ለምን ትሞታለች? መንግስቱ ዘገየ ከደሴ - ጦቢያ

  Рет қаралды 494,795

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 540
@endrisworku6715
@endrisworku6715 Жыл бұрын
አንበሳዬ ሀሳብህ እየዘገየንም ቢሆን ገብቶናል ላልገባቸው የጭፍን ጥላቻ ያደርባቸውም ይገለፅላቸው ለክብራችን ለዱሮው ግዙፍ ማንነታችን እየተጋህ ያለህ ጀግና ሠው ነህ
@zelalemtegegnework2454
@zelalemtegegnework2454 12 күн бұрын
😊😊😢😢😅
@zelalemtegegnework2454
@zelalemtegegnework2454 12 күн бұрын
I miss 89þ⁴a 🎉🎉
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Жыл бұрын
ድንቅ እጅግ ውብ ሊባል የሚችል ጥበብ ነው።
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 Жыл бұрын
ወሎ የትልቁ የአማራነታችን ቅመም!
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 10 күн бұрын
ወሎ ጥሩ አገር
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ባለቅኔው መንግስቱ ዘገዬ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
አቤት አማራነት ቅኔው አይቻልምኮ ለአዳመጠው ሰው።
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
ወግ አዋቂ ሳየው ስሰማው ደስ ይለኛል ይሄ ሰው እድሜ ከጤና ተመኝሁ
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 Жыл бұрын
እግዛብኤረ ይባረክ አቤት ለዛ እድሜ ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
መንጌ የኔ ምርጥ ወሎየ 🥰ቅኔውን አንተ ተናገረውወላህ
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
ያገሬ ልጅ እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ ኑርልኝ የኔ ልዩ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
እንዴት አደርሽ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ዉይ ወንድም በጣም ደስ የሚል መልእክት ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል መልእክቱ የገባዉ ቅኔዉን ይፍታዉ
@zenebechmekonnen2769
@zenebechmekonnen2769 Жыл бұрын
@@yemekerworku9931 5
@negstimesfen7812
@negstimesfen7812 Жыл бұрын
@@yemekerworku9931 11111111111111111111111111111111111111111111111111
@almaztadesse4938
@almaztadesse4938 Жыл бұрын
@@yemekerworku9931 p
@fatihaali389
@fatihaali389 Жыл бұрын
አኔም ወሎዬ ነኛ uffffffff my ወሎ Love ነው eku❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️i love you ኋልሸመ my wollo
@user-cn4um1bv4b
@user-cn4um1bv4b Жыл бұрын
ወሎ ቤተአማራዬ አላህ ሰላምሽን ያብዛልን
@muhammedbin885
@muhammedbin885 Жыл бұрын
ቤትህ ይፍረስ ....የምናባህ አማራ ነው ወሎ ኢትዮጵያዊ በቃ
@zenane2012
@zenane2012 Жыл бұрын
Great poetic speech. Thank you, Mengistu.
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ዋአዉ እንደት ድንቅ ሰዉ ነህ የምር ቃል አጣሁልህ
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 Жыл бұрын
ስወደው ይሄን ሰው የሆነ ንግግሩ ደስ ይለኛል ለዛው
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Жыл бұрын
ወሎየው ያገሬ ሰው መጌ ክበርልኝ
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
መንግስቱ፣ በጣም፣ የምወድህ፣ ሰው ነህ ፣እውነት የወሎ፣ ሰው ፣ ምስኪን ፣
@rehimaahmed
@rehimaahmed Жыл бұрын
አይ የወሎ ሰው 💗💗💗ምርጥ አነጋገር
@natnaelwondafrash5840
@natnaelwondafrash5840 Жыл бұрын
መጀን ወሎዬ ጨዋታው ማይጠገብ ፡፡ ጥሩ ወግ አፍ ያጣፍጥልን፡፡
@hannahanna4321
@hannahanna4321 Жыл бұрын
አዎ ወለዬ የእትጌ መነን የወይዘሮ ስሕን ሐገር ውል የአባሰል ንጉሶች ይመስክሩ የጊይሸን ማርያም ትመስከር
@user-wd6ky3lg4i
@user-wd6ky3lg4i Жыл бұрын
አቤት ግሩም💚💛❤👏 ራያየ😘😍👌
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
በመላው አለም ሰላም ይስፈን ወሎ ህዝቡ ሀገሩ ልዪነው አላህይጠብቀው
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ቅኔው ለሚገባው ሰው ትልቅ መልክት ነው። አይጠዬፍ ሆኖ ይታዬል ከሚሴ ፍቅር ያልገባው ሰው ምን ያረጋል ዴሴ።
@hara4787
@hara4787 Жыл бұрын
እንደሱ አይደለም ፍቅር እምትል የወሎን ህዝብ ማታለያ ናት የልጁ ግጥን ጭብጡ የወሎህዝብ ተጨፍጭፎ እሚደራደርልን ሌላ ነው ነውያለ እራያ ወሎነው ትግሬ አይደለም ነው ። የወሎህዝብ እስላምና ክርስቲያን ነው አንድነው ነው
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Жыл бұрын
@@hara4787 እኮ ጋላ መሆን አለባት ወሎ ቤተ አማራ ሁሉን በፍቅር ያቀፈች መልከአ ምድር ነች
@mestawetbekele711
@mestawetbekele711 Жыл бұрын
@@hara4787 8
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Жыл бұрын
Malal Mala yalu Ende misirici Gena ahun zeleku xumuga lijoci kemisen Ke waloo meleyet zebet new ye Walloo xeren yalew Eza new
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Жыл бұрын
@@adisfikir3502 walo malet gala new ye hulum Enat abat ye honew gin ye waloo gala fikir nacew Ende Lela bota gala adelum inji
@alemedebela5342
@alemedebela5342 Жыл бұрын
የራያ ልጅ ባልሆንም የራያ ባህሉ እሴቱ ሰዉ አፍቃሪነቱ በጣም ደስ ይላል አነጋገርህ አማርኛዉ ማር ለዛ ያለው ነዉ ተባረክ የአገሬ ልጅ ግጥሞችህ መነባነቦችህ ለዛቸዉ በጣም ደስ ይላል።
@zedsdetegawa7114
@zedsdetegawa7114 Жыл бұрын
ሰላም ላሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-hq1lp2eq5t
@user-hq1lp2eq5t Жыл бұрын
እኒም ወሎየነኝ!!
@user-cv9ej2gh8m
@user-cv9ej2gh8m Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያየ እማማየ አች ሰላም ሁነሽ ልጆችሽ አንድ ሁነው የማይበት ቀን ናፈቀኝ❤❤❤❤❤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ጥቁርና እንባ የመልካም ምኞት መግለጫ ነው ታድያ ??? አንድ ቀይ ልብና አንድ ባንዲራ ይበቃ ነበረ❤️🇪🇹
@bettybiruk2159
@bettybiruk2159 Жыл бұрын
@@tigisttesifay8078 😁💛💙🖤💝💜
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
የንፁሀኑን እንባ ይመልከትልን ፈጣሪ የሀገራችንን በጎ የምንሰማበትን ቀን ያምጣልን የእምዬን ትንሳኤዋን ያሳየን
@tadessealene4340
@tadessealene4340 Жыл бұрын
Thanks bero !! You are the right person !! Stop Amhara genocid ::
@Mu20000
@Mu20000 Жыл бұрын
ቆንጆ የወደደ እና ቃሪያ የበላ አንድ ነው።ሁለቱም እንደተቃጠሉ ይኖራሉ
@halimaseid7308
@halimaseid7308 Жыл бұрын
ወሎየነት አላህ ሰላምያድርግሺሀገሬ
@fireasol8672
@fireasol8672 Жыл бұрын
"ዘጊውንም ይክፈተው የተዘጋውም ይከፈት!" 🙏
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
what a talented lovely man. This makes history. This is beautiful. gentle and soft touch of the truth about Raya. love ❤ and prosperity to all
@mekuriamekonnen
@mekuriamekonnen Жыл бұрын
ኑርልን የወሎን ባህልና ወግ በትክክል ገልፀኸዋል
@bekastube
@bekastube Жыл бұрын
እዉነትም ወሎዬ ደስ ሲል ወግና ቅላጼዉ
@halimayoutube2732
@halimayoutube2732 Жыл бұрын
ሹክረን
@betremariam5662
@betremariam5662 Жыл бұрын
ጦቢያ የሚለው ፅሑፍ አረንጓዴ ፣ ብጫ ፣ ቀይ ቀለም አልነበር እንዴ ! ምን ነካችሁ ጦቢያዎች !
@bisratmelese3633
@bisratmelese3633 Жыл бұрын
YENAM. TEYAKE. NEW 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯👍👍👍👍👍👍
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ትክክል ባለጊዜዎች አስነሱት
@endrisworku6715
@endrisworku6715 Жыл бұрын
ኧር ነው እንዴ
@aburwuqd2368
@aburwuqd2368 Жыл бұрын
መጌ እግዚአብሔር ይባርክህ
@abazizo6107
@abazizo6107 Жыл бұрын
ሸጋዋ ወሎዬ እዩት አለባበሱ ድንቅና ውብ አለባበሱ ልዩ ግርማ ሞገሱ 💙💙💙😍
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
አሚንንንንንብ
@blackink9
@blackink9 Жыл бұрын
"ወሎ ይግደለኝ ብለው ነበረ ፀሃፊ ተውነትና ገጣሚ ፀጋዬ ገብረመድኅን"
@mulugetaasnake1042
@mulugetaasnake1042 Жыл бұрын
መንግስቱ ዘገዬ የጥበብ ፈርጥ:: ዘንድሮ ለድርድሩ ነው ዱላው ሸገር ገባ!!!✍✍✍✍
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p Жыл бұрын
ወሎ ወሎ ወሎነት የእውነተኛ የዋህነት ፍቅር ደግነት መፍለቂያ እማየኮ ሀበሻየየየየየ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
ስወድህ ወግህ ይጣፍጣል መንጌ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Жыл бұрын
አቦ በረካ ሁነልኝ ❤❤❤❤💐💐💐❤👏👏💐
@yalemmerid
@yalemmerid 18 күн бұрын
😊 ሁሌም ኣዲስ ነገር ነው የምታቀርበው ። ተባረክ :
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 Жыл бұрын
እውነትም ወሎ አቤት ለዛ አቤት መጣፈጥ ተባረክ
@hayathahamad164
@hayathahamad164 Жыл бұрын
የኔጀግና 💚💛❤️👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@manab5446
@manab5446 Жыл бұрын
መንግስቱዬ የወሎዉ ጀግና 💝 የሀገሬ ልጅ ♥
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d Жыл бұрын
ውይ የማትጠገብ የወሎየ ገራገር ስወድህኮ አቦ አላህ ያቆይህ።
@woseneassfie9586
@woseneassfie9586 Жыл бұрын
ምርጥ ወሎየ! መንግስቱ ዘገየ ክበርልን!
@applered4091
@applered4091 Жыл бұрын
ዋው መንጌ
@geteyousef1813
@geteyousef1813 Жыл бұрын
ስወድህ መንግስቱ ዘገየ እረጂም እድሜ ከአ ና ይስጥህ
@gobezeassefa1437
@gobezeassefa1437 9 ай бұрын
እድሜህ ይርዘም መንጌዋ ልዩ ተሰጦ ነው ያለህ፡፡
@nebaH1214
@nebaH1214 Жыл бұрын
ፈጣሪ አረጅም ጊዜ ያኑርህ የወሎ ምሶሶ
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 11 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ አገር ባህል አንጥረህ የምታውቅ ሰሚ ቢገኝ!
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 Жыл бұрын
Nice 💯
@asseb9842
@asseb9842 Жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ውነተኛና ስሜት ቀስቃሽ ነው🙏👍👍❤️❤️
@mulatukebede6710
@mulatukebede6710 Жыл бұрын
፧?
@kassechwoldeyes9326
@kassechwoldeyes9326 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gccv455
@gccv455 Жыл бұрын
እድሜና ጤና መንጌ
@almawood2394
@almawood2394 Жыл бұрын
This man is very very skillful and smart Comedian . I put him in 1950 generation. But he was hidden in wallo.
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 Жыл бұрын
ዋው እትዮጵያን አያታለሁ በንግግርህ🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@abolsirag7047
@abolsirag7047 Жыл бұрын
ሽ አመት ኑርልን የወሎ ኩራትነህ
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 Жыл бұрын
መንጌ ጣፍጭ ይሄው ነው ጌታየ !!
@mametube4292
@mametube4292 Жыл бұрын
መንጌ ምርጥ ሰው ወሎዬው❤
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
መግስቱ ደስ ይለኛን ንግግሩ 😢
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
በተለይ ድምፁ😍😍😍
@martamelkamu5108
@martamelkamu5108 Жыл бұрын
​@@zaynabaa4034
@martamelkamu5108
@martamelkamu5108 Жыл бұрын
​@@zaynabaa4034
@martamelkamu5108
@martamelkamu5108 Жыл бұрын
​@@zaynabaa4034
@vincentvan680
@vincentvan680 Жыл бұрын
ወግ አዋቂ ድንቅ ሰው🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይ ገሩ ገራገሩ የወሎ ስው እንደበትህ እንደማር ነው የሚፈስው ወሎዬ እኮ ምርቃቱም እርግማኑም ጠብ አይልም ወንድማለም ልክ ብለሀል የማያገባው እኮ ነው ነገር እያበላሽ ያለው ሁሌም ብቅ በል ትችላለህ👍👍👍❤️
@abebemhiret6181
@abebemhiret6181 Жыл бұрын
ወነት ነው
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
መንጌዋ የሎ አድባር ኑርልን
@EyerusalemJerry-xj4nq
@EyerusalemJerry-xj4nq Жыл бұрын
You are so impressive!thanks very much!keep it up!
@samiraayene6101
@samiraayene6101 Жыл бұрын
💚💛💝🙏
@wellotube1194
@wellotube1194 Жыл бұрын
መንጌ እኖድሀለን በርታልን
@mekdesbelay7399
@mekdesbelay7399 Жыл бұрын
Ewnet new yena gobeze
@user-bu5yo7uu3o
@user-bu5yo7uu3o Жыл бұрын
ወለየው. የኔ ልዩ
@girmaawole9168
@girmaawole9168 Жыл бұрын
YOU are lovely , a man with multiple knowledge . Congratulations.
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 Жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ትክክለኛ መልክት ወደ ድሮ ፍቅራችን እንመለስ እባካችሁን
@user-bu3rm8pd3i
@user-bu3rm8pd3i Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወሎዬ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 Жыл бұрын
አቤት ቅኔ ለሁሉም ጊዜ አለዉ የፍቅር ያአንድነት ሀገር ትንሿ ኢቶጵያ ነች ወሎ ማለት ሁሉም ከዎሎ ቢወለድ እንዴዚህ መርዝ ባልሆኑ ነበር
@tenagneteshometenagnetesho902
@tenagneteshometenagnetesho902 Жыл бұрын
Ewnet eko newu
@mamushrete1540
@mamushrete1540 Жыл бұрын
ግፋበት ወንድምአለም ስራህ እጅግ ሸጋ ነው
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 Жыл бұрын
በሼሁ ዶአና በቁራኑ መቅራት ሁሉንም ይስምራል በፀሎቱ መና ፈጣሪ ይስምራል ከተለማምኑው አምላክ የሚጠላው የሰይጣንን ስራ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
ኡፍ ባያልቅ ብየ ተመኘሁ ወንድማችን መንግስቱ ዘገየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅኔ ለሚገባው አስተማሪ እና ወቅታዊ ሀገራዊ ግጥም ነው እናመሰግናለን ኑርልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@wuwuwuzshsusu2617
@wuwuwuzshsusu2617 Жыл бұрын
መድረኩን የማይመጥን ያረጀ ቀልድ
@user-wd6to3zq9z
@user-wd6to3zq9z Жыл бұрын
@@wuwuwuzshsusu2617 ደደብ ስለሆንህ እንዴት ይገባሀል?ሸባ
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
@@wuwuwuzshsusu2617 መድረኩን የት ታውቀዋለህ?? አንተ የምታውቀው አረቂ ቤትና መሸታ ቤት ነው። ተቀላቅሎብህ ነው። አሁን ከዚህ የትልቅ ሰው መንደር ሹልክ ብለህ ወደ አረቂ ቤትህ ሂድ አንተ ኩሊ።
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
@@wuwuwuzshsusu2617 ደደብ። መጀመሪያ ስለ ኪነ ጥበብ ሲገባህ እኮ ነው።ደንቆሮ።
@wuwuwuzshsusu2617
@wuwuwuzshsusu2617 Жыл бұрын
የባለዛር የወሎን ወጣት ያበላሸ የጫት ቃሚ ልጅ ስለሆንክ አንተ ይገባሀል ዘረ ጅል
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
መጌ የኔ ወሎ የኔ አደኛ
@yimam8434
@yimam8434 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለመንግስቱ ዘገየ
@brookebekele612
@brookebekele612 Жыл бұрын
Wow 😯 thanks
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 Жыл бұрын
How nice I am so impressed proud to be Ethiopians !!!!! Peace
@saraoumer1171
@saraoumer1171 Жыл бұрын
መገን ወሎ❤ መንጌዋ ኑርልን 🙏ኢትዮጵያዬ ሀጃሽ ይሙላ 🙏🙏🙏💚💛❤
@Danielasham
@Danielasham Жыл бұрын
እኔስ ደህና መጣሁ ገንዘቤን አውጥቼ😥 መንገድ ላይ ብቆመዋል😪 መንገዱ ተዘግቶ ምስኪን ዘመዶቼ😪😫😪
@mulugetafentaw707
@mulugetafentaw707 Жыл бұрын
Ethiopia
@sdgd5754
@sdgd5754 Жыл бұрын
"ዘጊውንም ይክፈተው የተዘጋውም ይከፈት" አሜን።
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
Great
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
መንገዱ ተዘግቶ መንገድላይ ቆመዋል ምስኪን ዘመዶቼ መቸ ተስርቶያውቃል እንዲህያለነገር ያሳዝናል መልሱን አይችሉትም ሞልቶሲፈስ ቀን የገጠማቸው ባለተራወቹ ጠብቁ ያገሬስወች ቀንበር የተጫናችሁ ምስኪን ዘመዶቼ
@seadateshome4473
@seadateshome4473 Жыл бұрын
የኔጀግና
@yared6884
@yared6884 Жыл бұрын
ልዩ ጥበብ
@woinshetabera
@woinshetabera Жыл бұрын
Enem walleye negn 😍 WereAbun... Wello Mejen. When is the next *Tobiya* program ??? I want to join you before I go back to overseas please.
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 Жыл бұрын
Yene Mare wedddeddd weleyew Tebarek Abo.
@birtukantessegaayele6651
@birtukantessegaayele6651 Жыл бұрын
ተባረክ።
@abebemerchaw1262
@abebemerchaw1262 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ !!!
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
አቤት ቅኔ መግስትየ እንወድሀለን
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
አጀብ ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል መንጌ ክበርልኝ አባቴ 💚💛❤
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue Жыл бұрын
የጥበብ ዋጋዋ ግን ስንት ነው!?? የምር እንደ ጥበብ ብሶትንም ደስታንም እሚገልፅ አለ ይሆን!? የጥበብ አምላክ ሆይ !ጥበበኞቹን አብዛልን የአገር ሸክም የሆኑትን ማስተዋሉን ስጥልን። ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ፈጣሪ ይስጥልን ።
@kasawasena4134
@kasawasena4134 Жыл бұрын
O
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,4 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 168 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 1,9 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 6 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 479 М.
Көктемге хат
3:08
Release - Topic
Рет қаралды 169 М.
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 701 М.