🔴👉[ለማመን ይከብዳል] 👉የእመቤታችንን ተአምር ለአለም መስክሩ ዶክተሮች መሰከሩ ሳምያ በተኛችበት ተፈወሰች

  Рет қаралды 306,591

ጊዜ ቲዩብ gize tube

ጊዜ ቲዩብ gize tube

Күн бұрын

Пікірлер: 947
@tgalex6316
@tgalex6316 3 жыл бұрын
አሜን የእመቤታችን ተአምር እኔም በአይኔ ተመልክቻለሁ ሰርጀሪ ከማድረጌ በፊት የየሁት እመቤቴን ነው እናም እመቤቴ አለሁ አትፍሪ አብሬሽ ነኝ ነው ያለችኝ እኔም ከ6:30 ቀዶ ጥገና ከአንድ ቀን ተኩል ኮማ በኋላ ነቀቼ ይህው 3 አመት ሆነኝ ዳግም ከተወለድኩ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ክብርና ወዳሴ አምልኮ ለአምላካችን እናታችንን አማላጃችንን ቅድስት ድንግል ማሪያምን ለሰጠን ይሁን አሜን 💛💛💛
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 3 жыл бұрын
እንክዋን እግዚአብሄር እረዳሽ አሁንም እመብርሀን አትለይሽ
@ወለተሚካኤል-ኀ8ጘ
@ወለተሚካኤል-ኀ8ጘ 3 жыл бұрын
Beselote Asebege welete Michael belshee
@yori5722
@yori5722 3 жыл бұрын
Beselot asbigni ebaksh hulete silasa bileshi betam techenkalehu yesw fit mayet asafrognal
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ታሪክ ነው ግብፅ ካይሮ ዘይቱና ማርያም ደም የነካው ልብስ በእግዝቢት ለስው ይታያል እድሉን አግኝቼ አይቼዋለሁ ድንቅ ታምር ነው እመቤታችን ዛሬም ከኛው ጋር ናት የኛ ፅናት ነው የሚጠይቀው
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 3 жыл бұрын
መታደል ነው በእዉነት
@امسلمان-ث8ص
@امسلمان-ث8ص 3 жыл бұрын
አረታ ስውች ግን በጭፍን አትመሩ በያዛችሁት ስልክ እውነቱ እውቁበት ነገ አላህ ፍት ቀርባችሁ ከማፈራችሁ በፊት ማር ያምንም አችንም እኔንም እየሱስንም የፈጠረው አድ አላህ ብቻውን በጨለማውስጥ አትመሩ አላሁመለከል ሀምድ አላድነተል ኢስላም
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 3 жыл бұрын
@@امسلمان-ث8ص እሱን ላንች በሰዉ ሀይማኖት እየገባቹሁ አትበጥብጡ እሽ አንብበሻል አደል አላህ ብለሽ መርጠሻል እኔም አንብቤ ስለዚህ አንድ አላህ ነው እያላቹሁ አትስበኩ እሽ እኔ እንዳባት ሆኖ ያሳደገኝ ሙስሊም ነው ግን አላህን አምልኩ አላላነም ይልቁንስ ጣት ተነስቶ ልጆቸ ቤተክርስቲያን ሄዳቹሁ ሲለን ሳንሄድ ስንቀር ያኮርፈነ ነበር እሱም አላህ በሎ ያስተምረናል የኛንንም በደንብ ሰሊሚዉቅ ያስተምረን ነበር ሰለ ጥሩ ነት ብቻ ፅፌ አልጨርሰዉም እማ ሰለዚህ እኛም እሚጠቅመን እናዉቃለን እሽ
@melesesisay6620
@melesesisay6620 3 жыл бұрын
እንዳንተ እድለኛ ማንም የለም
@hawenijesusholly3053
@hawenijesusholly3053 3 жыл бұрын
እረ የውሸት መአት ??? ታውራችሀል በጣም ???
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬
@azebazi3104
@azebazi3104 Жыл бұрын
ክብር ላቺ የብርሀን እናት እናቴ የሁላችንንም የልብ መሻት ትፈፅምልን አሜን❤❤❤
@hana4049
@hana4049 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🏾እጅግ ድንቅ ተአምርነው የእማሞላክ ተአምር ተወርቶም አያልቅም,በረከቶዋ ይደርብን🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 3 жыл бұрын
ክብር ለአንቺ ይሁን ንፅህት ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የአስራት ሀገርሽን፣ ህዝቧንም አደራ እናታችን ማርያም ድንግል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴን የያዘ መቼም አይወድቅም ።በረከቱዋ ረዴቱዋ ይደርብን ። ቃለሂወት ያሰማልን
@beetybiru2488
@beetybiru2488 3 жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ለድንግል ማርያም ለጌታችን ለመድሀኒታችን እናት
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 3 жыл бұрын
ለአምላክ እናት ለድንግል ማርያም ክብር እና ምስጋና ይግባት አማላጇ ድንግል ማርያም የእኔ እናት የውስጤን ሁሉ አንቺ ታውቂአለሽ እና አማላጅነትሽ አይለየኝ እናቴ አንቺን ጠይቄ ልጅሽ ከልክሎኝ አያውቅም እና የነገርኩሽን አደራ !!!🙏🙏🙏💒💒💒💒
@ermiasasnake2880
@ermiasasnake2880 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስጦታዋ በረከተቷ የልጇ ቸርነት ለኛም አብዝቶ ይደረግልን አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃን መንግስተ ሰማያት ወራሽ አርገን አሜን ።
@fritatube6034
@fritatube6034 3 жыл бұрын
እመቤቴ ምልጃ ፀሎቷ አይለየን ክብሯ ይስፋ መማፀኛ እናታችንን የሰጠን መድሀኒአለም አምልኮትና ውዳሴ ይገባዋል❤
@ሽዋየ
@ሽዋየ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር ምስጋና ለጌታዩ እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Enkwan abiro aderesen
@ghirmayrezene2253
@ghirmayrezene2253 3 жыл бұрын
Vv v ju Hiii
@RomanRoman-vv5kb
@RomanRoman-vv5kb 2 жыл бұрын
@@liyagessesse7435?
@MelakuKiranch-u7d
@MelakuKiranch-u7d 7 ай бұрын
አሜን እመቤታችን ድንግል ማሪያም ተአምራቶችሽን ለአህዛብ ስላስመሰከርሽ ክብር ከእነ ልጅሽ ይገባሻል ❤
@የማሬምልጂነኝS
@የማሬምልጂነኝS 3 жыл бұрын
እመቤቴ የሚሳናት የለም ላመኑባት እግዚአብሔር ይመሰገን ✝️
@ስወድህካልገባህስጠላ-ለ6ጰ
@ስወድህካልገባህስጠላ-ለ6ጰ 3 жыл бұрын
ውይ በጌታ ገና ዛሬ አየሁት ድንቅ የሆነ ታአምር ነው እውነት ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለኒፅህተ ኑፁሐን ለድንግል ማርያም ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር እናት ለእኛም ለቡዙሐን እናት ክብር ምስጋና ይሁን
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 3 жыл бұрын
ከነልጃ በረከቷ ይደርብን እንወድሻለን ያምላክ እናት
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4የ
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4የ 3 жыл бұрын
አሜን፫
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 жыл бұрын
Amennnnn
@ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋ
@ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getnetyalewtadesse968
@getnetyalewtadesse968 3 жыл бұрын
እመቤታችንማራይም 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@ማይቻልዬለምአፕ
@ማይቻልዬለምአፕ 3 жыл бұрын
የአምለክ እነት መለት የፈጠሪ እነት መለት ነው
@getachewchecol1252
@getachewchecol1252 3 жыл бұрын
ዘለዓለማዊ ክብር ውዳሴና ሰላምታ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን !!! እሜን አሜን አሜን!!!
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ሥራ ድንግቅ ነው ክብር ምስጋን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይድርሳት
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአንድየ እናት እናታችን ድግል በመንፈስ ቅዱስ ትጠብቀን በበረከት በረድኤት በሠላም በፍቅር በጤና አይለየን ድንግል ሆይ የቃል ኪዳን አገርሽን ኢትዮጵያን አትርሻት ይቅር በያት ሰላሟን አስፍኝላት
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለመቤታችን ለቅ ድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ረዴትአይለየንአሜን
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@MiMi-pk9ci
@MiMi-pk9ci 3 жыл бұрын
እመብርሃን የብፁሃን እናት የኛንም ችግራችንን ፍችልን ማሪን ይቅርም በይን እናቴሆይ አጨክኝብኝ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@kanamobilecenter424
@kanamobilecenter424 Жыл бұрын
Amen
@erohamatube6750
@erohamatube6750 3 жыл бұрын
እናቴ ማርያም አዛኝቷ ልዩ ፍቅር በረከቷ ባለም አለ ምህረቷ
@tigistassefamihrete1135
@tigistassefamihrete1135 3 жыл бұрын
እመቤታችን ከዘላለምክብርሽ፣ይሥፉድንቅየጊታሽንእናት
@tesfaytugebru3392
@tesfaytugebru3392 2 жыл бұрын
አሜን፫ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት አይለየን የአስራት ሀገርችነን ና ህዝቡን ከመከራ ሁሉ ይጠብቀን
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 3 жыл бұрын
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
የእመቤታችንየቅዶስትድንግልማረያምበረከቷይደርብን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።አመሰግናለሁ ።እመቤታ.ችን.የቅድስ.ተ.ድንግል..ማርያም..በረክትይይርብን።እሜን. እሜን እሜን ።
@farahuae6907
@farahuae6907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@asrattamerat452
@asrattamerat452 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@tewabetchtesfa7377
@tewabetchtesfa7377 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይድረስሽ እናቴ አንቺ ሁሌም ስራሽ ድንቅ ነው እመቤቴ
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 3 жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ እግጅ አድርገን እንወድሻለን ከልጅሽ ጠብቂን ቃለሒወት ያሠማልን
@lulsegedwoldetensay4041
@lulsegedwoldetensay4041 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለጌታዪ እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን
@fhgh2650
@fhgh2650 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@fhgh2650
@fhgh2650 3 жыл бұрын
😭😭😭💔
@getetemesgen6928
@getetemesgen6928 3 жыл бұрын
Elllllll
@selamsalomon4677
@selamsalomon4677 3 жыл бұрын
Keber lembtachn lkdsit dngele mariyam yihunlin amen amen amen
@ganatetvsubscriber5187
@ganatetvsubscriber5187 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkl adaye eyususe bechiano atesasachi yenenati
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ለእኛም ከልጇ ከእየሱስ ክርስቶስ ምህረትን ትለምንልን
@judio5511
@judio5511 3 жыл бұрын
ሕነብርሀን ክብርይግባት 1989 ጋዜጣ ላይ ላይ ወቶ 19 90 ወደግብፅ ሄድኩ ሕውነት ነው የዛሬ ሳምንት ደሞ ሀቡነ ተወድሮስ ያለሁበት ሕስቴት መተው ሀቁርበውን ሄድ ሐሁን ታሪኩ ባረብኝ ሰምቸውለው ደስይላልባገራችን ቆንቆ መተርጎሙ ተመስገን 🙏🙏🙏❤️
@MuhammadAbubakar-lh6wy
@MuhammadAbubakar-lh6wy 3 жыл бұрын
እመብርሃን የያዘ መቾ ይወድቃል ክብር ለድንግል ማረያም
@kasimmoh8725
@kasimmoh8725 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@anbe332
@anbe332 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመቤታችን ይሁን
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 3 жыл бұрын
@@kasimmoh8725 ሺፊ or ሺፊክ
@ራሕቦት
@ራሕቦት 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንደዚ እያላቹ ክርስትያን ነን እንዳትሉ።ይሄ 100% ውሸት ነው።ኣንድ ፈዋሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ስለዚ ያል ሆነ ነገር የምትሰብኩ እግዚኣብሄር ይፍረድባቹ።እናንተ በምስልና ስእል እየተመራቹ ከሄዳቹ በተረት ተረት የሆነ ነገር መጽሓፍ ቁዱስ ለማያቅ ሰው ትሸውዱ ኣላቹ ይሀንን እግዚኣብሄር ይፍረድ።ዕዉር ለ ዕዉር ሊመራ ኣይችልም
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 3 жыл бұрын
@@ራሕቦት መሀይም የመጤ ሀይማኖት
@amokasrat9410
@amokasrat9410 3 жыл бұрын
ወንድሜ ሆሰቢታል ተኝቷል እመቤቴ ታክምልኝ ለምሰክርነት ያብቃኝ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN wendimishinim timarilish
@emebetdebele2908
@emebetdebele2908 3 жыл бұрын
እማ እመብርሀን ታስብልህ አይዞህ በፊቱአ ተመበርከክ እሩህሩህ ናትና አይዞህ
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 3 жыл бұрын
egzihaber yemarew
@selinategegn9147
@selinategegn9147 3 жыл бұрын
Amen tedabsleh tedresleh
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 жыл бұрын
የልብህን መሻት ትፈፅምልህ
@helenbultum3600
@helenbultum3600 3 жыл бұрын
በረከቷ ይደርብን ድንቅ ነው ወላዲተ አምላክ እናታችን ስራዋ እፁብ ነው
@mihertabreham1142
@mihertabreham1142 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም የኔ እናት ከታሠርኩበት ቋጠሮ ፍችኝ እናቴ
@ሠርካለምዘዉዱ
@ሠርካለምዘዉዱ 3 жыл бұрын
የናታችን የድግልማሪያም በረከቷ ይደረብን
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቃ ምልጃዋ በረከቷ ይደርብን የእናታችን ታምሯ ድንቅ ነው 🤲💒✝️❤
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለእመቤታችን ክብር ይገባታል የጌታዬ እናት መለኮት እሳትን በሆድዋ የተሽከመት ምን ይሳናታል ለኛንም ተፈውሰን በረከትዋ አማላጀነትዋ አይለየን የአዶናይ እናት
@HiwibutterflyHiwi
@HiwibutterflyHiwi 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@tinamedia1719
@tinamedia1719 3 жыл бұрын
Weladite Amilak Emamilak lezich set yederesesh le Enem dersesh yemahitsenen chigir fetesh Tenegna lij seChign. Amen!!
@chinalovechina4376
@chinalovechina4376 3 жыл бұрын
ክብር ይገባሽ የጌታየ እናት አንቺን ይዞ ማን አፍሮ ያውቃል እናቴ እመቤቴ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 3 жыл бұрын
እማ ፍቅር ስላንቺ የቱን ትቼ የቱን ልናገር ሚስጢረኛዬ ውይ አንቺ ባትኖሪ ሂወቴን ሳስበው😭😭😭😭እማ የኔ መካሪዬ ሁሉ ነገሬ አከብርሻለው እወድሻለው እማ እናቴ 🙏
@bethelehemworkneh7274
@bethelehemworkneh7274 3 жыл бұрын
እኔም ጀሮየ አይኔ ጥርሴ እያመመኝነው ግንተስፋአልቆርጥም እመብርሀንን እየለመንኳትነው ከዚበሽታ ያላቅሽብላቹፀሌዩልኝ ለዝችእናትየደረሰችእመብራሀን ለኔምትድረስልኝ አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይደርብን።
@lulsegedwoldetensay4041
@lulsegedwoldetensay4041 3 жыл бұрын
እናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ትድረስልህ
@gshgnf7880
@gshgnf7880 3 жыл бұрын
አሜን ክብር ምሰጋና ይሆን ለአምላክ እናት 🤲🤲🤲🤲
@ፋኖየሐገርመከታነዉ
@ፋኖየሐገርመከታነዉ 3 жыл бұрын
እማምላክ በምልጃዋ ለሚያምን ሁሉ ብዙ ታምራትን ታደርጋለች እናቴ እማምላክ ወላድተ አምላክ የጌታየ እናት ወድሻለሁ ያንች ስለሆንኩኝ እጅጉን ልቤ በሐሴት ይሞላል ተመስጌን !!!
@tseganeshsolomon8394
@tseganeshsolomon8394 3 жыл бұрын
እመቤቴ ለሳምያ የተለመንሽ እመቤት ለኔም ለሀጥያተኛ ልጅሽ የቸርነትሽን ስራ ስሪልኝ አሜን
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለሁላችንም ድረሽልን አሜን 3
@askalehailu360
@askalehailu360 3 жыл бұрын
አሜንንን ለኛም እመቤታችን ድንግል ማርያም ትገለጥልን!!!
@yohanesa7728
@yohanesa7728 3 жыл бұрын
ድንቅ ተአምር ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ለአቅራቢዎቹም ምስጋና ይገባችኃል...!!!
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 3 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሸ ። ፀጋ በረከትሽ ከሁላችን ጋር ይሁን ። ግዜ ትዩብ አምላክ ይስጥልን በርቱልን ። አምላኬ ሆይ ሀገሬን ወገኔን ጠብቅ ክፉ ነገር አታሰማኝ ።
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 3 жыл бұрын
ሰግድ ለኪ፣ሰግድ ለኪ፣ ሰግድ ለኪ ቅድስት ድንግል ማርያም የእኔ እናት ለሳሚያ የደረሽላት ድንግል ማርያ ሆይ እኔ እና ቤቴን ጎብኝልኝ እናቴ አማልጅኝ ከልጅሽ ከወዳጅስ ማሪያምዬ።
@almazaalmaza2357
@almazaalmaza2357 3 жыл бұрын
እግዚብአሔር ይመስገን አሜን ለአምልክት እናት ለድንግል ማርያም ክብር እና ምስጋና ይግባት እመቤቴን የያዘ መቼም አይወድቅም
@በምነትዩቱብ
@በምነትዩቱብ 3 жыл бұрын
አመቤቴ እሄ ምልጃሽ ችርናትሽ ለኛም ለሀጺያተኞች ይሁን ይደርግልን
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 3 жыл бұрын
የሚደንቅ ነው አህዛብ ይህንን እያዩ አያምኑም ያልታደሉ ናቸው አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማን
@ዜድወለዮዋየደሴዋ
@ዜድወለዮዋየደሴዋ 3 жыл бұрын
ጅሎች ናችሁ አይ ስታሳዝኑ እረ አእምሮአችሁን አሠረለት ንቁ ከተኛችሁበት አላህ የሂድያ ይስጣችሁ
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 3 жыл бұрын
አሜን ፫ልመነዋ ክብሯ የልጆ ቸርነት የእሷአማላጂነት በሀገራችን ኢትዮጺያ እድሁም በህዝበ ክርስቲያን ለይ ፀቶ ለዘላለም ይኑር አሜን፫🙏🙏🙏🙏🙏
@tewo7technology181
@tewo7technology181 3 жыл бұрын
እመቤታችን ሆይ ምልጃሽ እና ፀለሎትሽ ይርዳን
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እያለቀሰኪ ነው ያዳመትኩት እናታችን ክብር ምሰጋና ይድርሳት አሜን
@muluandyoredanoseyoutubech222
@muluandyoredanoseyoutubech222 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል የጌታየ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ሆይ አንወድሽአለን
@በሻዱወለተማርያም
@በሻዱወለተማርያም 3 жыл бұрын
አሜን እግዚብሔር ይመስገን አምላካችን ወላድቱን እናቱን ይሰጠን ድንግልን ሆይ ክብር መስጋና ይገባሻል እመቤቴ ሆይ የሁላችንም የህወት ታሪካችን ለወጭልን ቤታችን ልባችን ግብ አሜን አሜን አሜን በረከቷ ረዴቷ አምላጅነቷ አይለን አሜን
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅድስ ድንግል ማሪያም ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ምልጃ በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ ፈጣሪያችንን እናመሥግን
@ድንግልማርያምእናት
@ድንግልማርያምእናት 3 жыл бұрын
አቤት ድንግል ማርያም ሆይ እናቴ 😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን
@berhanenegede792
@berhanenegede792 3 жыл бұрын
የእናታችን ድንግል ማርያም ከልጇ ወዳጅዋ እየሱስ ክርስቶስ በረከታቸው አይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sare4981
@sare4981 3 жыл бұрын
Amen Amen
@senaityadrte251
@senaityadrte251 3 жыл бұрын
እዉነተኛ ታሪክ ነዉ:: የሳምያን ታሪክ ከቦታዉ ግብፅ አገር አስዋን ግድብ አካባቢ ካለ ገዳም ዉስጥ እኛ ባጋጣሚ ከሶስትዓመት በፊት ገደማ ለጉብኝት በሄድን ጊዜ ባለታርክዋ ሕይወቷ ካለፈ አምስት ዓመት ሆኑዋታል ተብሎ በፎቶግራፍ የተደገፈ የሱዋንና ከጡቷ የወጣላትን አይተናል አባቷም እድሜ ይጥገቡ እንጂ ከገዳሙ አግኝተናቸዋል:እመቤት ግብፅ ዉስጥ ብዙ ተአምራትን ታደርጋለች ይሄ ዓንዱ ነዉ አሜን ልተጨነቀ ሁሉ ትድረስልን ::
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 3 жыл бұрын
እማምላክ እኛን ደካሞችንም ታበርታንና ወደቤቷ ጠርታን ትጎብኘን ኡፉፉፉፉፉ ምነኛ መታደል ነው በእሜቤታችን መጎብኘት !!!
@bethelehemworkneh7274
@bethelehemworkneh7274 3 жыл бұрын
እመብራሀን ከልጅሽ ካባቴጋር ምስጋናይድረስሽ ክበሪልኝ እናቴ አሜን።
@kikikesslerm1673
@kikikesslerm1673 2 жыл бұрын
እጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ቃል ህይወትን ያስማልኝ 🙏🙏🙏🙏
@etsegenetgetaneh6323
@etsegenetgetaneh6323 3 жыл бұрын
አሜን እመቤቴ አማላጄ ክብር ምስጋና ይገባሻል 🙏
@ቅድስትእናቴንናፋቂ
@ቅድስትእናቴንናፋቂ 3 жыл бұрын
ክብር ምስገና ለናት እና ልጅ ይሁን ረድኤት በረከቷ አይለየን
@annapetter2777
@annapetter2777 3 жыл бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርያም ለሁላችን ትድረስልን፡፡ አገራችንን ትጠብቅልን፡፡
@bethelehemworkneh7274
@bethelehemworkneh7274 3 жыл бұрын
ስለቸርነቱ አምላክየተመሰገነ ይሁን የኛጌታ ሀጢያትን እጅ ሀጢያተኛን አይጠላም ወደራሶበመመለሶ በጣምደስ ብሎኛል።
@MekdesGetachewAdula
@MekdesGetachewAdula 21 күн бұрын
እኛንም ትጕብኘን ወላዲትአምላክ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@itemsgodzilla7750
@itemsgodzilla7750 3 жыл бұрын
የጌታችን የአምላካችን እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት, ክብሩዋ እና ድንቅ ስራዋ ለአለም ፍጥረታት የተገለፀ ይሁን አሚን ለእህታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሚን
@bereketeskindr1605
@bereketeskindr1605 3 жыл бұрын
የብርሃን እናት እመአምላክ ለሚያስጨንቀን ነገር ሁሉ እሱ ታማልደን ይርዳን ለአንች የደረሰችልሽ ለእኝም ትደረስልን አሜን
@kalualedemissie9552
@kalualedemissie9552 3 жыл бұрын
የጭንቅ አማላጇ መከራችንን የምታስወግ የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን!!! እርሷን የሰጠንም ልጇ መድሃኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው!!!
@እጠበኝቆሽሻለሁኣምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሻለሁኣምላኬበድ 3 жыл бұрын
ግዜቲዩብ የኣይምሮየ ማደሻ 1000ኣመት ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ሰላማዊትካሳሁን-ሸ3ኈ
@ሰላማዊትካሳሁን-ሸ3ኈ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ድንቅ ታምር:: ድንግል እናቴ አዛኝቱዋ ጥበቃሽ አይለየን!! ልቤን ፍፁም ንፁህ አድርጊልኝ እናቴ ሆይ!
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
የእመቤታችን ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገን የሁላችንንም የስጋም የነፍስም ቁስል ትፈውስልን ወንድማችን እናመሰግናለን።
@derejeligaba157
@derejeligaba157 3 жыл бұрын
አሜን አሜን በረከቷ የደርንን የናቴ የድንግል ማረወያም ታዓምሯ የበዛ ነው እና ለሁላችንም ትድረስልን አሜንንንን
@almaztesfaye6976
@almaztesfaye6976 3 жыл бұрын
ቃለሂዎት ሰማልን ይንን ላደረገች ለእመቤታችን ፍቅሯን ጣሟን ታሳድርብን አሜን
@tsehaytsehay6891
@tsehaytsehay6891 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመደሀኔታችን እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን 🙏🙏🙏
@azebassfaw8252
@azebassfaw8252 3 жыл бұрын
እኔም በእመቤቴ ትልቅ ተአምር ተደርጎልኛል ክብር ምስጋና ይድረሳት በረከቷ ፀሎቷና ምልጃዋ አይለየን!!!አሜን!!"
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 3 жыл бұрын
እመብርሀን ያንችልጅ በመሆኔ ብቻ ደስተኛነኝ አሜን።
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 3 жыл бұрын
የመቤታችን በረከት ይደርበን
@solesole3114
@solesole3114 3 жыл бұрын
Amen
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሳምሪኳስሜዳ
@ሳምሪኳስሜዳ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለእናታችን ሳሚያ የረዳቻት እመአምላክ ለእኛም ትድረስልን አሜን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 3 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልል እመ አምላከ ሁሉን ቻይ አምላካችን በሰጠሸ ቃል ኪዳን አሁንም ለነሱ የተደረሰችላቸው ለልጄ እንደሚደርሰ አምናለሁኝ ሁኖም ለመመሰከር እንድንበቃ በጸሎታቹህ አሰቡኝ ።
@rrww2982
@rrww2982 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋንና ለወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን ውድማችንም ቃለ ህውይት ያስማልን የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ።
@almaztamare1513
@almaztamare1513 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen imabetachin qidist dengel mariam miljawa ayilyen ❤❤❤❤💒💒💒✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@lomiyoutube9513
@lomiyoutube9513 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ባራካቱ ላኝ ያድራስል አሜን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@አሰናቀችየድንግልልጅ
@አሰናቀችየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
እፈፈፉ እጂግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይሰመገን ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን
@kidestandeta6938
@kidestandeta6938 3 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ የያዘ መቼ ይወድቃል ለኔም ብዙ ተአምር አድርጋለች ክብር ምስጋና ይገባታል ፍቅራ ይደርብን
@ቤተልሔም-ኀ6ደ
@ቤተልሔም-ኀ6ደ 3 жыл бұрын
ተአምረ ብዙ ከተለዩ የተለየሽ ከተመረጡ የተመረጥሽ እናቴ እመ ብርሀን ድንግል ሆይ ቃል ኪዳንሽ አይለየን ምስጋና ይድረስሽ ተአምርሽ ድንቅ ነው እኔም ተአምሯን ልመስክር የምኖረው ሰው ሐገር ነው የዛሬ ሶስት ቀን ነው እንደ ድንገት በጸና ታመምኩ ሳላስበውም ነው አምፑላንስ መቶ የወሰደኝ ነገር ግን ገና ወደ ሆስፓታል ሳይወስዱኝ ሰርጀሪ ነው የምትሆኚው ሲሉኝ እመ አምላክ በሽታዬን አላውቀውም በነገር ሁሉ አንቺ ግቢበት ብዬ ተማጸንኳት እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ደረሰችልኝ ሆስፒታሉ ስደርስ ኦፕሬሽን አያስፈልግሽም ተባልኩ እናቴ ስምሽን ጠርቶ ያፈረ ማን አለ ክብር ምስጋና ይድረስሽ በረከቷ አይለየን የአስራት አገሯን ቅድስት ኢትዮጵያን በቃል ኪዳኗ ትጠብቅልን አሜን
@meseretwedajo4128
@meseretwedajo4128 3 жыл бұрын
እልልልልልል አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ የፍጡራን እናት ታምርሽ ይደቃል በአማላጅነትሽ ለምናምን ሁሉ አለው በይን
@alemyoutube7802
@alemyoutube7802 3 жыл бұрын
ክብርን ምስጋና ለአምላክ እናት ይሁን አሜን፫ ለኛም ለተጨነቅነው እመብርሃን ደርሳ ታጽናናን አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
@wasara1325
@wasara1325 3 жыл бұрын
ለሳዋ ምን ይሳናታል ክብር ሁሉ ለሷ ይሁን ለኔ ዋስትና ጠበቃዬ እናቴ ለኔም ድረሺልኝ አደራእናቴ ጉልበተም ሃሳበም መርቁዜም ሃንቺ ነሽ
@mithakkemithakke8661
@mithakkemithakke8661 3 жыл бұрын
እመቤቴ ያምላኬ እናት ከነልጇ በረከቷ ይደርብን💒💒💒
@takeleamelewok1945
@takeleamelewok1945 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእመብርሃን ይሁን የጌታ እናቱ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን።
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 3 жыл бұрын
የእመቤቴ ምልጃዋ በረከቷጣዕሟ ይደርብን እሷን ይዞ ያፈረ የለም ፡እህታችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 3 жыл бұрын
When you read the story you gave me everything..i was imagining the those blessed people..Thank you God bless you!
@kikikesslerm1673
@kikikesslerm1673 2 жыл бұрын
እመቤቴ ኢትዮጵያን እክሽን ጠግኝልኝ በጣም ታመመችብኝ😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@msratetsfayi5134
@msratetsfayi5134 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማሪያም እናቴ ምልጃሽ አይለየን ዛሬም ለኛ ድረሽልን በሚያስጨንቀን ሁሉ የጌታየ እናት ክብር ምስጋና ይድረስሽ
@tensayekifle9950
@tensayekifle9950 3 жыл бұрын
አሜን በርከቶ ይድርስልን
@nanamoon2774
@nanamoon2774 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለንቺ ይሁን ቅድስት እመቤቴ ማርያም ሆይ የጌታዬ የኢየሱስ ከርስቶስ እናት አመቤቴ ማርያም ሆይ ምስጋና ለንቺ ይሁን እናቴ
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለስም አጠራርዋ እመቤቴ ማርያም ሆይ ክብር ይገባሻል ትዉልድ ሁሉ ያመስግንሻል ♥♥♥
@temesgen3223
@temesgen3223 3 жыл бұрын
ክብር ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ባማላጅነቷ ያመነ አያፍርም እመብርሀን በሰላም ሀገር ገብቸ ለንስሀ ሞት አብቂኝ
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 3 жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ምን ብዮ በምን አደበቴ ልግለፅሺ ሂወቴ ቤቴ ተሰፍዮ ሁለ ነገሬ ያላቺ ባዶ ነዉና እናቴ በያለንበት ፀሎት ልመናሺ እረደኤት በረከትሺ አይለዮን እመን ትድናለህ ያመነ ሁሉ ይድናል
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
♦️ስንት የተደበቁ ድንቅ ልጆች አሉ♦️ ሊስትሮው ባሕራን አስገረመን
40:32
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ ያለው የተቀበረ ምስጢር ዕውቀት
46:04
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 68 М.
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 460 М.
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,7 МЛН
Memeher Girma Wondimu 126 የሰይጣንን ጥልቅ ሚስጥር..ከበፊት ቪዲዮ  ሼር በማድረግ  ለወገኖቻችን የዲያብሎስን ሥዉር ጥቃት  እናስተምር
39:00
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 164 М.
#ታሪክ_የሰሩ_እጆች_እህተ_ማርያም_ስር |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
52:11
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 45 М.
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 460 М.