏
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ወይኔ ማኔ እና እሸቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰👍👍
@yenemare5565
@yenemare5565 Жыл бұрын
የሚገርም ውይይት ነበር የሚያንፅ ብዙ ተጠቀምኩበት ሰርጀሪ አርጌ ሆስፒታል ሆኜ ነው ያዳመጥኳችሁ እና ለራሴ ምን አልኩ እነሱ እኮ እንደ ቀላል ነው ውይይቱን እያደረጉ ሚመስላቸው እኔን በዛ ሁኔታ ውስጥ ያለሁትን ሰው ግን እያንዳንድዱ ንግግራቸው ስብከት ነው እግዚአብሔርን እንዳመሰግንበት አርጋችሁኛል ክብረት ይስጥልኝ
@Dawit-negash
@Dawit-negash Жыл бұрын
እግዚአብሄር በቶሎ ይማርሽ🙏
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ!
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 Жыл бұрын
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እህቴ
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያ የድርግሽ
@yenemare5565
@yenemare5565 Жыл бұрын
አሜን
@tsehayfresenbet5418
@tsehayfresenbet5418 Жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ሰው ልክ ነህ እዚህ ሎሳንጀለስ ህፃናት በጣም ይወዱታል
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 Жыл бұрын
እሼ ምረጡ ሁሌም እነዳስደመምከኝ ነው እውነት ነው አለማችን አዕምሯችን ውስጥ ነው ‼️ እግዚአብሔር ይህን ስብዕናህን አይቀይርብህ ‼️‼️‼️ ክብሩን ሁሌም በህይወትህ ይግለጥ ‼️ ማኔ በፊት ምንድነው ይሄ ደሞ ዝም ብሎ የሚጮኸው እያልኩ እጠላህ ነበር አሁን ግን ስራህን ሳይ ትክክለኛ ማንነትህን ለማየት ችያለሁ እና በርታ ! Love u guys keep up z great job ❤❤❤❤❤
@sefanittegbaru6816
@sefanittegbaru6816 Жыл бұрын
ተባረኩ! ማንያዘዋል አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sinwerqant-qy4lr
@sinwerqant-qy4lr Жыл бұрын
እሸቱ በስተመጨረሻ ስለ ማንያዘዋል ያወራህው ትክክል ነህ ሰወች ይህን ማወቅ አለባቸው ብየ አስባለሁ።አኔ ግን አደናቂህ ነኝ እረግጠኛ ነኝ አንድ ቀን መድረክ ላይ ስምህን እጠረዋለሁ
@temesgenworku4400
@temesgenworku4400 Жыл бұрын
እሼ ምርጡ የተዋህዶ፣ የኢትዮጵያ ልጅ እንወድሃለን፡፡ ማንያዘዋል በሁሉ ነገርህ እሼን ምሰል ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
@nigstiatsbha7849
@nigstiatsbha7849 Жыл бұрын
ማኔዬ በርታ ባንተ የምታስተምራቸው ከነበረብኝ ችግሮች እንድላቀቅ እያረከኝ ነው በጣም ነዉ የማመሰግንሕ ከአረብ ሃገር ስመለስ በአካል መጥቼ ትምሕርት መከታተል ነው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@nadi7244
@nadi7244 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meselemola
@meselemola Жыл бұрын
በእውነት ድንቅና ለብዙዎች የሚደርስ ብዙዎችንም የሚለውጥ ኢንተርቪ ነው።
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አልሃምዱሊላህ ህይወትን ለሚቀይረው ፈጣሪ
@jemilaahemad4076
@jemilaahemad4076 Жыл бұрын
Tekikle mesgana hulume madrge lamichilew allhe
@BEKIART-t4y
@BEKIART-t4y 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን።
@antenehwondmu4201
@antenehwondmu4201 Жыл бұрын
እኔጃ ምን እንደምል አላቅም ብቻ ልደትዬ ትባርካቹ በጣም ነው የተማርኩት ሁሌ ደጋግሜ ብሰማው የመይሰለች ነው ጥሩ ጥሩ ትምሕርት እግዚአብሔር አምላክ አስተምሮኛል ሌሊት በማዳመጤ ደግሞ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ
@yosephmulugeta6654
@yosephmulugeta6654 Жыл бұрын
ማኔ በጣም አዳማጭ መሆንህ ከእሼ ጋር ደስ የሚል ውይይት እንዲሆን አድርገሀዋል . . . በዛ ላይ ጥያቄዎች ግልጽና የሚጣፍጡ ናቸው . . . እግዚአብሄር ይባርካቹህ ወንድም !
@genetkassa2088
@genetkassa2088 Жыл бұрын
ጥሩ አድማጭ ነህ ጠያቂ+ቁም ነገር አዘል ነው thanks
@titiissak6005
@titiissak6005 Жыл бұрын
ብዙ ልል ፈልጌ ቃላት አጣሁ እሼ አንተ መንፈስቅዱስ አግኝቶሀል የበለጠ ያቀጣጥልህ ይጨምርልህ and the best combination ever cos am a big fan of MANYZEwAl also🤩👏🙏
@mekdessahle
@mekdessahle Жыл бұрын
ሰዎች ያወራሉ አንተ ሁሌ ስራህን ትሰራለህ በርታ bro respect
@yemefthebet
@yemefthebet Жыл бұрын
እሼ የእውነት አንተ ራስህ "ድንቅ ልጅ" ነህ! ማኔ የዋዛ ሰው አይደለህም! ማንነትህን በተግባር እያሳየህ ነው! በርቱ! ጥምረታችሁንም እወደዋለሁ ። በጎ ነገር አይቶ መማር ለሚፈልግ ምርጥ ጊዜ ሰጥታችኋል! Thank you!
@tomytk6430
@tomytk6430 Жыл бұрын
ማንያዘዎል ሀሪፍ program ነው:: ቀጥልበት እንወድሀለን 👍👍👍👍
@maskihiwot6165
@maskihiwot6165 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹህ ?እኔ አንድ ቀን ከጎደኛዬ ጋር ሆነን ያየነውን ታምር ልንገራችሁ በጣም አዝነን ምንም ባልሆነ ነገር ምን እንዳስከፋን ብንጠየቅ እንኳ መልስ አልነበረንም ከዛን እስኪ ኪዳነ ምህረት እንሂድ አለችኝ እሺ አልኩ ሄድን ፀሎት አደረግን በቃ አለቀስን ከዛ ሁለታችንም ቀና ስንል ሁለት ትንንሽ ጥቅሶች አየን አንደኛው "ሁል ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ ነው ሁለተኛው ደሞ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን ነበር ሁለቱም ጥቅሶች እስከዛሬ የማናቃቸው እስኪመስለን ደጋግመን አየነው እግዚአብሔር ሊነግረን የነበረው ነገር ነበር ስንመለስ ሁለታችንም ከላይ ስላየናቸው ጥቅሶች ስናነብ እቤት ደረስን በመጨረሻም እንኳንም ሄድን አለን እግዚአብሔር ሊያስተምረን ሲፈልግ ማውራት በማይችሉ እንስሳ ያደርገዎል ልክ እንደ በላየሰብ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@BEKIART-t4y
@BEKIART-t4y 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@abebeamare1221
@abebeamare1221 10 ай бұрын
ዛሬ ነው ያደመጥኩት በጣም እጅግ አስተማሪ ውይይት ነበር አሁንም ደግሜ እንደማየው እርግጠኛ ነኝ በርቱልኝ
@haymeyohan7355
@haymeyohan7355 Жыл бұрын
One thing i love about eshetu is,he is so transparent.May God be with you all the way.
@zaintube-y2u
@zaintube-y2u Жыл бұрын
በቀን አንዴ እንደ ኪኒን እየወሰድኩኝ ነው waw waw ሚገርም ትምህርት ነው አላህ ይስጥልን በረካ ሁኑ!!!!!!
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 Жыл бұрын
እሸቱ ተባረክ፡፡ በእግዚአብሔር ላይ ያለው መረዳት በጣም ደስ ይላል፡፡ እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ ነው ግን ከኛ የሚፈልገው አቅመ ቢስነታችንን አምነን ለሱ ሃላፊነት ስንሰጠው አሳምሮ የሚሰራ አምላክ ነው፡፡ ተባረክ ቤተሰብህ ዘመንህ ስራህ ሁለንተናህ ይባረክ፡፡
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Жыл бұрын
ልዩ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ውይይት ነው በሳል ትውልዶች ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mistremulat
@mistremulat Жыл бұрын
ይህን ቪዲዮ ያላየ በሂወቱ አንድ ነገር እንደቀረበት ይቁጠረው። የሚገርም የሚደንቅ የሚያስተምር ነው እናመሰግናለን
@haymanotegobeze1472
@haymanotegobeze1472 Жыл бұрын
እሼ ሁሌም ትለያለህ። በጣም ልዩ ና አስተማሪ ቆይታ ነበር እናመሰግን አለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ ❤❤❤
@Honey2712.
@Honey2712. Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ውይይት ነው ብዙ ያስተምራል። ተባረኩልኝ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ማኔ አሪፍ ፕሮግራም ነው እሼ እንኳን ደህና መጣህ ለትውልዱ ትልቅ አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Жыл бұрын
ማን ያዘዋል እግዛብሔር ያሰብከውን ሁሉ። ያሳካልህ አሜን አሜን አሜን።
@Sewitakalewold
@Sewitakalewold 2 ай бұрын
እውነት ነው የእምነት ሀይል...እግዚአብሔር ይመስገን )መታደል ነው እመቤቴ ትጠብቃቹሁ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
በትክክል.
@efratalemma9884
@efratalemma9884 Жыл бұрын
ማንዚዋል ወንድሜ መድሐኒአለም አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አሜን!❤❤❤❤
@AynalemeArega-xg6rb
@AynalemeArega-xg6rb Жыл бұрын
በስመአብ ተጀምሮ እስኪያልቅ አዳመጥኩት ምርጥ የሆነ ፕሮግራም ነው ግንየሚገርመው እሼ የገለፀው አገላለፅ እኔ እራሱ ትግስት የለኝም እንዳለውም አንዱን ጀምሬ አንዱን ነው ማንያዘዋል ቀጥልበት አሬፍ ነው
@tsitsi8947
@tsitsi8947 Жыл бұрын
Ohhhhh My God. ምን ዓይነት ገራሚ፥ አስተማሪ፥አዝናኝ፥ መካሪ... ብቻ ብዙ ብዙ። ለ 5 ጓደኞቼ ሼር አድርጌዋለሁ ከመመሰጤ የተነሳ። ተባረኩ ከዚህ በላይ ፍሬ አፍሩ
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 7 ай бұрын
እሸየ የኔ የዋህ መልካም ሰው ሰወድከ ኑርልን ለድሆች አባት ብቻ ቃላት የለኝም መልካምነ ምርጥ ሰው ነከ ርጅም እድሜ ከነቤተሰብከ ተመኘውልከ 🙏🙏🙏😘🥰
@lizaethio7670
@lizaethio7670 Жыл бұрын
Wow part 2 benorew balaleke eyalku new yayehut. Eyandandu Eshetu yemeyaworaw neger ende sebket new yesemahut. Betam yegermal kegeze wodegeze asetesasebu , emenetu besletu betam eyechemere new yemetaw. EGIZEABHER yebarkachehu.❤🙏
@kebedeweldgebral6810
@kebedeweldgebral6810 Жыл бұрын
ብር ከእግዚአብሔር እና ከእምነት ማያያዙ በጣም ስህተት ነዉ ። ብርና እግዚአብሔር የማይገናኙ የሁለት ጫፍ ጥግ ናቸዉ ።
@فاطمهعمر-غ6غ
@فاطمهعمر-غ6غ Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወደው የማመሰግነው አገሪ ስመጣ ባገኘሁሎ ደስ ይለኝል እውነቴነው በጣም ነው የረዳን የሁነ ሰአት በጣም ተስፋ ቆረጨ ነበር ግግን አግዝኝል አላህ ይጠብቀው ያችቀን ያለፎኩት እስን ሰምቸ ነው 6ድስት ግዞ በጭቢ ተወግ ቻ ነበር በአሰሪየ ልጅ ያቀን ለኔ በጣም አስቀያሚ ቀን ነበር ተሰፋየ በተማጠጠ ጊዜ ነበር ያገኘሁት እረድ ተህኝል አንተንም አላህ ይርዳህ ነገቴፊ ከማወሮም ይጠብቅህ ወደሜ በርታልኝ አብሽር እወድ ሀለሁ የኔውድም
@enkuye5138
@enkuye5138 Жыл бұрын
ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት ቃለመጠይቅ ነው ስለማናስተውል ነው እንጂ እግዚአብሔር እኮ ለእያንዳንዳችን በየቀኑ በተለያየ መልኩ መልክት ይልክልናል ነገሮችንም ያረግልናል ለዚህም እናመሰግነዋለን 🙏❤️
@MahabaYesuf
@MahabaYesuf Жыл бұрын
የማኔ ሳቅ የሚወደው እንደኔ ❤❤❤
@getnetkassa1735
@getnetkassa1735 Жыл бұрын
በህይወቴ እንደዚህ የ 1 ሰዓት ከ37 ደቂቃ ኢንተርቪዉ አይቼ አላዉቅም በጣም ብዙ ትምህርት ነዉ የተማርኩበት፡፡ ሁለታችሁንም ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡ big respect for both of you
@TibebuKejela-md5mz
@TibebuKejela-md5mz Жыл бұрын
me too
@eexx3730
@eexx3730 Жыл бұрын
እኔም
@እሙነኝ-ደ8ጨ
@እሙነኝ-ደ8ጨ Жыл бұрын
❤my i LOVE eshe&man yehzole🎉
@simeragizaw
@simeragizaw Жыл бұрын
እሼ ግን የእውነት ድንቅ ሰው ነህ። የህይወት ትምህርት ነው የተማርነው። በርታልን።
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 Жыл бұрын
ተባረኩ የተዋህዶ ዕቆዎች! ማኔ አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ።እሼ ሁሌም ትለያለህ
@danielabreha5834
@danielabreha5834 Жыл бұрын
ምነው አንቺ፡ ስንት ሊቃውንትና ድንቅ ድንቅ መምህራን ያሉባትን ሃይማኖት፡ በነዚህ ትወኪያታለሽ? ምንም ብር ብቻ ማሳደድ ነው ስራቸው። እግዚኣብሄር እግዚአብሄር ስላለና የ መጽሃፍ ቅዱስ ቃል ስለጠቀሰ የእግዚአብሄር ነው ማለት አይደለም። በመጀምውሪያ ተዋህዶ ምን እንደሆነች ቤተክርስቲያን ሄደሽ ተማሪ ስሜታዊ አትሁኚ።
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 Жыл бұрын
@@danielabreha5834 ምነው አንተ ለኔ ለመመለስ ከምትሩጥ ያልካቸውን ሰውች ብታመሰግን የሚሰራን ሰው መተቸት ልምድ ከሚሆንብህ አሁንም ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ናቸው
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Жыл бұрын
@@danielabreha5834 ወሬ አለብህ ምቀኛ ገንዘብ ማግኘታቸው ምኑ አናደደህ ?? አዎ ጀግና የተዋህዶ ልጆች ናቸው
@yamtube8790
@yamtube8790 Жыл бұрын
ምግብ ተዘግቶ እሼ ያለው ብዙውን ጊዜ አጋጥሞኝ አውቃለሁ እውነት ነው እበላለሁ ብለህ ተዘግቶ ስታየው ያንተም ውስጥ ነው የሚዘጋው❤❤❤❤
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 Жыл бұрын
እሼ የሀገርችን ትልቁ እና አስተወይ አንቴ የኢ/ያ በረከት ነክ በሁሉም ሀይማኖት ብቻ ተስፈልገነሌክ አለሀ ብቻ እራጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከምተስበው በለይ የድርስክ ስቀጥል ወንድማችን ማኔ በርተልን በጠም እንወደሀለን በጠም እናከብረሀለን ደግሞ ጁሱ እንደየልቅብን በሰፊው ይሰራልን እኛ ኢ/ያዊያኖች ብዙ ነን ገናም እበዘለን አለሀ ሀገረችን እና ህዝባችን ሰለም የድረግልን እወዳቸዋለሁ አመሰግናለው!!!❤✍️።
@Mayamou-21
@Mayamou-21 8 ай бұрын
እሼ ለምን ያንተ showዎች እንደማይሰለቹኝ አሁን ገባኝ ሁሌም ደሞ እግዚአብሄር ባንተ ውስጥ ሆኖ ይናገረኛል 🙏🏽❤ ማኔ thanks አሪፍ show ነበር ዝም ብላችሁ አንድ አንዴ ጊዜ ሲኖራችሁ እየተገናኛቹ ስለ ህይወት ስለ እምነት አውሩ ለኛም ልቀቁልን መንፈስ ያድሳል በተረፈ ማኔ ሳቅህ አንጀት ያርሳል 🙏🏽
@sabayemane8740
@sabayemane8740 Жыл бұрын
እሸቱ የአገር ልጅ ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የማንያዘዋልም አክባሪ ነኝ እግዚአብሔር ያቆያችሁ በፀጋና በክብር ያቆያችሁ ኑሩልን
@fatemafatema4761
@fatemafatema4761 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስ እያለኝ ነው የስማሁት እናመስግናለን እሾ ምርጥ ስው እዳተ ያሉትን ወጣት ያብዙልን እድሜና ጤና ይስጥልን ማን ያዘዋን እሾን ስላመጣህልን በጣም እናመስግናለን
@mikre_aimro
@mikre_aimro Жыл бұрын
ምርጦች BEST PODCAST EVER! 😍🙏
@yilfashew1621
@yilfashew1621 Жыл бұрын
እሼ ተባረክ ከማን ያዘዋል የምጠላው ጩኸቱን ነበር እርግጠኛ ነኝ እሱ ላይ እንደምትመክረው በጩኸት የሚቀየር ነገር የለም ያለህን እውቀት ረጋ ብለህ ማሥተላለፍ ትችላለህ በርታ።
@girumdemissie7957
@girumdemissie7957 Жыл бұрын
እሸቱ በጣም እማደንቅህ ልጅነህ ምክንያቱም ቅንና እግዚባሔር አማኝ ነህ አሁንም ድንግማሪያ ትጠብቅህ በውነት እናትህ ን ትወዳለህ ታከብራለህ ልክ እንደኔ ልጆች ከድሬደዋ አንዲት እናት
@yutub-lh3tc1gg9h
@yutub-lh3tc1gg9h Жыл бұрын
እኔ ለውጥላይ ነኝ በራሴ አለም አልሀምዱሊላህ ኢንሻ አላህ በአላህ ፈቃድ እኔንም ከአላህ በታች እናቴ ታምነብኛለች ሌላሠወች ሳወራ ይስቃሉ እኔ ደሞ ማውራቴን አላቆምም
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
#I_was_invisible_too አሹ ያንተ ታሪክ #የራሴ ነው ይገርመኛል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ የተናቀ ሁሉ ከፍ ይላል ዛሬ ሰው ሁሉ የሚመኘው አይነት ህይወት አለኝ ሁሉም ሰው ያከብረኛል ከፍ ሲልም ይፈሩኛል #ተመስገን🤲 እኔ ግን ድሮም አሁንም አምላኬን ሁሌም እወደዋለሁ ሰውን እንዳላሳዝንም በጣም እጠነቀቃለሁ ::
@wobebele579
@wobebele579 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሞቼ።እሼ ስለእግዚአብሔር የገለፅከው አገላለፅ እንደጥቅስ ይያዝልኝ።"እግዚአብሔር ለቤቱ የማያስብ እኛ ብቻ የምናስብ ይመስለናል" እና ያላመንበትን እንዳመንን አስመስለን የምናወራበት መንገድ...... ብቻ ስለእምነታችን የገለፅክበት መንገድ በጣም ደስ ይላል።ትመሰገናላችሁ።እግዚአብሔርን በደንብ ገልፃችሁታል።ማኔም ለእግዚአብሔር ያለ እምነት ለዚህ እንዳበቃህም አውቃለሁ።ደስይላል።
@Business_Abex
@Business_Abex Жыл бұрын
እግዚአብሔር የያዝክ ሰው ነህ ማኔ ጠላት "ማኔ ጣዖት አምላኪ ነው" ምናምን ቢል ቢገዘት አንተ ግን ዝም ብለህ ሥራህን ስራ! በየዋህነት በእግዚአብሔር ስም ህይወትህ ይመርልህ
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Жыл бұрын
ልቤን ሰቅሶ ይዞ በደስታ ያየሁት GOD BLESS YOU both of you❤
@Miko11925
@Miko11925 9 ай бұрын
Eshtu anten metce kalma Sera fet almabes new bezu negr kante temryalwe egzaber kezi belaye segana berktun yesteh enamesgnaln❤
@MikdMikd-p7z
@MikdMikd-p7z 6 ай бұрын
እሽዬ የኔመልካም ሰዉ ድንግል ማርያም ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ Жыл бұрын
ረ እሼ በጣም የምንወደው ሰዎች አለን በጣም ተስፋ ቆርጬ ሁሉም ነገር አስጠልቶኝ ነበር በሱ ምክር ነው ተስፋዬ የለመለመችው እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ ❤!
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Жыл бұрын
እሼ ና ማኔ ትለያላችሁ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ❤❤❤❤
@-achawach5782
@-achawach5782 Жыл бұрын
የሁለታችሁን መቀራረብ በጣም ወድጄዋለሁ፣ መድረክ ያገኘው ሁሉ እነ ማኔን ለመውገር ድንጋዩን ባነሳበት ሰዓት እሼ ለአንተ ጋሻ ሆኖ ፊትለፊት መጋፈጡ፣ እሱም አንድ ወቅት ያለፈበትን አስታውሶ ይሄን ማዕበል እንድታልፈው ለማገዝ እንዲሁም ከሳሾችህንም 'ሀጥያት የሌለበት ይውገራት' እንዳለው አምላክ፣ ታግሶ ለመማር ዳገት ለሆነበትም ሶስት ሙሉ ቪዲዮ አይታችሁ ክሰሱት አለ፣ አንተንም 'ዳግመኛ እንዳትበድይ' እንዳለው ኋላ ቢስተካከሉ የምለውን እነግርሃለው አለ። እኔ ደሞ በየትኛውም መንገድ አስተምር ሁሌም ሃሳቦችህ ይገዙኛል፣ ስሰማህ ይበልጥ እንዳነብ እንድለወጥ እድል አግኝቻለሁና አምላክ የበለጠ የምታገለግልበትን ጸጋ ያድልህ እላለሁ፣ እሼ ታላቅ ሰው ላንተም ሁሌም ተከራካሪ ነበርኩ፣ አምኜብህ ስላላሳፈርከኝ ደስ ብሎኛል፣ መጨረሻችሁን ያሳምረው🙏
@staypostive6611
@staypostive6611 Жыл бұрын
Very great comment ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ !
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Жыл бұрын
ማሻአላህ አስተዋይ ነህ / ነሽ ተባረኩ
@Suraraw
@Suraraw Жыл бұрын
የእሸቱ ማንያዘዋል ጋር የነበረው ቆይታ አንተ/ቺ የሰጠኸውን ምክንያት ይዞ መሄዱን በምን እንወቅ?
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን💚💛❤️🙏
@amelework7857
@amelework7857 Жыл бұрын
Manyazwale betam tiru lebe yalew sew new egzeabhern yezo yasebebte yedersale ergetega nege
@BrookBelete
@BrookBelete Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ቃለምልልስ። እግዚአብሔር ይርዳህ እሸቱ
@MekiAdmas
@MekiAdmas Жыл бұрын
Eshi egziabhern ytebkh ye ewneten new hasanhn yasakalh betam new mwodh endante aynet sew betam tnsh nachew lesw kbr yalachew
@Kingdomofheaven942
@Kingdomofheaven942 9 ай бұрын
I heard your pocast. Eshetu thank you for considering our loved country in your wonderful business. Thank you Manyazewal for interviewing heroes !
@elenyalemayehu6040
@elenyalemayehu6040 Жыл бұрын
ማንያዘዋል ጥሩ ተናጋሪ ብቻ ሳይሆን ጥሩ አዳማጭም ነው! በርታ!!!!!
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
Addis ababa❤
@bizualemesuendale9710
@bizualemesuendale9710 Жыл бұрын
ሁለታችሁን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቃችሁ
@Sebri-z1q
@Sebri-z1q 5 ай бұрын
wow its amezing podcast mane betam jegna teyaki neh betam astemari podcast nw thank you mane & eshe
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 Жыл бұрын
ተመስገን
@melakugetachew6043
@melakugetachew6043 Жыл бұрын
❤❤❤ ላከ ጥበብ ብዙ በማመር ሳይሆን ብዙ ከሳሩት ማስታማር ነዉ። እሼ እዉደሃላዉ።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 Жыл бұрын
Thanks mane.shifting inner conversation matters,feelin is the secret #nevillegoddard
@addisreaction
@addisreaction Жыл бұрын
Congratulations on your first podcast great interview, @Manyazewal It's wonderful to have a friend like Eshetu who can provide such valuable insights into your content. I have always admired the strong bond of friendship, support, and respect you share. Keep up the fantastic work! 🙏🙏
@addisgasser2803
@addisgasser2803 Жыл бұрын
🎉😂❤😊
@hannakif26
@hannakif26 Жыл бұрын
ማን ያዘዋል ስምህን ስወደው ።ከመጀመሪያ ጀምሬ ውይይታችሁን አዳመጥኩ አየሁ ። እጅግ ይመስጥ ነበር አስተማሪም መካሪም ነበር ።በጣም አመሰግናለሁ በርቱ ወንድሞቼ ።ሌላው አንድ አስተያየት አለኝ ነገር ግን please don’t take it wrong way. የእሼን የስራውን መውደድና 100 % ጊዜውን እንዴት እንደሚያሳልፍ ስገነዘብ አድናቆቴ ከፍ ቢልም ።እንደሰው ትንሽ አሰብኩለት ምን ያህል ከቤተሰብ ጋር ጊዜ ይወስዳል የሚል ጥያቄ መጣብኝ? ስራላይ ማተኮር መልካም ቢሆንም ነገር ግን ለቤተሰብ የምንሰጠው ጊዜ ወሳኝና ልናገኘው ተመልሶ የማንችለው ስለሆነ ለራሳችንም ስለሆነ ይሄንን ነገር ካላሰበበት ለእሼ ለመጠቆም ያህል ነው ።
@ritasentayew2064
@ritasentayew2064 Жыл бұрын
እዚህ ከፍታ ላይ ያደረሰህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን። ይህ ከፍታ ይቀጥል ዘንድ ትላንትህንና ዘላለማዊ አምላክህን ሃይማኖትህን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ቅዱሳን መላእክትን ፃድቃን ሰማዕታት …… በፍፁም በፍፁም በስዕተት እንዳትረሳ!!! ጎበዝ ነህ ብልጥነትህ በጥበብ የተከሸነ ነውና በርታ ጥበብህም እግዚአብሔር ነውና ከፍታ ላይም ያቆመህ እርሱ ስለሆነ በጥንቃቄ መንገድህን ቃኝ!!! በጣም እንወድኻለን በርታ እሼ🙏🙏🙏
@abrahamkelecha9740
@abrahamkelecha9740 Жыл бұрын
I told the same exact word to my wife about many Adewale. He might be loud but he has something that will help the country
@guvfx4708
@guvfx4708 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነበር ብዙ ተምሪያለዉ
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ሁለት የተዋህዶ እቁዎች ተባረኩ
@Melee_
@Melee_ Жыл бұрын
wow አስደናቂ ትምህርት ነው እናመሰግናለን !!!!
@Caanu57
@Caanu57 Жыл бұрын
Mane barta alemn tekayeralk bertaln wow. Our jay Shetty...... I love you so much brooooooooooo
@lydiagebrekristos5866
@lydiagebrekristos5866 Жыл бұрын
እሼ በጣም ትልቅ ምክር staying away from negative minded people Thank you May God bless you with more Keep up your good deefs snd positive message
@efratasisay85
@efratasisay85 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል የትምህርት ጊዜ እሼ እና ማኔ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ማኔ አንተን መከታተል የጀመርኩት ከእሸቱ ጋር በነበረህ የመጀመሪያው ቃለምልልስህ ነበር ከብዙ ጊዜ በኃላ ረዘም ላለ ሠዓት አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ከሂወታችሁ ስለሠጣችሁኝ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
AMAZING.
@tigistmerin
@tigistmerin Жыл бұрын
የዛሬው ውይይታችሁ ጥሩ መዶሻ ነው የሆነኝ: እግዚአብሄር ይስጣችሁ:: ደግጋሜ እሰመዋለሁ:: እሼ መብሰል ነው ያስተማርከኝ: አሁንም ጥሬ ነኝ: ማኔም:: በርቱ🙏🏾
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
ABSOLUTELY OH YES SIR.
@Taza-g2o
@Taza-g2o Жыл бұрын
3 ምርጥ:ጓደኛማማቾች ፍፄ:እሸቱ:ማንያዘዋል ምርጥ ጥምረት 🎉🎉🎉❤❤❤ ምን አልባት እኔ በናተ ትምህርቶች። ህይወቴ መንገድ ይዞል። በርቱ ጠንክሩ ጀግኖች። ናችሁ ❤❤❤ be honest good friends & give u high respect /pride!
@DakhDuniya
@DakhDuniya 5 ай бұрын
እሼ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ልቦናህ አዕምሮህ በርቶልሀል
@ayshajemal6123
@ayshajemal6123 Жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ እሚል omg እሚገርም እሼ እያንዳንዱ እምትናገረው ነገሮችችች ደስ ሲሉ ምንጩ ደሞ ተመቸኝኝኝኝኝኝ።አንተ አውራ አንተ ስራ።🙏
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН