አለማየሁ ሂርጾ በኖርዌይ እስር ላይ ነው.... የኢትዮጵያዊያን የድረሱልን ጥሪ

  Рет қаралды 45,103

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 ай бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 172
@AlexAlex-ee5ou
@AlexAlex-ee5ou 3 ай бұрын
በሳውዲ በዘግናኝ ሁኔታ በእስር ቤት እየተሰቃዩ ላሉ ውንድም እህቶቻችንም ድምፅ ሁኑ እግዚአብሔር ምህረትን እንዲያወርድላቸው በፅሎት እንስባቸው
@mohammadyasintube8347
@mohammadyasintube8347 3 ай бұрын
ፍትህ ሰውዲ ኢስር ቤትም ለሚሞቱ ና ለምንግላቱ ኢትዮጵያን ፍትህህህህ
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 3 ай бұрын
በስደት ያላችሁ ኢትዮጲያዊያን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
አረ ስይፍየ እና ባርችየ በፍጣሪ ይሁንባችሁ እናተም ልጀ አላችሁና ይገባችሁሀን Saudi arebiya በየቀኑ እየሞቱ ነው❤❤❤ ድምፅ ሁናቸውውው
@zxy8006
@zxy8006 3 ай бұрын
ያሳዝናል። ምን ሰላምና ተስፋ አለና ነው። ተመለሱ የሚባሉት።
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 3 ай бұрын
ኡኡኡኡ፡ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት በቅማልና በችጋር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 3 ай бұрын
በሰው ሀገር በእስርም ሆነ በሌላ ችግር ውስጥ ያላችሁ በሙሉ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኛችሁ።ይሄው ነው።የሰው ሀገር የሰው ነው።ኢትዮጵያ ዳውን ስትሉ የነበራችሁ ደናቁርቶች የታላችሁ?ሀገር ማለት ይህ ነው።መጠለያ መሸሸጊያ ነው።ሀገራችንን እንውደድ ሰይፍሻ ለምታደርገው በጎ ተግባር ሁሉ ብድግ ብየ እጅ ነሳሁ።ሁላችንም በህይወት እያለን አንተ ተከብረህ ድካምህ ውጣ ውረድህ በክብር መልክ ቢነገርህ ሁሌም አስባለሁ የክብር ዶክትሬት ያስፈልግሀል።ተው ዩኒቨርሲቲዎች አስቡበት ተው።1 ቀን እንደሚሆን ተስፋ አለኝ።
@ashebirbelayneh3216
@ashebirbelayneh3216 3 ай бұрын
ቀላል ደናቁርት አባዬ
@Amanovich7
@Amanovich7 3 ай бұрын
Their asylum got denied. It took him so long to say this. Sometimes asylum process takes many years. You have to fight thru the courts and win to stay. This is not a case of racism or prejudice against Ethiopians.
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 3 ай бұрын
ሃያ አመት ረጅም ግዜ ነው፣ በሰባዊነት እንኩዋን እንዴት አልተሰጣቸውም, ምን አይነት ሀገር ነው፣ በጣም ያሳዝናል
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 3 ай бұрын
እንኳን ታስረህ ተፈተህም እስር ቤት ነው የስደት ሀገር ባጠቃላይ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይድረስላችሁ😢😢😢😢
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 3 ай бұрын
Tikiy
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 3 ай бұрын
Betekekle sdeat betame kbde new
@firehiwotguluma9177
@firehiwotguluma9177 3 ай бұрын
ኖርወይ በጣም መጥፎዎች ናቸው.አንዴ ድፖርት ለማረግ ካሰሩ ወደሆዋላ አይመለሱም.
@negash4587
@negash4587 3 ай бұрын
ሙጭጭ ማለት አያስፈልግም ሀገራችንን ልቀቁ ካሉ መልቀቅ ነው : በሰላም ወደአገርም መግባት ትልቅ ነገር ነው ::
@firewawoke3376
@firewawoke3376 3 ай бұрын
ሙጭጫም መሀይም የት ሀገር አላቸውና ነው የሚመለሱት ሀገር ቤት ያለ ሰው ሁሉ ተሰልፎ ቢወጣ ደስ ይለዋል በዚህ ችጋራም ጊዜ መንቀሳቀስ ሰላም የሌለበት መንግስት አልባ ሀገር
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 3 ай бұрын
ኢትዮጽያውያን የምንናቀው በድህነታችን ነው ፖለቲከኞችን እርግፍ አድርገን እያንዳንዳችን ድህነታችንን ልናሸንፍ ይገባል እኛ በቃ ተንቀን ተረግጠን በየሄድንበት ዝቅ ብለናል ልጆቻችን ላይ ይሄ እንዳይደገም በደንብ መስራት አለብን ። ካልተቀበላቸው ወረቀት ከሌላቸው ከተያዙ በቃ ምን አማራጭ አለ ከእስርቤት በላይ አይደለም ሀገራቹ ያለው ችግር በየ ሀገሩ ያሉ ሰዎች ሀገር መግባትን እንደ ጦር ነው የሚፈሩት
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 3 ай бұрын
እግዚሀብሄር አምላክ ይርዳቹ
@user-ft4jr5sw8j
@user-ft4jr5sw8j 3 ай бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚገኙ ዉገኖቻችን
@user-ys3sc8sv5i
@user-ys3sc8sv5i 3 ай бұрын
የሳኡዲ እስረኛ ልብ የሚባለዉ ለመዋጮ ብቻና ብቻ ነዉ ከልብ አዝነናል አሁንም ፍትህ ፍትህ ሰሚ ያጣ ጩኸት😭😭😭😭
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
😭😭😭
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንጂ ለዜጋው እሚጨነቅ መንግስ የለንም. ይልቅ Human rights groups should be notified. It’s sad ከአገር አልሆነልን ወይ ከውጭ.
@ethioland4938
@ethioland4938 3 ай бұрын
Well " stay your ass" America .
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 ай бұрын
መንግስት ምን ያድርጋቸው? ወደው ገንዘብ ከፍለው በህገ ወጥ ድንበር ጥሰው የገቡት እራሳቸው ናቸው ሳውዲ ያሉትም ጭምር፤ ሲመልሱአቸው እንደገና ይወጣሉ
@ethioland4938
@ethioland4938 3 ай бұрын
@@almaz-rudy8793 Thank you .
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 3 ай бұрын
በየ አሀገሩ እየወደቅን ቀረን
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 3 ай бұрын
*ወደ ኢትዮጵያ መምጣት አትፈልጉም?* ብሎ መጠየቅ ግን ተገቢ ነው??? እኛ የማናውቃት ኢትዮጵያ አለች እንዴ? እኛ መውጫ አጥተን ጭራሽ የወጡትን ለምን አትገቡም ማለት ቀልድ ነው!!
@roseawk6631
@roseawk6631 3 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እኛ ላይ ብቻ ነው መዓቱ የበዛው ወይስ ...?! ጎበዝ በሕይወት እያለን ነው መተጋገዝ፥ማገዝ በሚቻለው ነገራችን ስል እንተጋገዝ! ደግሞ በሐገር ውስጥም መተጋገዙ ከምንግዜውም በላይ በተቋም ድርጅት ተቋቁሞ መተጋገዝ፥ለሌላው እርስ መሆን፥እንዲያልፍለት ፥ሰርቶ እንድቀየር በስርዓቱ መደገፍ፥ለሌሎች እንዲተርፍ ግን ዛሬ ላይ ማገዝ አለብን፥የብቻ የድሎት ኑሮ ነገን ፀፀት፥በሰማይም ከሞት በኋላ ተጠያቂዌች ነን እባካቹሕ በድሎት እየኖርን ይህን ለጥቂት ጊዜ ገታ አድርገን ክምችት ዞናችን እንውጣና በየትኛውም ሑኔታ ይህችን ስል እናስባቸው፥እንዴት መተጋገዝ እንዳለብን ይህን መስመር፥ስርዓት ሊበጅለት ይገባዋል፥ልክ እንድ የውጭ ሐገራት መረዳጃ ድርጅቶችን ለስራ ምንም ለሌላቸው በበቂ ገንዘብ በመደገፍ በኢኮኖሚ እንዲያሰራሩ ም መደገፍ ግድ ይለናል ፥አለበዚያ ይሕ ሑሉ ዝብርቅርቅ ነገር እስቲ እስስት ወዴት እየሄድን እንደሆነ?! ብዙ ችግሮች እና ችግረኞችን ይዘን እንዴት ነው ብለው ፥ጤናማ ኑሮ የተቀረው እኖራለሑ የሚኖረው?! የሰውልጅ ከተቸገረ ምን የማያደርገው ነገር አለ?በበረሐ በሕይወት በመኖርና ባለመኖር ውስጥ ሆነው ደርሰው መልካም ዕድል ከገጠማቸው ወይ ይኖራሉ፥ወይ ግን ያሰቡት ምክር ሳይደርሱ በበረሐ ይሞታሉ፥ወይም በስደተኞች ካፕ እግር እንደልለው ይጎሰቁላሉ፥ወይም እዛም ሆነው ይሞታሉ፥እናስ ወገኖቼ ስም ብለን እየተሳሰብን፥ነገሮች ወዴት እየሔዱ እንድሆን ግራ የሚያጋባ ሑኔታ ላይ ደርሰናል፥እስቲ ሐሳብ አዋጡ እዚሕ ስር፥ከዚያም ወደሚቀጥለው ደረጃ እናልፋለን።
@Chuchu-sd5bd
@Chuchu-sd5bd 3 ай бұрын
እባክህ ሁሉም ችግር ሲደርስበት ኡኡ ድረሱልን ይላል በሰላሙ ጊዜ ማንንም ዞር ብለው አያዩም ትዝም አንላቸውም ችግርህን ለመቅረፍ እንጂ ኢትዮጵያን ልታግዝ አይደለም ህጋዊ ሳትሆን በሰው አገር በግድ መኖር አለብን አይሰራም የሚገርመው ደሞ ኢትዮጽያውያንን ብቻ በሚመስል ያልከው እዛው እራስህን ቻል አታነካካን
@meserat1627
@meserat1627 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ
@zizitino6797
@zizitino6797 3 ай бұрын
ወደ ኢትዮጵያ ከምትሄዱ በኖርዌይ ካናዳ ኢምባሲ ሄዳችሁ አመልክቱ ለመሄድ እድሉ ልኖራችሁ ይችላል ብዙ ሰው ወደ ካናዳ እንዲገባ እየፈለጉ ነው ይቅናችሁ
@MamaRafi543
@MamaRafi543 3 ай бұрын
መውጣት አይችሉም ታስረዋል እኮ
@user-uk160
@user-uk160 3 ай бұрын
ሰይፍሻ በሳኡዲ አረቢያ በሙቀት እየበሰሉ ለሚሰቃዩት ድምፅ ሁን ዘገባ ስራላቸው ቢያንስ😢 😢
@user-zs2ms1do3q
@user-zs2ms1do3q 3 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ አትለፉኝ ገና ጀማሪ ነኝ ቀጥታ ስርጭት እንድከፍትልኝ 35ሰብስክራይብ ብቻ ነዉ የሚስፈልገኝ አበረታቱኝ ከርታታዉ ነኝ ከሰዑድ በርሃ 😢
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 3 ай бұрын
If they are illegally residing in Norway and the Norwegian government told them to leave, they have to do so. Nobody can manipulate or coerce the norwegian government, neither Ethiopian government nor Ethiopians. I couldn't understand their request.
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 3 ай бұрын
Shut up. Remember how did you suffered to get residence permit. Don’t pretend as if you are Norwegian
@rebbybam230
@rebbybam230 3 ай бұрын
Thier request is international immigration laws should be respected .... So they should contact the UN or concerned international organization working on immigration...
@santaw5392
@santaw5392 3 ай бұрын
@Alemayehushanko, I think you are illiterate and have no idea about immigration laws... go to school and get your diploma. 😂😂😂
@user-jo2if6ve9y
@user-jo2if6ve9y 3 ай бұрын
Is there anyone knew when they all go from the beginning? Or is it confession kind?
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 ай бұрын
ለምን በግልፅ አትናገርም እድሉን ስታገኝ ብዙ አመት ካለ ወረቀት የኖሩትን ይሆናል ደሞም የላቸውም ብዙ አመት ፋይላቸው የተዘጋ ነው መመለስ አለባቸው ነው ይሄ እኮ በፊትም አለ ሊመልሱዋቸው ይሆናል ችግር የለውም ወደ አገራቸው ነው
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 ай бұрын
አሁን ወያኔ ሃይላንድ አንጠለጠለብኝ የለም : አብቹ የኖቤል ተሸላሚ ነው ብልጥግና ነው : ጥጋብ ነው : መንግስት ተቀይሯል ይመለሱ የሚል ፣ ፣ ፣
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 3 ай бұрын
Memeles anfelgim? Sweden atfelgachum yem chewatta naw?
@ethiotube6965
@ethiotube6965 3 ай бұрын
ሰይፊሻ ርእሱ ላይኮ የሚለው የኢትዩጰያ ህዝብ ይድረስልን ነው የሚለው አይደል?? እነሱ የኢትዩጰያ መንግስት እንዲረዳን እና ጣልቃ እንዲገባ አንፈልግም ጭራሽ እያበላሸብን ነው እያለ ነው ታድያ ምንድነው የሚፈልጉት?? እኔ እስከማውቀው ከዚህ በፈት ብዙ ውጪ አገር ያሉ ወገኖቻችን ችግር ሲገጥማቸው ለመንግስት አሳውቁልን ጉዳያችንን ይከታተልልን ይላሉ እንጂ ጭራሽ መንግስት ጣልቃ አይግባብን ማለቱ ምን ማለት ነው አልገባኝም? ከንደገና ወደ ኢትዩጰያ መምጣት ትፈልጋላቹህ ሲባል አንፈልግም እያለ ነው ታድያ ምንድነው የሚፈልጉት ?? ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው
@bintisa7515
@bintisa7515 3 ай бұрын
Ye norway mengest le ethiopia 2 billion kr ledn masfaft setwal Yan ende qebed adergo ezih werqet yelelacewn afso asgeba so mengest werqet yelachewn eqblalhu kale yechanalu ay alfelgm kale gen ye melqeq probability alchew. Beza lay betesb norwachew begd ketwesdu 5yr wede Scandinavian countries megbat aychalm leza new memles yemyfelgew
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 ай бұрын
አሁን ወያኔ ሃይላንድ አንጠለጠለብኝ የለም : አብቹ የኖቤል ተሸላሚ ነው ብልጥግና ነው : ጥጋብ ነው : መንግስት ተቀይሯል ይመለሱ የሚል ፣ ፣ ፣
@alexjah6167
@alexjah6167 3 ай бұрын
Yah mengist genzeb eytekble yeshetenal Le melat New
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 3 ай бұрын
22 አመት ያለ ወረቀት ከባድ ነው እንዳው ሌላ አገር መቀየር አልተቻለም ነበር እግዚአብሄር ይርዳቹ በጣም ያሳዝናል
@danm1829
@danm1829 3 ай бұрын
ህጉን ያቁታል፡ የራሳቸው ድክመት ነው። መኖሪያ ፍቃድ አልሰጧቸውም የመኖር መብት የላቸም አለቀ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 ай бұрын
አረ ሰይፍ ሳውዲ አስር ላይ ላሉ ድመፅ ሁናቸው በሙቀት አለቁ
@bf7767
@bf7767 3 ай бұрын
በ50ሺ የሚደረሱ ኢትዮጵያንም አመት ሞላቸው እየተሰቃዩ ካሉ😢😢 አይይይ ይች ሀገር😢
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
Egzabhar. Yrdachu
@zelalemtekeletsadik6431
@zelalemtekeletsadik6431 3 ай бұрын
I hate hypocrisy. Atlist those people can return back to Ethiopia. What about those people who are killed, displaced and hijacked in their own country Ethiopia. Who is going to speak for them. Sayfu never sayed a word about them. I hate hypocrisy
@hannaazanaw5703
@hannaazanaw5703 3 ай бұрын
ሁሉም አውሮፖ አገር ያለ ስደተኛ የመኖሪያ ፈቃድ የለላቸውን እንዲመለሱ መንግስት ፈርሟል ምክንያቱም በስደተኛ euro ይሰጠዋል። ጀርመን አገር በመጣ ጊዜ ነው ፈርሞ የሄደው
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 3 ай бұрын
ስውየው የሚያወራው የራሱን ፍላጎት ነው ወይስ ሌላውን ወክሎ ነው ? ልጄን ማሳደግ እፈልጋለሁ ወደ ሀገር ቤት መመለስ አልፈልግም ነው የሚለው ስለራሱ ፍላጎት ነው የሚያወራው ከመንግስት ራስ ላይ ውረድ ሀገርህ መመለስ ካልፈለግህ እዛው ስራህ ያውጣህ
@82923
@82923 3 ай бұрын
ሀያ አመት ተስፋ እያደረገ የለፋ ሰው ፣ ታስሮ ልጁን ማየት ያልቻለ ፣ አያሳዝንህም?
@derejeminto4474
@derejeminto4474 3 ай бұрын
በሌላ ለምን ያሳስባል ታዲያ የመኖሪያ ፍቃድ ከሌለው
@salamerke5811
@salamerke5811 3 ай бұрын
ሳዉዲ ያሉት አይታዩቹህም😢😢
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 3 ай бұрын
አውሮፖ ያለ ምክንያት አያስርም 😎
@gechkt4079
@gechkt4079 3 ай бұрын
ስርአቱ አልፏል ተመለሱ
@user-pp8ow5eq5y
@user-pp8ow5eq5y 3 ай бұрын
yetu serhat kik
@gechkt4079
@gechkt4079 3 ай бұрын
@@user-pp8ow5eq5y መጀመሪያ አዳምጠው:: በባለፈው ስርአት ተገፍተው የወጡ ናቸው ነው ያሉት
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 3 ай бұрын
መኖሪያ ፈቃድ ከሌላቸው ህገ ወጥ ሆነው መኖር አይቻልም። 40 አመት ብትኖርም ፈቃድ ከሌለህ በጣም ከባድ ነው። መመለስ ይሻላቸዋል። እኔ አምስት አመት ኖሬ እየሰራሁ tax/scatt እየከፈልኩ ነበር ግን ፍቃድ ሲከለክሎኝ ወዲያው ነው የተመለስኩት እጅ ስጪ ቢሉኝም አለፈለኩም። አብዛኛው ሀበሻ ፈቃድ ሲከለከል እጅ ይሰጣል 10 አመትና ከዛ በላይ ይግባኝ እያለ ተደላድሎ ይኖራል መጨረሻ ላይ ውጡ ይባላል
@kalebkaesaye9605
@kalebkaesaye9605 3 ай бұрын
እኔ እኮ ግራ ሚገባኝ በኡሉ ነገር ላይ መንግስት መንግሥት ካላሉ ደስ አይላቸውም እንዴ
@onegod4395
@onegod4395 3 ай бұрын
This guy killed the cause. He should have prepared on what he should say before appearing on shows like this. Emotion wouldnt give you victory, create good arguments and speak them loud. 1. A person without residence permit isnt allowed to work in Norway legally. So, what "skat-tax" was he paying? He must be telling some fake stories there. 2. Seifu asked him if he doesnt want to come back home (Ethiopia). And the true answer should have been, "who really wants to live in Ethiopia execept the rich?" If you dont want to tell the truth, skip the question. The answer the guy gave is so funny. 3. No government, let alone the most democratic country in the world, would put you in prison for no reason. A few months back, so called Eritreans together with Ethiopians fought each other on a street in a norwegian town called Bergen. Polices were injured, trains were broken, infrastructures demolished. It was a complete chaos. Similar fights happened all over Europe-stockholm, amsterdam, berlin etc. The government did extensive study about the cause of these events, and concluded, it must not be other than those living illegally in the country to be the cause of this. Ofcourse, this people now in prison might have not been involved in the street fights, but they carry the burden that comes with the transgression of their fellow countrymen.
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 ай бұрын
አሁን ወያኔ ሃይላንድ አንጠለጠለብኝ የለም : አብቹ የኖቤል ተሸላሚ ነው ብልጥግና ነው : ጥጋብ ነው : መንግስት ተቀይሯል ይመለሱ የሚል ፣ ፣ ፣
@menalelias7674
@menalelias7674 3 ай бұрын
ይመለሱ ሲመለሱ ግን መግስት ከቀረጥ ነፃ የሆነ ነገር ይፍጠርላቸው የኛ መግስት ጥሩ ብር እዲሰጣቸው መናገር አለበት መለስ ከዚህ በፊት ለአንድ ሰው 50ሺ ዶላር ነው የጠየቀው
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 3 ай бұрын
መኖሪያ ፍቃድ ከሌለህ ታዲያ እዴት ነዉ ነገሩ ሁሉም የየራሱ ህግ አለዉ
@addisaddis6158
@addisaddis6158 3 ай бұрын
Mknyatu mndnew? Wereket keleleh tadya mabarer yichilalueko
@yohighness6167
@yohighness6167 3 ай бұрын
የኖርዌይ እስር ቤታቸው ከአሜሪካን ኑሮ ይበልጣል ሆቴል በሉት ሚል ነገር ቲክቶክ ላይ አይቼ ነበር
@danm1829
@danm1829 3 ай бұрын
ትክክል ነው 😅
@muhammedhayat6317
@muhammedhayat6317 3 ай бұрын
ሳኡድ አረቢያ ያሉትንስ ማን ይጩህላቸው😢
@user-zs2ms1do3q
@user-zs2ms1do3q 3 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ አትለፉኝ ገና ጀማሪ ነኝ ቀጥታ ስርጭት እንድከፍትልኝ 35ሰብስክራይብ ብቻ ነዉ የሚስፈልገኝ አበረታቱኝ ከርታታዉ ነኝ ከሰዑድ በርሃ 😢
@ahmedawel910
@ahmedawel910 3 ай бұрын
የመኖርያ ፈቃድ የላቸውም ማለት ነው?
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 3 ай бұрын
ይመስለኛል ፈቃድ የላቸውም ያ ከሆነ ምንም ወደኋላ አይሉም ህገወጥ ሆነህ መኖር አይቻለም።
@hirey1689
@hirey1689 3 ай бұрын
እንደው ላጠፋነው ጥፋት ተመጣጣኝ ቅጣት የወንጀል ታሪክ ስለሌለን፣ታክስ ከፍለን የኖርን ዜጎች ነን ቢባል እንኳን ትንሽ ያስኬዳል።ፍጥጥ ብሎ ጣጣ የለንም ሀጢአት ነው።እኔ ደስ አይለኝም ፈጣሪ ሚለውን ደሞ ጠብቃለሁ።ቤተሠቦቼ ናቸው ግን መታረም ያለበት ነገር አለ።እኔ በቂ ከፍለሀል ተብያለሁ አልሄድም።ግሬስ እና ፍትህ ይኑር ነው ሀሳቤ።
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 3 ай бұрын
ምን አርገው ነው የታሰሩት
@user-mp7lt4tt9v
@user-mp7lt4tt9v 3 ай бұрын
bar neta
@debirebisrat6892
@debirebisrat6892 3 ай бұрын
Temelesu yegid Linur aybalim .
@rrebka3396
@rrebka3396 3 ай бұрын
ለምን ታሰሩ
@yohighness6167
@yohighness6167 3 ай бұрын
ሚያስቀው ነገር ሀገራቹን አትወዱም መመለስ አትፈልጉም መንግስት ትቃወማላቹ ግን እንዲረዳቹ ደሞ ትፈልጋላቹ ክላሽ አያረግም ወገን? 😂😂😂
@hailesilase
@hailesilase 3 ай бұрын
ኤምባሲዉ ተባብሮ የመጓጓዣ ዶክመንት እስካልሰጠ ድረስ መመለስ አይችሉም። እነሱ እናንተን አጨናንቀዉ ምነዉ ከዚህስ ወዳገሬ ብመለስ ብላቹ ትራቭል ዶክሜንት እንድትጠይቁ ነዉ የሚያጨናንቋቹ ስለዚ ተረጋጉ አትደናገጡ።
@arusson6022
@arusson6022 3 ай бұрын
ምንድ ነው ምክኒያቱ ግን እዚ ነው ያለነው ያለምክኒያት ኣይታሰሩም እንዴ ግልጽ ይሁን
@getubabye3987
@getubabye3987 3 ай бұрын
ጥገኝነት ጠይቀው አልተቀበሏቸውም
@danayithabte4733
@danayithabte4733 3 ай бұрын
Okay
@tigistkidanemariam6566
@tigistkidanemariam6566 3 ай бұрын
ችግሩ እኮ አታዳምጡም ለኮሜንት ስትሮጪ ልትደፊ ሁሉ ትችያለሽ 😳😳
@danayithabte4733
@danayithabte4733 3 ай бұрын
@@tigistkidanemariam6566 so what 🤷‍♀️
@ef6079
@ef6079 3 ай бұрын
🛑🛑🛑🛑ሰይፉ በቱርክም ከሚሰሩበት ሱቅ ታፍሰው ታስረዋል 5 ወር አልፎዋቸዋል ለነሱም ድምፅ ሁኑባካችው ሊያልቁነው🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 3 ай бұрын
ህጋዊ አደሉም ነዉ ለምን?
@user-oz3jb7sf1q
@user-oz3jb7sf1q 3 ай бұрын
why you talk about saudi prisoner
@El_Al14
@El_Al14 3 ай бұрын
Does this guy really think the Ethiopian government and people can force or convince the Norwegian government to change their immigration law or policy, so that these guys can live in Norway without a plausible reason? If you get a chance to speak to the media, at least make a convincing argument why you should not be imprisoned. Emotions will get you nowhere. The maximum the Ethiopian government can do is taking you to Ethiopia which you said you don’t want to.
@rebbybam230
@rebbybam230 3 ай бұрын
Maybe they want the ethiopian government to say he wouldn't accept them saying they're not his citizens? So that they will not imprison them forever so they'll eventually give them residence ? Idk what their request is for the government ... They should contact the human rights organizations .... Immigration organizations ... If they can afford lawyer ...maybe they might help them
@iiii4093
@iiii4093 3 ай бұрын
ሴፉ ሳኡዲ ላሉት ለምን ድምፃቸውን አታሰማም እረ እባክህ እየሞቱና እየተሰቃዩ ነው ትኬት ቆርጠው እንኳን ሀገራቸው መግባት አልቻሉም
@LoveLove-re1dj
@LoveLove-re1dj 3 ай бұрын
ara fetun ufffffff
@user-tb5iz9pf9p
@user-tb5iz9pf9p 3 ай бұрын
Yetypya amlke yfrdhue kdhute tkdhue
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 3 ай бұрын
Why is the Ethiopian government not doing anything about this kind of stuff! I remember when one or a few people were imprisoned overseas, the former PM (R.I.P.) used to send delegates to have the prisoners released.
@ethioland4938
@ethioland4938 3 ай бұрын
why we have to claim our government everything ???
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 ай бұрын
አሁን ወያኔ ሃይላንድ አንጠለጠለብኝ የለም : አብቹ የኖቤል ተሸላሚ ነው ብልጥግና ነው : ጥጋብ ነው : መንግስት ተቀይሯል ይመለሱ የሚል ፣ ፣ ፣
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 3 ай бұрын
@@ethioland4938 💯%
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 3 ай бұрын
ምኑ ነው በታሪክ የሚፃፈው? የስደት ማመልከቻህ ተቀባይነት ካገኘ የመኖሪያ ፈቃድ ታገኛለህ፣ ካላገኘህ ደግሞ ጠበቃ ይሰጡህና ይግባኝ ትጠይቃለህ ፣ በበቂ ሁኔታ ከተከራከርክ እና ጥገኝነት የጠየቅበት ሁኔታ አጥጋቢ እና አሳማኝ ከሆነ የመኖሪያ ፈቃድ ታገኛለህ። በቃ ይኸው ነው። ሃያ አመትና ከዚያ በላይ ያደረጉ ሰዎች ፣ ቀደም ባለው ጊዜ ኖርዌ የመኖሪያ ፈቃድ ባይኖራቸውም የስራ ፈቃድ ትሰጥ ስለነበረ ብዙዎች ለጥገኝነት ባመለከቱበት ወቅት ምክንያቶቻቸው ተረስተዋቸዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ዜጎቹ ላይ የተለየ በደል ደርሶ ከሆነ መጠየቅ አለበት። ጉዳዩን ግን ፖለቲካዊ ማድረግ ብዙም አያስኬድም ።
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 3 ай бұрын
በታሪክ እንዲፃፍለት የፈለገው ከቤተሰቡ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚዲያ የቀረበው እሱ መሆኑን ነው::😅😅
@santaw5392
@santaw5392 3 ай бұрын
@StellarPeek6701, ባዶ ጭንቅላት ነህ፣ እንዲህ ነገሮችን በቀላሉ ማየትህ ጭቃ ያስብልሀል፣ ጮማ ራስ ነህ።🤧
@birehanalemayehu2384
@birehanalemayehu2384 3 ай бұрын
😅😂😂 what's gonna be recorded in history, he's morons
@mandefrogebeyehu3998
@mandefrogebeyehu3998 3 ай бұрын
ሀገሪህ ገብህ ጾመህ አስቀድሰህ አትሞትም ከንቱ ቱሉቱላ
@danm1829
@danm1829 3 ай бұрын
😂😂😂
@Misguun
@Misguun 3 ай бұрын
ሃያ አመት ሙሉ ያለመኖርያ ፈቃድ ከባድ ነው።
@danm1829
@danm1829 3 ай бұрын
ኖርወይ ለኢትዮጵያ ከ 70 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለመሰጠት ተስማምቷል ለደን ጥበቅ በሚል ሽፋን። ግን በኖርወይ ስደተኛ ያለ መኖሪያ ፍቃድ ፡ መስራትም መኖርንም አይቻልም፡ አስቡት ይህንን ቤተሰብ 22 አመት ካምፕ ተቀምጠው በቂ መሰረታዊ ነገር ይቀርብላቸው ነበር ግን የጥገኝነት ጥያቄያቸው case why they seek asylum መኖሪያ ፍቃድ አያሰጥም ብለው reject ተብሏል ስለዚ በዚ ዙሪያ የኖርወይ ምንም ስህተት የለም፡ የኢትዮ መንግስት ለብር ብሎ ዶክመንት ሲያቀርብላቸው ብቻ ነው deport የሚያደርጓቸው፡ ለዚህም ነው እስከዛሬ የቆዩት። ማንም ቱልቱላ የራስህ ጥቅም ስለቀረብህ ሌላውን አትውቀስ አታስወቅስ። ኖርወይ ለሰው ልጅ ክብር ያላቸው ህዝብ ያላቸው መንግስት ነው❤
@RadzoI
@RadzoI 3 ай бұрын
ለራሱ የማያቅ መግስ ለናተ ፍትህ የሚሰጠው ፈጣሪ ብቻ ነው ስልጣን እያገበገበው ባለበት ሰአት እናተን አያዳምጥም
@nahombiniam3063
@nahombiniam3063 3 ай бұрын
ደሀዉን የሳዉዲ እስረኛ ማን ይጩህለት? የ22 ሰዉ ነብስ ከአስር ሺሆች ነብስ በልጦ ነዉ ወይ😢😢😢😢😢
@ef6079
@ef6079 3 ай бұрын
ፍትህ በቱርክም ላሉ ወገኖቻችን ታስረው ሊያልቁ ነው🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@anonymous0050
@anonymous0050 3 ай бұрын
Beturk? Bemn yetenesa? Yet city?
@eskayem4869
@eskayem4869 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ መንግስት የለም ባይሆን ህዝቡ ድምፅ ይሆናችዋል
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 3 ай бұрын
Ere kesikayu wedehagerachu temelesu ereyeta atu demo sidet
@fredjean4506
@fredjean4506 3 ай бұрын
ምናባክ የኢትዮጲያ መንግስትን ትጠይቃለህ አንተና መሰሎችህ ሀገራችሁን በትግል ስም ለቃችሁ ከወጣችሁ በኃላ ፍትህ ለታሰሩት ስትል አታፍርም ሀገርህ መመለስ ካልፈለክ በቃ እራሳችሁን ቻሉ
@Bellema822
@Bellema822 3 ай бұрын
አለማየሁ ሄርዾ ምን ሆኖ ነው ?
@fazeyiddelgaba3903
@fazeyiddelgaba3903 3 ай бұрын
ፍትህ ለሰውዲ አረቢያ እስረኟች 😭😭😭
@alexjah6167
@alexjah6167 3 ай бұрын
Norway the most attacking just Ethiopian asyelem its very shameful for Norway
@jojojaaa1520
@jojojaaa1520 3 ай бұрын
የኢትዬ መንግስት ምንም ማርግ አይችልም የሚችለው ዜጎችን መቀበል ነው።የማትመለሱ ከሆነ ምክንያታችሁን ማቅረብ ለምሳሌ ስደተኝነት ማመልከት፣ከሀገሪቱ ዜጋ ጋብቻ ካለ በተረፈ ለብዙ አመታት በህገወጥ የሰው ሀገር መቀመጥ ቅጣት አለው አይዞን ወገን።
@user-rg4or1yp9e
@user-rg4or1yp9e 3 ай бұрын
ጥጋበኛ
@523zw910
@523zw910 3 ай бұрын
በውጥም በውጭ
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 3 ай бұрын
አብይ ገንዘብ ተቀብሏል ማለት ነው ለመቀበል
@mgbehyosefwerku
@mgbehyosefwerku 3 ай бұрын
ሰይፋ እባክህን ምን ትለኛለህ ውጪ እንውሰድህ እዛ ትጠፉለህ ሶስት ሺህ ብር ስጠን አሉኝ ምን ይሻለኛል
@habte9575
@habte9575 3 ай бұрын
በ ሶስት ሺህ ብር ከአገር አይወጣም መንድም አጭበርባሪ እንዳይሆኑ አጣራ
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 3 ай бұрын
ከቤት ዉጭ ነዉ ዉጭ ሀገር
@user-ij6lr4xg6x
@user-ij6lr4xg6x 3 ай бұрын
Gelts aydelem wereh lmnden nw yetaserut nw yetebalkew ymn mezelabed nw
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm 3 ай бұрын
በሰው አገር እስር ቤት መግባት ያሳዝናል .ነገር ግን በሰለጠነ አለም ሲኖር የመኖሪያ ወረቀት ከሌላቹ . አገሩ መፍት አለው በማንኛውም ጊዜ . ማሰር እና ማስወጣት ምክንያቱም በአገሩ የሚናር ማንኛውም ሰው ህግ ማክበር ስላለበት. ወረቀት የሌለው ሰው ወንጀል ቢሰራ መጠየቅ ስለማይችሉ . ይህ ሁሉም አገር እያረጉት ነው. ለአገራቸው ደህንነት ሲባል . አሜረካ አገር ሌባ የለም አሁን Latin American or Spanish ህጋዊ ሳይሆኑ በቅርቡ ጋንጎች ገብተው policy officer መቱ . ታይቶ የማይታወቅ ነገር . I,m so sorry my brothers this happened to you but with in 20 years you should done something.
@mesaymoola
@mesaymoola 3 ай бұрын
Ante ashrgag saudi sent amet yetaseru eyalu lensu 1m ken demts sathon betam yegermal
@yohannesabutu3422
@yohannesabutu3422 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ካሳንችስ አካባቢ የኖረጂያን መኖሪያ ተብሎ ትልቅ ቦታ ተሰጥቶት እንደፈለጉ እንደሚኖር ንገርዋቸዉ
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 3 ай бұрын
የኖርዊ ኢምባሴ ሆነ ሌላውው ኤሮፖ አብረው ነው የሚሰሩት የኛ አገር ውሽት ደሞ የማይሆን ነው በዛ ላይ አገሩ ላይ የማያገኘውን እዝህ ያገኛሉ እነሱ ደግሞ እስከ ቤተሰብህ አካባቢ ድረስ ሄደው ያጠናሉ ሞኝ እኮ አይደሉም የት ችግር እዳለ እና ችግር እንደሌለ አጣርተው ይውቃሉ ብልጥ ያልሆነ እና ማስተዋል የሌለው አወኩ እምል እና ስራ እምጠላ ስረአት የሌለው ቃንቃ እማይማር ታዲያ ምን ያድርጉ ያገርህ መንግስት ምን ያድርግህ ከድተህ አደለም እዛ ያለህው ወንድሜ አዝንላችሃለሁ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 3 ай бұрын
ሳኡዲ ያሉት ሰዉ አይደሉሞይ ነዉ እዛ ዘመድህ ታሰሮብህ ነዉ ለነሱ ድምፂ የሆናችሁት ??? ፍትህ ለሳኡዲ እሰር ቤት ለሚሰቃየ
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 3 ай бұрын
በአገራቸው ኢትዮጽያ ሦስት አመት ያለፍትህ ታስረው ለሚገኙ ዜጎች ሳትጮሁ በኖርዌይ ሦስት ሳምንት ለታሰሩት መጮሃቹ ይገርማል:: ሰይፉ በአሽቃባጭነት ባህሪው አድጎ አረጀበት::
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 3 ай бұрын
አይባልም የሰው ሀገር እስር ከባድ ነው
@hangi4471
@hangi4471 3 ай бұрын
ህምምም አይ ኖርዌ, አሁንም ያው ነሽ?🙄 እነሱ ኢትዮጵያውያንን ድሮም ዘንድሮም ወደውን አያውቁም። አይዞን እንግዲህ...
@jibomamo3596
@jibomamo3596 3 ай бұрын
Passport kelalachewe be mene yemslewachewal ....Ethiopia aydlnem Eritrea nene yebeluwa engid ..passport ye egna mengist endayestachew Weye ende duda yehunwa
@adisutsega3814
@adisutsega3814 3 ай бұрын
ታሞ የተነሳ ፊጣሪውን ሪሳ ።
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 3 ай бұрын
አታፍሩም የኢትዮጵያ መንግሥት ምን ያድርጋችሁ? አሁንስ በዛ ሁሉም እየተነሳ የኢትዮጵያ መንግሥት ላይ አፍ መክፈት።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 ай бұрын
አሁን ወያኔ ሃይላንድ አንጠለጠለብኝ የለም : አብቹ የኖቤል ተሸላሚ ነው ብልጥግና ነው : ጥጋብ ነው : መንግስት ተቀይሯል ይመለሱ የሚል ፣ ፣ ፣
@Mohajoker-cn8jo
@Mohajoker-cn8jo 3 ай бұрын
Seifu ለታሪክ ይቀመጥ አላለም😁😁 ሲጀመር እነሱ የታሰሩት በጥጋባቸው or በራሳቸው ስህተት ሊሆን ይችላል በSaudi እና በLibya እየተሰቃዩ ላሉ ልጆች ማን ይድረስላቸው እ እነሱ ኢትዮጵያ አደሉም ለምን ሚሆነዉን ነገር አናረግም ማርግ አለብን ካልሆነ እናንተ ምትፈልጓቸው ሰዎች እዛ ስላሉ 10 እና ለ21 ሰዎች እየየ አላችሁ ኢትዮጵያዊነት እንደዚ ሆነ አንዳንዴ ቆም ብለን በናስብ ደስስ አሁንም በSaudi ና Libya ለሚሰቃዩ እህቶቻችሆንና ወንድሞቻቺን 😢😢😢😢ዝምብዬ ሳስበው ለነሱ ከፀሎት ዉጪ ሌላ ሚደርስላቸው አካል ስሌለ ሁላቺንም በፀሎት በዱዓ እናስባቸው 🙏🙏🙏🙏
@user-sj6rr4rr7q
@user-sj6rr4rr7q 3 ай бұрын
አንተ ድረስላቸዋ በድሉ ነገር ነህ
@Mohajoker-cn8jo
@Mohajoker-cn8jo 3 ай бұрын
@@user-sj6rr4rr7q ራስህን ምታይበት መስተዋት አደለሁም ::ከእዉቀት ነፃ ስለሆንክ ሁሉም ሰው እንደራስህ ምታየው ::
@tedted8833
@tedted8833 3 ай бұрын
UK £3000 እየሰጠች ልታባርር ነው በፍቃደኝነት 😂😂😂
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 3 ай бұрын
እኔ ሲዊዴን ነው የምኑረው ኖርዌ ኢትዮዽን መጥላት ሳይሆን የኢትዮዽያ መንግስት ፈርሙዋል መኑሪያ ፍቃድ የሊላቸውን ሰዎች ወደ ሀገር አስገቦቸው እዚህ አደራጆቸዋለው በአንድ ሰው የሚመደብ ገንዘብ አለ በፊት መንግስት ፍቃደኛ ስላል ነበር ከሀገር ውጡ የሚል ወርቅት ብቻ ይልኩ ነበር እኔ ኮለሆበት ሀገር የማቃቸው 5 ሰውች ወደ ኢትዮዽያ ተልከዋል😢😢 ፈጣሪ ያገዛቹ
@gowithyidu748
@gowithyidu748 3 ай бұрын
የመኖሪያ ፈቃድ ከሌላቸው መከራከርም አይችሉም ። ኤምባሲ ካለ ጠይቁ ? ለነገሩ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ደንታውም አይደለም
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 3 ай бұрын
ወይኔ አለማየሁ ሂርጴ አሁንም በኖርዌ ችግር ላይ ነህ አዝናለሁ እኔ እኮ ፓልቶክ የምጠይቀዉ ሰዉ አጥቼ ነዉ ወንድሜንአይዞህ ፈተናዉ ያልፋል
@riccardop3170
@riccardop3170 3 ай бұрын
Wode agerachu gbu besew ager mn ale 🥴🥴
@ashebirbelayneh3216
@ashebirbelayneh3216 3 ай бұрын
የሰው ሀገር የሰው ነው ዉጡ ከተባለ መውጣት ነው ሀገር ቤት ገብታችሁ ላለመቸገር ነው ይበላችሁ ደስታችሁን አታካፍሉን ችግራችሁን የመሸከም ግዴታ የለብንም ህግ አክብሮ የሚኖርን ደግሞ አይነኩም
@eyobted3637
@eyobted3637 3 ай бұрын
The Ethiopian government is going to do thousand of nothing Have you ever for one minute think Whats going on in Ethiopia and ethiopian government
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 3 ай бұрын
መንግስት መንግስት አትበሉ እስቲ ስፓኒሾች ፥ኢዢያኖች ፥ሱማሌዎች በህብረታቸው እንጂ በመንግስታቸው ብቻ ነው ተዉ ክፉ አታናግሩኝ እኛ ለሌሎች ተላልፈን እያንዳንዳችን እንሰጣጥ እንጂ እንደ ማህበረሰብ እራሳችን ሳንሰባሰብ የምን መንግስት ነው መንግስት ማለት እኛ ነን ይበለን ኢትዩጵያኖችን ይበለን እረ እንደው በጨረሰን ወሬ ብቻ ክፋት እኔ ጓደኛዩን አሳልፊ የምሰጥ ክፉ እኮ ነኝ ሁላችንም አንድ ነው እኔ በምሰራበት ቦታ ብዙ ነገር አየሁ ውይውይ ታዲያ እኔ እራሴን ሳላከብር ማን ሊያከብረኝ እስቲ ንገሩኝ ይበለን ይበላችሁ ምንም ማዘን አያስፈልግም ችግሩ ዚበዛብን ሲመረን ምን አልባት አንድ ቀን ህብረት እንፈጠ ይሆናል
@user-kp2or8th6p
@user-kp2or8th6p 3 ай бұрын
lol yihe demo mn argu new milew
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 5 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 21 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 3,3 МЛН
የአዲስ ከተማው ኤልያስ መልካ (ማራዶና)    Elias melka#
16:05
Lij egir production ልጅ እግር ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 11 М.
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 44 М.
ስብሰባ ፣ ጉብኝት ፣ ጦርነት // ቆይታ ከዘመዴ ጋር  #ethiobeteseb
2:10:22
Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ
Рет қаралды 37 М.
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
0:45
Untitled Joker
Рет қаралды 12 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 4,4 МЛН
Why did the angel disappear?#Short #Officer Rabbit #angel
0:38
兔子警官
Рет қаралды 5 МЛН
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 6 МЛН
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 6 МЛН
Stick Man Is NOT Having A Good Day 😢 | Shorts
0:37
Gruffalo World
Рет қаралды 14 МЛН