ለምን ሴትን ለወሲብ ብቻ?! @ Hasabe Nibab @Nahoo Television

  Рет қаралды 3,367

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@MimiMisi-sk6sp
@MimiMisi-sk6sp Жыл бұрын
ድምፅሽ የሆነ ደስ የሚል ቃና አለው
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Жыл бұрын
Absolutely, her passion is captivating, the voice helped also. But her ideas needs polishing
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Жыл бұрын
01:00:00 የደራሲውን ቅንነት እያደነኩ፡ ክርስቶስ ሳምራን አለማወቅህ በጣም ነው የገረመኝ። ኤልያስ እንኳንም ቆነጠጥከው።
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Жыл бұрын
The author have not really met those passionate feminists or subliminal feminists or closet feminists. They are very passionate, furious, rage, and stubborn all at the same time. She took it to far, the author is very soft, and genuine in his intent.
@aida0918
@aida0918 Жыл бұрын
Go girl, you nailed it! ጎበዝ The so called author is kaput he has no clue
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Жыл бұрын
The author is not in combative spirit, he doesn't care who is right or wrong, he just straight forward and open to discussion. He never alienated her.
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Жыл бұрын
27:03 until 27:12 The humor is worth mentioning.
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Жыл бұрын
I see one implied? 😆
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 11 ай бұрын
የዚህ ውይይት አላማ አልገባኝም። ምክንያቱም ፀሀፊው ሀሳቡን በስነስርአት መግለፅ አልቻለም። በምስማክ በኩል የሀሳብ መዋዥቅ እና ፈርጅ የሌለው ክርክር ነው የምታደርጊው።
@TibebuWeldetsadik
@TibebuWeldetsadik Жыл бұрын
ጭቅጭቅ ነው ውይይት ከእውነታው ርቃለች
@gt9605
@gt9605 Жыл бұрын
መፅሀፉ ገበያ ላይ የት ይገኛል?
@Wutinkit2Admin-ze3os
@Wutinkit2Admin-ze3os Жыл бұрын
ጃፋር መፅሐፍት ቤት ኢትዮጵያውያ ውስጥ እንደውም በፌስቡክ ውጥንቅጥ ፔጅ online link ይገኛል
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
አለ አዟሪዎች ጋር
@FIKEREMARKOSDESTA
@FIKEREMARKOSDESTA Жыл бұрын
The depth of Mismak accusations doesn’t not fit with the content and views of author Daniel. Her reasoning is very well articulated & strengthened by references, which it would have been the responsibility of the author. When an author appealed to write about something one of the prerequisites has to be to trace-pass his gender; cultural; etc. influences and other limitations. If we specific it, our country have quite several women leaders; patriots; and philosophers in the past and the current times, nevertheless, our literature lacks or forgets strong & wise woman protagonist - in general. I also would like to thank Mismak for her straightforward ideas and Dr Daniel for his new book; and sincerity . Last, but not least, I appreciate the esteemed mediator & journalist Elias who brings this into our focus & attention. It really would alleviate our scope!
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ሀሳበ ንባብ? ዛሬ ነው ያየሁት::😮
@frewzeru2809
@frewzeru2809 Жыл бұрын
ፀሐፊው የዘመኑ ፖሎቲካ የተተናወጠው ይመስለኛል በእኔ አመለካከት.
@gt9605
@gt9605 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ጥበብ ነው ማለት typical stereotyping ይመስለኛል። ኢትዮጵያዊነት የዜግነት መግለጫ ነው
@shebamednic3386
@shebamednic3386 11 ай бұрын
I do not understand her point???? What is she is trying to pin point?
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 Жыл бұрын
😂😂😂😂 she is mad on nothing and the moderater is also mad at,nothing but he tride 😂the guest was so kind and moderate he try to care if am in his space to answer all the question tell her to read the preference in book ,or get horney in u brain in empty concept 😂😂as if all this is,thing that need time and energy
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Жыл бұрын
All of you are saying hero , however it is called heroine when we’re referring to a women.
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 11 ай бұрын
ብስለት በተፈጥሮ።የሚመጣ እንጂ በ መማር አይመጣም። አትሳሳቺ
@shebamednic3386
@shebamednic3386 11 ай бұрын
I completely. Agreed with the guy.... She means well but she sounds immature...
@shebamednic3386
@shebamednic3386 11 ай бұрын
I do not think so , regardless of any ages or time, Ethiopian women are heroic by nature...we just have our own traditions , reply and cultures.... I appreciate you're trying to fight for women.. But to me Ethiopian women's are heroic...
@asfawseyoum
@asfawseyoum Жыл бұрын
ንግሰተ ሳባ ግን የሰለሞን ጥበብ ብቻ ነው ለማየት የሄደቺው ግን አረግዛ መምጣቷ በዛን ጊዜ ባህል ምን ይባላል። ወንድ ፍለጋ ሄደች አያስብልም። አንዲት ኢትዮጵያዊ ኮረዳ ካለ ባል ልጅ ብታረግዝ ምን ትባላለች። እንደ ማክሲም ጎርኪ ያሉ ደራሲያን እንኳን በድርሰቱ ውስጥ ስለንግስተ ሳባ ያለው አተያይ ወንድ ፍለጋ ከአለም ዳርች እንደመጣች ነው የሚገልፀው።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
በጣም አከራካሪ አይደለምእንኳን በዛዘመን ሣታገባየወለደች እሴት የሚሠጣትቦታ የታወቀነው😢ንግሥቷጥርጥርየለውም😮የንጉሡን ወንድነት ፍለጋጭምር እንጂ ንግሥት ከሆነች ክብራን መጠበቅ ነበረባት😮😮
@asfawseyoum
@asfawseyoum 9 ай бұрын
@@seifutilahun1204 ወንድሜ ልክ ነህ አከራካሪ አይደለም ግን ይህን የክብረ ነገሥት ተረት ተረት በኔ ሃሳብ የሚያኮራን አይደለም። በሰማቺው ጥበብ ምን ድንቅ ተግባር ሰራች? የሚለው ላይ ብናተኩር መልካም ነው። የላሊበላ ምንጭ የሆነው ዛግዌ ከ ቀዳማዊ ሚኒልክ ጋር አንድ አባት ቢጋራም የላሊበላ ቤ/ክ እንደ ሌሎች ቁዱሳን ሥም ብዙ ቦታ እንደተሰሩት ቤ/ክ ተሰርተው አናይም። ለምን? አንዳንድ ፀሐፊዎች ሰይጣኑን መልአክ መልአኩን ደግሞ ሰይጣን አድርገው የሚፅፉ አሁን ለቀሩት ለኛ ትውልድ መቀበል ያዳገተንን የፈጠራ ተረት ተረት ይዘን እውነት ነው ብለው አፋቸውን ሞልተው የሚሟገቱ እራሳቸው እንኳን የማይቀበሉትን ሃሳብ በሌላው ላይ ለመጫን የሚጥሩ ግለሰቦች መፈልፈያ መሆኑ ነው እኔን የከነከነኝ።
@puffns
@puffns Жыл бұрын
ዳኒ… የመጵሐፍህን መነሻውንና መድረሻውን (parameters)፣ ዋነኛው መልእክቱን የሚገልፅ መግቢያ (በdisclaimer መልክ) ("ልብወለድ ፅሁፍ ስላቀረብኩ እንኳን የአዲስ አበባን ማህረሰብ አንድ የአ/አን ክፍለ ከተማ አይወክልም" የሚል ስለመፅሐፍህ አቋም ብትይዝ ያዋጣህ ነበር። ያቀረብከው የጅምላ "Mansplaining" የመከላከያ ክርክር መፅሐፉን ላላነበበ ሰው "ባነበው ይህን ትምህርት (በዘመኑ ከነበረው "salacious" ታሪክ ባሻገር) አገኝበታለሁ" የሚል ጉጉት አያሳድርም። 🤷
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Жыл бұрын
On a serious note 56:35 The next 5 minutes
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 11 ай бұрын
አቶኤልያሥ ምንዓይነት ሰውነው ያመጣህብን ይሄደራሲ አይደለም በመጀመርያ ያንብብ ያንብብ ምሥማክ ግን የሰውየውን በደንብነው ያቆምሽው😮ኦምንዓይነቱነው ጃል
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 Жыл бұрын
ሰላም!! በመሠረቱ ሴት፣ወንድ፣___ተብሎ መጻፉና በጅምላዊ አፈራረጅ ላይ ተመሥርቶ መቅረቡ ከዐውዱ፣ከአካባቢያዊ ና ከሀገራዊ ወይም ከአህጉራዊ አኳያ ታይቶ ተተርኮም ሆነ ባሰኘው መልኩ/በልቦለዳዊ፣በኢልቦላዳዊ__/መልኩ ተጽፎ የመቅረቡ ሁኔታ ተዓማኒነት ይጎድለዋል።በሌላም በኩል በአከራካሪ መልኩ መቅረቡ አጨቃጫቂ ነው የሚሆነው።በተናጠል ቢቀርቡ የተሻለ ይሆናል የሚል እምነት ይኖረኛል።
@abyssinian01
@abyssinian01 Жыл бұрын
Why is she ranting at speed of 1000 miles per hour ?
@shebamednic3386
@shebamednic3386 11 ай бұрын
I do not know why she does not call herself feminist, I'm sorry she must admit she is feminist activist...
@tesfuzegeye3343
@tesfuzegeye3343 Жыл бұрын
Has anybody researched the background of the the writer? He is poster child for misogynists.
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 11 ай бұрын
ምስማክ እባክሽ አቁሚው።
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
መለኞቹ - በእውነት ላይ የተመሰረተ ፊልም
1:16:40
Fana Television
Рет қаралды 112 М.
6 የወሲብ ስሜትን የሚያነቃቁ ምግቦች
11:11
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1,2 МЛН