አለምን ጉድ ያስባለው ሰው ከጫካ መጣ ለማመን የሚከብድ አጋጣሚ 41 አመት Abel Birhanu

  Рет қаралды 316,440

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 193
@ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ
@ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ 2 жыл бұрын
ታድሎ ብሄር አያውቅ ፖለቲካ ምቀኝነት አያቅ ክፋትን አልተለማመደ ንፁህ ልብ ነው ያለው ሁላችንም ስልጣኔው ቀርቶብን ንፁህ ልብ ንፁህ ማንነት በኖረን ቀናሁበት
@wendetube3364
@wendetube3364 2 жыл бұрын
በጣም
@jakobatube9262
@jakobatube9262 2 жыл бұрын
ታድያ ማን ከለከለሽ አሁንም በእጅሽ ነው
@menakidane8098
@menakidane8098 2 жыл бұрын
@@jakobatube9262 ጉዞ ወደ ጫካ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
@jakobatube9262
@jakobatube9262 2 жыл бұрын
@@menakidane8098 ሁሉ በእጃችን እኮ ነው የከበደው ሰው
@ahmadabuhussein6947
@ahmadabuhussein6947 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 2 жыл бұрын
አይገርምም 41አመት ሙሉ ከሀጥት አምልጦ ነበር
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
ትክክል
@kltgeospace
@kltgeospace 2 жыл бұрын
Yebelaw sgas
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 2 жыл бұрын
@@kltgeospace ከሰው ስጋ አይበልጥም ዘመዴ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
@@hiruttefra6996 በትክክል ከሃፅያት ከምቀኝነት ከየንኮል ይህው 41 አመት ሙሉ ይጫካ አውሬ መብላቱ እንጂ ሌላ ሓፅያት የላቸውም
@meskermalemayu6350
@meskermalemayu6350 2 жыл бұрын
@@kltgeospace 😂😂🤭
@fantahunabdi869
@fantahunabdi869 2 жыл бұрын
አበል በእዉነት በጣም እናመሰግናለን!! ምናልባት አህጉራችን አፍሪካ ብትፈተሸ እንደዚህ ያለ ግርምት የሚፈጠር ነገር ይጠፋል ብለህ ነዉ? አዳድስ ነገር በማወቅ የሚገረሙት ግሪኮች ነበሩ፤ አንተም ለእኛ አዳድስ ነገር በማምጣት እያስገረምከን ነዉ፡፡ ተባረክልኝ!! በአድስ መረጃ እንጠብቅሐለን፡፡
@ነፃነትየጌታልጅ
@ነፃነትየጌታልጅ 2 жыл бұрын
አቤሎ እናመሰግናለን
@53067
@53067 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው ሙሉ ደክመንተሪውን አይቼዋለው እሱም ከአመታት በፊት በጉበት ህመም አርፉል ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤላ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 жыл бұрын
Tank you able berhanu appreciated for your best talk show by the way you are history teacher? Yes you are tank you again don't give up god job 🙏
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ሁሌም ለምታደርሰን መረጃ 🙏🥰🥰🥰🥰
@مرحبا-ق8ق
@مرحبا-ق8ق 2 жыл бұрын
Thanks Bordem the
@عبدالله-ج4ب9ل
@عبدالله-ج4ب9ل Жыл бұрын
قصة معثر جدا شكرا جزيلا ابيلو Leb yemeynka tarek
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
እረሀ ነው ማርያምን ከዚህ አለም ኑሮ ምን አተረፍን!ሰውን መግደል እና ሲገደል ማየትን ክፋትን ሴጣንነትን ሰው ለብሶ ማየት ምን ይናፈቃል
@tarikcircus9655
@tarikcircus9655 2 жыл бұрын
አሄን ታሪክ ሳሚቻላሁ ግን በጣም ተምችቶኛል አቤሎ እናመሰግናለን
@abdiahmed9086
@abdiahmed9086 2 жыл бұрын
እውነትም ጉድ የሚያስብል ነው
@zahrakamal8457
@zahrakamal8457 2 жыл бұрын
SubahnAllah.. Sew gn kersu ga manor alchalm.
@mdjamel103
@mdjamel103 2 жыл бұрын
ወለሂ በህዎቴ እንደዝህ ተገርሜም ተመስጬም አለውቅም ምን አይነት ጉድ ነው
@danielhabtamu4525
@danielhabtamu4525 2 жыл бұрын
Amazing 🤭 Thanks Abela 🤙
@Ethioseasonal7038
@Ethioseasonal7038 2 жыл бұрын
I love your service and program
@helenfetahi1323
@helenfetahi1323 2 жыл бұрын
አቤልሻ ምርጥ ሰው🌸🌸🌸
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 2 жыл бұрын
ድንቅ ተዓምር እናመስግናለን
@melkamsew4082
@melkamsew4082 2 жыл бұрын
👉አቤሎ፣ እናመሰግናለን🙏
@mulusew3613
@mulusew3613 Жыл бұрын
ABELU hulem yemtaqerbachew tefetroawee programoch dnq ylugnal bertaln wendm
@nesrumohammed1532
@nesrumohammed1532 2 жыл бұрын
Thank you Abel
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ነወ 😳🙄😢እናመሰግናለን አቤሎ
@ramadanhassan6044
@ramadanhassan6044 2 жыл бұрын
አቤል ሳላንቅክ አላልፍ ትክክለኛ ማስተማሪያ ዩቱበር ማለት አንተ ነህ🙏🙏
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 2 жыл бұрын
Abet, abelo yimachih idimena xena !!!
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i 2 жыл бұрын
ምን ብይ ልኮምት ቦቻ ይገርማል ያሳዝናል የአሜሪካ ጦስ ገና ብዙ ያሰማናል🤔
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
ትክክል በሽታዋች እኮናቸዉ
@mamushhawaz9691
@mamushhawaz9691 Жыл бұрын
አቤልዬ refresh አርገኸኛል
@habshawetona2122
@habshawetona2122 2 жыл бұрын
ከዚህ አለም የነሱዉ ህይወት ይሻላል
@makbalhappy4908
@makbalhappy4908 2 жыл бұрын
I will appreciate you 👍👏👏🥰
@fekrtafekrta5612
@fekrtafekrta5612 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስንቱን እናያለን በዚች አለም በጣም እናመሰግናለን አቤል ለም ሰጠን መረጃ
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንደው በየሀገሩ ስንት መዓትና ጉድነው የምናየው የምንሰማው ሲገርም አቤሎ ከልብ እናመሰግናለን የማናቀውን ስለምታሳውቀን
@betelhemgashaw4240
@betelhemgashaw4240 2 жыл бұрын
አቤላ ምርጥ ሰው ምርጥ ምርጡን ለኛ ብለህ የምታቀርባቸው ነገሮች በሙሉ ይመቹኛል በርታ
@መሲነኝየሰላምዬታናሽ-ቘ6ኀ
@መሲነኝየሰላምዬታናሽ-ቘ6ኀ 2 жыл бұрын
አለም እኮ ስንት ነገር ይዛለች ወይኔ በጣም ይገርማል😥😍
@mengistujanjeyote
@mengistujanjeyote Жыл бұрын
Amazing
@biniamshumendi2131
@biniamshumendi2131 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው
@eijleeij
@eijleeij 2 жыл бұрын
አቤሎ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ እናመሠግናለን ግን የምታቀርብልን መረጃዎች በታሪክ ወይይስ አሁን በኛ ዘመን የሆነነዉ? ማለቴ ለምሳሌ ጦርነቱ የቆየነዉ ግን ሰዉየዉ የመጣዉ መቸነዉ ሌላዉ ባለፈዉም ያቀረብከዉ በቪድዮ ላይ ሴቶቹ አንጀታቸዉ ላይ ሽቦ የጠመጠሙት ማለትነዉ እነሱ በታሪክ አልፏል ወይስ አሁንም እንደዛ ይደረጋል ሀገራቸዉ ? አዉቄ ብሰማዉ ደስይለኛል ብየነዉ
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል :እንዴትግን ኣውሬ ኣልበላቸውም
@אמבצאוטספאי
@אמבצאוטספאי 2 жыл бұрын
ለዱር አራዊቶች እርዳታ ለጠየቀው? እያላቸው እየበሉኸ ነው በግልባጩ ደግሞ ስታጣም እየበላሀቼው ነው ለድፍን ጭንቅላት አሳቢዎች ነው መልክቱ
@kalabforgiven
@kalabforgiven 2 жыл бұрын
it is very adorable and magnificent like Tarzan
@jakobatube9262
@jakobatube9262 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ፈጣሪን ቢያውቅ ደግሞ
@meronmesfin2819
@meronmesfin2819 2 жыл бұрын
can you imagine how many of his kind exists who doesn't know about God? and should this guy deserve to go to hell for not knowing god if he died in the bush?
@jakobatube9262
@jakobatube9262 2 жыл бұрын
@@meronmesfin2819 ምናልባት ነው ያልኩት እንጂ ምንም የማያውቅ አያውቅም ካልተነገረው it's not soul
@hablemula8449
@hablemula8449 2 жыл бұрын
ሥወድህ አቤሎየ😘😘
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ጦርነት እንዴት አስከፊ እንደሆነ አሁንም አለማችን ወደ ሰላም ትምጣልን
@bashatufiqadu5043
@bashatufiqadu5043 2 жыл бұрын
ከምግቡ ዉጪ ጫካ ገብቶ እንደሱ መሆን ነዉ
@africanmedia9190
@africanmedia9190 2 жыл бұрын
አቤሎ ለምን ስለ ቢዝነስ video አሰራልንም እንማርበት ይሆናል ማን ያውቃል
@Lovely27735
@Lovely27735 2 жыл бұрын
ኧረ በስመአብ ሲያሳዝን ምንም የማያውቅ ሰው ከአባቱ መለየቱ ያሳዝናል ጉድ ነው።
@enyewgebrisha9946
@enyewgebrisha9946 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው
@በኢትዮጵያስምአትነግዱ
@በኢትዮጵያስምአትነግዱ 2 жыл бұрын
አቤላ ምርጥ ሰው ለትረካ የተፈጠረ ድምፅ ነው ያለህ ገራሚ ነው እናመሰግናለን
@yosefsisay4878
@yosefsisay4878 2 жыл бұрын
Wow abel
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
ጉድ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን አቤሎ
@segedzeray9854
@segedzeray9854 2 жыл бұрын
አማርኛ ለሚችል ሰው ትልቅ ትምህርት ቤት ነህ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ አሁን ላይ ሁሉንም ረስቼ እንደዚ መኖር ነው ምፈልገው
@saraweldeetsdik6190
@saraweldeetsdik6190 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤላ ድንቅ ድንቅ ነገሮችን ታሳየናለህ ታሰማናለህ
@natidarkman2286
@natidarkman2286 2 жыл бұрын
Sewuyewu edet nehh teftehal beselam new awukehgal
@zeiniamohammed8267
@zeiniamohammed8267 2 жыл бұрын
Allah has given you amazing knowledge may the allah continue to increase your knowledge you have taught us a lot that we have not heard and do not know i haven't missed a single thing since you started you made us wonder by showing us the miracle of the world thanks alot Abel Birhanu
@ibroshaxa4596
@ibroshaxa4596 2 жыл бұрын
Asirratti Wanti Hubadhu Ani Gama Kootin Rabbin Mallaqan Malee Jirachu Akka Dandda'u Rabbin Wan Fedhe Godha 💔💔💔
@ganjamganjam3782
@ganjamganjam3782 2 жыл бұрын
Saah
@etheltich9637
@etheltich9637 2 жыл бұрын
abela it is very very good🤓🤓🤓🤓
@tadele2730
@tadele2730 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው
@MesefenDesalegn
@MesefenDesalegn 4 ай бұрын
እደሱ የታደለ የለም ፈጣሪው ጋር ታርቆ ነበር ባይመለስ ይሻለው ነበር 8:12 8:13 8:13 8:13
@genetberhanu1797
@genetberhanu1797 Жыл бұрын
Hi abelo Selam new yehenen video,, advert argelgne yerase wesha new Benji yebala
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@Yejutube4381
@Yejutube4381 2 жыл бұрын
Reply to me for the last time ሚስጥሩ ስላልተፈታው መፅሐፍ vuynich manuscript መቼ ትሰራልናለህ?
@meazakidane555
@meazakidane555 2 жыл бұрын
Ygermal yealem neger. Tnx for sharing
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 жыл бұрын
ገራሚ የሰው ልጂ ታሪክ ነው አጀብ ያሰኛል ራሱን በመስታ ማየት በአርባ አንድ አመቱ ማንነት የሰው ልጂ የህይወት ታሪክ እንድህ ነው አለም ዝብርቅ ቅርቅ ናት ታዲያ በዚህ መካከከል እኛ ከየትኛው ነን ብሎ ራስን መጠየቅ መልካም ነው ከው ልጂ ጥራካሬ ብርታት መማር ይቻላል
@ESRAEL_TEFFERA
@ESRAEL_TEFFERA Жыл бұрын
በእወነቱ ከሆነ ከገነት ወደ ሲኦል ነው የተቀላቀለው እዛው ይሻለዋል
@samuelwubneh4144
@samuelwubneh4144 2 жыл бұрын
የካሜራውን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@isruaklilu856
@isruaklilu856 2 жыл бұрын
Abelo betam arif negir new yezeik yemetakew. Betchil betchil beyekenu behoni arif new. Betam new emketatilik
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
አብቱ እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@legesselegamo790
@legesselegamo790 2 жыл бұрын
ለወንድም አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ ። የእግዚአብሔር ሰላም ለአንተ ይሁን ! ስለ 2022 DV፣የኢትዮጽያዊያን እድለኞች ቡድንን ወክዬ፣አደራን ለማድረስ አንተ ጋር መጥቻለሁ ። እኛ የ2022DV አሸናፊዎች ኢትዮጽያዊያን፣በእምዬ ሀገራችን ውስጥ ከ2,900 በላይ ነን ። በአድስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ፣ጉዳያችንን መጀመር ከነበረበት ስድስት ወር ዘግይቶ ባለፈው April ውስጥ ሥራ ጀምሯል ። እስካሁን ድረስ ከ200 ሰው የማይበልጡ ጉዳዮችን ያስተናገደ ሲሆን፣ቀሪዎቹ ኢትዮጽያዊያን እድለኞች፣በተስፋ ብቻ ቁጭ ብለን እየጠበቅን ጉዳያችን፣ ላም አለኝ በሰማይ፣ወተቱን ግን ...... የምል ሆኗል ። የDV2022 ቪዛ የሚጠናቀቀው፣ እስከ September 30,2022 ድረስ ነው ። ከፊታችን የቀረው August እና September ሁለት ወር ብቻ ነው ። ከሁለቱም ወራት ውስጥ እስከ September 13,2022 ኤምባሲው ሰዎችን ለቃለ መጠይቅ ቀጥሯል ። ይህ ማለት፣ከቀሩት ጥቂት ቀናት በስተቀር፣እስከ September 13 ድረስ ሁሉም ቀናት በቀጠሮ ተይዟሉ ማለት ነው ። እስካሁን ለብዙዎቻችን ኤምባሲው ቀጠሮ አልሰጠንም ። በአጠቃላይ ከተወሰኑት እድለኞች በስተቀር ፣የእኛ የኢትዮጵያውያን ጉዳይ አጣብቅኝ ውስጥ ገብቷል ። ሥራቸውን ከጀመሩበት ጊዜ አንስተን፣ቅድሚያ እንዲሰጠን በሚዲያዎቻቸውና በተለያዩ መንገዶች፣ ድምፃችንን እያሰማን እስከዛሬ ደርሰናል ። አሁን ጉዳያችን ሌላ የሚዲያ እርዳታ አማራጭ የምንፈልግበት ደረጃ ላይ ደርሷል ። ስለዚህ፣የአንተ ሚዲያ ለእኛ በዚህ ወቅት ትልቅ መፍትሔ እንደምሆንልን ተገንዝበናል ። በቀሩት ጥቂት ቀናት ውስጥ፣አንተ በግልህ እና በሚዲያህ ተከታዮች አማካኝነት፣ ድምጻችን ሆናችሁ እንድትረዱንና በተጨማሪም፣አንተው እንዲታስተባብርልን በአክብሮት እየጠየቅን፣አደራረጎችን እንደሚከተለው አቅርበናል ። በአድስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ፣በየእለቱ በራሱ ሚዲያዎች የሚለጥፋቸው ልጥፎች ላይ አስተያየት በመጻፍና ወይም፣ Like ብዙ ሲሆን እነሱም በትኩረት ስለሚያዩት፣የ2022 ዲቪን በተመለከተ የተፃፈውን አስተያየት Like እና Share ማድረግ ፦ 👉ቅድሚያ ለ2022DV ይሰጠን ። 👉 ከ September 30,2022 በኋላ የ2022DV ጉዳይ ይራዘማልን ? 👉 በሌሎች ሀገራት ውስጥ የአሜሪካ ኤምባሲዎች፣የ2022dV ጉዳይን እያጠናቀቁ ይገኛሉ ።ነገር ግን የአሜሪካ ኤምባሲ በአድስ አበባ፣እስካሁን ከ200 ለማይበልጡ እድለኞች ብቻ ቀጠሮ ተሰጥቷል ። ግን ለምን ? 👉 ከዲቪ በስተቀር ሁሉም ሌሎች ጉዳዮች በየትኛውም ጊዜ መስተናገድ ይችላሉ ። ቅድሚያ ለ2022 ዲቪ ። 👉 የ2022DV፣ለኢትዮጵያውያን አሸናፊዎች፣ከወራት በፊት መደበኛ ሥራችሁን እንደጀመራችሁ፣ በፌስቡክ ገጻችሁ ላይ ሰነዶቻችንን እንድናዘጋጅ አሳውቃችሁን ነበር ። ቃላችሁን እንደምትጠብቁ ተስፋ እናደርጋለን ። እና የተለያዩ የሚጠቅሙ ሀሳቦችን በማዘጋጀትና በመጻፍ ተጽእኖ እንድታደርጉልን በድጋሚ በአክብሮት እንጠይቃለን ። እናመሰግናለን ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
@top3-n6h
@top3-n6h 2 жыл бұрын
the first comment and the first view
@tgmengestu1302
@tgmengestu1302 2 жыл бұрын
Netsuhe leb yenorew kesew gar selalnore new kesew ga benor nuro kefat tenkolen yemar neber sewechi men yahel kefuoch endehonen bezih mawek yechalal egziabher netsuhe leb yesten
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
እኔ ነጮችን የምወዳቸዉኮ በምክኒያት ነዉ እነሱጋ ሰዉ መሆንህ ብቻ በቂ ነዉ አጀብ እንዴት መታደል ነዉ ቢዘገይም መጨረሻዉ ቢያንስ አማረ🥰❤ ቤላችን ግን ተዉ ተዉ ብዙ ጊዜ ጠየኩህ ስለ Alibaba & Shain መስራቾች የሆነ ነገር ስራልን ተዉ ግን☺️🥰🥰🙏
@Yejutube4381
@Yejutube4381 2 жыл бұрын
አለሁ የምንግዜም ወዳጅህ እናመሠግናለን አቤሎ🙏
@selamtadesse6438
@selamtadesse6438 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም ይገረማል 41 አመት ተሸወዱ
@Evangelist-Abduselam
@Evangelist-Abduselam 2 жыл бұрын
እውነትም ጉድ የሚያስብል ነው 🤔
@samiboy3266
@samiboy3266 2 жыл бұрын
አቤሎ ይህን ታሪክ ከዚህ በፊት ሰምቻለው አቀራረብህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም በነገራችን ላይ አቤሎ አባት ብቻ ሳይሆን ልጁም በሕይወት የለም
@helu_habeshawitua3585
@helu_habeshawitua3585 2 жыл бұрын
abelaa berta ewnt betam gobez neh🥰🥰😍😍😍
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው እእእእውውውይይይ
@kasahuntafese-fx5gk
@kasahuntafese-fx5gk 5 ай бұрын
O god
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
የጦርነት ክፋት ይህ ነውበሰዎች ህይወት ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ብእውነቱ የወይን ልጅ የምታቀርባቸው ታሬኮች ጉርም ነው የተደበቀ የአለም ሚሲጥር እናመሰግንአለን
@antenehgebeyehu2067
@antenehgebeyehu2067 2 жыл бұрын
አስተምሮቱ እጅግ በጣም አስደስቶኛል ታሪክ አዋቅ ብቻ ሳትሆን ታሪክ ሰሪም ያድርግህ
@jemalomer8614
@jemalomer8614 2 жыл бұрын
ምን ተስኖህ ብየሀለሁ እዲሜና ጤና ይስጥህ
@ፍቅር-በ1ለ
@ፍቅር-በ1ለ 2 жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን! እንዲህም አለ ይገርማል
@redusami6664
@redusami6664 2 жыл бұрын
Abela❣️❣️
@SolomonTesfaye-ds2vn
@SolomonTesfaye-ds2vn 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@jeribini5969
@jeribini5969 2 жыл бұрын
አሁን እሄ ሰው ነፁ ነው መነም ከፋት ዘረኘነት ኬፉ ሃሳብ የለበተም.
@jss1027.
@jss1027. 2 жыл бұрын
KZbin ላይ አንተን subscrib ማድረግ አለበት😂
@abrhamzemene4646
@abrhamzemene4646 2 жыл бұрын
it is amazing history thank you
@abafikadesilasie6565
@abafikadesilasie6565 2 жыл бұрын
አቤሎ አንተን አለማድነቅ ይከብዳል በነካ እጅህ ግብፅ ገዳመ አስቄጥስን አሳየን
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 2 жыл бұрын
ምስኪንም እድለኞችም ናቸው ከዚህ ክፋት በሞላበት አለም ከመኖር እንደነሱ መኖር ምንኛ እድለኝነት ነው ጦርነት ክፉ ነው
@habtamukassegn7956
@habtamukassegn7956 2 жыл бұрын
Inform the history for America
@jerryroza1811
@jerryroza1811 Жыл бұрын
Abelo yemataseman good yelem yegermal enamesgenalen
@rahmaabdu3280
@rahmaabdu3280 2 жыл бұрын
አጀብ ልበል እንጅ
@rozina3913
@rozina3913 2 жыл бұрын
🥰🥰 thanks 😘
@DarmiiWariyo-xz2zg
@DarmiiWariyo-xz2zg 6 ай бұрын
ጨርቅ ማጠርብያ ብረት እንዴት ማግኘት ቻለ
@asdfrdggh4211
@asdfrdggh4211 2 жыл бұрын
እሳቱን ኬት አገኘ ????
@studenthabtamu2102
@studenthabtamu2102 Жыл бұрын
አንተ ምን አይነት ታምር ነው አቤሎ!!
@yosavideos
@yosavideos 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ
@fasikasolomon8085
@fasikasolomon8085 2 жыл бұрын
Enamesegnalen abela ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aktube7941
@aktube7941 Жыл бұрын
ድንግል ወንድ ይህ ሰው ብቻ ነው
@Abdulsetar400
@Abdulsetar400 2 жыл бұрын
yehone program sraln eski sle saudi arabia neom project
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 жыл бұрын
እር በስመአብ 😟😟😟
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 3,2 МЛН
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 164 М.
ጌታ ኢየሱስ ተአምር የሰራባት አስገራሚ ከተማ ገባሁ
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 99 М.
የ 149 ደቂቃው ክስተት
22:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 255 М.
ብታምኑም ባታምኑም ይህ የሆነው በአሜሪካ ነው  Abel Birhanu
14:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 285 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН