አፈቀርኩሽ ሲለኝ አለማመዛዘኔ ጎዳኝ || ወደ ሀገሬ ወደ ኤርትራ መመለስ አልቻልኩም || ልጄ ናፈቀችኝ || እንተንፍ EP #10

  Рет қаралды 194,566

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 582
@mbet1840
@mbet1840 10 ай бұрын
የእኔ ቆጆ ስወድሽ ያኔ ከጆሲ ስትቀርቢ እና ወድሞችሽ ጋር ስትገናኝ የነበረሽ ስሜት የወድሞችሽ ደስታ ለቅሶ የጆስ ደስታ የእጀራ እናትሽ የነበራት አቀባበል መቸም ሚረሳ አይደለም❤
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm 11 ай бұрын
ጥንካሬሽ ግንባርሽ ላይ ተጽፏል! እባክሽን ከመቼም ጊዜ በበለጠ ፀሎት አርጊ ውዳሴ ማርያም ካንቺ አይለይ. አይዞሽ ይህም ያልፍል
@maeregmezgebe7771
@maeregmezgebe7771 11 ай бұрын
Eshi Wendme Amesegnalehu antem betselot asbegn.
@marsheta1374
@marsheta1374 11 ай бұрын
ቆንጆ ልጅ ነሽ ከአፍሽ ማር ነው የሚፈሰው ❤ንግግር ችሎታሽ ገራሚ ነው 👍 አሁን የሚያገባሽ እድለኛ ነው --
@Noname-b1e8w
@Noname-b1e8w 11 ай бұрын
❤❤
@birhanjommy
@birhanjommy 10 ай бұрын
እውነትሽን ነው! እኔም ብታጋጥመኝ ውስድ ነበር።
@hdlidet
@hdlidet 4 ай бұрын
መጋኛ ያጋጥምህ 😢​@@birhanjommy
@birhanjommy
@birhanjommy 4 ай бұрын
@@hdlidet አንቺ! ምነው፣ ምን አደረግሁ እንዲህ የረገምሽኝ እመቤት?
@hamahyy7178
@hamahyy7178 11 ай бұрын
ወይኔ ጆሲ ሾው ላይ አይቻት ቀጭን ነበረች አባቷ የፃፈላትን ደቤዳቤ ስታነብ አብሬ አልቅሼ ነበረ የኔ ቆንጆ
@zehara605
@zehara605 11 ай бұрын
እኔ እራሱ ኡፍዛሬ 5 አመት😢
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 11 ай бұрын
እኔም አይቻታለዉ ወይኔ
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 11 ай бұрын
ጌታን እንደግል አዳኝሽ ተቀበይ ጌታ ይወድሻል he is the only died for you እሱ ነው እስከዛሬም የጠበቀሽ ለዚህ ነው ሴይጣን የሚያሳድድሽ። he is the only hope for you sis, Jesus is waiting for you to empore you. My sister jesus is the only hope for us. He loves you.
@abigebrehiwet3207
@abigebrehiwet3207 11 ай бұрын
Medan beyesus new deliverans yasfelgshal .pls go protestant church.
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 11 ай бұрын
Enam aychatalew
@Yomfisiha2833
@Yomfisiha2833 10 ай бұрын
የምታወራውን ነገር አስበህ አውራ single mam ፈልገህ አታመጣውም የsinigle mam ልጂ single ይሆናሉ ማለትህ የትኛው ጥናት ነው ያነበብከው ብዙ ሰው ይኖራል የሚከፋው የኛ single መሆን እነሱ ላይ አይድረስ ደግሞም አይደርስም ልክ ስላልሆንክ ነው
@AlemituAtnafu
@AlemituAtnafu 4 ай бұрын
እናቴ ድንግል ማሪያም ትከተልሽ ኸምትወጃት እናትሽ ጋርም እሄንን ሁላ ፈተና ያየሽባትንም ልጅሽን ለመገናኘት የሰማዩ ንጉስ ይርዳሽ
@WerBa-ie4oh
@WerBa-ie4oh 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በእምነትሽ በርች መምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ ምን አልባት ህይወትንሽን ሊያበላሽ የገባ መንፈስ አለ እግዚአብሔር ይገላግልሽ ታድሶብሽ ነው መንፈሱ ውዴ
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 11 ай бұрын
16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።ዩሀ3:16 እህቴ ጌታ ይወድሻል ሂወትሽን ለጌታ ስጭው ያየሽው መርከብ ጌታ ነው አሁንም ያመርከብ እዬጠበቀሽ ነው
@sehenaklilu9453
@sehenaklilu9453 9 ай бұрын
እባክሽ ቸርች ሂጂና ይፀለይልሽ። እግዚያብሄር አምላክ ይርዳሽ።
@umunabel7583
@umunabel7583 11 ай бұрын
የዛሬ 5 አመት እንባዬ ከሷ እኩል ስፈስ ያየሁትን ፕሮግራም እስከዛሬም ድረስ ሰርች አድርጌ ነዉ የማየዉ 😢ከዛ በኋላም ያለሽበትን መወቅ እፈልግ ነበር አሁን ድንገት ሳይሽ ቶሎ ብዬ ቪዲዮዉን ከፈትኩት ።እንኳንም አየሁሽ ደስ ብሎኛል💖በተረፈ አይዞሽ የኔ ወድ ሁሉም ያልፋል በእምነትሽ በርትተሽ ፀልይ ሸይጣን የኛን መዳከም ይፈልጋል !ሸይጣን አቅም የለዉም ነገር ግን እኛ ጋ ክፍተት ካገኘ ድክመቶቻችን ተጠቅሞ ልያጠቃን ይፈልጋል !!!!
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 11 ай бұрын
እይዞች እህታችን ይህ ቀን ያልፋል ከርታታ እህታችን ልጅሽንም እናትሽን ታያችዋልሽ እይዞሽ በፍጹም ብትሆኚ ያልፍል እንቺ ኢትዮጵያዊትም ኤርትራዊትም ነእሽ እንውድሻልን እሺ !!!
@solomontakele7953
@solomontakele7953 11 ай бұрын
ኧረ ተው ወንድሜ ይሄ ሳይንስ ትክክል አይደለም እንደገናም ስልጠና ልንሰጥ ነው ብላችሁ በሰው ነፍስ አትጫወቱ ይሄ ችግር በመንፈሳዊ መንገድ ብቻ ነው የሚፈታው እንደው የተሸነፍክ ካልመሰለህ ወደ መምህር ተስፋዬ ብታስተላልፋቸው እጅግ በጣም ጥሩ እና ዘላቂ መፍትሄ ያገኛሉ እና ስለ ሴቶቹ ህይወት እና ስለ ሴቶቹ ነፍስ ብለህ ተሽነፍ ከእነሱ በስልጠና ምክንያት የምታገኘው ብር ከእነሱ ነፍስ አይበልጥም ችግሩ ከእርኩስ መንፈስ ጋር የተያያዘ ነው እርግጠኛ ነኝ ይህች ሰው ኩል ተጠቃሚ ነች ይሄ ለእሷ ምልክት ይሆናታል በተረፈ ሰንበት ትምህርትቤት መማር መዘመር በጣም ጥሩ ነው ግን ከቤተሰብ የመጣ እርኩስ መንፈስ ን ለመዋጋት መፆም መፀለይ መስገድ መቁረብ ያስፈልጋል አጋንንትን በመዝሙር በትምህርት ብቻ አንዋጋውም እንደውም እርኩስ መንፈሱ ከፍተኛ ጉዳት እንዳይደርስባት ውጊያውን በፆም በፀሎት በስግደት በቅዱስ ቁርባን መዋጋት አለባት በተለይ መልከ መልካም እህቶቻችን በዚህ ችግር የተጠቁ ናቸው እና አንተ ኢንተርቪይው አድርጋቸው ህይወታቸውን ቅረፅ ፕሮግራሙን አስተላልፍ ከአነጋገርህ እንደተረዳሁት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነህ እና እመቤታችንን የምታምንባት ከሆነ በእመቤታችን ስም ይዤሀለሁ መምህር ተስፋዬን አገናኛት
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 11 ай бұрын
ስገጂ ፆሚ ፀልይ እግዚአብሔር ይሰርልሽ ንቂበት እዳትፈሪ እመብረሀን አለች
@rozademere9117
@rozademere9117 10 ай бұрын
አንቺ በጥም ምርጥ ሴት ነሺ ምንም አይወጥልሺም ጎበዚ ነሺ በጥም ጠንካራም ጭምርነሺ በርቺ አሁንም ሀይማኖትሺን ጠበቅ ፀልይ በርቺ እህቱ እወድሺለሁ የኔቆንጆ ንፀህልብ ነሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraleli5634
@saraleli5634 11 ай бұрын
ይች ልጅ በተሰቦቻን ጆሲ አፋላጎ ላይ ቀርቦ በተሰቦቻን ያገኘች አደለችማነው ያስታውሳት ሁላችንም በዝህ ታሪኪ አልቀሰናል ወድምቻን ስታገኝ😢😢
@mahiyutb3066
@mahiyutb3066 11 ай бұрын
እኔም መሰለችኝ😢
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 10 ай бұрын
አወ ናት ጆሲ ላይ ቀርባ ነበር
@masawamtswa9842
@masawamtswa9842 10 ай бұрын
እችን ልጅ ኤርትራዊ ናት በሰላም ግዜ ኣባትዋን ለመፈለግ ነው የመጣቹ ስለዚ እባካቹ ስልኳን ስጡን ወደ ሃገራ ንድትመለስ በተቻለን እናግዛት ኣለን😢😢😢😢😢😢
@mesfinteferi225
@mesfinteferi225 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዊም ነች::
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 11 ай бұрын
እይዞሽ እህቴ እኔ ለ20 ዓመታት በኩፉ መንፈስ ተየዥ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስላሴ በምህረቱ ገብኝቶኛል ለእኔ የደረስ እግዚአብሔር ላንችም ይድረስልሽ የሚግርመው ግን የምታወሪው ሁሉንም እኔ ነው እንዴ ስል ነበር በባሌ ተፈትናለው የእናቴም ስትየ እኔ ራሴ ከመጥፈት የዳንኩ የእናቴ ወለታ ስስብ ነው ሂወተይ ያተረፍኩት ምክንያቱ የስው ፀጉር ስርታ ነው እዚህ ያዳረስችኝ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለመልካም ሆነልኝ ኣሁን በሂወቴይ በጣም ደስተኛ ነኝ የሆነ ነገር ስትፈተን ለመልካም ነው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 11 ай бұрын
ደግሞ እኮ እጅግ ቆንጆ ነች❤❤❤ አድንቂያት ሳልጨርስ😥እምባዋ ሲፈስ ማየቴ አስደንግጦኛል😭
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 10 ай бұрын
Bettam
@mitslalalem8077
@mitslalalem8077 11 ай бұрын
ማንያዘዋል እሸቱ ወንድሜ ኣንተን ኣንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያግዝህ ቀጥልበት ወንድሜ ምክርህ ደስ ሲል❤❤❤❤
@MuluAyenew
@MuluAyenew 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር ምክሩ በጣም ደስ ይላል ቃልየሚያጥረን ግን እግዚአብሔርን ለማመስገን ብቻ ነው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 11 ай бұрын
ወይን ልጄ😭 አንድም ቀን የማታለቅሽበት አጋጣሚዎች ነበሩ🤔😥 ይህ ሁሉ አመት እያዘንሽ በማሳለፍሽ እጅግ አሞኛል😭😭😭
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 11 ай бұрын
የእኔ ውድ አይዞሺ ፅልይ የእኔ አስለቅስሺን ዛሬ በጣም አዘንኩ ግን ምናው የአባትሺ ልጆቻ እያገዙሺ አይደለም ንብርትስ ካለ ቢስጡሺ ምን አለበት ወንድሞቻሺ እናቲቱም መልካም ሴት ነበርቻ የእኔ የአባትሺን ደብዳቤ አስቀምጣ ቆይታለቻ አሁንም ባላቸው አቅም ቢአግዙሺ መልካም ነው ደግሞ አምናለው ኢትዮ ኤርትራ አግዘውሺ ሂደሺ እናትሺን ልጂሺን እንደምታይ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 11 ай бұрын
እኔ ግን እናትና አባቴ በጣም ፍቅር ከመሆናችው የተነሳ ሰው ከተጋባ የሚፋታ አይመስለኝም ነበር እንደኔ ሞኝ አለ
@TigeteTigete
@TigeteTigete 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂የኔ ቢጤ ወድሞቸ እራሱ ያላቸዉ የትዳራቸዉ ፍቅር እኔም አግብቸ አሁን ይህን ሳይ ይጨቀኛል
@selmayakob5736
@selmayakob5736 11 ай бұрын
ሰው የኖረበትን ነው ምመሰለው እውነት
@rozaroza7147
@rozaroza7147 10 ай бұрын
እኔ ለዛውም ድንግልናየ ጠበቅ አርጌ ያዝኩኝና አንዱ ዱርየ ወሰደብኝ ክክ ከሌላ ሴት ላይ ቢሄድም እጠብቀው ነበር እንደሚሄድም አውቅ ነበር ነገር ግን ድንግልና የልየለኝ ማን ይፈልገኛል እል ነበር 😂 ሲመረኝ ግን ስልኬን ዘግቼ አላናግር አልሰማ አላስብ አዲስ እና ጠንካራ ከሆንኩ ቧሃላ ሁሉም ነገር እርግፍ አድርጎ ትቶ አርፎ እኔጋ ሲሆን በሰባት አመታችን አሁን ጠላሁት እፍፍ በምን ላስረዳው ማርያምን😢
@melatcode4111
@melatcode4111 11 ай бұрын
ገና ሳያት ትዝ አለችኝ ያኔ በጆሲ ሚዲያ ላይ ከ ወንድሞችዋ ጋር ስትገናኝ. አንደበትዋ እሚጣፍጥ በጣም እምታሳዝን ልጅ ነበረች በታሪኩዋ ብዙ ሰው አልቅሶ ነበር . የኔናት እውነትዋን ነው ኤርትራዊም ኢትዮጵያዊም እምወደው ማነቴ ነው ብላለች ትክክል . ከ እግዚአብሔር ጋር እንርዳትና መቼም የ ኤርትራ መንግስትም አይጨክንባትም
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 11 ай бұрын
ማርግ❤❤❤❤ እኔም አስታወስኮት
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 11 ай бұрын
😒😒እና ከ ልጄ ዚግነትን ትመርጭለሽ 😒😒አረ ስው ከ ውረቀት ይበልጣል 😒😒እና ለ እሷ ተብሎ ህግ ይቀየር 😒እሷ ብቻ መስለችስ ስንቶች አሉ በ እሷ ቦታ ግን ልጇን ለማቀፍ የ ውረቀት ዚግነት ትቀይራለች ልጀዋን ትታቀፍ 😒😒አዑንም ልጄን ነው ምመርጠው
@selam801
@selam801 11 ай бұрын
አይዞሸ የኔ ውድ እውነት የሚገርም ታሪክ ነው😢
@GirmaneshZigbaga
@GirmaneshZigbaga 10 ай бұрын
ጥሩ ነው ምታስተላለፈው እናመሰግናለን አስተማሪ ነው
@edentesfaye1597
@edentesfaye1597 11 ай бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁ ለእናትሽ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ በእምነትሽ እና በፀሎትሽ ትጊ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ::
@AdiAbebayehu
@AdiAbebayehu 10 ай бұрын
የሰው ልጅ ታማኝነቱ በጣም እየወረደብኝ ነው ሁለት ሴትን አፈቅርሻለሁ የሚሉ እንደዚህ አይነት ወንድ እየበዛ ነው
@hiwattube
@hiwattube 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን ወንድ ማመን ቀብሮ ነው የስንት ሴቶች ልብ ሰብረዋል😢😢😢💔💔💔
@meron1567
@meron1567 11 ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ቃሉ ሁሉን ያሸንፋል አይዞሽ።
@Etech1616
@Etech1616 11 ай бұрын
ሴት ልጅ እድሜዋ ሲጨምር ብለህ የተናገርከው ይደብራል ፣ ሴት ልጅ አዕምሮዋን መጠቀም ከጀመረች ምንም እድሜ ሁኔታ አያስቀራትም፣ ሌላው የፈጣሪ ስራ ነው በእርሱ ስራ ምንም መናገር አትችልም
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 11 ай бұрын
I agree with you, but as female, most of us, instead of using our brains at first, we use our hearts, then we get hert badly
@TseganeshFuji
@TseganeshFuji 4 ай бұрын
no esu yalew endeza sayhon giziachun tetekemubet new enji esuma fetari new miawkew gn eyandandu neger begizew sayhon siker waga yasekfelal.
@selamferede71
@selamferede71 11 ай бұрын
እሙዬ አትዘኚ አብዝተሽ ፀልይ ተበርከኪ ስገጂ ንስሐ ግቢ ሱባኤ ያዢ ከአቺ የበለጠ ስት ፈተና አለ እግዚአብሔርን አመስግኚ ለበጓ ነው በይ እጅ እግር አይን የሌለው መስራት እየቻለ በሕመም እማይሰራ አለ አደል አይዞሽ አታማሪ ማማረር ይጨምራል ሁሌም ቢከፋሽም ብትደሰችም ተመስገን በይ ቆጆ ነሽ ጤና አለሽ ምንም ማድረግ ትችያለሽ ያውም እመብርሀን እመብዙሐን ይዘሽ ተማፀኛት ምንም ነገር አትነፍግሽም ግን አትወላውይ እምነትሽን አጠክሪ ገጠመኞችን ስሚ ያጠነክርሻል ያስተምርሻል ከብዙ ነገር ያወጣሻል ተስፈ አትቁረጭ ተስፋ የእግዚአብሔር ነው ያሰው ያቺ ስላልሆነ ይሆናነ እግዚአብሔር ይሕንን ያሳየሽ አድ ልጅ ምንም አደል ጌጥሽ መከበሪያሽ ናት አድ ልጅ ስጠኝ ብል እሚለምን ስት አለ አደል አትዘኚ ደፈተናን ማስወገድ ትችያለሽ በፆም በፆለት እመብርሐን ብርታቱን ትስጥሽ ።
@hiwel9209
@hiwel9209 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አንድ የምነግርሽ ነገር ቢኖር ሆድ የሚብስሽ አይምሮሽ እጅግ ድካም ሲሰማውና ካቅምሽ በላይ ስትጨነቂ ነው እረፍት አተሻል ትክክል ነሽ ብዙ ውስብስብ ነገር ገጥሞሻል አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሌም ከማንም በላይ ነው በዚ ሁሉ ነገሮች ውስጥ እንድታልፊ የፈለገው አንቺ በሱ አምሳል የተፈጠርሽው ከችግሮችሽ በላይ ስለሆንሽ ነው እስካሁን ባትችይው አይሰጥሽም ነበር ሁሌም ስናለቅስ ደስ የሚለው ሴጣን ብቻ ነው እግዚአብሔር ግን ያዝናል ያን ደግሞ ሴጣን ይበልጥ ድል አደረኩ ብሎ ይደሰትበታል ምክንያቱም እሱ የፈጣሪ ምቀኛ ጠላቱ ስለሆነ አታልቅሽ በትክክል እረፍት ግድ ነው ያስፈልግሻል ገዳም እስክትሄጂ ጭር ባለ ሰአት ባህታ ማሪያም ሂጂ እዛ ደስስስ የሚል እረፍት በፈጣሪ ቤት ታገኛለሽ እጅግ ደስ የሚል የተባረከ የእረፍት ቦታ ነው ሁሉ ነገርሽን ለእግዚአብሔር እዛ ንገሪው ደስ በሚል እፎይታና እረፍት በሱ በራሱ መንፈስ እየሞላ ትክክለኛ መልስ እየሰጠሽ ትመለሻለሽ ታርፊያለሽ ትታደሻለሽ የኔ ቆንጆ ይህ ያንቺ ብቻ ጥያቄ አይደለም የብዙዎች ጥያቄ ነው ቁልፉ ያለው እሱ የፈጠረን ጋ ብቻ ነው ትክክል ወደ የትኛው እንሂድ እንዳንቺ አይነት ጥያቄ በኤርትራዊያንና በኢትዮጵያውያን ልጆች ብቻ አይደለም እዛሆነሽ ብዙ ታያለሽ በሌሎችም ብሄሮች ይኸው ሀገር የታመመችው እኮ በዚህ ነው እሱ ጥቁርንና ነጭን የቀለም ልዩነትን በደቡብ አፍሪካ ያስተካከለ አምላክ ለኛም ይደርሳል ይህ የሱ ፍጥረት ነውና እሱ ለክብሩ መገለጫ ለሁላችን ስም ሰቶ ፈጥሮናል ምድር ሳትጠበን እንዲ እንድንሆን ያደረጉንን ከመሀል ያወጣል አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ አለው ሂጂ ባህታ ግዴለሽም የኔ ቆንጆ ልብሽን በሱ ላይ አሳርፊው አይምሮዋችንን ብቻ ሳይሆን ሁለመናችንን የፈጠረ እሱ ባለቤቱ ከማንም በላይ ያስተካክልልሻል
@SelamawitTeddy
@SelamawitTeddy 11 ай бұрын
Amesegnalew
@maeregmezgebe7771
@maeregmezgebe7771 11 ай бұрын
Amesegnalehu Egziabher yakbrlgn
@alami5787
@alami5787 10 ай бұрын
አንዳንድ ጊዜ በጣም ይገረመኛል ከቤተሠብ እራሡ ብዙ አይነት ቤተሠብ አለ አየሽ እማ አች እናትሽን ትወጃታለሽ በችግረሽ ግዜ ከጎንሽ ናት እኔ ብዙ ፈተና ሢደረሥብኝ እናቴ ሙሉ ቤተሠብ እያለ ብቸኛ ነኝ እሥካሁን ድረሥ በብዙ ፈተና ውሥጥ ነኝ ብቻ ተመሥገን እለዋለሁ
@መናዊት
@መናዊት 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ፀልይ
@romann493
@romann493 11 ай бұрын
የኔ ውብ ጅሲ ሾው ላይ ካየሗቸው ሰዎች ታሪክ ያንቺ ን ትመስጬነበር የተከታተልኩት አይዞሽ በጸሎት አስብሻለሁ ይሄን ፕሮግራም የምትከታተሉ ሁላችሁ አደራ ልጃችንን: እህታችንን በጸሎት አስቧት አነሰ በዛም ሳትሉ የገንዘብ እርዳታ አድርጉላት እመብርሃን ለናንተም ትድረስላችሁ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 11 ай бұрын
እኔ ባለትዳር ከሆነ ሰው ሳላቅ እንደ ፍቅረኛ ኖሬ መጨረሻ ላይ ጥሎኝ ሲሄድ እርጉዝ ነበርኩኝ ተለያየን ልጄን ወለድኩኝ አሁን በጣም እኮራባታለሁ 8/ አመት ሆናት አባት የለም በስልክ እንዴት ናት ይላል ከፎቶ ውጪ አይገናኙም
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 11 ай бұрын
እኔም የልጄ አባት ፍፁም ባለትዳር አይመስልም ነበር ከኔጋር ሲሆን እንጋባለን ሽማግሌ እልካለው እያለ ቆየን እኔም አረገዝኩ በሆነ ቀን ለሊት ስልኬ ጮህ ሳነሳ እንደዚ የሚባል ሰው ታውቂያለሽ አለችኝ አዎ ባለቤቴ ነው አልኩ የኔ የሰማንያ ባለቤቴ ነው አልልችኝ ፎቶ ላከችልኝ የሰርጋቸውን ድል ያለ ከመዘጋጃ እስከ ሰርጉ ያለውን ላከችልኝ በቃ ከዛን ቀን ጀምሮ ከሱጋር ተለያየን ልጄንም በሰላም ተገላገልኩ ቤተሰቦቼ ወርቅ አድርገው እያሳደጉልኝ ነው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
መጀመሪያ አብረሽ እሡጋር ከመገናኘትሽ በፋትከተዋደዳችሁ በቤተሠብበሽማግሌ ቢያንሥ ለመኝታውከጋብቻበኋላ ረዥም ጊዜአለ እናየተቻኮለ ነገርአደጋውበጣምየከበደነው ለሌሎች ትምርትሥጭበት ይማሩዘንድ​@@TitigistEthyopia
@kirubeltamene2302
@kirubeltamene2302 11 ай бұрын
የዝሙት መጨረሻው ይህ ነው አምላክን ስሙ የእግዚአብሔር ቃል ልጆች ጠቢባን ያደርጋል ለሁሉም አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን
@gantgant6451
@gantgant6451 11 ай бұрын
አይዞሽ ዉዴ እኔም ልክ እንዳቺ ነኝ የ7አመት ልጅ አለኝ የልጄ አባት ከምነግርሽ በላይ ዋሸኝና እግዝአብሄር ይመስገን አለፈ ❤አሁን ራሱ አንዳዴ ይደዉላል አንዳዴም ያየዋል እኔግን ምንዳሉኩት ታዉቃለሽ አንተ የሰጋ አባቱ ነህ በፈፅም አላስገድድህም ምክንያቱ እኔና ልጄ የስጋም የመንፈስም አባት እግዝአብሄር አለኝ አሉኩት አሁን እኔ በርግጥ ስደት ነዉ ያለሁት ግን እጅግ በጣምም ጠንካራና በፈጣርየና በራሴ እምተማመን ሴት አድርጎኛልና ተመስገን አምላኬ ❤
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 11 ай бұрын
ወዶችን ሰብስቦ በሳት ማቃጠል ነው አረ ዎዶች ምን ጉዶች ናችሁ ልብ ይስጣችሁ እኔም በለሁበት አገር እደዚሁ ሰምቻለሁ ሚስቱ ስትመጣ ካገር ቤት ገርፍሬዱን ትቶ ወደሚስቱ ሄደ እይች ታማኟ አገባሻለው እያለ ጊዜዋን በልቶ ጥሏት ሄደ አሉ ያስለቅሳል 😭😭😭😭😭
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 11 ай бұрын
ማረግ እዬ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አድምጭ ተከታተይ አይዞሽ ከጭቀት ቡሀላ ደስታ አለ መድኃን ክርስቶስን ወላዲተ አምላክን አጥብቀሽ ያዥ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 10 ай бұрын
የደብተራ ገጠመኝ ምን ይጠቅማታል
@Blangi
@Blangi 11 ай бұрын
ዘመን በሰጣቸው ቢበዛ ፈተናሽ እንቅፋት ቢያበዛ ሰይጣን በመንገድሽ አንድ ሀቅ አለ አንች አሸናፊነሽ ብዙ ሩቅ አይደለም ከፍ ብለሽ ስናይሽ ትልቅ ትሆኛለሽ በፅናት ስለቆምሽ በርች እህታችን የእኛ አስተማሪ ነሽ!
@HilinaAlemayehu-f4c
@HilinaAlemayehu-f4c 9 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ መዝሙረ ዳዊት ጀምሪ ፈጣሪየ ይረዳሻል ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል ማኔ
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 11 ай бұрын
ወንድሜ ይችን ልጅ በርሜል ቅ ጊዮርጊስ እድሄድ አድርጋት❤❤አዷራአደራበቀልሉ ትታወቃለች አይዞሽ እሕቴ ድንግልን ይዘሽ አታፍሪም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EliasH-r4j
@EliasH-r4j 10 ай бұрын
ያልከው ገዳም ትክክለኛ አድራሻ ንገረኝ በናትክ በየት በኩል ነው በናትክ እሚቀጥለው ሁዳዴ እግዝአብሄር ከፈቀደልኝ እኔ እምመኘው ገዳም ነው እና አደራ ፃፍሊኝ
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 9 ай бұрын
የምን በርሜል ነው? መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ መፍትሄው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው።
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 9 ай бұрын
@@simretlegesse8449 እሕቴ ኦርቶዶክስ አማኝ ካልንሽ ላስገድድሽ አይደለም ግን ተረጂኝ ፀበል እንጂ ጠንቋይ ቤት አይደለም ካላመንሽ ይቅርታ🙏🙏
@የሚጠብቀኝአይተኛምገኒ
@የሚጠብቀኝአይተኛምገኒ 11 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እኔ ሁሌም እከታተላለሁ ትምርቱ እየሰራው አዳምጨ መውጣት ነው ሲያልቅ ኮሜት አልፅፍም ኮሚት ፃፍ ስትል ሳኩ
@takelederesa
@takelederesa 11 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ በእምነትሽ እና በፀሎትሽ ትጊ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 11 ай бұрын
Ayzoch Ehte Egiziabher Alelisch 🙏🙏🙏
@hirutmulugeta7180
@hirutmulugeta7180 4 ай бұрын
ከሰይጣን እስራት የሚፈታው በእየሱስ ስም ብቻ ነው ስለዚህ ፀሎት ያስፈልግሻል የኔ ቆንጆ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 11 ай бұрын
እህቴ አንች አሁንም ልጅ ነሽ ቆንጆ ነሽ እናትሽናአያትሽ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጣቸው አንቺ በጣም አግዚአብሄርን አመስግኝ፤ አሁን ለዚህ የደረስሽው (ያልወደቅሽው)በእናትሽ ነው፡፡
@hawaahamed9273
@hawaahamed9273 11 ай бұрын
ዪቱብ ክፈች እናበረታታሻለን እህታችን የሚስማማ ላይክ ያድርግ
@maeregmezgebe7771
@maeregmezgebe7771 11 ай бұрын
Eshi Ehte Amesegnalehu
@tadishwrm8431
@tadishwrm8431 11 ай бұрын
Forsa kifechi minalbatim bezi ries mejemer tichiyalesh andu memret ayichalim. Me too
@Jesus-myLordmyKing
@Jesus-myLordmyKing 10 ай бұрын
​​@@maeregmezgebe7771 **የእኔ እህት! ... ችግርሽን ተረድተሽዋል! አስተሳስብሽ እንከን አይወጣለትም ... የ Psychology ችግር የለብሽም! የሚፈታተንሽ ርኩስ መንፈስ ነው። አንቺ ባልሽው ሐሳብ እስማማለሁ ... ትንሽ እረፍት የምትወስጂበት ሁኔታ ቢመቻችልሽ ጥሩ ነው!!**
@Jesus-myLordmyKing
@Jesus-myLordmyKing 10 ай бұрын
​@@maeregmezgebe7771**እድሉን ስታገኚ ፤ ቢያንስ ለአንድ ሳምንት ወደ "በርሚል ጊዮርጊስ" ፀበል ብትሄጂ ፥ ያለምንም ጥርጥር ይሄ የሚፈታተንሽ መንፈስ ... ሳይወድ ፥ በግድ ይሰናበታል!**
@Jesus-myLordmyKing
@Jesus-myLordmyKing 10 ай бұрын
​@@maeregmezgebe7771**ኤልሻዳይ ሚዲያ ስለ "በርሚል ጊዮርጊስ" ፀበል ብዙ ትአምራትን ይዘግባል። ወደ ፀበል ቦታውም ለመሄድ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ፥ እውነተኛ ትብብር ያደርጋል። ስለዚህ ስለእነሱ የበለጠ ለመረዳት ኤልሻዳይ KZbin Channel ፈልገሽ ተመልከች። ተስልክ ቁጥራቸውም ፕሮግራማቸው Screen ላይ ይታያል።**
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan 3 ай бұрын
ፈጣሪ ስነ -ልቦና ከወዲው ይስጠን።
@MHAYYOUTUbe-n8z
@MHAYYOUTUbe-n8z 9 ай бұрын
ወደ መምህር ተሥፋዬጋር አገናኛት ማኔ በማሪያም🎉🎉🎉
@habtammola3228
@habtammola3228 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የሞላበትን ልብ አይከፍተውም ግሩም መልክት!! ልክ እንደልጅነትሺ እግዚአብሔርን ለምኝው እህቴ እርሱም ይረዳሻል❤
@binyamfessehaye4277
@binyamfessehaye4277 10 ай бұрын
Ajuky zahafitey kinhgzeky ena bejakum yehwat nihagza❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 8 ай бұрын
በሰመአብ እግዛብሄር መልካም ነው ነ ሰንት ነገር አለ ተመሰገን ዛሬም ጀግነ ሴት ነሸ በእምነትሸ ፅንተሸ ይህን ሁሉ ፈተነ ማለፍሸ ኀበዝ ነሸ እግዛብሄር ይጠብቅሸ መልካምን ሁሉ ያድርግልሸ በሸታ ከባድ ነው ጨኀራ እህ በነታችው ምን ላይ ደርሰች ንገርን ማኔ 🙏
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 11 ай бұрын
እህቴ ወደዛ ወዳየሽው መርክብ ተመለሽ እሱም ጌታ እየሱስ ነው መዳን በማንም የለም ልንድንበት የተገባ ስም ጌታ እየሱስ ብቻ ነው
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 10 ай бұрын
እኔ ግርም እሚለኝ ወንዶች ማለት የአንድ ቀን ስህተት ነዉ እምትሉት ነገር እግዚአብሔር አደራዉን እንጅ ይሄንን አይነት ታሪክ ስሰማ አያርግብኝ ቢሆን ቢያጋጥመኝ ወላድተ አምላክን አጥፍቸዉ ነዉ እምጠፋ ልክስክሶች የስንት ሰዉ አይነት ልብ ሰበራችሁት 😢ሴቶች ስናፈቅር አይናችንም ነዉ መሰል እሚደፈን ቢሆንም ደግሞ ስትወዱ ስታፈቅሩም በስተጀርባ ለማጥራት ሞክሩ አለያ አማራጩ ለቅሶ ነዉ የግሌ ሀሳብ ነዉ
@birhanjommy
@birhanjommy 10 ай бұрын
እናንተው እራሳችሁ ሴቶች ናችሁ አጉል ወንድ እና ጥሩውን ወንድ መለየት የማትችሉት። መልካም ልቦና ያለውንማ ሲያከብራችሁ ቀልዳችሁበት ልቡን ሰብራችሁ ነው የምትሄዱት። እኔ ምስክር ነኝ።
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 10 ай бұрын
@@birhanjommy ዘለለም ፈረጠም ሴት ልጅ ከእዉነትና ከዉሸት ስታፈቅር ታስታዉቃለች እማይጨበጡት ወንዶች ናቸዉ አፈቀረም አላፈቀረም ዝምምም ነዉ ሴት ግን አደለም ፍቅር ዉስጥ ገብታ የወደደችዉ ጓደኛም ሆነ ዝርግፍ ነዉ ልዩነቱ ይሄ ነዉ ዘለለም ፈረጠም መጨረሻ ተሰባሪዋ ሴት ነች።
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 10 ай бұрын
@@birhanjommy መጀመሪያ እኮ ስትቀርቡ አፈ ቅቤ ናችሁ ጉዳችሁ ቡሀላ እንጅ😂
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 10 ай бұрын
እንኳን ላንቺ ለኛ ለኢትዮጵዊያን ኤርትራዊያን ደግ ናቸው ይረዱሻል አይዞሽ
@birhanjommy
@birhanjommy 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ወሎዬው ብቻ ነው እንዴ በኤርትራዊ የሚረዳው። እኔ ኤርትራውያንን ስንረዳቸው እንጂ በእነሱ እኛ ስንረዳ አላየሁም! አንዴ ግን ተባብረውን ወያኔን ቀጥቅጠናል። እሱን አስታውሳለሁ።
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 8 ай бұрын
ደግነት ና መረዳዳት የኢትዮጵያውያን መለያ ስለሆነ አትዘኚ አንቺ እንኳን አሁን እንዴት እንዳማረብሽ ከበፊቱ ስትመጪ ከነበርሽበት ጉስቁልናሽ ተላቀሽ አታስቢ በርቺ ኤርትራዊያኖች በኢትዮጵያ ሁሌም እንደተርዱ ና በጥገኝነት እየኖሩ ቤተሰቦቻቸውን እንደሚቀየሩ እኛ ኤርትራውያን እናውቃለን እግዚአብሔር ምስክራችን ነው አንቺን አይቶ ሁሉም ሰው ይረዳል አይዞሽ ውዴ በርቺ እርዳታ መጠየቅሽ ጥሩ ነው ።
@elizabethpralong6204
@elizabethpralong6204 10 ай бұрын
ይገርማል 3ወንድሞቿ የት ገብተው ነውእዲህ የምትቸገረው ?እነሱን ፍለጋ ስትመጣ ደስተኞች ነበሩ የት ጠፉ ብቸኝነት የሚሰማት እሷም አታነሳቸውም ለምን ????
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 11 ай бұрын
አችኮ ቆጅየ ነሽ ፀጉርሽ ያምራል አይንሽን ክፈችና ፆለት አርጊ ስገጂ እግዚያብሄር ይክስሻል
@birhanjommy
@birhanjommy 10 ай бұрын
እግዚአበሔር ፀጉር ያላትን ብቻ ነው እንዴ የሚረዳው?
@mitslalalem8077
@mitslalalem8077 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ከዚ ዘመን የነቃስ ሴት ነሽ ና ቀጥይበት እህቴ❤❤❤
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 6 ай бұрын
አተልቅሽ እግዚአብሔር አለ ሠታለቅሽ ሰይጣን ደሰ ይለዋል እመብርሀን ተማፆኝ 😭
@Martha-y9i2k
@Martha-y9i2k 10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ነው ሰይጣንን ድል የነሳዉ በሱ እመኚ የስሙ ሀይል ነፃ ያወጣሻል
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 10 ай бұрын
እውነት ነው በጣም የሠይጣንና የእርኩስ መንፈስ ነገር አይድረስ እኔንም በስደት ብዙነገር አርጎኛል ግን የእግዚአብሔር ቸርነቱ ደግሞ ሀያል ነው ዛሬ ላይ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ቁሜ መሄድ የቻልኩት ኦ ፈጣሪዬ ሆይ አሁንም ይያዝልን ከዚህ ፈተና አይዞሽ እህቴ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል እውነት ነው ሊነጋ ሲል ምንጊዜም ይጨልማል ዳግም ይነጋል
@hannazenebe1571
@hannazenebe1571 9 ай бұрын
ኢየሱስ ይወድሻል እህቴ እባክሽ ወደ ቸርች ሂጂ በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም የፍርሀት መንፈስ የተመታ ይሁን
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 11 ай бұрын
እህቴ ሆይ እባክሽ ጌታ ኢየሱስን በህይወትሽ ወስነሽ አስገቢ ያ ማለት ባለሽበት ሀይማኖትም ሆነሽ የድንግል ማርያምን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ወደህይወትሽ ቤትሽ በሁሉም ነገርሽ ላይ አንግሽው ይሄንን የገጠመሽን የምታሸንፊው በመስቀል ለእኛ ሲል ሞቶ በሶስተኛው ቀን ከሙታን የተነሣው የትንሳኤው ጌት ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አሜን
@RobelRobel-r5y
@RobelRobel-r5y 10 ай бұрын
ከ ኦርቶዶክስ በላይ ጌታን የተቀበለ ሰው ኣለ እንዴ ምንድነው ምትቀባጥረው
@saadsksa4339
@saadsksa4339 10 ай бұрын
ሂጅ ወደዛ
@mesfinteferi225
@mesfinteferi225 10 ай бұрын
የጴንጤ ድንቁርና እጅግ ያናድዳል
@azmera0124
@azmera0124 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በመገድሽ ሁሉ እመ ብርሐን ትቅደመልሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ያምጣልሽ
@sayameen760
@sayameen760 11 ай бұрын
እንዳልሺው ሁለቱም አገሮች የየራሳቸው ሕግ አላቸው : ለምሳሌ እኔ ውጭ አገር የሚኖር ኤርትራዊት ነኝ እና በ ኤርትራ ሁለት ዜግነት ስለምፈቀድ የሁለቱም ፓስፖርት አለኝ :እኔ ጋ ያሉት አትዮጵያዊያን ጓዶግኖቼ ሁለት ዜግነት ስለማይፈቀድ የ ዉጭ አገር ዜግነት ያለው ሆኖ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው yelow card የሚባል ትንሽ ክፍያ በዓመት እየከፈሉ ይመላለሳሉ : ኤርትራዊነትሽ እንደ የዉጭ ዜጋ ሆኖ ኢትዮጵያውነትሽ እንደነሱ ጠይቂ ::
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 11 ай бұрын
አይቻልም :: ለምን በይ ቢጫ ካርድ ለማግኘት በትውልድ ኢትዮጵያዊ መሆን አለብሽ ::
@sayameen760
@sayameen760 10 ай бұрын
​@@balewsimeshaw9646በ ኣባትዋ እኮ ኢትዮጵያዊት ናት
@mitslalalem8077
@mitslalalem8077 11 ай бұрын
እህቴ መተት ነው ና ታድሰቡሽ እንዳይ ሆን ፀልይይ ስገዲ ፀበል ተጠመቂ በሞቅጠርያ ቀጥቅጢው ትድንያለሽ ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ግን ምንም ቢሆን እዳታማርሪ ሰይጣን የሆ ነው የሚፈልገው ና ሳታቃርጢ ደሞ ፀልይይ እርግጠኛ ሁኘ እነግርሻለው ይታሰርልሻል እህቴ
@መቅደስየማርያምልጅ33
@መቅደስየማርያምልጅ33 10 ай бұрын
እውነት
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 10 ай бұрын
ኮተታሞች ሰይጣን በእየሱስ ስም እንጂ በመቁጠሪያ በመቀጥቀጥ ነው እንዴ
@debrituwoldekidan8348
@debrituwoldekidan8348 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ ልጄ አይዞሽ ቀና ልጅ ነሽ የፈጣሪ ነሽና አትጨነቂ💚💚💚
@medinaAhmed-m1z
@medinaAhmed-m1z 11 ай бұрын
አህ ሴትነት ከባድ ነው። አላህ ይርዳን ብቻ እንዳው ሰበብ አታብዙ ዛሬ ላይ ፍቅር የለም። ከባድ ነው ግዜው የተሻለው ነገር ራሳችንን ማዳን ነው። ሴት ሁለት አገባብ አላት በወንድ ህይወት አንዷ ልትሰራ ትገባለች ራስዋን መስዋት ለማድረግ፤ሌላዋ ትበላለች በተሰራበት ገብታ። ወንድ መጣሉ አይቀርም ግን ትንሽ ዘለል ዘለል ብላችሁ ባለሀብት አለ ሚስቱን የጣለ ወደሱ ገባ ብለሽ ኑሪ አትሸወዱ
@yodibayu933
@yodibayu933 11 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁብሽ
@shalomshalom8265
@shalomshalom8265 10 ай бұрын
እናንተ ሽክም የበዛቹህ ኑ ወደኔ እኔ አሳርፋቹሃለው ፡ ይላል የእ/ሄር ቃል ነይወድ የሱስ እረፍት ነው
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 11 ай бұрын
የኔ እህት ወድሞችሽን በማግኘትሽ ደስ ብሎኝ ነበር አሁንም ወድሞቿን አስለቅሳችሁናል ነበር ይሁን ማረእግ የኔ ቅመም
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 11 ай бұрын
አስታወስኳት
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 11 ай бұрын
@@sofiahassan-wu1qy እናግዛት በናታችሁ የመዳም ቅመሞች
@edoardotestore9713
@edoardotestore9713 10 ай бұрын
ማንያዘዋል ሙሉ ስማን ትላክልኝ እኔ ረዳታለሁ
@yohanneswube8257
@yohanneswube8257 10 ай бұрын
Thanks. Call her.
@yayahala615
@yayahala615 11 ай бұрын
ማማዪ ከተቻለሸ እረፍት ወሰደሸ ፀበል ግቢ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ጋር ሄጂ 100"% እርግጠኛ ነኝ ተፈወሰሻለሸ ።።።ለሴጣን ፊት አትሰጪ ጌታ ይከተልሸ 😢😢😢😢
@themosthigh808
@themosthigh808 11 ай бұрын
Ewnetish new
@Amelia16192
@Amelia16192 11 ай бұрын
ለምንድነው የሚያስፈራውን ክላሲካል ምትቀላቅለው አስፈላጊ አይመስለኝም የባሰ ሰው ላይ ጭንቀት ይፈጥራል፤ ሙሉ ቃለመጠይቁን አይቶ ለመጨረስ ከባድ አድርገኸዋል
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 11 ай бұрын
I know it’s disturbing 😮
@tsinatgirmay2338
@tsinatgirmay2338 10 ай бұрын
I was terrified when I heard the scary sound coming out from the background since the guest was already talking about evil spirits. It really made my mind popped out and I couldn’t get myself together for a moment. Very annoying!
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 10 ай бұрын
የኔቆንጆ ቀየገዳሙ አትዙሪ አጋንት ነው የሚገባብሽ በእጥፍ የትም ሳትሄጂ አዳኝ ጌታእየሱስ ብቻ ነው
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት 10 ай бұрын
እንዴት ግን አባትሽ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ይህ ነገር ሆነ ለሁለቱም ዜግነት አለሽ ይስተካከላል ቤተሰቦቾ ደግሞ ውጭ ከሆናችሁ እርዶት መውሰድም ትችላላችሁ ውይ አይዞሽ እሕቴ በርቺ ሃሳብ አታቋርጥ ማስታወቂያ አታብዛ
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 10 ай бұрын
ይች ልጅ ከዚህ በፊት ጆሲ ላይ ቀርባ ነበር ወንድሞቿን ፈልጋ ከኤርትራ ነበር የመጣችው በስመ ሥላሴ ሲገርም። አያችሁ አደል የጦርነት ትርፉ ትግራይ ትገንጠል የምትሉ ሰዎች በደንብ አዳምጡ
@dawitg25
@dawitg25 10 ай бұрын
ማን ያዘዋል በአንድ ወቅት ሰው በክፋት ስራ ሰይጣንን በልጦታል ስትል ሰምቿለው ዛሬ ሰው ሳይሆን አጋንንት ነው ሰውን ተጠቅሞ እንደዛ እሚያደርገው ብለህ ጥፋቱን በአጋንንት ስታላክክ ሰውማሁ። እኔ እንደ እንደምረዳው አጋንት ወይም ሰይጣን ማለት ክፉ ሀሳብ (መንፈስ) ማለት ነው። ይህ ክፉ ሀሳብ ያለው በአዕምሮአችን ውስጥ ነው። ለዛም ነው እየተመላለሰ እየመጣ እሚያስቸግረን። ይህን ክፉ ሀሳብ ከአዕምሮአችን ውስጥ እንዴት ማስወጣት ይቻላ እሚለው ነው ወሳኙ ነገር። ሰው አዕምሮውን መቆጣጠር ካልቻለ አዕምሮ ሰውን ይቆጣጡረዋል። ያን ግዜ እኛ ሳንሆን አዕምሮአችንን የምናዘው አዕምሮአችን ነው እኛን እሚያዘን። አዕምሮ ማለት ልክ ኮምፒውተር ማለት ነው። የሰጠነውን ወይም የሰማውን ነው መልሶ የሚነግረን። ለምሳሌ፣ አንድ ሰው ሰምቶ ስለማያውቀው ሀገር ወይም ነገር ሊያስብ ይችላል እንዴ?/በፍጹም አይችልም። እምናስበው ሁሉ የሰማነውንና የተመለከትነውን ነገር ነው። ማሰብ ማለት አዕምሮ ውስጥ የተቀመጠውን ሀሳብ ደግሞ ደጋግሞ ማሰላሰል (recycle) ማድረግ ማለት ነው። አዕምሮ ነገን እንዲያውቅ ተደርጎ አልተሰራም። ነገን እንዳያውቅ ተደርጎ የተሰራበት ምክንያት ህይወት excitement እንዲኖረው ተብሎ ነበር። አዕምሮአችን ስለ ነገ ሲያስብ ወይም ነገን ለመረዳት ሲሞክር ጥያቄውን ወደ አዕምሮ መረጃ ቆት ይልከዋል። ወደ መረጃ ቋት ሄዶ ሲያይ ስለ ነገ እሚናገር ወይም ነገን እሚያሳይ ተቀርጾ የተቀመጠ ምንም አይነት መረጃ አያገኝም። በዚያን ግዜ ወደ መረጃ ቋት የተላከው (void) ወይም (zero value) ይዞ ይመጣል። zero value ትርጉም የለውም። አዕምሮአችን ዜሮ ማለት ምንም ማለት ነው ከማለት ውጭ ምንም አይረዳም። ምንም ከሆነ ምንም ማለቱ ለምን አስፈለገ። ምንም ማለት ያሌለ ነገር ማለት ነው። ያሌለን ነገር ማንሳቱ ለምን አስፈለገ? አለመኖሩ ሳይሆን አዕምሮአችን quantifiable የሚሆን ነገር ካልሆነ በቀር የመረዳት አቅም የለውም። አዕምሮ አንድን ነገር ዘግቦ በመረጃ ቋት ውስጥ ለማስቀመጥ ያ ነገር ቅርጽ ወይም ስም ሊኖረው ይገባል። ቅርጽ ሳይኖረው ስሙን ብቻ ዘግቦ የሚያስቀምጠውን ነገር ማስረዳት አይችልም። ምክንያቱም መተርጎም ስለ እማይቻል ማለት ነው። ቅርጽና ስም ያለውን ነገር በደንብ መረዳትም ሆነ ማስረዳት ይችላላ። 0 (ዜሮ) ለዚ ጥሩ ምሳሌ ነው። ዜር አስረዱ ብንባል በቃ ዜሮ ነው ከማለት ውጭ የዜሮን ዋጋ ተንትኖ ማስረዳት አይቻልም። ወደ ዋናው ፍሬ ነገር ስንመለስ። ትልቁ ችግር ሰው አዕምሮውን መቆጣጠር ባለመቻሉ እሚያስበውንም መቆጣጠር አይችልም። ይሄ በጣም ቀላል በተወሰነ ሰዓታት ውስጥ መፈታት የሚችል ችግር ነው። አንዳንድ ሰው ምናልባት ግፋ ቢል እስከ አንድ ሳምንት ግዜ ሊወስድበት ይችላል። ይቺ ልጅ ከስንት ግዜ በሗላ የረሳሁት ነገር ተመልሶ መጣ አለች። እውነቷን ነው ተመልሶ ይመጣል። ነገር ግን ከየት ነው የመጣው? አዕምሮዋ በሚጨነቅበት ግዜ ነው ተመልሶ የሚመጣው። ምክምያቱ አዕምሮዋ እንደ መፍትሄ አድርጎ የሚያቀርብላት ያንኑ በአንድ ወቅት ያቀረበላትን ሀሳብ ነው። ሰው ብዙ ግዜ ተስፋ እሚቆርጠው ወይም depress እሚሆነው ስለ ወደፊት ህይወቱ ሲያስብ ነው። ከላይ እንዳልኩት ስለ ወደፊቱ እንድናውቅ ተደርገን አልተሰራንም። ያ የሆነበትም ምክንያት ነገን ካወቅን ህይወትን ተደስተን ልንለማመድ አንችልም። እስቲ አስቡት የነገን አወቅን ማለት በቀጣዩ ህይወታችን የሚሆነውን ነገር በሙሉ አስቀድመን አወቅን ማለት ነው። አስቀድመን ያወቅነውን ነገር መኖር ማለት ያየነውን ፊልም ደግሞ መመልከት ማለት ነው። በእርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ፊልም እየዱጋገሙ ማየት የተለመደ ነው። ለምን እንደዛ እንደ እሚያረጉ ባይገባኝም ፊልም ደግመው እሚያዩ አሉ። እንደነዚ አይነቶቹ ሰዎች በጣም የልጅ አዕምሮ ወይም በአዕምሮ ያልበሰሉ ናቸው። አዕምሮ ሁሌም ይህን አይነት ሀሳብ ጭንቀት በበዛባት ቁጥር እየመላለሰ ማምጣቱ አይቀርም። "The person who thought of suicide most likely ends up doing it" የሚሉበት ምክንያት ይሄ ነው። ይህን ነገር አዕምሮዋ እንደሆነ የሚያመጣባት ማወቁ መልካም ነው። ስለዚ ልክ ይሄ ነገር ወደ አዕምሮዋ ሲመጣ ፈገግ ብላ ሳትበሳጭ አንተ ሌባ ነቀቼብሀለሁ ብላ ልክ እንደ ሰው ልታወራው ይገባል። ይሄ ሲሆን ግን ሀሳቡ ወደ አዕምሮ በመምጣቱ መበሳጨት የለባትም። ወደ አዕምሮዋ መምጣቱን አምኖ መቀበል ነገር ያን ሀሳብ entertain አለማድረግ። እንዳልቆት ልክ ከሰው ጋር እንደ እምታወራ አድርጋ አንተ ሌባ አውቄብሀለሁ ብላ ተናግራው ሀሳቡን ማስተናገድ ታቆማለች። በዛ ፋንታ ሌላ መልካም ነገሮችን ለአዕምሮዋ መናገር። እንዲ አይነቱን ነገር ሁለት ሶስቴ ደጋግማ ካደረገች። ያ የመረጃ ቋቷ ውስጥ ያለው መረጃ overrideይሆንና በምትኩ ሌላ መረጃ ይቀዳበታል ማለት ነው። እራስን reprogramm የማድረጊያ አንዱና ቀላሉ መንገድ ይሄ ነው። እንግዲህ ይህን ካልኩ ይበቃል። አንድ ቀን ወደ ሀገር ስመለስ በሰፊው እማውቀን ልምዴን ለወገኖቼ አካፍላለሁ።
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 10 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ አንች በርች ክርስቲያን ሳይፈተን አይኖርም ያለአቅምሽም አይሰጥሽምና ድል የምትነሽበት ስአት ሲደርስ ከበድ ይላል እግዚአብሔር ጠንካራ ጎበዝ አስተማሪ እንድትሆኝለት ይፈልጋል ማማዬ አይዞኝ እመብርሀን ከአንች ጋር ትሁን ምን አልባት የምናልፍበት ፈተና ይለያይ ይሆናል እንጅ የእኔን ብነግርሽ ዉይ የእኔ ቀላል ነዉ እምትይ በርች ሰይጣንን ድል ነስተሽ ደግም ፈተከኝ እነዚህ ድትይ እግዚአብሔርን እንድታመሰግኝ ያብቃሽ ደግሞ ስታወሪ ሁሉንም አልፈሽ አስተማሪ እንደምትሆኝ በርግጠኝነት አምኛለሁ❤🙏
@LeylaButajira
@LeylaButajira 11 ай бұрын
ethiopia ከመጣች በዋላ ተስማምትዋታል ዋው
@birhanjommy
@birhanjommy 10 ай бұрын
ድሮ ታውቃት ነበር እንዴ? ኢትዮጵያዊም እኮ ናት።
@hiwel9209
@hiwel9209 11 ай бұрын
ማኔ አሁን ብዙ ነገሮችን እያቀረብክ ነው ግን አንድ ነገር እዚህች እህታችን ላይ የማየው እርጋታ እውነት በማስተዋል የምትናገረው ቃላት እጅግ ከእውቀትና ከመብሰል ጋር ነውና ስትናገር ታቋርጣታለህ እንዲህ አይነት ስሜት የሚሰማቸው ሰዎች በተግባር ብዙ ነገሮችን የተፈተኑና ያለፉ ስለሆነ በርጋታ ብታዳምጥና በማስተዋል መልስ ብትሰጥ ለሌሎችም እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ሰጪ ነው ግዜ ስጥ አታቋርጥ አትቸኩል ምክንያቱም ፕሮግራምህ ትምህርት መስጠት ነውና ማኒዬ ግዜ ስጣቸው ስታጣድፋቸው ከልብ የማትሰማቸው ይመስላቸዋል ወንድማችን በርታ ጥሩ ስራ ነውና እግዚአብሔር ይርዳህ
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት አለም
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 11 ай бұрын
እባክሽ እህቴ የአምልኮት ስግደት ስገጂ ጠንካራ ሁኚ
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 10 ай бұрын
የኔ፣ቆንጆ፣ታሪክሽ፣በጣም፣ያሳዝናል፣ግነ፣አንዱን፣ምረጪ፣ሁለቱንም፣መሆን፣አይቻልም፣የሁለት፣አገር፣ዜግነት፣የሚሰጡ፣አገሮች፣በጣም፣ጥቂት፣ናቸዉ፣እኛም፣፣የውጭ፣አገር፣፣ፓሰፖርት፣ያዝን፣እንጂደ፣ልባችን፣ኢትዮጵያ፣ነዉ፣አንቺም፣ኢትዮጵያዊነትሽን፣ምረጪ፣ኤርትራዊነትሽን፣የሚነጥቅሽ፣የለም፣ለጊዜዉ፣ግን፣ የኤርትራ፣ጉዳይ፣አስተማማኝ፣ስላልሆነ፣ እንደኔ፣ከሆነ፣ኢትዮጵያዊነትሸ፣ላይ፣ጠንክረሽ፣ስሪ፡እግዜር፣ይርዳሽ።❤
@muluabate4580
@muluabate4580 11 ай бұрын
አይዞሽ የኔቆንጆ እግዚአብሔር የሚወደዉ ሰዉ ይፈተናል የእዮብን ፈተና ታዉቂዋለሽ አይዞሽ ሊነጋ ሲል እንዲህ ፈተና ይበዛል። ፀሎት ማድረገሽን ግን በምንም ተአምር አታቋርጪ። አዉቆነዉ ጸሎት በማድረጊያሽ ሠዓት አንቅልፍ እንቅልፍ የሚልሽና የድካም ስሜት የሚሰማሽ ብትተኝም እኮ ሠላማዊ እንቅልፍ አይወስድሽም ወይም ለክ ጎንሽ አልጋ ሲነካ ትነቂያለሽ። ለዚህ ሁሉ መፍትሄዉ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ, መስገድ አና ጾም ፀሎት ነዉ። ፀበል ደሞ ተጠመቂ። እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን።
@asgeberhane9809
@asgeberhane9809 11 ай бұрын
ኣይዞሽ ችግር ያልፋል።የምትረዳበት መንገድ ኣመቻቹላት።
@yamtube8790
@yamtube8790 10 ай бұрын
አንች ባህሪው ነው ካልሽ እኔ በወንድ እና በሴት የተሰራሁት በባህሪያቸው ነው ማለት ነው አግብቶ ወይም አግብታው ሲኖሩ የኔን የዋህነት የበሉት ሲስተም ይገርማል ባሏን ወንድሜ ነው ሚስቱን እህቴ ናት ተብዬ እስካሁን ወንድ እና ሴት የጠላሁበት ሰርግህ ከማይ ይልቅ ለቅሶ ማየት የምመርጥ ሰው አድርገውኛል
@tigistkassahun-hi2bo
@tigistkassahun-hi2bo 11 ай бұрын
እህቴ ልምከርሸ ጌታን እመኚና ዳኚ መንፈሰ ነው የሚያሰቃይሸ በእየሱስ ሰም ይወጣል አይዞሸ ጸልዪ
@rahmetoreshed2694
@rahmetoreshed2694 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@RobelRobel-r5y
@RobelRobel-r5y 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@RobelRobel-r5y
@RobelRobel-r5y 10 ай бұрын
ዱርየ ሁላ 😂
@sarinena4266
@sarinena4266 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ምነዉ በኖርኝ እና በከፍልኩልሺ የልጂን ናፍቆት የሚቅ ያቀዋል ግን እኔም ያንችዉ ቢጤ የትደናገርኝ ነኝ አላህ የሚርዳሺን ይላክልሺ ያረብ
@maeregmezgebe7771
@maeregmezgebe7771 10 ай бұрын
Amen yene wde
@hawashait3260
@hawashait3260 11 ай бұрын
Hi Manyazewal bemejemeriya Thank you lilh yfelgalew 2 amete new sketatelh Mearg Ehtie nat fqadegna kehonech lagegnat yfelgalew anten kagezkegn
@demissietegenaw124
@demissietegenaw124 9 ай бұрын
I really appreciate your consulting Manye in order to solve the problem under the ground and for it has a unique structure to learn early and save women
@BethelehemNigussie
@BethelehemNigussie 11 ай бұрын
በርሜል ቅዱስ ጊዬርጊስ ጠበል ሂጂ እግዚአብሄር ይማርሽ አይዞሽ
@dadydady3547
@dadydady3547 10 ай бұрын
ብዙ እዛ የሄዱ ጎረቤቶቻችን በአተት አልቀዋል። ከምሬ ነዉ የምልህ
@BethelehemNigussie
@BethelehemNigussie 10 ай бұрын
@@dadydady3547 ሙቺ ካለሽ እቤትሽ አልጋላይ ሆነሽ አይቀርልሽም እምነት ያስፈልጋል
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 11 ай бұрын
Be strong God with you 🙏
@FisonEden
@FisonEden 9 ай бұрын
አረ ወድም ወድ ዋጋው እየተወደደ ያልከው በሰላም ነው ካልክስ ሴት ልጅ በእማማ ዝናሽ እድሜም ትፈለጋለች
@NaimaAhmed-e5q
@NaimaAhmed-e5q 11 ай бұрын
የኔ እናት የኔስሜት ነው የተናገርሽ
@wendmenehzerihun6381
@wendmenehzerihun6381 11 ай бұрын
ይሄ የወንዶች የዝሙት ሱስ ልጆቹ አድገው ሌላ የፍቅር ሒወት ውስጥ እንዳይገቡ ቢያስ በዚህ ታሪክ ውስጥ ያላቹ እናቶች አባታቸውንና የእሱን ዘር እንዲያውቁ ልጆቻችሁን እርዱ ወንድም እና እህት እንዳይፋቀሩ እንዳይጋቡ አደራ።
@brainbite101s
@brainbite101s 11 ай бұрын
ኧረ ወገን ማኔ ፊልም ልንሠራ ነው አለ እኮ😜 የፊልሙ ርዕስ ፤ "ብሮ " ይሰኛል🤣። ለማንኛውም እጅግ ጠንካራና ቆንጆ ልጅ ነሽ የኔ እኅት፣ ከእግዚአብሔር ጋር የማትችዪው ነገር የለም፤ ያሰብሽውም ይሆናል። እመብርሃን አትለይሽ
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንችን የመሰለሽ ልጅ አይዞሽ
@jery3457
@jery3457 11 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትማርሽ በርቺ እና ፀበል በደንብ ተጠመቂ
@Eyerus879
@Eyerus879 11 ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ግን ምን ያህል ጀግና ጎበዝ ጠንካራ እንደሆንሽ ታውቂያለሽ ማርያምን ጀግና ነሽ ደስ ስትይ ፈጣሪ ጥበቡን ማስተዋሉን ያድልሽ ሁሉም ነገር ውብ ይሆናል የኔ ውድ ❤
@maeregmezgebe7771
@maeregmezgebe7771 11 ай бұрын
Amen yene enat Amesegnalehu
@lhaile1499
@lhaile1499 4 ай бұрын
ጌታ እየሱሰ ሰም በይው ሰይጣን ሰልጣን የለውም መጽሀፍ ቅዱሰ ኸአንቺ ጋር ያለው ይበልጣል ሰይጣን ውደቅ በየሱሰ ሰም ብለሸ ተቃወሚው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 11 ай бұрын
ጠላትሽ ዲያብሎስ ያልቅስ ይረበሽ! አሜን። በአንች ላይማ ስልጣን የለዉም! በስመ አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ☝️ ፅአ መንፈስ እርኩስ☝️
@shmles-y1i
@shmles-y1i 11 ай бұрын
እንደወም አንቺ ሙሉ መብት አለሽ ኢትዮጵያ ለመሆን
@HanaKidane-j4f
@HanaKidane-j4f 11 ай бұрын
Amazing story it is hard to believe living with out your daughter. I like that she said she does not want to be Ethiopian only or Eritrean only. She is both. Ajoke shekore haftey.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН