ለማኝ አትሁኑ እራሳችሁን አታስንቁ | relationship tip

  Рет қаралды 17,693

Rawuel Esfarlos

Rawuel Esfarlos

Күн бұрын

Пікірлер: 342
@hiwi9
@hiwi9 4 ай бұрын
መለመን ቃሉ ራሱ ደስ አይልም ሰማይና ምድርን የፈጠረን አምላክ ብንለምን ብዙ እናተርፋለን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
ጥሩ ብለሻል።
@LeyuGirma
@LeyuGirma 4 ай бұрын
ትክክል
@YiftusiraTefera
@YiftusiraTefera 4 ай бұрын
አህያ ባህያ ጭኖ አይነገድም፥ ጥሎኝ የሄደን ሰው አልለማመጥም። “ባለጌን ሰው መለመን ራስን ማመንመን ነው” ትል ነበር አክስቴ፥ የሄደ ሰው በቃ ሄዷል: ነገሩ ሲገባው ራሱ ለምኖ ይመለሳል።
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም መልካም ሀሳብ ነው።
@AssAUWU
@AssAUWU 7 күн бұрын
ይመችሺ
@Sarkalem21
@Sarkalem21 4 ай бұрын
በጣም አምሰግናለሁ አሁን ያለዉበት ሁኔታ ጥሩ አልነበረም 😢❤
@HananMuhamd
@HananMuhamd 10 күн бұрын
መጀመሪያ ራሳችንን ከወደድን ራሳችን ካከበርን አብሮን ያለውን ሰው እንወዳለን እናከብረዋለን ፍቅር እንሰጣለን ይሄን ሁሉ አልፈልግም ካለ መሄድ መብቱ ነው ይሂድ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 4 ай бұрын
ማሪያምን እውነት ነው ስት ዋጋ የከልኩለት ባሌ እኔ በስዴት እየተቃጠልኩ እሱ ልጂ ወለዴ እሱንም ሰምቸ እዳልሰማሁ ዝም አልኩት አሁን እሞትብሻለሁ እሒድልሻለሁ ጥርግ ይበል አሁን ጭራሽ ብር ስጭኝ ሲለኝ የለኝም እቁብ ገብቻለሁ ብየ ። ዘጋሁት እሱን ላለማጣት ብዙ ዋጋ ከፈልኩ አሁን ግን ደከመኝ ከዚህ በላይ መቀጠል አልችልም ጥርግ ይበል አሁን 8 ቀን ሆነን ካወራን ዘመዶቸን ጓደኞቸን ሁለነገሬን አሳጥቶኛል ግን አሁን እራሴን ለማዳን እየጣርኩ ነው እናም እህቶቸ አትለምኑት ይሒድ ምንገዱን ያቅናለት !!!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
ውሳኔሽ መልካም ነው።
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 4 ай бұрын
"እሞትብሻለሁ" ምኑ ደደብ ነው አንቺ እንደዚህ አርጎሽ ካውቅሽ ቡሀላ እንዴት ታወሪዋለሽ!
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 4 ай бұрын
@@alemnigusse6279 የኔ ውድ ገዘብ አለኝ እሱላይ አሁን ግን ሁሉንም ትቸዋለሁ ገንዘቤ በሚመለስበት መንገድ ይመለሳል እሱጋ ያለውን ገዘብ ላለማጣት ብየ ተለማመጥኩት አን ጭራሽ ከዚህ አማረው ያልተጋገረ እጀራ እበላለሁ ብየ እጀላይ ያለውን በጭራሽ አላቀምሰውም ከፈለገ ባናቱ ይዘቅዘቅ
@ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ
@ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ 4 күн бұрын
ትለያለህ ወንድማችን ፈጣር ይባርክህ ❤
@Suls65850
@Suls65850 4 ай бұрын
አረ አንዳንድ መለያየቶች ለአድስ ምዕራፍ ጠቃሚነው ካወቅንበት እናመሰግናለን በርታ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ መቸ ሁሌሞ አስተያየትሽን በክብር እጠብቃለሁ
@tewedajgirma
@tewedajgirma 4 ай бұрын
I appreciate you brother;keep it up
@Adenlove-xk7ed
@Adenlove-xk7ed 23 күн бұрын
አባት ሰላም ላተ ይሁን ስለምትጠን ትምህርት ለእያንዳንድ ሀሳብ በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ሰው እንዳተ ህሌናችን ቢያስብና አንደበታችን ቢገራ ብየ ተመኘሁ ።በርታ ብዙ ሰወችን ትቀይራለክ እሽ ❤❤
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያነሳሀዉ እዉነት ነው 👏❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ❤
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሰዉ ሲለመን ሰማይ ለመንካት ትንሽ ነዉ ሚቀረዉ በጣም ጥሩ ምክር ነበር እናመሰግናለን !!💟
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ሁሌም አስተያየትሽን በክብር እጠብቃለሁ የኔ ውድ❤
@fiyorifiseha3726
@fiyorifiseha3726 4 ай бұрын
ዋው አንተ ምርጥ ወጣት ነክ ምክሮችክ ያለ ውሃ ሚወርዱ ናቸው ፈጣሪ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልክ 🙏🏼
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም።
@mayaahemed-m1w
@mayaahemed-m1w 4 ай бұрын
የእውነት.ሙህር.ነህ.በርታ.ወንድሜ❤❤❤👍👍👍🙏🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mimiAtena
@mimiAtena 4 ай бұрын
የኛ. እቁ እንክዋን ሰላም መጣህ. ወንድማችን እናመሰግናለን. ኑርልን ታስፈልገናለህ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም።
@wede1905
@wede1905 23 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ዋው! ምርጥ ሐሳብ
@umkhalid8210
@umkhalid8210 4 ай бұрын
የእውነት ትልቅ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amen አመሰግናለሁ
@ttሻ
@ttሻ Ай бұрын
እውነት ነው ከፈጣሪ ውጭ ማንንም አትለምኑ ትናቃላችሁ የበታች አድርገው ነው የሚያዩት በተለይ ወንድን በራሥ መተማመን ይኑረን
@astekastek1000
@astekastek1000 4 ай бұрын
እሞ ዉድድ እኮ ነዉማረግህ በራስህ መተማመንህ ስወድልህ በጉጉት እኮ ነዉ ምጠብቅህ ደሞ ሳልሰማነዉ ላይክ ማረግህ መጥፎ ነገር ወደ አይምሮችን እንደ ማትመግበን ስለማዉቅ እዉነት ነዉ ያነሳኧዉ እርስ ዋዉአዎ መለመን አያስፈልግም!!!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም የኔ ውድ እህት❤
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ ሊላ ምን ልበል ❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@semerebrhanetesfay7713
@semerebrhanetesfay7713 4 ай бұрын
from eritrea 🇪🇷 thank you so much brother 🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
We loves you❤
@phinhasdessie1041
@phinhasdessie1041 4 ай бұрын
ሁሌም እጅግ በጣም ጠቃሚ ምሥክሮችን ነው የምትሰጠን በርታልን ወንድማችን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@Ra7ilRa7il-gt4jx
@Ra7ilRa7il-gt4jx 4 ай бұрын
ድንቅ ምክርነው ወንድሜ እናመሰግናለን በጣም❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@looneyloserlonlinless
@looneyloserlonlinless 4 ай бұрын
ራዉ በፍላጎት አምናለሁ፡ሚገርም ሃሳብ ነው ያነሳሀው ፡እናመሰግናለን !!! በርታልን።
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ሁሌም አስተያየትህን በከብር እጠብቀለሁ።
@AlexsanderGoitom
@AlexsanderGoitom 4 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ ትክክል የሰው ልጅ ክብር ኣለበት ክብሩ ድማ በራሱ ነው save ማድረግ ያለበት
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 4 ай бұрын
አቤት ደስ የሚልቃላት ፈልገው የማያገኙ መሆኔነው የማስረዳው።።።።።ትክክል በጣም እናመሰግናለን ኑርልን
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ
@ididjdj9154
@ididjdj9154 4 ай бұрын
የቀንየልና ማዓረይ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
ሸኮሪና❤
@kemamtades4778
@kemamtades4778 Ай бұрын
ተባረክልኝ!!
@YohanaZeki
@YohanaZeki 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ስልክህን ባገኝ ደግሟ የማማክርህ ጉዳይ ነበረኝ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Instagram lay melkt askmtulgn
@BlenMolla-v
@BlenMolla-v 4 ай бұрын
It just amzing..👏 Simple words with big Heart Feels motivated.Every word He Said Is Practical and Motivating.we are lucky for having you in our generation .Thank you rawuel😊
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Letgna sel ende thlot anbebkut ahun bselam etgnalhu. Sew kayw yhenn comment 😅 hahah love u
@huhuhu-xj3nr
@huhuhu-xj3nr 4 ай бұрын
​@@Rawuel_Esfarlosenday romance fkrgnah nat ?
@LamrotTamer
@LamrotTamer 4 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
እኔም ከልቤ
@ahmadqudah3766
@ahmadqudah3766 4 ай бұрын
የምር በጣም ነዉ ደስ የምትለዉ ሀሳቦችህ የመቹኛል❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም የኔ ውንድም
@ahmadqudah3766
@ahmadqudah3766 4 ай бұрын
@@Rawuel_Esfarlos ፍትህ ለፆታዬ 😂
@digea2666
@digea2666 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ራ በጣም እንወድሀለን በርታልን king❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ ወድማችን❤❤🎉🎉
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ
@ShewaneshGebre
@ShewaneshGebre 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አሜን
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ፈጣሪ እድሜ ጤና ያድልህ አምላኬ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@makilove6390
@makilove6390 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ኣመሰግናለዉ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ❤
@ZufanZM
@ZufanZM 4 ай бұрын
❤❤❤ ጥሩ ምክር ነው አንተ የምትሰጥው እና እናመሰግናሃለን ቀጥልበት ወንድም አለም😊
@zakiail9186
@zakiail9186 4 ай бұрын
ምርጥ ሀሳብ አድናቂህ ነኝ በርታልን❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@Azilkegnefikadu
@Azilkegnefikadu 4 ай бұрын
ራዊ መልካም ሀሳብ ነው በእውነት ትልቅ ት/ርት ወስጄበታለሁ
@YoditAbera-y8c
@YoditAbera-y8c 4 ай бұрын
ቃልህ እራሱ ሂወት አለው❤ ይሂዱ❤ እናመሰግናለን………
@MusmMusm-jy4lq
@MusmMusm-jy4lq 4 ай бұрын
በትክክል
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@LeilaShamil
@LeilaShamil 4 ай бұрын
Amzing point !!! thank you so much, may allah bless you!!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Always welcome
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 18 күн бұрын
እናመሰግናለን
@melkamadmasu4351
@melkamadmasu4351 4 ай бұрын
Good point Rawuel
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu
@Addisየዘውድነሽልጅ
@Addisየዘውድነሽልጅ 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
ትክክል✅
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Redinatesfaye
@Redinatesfaye 4 ай бұрын
❤❤❤ ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@YonatanMesfin-23
@YonatanMesfin-23 4 ай бұрын
Wow be ewinet betam yemigerm hasab new yanesahew abzangawochachin kibirachinin tilen agul sinilemametachew ena sinileminachwe yibeltun yinikunal Thanks so mach rawuel ❤ Gin and tiyake meteyek yichal ?
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Awo yechalal wendmay instgram lay melkt askmtlgn
@AoiEoi
@AoiEoi 4 ай бұрын
በትክክል ነው በውነት
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@habtamsibhat4335
@habtamsibhat4335 4 ай бұрын
U really say the Truth 10q
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu began
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Betam*
@SenaitGebre-q1m
@SenaitGebre-q1m 4 ай бұрын
እኔ ሕይወቴን ዳሰስከው አተረፍኩ ዉጤታማ ነኝ በርታ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@HamoCell-dj3ld
@HamoCell-dj3ld 4 ай бұрын
በርታ በስልክ ባወራክ ደስ ይለኛል ካላስቸገርኩ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Instagram lay melkt askmtulgn
@HamoCell-dj3ld
@HamoCell-dj3ld 4 ай бұрын
@@Rawuel_Esfarlos hi
@MuluMamo-y5v
@MuluMamo-y5v Ай бұрын
ዋንትኑ አላምንም የሥግልሽኑ 🙏👍
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 4 ай бұрын
❤❤❤❤እሽ ወንድም ኣለምየ እናመሰግናለን እንወዳሀለን በርታ🎉🎉🎉
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ❤
@SaraTeklay-z2x
@SaraTeklay-z2x 4 ай бұрын
Welcome you r helping us God bless you 🙏
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 4 ай бұрын
የተለመነ ሁሉ ደስ አይልም ነገር ግን ይቅርታ ልንባባል እንችላለን ምክንያቱም የሰው ልጅ ሁሉ ተሳሳች ስለሆነ ማለት ነው እናመሰግናለን ወንድም
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@NIGISTGEBIRE-dx8zh
@NIGISTGEBIRE-dx8zh 4 ай бұрын
Thank you Rawuel❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Enm Amsgnalhu❤
@FevenGizachew-ml9xh
@FevenGizachew-ml9xh 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጥሩ ማስተዋል አለህ
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl Ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@alemneshyehualawork2451
@alemneshyehualawork2451 4 ай бұрын
Big respect for you!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Too
@tsegatsega6
@tsegatsega6 4 ай бұрын
ትክክልብላሃልወንድም
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ😊
@DhdDgd-h5f
@DhdDgd-h5f Ай бұрын
እውነት ነው በጣም የምወደው ልጅ ነበር ስለምነው እና መስዋትነት ስከፍልለት ከኔ እራቀ አሁን ደግሞ እኔ ሲቆርጥልኝ እሡ እየለመነኝ ነው😢
@Kauwys-bl9qh
@Kauwys-bl9qh 4 ай бұрын
በርታ ብሮ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
@ሰብሊt
@ሰብሊt 4 ай бұрын
ትቻለሁ ምክንያቱም ለምኖኝ ስላልተመለስኩ ለምኜዉ እንደማይመለስ ስለተረዳሁ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@DinkalmeTameru
@DinkalmeTameru 2 ай бұрын
ጀግና እሄ ለነ ነው አሁን ተምራለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@seblenegash7478
@seblenegash7478 3 ай бұрын
ሀሳብ ሰጥቼ አላውቅም ግእንዴት እንደማከብህ እውቀቱን ይጨምርልህ❤❤
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 4 ай бұрын
gerami yehonk lij nk💖👍👍👍👍buzu temriyalehu Thank you!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu began
@BekiMakeup
@BekiMakeup 4 ай бұрын
መልካም ሀሳብ ነው በትክክል
@riyadaman-y2g
@riyadaman-y2g 4 ай бұрын
u are right bro
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Respect
@TerefeMamo-s2e
@TerefeMamo-s2e 2 ай бұрын
አመሠግናለው❤❤❤
@senaittekle4307
@senaittekle4307 4 ай бұрын
Enamesegnalen wendmachn bertalin
@BlenBlen-d3t
@BlenBlen-d3t Ай бұрын
ንግግርህን አንትን አይቶ ቤትስብህን ማውቅ ይቻላል ባንት ብዙ ዋጋ እንድትክፍል እርዳለው ይጨዋ ልጅ ልምሆንህ ጥርጥር የልኝም ትባርክ 🥰
@Balemlayabere
@Balemlayabere 4 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ሰላምን ሰጥህኝ። አመሰግ ንአለዉ ❤🎉
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@ayuweteferi1711
@ayuweteferi1711 4 ай бұрын
ዋው ትለያለክ የምር 100%👍በርታ
@SbksBala
@SbksBala 4 ай бұрын
ውይ አንተን መግለጫ ቃል መፈለግ ይከብዳት ሰላምህ ብዝት ይበል ❤❤❤ ተወዳጅ ነህ ምክርህም አጥንትን ሰብሮ ይገባል ኑርልን!!!!
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም የኔ ውድ❤
@Dawit-Apostle
@Dawit-Apostle 4 ай бұрын
Thank❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Too❤
@HanaAdemasu
@HanaAdemasu 4 ай бұрын
Ewnte new wendeme betekikile tebareke❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amen amsgnalhu
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 4 ай бұрын
እድኩም ሙባረክ ዛሬተቀደምኩ😮
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@BezaTadele
@BezaTadele 4 ай бұрын
Ena mesegnal ❤❤❤❤ bro betam tebarek
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amen amsgnalhu
@GoitomTeklay-z6o
@GoitomTeklay-z6o 4 ай бұрын
ልክ ነህ 👍👍👌
@martatilahun1443
@martatilahun1443 4 ай бұрын
And perfect
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu
@soltelavivetube4539
@soltelavivetube4539 4 ай бұрын
Thanks
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Welcome
@FirolChaka
@FirolChaka Ай бұрын
እኔ አንድ ጊዜ በጣም ወዳጅ የነበርን ሴት ነበረች ከኔ በፊት ግን ትዳር ነበራት እና አሁን ወደ ትዳርዋ ተመለሰች እኔም ጥሩ ነው ብዬ ዝም አልኩኝ ልክ ነኝ አይደል እስኪ ንገረኝ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos Ай бұрын
በትክክል የወንድ ሴት አትነካም! ደግና አከበርኩህ!
@FirolChaka
@FirolChaka Ай бұрын
@@Rawuel_Esfarlos አንተ ልዮ ፍጥረት ነክ እስኪ እኔ የማገኛቸው ሴቶች በጠቅላላ ቶሎ ይሰለቹኛል እና አንድ ፍቅረኛ መያዝ እፈልጋለው እና ምን ማረግ አለብኝ
@mekdiayele3669
@mekdiayele3669 4 ай бұрын
Wow thanks 👍
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Welcome 😊
@regberegbe9767
@regberegbe9767 4 ай бұрын
አመሰግናለው አምናዋለው በጣም ይህ ሐሳብ ዌልካም ራዌልዬ❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@yabsira6923
@yabsira6923 11 күн бұрын
tchlalek 👏👏👏👏👏
@Lisha-ofL21
@Lisha-ofL21 Ай бұрын
❤❤❤የምር ብርታቴ ነህ ጌታን ክበርልኝ😊😊😊
@ALHAMDULILAHYAAALLAH
@ALHAMDULILAHYAAALLAH 4 ай бұрын
Wow Thank you so much my brother 🤙🤙🤙🤙🤙❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Thank you too
@BirtuMarie
@BirtuMarie 4 ай бұрын
በጣም ልዩ ነህ በርታ ወድሜ የልቤን ነው የነገርከኝ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@WosilaAbdela
@WosilaAbdela 3 ай бұрын
Thank you wondime batam yimitakimi mikiri naw yesatahawi.
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 2 ай бұрын
Amsgnalhu betam
@Mahider-c7r
@Mahider-c7r 4 ай бұрын
Edet neh degmo Ewnet new sew yemigebawun yesetewal lemasetemarm kehone edireda betegbar masayet new ayi kale gin wfem ekulal yemtlew bzu zafochin kayechi behala yamenechibetn new ekulaluwan yemtaskemtew lerasuwa degmo knfawan new ❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu betam
@Diomas-z7q
@Diomas-z7q 4 ай бұрын
Wow Rawuel ene sifexreny sw melemn alchlem , aygermehm
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Melkam mannet nw
@ፋጢማሁለገብTube
@ፋጢማሁለገብTube 4 ай бұрын
እናመሰግናለን 👍
@martatilahun1443
@martatilahun1443 4 ай бұрын
Oh! Bro u are smart
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Amsgnalhu marta
@H-bp5ns
@H-bp5ns 4 ай бұрын
አሁን ባለንበት ሁኔታ ዘመናዊት የመሰለ ግን ያልሆነ ማንነት ተላብሰናል በጣም አዝናለሁ በዚህ ወድልጅ የመፈለግ ባህሪዉ ተፈጥሮ ነዉ ብዬ ነዉ እማምነዉ ሴት ደሞ የመወደድ ፀጋ ተሰቷታል አሁላይ በቀበል ያቃተኝ ብዙ ነገር አለ?
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
ጥሩ ገልፀውታል።
@zeyneba3439
@zeyneba3439 4 ай бұрын
Thanks bro❤❤
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Welcome 😊
@cell8316
@cell8316 4 ай бұрын
እንካን ደህና መጣክ
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@admeethiotube8925
@admeethiotube8925 2 ай бұрын
Tnx Yigermal gin that is my life I starting from now and i immediately to change my ...
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 4 ай бұрын
😢😢😢😢አግብቶ ወልዶል እኔም እንደዛው ግን መርሣት አለቻልኩም ልቤ እሱጋ ገላዬ ባሌጋ ተሰቃየሁ በጣም ለብዙ አመታት በፍቅሩ ተሰቃየሁ እሱ ግን ስብርብር አድርጎኝ ነው የሄደው እንዴት ከልቤ ላውጣው እባካቹሁ መፈትሄ ካለ ንገሩኝ😢😢😢😢
@Tom21104
@Tom21104 4 ай бұрын
Thanks again
@Rawuel_Esfarlos
@Rawuel_Esfarlos 4 ай бұрын
Always welcome our tom
@mamounasaid
@mamounasaid 4 ай бұрын
ትክክል
በሰዎች ተወዳጅ መሆን በጣም ቀላል ነው!
18:10
Rawuel Esfarlos
Рет қаралды 18 М.
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 13 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 26 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 79 МЛН
የሚወድሽ ከሆነ በዚህ ያስታውቃል | Rawuel esfarlos
17:32
ወዳጆችህ ፊት ሞገስ የመልበስ ጥበብ!
20:46
Rawuel Esfarlos
Рет қаралды 12 М.
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28
የሲግማ ወንዶች 7ቱ ባህሪዎች | Ethiopia
8:21
ETHIO TRUTH / ኢትዮ ትሩዝ
Рет қаралды 10 М.
የተለመዳችሁ እና የምትሰለቹ አትሁኑ!
18:03
Rawuel Esfarlos
Рет қаралды 27 М.
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 13 МЛН