አለምን ጉድ ያስባሉ ለማመን የሚከብዱ የቀብር ስርአቶች Abel Birhanu

  Рет қаралды 63,151

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: abelbirhanu
✭ Facebook page: abelbirhanu21/
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: www.tiktok.com/@abelbirhanu
✭ Twitter: abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 113
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ 😢አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ☝️
@Robamen953
@Robamen953 6 ай бұрын
Alhamdulila rabbiil Alamin
@ramadanhassan6044
@ramadanhassan6044 Жыл бұрын
ከሁሉም የበለጥክ የአለማት ጌታ አላህ ሆይ የነብዩ መሀመድ አሰላቱ አሰላም ፈለግ እንድከተል ያከኝ ክብር ምስጋና ይግባክ አልሀምዱሊላ
@hawamohammed6515
@hawamohammed6515 Жыл бұрын
አላህ ታጋሽ ጌታ ነው ምድር ላይ ማቆየቱ ይገርማል ምድር በወንጀል ተበክላለች
@user-sd2xl1ol9r
@user-sd2xl1ol9r Жыл бұрын
አኡዚቢላህ 😢ምን ጉድ ነው አልሃምዱሊላህ አለ ዲነል እስላም❤
@mahmudaman9653
@mahmudaman9653 Жыл бұрын
Alhamdulillah Iam muslim
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እስልምናየ❤❤
@joshefhaile
@joshefhaile Жыл бұрын
እየሱስ ጌተ ነዉ
@user-ez9le6sc1n
@user-ez9le6sc1n Жыл бұрын
​@@joshefhaile ከሰው፣የተወለደ፣የስው፣ልጅ፣ነው፣
@joshefhaile
@joshefhaile Жыл бұрын
@@user-ez9le6sc1n ዬእየሱስ ነኝ
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg Жыл бұрын
​@@joshefhaile ኧረ ሰው ነው እኛ ሰፈር ነው እኔ አውቀዋለሁ😂
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Жыл бұрын
አቤት እግዚኦ የማሰማው ነገር የለ መቼም 😢😢😢😢😢 እደው ኢትዩጵያዊ አርጎ የፈጠረን አምላክ ክብር ምስጋና ላምላካችን ይሁን ፍቅር እንጂ ያጣነው ባህላችን ልዩ ነው 💚💛💓
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
እግዚኦ ሥንቱን ሠማን አቤል የማታሠማን የለም ጌታ ይባርክሕ በአተ አወቅን አለምን🥰👍
@rihanakasahun9241
@rihanakasahun9241 Жыл бұрын
አታሽቃብጪ
@yesihakabrham2655
@yesihakabrham2655 Жыл бұрын
​@@rihanakasahun9241ማሽቃበጥ ምንድንነው
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ፍቅርህንና መልካም የፅድቅ ባህሪህን ያካፈልከኝ በመንፈስቅ ቅዱስ ቃልህን ያስተማርከኝ በሞትህ ሞቴን ሽረህ ያዳንከኝ እየሱስ ከክርስቶስ ስምህ ይባረክ ።እንኩዋን ክርስቲያን ሆንኩኝ
@Afesoon-lc3cw7ul1
@Afesoon-lc3cw7ul1 Жыл бұрын
አቤሎ የኛ ሰው ❤ ምን ጉድ ነው ውይ ፈጣሪ ይልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም እምትለው እውነትህን ነው ሆሆሆሆ
@maryamlolo3372
@maryamlolo3372 Жыл бұрын
ወይኔ አቤሎ ምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ይገርማል🥰🥰😂
@mohamedsualih5498
@mohamedsualih5498 Жыл бұрын
سبحان الله
@meleka1842
@meleka1842 Жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶድክስ እና ኢትዮጵያዊ ላደረከኝ አምላክ🙏🙏🙏🙏
@selamlethiyopha9271
@selamlethiyopha9271 Жыл бұрын
እግዞ ማረን ክርስቶስ ኦ አምላኬ 😭😭😭😭😭😭😭ሰዉርን ፈጣሪ ሆይ
@dkanbaryay8818
@dkanbaryay8818 Жыл бұрын
ብርሃኑን እግዚኣብሔር ያብራላቸው
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
እግዚኦ አምላኬ 😢😢😢
@sadi8416
@sadi8416 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ኢስላምን እንድከተል እንድተገብርም ላረከኝ አላህ ምስጋና ይገባክ ሆሆሆ ይሄም አለኮ መጨረሻዬም ባንተ በአሽሀዱ አነላኢላሀኢለላህ ሙሀመደን ረሱሉላህ የሚፀና አርግልኝ
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j Жыл бұрын
እግዚኦ አቤሎ ስንቱ አሰማከን ስንቱን አሳየከኝ ኢትዮጵያዊ ላደረገኝ ፈጣሪ ይመስገን
@gemilediris5220
@gemilediris5220 Жыл бұрын
አኡዚቢላ
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
እናሊላሂ ወእነእለይሂ እራጅኡን
@luluhaile
@luluhaile Жыл бұрын
እግዞ ማህረነ ክርስቶስ ።።ምኑን ነው የምታስማን በናትህ።
@hawamohammed6515
@hawamohammed6515 Жыл бұрын
አኡዙቢላ ምን ጉድ ነው አልሀምዲሊላ አላኒአመተል ኢስላም
@genettekilu8812
@genettekilu8812 Жыл бұрын
😢በስላሴ የዛሬውስ ይከብዳሆ ወይ አለም የማያሰማን ጉድ የለም
@AdaAssefa
@AdaAssefa Жыл бұрын
abela merejawechih hulu arif nachew bezih qetl eyetefah new gn beteley yagerwst
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
በተሰቀለው ጉድ እግዚኦ አምላኬ 😢😢😢😢😢
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኪ የማይሰማ የለም😢😢😢😢😢😢 አይ አች አለም ስቱን ተሸክመሸዋል😢😢😢😢
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
እግዚይኦ ማህርነክርስቶስ
@sarayousef2021
@sarayousef2021 3 ай бұрын
አኡዙቢላህ የማይሰማ የለም😢😢😢
@kamuserf8328
@kamuserf8328 Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ..........abo ajayib nw
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu Жыл бұрын
እግዝኦ መሪና ክርስቶስ 😢😢😢😢 እንኳንም እትዮጵያዊ ሆንኩኝ
@sirakhaile8952
@sirakhaile8952 Жыл бұрын
Dena neh abel selam new
@endalesenaf5114
@endalesenaf5114 Жыл бұрын
አንተ ራስህ ፍልፍሉ ሆነህ ገርመኸኛል በርታ ግን።
@user-lj8bu5sn3l
@user-lj8bu5sn3l Жыл бұрын
Way gud demo zare men gud new yasmahen Abel egn mequrt eresa meblat eeeeeshi ewntem yaltnger engi yaltderg men al
@melakugenet2246
@melakugenet2246 Жыл бұрын
አቤሎ ዛሬስ የሚዘገንን የሚያስፈራ ባህል😳😡😭 እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ🙏🏾💚💛❤️🇪🇹🇪🇷
@aynenegash5295
@aynenegash5295 Жыл бұрын
Egziho marine kirestos
@MunaNegash-io5ij
@MunaNegash-io5ij Жыл бұрын
Alhmdulellha muslem yaregne
@SuperAstrax111
@SuperAstrax111 Жыл бұрын
Sati in Hindu is 40-50 years before, not now. Abela, check it, before publish
@desu.egelawi
@desu.egelawi Жыл бұрын
በጣም እኮነው የሚገርመው
@SarahSarah-iz5tz
@SarahSarah-iz5tz Жыл бұрын
batami asegarami enah aseda gachi new weheni ETHOPIAN agare endache yale kite yegangale EGZEYABIHR salameshen yabezawe
@user-dv5sc7km3z
@user-dv5sc7km3z Жыл бұрын
😳😳😳😳እግዚኢ
@senaitnega7336
@senaitnega7336 Жыл бұрын
Abel yemtakerbachewn andade lenga Hager yemimetnu behind
@elaboss6959
@elaboss6959 Жыл бұрын
am first
@sinamahammedsinamahammd
@sinamahammedsinamahammd Жыл бұрын
ጉድ
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
አቤሎ ትመቸኛለህ🙏ክበርልኝ ወድሜ
@nebah_media
@nebah_media Жыл бұрын
በ3ኛው የቀብር አስፈፃሚ የሚባል የለም😏
@benkifle8812
@benkifle8812 Жыл бұрын
Lordy
@emebetassefa2628
@emebetassefa2628 Жыл бұрын
በስማም ጉድነዉ ወይኔ እዴት ተቻላቸዉ😓
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
አቤሎ አይትነው የማናቀው የማናስበው አሳየህን ስደት ና ዋይፍፍ ብዙ ጉድ አሳየን
@amalamal9260
@amalamal9260 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Жыл бұрын
አኡዙ ቢላህ
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc Жыл бұрын
Tarik eko new
@asheni777
@asheni777 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ የሴት ልጅ መባል ስድብ ነዉ ከዚህ ነቀፋ ለመዉጣት የሴል ልጅ መሆን መፍትሄ ይሆንንን ?
@nafkothelemariam2995
@nafkothelemariam2995 Жыл бұрын
😱😱😱
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 የህንዶቹ ደሞ እራስ ወዳድነት አለበት እንዴ ሰው ሁሉ ጭንቅላቱ ማሰብ አቁሞዋል 😂😂😢😢😢
@ashrqamuhammad227
@ashrqamuhammad227 Жыл бұрын
Astogfrulha 😢😢
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው እባካቹ
@user-eg1vr2wp1l
@user-eg1vr2wp1l 4 ай бұрын
አጂብ
@jovane4920
@jovane4920 Жыл бұрын
Ar tamataleki igna mayati ante mamitati
@bonaproud
@bonaproud Жыл бұрын
Ye Indians sati betam yastelal 😢
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 Жыл бұрын
Abel የምታቀርባቸው ከዚህም ከዚያም ኣርእስቶች በጣም ጥሩ ናቸው፡ የሳቲ ህንዶች ከሞተ ባልዋ ሬሳ ኣብሮ መቃጠል ያልከው ግን ኣሁን የለም፡ የመጨረሳዋ ሴትበዚህ ስርዓት ተቃጥላ የሞተችው ከ 40 ዓመታታት በፊት ነበር ። ኣሁን ይህ ታራክ ሆኖ ቀርተዋል።
@raddanitube
@raddanitube 9 ай бұрын
ይህንን ለማመን ይከብዳል ይህን ኮመት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤❤
@AbelfelekeArsenal
@AbelfelekeArsenal 8 ай бұрын
አረ የማያልቅ
@mercato967
@mercato967 Жыл бұрын
አይ ቲቤቶች በጣም ያስጠላሉ።
@elda554
@elda554 Жыл бұрын
Ethiopia wist simt gud ale yaletenegere sew moto sikeber begira ena kegnu behiwot yale sew yemikeberbet akababi ale
@Khalidm979
@Khalidm979 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@zerihunsele1
@zerihunsele1 Жыл бұрын
Wow ይገርማል bro
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 Жыл бұрын
O my gad😭😭😭🙈🙈
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
ጉዲነዉ😢😢😢
@joshefhaile
@joshefhaile Жыл бұрын
ለነኝ ሰወች መፀለይ ግዴተችን ነዉ
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው😢😢
@user-nl4lb8sw2f
@user-nl4lb8sw2f Жыл бұрын
ተመስገን ኦርቶዶክስ በሞሆኔ
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ምን ጉድ ነው
@denbalotesfaye2123
@denbalotesfaye2123 Жыл бұрын
Migrami now
@azebitadesse918
@azebitadesse918 Жыл бұрын
ሰባዊ መብት ምን አለ?የተበሻቀጠች አለም
@hanahana4519
@hanahana4519 Ай бұрын
በኢየሱሰም ጀሮ ለምን አታድግም ስባል ይህን እየስመው እንዴት ልደጊ
@esraelbizuneh9756
@esraelbizuneh9756 Жыл бұрын
እረ ያስጨንቃል!!
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 Жыл бұрын
😭😭😭🙈🙈🙈
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ አለ ነኢመተል ኢስላም
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
አጋይሥት አለም ሥላሴ ምን ጉድነው
@arontube681
@arontube681 Жыл бұрын
😂😂😂
@endegandargie2311
@endegandargie2311 Жыл бұрын
አረ እባክህ አንተ ሰው እንደዚህ አይነት ጉድ አታሰማን
@user-xz1hc7mp6v
@user-xz1hc7mp6v Жыл бұрын
ወላሂ አጂብ ነው
@joshefhaile
@joshefhaile Жыл бұрын
ከሊቢ አዚኜሀለሁ
@gemechukenasa1256
@gemechukenasa1256 3 ай бұрын
JESUS IS GOD
@deresagazu-zr4jc
@deresagazu-zr4jc Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ashikabdu4290
@ashikabdu4290 Жыл бұрын
አጥንተቸውስ
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
መረቅ ይሰራበታል😂😂😂😂
@jakobatube9262
@jakobatube9262 Жыл бұрын
አቤላ ትለያለህ
@desu.egelawi
@desu.egelawi Жыл бұрын
ግን ባህል እኮ ከባድ ነው የምር
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
እሄስ ይላያል እንዴት ይዘገኒናል በፈጣሪ ወዮ
@angawatakiltiwoubetu2692
@angawatakiltiwoubetu2692 Жыл бұрын
ግርም የሚለኝ እኮ ኦርቶዶክስ ያረከኝ፣ ሙስሊም ያረከኝ የምትሉ ሰዎች ናችሁ፣ ምን አገናኘው?
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Жыл бұрын
ኢኒላሂ እረ ምን ጉድነዉ ሚሰማ ያረቢ አተማለን ቀብስጠኝ
@mamimami1739
@mamimami1739 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@marumaru1882
@marumaru1882 Жыл бұрын
እንኳንም ኢትዮያዊ የኦርቶዶክስ እምንት ተከታይ ጠባቄ አድርግኝ ፈጣሪ ትመስግን
@akyy6494
@akyy6494 Жыл бұрын
Orthodox ye Ethiopian becha ayidelem Muslim yinorale anet fara
@yesihakabrham2655
@yesihakabrham2655 Жыл бұрын
​@@akyy6494becha alalem denkoro
@GetahunShiferaw-cl2uj
@GetahunShiferaw-cl2uj Жыл бұрын
እንኳንም ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ሆኜ ተፈጠርኩ
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Allah hidaya yistachew 😭😭😭😡😡😡
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ በስመአብ ስንት ጉዲ አለ 😳😳😳😥
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
እኛም ሀገር ያልተነገረ ነገር አለ አበሌ የሰዉን ብልት እየቆረጡ ግንባራቸዉ ለይ የምያንጠለጥሉ አሉ እኮ እድሜ ለኦርቶዶክስ አጠፋቸዉ እንጅ
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 Жыл бұрын
አልሀምዱልላህ ሙስልም ላደረገኝ አላህ የአለማት ጌታ
@Neju2023
@Neju2023 Жыл бұрын
አልሁምዱ ሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ😳😳😳😳
@nsreenzain847
@nsreenzain847 Жыл бұрын
الحمد الله على نعمت اسلامአልሃምዱሊላህ አላ ኒእመት ኢስላም
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 17 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 74 МЛН
Ай ай 🤣
0:27
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
Эй Рамазан # DamirAgroDizel
0:16
DamirAgroDizel
Рет қаралды 6 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 2,2 МЛН
Эта ведьма поедает детишек #фильм #кино
0:53
МеткийДик
Рет қаралды 2,7 МЛН
Burger Boom 💥 #настольныеигры #boardgames #games #игры #настолки #настольные_игры
0:35