🔴ለምን ካገር ወጣሁ??

  Рет қаралды 118,475

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

Күн бұрын

Пікірлер
@ቸኩላየዋለልኝ
@ቸኩላየዋለልኝ 4 күн бұрын
እንኳን ስላም መጣህ 😂😂😂መቸም ያዳነቺ ቀልድ ይሆናል ካገር ያስወጣህ ለማንኛውም እንኳን በስላም ወጣህ ❤❤
@amansew
@amansew 4 күн бұрын
@@ቸኩላየዋለልኝ 😘😘😘😘😂😂😂😂😂❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Tegset12Tegset12
@Tegset12Tegset12 3 күн бұрын
@@ቸኩላየዋለልኝ 😆😆😆😆
@user-Loyalists
@user-Loyalists 3 күн бұрын
ዉሻዬ አይዞህ እንኳን ከነዚህ ጉግማጉጎች አመለጥክ❤❤❤
@yonasalemie9615
@yonasalemie9615 3 күн бұрын
በርታ አይዞህ ወንድሜ፣ ተረድቼሃለሁ በዚህ ዘመን ወጣት ሁኖ የማይፈተን የለም፣ ተስፋህን እግዚአብሔር አድርገህ በርታ በርታ ወደፊት
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 5 күн бұрын
አማንየ የኔ ውድ ወንድም እንኳን መጣህልን አላህ ይጠብቅህ ❤❤🎉🎉
@amansew
@amansew 5 күн бұрын
@@HayuEmureyanamharawit ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 5 күн бұрын
@amansew በርታልኝ ወንድምነት 👏👏 ከተለያየንበት ቀን እና ሰአት እንድሁም ደቂቃ እና ሰከንድ ጀምሮ ....😂😂😂
@ethio-skeptics
@ethio-skeptics 4 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/haeyZK2JlN2ia80
@EyobBolt-em4ff
@EyobBolt-em4ff 4 күн бұрын
ጌታቸው እረዳን ውጠህው ነዉ የሄድከው
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 4 күн бұрын
አማንዬ ካታር አደለም ቃጣር ነው እኔም ቃጣር ነኝ በስንት ጉድ ነው ይሄን የፃፍኩት ብርዱ 😢😢😢😢
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 3 күн бұрын
አማን እንኳን ከአውሬዎቹ እጅ በሰላም ወጣህ ።
@edushge8228
@edushge8228 5 күн бұрын
በደንብ ነው የምናየው እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም የማያልፋ ቀን የለም በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤
@amansew
@amansew 5 күн бұрын
@@edushge8228 አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ethio-skeptics
@ethio-skeptics 4 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/haeyZK2JlN2ia80
@wswd5859
@wswd5859 5 күн бұрын
አማናችን የሳቃችን ምንጭ አተጥፋ ❤
@melitube1216
@melitube1216 3 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባህ አማንየ
@ssaa6844
@ssaa6844 14 сағат бұрын
አማንየ እናይልሀለን ስላየሁህ ደስ ብሎኛ ባለጊዜዎቹ አላስቀምጥ አሉህ😢😢
@AbrarawTarko
@AbrarawTarko 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ደግና እና እግዚአብሔርን በደንብ የምታውቅና የምትፈራ ልጅ ነህ
@amansew
@amansew 2 күн бұрын
@@AbrarawTarko ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤🙏🙏🙏
@sauditaif7667
@sauditaif7667 4 күн бұрын
❤❤❤ አማን እየ ሰላም ሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አማራ አይደለህ እንዴት ችግር አይገጥምህ አይዞህ ያልፉል
@mordecai4675
@mordecai4675 4 күн бұрын
ወ/ሮ እዬዬ
@amansew
@amansew 4 күн бұрын
@@sauditaif7667 አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ifinaanmulate5138
@ifinaanmulate5138 3 күн бұрын
አማራ ብቻ ነው ችግር የገጠመው ? አረ ባካችሁ እናንተ ሰዎች ከዘር ወሬ ውጡ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 күн бұрын
@@ifinaanmulate5138 አወ እየተሳደደ ያለው በድሮን እሚጨፈጨፈው በየ እስር ቤቱ የታጎረው አማራ ነው ይሄ እኮ አለም ያወቀው ፅሀይ የሞቀው ሀቅ ነው የምን ዘረኝነት ነው ሁሉም ብሄር በብሄሩ ሢመፃደቅ ፅድቅ አማራ ትንፉሽ ሲናገር ኩነኔ ኧረ
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 5 күн бұрын
አማንየ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@amansew
@amansew 5 күн бұрын
@@berkiebirhanu አመሰግናለሁ 👍👍👍🙏🙏🙏
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አማንየ በርታልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 4 күн бұрын
ሰላም አማን!! ይሄ ልጅ ለግዜው ቢወጣና ዘና ብል ብዬ ተመኝቼ ነበር። መውጣትህ ጥሩ ቢሆንም ባትቆይ ደስ ይለኛል።ወደ ተሻለ የደህንነት ሃገር ብትሄድ።ምክንያቱም።የወዳጅ ሃገር ስለሆነ ብዬ ነው። ተግባባን! የእናትህና የአባትህ አምላክ ይጠብቅህ!!አሜን!!!
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 4 күн бұрын
ታዲያ ያ በጣም የሚያስቀኝን።ደህናዋቹ !!! በያይነቱ አለ?? ምን ምን ??? ስንት ነው??ብለህ ሆቴል በር ላይ ቆመህ እንዳትጠይቅ!!እንዲህ ብሎ የሚጠይቀውን ደጉን የዋሁን ከአፉ ማር ጠብ የሚለውን የሃገሬን ስው ትዝታ በልቤ ያኖር እንዳንተ የለም።የጌችንማ ተወው ።ካንተ በፊትም እንደ እሱ ንግግር ዘና የሚያደርገን ወዲያውም የማስጠንቀቂያ ደወሌ ነው። በል እንግዲህ አትጥፋ ውድ ወንድማችን!; ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FafiyemamiYemami
@FafiyemamiYemami 4 күн бұрын
አሳከኝ ቶሎ ነው የሚመሸው😂አብሽር እኛ ከወጣን 7አመታችን የማናቃቸው ሰወች ቤት ገብተን ለምደነዋል ፈጣሪ ያሽርህ እጅህን ግን ከሀገር በዚህ ሰአት ወጣህ ይሻልሀል ወንድሜ ግን ቪዲዮ በያገኘህበት ቦታ አቀርፅ አረቦች አይወዱም በተለይ ወደቤታቸው አታዙር ካሜራ ተጠቅቀህ ወድሜ❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 4 күн бұрын
አማንዬ አይዞህ እንደጨለመ አይቀርም አይ የእኛ ነገር ሀንዬ በመሄዷ ሲገርመኝ ደግሞ አንተ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ አማንዬ በርታ ግን ማን እንደ ሀገር እግዚአብሔር ሀገር ሰላም ሆኖ ወደሀገር ይመልስህ
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 5 күн бұрын
ይመችህ ይመችህ ይመችህ አንተም ትገዛዋለህ በርታልን።
@amansew
@amansew 5 күн бұрын
@@hamelmalworku5575 አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@samsonalemu3497
@samsonalemu3497 5 күн бұрын
ለምን ከሀገር እንደወጣህ ማወቅ አይከብድም ምክኒያቱም አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ፠ ንፁህ አማራ ነህ >ሄደህ አትቀርም ጊዜ ለኩሉም አይዞን ወንድሜ
@amansew
@amansew 4 күн бұрын
😭😭😭👍👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@negaabebe8701
@negaabebe8701 Күн бұрын
ክፉ አይንካህ bro! እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን።
@amansew
@amansew Күн бұрын
@@negaabebe8701 amen amen ❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@abdobatser7379
@abdobatser7379 4 күн бұрын
አማንዬ ይመችህ በርታ❤❤
@Sarafree2025
@Sarafree2025 4 күн бұрын
አይዞህ በርታ. ኢትዮጵያ እንዲ ሆና አትቀርም.
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 4 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ አማን እናይሀለን ጠንክር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እና ወደ ሀገራችን በሰላም ይመልሰን እና አይዞህ
@amansew
@amansew 4 күн бұрын
@@ትበይንፀጋየ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤🙏
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 күн бұрын
ወንድሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ስራህን በጣም እወደው ነበር ተረኞቹ አላስራ ቢሉህ ነህ የጠፋኸው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም:: ጤናና ሰላምህ ይብዛ አዲስ ስራ ለመስራት ሁኔታዎች እንደሚመቻችሉህ ተስፋ አደርጋለሁ::
@amansew
@amansew 2 күн бұрын
@@fikrumenaga2438 በእግዚአብሔር ስም ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን ያገር ልጅ በርታልኝ::
@endalemengstu6914
@endalemengstu6914 5 күн бұрын
Aman my bro እንኳ ደህና መጣህ ❤❤❤
@emeba951
@emeba951 3 күн бұрын
አማንሻ እንዴት ነህ ? ጌታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በማስተዋል ተመላለስ ፡፡
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 3 күн бұрын
አማን እንኮን ወደውቦ ከተማ ካተር በስላም መጣህ. ፅድት ያለቺ ሀገር መሪያቸው በጣም ጀግና የደሀውቺ አባት ነው ይመቺህ አማን ቶሎ ቶሎ ቪዲዩ ስራ
@amansew
@amansew 2 күн бұрын
@@JustUs-b6w እሺ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@Senait-k7b
@Senait-k7b 4 күн бұрын
አይዞክ እደበረደክ ታሽታውቃለክ በጣም ነው የምወድክ እንኳን በሠላም መጣክ❤❤
@girmamengistu1782
@girmamengistu1782 2 күн бұрын
አማን መልካም ቅን ባለታላቅ ተሰጥዖ ሰው ❤❤❤ አይዞን 💪🏿💪🏿💪🏿
@amansew
@amansew 2 күн бұрын
@@girmamengistu1782 kelib amesegnalehu❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ShimelesGetahun-v5u
@ShimelesGetahun-v5u 2 күн бұрын
የእንቁላል ደንበኛዬ አምሮብሀል በርታ
@Ambassel
@Ambassel 5 күн бұрын
ጥሩ ሰው ነህ! የኢትዮጵያ ትንሣኤ ይመጣል::
@amansew
@amansew 5 күн бұрын
@@Ambassel አመሰግናለሁ አምናለሁ ይመጣል 🙏🙏🙏🙏
@ቃልኪዳንግርማ
@ቃልኪዳንግርማ 4 күн бұрын
አትጥፈአማንዬ በጣም ነው የምወድክ ወንድሜበለህበትፈጣሪ ይጣብቅ አይዞክ ይሻለሀል ​@@amansew
@amansew
@amansew 4 күн бұрын
@ቃልኪዳንግርማ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ምረትአለም
@ምረትአለም 4 күн бұрын
የኔልዩ አለህ ደናተመለስ ወደሀገር ውድ ወንድሜ ከምንችላተው ስቃዮች አንዱ ብርዳችን ነው ለስደተኞችና አይዞህ
@Sintayw-i2e
@Sintayw-i2e 4 күн бұрын
በርታ ወድሜአይዞህ እግዝአቤር ሀገራችንን ስለ ያርግልን
@BinaHaylu
@BinaHaylu 4 күн бұрын
አማንየ እንዴት ነህ በጣም ናፍቀኸን ነበር እንኳን ደህና መጣህእንኳን ደና ወጣህ ኢትዮጵያ ከባድ ሁናል አማራ ብሄር መቀመጥ
@twi2415
@twi2415 4 күн бұрын
ኮሜንቶቹ ደስ ሲል !! አማንዬ አይዞህ በርታ!!
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh 3 күн бұрын
እኳንደና መጠህ አማኑ የኧረ የግናነገረ አሰብበት ቅዱስ ላሊበል አሳይን
@helanhelan50
@helanhelan50 4 күн бұрын
በዚህ ብርድ የነ አባበይን ጋቢ አለመልበስህ አስከፋኘ በላህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ አብርን እንገባለን ቀጣይ ለአድስ አመት በሰላም ያድርሰንና ❤❤❤
@AmareDereje
@AmareDereje 4 күн бұрын
Amen amen👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@Aisha-u1l
@Aisha-u1l 5 күн бұрын
አማንየ፡አይዞሕ፡በርታ፡ሒወት፡በፈተና፡የተሞላች፡ናት፡ከበረታሕ፡የማይታለፍ፡የለም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@amansew
@amansew 5 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ethio-skeptics
@ethio-skeptics 4 күн бұрын
@@amansew kzbin.info/www/bejne/haeyZK2JlN2ia80
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 4 күн бұрын
እኛም እንወድሃለን አማንዬ ❤❤❤❤
@DannyDesalegn
@DannyDesalegn 3 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ውጭ አገር ስለተጓዝህ ነው 😂😂😂 ለማነኛውም እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
@amansew
@amansew 3 күн бұрын
@@DannyDesalegn አወ😂😂😂😂👏👏👏👍🙏🙏
@thd1548
@thd1548 2 күн бұрын
አማንሻ አይዞህ በርታ ግን አንተም በጣም ተሳፈጥካቸው ለማንኛውም አብሽር!
@amansew
@amansew 2 күн бұрын
@@thd1548 ምን አጠፋው አባቴ ቀሌድ ነው በዛ ላይ መብቴ ነው❤❤🙏🙏
@takelederesa
@takelederesa 4 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ደስ የሚል ግዜ እንድታሳልፍ እመኝልሀለው❤
@amansew
@amansew 4 күн бұрын
@@takelederesa ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤🙏🙏🙏
@diamond16tube
@diamond16tube 3 күн бұрын
በርታ ወድሜአይዞህ እግዝአቤር ሀገራችንን ስለ ያርግልን
@kidisttesaye4822
@kidisttesaye4822 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደና መጣህ
@Edeneye21
@Edeneye21 3 күн бұрын
እኳን ደና መጣህ ወድሜ አይዙህ በረታልን❤
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 3 күн бұрын
አማንዬ እንኳን ሰላም መጣክ አረብ ኢሚሬት ውስጥ 11 ሲሆን ልክ በኢትዮጵያ አንድ ሰአት በለው ጨለማው እረ እናያለን ቪዶወ አንተ ብቻ በርታ❤❤
@bateldamte
@bateldamte 4 күн бұрын
ጠፍተህ ነበር እኳን ደህና መጣህ ደሞ እግዛብሄር ይመስገን ስትል በጣም ደስ ትላለህ ሁሉም በፈጣሪ ፈቃድ ነውና እሚሆነው በተረፈ በርታ ወንድሜ ❤❤❤
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣክ❤
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 4 күн бұрын
የጅህን ምክንያት ንገረን እግዚአብሔር ያሽርህ አዋ ተመችቶሀል አምሮብሀል
@በድሉፋንታዬ
@በድሉፋንታዬ 4 күн бұрын
አማንዬ ጃኬቱም ልክ አይደለም ለዚያ ነው የበረደህ ❤❤❤
@kidistabatasswe7276
@kidistabatasswe7276 2 күн бұрын
ወንድሜ ሰላም እና ጤና ይስጥህ ሀገራችን ሰላም ስትሆን በማነታችን መገደል ሲቆም እንመለሳለን❤️🙏‼️
@amansew
@amansew 2 күн бұрын
@@kidistabatasswe7276 ከልብ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MissSamira-gf3kw
@MissSamira-gf3kw 4 күн бұрын
Quatarሰፊ እንኳን አደለችም ግን ደስ እምትል አገር ናት ናፍቃኝ ነበር እንኳን አሳየኸኝ
@Tegset12Tegset12
@Tegset12Tegset12 3 күн бұрын
አየ አማን ተኝተህ ግማሸ ስአቱን እያሳለፉክ ቶሎ ይመሻል ትላለህ😂😂😂 እንኳን ደህና ወደ ኳተር ገባህ የታወቀ ነው እንደማያሰሩህ በርታ ብቻ ባለህበት 🎉❤🎉
@adidancer2240
@adidancer2240 5 күн бұрын
አማንየ በርታልኝ የኔ አንበሳ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@amansew
@amansew 4 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 3 күн бұрын
ወንድማችን እንኳን ደና መጣክ ኮፍያ አድርግ እንዳይበርድክ አይዞክ
@ambachewtazebew2748
@ambachewtazebew2748 Күн бұрын
በጣም አምሮብሃል ብሮሮሮሮ ደህና እንደሆንህ ነግረኸኝ ነበር አማንሻ ምን ገጠመህና ሄድህ???
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 5 күн бұрын
በሚገባ እናያለን በርታ!! አሜን ክብሩ ይስፋ ለመድአኒአለም❤❤❤❤❤❤ አማን ምርጥ!!
@amansew
@amansew 5 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ethio-skeptics
@ethio-skeptics 4 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/haeyZK2JlN2ia80
@dhayniiicell
@dhayniiicell 4 күн бұрын
ዲም ላይቱ የሰርግ ነው አይይይ አማንየ😂መብራት ስለሚወዱ ተላይ ቤታቸውን ያለብሱሳል ዲም ላይት አላልክም😂😂😂ተረጋጋ በደንብ እያጣራህ ህጋቸውን😂
@amansew
@amansew 3 күн бұрын
😂😂😂😂👍👍👍👍🙏🙏🙏
@tigistdagnachew1399
@tigistdagnachew1399 5 күн бұрын
አማኒ ኪያ ስላየሁ ደስ ብሎኝል በርታ እናያለን ስራ እጅህ ጨሮሶ ያማርህ❤❤❤
@amansew
@amansew 5 күн бұрын
@@tigistdagnachew1399 ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤🙏🙏🙏
@Aynalove3382
@Aynalove3382 4 күн бұрын
አማንዬ እጅህን ምን ሆንክ እንኳንም ካገር ወጣህ ወድሜ ሀገርላይ ጥሩ አደለም አሁን ግን አንተ ጎበዝ ነህ የተሻለ ሀገር ሞክር በዛው ካተር የወንድ ስራ አስቸጋሪ ነው
@KidstArsema-c5l
@KidstArsema-c5l 3 күн бұрын
እንካን ደህና መጣክልን ወደ ካታር ❤❤❤
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 5 күн бұрын
በርታ ወንድሜ አይዞህ። ❤❤ እንወድሀለን አትጥፍ። ❤❤
@amansew
@amansew 5 күн бұрын
@@muluatnafu4753 ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@zemariAshenafichaneofficial
@zemariAshenafichaneofficial 3 күн бұрын
አማንዬ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ🙏
@YeshiYesh
@YeshiYesh 4 күн бұрын
በርታልን ወድምነት ያገር ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyalBerhune
@AyalBerhune 4 күн бұрын
እሺ እናያልን አማንየ ያገሬልጂ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው በርታ አይዞህ
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 4 күн бұрын
በርታ ብርድ ውጪ አገር የባሰ አለ እንደ ሃገሩ አለባበስህን አስተካክል፣ የክረምት የበጋ ልበስ የተለያየ ነው፣ አንተም እኮ ፀጉርህን ተቆርጠህ ጅንስ ለብሰህ በጣም ይበርድሃል ጃኬት መልበስ ነበረብህ፣ በርታ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያድርግልህ 🤲🙏💙💚💛❤️
@sarahjesusislord3495
@sarahjesusislord3495 4 күн бұрын
God bless you, bro 🙏 get well 🙏
@SosinaGobeya
@SosinaGobeya 2 күн бұрын
አማንሻ እሰይ በሰላም ተመለስ
@KidstArsema-c5l
@KidstArsema-c5l 3 күн бұрын
ክክክክክ አዎ ሲዝን ይቀያየራል😂😂
@RomiRoman-y7v
@RomiRoman-y7v 3 күн бұрын
እሩዙ በጣም ተሰማምቶሀል ልመደው እኛም ወደን አደለም የለመድነው
@እንደእግዛአብሔርያለማንም
@እንደእግዛአብሔርያለማንም 3 күн бұрын
እኳን ደና መጣህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እዛው ቁጭ ብዩ በብድዮ ልይ 😂😂😂
@nanimuluken3085
@nanimuluken3085 4 күн бұрын
እናይልሀለን አማንዬ አንተ ብቻ ስራ ዮቲዮብ ላይ❤❤❤
@amansew
@amansew 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@GeniTube8
@GeniTube8 4 күн бұрын
ደስስ ስትል ጎበዝ በርታ በጣም እንወድሃለን
@HusnuManሁስኑMan
@HusnuManሁስኑMan 4 күн бұрын
9:51 በርታልን አማኔ ምርጥ ሰው❤❤❤አትጥፋ አላህ ጤናህን ይመልስልህ
@DIBORAEt
@DIBORAEt 3 күн бұрын
አይዛህ እ/ር. ይማርህ
@እውነትያሸንፋ
@እውነትያሸንፋ 3 күн бұрын
በር ታ ወንድማለም አንተ ጎበዝ ሰዉ ነህ
@DrComputes
@DrComputes 4 күн бұрын
ማሻአላህ ❤ አማንየ በርታ ደስ የሚል ቦታ ወላሂ ቀናሁ ተመኘሁ❤❤❤❤❤😊
@BiskutMulugeta
@BiskutMulugeta 2 күн бұрын
አማን ፈጣሪ ይርዳህ
@tsehayalemu4384
@tsehayalemu4384 4 күн бұрын
አማኑ እንኳን ደህና መጣህ 😂❤
@BrukMe-m3i
@BrukMe-m3i 4 күн бұрын
አይዞን ወንድሜ ቀጣይ ደግሞ ወደተሻለ ሃገር እንደምትሄድ ተስፋ አደርጋለሁ
@M-yj5qv
@M-yj5qv 2 күн бұрын
እንወድሃለን ወንድሜ ኑርልን
@meryambekelemery
@meryambekelemery 4 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ሰላም ይብዛ ዶባይን ባያክልም ይመችህ በርታ ወንድማችን ሰላም አገሪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EW721
@EW721 4 күн бұрын
አማንዬ ሰል ጌታቸው ረዳ የቀለድከውን አንድ ቀን ብትደግም በጣም ነው የሚያዝናናው አማንዬ ስሞትልህ
@amansew
@amansew 3 күн бұрын
እሺ😂😂😂❤❤❤🙏🙏🙏
@AziMelese
@AziMelese 4 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አማን ሰው የኔ ምርጥ ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@samuelnigussie1248
@samuelnigussie1248 3 күн бұрын
ይመችህ አማኖ አንተም የኘሠን ዩቲዩብ ሲመችህ ጎብኝልን ጨርሶ ይማርህ!
@seidgetahunmolla943
@seidgetahunmolla943 3 күн бұрын
Allah yithebekeh...yimerah::
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ 4 күн бұрын
ከዱባይ አይበለጠም ዲባይ ከለመጣህ ና በጣም ያበድ ነው❤❤
@YeshambelMulu-u5k
@YeshambelMulu-u5k 4 күн бұрын
አማን እንኳን ወጣህ ብርድ ከፈለግህ ደግሞ ና እሥራኤል እናሽርሀለን
@BinaHaylu
@BinaHaylu 4 күн бұрын
እስራኤል እስኪ እኔን ዉሰዱኝ
@YeshambelMulu-u5k
@YeshambelMulu-u5k 4 күн бұрын
@BinaHaylu ና ቢኒ
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 3 күн бұрын
Enkan beselam meta allah yitebkeh🎉🎉🎉
@Yordanos-hd7jn
@Yordanos-hd7jn 5 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 4 күн бұрын
ምቾት ያንገላታህ አማን!!!
@DemlieSemaw
@DemlieSemaw 5 күн бұрын
ይመችህ እንኳንም ተመለስክ አማንየ
@ethio-skeptics
@ethio-skeptics 4 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/haeyZK2JlN2ia80
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 күн бұрын
እግዚያብሄር በሄድክበት ይጠብቅህ
@Mariontube
@Mariontube 4 күн бұрын
ዋውው አማን እንኩዋን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 күн бұрын
አዎ ሲታይ ያምራል ዝናብ ሲመጣ ግን 😂😂😂😂 ውበት ብቻ ነው በውሀ ታጥቦ ውስጡ ጎርፍ ሞልቶ ትዋኛለህ 😂😂
@amansew
@amansew 2 күн бұрын
@@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 😂😂😂😂😂👍👍👍👍❤❤❤🙏#
@arseyab7453
@arseyab7453 4 күн бұрын
Egziabher amlak balekibet yitebikih. Enezih kifuwochin fetari yinikelilin. Hagerachinin selam yadrgilin 🙏
@amansew
@amansew 3 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@MoyeMan-be6cp
@MoyeMan-be6cp 4 күн бұрын
አማንሻ አዛንን መስማት ናፍቆኝ ነበር ተባረክ
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla 3 күн бұрын
አማን በብርድ ግዜ ሔደህ ነው ሙቀቱ ሲመጣ ደሞ ያቀልጥሐል ሐገሪቱ ቆንጆ ናት
@zahrahussenhussbo8387
@zahrahussenhussbo8387 4 күн бұрын
አማንዬ❤❤❤❤
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወድሜ Qatar ፍቅር ሠላም የሆነች አገር ነች ይህው አገራችን አስረስታን አመታትን አስቆጥራናለች ፈጣሪ ሠላሟን ያብዛልን በብርዷ ተደመሀል ሙቀቱንም ለማየት ያብቃህ ያኔ ደሞ ምን ትለን ይሆን
@amansew
@amansew 4 күн бұрын
@@aschebogala7673 አሜን በትክክል እሺ የሙቀቷን ነገር😂😂😂🙏🙏🙏🙏
@TizitaNebiyou
@TizitaNebiyou 5 күн бұрын
አማን እንኳን ደሕና መጣሕ
@amansew
@amansew 5 күн бұрын
@@TizitaNebiyou ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@mulergebre2583
@mulergebre2583 5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ብሮ❤
@amansew
@amansew 5 күн бұрын
@@mulergebre2583 amesegnalehu ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ጥርስ የማያስከድን ቆዬታ ከኮሜዲያን ናሆም ጋር
9:52
ሀ… ሁ ሚዲያ (Ha… Hu Media)
Рет қаралды 12 М.
🔴የዓለማችን ውድ መርከብ ጎበኘሁ!!
12:19
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 10 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН