No video

ለሙሽሮች በሚል በሰራችው ማስታወቂያ ተቃውሞ የገጠማት ድርሹ ዳና!

  Рет қаралды 69,625

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 485
@YeMareamLij
@YeMareamLij 6 ай бұрын
በመጀመሪያ መንጣት ዉበት አይደለም እንደእኛ ዉብ ከለር ያለዉ ህዝብ በአለም በጣም ጥቂት ነዉ በራሳችን ዉበት እንኩራ we are Ethiopian ❤❤❤😍😍😍
@mamegelila
@mamegelila 6 ай бұрын
መሲ ጎበዝ እዲህ አይነት ነገሮችን በሚዲያ ማቅረብሸ ጥሩ ነው ድርሹ ግን የሳቅ ንግስት ስትባል ይገርመኛል በግድ መሳቅ
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ፈንድሻ ባህሪዋ ግን ማራኪ ስለሆነ ለመድረክ ተስማሚ ናት። 🤷🏽‍♀️
@ht1201
@ht1201 6 ай бұрын
የሁልጊዜም ጥያቄዬ
@hanikiret2889
@hanikiret2889 6 ай бұрын
ሲጀመር ብዙ ጊዜ የምትሰራው ስራና ማስታወቂያ ከኛ ከሀበሾች በሀልና ሀይማኖት የራቀ ማንነት የጎደለው ስራ ነው የምትሰራው ልቦና ይስጣት ወደራስሽ ተመለሽ በማንነትሽ እና በኢትዮጵያዊነትሽ ኩሪ
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 6 ай бұрын
መስዬ የኔ ልባም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መስየ❤❤❤
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 6 ай бұрын
እኛ ኢትዬጵያኖች የተፍጥሮ ቆድችን ውብ ነው::የሚያቀላ የሚያነጣ እየተባልን ቆዳችንን እንዳናበላሸው
@goodnews2392
@goodnews2392 6 ай бұрын
ድርሹ ዳና እዚያው ከሬዲዮ ጀርባ ተመልሳ ብትደበቅ ጥሩ ነበር። ምኗም አይጥምም።
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 6 ай бұрын
ትክክል 👈
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 ай бұрын
እኔም ምናም አይጥመኝ
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
በሬድዮ ድምፅ እያሰሙ መደበቅ ይቻላል እንዴ ፧ 🤔
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 5 ай бұрын
ውይ በጣምም ምኗም አይጥመኝም እድል ስለቀናት ብቻ 😅😅😅
@user-ls9rs7ex2e
@user-ls9rs7ex2e 6 ай бұрын
መሲዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ አስተዋይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@hayateityo9941
@hayateityo9941 6 ай бұрын
እህታችን መሲ በረቺ በጣም ነው የምንወድሸ
@yeshi2239
@yeshi2239 6 ай бұрын
ከለራችን ዉበታችን በእኛ ከለር እኮ ስንት ነጮች ይቀናሉ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 6 ай бұрын
ትክክል እኔ ከለሬን ብዙ ነጭ ያደንቀዋል ደስ የሚል dark skin እንዳለኝ ይነግሩኛል
@YeMareamLij
@YeMareamLij 6 ай бұрын
ነጮቹ እራቁታቸዉን ሀይቅ ዳርቻ በፀሀይ ከለራቸዉ እንዲፀይም መከራ ይበላሉ ለእኛ ደሞ ቆዳ የሚያነጣ እየሰሩ ይሰጡናል አልተገናኝቶም ማለት ኢሄ ነዉ 😥
@lunaamor5354
@lunaamor5354 6 ай бұрын
@@YeMareamLij እዉነት ነዉ በኔ ቆዳ ሲደነቁ ያንቺን ከለር እፈልጋለሁ እያለች ሰመር ላይ ቢች ዳር ሄዳ የምትመጣ ልጅ ነበረች ስትመጣ ገና ከኔ ጋር ታስተያይ ነበር እና ይገርመኛል ብዙዎቹ የኛን ከለር ይወዱታል ድርሹ ደሞ ነጭ ሁኑ ትላለች በጎን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 ай бұрын
ተመስገን ጌታዬ, እኔስ እግዚአብሔር በሰጠኝ ነገር በጣም በጣም ነው የምኮራው፣ በተለይ ደግሞ ጤና በጣም አስፈላጊ ነው፣ የራስ መተማመን በጣም ወገኔ እንደዛ ካልሆንን እራሳችንን እንጎዳለን፣ አምላካችንን ባለን ነገር እሱ በሰጠን ነገር እናመስግን፣ ፈረንጆቹ ታን እያሉ እራሳቸውን ሲያጠቁሩ እኛ ለመቅላት ????
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 6 ай бұрын
ኸረ ሂውማን ሄር እራሱ ማስቀረት አለብን እኔ ፀጉሬን ከለሬን በጣም ነው የምወደው ተፈጥሮን ውደዱ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 6 ай бұрын
በትክክል ሂዉማን ሄር ህንድ ሀገር ለአምልኮ ተብሎ ተላጭተዉ የሚገብሩትን ፀጉር ነዉ ከነ ሴጣኑ ነዉ እኛ ጭንቅላታችን ላይ የምናስቀምጠው ከዛ ያ መንፈስ ወደኛ ይገባል።
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
የሰው ፀጉር = [ ሂውማን ሄር ] 🤔 ቀለሜን = [ ከለሬን ] 🤔
@nunubelete8142
@nunubelete8142 6 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን 🙏 ዘንድሮ ለገንዘብ ብሎ እፍረት አጣን 😢
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 6 ай бұрын
እኔ የተቃወሙትን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ ሌላም እኛን የማይውክል ወይም የማይጠቅም ማስታወቂያ ስታዩ አትለፋ ቢያንስ ሰውን ታነቃላቹ በርቱልን
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 6 ай бұрын
መጀመሪያ የተቃወመው እንደውም ዶክተር ነው so ጉዳዩ ምን ያህል serious እንደሆነ ማወቅ ይቻላል take care ladys
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 6 ай бұрын
ድርሹ የምትባለዉ መካሪ ቤተሰብ የላትምዴ፠ሳቋ፠ራሱ ሲያሰጠላ ምኗም አይመቸኝም
@user-iv3zz6dx3t
@user-iv3zz6dx3t 6 ай бұрын
በጣም ነው ሳቃ የሚያስጠላው
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 6 ай бұрын
ኧረ ሰው መጥላት ጥሩ አይደለም ስራዎን መቃወም መጥላት ትችያለሽ ጥላቻ የሰይጣን ነው እግዚአብሄር በምህረቱ ይቅር ይበለን
@Sintayehu912
@Sintayehu912 6 ай бұрын
ድርሹ ድሮና ዘንድሮ ምናልባት ያቀላት ይኼ ክሬም ይሆናል😌
@neima6584
@neima6584 6 ай бұрын
bedenbe enji skin bleach tetekemaleche
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
@@neima6584 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@user-vt6jw7jw3g
@user-vt6jw7jw3g 6 ай бұрын
😂😂
@user-gv6wi4hm6t
@user-gv6wi4hm6t 6 ай бұрын
ድርሹ ማለት እኔ ምኗም አያምረኝም
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 ай бұрын
እኔም
@seidaab357
@seidaab357 6 ай бұрын
እኔ ደግሞ አላውቃትም ሁላ😂
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 ай бұрын
As always I’m scrolling down to the comments and that was my comments to as well ምኑዋም የማያምረኝ እና የማትጥመኝ She thinks she is cool Lol 😝 All about money 💵💵she got paid that’s why she is talking nonsense about that ☝️ face Cream
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 6 ай бұрын
እኔስ ብትይ😮
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 6 ай бұрын
ድርሹ ገንዘቧን መሰብሰብእንጅ ሰለነሱ ቀዳ ማበላሸት ደንታ የሚሰጣት አይመስለኝም
@zemenaygashaw2054
@zemenaygashaw2054 6 ай бұрын
መሲ አንች እኮ መልካም ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሸ
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 6 ай бұрын
ጎበዞች እደዚ መናአገራአቹ ጥሩ ነዉ አይቶ የሚገዛ የራሱ ጉዳአይ እናአተ ግን ተባአረኩ አበሻ ፊታአችን ተበላአሸ ማስተካአከያ ካአለ እያልን ጭራአሽ መልካአችንን አጣአን ያገባናአል ስላላቹ እናመሰግናለን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 6 ай бұрын
ድርሹ ይሄንን እየተለቀለቀች ነው የቀላችው ማለት ነው? ልጅቷ የድሮ መልካ ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል።
@danayithabte4733
@danayithabte4733 6 ай бұрын
Aye genzeb zendero bezu new minayew 😂😂😂😂😂😂 kuch belo metazeb new
@kkmbia2393
@kkmbia2393 6 ай бұрын
Soon ፀጉር በፀጉር ይሆናል ፉቷ that is
@bety-tw2xc
@bety-tw2xc 6 ай бұрын
ልክ ነው። በፊት ፊቷ እንዲህ አልነበረም
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 6 ай бұрын
በትክክል ይህንን እየተለቀለቅች ቆዳዋ ተልጦል
@kidist1705
@kidist1705 6 ай бұрын
ፀጉር በቅርብ ይወጣል ማለት ነው ebs ቃጠሎ የሚባል የጅሎች ጨዋታ ፍቶን አይታችው መልሱን ለራሳችው ለምጥ ነው የመሰለው
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 6 ай бұрын
መሲዬ ተባረኪ ሲጀመር ፊታቹን ምንም አትጠቀሙ ተፈጥሮን የመሰለ የለም
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 6 ай бұрын
መጥፎ ክሬም ነው እዳትጠቀሙ እኔ ለቡግር ተጠቅሜ ቆዳዬን አበላሽቶኝ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስደት ነው ጉድ ያደርገኝ ኢትዮጵያ እያለሁ ሳሙና መርጪ አላቅም የተፈጥሮ ከለሬ በጣም ነው ምወደው
@alinaalina212
@alinaalina212 6 ай бұрын
ሣሕ በትክክል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 ай бұрын
የሴራቢ ሳሙናና ክሬም ተጠቀሚ ቢታሚC እና D ተጠቀሚ ፋርማሲ ግዥ ሁሉንም ለቆዳሽ የሚሆነዉን መርጠሽ ደረቅ ከሆነ ወዛማ ሳሙናዉም ክሬሙም አለ አትቀያይሪ እሱን ብቻ ከተጠቀምሽ ቆዳሽ ጥሩ ይሆናል ብጉር ማዲያት ይጠፋል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 6 ай бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012መአዚ ቫይታሚን ስትይ በኪኒን መልክ ያለውን ማለትሽ ነው ይቅርታ
@selame2713
@selame2713 6 ай бұрын
መሲ በርቺ ጥሩ ነዉ ያቀረብሽዉ
@77861022
@77861022 6 ай бұрын
የማትመቸኝ ሴት ብትኖር እሷ ናት ሳቅ ጥሩ ቢሆንም የእሷ አሯ እስኪወጣ ድረስ በግድ ስለ ሆነ ይደብራል ስራ ቀይሪ😢😢😢
@gameoverweyani.3026
@gameoverweyani.3026 6 ай бұрын
በትክክል👌
@user-hn3ge2zr1l
@user-hn3ge2zr1l 6 ай бұрын
ምነው አለመቀባት መብታችሁ ነው ኮምፕሌክሳችሁ ተንጫጫ
@frankheering7927
@frankheering7927 6 ай бұрын
​@@user-hn3ge2zr1l minew tekotash, anchi nesh mesel Dirsho yetebalshiw, weyim ye Dirsho Delala? Yesewochin Koda yemiyabelash iko new, kisishin lememulat teblo, ye Ethiopia hizb fitu telalito Zinjero memsel alebet?? Iski rasishin and samint tekebitesh asayin, Wef yelem, gudatun silemitawki atmokriwim. Arfesh tekemech. Gena indet, keyet ametashiw tibayalesh
@tigistmekonnen4274
@tigistmekonnen4274 6 ай бұрын
@@user-hn3ge2zr1l ere kewiket netsa mehon beza hulu neger lenanite kifat new yemimesilachihu berasachihu mekurat temaru midere mehayim
@tigistmekonnen4274
@tigistmekonnen4274 6 ай бұрын
@@user-hn3ge2zr1l ago @user-hn3ge2zr1l ere kewiket netsa mehon beza hulu neger lenanite kifat new yemimesilachihu berasachihu mekurat temaru midere mehayim
@Hiber88
@Hiber88 6 ай бұрын
አንድ የገባኝ ነገር ድርሹን ከትንሽ ጊዜ ብኋላ እንደ ማይክል ጃክሰን ፈርሳ እንደምናገኛት ነው ለካ ያለ ምክንያት አልነጣችም
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ደግነቱ ፡ የማይክል ጃክሰን ዝና በማይክል ጆርዳን ዝና ስለተካካሰ ፡ ወገኖቻቸው ቆዳቸውን ለማንጣት አልተሯሯጡም።
@tinawolde9826
@tinawolde9826 6 ай бұрын
አይ ድርሹ አሁን ገባኝ ከወንድምሽ ቢኒ ዳና የለየሽ ለካ ይህ ክሬም ነው 😂😂😂 መሲ ሀላፊነት የሚሰማሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 6 ай бұрын
😅😅😅
@user-jn9hl5hm1g
@user-jn9hl5hm1g 6 ай бұрын
Bini dana black you😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 6 ай бұрын
ምኗም አይጥመኝም ይች ሴት መስዬ እናመሰግናለን
@blueblue8966
@blueblue8966 6 ай бұрын
እቺ ልጅ ስህተቷ በዛ በሰላሟ ነው ሰው እኮ ሰልጥኗል ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው ለብር ብላችሁ ክብራችሁን ሰው መሆናችሁን አትጡ እረ በሀብታሞች ባሰ ስግብግብነት
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 6 ай бұрын
መሲ እናመሰግናለን በድፍረት ወተሽ ተቃውማውን በማሰማትሽ🎉
@fikirtealemu2128
@fikirtealemu2128 6 ай бұрын
መሲ ተባረኪ!! አንቺ ኃላፊነትሽን በሚገባ ተወጥተሻል!! አስተያየት የሰጡትም!! እንግዲህ ልብ ያለው ልብ ይበል!! የተገኘውን ሁሉ መለጠፍ! መሞከረ አደጋ አለው!! ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ለእኛ የሰጠውን የቆዳ ከለር ማንም ቢመኘው!! የፈለገውን ቢቀባ የማይገኝ ምርጥ ነው!! በእወነት የእኛ የሐበሾች የቆዳ ከለር ቀይ በይው የቀይ ዳማ፣ ጠይም በይው ጠይም ዓሣ መሳይ ይባል ጥቁር ልዩ የሆነ የተፈጥሮ ውበት አለን!! እንዳው ባጠቃላይ አላሰፈላጊ ቅጥልጥሎች መቼም ቢሆን በራስ መተማንን ሊፈጥሩ አይችሉም!! የትኛውም ቅጥያ ያው ነው!! አሁን አሁንማ እናቶች በፍፁም ከእድሜአቸው ጋር የማይሄድ ! ተቀጥሎም የማያሳምር ነገር ሲቀጣጥሉ በየውበት ሳሎኑ ማየት የተለመደ ሆኗል!! ለሁሉም ልብና ማሰተዋል ይሰጠን!! ለአስተዋዋቂዋም ልብ ይስጣት!!
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቀለም = [ ከለር ] 🤔
@godlover7602
@godlover7602 6 ай бұрын
እኔ የምለው ድርሹ መቸም እራሶ አትጠቀመውም እኔ ውጭ ነው የምኖረው ይህ ቢልች ለኢትዮጵያውያን በተለይ በጣም አደገኛ ነው ማንም አይጠቀመውም የሚገርመው በራሶ እግዚአብሔር በሰጣት የቆዳ ኮፊደንት የላትም ገንዘብ ለመሥራት ብላ ለትውልድ ጥፋት እያመጣች ነው pleas ተቃወሞት
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 ай бұрын
በውበታችን በከለራችን እንኩራ፣ ይሔ የሚያነጣ እየተባለ የቆዳ ካንሰር መሰብሰቢያ ነው፣ ዌስት አፍሪካንስ የሚያረጉት ሲያስጠላን ደግሞ እኛጋ?፣ JUST BE PROUD ON YOUR SELF
@danayithabte4733
@danayithabte4733 6 ай бұрын
True especially South Africa it’s illegal
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 6 ай бұрын
kedirom ye habesha setoch used bleaching cream in Adisaba the difference now is wider consumers and on social media.
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 ай бұрын
@@Tefera-hf8fw so መደገፋችሁ ነው መቀባቱ ይሻላል?
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
@@Tefera-hf8fw ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ There is no one on recorded history in Adis Abeba who made a skin shade transition. 🤔
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
በቀለማችን = [በከለራችን] 🤔 ምዕራብ አፍሪካኖች = [ዌስት አፍሪካንስ] 🤔
@mamegelila
@mamegelila 6 ай бұрын
ድርሹ ማለት ጥቁር ነበረች የሷ ውበት መንጣት መሰላት መሀይምነትዋን ነው የምታሳየው ክሬሙ በጣም አደገኘኛ ነው እኔ የምኖረው እኢሮፕ ነው በህግም የታገደ ክሬም ነው
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
የቆዳ ቀለሟ ጥቁር እንደነበረ ማረጋገጫ ያስፈልጋል። 🤔
@Debrenazret
@Debrenazret 6 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ አሰስ ገሰሱን እየተቀበልሽ መጨረሻሽ ምን ይሆን? ብሊች መደረግ ያለበ የብዙ ሰው አይምሮ አለ ከቆዳ ይልቅ.
@ZEMZEMKEDIR
@ZEMZEMKEDIR 6 ай бұрын
ከ ኢትዮጵያ ላይ ውረጂ።
@Debrenazret
@Debrenazret 6 ай бұрын
@@ZEMZEMKEDIR መሰላል የለኝም ✌🏾
@azizamohammed7
@azizamohammed7 6 ай бұрын
ጥቁረታችን ውበታችን ነው እኛ አፍሪካዊያን
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
በሀገራዊ መጠሪያ ስም መጠቀም ደግሞ የኩሩ አፍሪካዊት ማረጋገጫ ይሆን ነበር። 🤔
@afelovea8152
@afelovea8152 6 ай бұрын
መሲዬ፡የኔ፡መልካም፡ሴት፡ትክክል፡ነሽ
@ZufanTassem-yc2gm
@ZufanTassem-yc2gm 6 ай бұрын
መሲዬ በሚዲያ ይቅርታ መጠየቅ አለባት ንቀትም ቨዲዬን አንሺ እየተባለች ዝም ማለት መልስ አለመሰጠት በምንም አጋጣሚ ላይ ትሁን
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 6 ай бұрын
አንዳንድ ጊዜ ታዋቂ ሰዎች አዋቂ ይመስሉናል ግን አይደሉም እነሱ ስላስተዋወቁት ብቻ እኛ መጠቀም የለብንም ታዋቂ ነን የምትሉ ሰዎች ደግሞ ስለምታስተዋውቁት ነገር በቂ እውቀት ሳይኖራችሁ ባታስተዋውቁ መልካም ነው
@Helen-ff3yi
@Helen-ff3yi 6 ай бұрын
Messiye selam lanchi yihun ! I’m your big fun 🇪🇷❤️
@hilinaatnafseged5960
@hilinaatnafseged5960 6 ай бұрын
መሲ እግዝያብሄር ይስጥሽ በግልጽ ማቅረብሽ በሚጥም አማርኛ ማንንም በማይነካ አንች እንዴት ጥሩ!
@user-ls9rs7ex2e
@user-ls9rs7ex2e 6 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያን እህቶቻችን እግዚአብሔር በያላችሁበት ከክፉ ይጠብቃችሁ ድርሹ የምትባይው ስግብግብ ራስ ወዳድ ነሽ
@birukbalcha8628
@birukbalcha8628 6 ай бұрын
መሲ አንቺ ትልቅ ሰዉ ነሽ አክባሪሽ ነኝ! ትንሽ ግራ የገባኝ ነገር ለኛ ለሴቶች መዋብያ ተብለዉ የሚሰሩ ፕሮዳክቶች ባብዛኛዉ ጉዳት አላቸዉ ሌሎቹም ላይ እንዲህ ብንዘምትባቸዉ የት በደረስን
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 6 ай бұрын
የሚያነጣ ክሬሞች የቆዳ ካንሰር ያስይዛል በፊት አንዳድ አበሾች ዲያና ሙሉዉን እና ዶርኖባት ትንሽ ቀላቅለዉ ይቀባሉ ፊት ያጠራል ብለዉ እና እኔም ከአበሾች አይቼ ለመጠቀም በፈረንሳይ ፓሪስ በሚሸጡበት አፍሪካኖች ሱቅ የሚበዙበት ባለሱቁ ፓኪስታኒ ዲያና ሸጦልኝ ዶርኖባቱን ስጠይቀዉ ባለሱቁ ምን ይሰራልሻል ደብቀን ነዉ የምንሸጠዉ ሱቄ ይታሸግብኛል አለኝ ለምን ስለዉ የቆዳ ካንሰር ያስይዛል ተብሎ ተከልክለናል አንቺ ቆዳሽ ቆንጆ ነዉ ከፋርማሲ የሚሸጡ ተጠቀሚ በህትነት እኔ ቢዝነሴ ነዉ ደብቄ እሸጠዋለሁ አለኝ ጉዳት ስላለዉ ታግዷል አለኝ በዳርማቶሎጂስት የሚመረቱትን እዉነተኛ ቅባቶችን መታጠቢያዎቹን ኒቪያ የመሳሰሉ ብቻ ተጠቀሚ እንጂ ይህ አፍሪካኖች ለመቅላት ነጭ ለመሆን ይጠቀሙታል የቆዳ ካንሰር ያስይዛል እንዳትጠቀሚዉ አለኝ እግዜር ይስጠዉ እኔም ሀሳቤን ቀየርኩኝ እና ከዛ ቡኃላ የፋርማሲ ነገር ብቻ እጠቀማለዉ እና ተጠንቀቁ ሴቶች የቆዳ ካንሰር ያስይዛሉ አንዳድ የአፍሪካኖች የሚያቀሉት ክሪሞች ናቹራል ቤስት ነዉ
@2k7mamo
@2k7mamo 6 ай бұрын
Thank you
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 6 ай бұрын
thanks
@user-fs8ol6ld5n
@user-fs8ol6ld5n 6 ай бұрын
እውነት ነው በመጀመሪያ ስትጠቀሙት አሪፍ ነው ስታቆሙት ግን ቡግር ብቻ ያደርጋል ሲቀጥል የፊት ቆዳ ያሳሳል
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 6 ай бұрын
ደስ የሚለው ነገር የተቃወሟት ሴቶች መሆናቸው ነው ቅላት የውበት መስፈርት ነው ብለን ስለምናምን ቆዳችንን ለማንጣት ብዙ እንደክማለን እነዚህ ክሬሞች የቆዳ ካንሰር ያመጣሉ በቃ ቅላት የውበት መስፈርት አይደለም በራሳችን እንኩራ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
ጎበዝ ብያለው ተቃውሞ ይዘው በመጡት ዉብ እህቶቼ 💝ተባረኩ እንደዚ ይለመድ አደባባይ አውጥቶ ሰውን ማንቃት 👌
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 6 ай бұрын
ህዝብ የሚንቅ ሰው የትም አይደርስም ለነገሩ እሷ ከእነዛ ባለጌዎች ጋ ቁጭ ብላ በሴት መደፈር ያላገጠች ቀን ነው የበቃችኝ ። ፉን ፉን የኢትዮጵያ አድባር አይወድም ከቀልብሽ ሁኚ እድሜሽ እንዲረዝም በሉልኝ 😊😊😊😊
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 6 ай бұрын
ስቀጥል ሴቶች ላይ እራሳቸው ሳይሞክሩ ማስተዋቅያ እያሱሩ እራሳቸው ማያሳይሙት ሴቶች ይጎዳል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 ай бұрын
እሱዋ በምን ቀላች😂😂😂😂 ሰይፉ ላይ የመጀመሪያ ጊዜ ስትቀርብ ከዜዶ ጋር አሁን ያለችበትን ብታይ የሰማይና የምድር ልዩነቱ😂በጣም ተቀይራለች ቀልታለች ወፈረች አማረባት ጥርሱዋን አሰራች እረ በጣም ተቀይራለች
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ቅላቷ ፡ተፈጥሯዊ ሳይሆን አይቀርም። ቅባቱ ፡ ቆዳ ያነጣል እንጂ አያቀላም። ውፍረቷ ደግሞ ከእድሜና ልጆች ከመውለድ ጋር የተያያዘ ይመስላል።
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc 6 ай бұрын
ውበት ፈጣሪ የሰጠንን አካል መጠበቅ እና መልካምነት እንጂ ብልጨልጭ ዳውን ዳውንንንንንንን
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ታች = [ዳውን] 🤔
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
ጥቁርነታችን ዉበታችን 💝😘😘 የግድ የሰርግ ወቅት ስለሆነ የማንንም ዉዳቂ 🤑🤮ሕዝቡን መናቅ ይባላል 😑
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 6 ай бұрын
ምንም አትጥመኝም ከአነጋገርዋ አክትዋ ጀምሮ
@susulove2688
@susulove2688 6 ай бұрын
እኔ ድርሹን የማቃት ፀይም ነበረች አሁንኮ ነጣች 😂😂😂
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 6 ай бұрын
መድሀኒት በደም ስራችው እየወሰዱ ነው
@umsadat7681
@umsadat7681 6 ай бұрын
😂
@danayithabte4733
@danayithabte4733 6 ай бұрын
Me too😂
@kkmbia2393
@kkmbia2393 6 ай бұрын
መሀይምነት ነዉ ዝምብሎ ማስተዋወቅ she has to do her research
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 ай бұрын
@@kkmbia2393all about money 💵💵💵they don’t care 🤷🏿‍♀️ about people’s
@Saraha2459
@Saraha2459 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ፈጣሪ የሰጣችሁን ተጠቀሙበት
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 6 ай бұрын
ማን እንደሆነችም አላቃትም ሳታጣራው እንዴት ለቢዝነስ ተብሎ እንደዚህ ይደረጋል ማንም ሰው ቢሆን እቃ ከመግዛቱ በፊት ጥቅሙንና ጉዳቱን ሳያይ የሚይዝ ሰው የለም ያሳዝናል ሰላም ያውላችሁ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
መሲየ ተባርክ
@solomonkebede6217
@solomonkebede6217 6 ай бұрын
መሲዬ አንደኛ ነሽ ተባረኪ!!!
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h 6 ай бұрын
በትክክል 👆👆👆👆
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o 6 ай бұрын
መጥፎ ነዉ እንዳትግዙት
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ መከልከል ያለበት ሂውማን ሄርና ሜካፕ ነው ውይ ስናምር በፍሪዝ እና ያለሜካፕ ❤❤❤❤ሞክሩት እኔ ከዚህ ሁሉ ነፃ ነኝ ግዜችንን ገንዘባችንን ብዙ ነው የምናተርፈው።
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 6 ай бұрын
ይሂ ሁሉ ንቀት እና ጥጋቧን ማስተንፈስ አለብን።
@matusala8322
@matusala8322 6 ай бұрын
Nothing will stop our face from changing its natural process. All the makeup and cream makes that change faster. If you’re under 30 years old you should never put any cream on your face at all. If you start using creams at 20 years old by the time you turn 35 you will be look like 52 years old.
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 6 ай бұрын
አዳሜ በመቶ የምቆጠሩ ምስኪኖችን ጎሮሮ የምሸፍንን አርባና አምሳ ሺ ብር ለሜካፕ ለዱቄት እና ለፈረስ ጭራ እየከፈላችሁ አይደል እንዴ ለክሬም እኝኝኝኝ ምትሉት ታድያ ለምን ዱቃትና የፈረስ ጭራን ምያስተዋዎቁትን አትቃወሙም
@tsedeniamengesha7286
@tsedeniamengesha7286 6 ай бұрын
👏👏👏
@HA-dh5ui
@HA-dh5ui 6 ай бұрын
ሁሉም ትልቅ ሰዉ ነዉ መቀባትም አለመቀባትም ሁሉም መብቱ ነዉ እንዲያዉ አርስት አጥታችሁ ነዉ የሰዉን ሞራል መንካት ጎበዞች ናችሁ ሰዉ ሀገሩን እንዲጠላ ነው ምታረጉት
@tsedeniamengesha7286
@tsedeniamengesha7286 6 ай бұрын
👏👏👏
@user-qm3wb4dj8s
@user-qm3wb4dj8s 6 ай бұрын
የዘር ጥላቻ አለባቸው ደቡብ ስለሆነች ነው
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 6 ай бұрын
እረ ባካችሁ product ነው አትጠቀሙ የተባለው ስለሷ አስተያየት ስጡ አለተባላችሁም በተለይ የምትሳደቡ ሰዎች
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 6 ай бұрын
ውይ መሲዬ ፈጣሪ ይባርክሽ ልጅቷ መካሪ ያላት አይመስለኝም ረጋ ብታስብ ጥሩ ነው እሷ እራሱ በጣም የቀላችው በዚሁ ይሆናል።
@loveethiopian2686
@loveethiopian2686 6 ай бұрын
ድርሹየ አንዳዴ ማበብ አስፈላጊ ነው እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን ነን እህቴ
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 6 ай бұрын
ከለራችን ውበታችን ነጮቹ ከሬም እየተቀቡ ፀሀይ ለይ ይሞቃሉ ብራውን ለመሆን ትቀልዳልዳለች እንዴ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 6 ай бұрын
ነጩ የኛን ከለር ለማምጣት ሰን እስክሪን ተቀብተው ፀሀይ ላይ ይንቃቃሉ ጭራሽ ይሄንን ክሪም በሉ ተጠንቀቁ።
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቀለም = [ ከለር ] ፀሀይ መጋረጃ = [ ሰን ስክሪን ] 🤔
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 6 ай бұрын
ያው ሰይፉ ፋንታሁን ላይ ቀርባ መልስ መስጠቷ አይቀርም
@heratenegusa1673
@heratenegusa1673 6 ай бұрын
😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 6 ай бұрын
"የኢትዮጲያ ህዝብ ይቅርታ ያድርግልኝ"
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 6 ай бұрын
😅😅😅
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 6 ай бұрын
ከእውቅና እውቀት ይበልጣል
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 6 ай бұрын
ከኢትዬጰያ አርቲስቶች በጣም ምጠላት ምደብረኝ ይቺ ሰቲዬ ናት
@user-hn3ge2zr1l
@user-hn3ge2zr1l 6 ай бұрын
ምነው እንደዝህ በድሮን ለሚጨረሱት በተቃወማችሁ በከባድ መሳሪያ ህፃናትን የሚጨፈጭፍ መንግስታችሁ ብትቃወሙ
@maneshas182
@maneshas182 6 ай бұрын
ሳናይ እንዴት እንቃወም ጽንፈኛ የሚያወራውን ሰምንተን ወሬ በማባዛት አገርን ማስረበሽ አይጠቅመንም
@user-hn3ge2zr1l
@user-hn3ge2zr1l 6 ай бұрын
@@maneshas182 መህይም ከብት
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o 6 ай бұрын
ሳቆ ደግም በግድ አሰመሳይ ናት
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ባለመሳቅ ደግሞ የመድረክ ሰው መሆን አይቻልም።
@Maserte3213
@Maserte3213 6 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ነገር ቀይ ብቻ ነው ቆንጆ ቀይ ብቻ ነው ሀብታም ቀይ ብቻ ነው አዋቂ የሚለው አመለካከት መቼ ነው የምናስወግዶ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 6 ай бұрын
Agree True ☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾👂🏽👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾black ⚫️ is ⭐️🍯 🍫 sweet chocolate 🍦 🍪 🍩 🍫 🍫
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 6 ай бұрын
እኔ ይቺ ሴት ምኗም አድመቸኝም ድርሹ ምናምን ይሏታል ድራሿ ይጥፋና ንግግሯ እራሱ ሲደብር ኤጭ መሲዬ በዙ በጣም ይቅርታ በአንቺ ቻናል ላይ በፃፍኩት ኮመንት ውዴ ያው የሁላችን ቤት ነው እወድሻለሁ አከብርሻለሁ መሲዬ የእኔ ደርባባ
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 6 ай бұрын
መሢ ግን መጀመርያ ከሷ ያለውን እውነታ ብትሠሚ ጥሩ ነበር እንደዚህ አይነት ነገር በንቺ ሲቀርብ እኔ እንደግለሠብ አልተመቸኝም ምክንያቱም የሷን መብትም ክብርም ይነካል ብዬ ስላሠብኩ ነው ትክክል እንኳን ባትሆን አግኝተሽ አውርተሻት ስህተትም ከሆነች ይቅርታ እንድትል ለማድረግ ይሻል ነበር ከይቅርታ ጋር ላንቺ ካለኝ ከበሬታ አንፃር ነው
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 6 ай бұрын
እኛ ኢትዮጲያዊ ተፈጥሮአዊ ከለራችን በጣም የሚያምር ነው ይሄን ክሬም እንዳትጠቀሙ።
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቀለማችን = [ ከለራችን ] ቅባት = [ ክሬም ] 🤔
@selamhaile5222
@selamhaile5222 6 ай бұрын
የቆዳ ካንሰር እንደሚያመጣ አታቂም❌❌❌ ሲጀመር ከለራች በጣም ያምራል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 5 ай бұрын
ጡሩነው አስተያየታቹሁ፡ግን፡ማንኛውንም ነገር ከተፈጥሮ፡ውጭ፡አንጠቀማ፡ተፈጥሮ በራሱ፡ውበትነው
@alialmajed1916
@alialmajed1916 6 ай бұрын
መሲዬ የከሬም አስቀያሚ ክሬም ነው እኛ የአረብ አገር ሴቶች ብዙ ጊዜ እንጠቀመው ነበረ ያቀላሻል ቻለሁ ብለሽ ከተውሽው በኋላ ጉዳቱ ከባድ ነው አደገኛ ክሬም ነው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 6 ай бұрын
እኔ ከቫዝሊን ውጭ ተጠቅሜ አላውቅም ሲጀመር
@mishu372
@mishu372 6 ай бұрын
እኔ የነበርኩባት የማዳም ልጅ በከለሬ ስለምትቀና ወደ ተራራ ወጥታ ተቃጥላ እኔን መስላ ትመጣና ተደስተ ሳትጨርስ እንደ እባብ ተገገሽልጣ ታድራለች ታዲያ ከለራችን እንከን ይወጣለት ይሆን ድርሹ 😮እረፊ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 6 ай бұрын
ድግነቱ ይሳንም ክሬሞነም አላቃቸው
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 6 ай бұрын
አደራ እዳትጠቀሙ የኔ ውዶች ተፈጥሯችን ያማረ ነው
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 6 ай бұрын
እኛ የጥቁር የነጻነት ምልክት ነን እያልን ቆዳን ማንጣት ማስተዋወቅ ምን ይሉታል የጤናው ነገር እንኳ ቢቀር
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 ай бұрын
ልጅቷ ለማስታወቂያም አትሆንም ለገንዘብ ብላ ለሰው አታስብም ማለት ነው ጎበዞች ከሷ የተሻሉ ሴቶች እንዳሉ ትወቅ የመገርጣት ችግር ያለበት ሰው የለም
@yerosansamuel3401
@yerosansamuel3401 6 ай бұрын
እሳግንምነው አፈላች በጣም ተጠንቀቂ አትመችንም ፋራ ትለቅለቀው
@endalkachewtaye2880
@endalkachewtaye2880 6 ай бұрын
Black is beautiful...
@kkmbia2393
@kkmbia2393 6 ай бұрын
ሲጀመር እራሷም ነጥታለች no way we don’t need such kind of trash that is her business but she has to do her research before you bring it to people
@hanna9502
@hanna9502 6 ай бұрын
side effect የራሱ በጣም አደገኛ ነው ኬሚካል እኮ ነው
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ አሳምሮ ፈጥሮኛል ምንም አያሰፈልገኝ ይብላኝ ለሚጠቀሙት
@kidistabera1980
@kidistabera1980 6 ай бұрын
የፈራሁት ደረሰ በጣም አዝናለሁ በጥቁሮቹ እንኳን አዝናለሁ😌😌
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 6 ай бұрын
yegna ferenj refering to other Africans as ' tiqrochu', shameful
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
@@Tefera-hf8fw ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@dean-cc7fp
@dean-cc7fp 6 ай бұрын
እኔ ኢትዮ እያለሁ ፌር ኤንድ ላቭሊ fair and lovely የሚባል ብሊቺንግ ክሬም የሚጠቀሙ ጎደኞች ነበሩኝ ዝም ብሎ ሜካም የሚያረጉ ነበር የሚመስለኝ ስኪን ስለብሊቺንድ/ቆዳ ማንጣት መስማት ከጀመርኩኝ በኋላ ነው የገባኝ ፕሊስ የማታውቁትን ፕሮዳክት ዝም ብላቹ አትቀቡ ካንሰር ሁሉ ያመጣል እየተባለ ነው።
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 6 ай бұрын
እረ ተይ ለገምዘብ እንዲህ መሆን ደሞ የኔምርት ነው😢 shame on
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 6 ай бұрын
ሰው በቃ ገንዘብ አይኑን አወረው ማለት ነው እስዋ ማናት ለኔ የምታዝልኝ
@seblipomi3684
@seblipomi3684 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከደሙ ንፁህ ነኝ በተለይ ለመቅላት የሚወሰዱ ክሬሞች ኩላሉት ይጎዶል
@yezemenmisale
@yezemenmisale 6 ай бұрын
ይቅርታ የማይመከር ምርት ከሆነ ጥራትና ደረጃዎች ለምን ገበያ ላይ አዋለው?
@ef6079
@ef6079 6 ай бұрын
እሚገርም ግዜ ገንዘብ ያውጣ እንጂ በቃ ህይወትንም እስከመንጠቅ ጥቅምን ብቻ ማሳዱ በጣም ህሊናቢስነት ነው ግህ የሌለበት ሀገር 😢😢😢😢😢
@ruthmime73
@ruthmime73 6 ай бұрын
የነጭ ተጽእኖ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይገባ እንቃወማለን ጥቁረት ውበት ነው። ለምን በራስ መተማመናችንን እንገላለን ? ድርሹ ዳና ❌
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 39 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 57 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 39 МЛН