"ለእዝን ምን ተይዞ ይኬዳል? .... አጥሚት ወይም ሙዝ"😂😂 //የቤተሰብ ጨዋታ// SE22 EP 34

  Рет қаралды 54,724

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Yebetseb_Chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 40
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e 6 ай бұрын
መዘመር በኛ ግዜ ቀረ እጥላችን እስኪደርቅ ዘመርነው የዛሬ ልጆች ፖሎቲካነው የሚዘምረው አይ እኔምለው ትህምርት ቤት መዘመር ቀረዴ
@alemsegedhabtesion4996
@alemsegedhabtesion4996 6 ай бұрын
ይህው የብሔር ፓሎቲካ ውጤቱ የሃገር ብሔራዊ መዝሙሩ መዘመር ያልቻሉ ትውልድን ፈጠሩ
@AyanElmi-cp6nx
@AyanElmi-cp6nx 6 ай бұрын
ስታስተድስተኝ እኮ ነፅቾ ኑርልን ❤❤❤
@user-hy6gt7hm8f
@user-hy6gt7hm8f 6 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል እንዴት የሀገራቸውን የዜግነት ክብር ማለት ያቅታቸዋል 😢
@Footballer-
@Footballer- 6 ай бұрын
Esti ante or anchi beyi
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 6 ай бұрын
ምንም አያሳፍርም የሚያሳፍር ስንት ነገር አለ😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 ай бұрын
ነገረኛ ነገር ነሽ አደብ ይስጥሽ ከምትፅፊያቸው ኮመንት መረዳት ይቻላል
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 6 ай бұрын
ኣዳነች አቤቤን ጋብዛት እስኪ ከነሽሜ ጋር😂
@emusenafe627
@emusenafe627 6 ай бұрын
ግን ትምርትቤት የዜግነት ክብር አይባልም ዝም ብሎ እንጊሊዘኝ ማስተማር ነው በአልና ሀገራቸውን አያሳውቁም
@awashsolomon248
@awashsolomon248 6 ай бұрын
Yasawekalu
@zinet4736
@zinet4736 6 ай бұрын
ክክክክክክክክክ አይ ነፂ ፈታ ነዉ እምታደርገን
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 6 ай бұрын
ልጆች ፊዚክስና ኬሚስትሪ ይማራሉ እንዴ ወይ ጥያቄው ተማሪዎች ቢሆን 😂😂
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 6 ай бұрын
እኔ የምልክቱ ላይ ነው የሚመቸኝ😂
@user-fg3io8jr4b
@user-fg3io8jr4b 6 ай бұрын
ደስ ይላል❤. አዝናኙ ነጺ ለጨዋታው ብቻ እንዴት ነው መሳተፍ ይቻላል?. ውጭ ነው የምኖረው
@melget7268
@melget7268 6 ай бұрын
ወይ ነፂ የጁፕተር ያየር ሁኔታን በሜትሮለጅ ትከታተለው?
@selamselam3065
@selamselam3065 6 ай бұрын
ነፂ ።። አንተንም ክፉ አይንካክ
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p 6 ай бұрын
ነፂ እዴትነሕ የድካሜ ማስረሻ የመዳም ቤት ስደክም ውዬ ከተን ሳይእረሳዋለሑ
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 6 ай бұрын
አጥሚት ወይም ሙዝ ያለችዉ ልጅ ሰዉ እየሞተ ችግኝ እንተክላለን ከሚሉት የተማረይ ትመስላለይ ከመር🤔
@Hanaloveeeee
@Hanaloveeeee 6 ай бұрын
የዛሬዎቹ ደሞ ከ እውቀት ነፆ ናቸው🏌️‍♂️
@BushAlh-io8dc
@BushAlh-io8dc 6 ай бұрын
Well come
@yashitube6070
@yashitube6070 6 ай бұрын
ሀገራችንን ስላም አርግልን ያርብ
@yusufnurhussen2194
@yusufnurhussen2194 6 ай бұрын
Bich yelbeschew waw
@user-wj3ex2ym4v
@user-wj3ex2ym4v 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@yashitube6070
@yashitube6070 6 ай бұрын
Yes ዛሪ አደኛ ንኝ❤😂😂😂😂🎉
@Ydidya16219
@Ydidya16219 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@Ydidya16219
@Ydidya16219 6 ай бұрын
ይመችሽ
@Ydidya16219
@Ydidya16219 6 ай бұрын
youtube.com/@tigst8552?feature=shared
@Ali-sp9lo
@Ali-sp9lo 6 ай бұрын
ቆይ ግን ትምርትቤ የዜግነት ክብር መዝሙር ቀርታል እንዴ😢
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MestawotTube
@MestawotTube 6 ай бұрын
😂😂❤❤❤
@RahatulQelb
@RahatulQelb 6 ай бұрын
የዛሬዎች ብዙም ነቄ አይደሉም😂
@awashsolomon248
@awashsolomon248 6 ай бұрын
Endet ????🙄🙄
@rumiyaali3856
@rumiyaali3856 6 ай бұрын
እነሱ የሚማሩበት ትምህርት ቤት የሀገራቸውን መዝሙር አይዘምሩም ወይ?
@awashsolomon248
@awashsolomon248 6 ай бұрын
Yezemeralu
@toybaali4704
@toybaali4704 6 ай бұрын
ለሞት አበባ
@madiyekoo
@madiyekoo 6 ай бұрын
like argung iski😍
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 6 ай бұрын
Ebs😡😡😡lijoch enedat ye telek sew teyake yeteyekalu ...le telek sew kebad yehone teyake new yetesetachew...enedayashenefu meselegn eko..
@user-yj8yn1mi6f
@user-yj8yn1mi6f 6 ай бұрын
ምን ልጅ አለና አሁን ጊዜ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 6 ай бұрын
I agreed❤ the question is not their age
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
27:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 112 М.
YouTube Play Buttons !! 😱😱
00:17
Tibo InShape
Рет қаралды 12 МЛН
La final estuvo difícil
00:34
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 27 МЛН
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 73 МЛН
Essa MUSICA é Real ou Fake😱 #shorts
0:30
Lucan Pevidor
Рет қаралды 28 МЛН
Mama cat is rescuing her daughter  #cat #cute #catstory #kitten
0:40
AiCat777 喵喵王小橘
Рет қаралды 13 МЛН
Самый старый Сыр в мире!
0:21
КОЛЯДОВ
Рет қаралды 1,4 МЛН
Essa MUSICA é Real ou Fake😱 #shorts
0:30
Lucan Pevidor
Рет қаралды 28 МЛН