ለ እነ ሙቢ ስጦታውን ሰጠናቸው በደስታ ፈነደቁ🙈🙈🥰

  Рет қаралды 134,924

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 Жыл бұрын
😢😢😢 አብርሽ 100ሺ እናስገባሀለን ደግመህ ሂደህ የሙቤን እናት ሰብራይዝ አዲርግልን አዲርጋት የምትሉ 😢😢😢😢 እናቴ ናፈቀችኝ እሷን ሳይ 7 አመቴ ካየኋት ኡሚ
@Muna336
@Muna336 Жыл бұрын
የናትሽን ሀያት አላህ ያርዝመው ከአፍያ ጋር ያረብ
@beletechzeleke2112
@beletechzeleke2112 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😢😢😢❤❤✅💯
@sarataklene2742
@sarataklene2742 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@marykuki6319
@marykuki6319 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh Жыл бұрын
እኔም 7አመት ሐምሌ 19ከኢትዮጵያ ከወጣሁ እናቴ አባቴ እህት ወንድሞቼ ናፍቀሽኛል በፀሎት አስቡኝ በሰላም እንድንጋናኝኝ
@ቀበጧነኝያባቷ
@ቀበጧነኝያባቷ 7 ай бұрын
ውይ ሙቢ የኔ ሚስኪን ስወደው😢 በጣም መልካም ሰው❤
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 Жыл бұрын
ውይ ለእናቱ የሆነነገር ቢኖር ደሥ ይልነበር❤❤❤❤
@selima4387
@selima4387 Жыл бұрын
አብርሸየበርታሥቀህሥላየሁህደሥብሎኛል
@wollotube4957
@wollotube4957 Жыл бұрын
በጣም ለሚቀጥለው ለእናታችው እንጠብቃለን
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb Жыл бұрын
ኢወላ😢
@saedayasen7771
@saedayasen7771 Жыл бұрын
ኢወላ
@rozahusen
@rozahusen Жыл бұрын
አዎ በእናትክ ለናቱን አስደስታቸው ስጦታ ይገባታል ሚስኪን እናት ናት
@selamlove6129
@selamlove6129 Жыл бұрын
አብርሽ አወዳደቃችሁ በጣም ነው ያሣቃችሁኝ😂😂 የእዉነት እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ የገጠር ሠዉ ትንሽ ነገር ነው የሚያስደስታቸዉ ❤❤❤❤❤❤
@promobile1223
@promobile1223 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@ikramtsegaye9082
@ikramtsegaye9082 Жыл бұрын
😅😅😅😂😂 ወላሂ እኔም
@FatumaYimam-u9l
@FatumaYimam-u9l 9 ай бұрын
እኔም
@እሙዩሱራ-ፀ4ሸ
@እሙዩሱራ-ፀ4ሸ 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@እሙዩሱራ-ፀ4ሸ
@እሙዩሱራ-ፀ4ሸ 3 ай бұрын
ወላሂእኔም😂😂😂
@zinazina853
@zinazina853 Жыл бұрын
የተከበሩ የገጠር ልጆች ሲያምሩ ሁሉም ይህዋ ናቸው 😘😘እናቴም ተባርኩ ❤️😂
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 Жыл бұрын
ማርያምን ንፅህ ሰዉ የምታገኙት እኮ ከከተማ ወጣ ስትሉ ነዉ ከምር እኔ ከተማ ከርሜ ገጠር ስሔድ አድስ እደተፈጠርኩ ነዉ የሚሰማኝ የሚያወሩት ከልባቸዉ የሚኖሩትም እደዛዉ አቦ ክበር ለገጠር ሰዉ💞
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
ለእናቱ የሆነ ነገር ይዛቹ መሄድ ነበረባቹ😢 በርቱ የልጅ አዋቂ ናችሁ ❤
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
እናትኮ እሷከምትለብስ ልጆቿ ለብሰው ስታይ ደስ ይላታል
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
@@meditishu8014 ልክ ነሽ ግን ለእሷ የሆነ ነገር ቢደረግላት የበለጠ ደስ ይላታል
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 9 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
ለናቲቱ አንድ ነገር ገስታችሁ ቢሆን ይበልጥ ምርጥ ነበር❤🎉
@Zahara-q8q
@Zahara-q8q 9 ай бұрын
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ😂😂😂😂😂 ኑኑ እንይ በቀጣይ ለሙቤ እናት የሀበሻ ቀሚስ የምትስማሙ በላይክ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 Жыл бұрын
እኔ ለምን እንደሆነ ባላቅም በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር 😂😂😂
@sameramohammad2788
@sameramohammad2788 Жыл бұрын
እኔም
@asemalghasemi5429
@asemalghasemi5429 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 9 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@merongm5989
@merongm5989 10 ай бұрын
ወይኔ ሙቤ ትለያለህ ማርያምን በትንሽ ነገር እንዲህ ከተደሰተ ሌላ ትልቅ ስጦታ ቢያገኝ አሰብኩት የምርየዋነታቸው ደስ ስሉ❤የስጦታ ትንሽ የለውም ተባረኩ ወይኔ ሙቤ በሳቅ ገድለኝ😂
@AlemtsehayDerib-gi2xs
@AlemtsehayDerib-gi2xs Жыл бұрын
እንደ ክፍለ ሀገር ሰው ፍቅር ናቸው አብርሽ ጨምሮ ይስጥቅ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ኑርል
@MrMuthmani
@MrMuthmani Жыл бұрын
ለእናቱ የሆነ ነገር ስጧት
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 Жыл бұрын
ለናቱም ቢኖረው በጣም ደስ ይል ነበር ግን አብርሽ ስወድህ ለናቱ አንድ ቀን እጠብቃለው❤❤❤
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
ተባረኩ አብ ወየው ጣለህኮ አይ ሙቤ የሆነ የዋህ ነገር😀😀😀😀 አይ ለናቱ አንዲ ነገር ይገዛላት የምትሉ በላይክ👌
@emueAbdullhe
@emueAbdullhe Жыл бұрын
😂በጣም ነው የሳኩት ወላሂ አቅፎ ሲጥለው
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
ክክክክሙቢ የኔየዋህ
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi Жыл бұрын
ክክክክክክ
@Susu-n9y
@Susu-n9y Жыл бұрын
كككككወላሂ በሳቅ
@SYej-q8t
@SYej-q8t 9 ай бұрын
ከረበተው😂😂😂😂😂😂
@fozi857
@fozi857 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ግን ድጋሚ ሂድና ለእናቱ የሆነ ስጦታ ይሰጣቸው የሚል በላይክ አሳዩኝ☝️ ወላሂ ለናቱ ስጣት የኔ ውዴ እናት❤❤❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Жыл бұрын
የገጥር ሰው ምስኪን ነው በእውነት ክፉ አንከችሁ
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@MominaHussen-x7h
@MominaHussen-x7h 10 ай бұрын
ደስ ስትሉ የሠው ልጂ ሰውን ለመረዳት ብቻ ሳይሆን ማሰቡ ይበቃል አላህ ይጨምረላችሁ ወንድሞቸ
@Gg-ko7pk
@Gg-ko7pk Жыл бұрын
ውይ ፍቅር የሆኑ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ እንዴት ደስ አለው የሰው ደስታ የሚያስደድታችው በላይክ 👍👍👍
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ Жыл бұрын
እኔ የትኛዉም ፕሮግራም አጓጉቶኝ አያቅም ግን እንደዚህ ያጓጓኝ የለም ነበር😢እኳንደህና መጣቺሁ አብሬሽ አላህ እጂህን አያሳጣው የሚስኪኖች አባት ያርግህ የኔ መልካም❤
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@GdfHbv
@GdfHbv 20 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👔💖💖💖💖💕💕💕💓💓💞💞💖💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GdfHbv
@GdfHbv 20 күн бұрын
❤❤❤❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
ውይ እናተ ልጆች እውነት ትለያላችሁ የእውነት ጥሩ ስራ ነው የስራችሁት ❤❤ አቤት አወዳደቃችሁ አብርሺየ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 9 ай бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@neimanure
@neimanure Жыл бұрын
ቀጣይ ለናቱ የምተትሉ ክፉ አይንካህ አላህ ይጠብቃቹ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹህ አብርሽ መልካም ሰው ሰው ሲደሰት ማየት እንዴት ያስደስታል ሙቤ የዋህ ሲያስቁ የገጠር ሰው የዋህ ነው ጌታን❤❤
@deseamare3665
@deseamare3665 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ አብርሽ በጣም ነው የምወዳችሁ የሰው ልጅ ሲደሰት ማየት ከምንም በላይ የሚያስደስት ነገር የለም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ❤❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
የገጠር ሰዎች ፍቅር እኮ ናቸው አብርሽ ተባረኩ ደስ ስትሉ
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 10 ай бұрын
በጣም
@Hadya18
@Hadya18 Жыл бұрын
አቤት ወላሂ ደስታ የሰው ደስታ ሚያስደስታችሁ👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘
@فاطمها-ه2ح
@فاطمها-ه2ح Жыл бұрын
ለናቲቱ ኣንድ ነገር ገስትችሁ ቢሆን ይበልጥ ምርጥ ነበር ገጠር እኮ ፍቅር ናቸው ጎበዞች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@Muna336
@Muna336 Жыл бұрын
የኛ ልዩዎች በወጣበት ይተካ አላህ ያስደስታችሁ በጣም ደስስ ይላል
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 9 ай бұрын
የሰው ደስታ እንደ ማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ 🎉🎉❤❤ሁሉም ደስ ይበላችሁ ይመቻቻችሁ የገጠር ህይወት ባላቸው መደሰት ነው መጨነቅ የለም እንግዳ ሲመጣ ይደሰታሉ እደሩ አለ አይ ማዘር ❤❤❤❤❤
@nani969
@nani969 Жыл бұрын
አላህ በሰፊዉ ይስጠቹሁ አብርሽ እስኪ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ በላይክ አሳዩኝ ወላሂ በጠም ነዉ ደስ ያለኝ አላህ ያስደስታቹ የምለዉ ዬለኝም
@Ae-sw2ke
@Ae-sw2ke Жыл бұрын
አሚንንን
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z Жыл бұрын
🎉🎉😂😢😢እኔ😢
@mqidyitub
@mqidyitub Жыл бұрын
አር ወይኔ ሰባብሮ ጣለው 😂😂😂 ደስትው🎉🎉 በእውነት የገጠር ሰው በትንሽ ነገር በጣም ደስተኛ ነው❤❤❤ ለእናቱ ደግማችሁ ጊዳችሁ ሰርፕራይዝ አደርጉልን ስንል እንለምናለን😢
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
ወላሂ ሙቤም ጓደኛውምያስቃሉ ሲበዛ የዋህ ናቸው❤😂😂😂
@samira7462
@samira7462 Жыл бұрын
😅😅😅
@mulu5
@mulu5 Жыл бұрын
በጣም በእዉነት ደስ ሲሉ
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
@@mulu5 ❤🙏
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
@@samira7462 😁❤
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Жыл бұрын
ወላሂ የገጠር ሰው እኮ ይዋህ ነው ክክክ
@fanosyohanes9211
@fanosyohanes9211 Жыл бұрын
ግን ሁሉነገራችሁ ደስ ይላል ለእናትዬዋ ግን የሆነ ነገር መሰጠት ነበረባችሁ የኔ እናት ስታሳዝን ትጓጓለችእኮ❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_ወይኔ የገጠር ሰው እኮ እንደ ደስ እደሚሉ❤❤❤❤ በጣም ነው ደስስስ ያላቸው በሚቀጥለው ደሞ ለእናቱ ቡና ና ስኳር ይዛችሁ ትሄዳላቹ❤❤_ _በጣም ትለያላቹ አብርሽዬ በእውነት❤_
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@RabiMedia-l3s
@RabiMedia-l3s Жыл бұрын
መልካም ስው አብርሽ ተመለስህ ህድህ እናቶን ስብራይዥ አድርግይምትሉ በላይክ ❤
@Dubai-f8l
@Dubai-f8l Жыл бұрын
በጣም ነው ደሰ ያለኝ ወድሞቼ ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ሰወዳቹ ፈጣር ይሰጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beletechzeleke2112
@beletechzeleke2112 Жыл бұрын
እናት ልጀች እውነት ትለያለችሁ የእውነት ጥሩ ስራ ነው የስራችሁት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤💯✅።
@እሙዛኪር-ቸ8ገ
@እሙዛኪር-ቸ8ገ Жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ዛሬ የሠዉ ደስታ የሚያስደስተዉ👍ዛሬከ6አመት ቡሀላ ዛሬ ጉዞ ወደ ሀገሬ የመዳም ቅመሞች አላህ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@FatooshMm
@FatooshMm Жыл бұрын
Selam.gebi❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Жыл бұрын
Selamgbiy
@እማየኔሊዩ
@እማየኔሊዩ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስታቸውን ማየት ደስ ይላል ለናቱም በገዛህ ኖሮ ደስታው እጥፍ ነበር
@መሪምቱዩብወሎየዋ
@መሪምቱዩብወሎየዋ Жыл бұрын
አይ ሚስኪን የገጠር ሰዉ ለናቱ ይዛችሁ ቢሆን ጥሩ ነበር በጠብ ገበዞሽ ናችሁ አብርሽ በወጣ ይተካችሁ ተባርኩ♥♥♥
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
ዊ በእ መቤት ደስ ሲሉ የገጠር ሰዉ እኮ ትንሽም ነገር እንደትልቅ ነገር ነዉ ሚያየዉ ፈጣሪ ይስጣችሁ አብሪሼ በቀጣይ ለእናቱ ❤
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ Жыл бұрын
ውይ በመቤቴ ደስ ስትሉ 😂 ንፁህ ልብ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አትሄዱም አለ እንኳንም ገጠር ተወለድኩ ትዝ አለኝ እንግዳ ሲመጣ አትሄዱም እምለው ጫማና ዱላ እምደብቅባቸው ነገር😅 እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Жыл бұрын
ያዝህማ ቤተሰብ ሲበዘ ያወህ ናው አብርሽን ሰያስበው ጠለው አይዞህ እና አብሪሽ አለህ ይስጥህ
@lubaba355
@lubaba355 Жыл бұрын
በወጣ ይተካችሁ ክፍ አይንካችሁ ወታችሁ ግቡ ደስ ስትሉ ደስ ረለው ሙቢ😅😅 አላህ ያስደሳችሁ ቀጣይ ለማዘር ቀሚስና ሻርብ ቡናና ስኳር እንግዛላቸው ያሳዝናሉ🎉🎉🎉🎉
@MahletDgg
@MahletDgg Жыл бұрын
አብርሽዬ ምርጥ ሰዉ ቀጣይ ለናቱም ነዉ
@MeseretMesre
@MeseretMesre Жыл бұрын
ምሥጊን አብርሽ ወደቀ የኔ የዋህ ፈጣሪ ጨምሮ ይሥጥህ ኑሩልኝ ሁላችሁም
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 Жыл бұрын
😂😂❤❤
@AlemituAtnafu
@AlemituAtnafu 26 күн бұрын
እኛ ሰዎች እኮ ለመደሰት ትንሽ ነገር ይበቃናል አብርሽዬ ደግ ሰው
@Geni810
@Geni810 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ ለሰውልጅ ደስታ ከምንም በላይ አስፈላጊነው ሙቤና ጓደኛው ደስታቸው በጣም ነው እናተንም የሚያስደስት ያድላችሁ ሁሌም ሰላም ሁኑ ኑልን😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ Жыл бұрын
ወይ እማዬንም ስጦታ ቢሰጣቸው 😢😢 እናት እኮ እንግዳ ተቀባይ ናቸው እረጅም እድሜ ይስጣቸው❤😢
@uaeuar8642
@uaeuar8642 Жыл бұрын
አይ ሙቤ በሳቅ ገደለኝ😂😂ምስኪን ናቸው የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው የሙቤ ደስታ የተለየ ነው መልካም ሀሳብ ነው ሀሳባቹ ተከፍቶ ስለተመለሰ ስለጠየቃቹት ደስ ይላል ተባረኩ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ Жыл бұрын
ማሻላህ ቀጣይ ለናቲቱ በወጣይተካ ሀትልቅ ደሰጃያድርሳችሁ 👍👍👍👍👍👍
@MM-fn3gq
@MM-fn3gq Жыл бұрын
አብርሽየ የኛመልካም ሰው ማሻአላ ደሥ ሢሉ❤❤❤❤
@hashimjaffar6639
@hashimjaffar6639 Жыл бұрын
😢ለልብስ እንዲ ደስተኛ የሆኑት ቤተቻው ቢሰራለቸው ምን ይሆኑ ነበር😢
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Жыл бұрын
እፉፉ ለናቱ ሰጦታ ሰላልተገዛ ወላሂ ከፋኚ 😢😢😢
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
ልጆቼ ተባረኩ በወጣ ይተካ።።ሙቢ ደስ ብሎት ስላየሁ ።እኔም ደስ አለኝ ደሞ በጣም አምሮባቸዋል።።ዛሬ ጋሽየ ቢያዩት ጥሩ ነበር።።እናንተ ስትመለሱ ያልታሰበ ስጦታ ይጠብቃችሁ።።።❤❤❤❤❤❤
@FatumYoutub
@FatumYoutub Жыл бұрын
የኔ መልካሞች ክፍ አይንካቸሁ እንደናተ ያሉንት ያብዛልን ❤❤
@MLl-pn1yh
@MLl-pn1yh 7 ай бұрын
አብርሺ ገደለ መገን ሙቤ መዝናናት ብቻ ወላሂ በጣም ነው የሳኩት😂😂😂😂😂
@ሶፊወሎየዋወግዲ-ጘ5ሠ
@ሶፊወሎየዋወግዲ-ጘ5ሠ Жыл бұрын
ሚስኪ በጣም ታምራላችሁ ከዘረኚነት ነፃ ይበለን እስኪዱዓአርጉ ወገኖች አሏህሁሉንም ያሳምርልን
@gfyfyfty-qy8po
@gfyfyfty-qy8po 9 ай бұрын
ለካሥ ሠዉ ኑሮዉን ነዉ እሚመሥለዉ ሢለቅሡ እደት አማረባቸዉ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ወይነ ሙብ ይዞ ስወድቅ 😂😂😂😂 ጌታን የዋ ናችው ደስ ስሉ ❤❤❤❤
@city9453
@city9453 Жыл бұрын
😅😅
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
በጣም😂
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Жыл бұрын
😂😂😂
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ Жыл бұрын
ባጣም 😢😂😂
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያልታሰበ ደሰታ ይሰጣችሁ አብርሸ ጌታ ይባረክ ❤❤❤
@HeluuSeee
@HeluuSeee 10 ай бұрын
ለእናቱ ትንሽ ስጦታ ይዛችሁ ብትሄዱ መልካም ነበር❤ስወዳችሁ ሁላችሁም
@RahmaMohammed-t2z
@RahmaMohammed-t2z 5 ай бұрын
የኔ ውዶች የናቱም የሆነ ነገር መያዝ ነበረባቹ ደስሰትሉ ቀጥሉበት አይይ የገጠረ ልጆች እኮ የዋህነታቸው ደስ ሲሉ ❤❤❤
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
ሙቤ ትልቅ ኮሜዲ እንደምትሆን ተስፋ አለኝ❤❤❤
@ኢማንትዩብ
@ኢማንትዩብ 8 ай бұрын
አብሪሽ በፈጠረህ እባክህን የናቱ የሆነ ነገር ስጦታ ይዛቹሁ እንደገና ሂዱ ❤❤
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ Жыл бұрын
የኔ ማልቀስስ😢😢😢 እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛልን ፍቅራችን ይመልስልን 😢😢 ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለየዋሁ ለምስጊኑ ህዝቤ😢😢😢😢
@ሜሪtube
@ሜሪtube 10 ай бұрын
ሰው አትንቁም እናንተ ትለያላቺሁ አብርሽዬ ሰው አክባሪ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ 😍😍😍😍ልጁ ግን ሲያወራ ሲቀመጥ ምንሼ ነው 😂😂😂😂
@Neima205
@Neima205 Жыл бұрын
እናተ ምርጥ ልጆች አላህ ይጨምርላችሁ 😢❤
@smumd
@smumd 13 күн бұрын
ለእናትዮዉ ብግዙሉዋቹዉ የበለጠ ምረቃን ታተረፉ ነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Жыл бұрын
ላሙብ ኤናት sixota ይስጥልን የምትሉት 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Fatiha-x9f
@Fatiha-x9f Жыл бұрын
እድሜ ይስጣቹ አብርሽዬ እደዚ ሆነህበማየት ደስ ብሎናል አዋቂ ነሆ ወድማች❤❤❤❤❤
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Жыл бұрын
ለናቱ ቡናና ስኮር ያስፈልግ ነበር
@እሙፊርዱየሂወቴ
@እሙፊርዱየሂወቴ Жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ አብርሺ ኩርትም አለሂዶ ምስኪን ለእናታቸው ቡና ይዛችሁ ብትሄዱኑሮ
@ቤዛዊትደመቀYoutube
@ቤዛዊትደመቀYoutube Жыл бұрын
ወይኔ የሙቤ ሰላም አባባል የአብርሽዬ አወዳደቅ እንዴት እንዳሳቀኝ አቦ ይመቻችሁ ወንድሞቼ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
እኮ😂😂
@ኡሙረንነኝአሊሀምዱልላህ
@ኡሙረንነኝአሊሀምዱልላህ 3 ай бұрын
ለሙብ እናት ስጦታ ያስፈልጋታል አብርሽ ያኔ አስተዋይ ✅✅
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 Жыл бұрын
ማሻላህ ሢምርባቸው ጌታን❤
@fentaye9663
@fentaye9663 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ምስኩን ናቸዉ ተባረኩ ወድሞቸ ፀገዉን ያብዛላቸዉ
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ወይኔ ሲያምሩ ግን ለእናቱ የሆነ ነገር ይዛችሁ መሄድ ነበረባችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ❤🙏😍
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 9 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@eishi503
@eishi503 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ግን ለእናቱ የሆነ ነገር ብኖርው 👍😍❤️😍❤️😍❤️
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
አብረሸዬ የኔ የዋ ሙቤ ሁሉ ነገሩ ሳየዉ የሰቅኝል ለእናቱ የሆነነገር ቢኖር የበለጠ የእናት ምረቃት 🎉
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ሰሙዬ ደምሪኝ
@Kadeeja6581
@Kadeeja6581 5 ай бұрын
ማሻ አላህ የሰው ፍቅር አላቸው ጉራጌና ስልጤ ነው እሚባለው ዴቡቦወች 👌
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ አለሞቸ ደስ ትላላችሁ ቀጣይ ማዘርን በመልእክትም ቢሆን አስደስቷት ❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ❤
@RahmaSultan-n4y
@RahmaSultan-n4y Ай бұрын
❤❤❤❤❤አላህ ያክብራቹ ለናቱ የሆነነገር ብቲዙላት አሪፍነበር የናት ድዋ መቼም አይወድቅም❤❤❤❤
@አተያልከውይሁንየድግልማር
@አተያልከውይሁንየድግልማር Жыл бұрын
ቀጣይ ለናታችን ስጦታ ይሰጥልን 🥰🥰
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Жыл бұрын
እኔስ ሙቢን ስል ደግሞ ጒደኛው ፍቅር ነገር ናቸው አብርሽዬ እንኳን መጣችሁ❤❤❤❤
@ሂዊ
@ሂዊ Жыл бұрын
አብርሽዬ የኛ መልካም ሠው❤
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
አብርሺ ምርጡ ሰዉ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነዉና በርታ ወንድሜ ይህ መልካም ስራህ በላይኛዉ ቤት ይቆይህ ሙቢየ አንተንም ለቁምነገር ያብቃህ ሰርተህ እራሥህ የምትቀይርበት ስራ ፈጣሪ ይስጥህ ለእናትህም እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ
@wubewube2556
@wubewube2556 Жыл бұрын
አብርሽ ሰቅህ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል!!😍
@ዙለይካ-ዀ1ዠ
@ዙለይካ-ዀ1ዠ Жыл бұрын
ወይኔ አብርሽ አላህ ይጠብቅህ በአላህ ተባረክ ግን ለእናቱም በታልብሳት የበለጠ ደስ ይል ነበር
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
አይ የገጠር ሰው ትትናው ጫወታችው አክብሮታቸው ፍቅራቸው ይለያል እንዴት ደስ ይላል ሁሌም ደስተኛ ሁኑ እናተም ተባረሩ ❤❤❤
@ማርያምናትእናቴ
@ማርያምናትእናቴ Жыл бұрын
ውይይይይ እናተ መልካም ሰዎች የሰው ጥግ ናችሁ ኤፍሪም አብርሽዬ በእውነት ስነምግባራችሁ በጣም ወደድኩት እመቤቴ ከሀጢአት በስተቀር ይልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ ክፍውን ታርቅላችሁ ማማራችሁ ቅንነታችሁ የእውነት ቃል የለኝም ወድሞቼ በጣም ነው እምወዳችሁ እናትህንም አባትህንም እህትህንም ወድምህንም በጣም ደስስስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በቤታችሁ ደስታ ይሙላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemadisu4402
@aynalemadisu4402 Жыл бұрын
እናታ በጣም አሳዘነች ለኔሱም ይገዛ
@mabu4825
@mabu4825 9 ай бұрын
ለሙቢም እናት ያሆና ናገር ገዝታቹለት ቢሆን ይበልጥ ደስስ ይል ናበር❤❤❤❤❤❤
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd Жыл бұрын
ለእናቱም ብትሰጣት ደስ ይለኝ ነበር በማርያም ስጠልኝ😢
@hunamamaye6748
@hunamamaye6748 3 ай бұрын
ማሻለህ ልክልችውን እንደት አወክ አብርሽ እግዛቢሔርይስጥህ
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር Жыл бұрын
ወይኔ እረ ለእናቱ መግዛት ነበረባችሁ የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘነችኝ የምር ኡፍፍፍፍፍ የኔ ደሀ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@وبوي-ع3ي
@وبوي-ع3ي Жыл бұрын
እናቱ በጣም ልጂ ናት ፈጣሪ ርጂም እዴ ይሥጣቸው ያርብ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Жыл бұрын
የናቱን ነገር እሰቡበት ይታየኛል የሆነ ነገር ይዛችሁላት ብትሄዱ እደት ደስ እደሚላት ኡፍፍፍ
@ErgoGete
@ErgoGete Жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ ይባርካቹ የምር ደስስ ብላቸዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 Жыл бұрын
ቀጣይ ከሄዳችሁ ለናታቸው ግዙላቸው
@MeryemSdme
@MeryemSdme 3 ай бұрын
ለሙቢ ናትሥጦታ ይገባታል የምትሉ በላይክ አሣዩኝ 👍👍👍👍
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz Жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ ኢቶጵያዊነት ጥልቅ ነዉ ፍቅራችንኮ ዘረኞች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
አብርሽ @ ኤፍሬም... የልጅ አዋቂዎች ናችሁ... አብዝቶ ይባርካችሁ... ግን ከሙቤ በላይ ለ እናትየው ሻሽ እንኩዋን ብትወስዱላችሁ.. ምርቃት በምርቃት ነበር.. እምትሆኑት.. ከልጅ.. እናት ስትደስት.. ማየት ነው ምኞቴ ... ወደ ፊት ስትሄዱ አደራ.. ለ እናትየው የሆነ ነገር.. ትውስዳላችሁ ... ለስው ልጅ እኮ... የስጦታ ትልቅ ሳይሆን.. ስውን እሚያስደስተው ሀሳቡ ነው ::🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏😍😍😂😂
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 56 МЛН
🦋ሀይሚ እና ሙቢ ያልጠበቁት ነገር ተከሰተ😱😱
24:37
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 150 М.
OMN   ODUU  SADAASA 3, 2024
20:10
OMN
Рет қаралды 9 М.
ዕንቁ (ክፍል 22)
31:11
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 62 М.
ለ ጋሽዬ ስልክ ተገዛለት  . ደስታውን መግለፅ አቃተው  😱🥰
13:47
ዮአዳን (ክፍል 41)
31:00
ለዛ
Рет қаралды 380 М.
💫ለ ሀይሚ ቀጣይ,ብሩክ ሙቢና ይቅርታ ጠየቁ🙏
16:15
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 92 М.
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН