No video

ለአንድ አዳር 5ሺ ዶላር የሚያስከፍለውገነት የተባለው የኢትዮጵያ ሎጂ

  Рет қаралды 39,769

Tilet - ጥለት

Tilet - ጥለት

Ай бұрын

The chebera elephant paw lodge is located at the Chebera Churchura National Park in south weast ethiopia.
this park is home to African elephant and buffalo, wild boar, deer, antelope, and more.
Ethiopian Development and Planning Minister Fitsum Asefa said. this lodge is
“another spectacular destination to unleash the potential of the tourism sector,"
for more information
visit this addis walta video
• Chebera Elephant Paw L...
Greetings from the tilet ጥለት KZbin account. The KZbin channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Пікірлер: 74
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 Ай бұрын
I am proud to be an Ethiopian. Thank you for your dedication
@etege_
@etege_ Ай бұрын
nice info thankyou tilet
@MeronMeseret-qd1gf
@MeronMeseret-qd1gf Ай бұрын
Good Job❤
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz Ай бұрын
አይዞህ በርታ,ልክ እንዳተው የበለፀገች ታላቅ ኢትዮጵያን ማየት ህልም አንግበው ሌተ ቀን በየ ፊናቸው እየተጉ ያሉ ቢዙሀኖች ጋር ነህ,, የጥቂት አንክርዳዶች ከንቱ ጫጫታ አይደርስበህም,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MeronMeseret-qd1gf
@MeronMeseret-qd1gf Ай бұрын
What A aperfect View
@MeronMeseret-qd1gf
@MeronMeseret-qd1gf Ай бұрын
Thankyou Tilet🎉
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@abebemamo7781
@abebemamo7781 Ай бұрын
መልካሙ ክፉ ክፉውን ደግሞ መልካም ነው ማለት ሀገሩ ህዝቡን ለሚወድ ጤነኛ ህሊና ላለው ሰው ተገቢ አይደለም አስገራሚ ድንቅ የሆነ ሀብት ለሀገር የሚፈጥር ጨልማት ሲሰራ እግዚአብሔርን ማመስገን ሀሳቡን ላመነጩና በተግባር ላይ ላዋሉ ሁሉ ክብርና አድናቆት መቸር ሲገባ ክፉ ነገር መናገር በራስ ላይ እሳት መጫር ነውና ይቅር ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች
@mariemuller9904
@mariemuller9904 Ай бұрын
Ye hagerachin Hoteloch betam yabezutal .
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p Ай бұрын
Thanks for thank you for this information but Ethiopia is very dangerous it is out we can't visit I love my country
@kaschmekonta
@kaschmekonta Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አድሜ ለአብቹ
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Ай бұрын
God will help Ethiopia, now we are praying for peace for our country, yes we have a lot of problems in Ethiopia that does not mean we have to stop developing our country we have to keep on working for peace and development I admire Dr. Abiy because with all these problems he keeps on doing what ever he can for the sake Ethiopia and the people of Ethiopia. We are praying for him s0 that God will help him to accomplish what he wants to accomplish in the Name of Jesus.
@meridwoldeyes9347
@meridwoldeyes9347 Ай бұрын
ልማቱ ጥሩ ነው ፓርኩን በሰላምእና በደህንነት ጠብቆ ማቆየት ይገባል::በተለይ ከብክለት እና ከእሳት አደጋ እንዲሁም እንሰሳቱን ከአካባቢው ከሚያስበረግግ ድርጊት መጠበቅ ይኖርበታል:: ሌላው ለፓርኩ ጉብኝት የተሰጠው $10 ወደ $20 ክፍ ቢል 5 ሺህ ዶላር ለአንድ ቀን የአልጋ ወይስ አጠቃላይ የቀን ቆይታ ወጭ ነው? ተመሳሳይ ኮምፓሪዝን ከሌሎች ሀገራት ጋር ብታቀርብ ጥሩ ነበር :: በእኔ አስተያየት የተጋነነ የክፍያ ጥያቄ ነው ባይ ነኝ::ቁርስ ምሳ እራት አንድ አይነት ሆኖ : በባሮች ላውንቾች እና አልጋ ክፍሎት በአጠቃቀም አይነት እና ምርጫ ደረጃ ቢሆን በርጋታ ጎብኝዎች እና ድግግሞሹን ማስፋት ይቻላል የሚል እምነት አለኝ::
@user-ms8dd5xf8f
@user-ms8dd5xf8f Ай бұрын
👌💕eth❤️
@M-yj5qv
@M-yj5qv Ай бұрын
ሐሚጨፈጨፈው ወገንክ አታወራም ኢትዮጵያ ሕዝብ ደሙ እንደጎርፍ ለሚፈሠው ድምፅ አትሆንም ይልቅ ፖርክ ሀገር ሠላም ሲሆን ነው
@yonastaye8803
@yonastaye8803 Ай бұрын
ደንቆሮ
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r Ай бұрын
@@M-yj5qv መንግስት የሰፈር ቦዘኔዎችን ቁጭ ብሎ ይመልከትልህ ለመሆኑ መንግስት ማለት ትርጉሙ ይገባሃል?
@dotiguyo2023
@dotiguyo2023 22 күн бұрын
this is for foreigners, it is unthinkable for local ordinary civil servant to visit
@jesusisthelord3780
@jesusisthelord3780 Ай бұрын
አብቹዬ ወሬኞቹን አትስማ አንተን የሚረዳህ ዘረኛ ያልሆነ ብቻ ነው በርታልን ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@ahmedmohammedamin
@ahmedmohammedamin Ай бұрын
የኮንታ ህዝብ ገብቶ ለማየት ብቻ 1ሺ ብር ስለለዉ ምንም አያደርግለትም ።
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu Ай бұрын
Ewenet yemikefel yinor yihone?
@Tewodros52
@Tewodros52 Ай бұрын
በሕይወትህ አንድቀን ትመኛለሕ፡ አቅም ሳይሆን ያለሕ ስጋት ነው።
@SaminasMoges-gg2yo
@SaminasMoges-gg2yo Ай бұрын
Ante kuch bele chat bet awera lemangnawem 300 dollar nw atwash eshi
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Ай бұрын
Mani linotubte new oromo brcha lelawen gelwe chersewetsl fetare ferd yesetena
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 Ай бұрын
እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ያለችው እንትን ዘመድ
@bahirudima8465
@bahirudima8465 Ай бұрын
ወው ወው ጀግነው ማሪያችን
@user-hi5px2dq7f
@user-hi5px2dq7f Ай бұрын
Yeah right 5000 dollars. U dreaming. U can take a sper delighted and luxurious cruise for 1 month. Can u believe paying that much in s third world country
@user-uw4hq8zn2k
@user-uw4hq8zn2k Ай бұрын
በርግጥም እናተ እድላቹ በምድር ብቻ ስለሆነ ለናንቸ ጀነት ምድር ናት በኣላ ያመነ ብቻ ሲቀር 😢😢😢 ያሳዝናል ለኣንድ አዳር 5000 ዶላር ከሚከፈል ስንት ራብተኛ ባለበት አገር ችግረኛ ለመርዳት የሚራራ ልብ ይስጠን
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ በልማት በፀጋ ውስጥ እግሮቿን ዘርግታለች!❤ ኢትዮጵያ የፍቅር አገር .... ምድረ-ገነት❤❤❤
@nejat61ahmed11
@nejat61ahmed11 Ай бұрын
ማይገናኘውን ማገናኘት..የምን እጥረት ነበር?🤔🤔
@nano2012
@nano2012 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ግን ይሄ ሁሉ ነገር የምትዘግበው በደሀ ጎጆህ ውስጥ መደብ ላይ ቁጭ ብለህ ነው 😂😂😂
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Ай бұрын
😅😅😅
@JesuslovesyouJoshy
@JesuslovesyouJoshy Ай бұрын
Antem yihen yimatayew godena honek nw aydel😢
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 Ай бұрын
ሀገሪቷንይሄ አድገት አይደለም ልማትም አይደለም የዝሙት ሀገር አደረጋት፤ኧረ ገበዝ ነቃ በል።
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo Ай бұрын
Are you sure bro????,. 😅😅😅😅😅😅.
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
ባለጌ መንግስት ገነት?live Genet alone ,😢 Genet is free,you rent 5000 for bed room that is not good
@tbb9074
@tbb9074 Ай бұрын
እበቶች
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
ኢትዮጵያዬ : ፍቅሯ ገዳይ ነው!.... ኡፍፍፍ የኔ አገር!..... የአገራት አውራ! እናት ምድር ...... ብልፅግግግግግ 😂 በይልን
@mulugetagebreg8859
@mulugetagebreg8859 Ай бұрын
ሙትቻ ዜና
@Redseaafar00
@Redseaafar00 Ай бұрын
እርገጥ ዝም ብለህ ቱልቱላ
@tebarekabass3463
@tebarekabass3463 Ай бұрын
i think you're 0 knowledge about ethiopian ethiopian more than 1million sqft which mean France England German don't match this capacity😥
@Tewodros52
@Tewodros52 Ай бұрын
ለምን ራስህን ዝቅ አድርገህ ታስባለህ።
@tebarekabass3463
@tebarekabass3463 Ай бұрын
መጀመሪያ ተቀበል ያለበለዚያ እውቀት ይኑርህ ኢትዮጵያ አንድ ሚሊዮን sqft አላት ማለት ላንተ ዝቅ መሆን ነዉ እራስ ነህ እኳ ነህ ጆግራፊ ወፍ እንደሆንክ የነገርከን ኢትዮጵያ ማለት ከዓለም 28ኛ ትልቅ የቆዳ ስፋት የላት አገር ናትContent creation is done alone with the knowledge
@nardosmengste9636
@nardosmengste9636 Ай бұрын
ይህንን የመሰለ ለም ቦታ መዝናኛ ከማድረግ ለእርሻ ዉሎ ቢሆን ኖሮ ድርቅ እንደዚ ባልተጫወተብን
@ahaduhome
@ahaduhome Ай бұрын
እንዲህ አይነት ሥራ ተጠንቶ ሰው ሊጠቀምበት በሚችል ሁኔታ መሰራት ያለበት ነው።አብይ በግድ ሀገር ሳይሰራ ሌጅ ለራሱ ልስራ ብሎ የሰራው ነው።ነገ ባዶ የሚሆን ፕሮጀክት ነው።በቅርበት ከተማ የሌለበት ሥራ አውሬ ካልሆ ተፈላጊነት የለውም።የአብይ አክሳሪ ፕሮጀክት ነው።ከዚህ ይልቀረ ፋብሪካ ቢሰራ ብዚ ሕዝብ ያድን ነበር።እንቶ ፈንቶ በለወረ።አብይ ሄዶ ይዝናናበት።
@addisseyoum3585
@addisseyoum3585 Ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 sold to Arabs
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r Ай бұрын
@@addisseyoum3585 your own wish not reality.
@mesfinabera5903
@mesfinabera5903 Ай бұрын
You didn't know about what you Were talking about it.
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g Ай бұрын
ሎጅ ታገንብቶም፣የአብይ ፎቶ፣ስንዴ ተዘርቶ የአብይ ፎቶ፣ፓርክ ተገንብቶ የአብይ ፎቶ፣ኮርደር ልማት ተገንብቶ የአብይ ፎቶ፣ሆሲፒታል ተገንብቶ የአብይ ፎቶ፣ደን ተክሎ የአብይ ፎቶ፣ ት/ት ቤት ገንብቶ የአብይ ፎቶ፣ወታደር ልብስ ለብሶ የአብይ ፎቶ፣አራ ስንቱ ይጠቀስ፣ሌሎቹ የየዘርፎቹ ሚኒስትሮች የት ገቡ?
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r Ай бұрын
ተቃጥለህ ልትሞት ነው አትቅና ስራ
@tube4545
@tube4545 Ай бұрын
ሰርቶ እኮ ነው። እንደውም ሁሌ እያየህ እንድትቃጠል ብር ላይም ፎቶው ቢታተም እደግፋለሁ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
ኡፍፍፍ ፍቅር የሆነች አገር!.... አቢቹ ፍቅር የሆነ ንጉስ!.... ይመቸው አቦ!....
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 Ай бұрын
ምደረ ዘረኛ ምቀኛ ሁሉ አናንተ መንደር ተፈጥሮም የጠላቻችሁ ሰለ ሆነ በሚሠራ ነገር ሁሉ ተጨረጨራላችሁ ሐገራችን ገና ገና ታምር ይታይባታል
@gregjhon122
@gregjhon122 Ай бұрын
አብይ አሁን ጣኦት ነው። for some people.
@DavidDavid-eo1lz
@DavidDavid-eo1lz Ай бұрын
አይ ድህነት አሁን ይህ ዜና ነው ብሎ ማቅረብህ ነው ? ስልብ ባርያ በጌታው ቁላ ይመፃደቃል ይባል የለ አሁን ስላም በሌለበት አገር የውጭ ጎብኚዎች የምትለውን ከፍለው ወደዚያ ሲንጋጉ ለማየት ብገምት በህልም ም አል ታይ ብሎኛል ምክንያቱም ከአዲስ አበባም መውጣት ባልተቻለበት ዘመን ከአውሮፓና አሜሪካ ምን ሊያደር ስው ወደዚያ ይሄዳል??? ግን በአለም ውስጥ ቴሪስቶች የሚጎበኟቸው አገሮች ምን ምን ስለ አላቸው ነው ብላችሁ አስቡ ።በአንደኝነት ስላም ነው። ወደ አገሪቷ የመጡት ብሎገሮች እንኴን የሚለምነውና እማይለምነውን ማወቅ እማይቻልበት አገር ቢኖር አዲስ አበባ (ኢትዮጵያ) ናት እያሉ የስቆቃ ቱሪዝም የለም።
@mass-media6445
@mass-media6445 Ай бұрын
አስተማማኝ ያልሆነች በጦርነት እና በራሀብ እየታመሰች ያለች ሃገር ማን ሊጎበኛት ብላችሁ አለማሰባችሁ የአስተሳሰባችሁ ብቃት ዝቅተኛ እንደሆነ ያመለክታል።
@asfawbizaniemaru433
@asfawbizaniemaru433 Ай бұрын
ኤርትራዊያኖች ድኆች ስለሆናችሁ አይመለከታችሁም
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 Ай бұрын
የህናት ምቀኛ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
ደስስስ ብሎኛል!.... አገሬ ኢትዮጵያ ፍቅር ፍቅር የሆነች .... ኡፍፍፍ እኛ ኢትዮጵያውያን ነን!..... አገሬ በእድገትና ልማት ጎዳና❤❤❤❤
@Tewodros52
@Tewodros52 Ай бұрын
የሚነገረው የንግድና ፡ ራስን አበልፅጎ የመታያ ችሎታን ነው። ጦርነት የድሐ ገፅታነው። የሰማኸው ወይም የምትይው የናንተ እየየው ደማሙ የሶስት ሺ ዘመን ለቅሶ አይደለም። ፖለቲከኛም ጦረኛም አደለሕም፡ ወረኛነሕ።
@user-dd4qm1yq6f
@user-dd4qm1yq6f Ай бұрын
የንተ ጭንቅላት እንደ ፈረስ ጋሪ አንድ አቅጣጫ ነው የሚያስበው
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Ай бұрын
Mani linotubte new oromo brcha lelawen gelwe chersewetsl fetare ferd yesetena
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 29 МЛН
ያልተነገረለት ከዳይመንድ የተሰራው አስገራሚ መስጊድ
15:21
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 115 М.
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
አለምን ይወቁ EP 28: Seychelles│ሲሼልስ
21:30
Maraki Planet
Рет қаралды 91 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН