🛎️ለ እናቴ ያልጠበቀጪውን ነገር ሰጠዋት😱🥰🥰🥰

  Рет қаралды 80,169

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

3 ай бұрын

‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@Efrem946‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@EBSKids‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@comedianeshetu‬

Пікірлер: 2 000
@HeluTube940
@HeluTube940 3 ай бұрын
የብሩኬ ወዳጆች እስኪ👍👍
@ያራብ
@ያራብ 3 ай бұрын
👌👌👌
@Janetzonbi
@Janetzonbi 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@HaymiTube138
@HaymiTube138 3 ай бұрын
ብሩኬ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ይልቀቅ የምትሉ❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 2 ай бұрын
ኑአብራችሁ
@user-ig9nr2to1r
@user-ig9nr2to1r 2 ай бұрын
Yes ❤️❤️
@zahrazaher5352
@zahrazaher5352 2 ай бұрын
በንች ቤት ኑ ከቀይ ሀይምዬ
@AlcBle
@AlcBle Ай бұрын
😘😘😘😘😘💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍
@user-sg5jk2zv9s
@user-sg5jk2zv9s Ай бұрын
Kanchiga
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሚ የኛ ደርባባ እናት ስታምር ደሞ እንኳን ይሄን ቆንጆ ልጂ ወለድሺዉ እናቱን መሣይ ከዚህ በላይ የምታስደስታት ያድርግህ ያረብ እኛም እናቶቻችን የምናስደስት ያድርገን እናቴ 10አመት ከተለያየን😢😢
@Iguf-oj3yc
@Iguf-oj3yc Ай бұрын
እግዚአብሔር ለመተያየት ያብቃሽ😢
@FasikaZeleke-p4h
@FasikaZeleke-p4h 6 күн бұрын
እውነት ነው ለእናት ከዚህበላይ ዪገባቲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kalama-ij4xz
@Kalama-ij4xz 2 ай бұрын
እናትን ማስደሠት በራእሱ ትልቅ ክብር ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Helutube-tv3ce
@Helutube-tv3ce 3 ай бұрын
እናታችን ሺ ዓመት ኑሩልን እስቲ እናታቹን የምትወዱ ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤
@maratgudata7838
@maratgudata7838 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maratgudata7838
@maratgudata7838 3 ай бұрын
Wowwww
@user-io2ds1ww1r
@user-io2ds1ww1r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dy7pq5tw8n
@user-dy7pq5tw8n 2 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@wubegnen7793
@wubegnen7793 Ай бұрын
ሙቢ ዎዉ
@user-yz1yp6sn4g
@user-yz1yp6sn4g 3 ай бұрын
ቡሩኬን 100Kእናስገባዋ እምትሉ🎉🎉🎉
@starcall7381
@starcall7381 3 ай бұрын
❤❤❤
@naimahussain9897
@naimahussain9897 3 ай бұрын
እናስገባዉ በ100ኬ ቡረክን ❤❤❤
@Asada23-iv3wk
@Asada23-iv3wk 3 ай бұрын
እናሥገባው100🎉🎉
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 ай бұрын
ትክክል ይገባዋል መቶ ላይክ
@Abrsh15
@Abrsh15 3 ай бұрын
yigebal 1 Ken
@user-fh6lj4cr9m
@user-fh6lj4cr9m 3 ай бұрын
😭😭ታድላችሁ እናት ያላችሁ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ 😔እኔማ በስደት ሁኘ ነዉ እናቴን ያጣሁት ተስፋየ ጨልሞብኝ ሀገር መግቤት አስጣላኝ 😢
@cggfttyy9026Halima
@cggfttyy9026Halima 3 ай бұрын
አይዞሺ 😢😢😢😢
@user-rr9pb5th7j
@user-rr9pb5th7j 3 ай бұрын
አይዞሸ ማማየ😢😢😢
@HAYATHAYAT-gl3xv
@HAYATHAYAT-gl3xv 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭አቢሺሪ
@hanaselomon2761
@hanaselomon2761 2 ай бұрын
አይዞን አንድ ኩ ነ ን
@Djsh111
@Djsh111 2 ай бұрын
አይዘሽ የኔ ዉድ😢❤
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c 3 ай бұрын
አላህ ሽአመት ያኑረሽ የኔ እናት በህፃንነቴ ነዉ ያጣሀት አላል ጀነት ፈረዶስ ይወፈቅሽ እማ😢
@fatumafatuma4679
@fatumafatuma4679 2 ай бұрын
አሚንንንንንአሚንንንንን
@2-nl9dw
@2-nl9dw 3 ай бұрын
እናቱን የሚወድ ላይክ አርጉ እማ በናፍቆት ጉያሽ ናፈቀኝ ልሻንዬ የኔ ልእልት❤🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 ай бұрын
እኔ ከራሴ በላይ እወዳታለሁ የኔ ውድ እናት ሽአመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤አለሜ❤❤❤❤❤
@user-zv2bp1fk7j
@user-zv2bp1fk7j 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fhjdgj-zv4ll
@fhjdgj-zv4ll Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
ማነው እዳኔ ብሩክን እና ማሚን ያምቶዱ ብች ላይክ 😢😊🎉❤
@user-dy7pq5tw8n
@user-dy7pq5tw8n 2 ай бұрын
እናቴ ሺአመት ኑሪልኝ😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali 3 ай бұрын
እናት ማለት የሷን ውለታ ተከፍሎ አያልቅም እናት ማለት የይወት መጀመሪያ የደስታ መጨረሻ ነት ብራዬ የኔ ወንድም የውነት የኔ እናት ነው የምትመስለው የምር እሷን ነው የምትመስለው ደሞም እንደም ምወዳት ንገርልኝ እሺ ብራዬ እረዥም እድሜ እና ጤና ተመኘውላት 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 3 ай бұрын
አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል👍 👍እኔ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ እንቁወች😘
@Nurayanf4m
@Nurayanf4m 3 ай бұрын
❤❤❤
@Nurayanf4m
@Nurayanf4m 3 ай бұрын
❤❤❤❤💞💞💞💋💋rutaya,hlu,marky,beruky,afey,abryay,❤❤❤❤❤❤wadclwy
@asdqwe9389
@asdqwe9389 3 ай бұрын
ናመሰግናልን የኔ መልካም ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-du5dm9oj4y
@user-du5dm9oj4y 3 ай бұрын
እናመሠግናለን የኔ ዉድ🎉❤❤
@user-bh8dc8oj4k
@user-bh8dc8oj4k 3 ай бұрын
እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hayah2326
@hayah2326 3 ай бұрын
እናቱን የሚወድ👍👍😍😍😍😍
@NegitSide
@NegitSide 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@መቅደስአቤኒ
@መቅደስአቤኒ Ай бұрын
ይሄን የምታዩ ሁሉ እናታቹንፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅላቹ
@oneofi8726
@oneofi8726 2 ай бұрын
እዉነት እናት ያላችሁ በጣም ታደላቸዋል በደበ ትንከባከቦት እኔ ፍቅሮን ሳላጣጠምው ነዉ የትለየችኝ😢
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 ай бұрын
የኔ ዉድ አይዞን 😭😭😭እኛም ጠፊ ነን በተራችን
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 3 ай бұрын
ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር ያለህ ልጅ ነህ ለሱ ምስክርነት ለናትህ ያለህ ትልቅ ክብር ይመሰክራል😢አላህ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ እምትመኘውን ሁሉ አሳክቶልህ አይኗን በአይኗ የምታሳይበትን ቀን አላህ ያቅርብልህ❤❤❤
@user-qp9mj7mi8y
@user-qp9mj7mi8y 3 ай бұрын
ማነው እደኔ የብሩክን እናት የሚወድ እረጅም እድሜ ያቆይልህ❤❤👍👍
@SamiraAhmado
@SamiraAhmado 2 ай бұрын
ቡሩኬ የእኔ ምሰክን የእኔ ምርጥ ጎደኛ የምር ትለያለክ እናትክን ፍጣሪ ያቆይልክ❤❤❤❤❤
@amtemaryam116
@amtemaryam116 3 ай бұрын
የእኔ እናት ደስ ሲሉ አምላከ እስራኤል እረጂም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልዎት❤❤❤❤
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 3 ай бұрын
እናት ምን ቢሰጣት ያንስባታል ብሩኬ አንተ ባለክ አቅም የምታደርግላት ጥቂት ነገር ለሷ ትልቅ ነው❤❤❤ እንኳን አድርገክላት ስትስማት እማ እወድሻለሁ❤❤❤ ስትባል እኮ ፊቷ ፍክት ነው የሚለው እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላት ብሩኬ
@meditube147
@meditube147 3 ай бұрын
የቡታጅራ ልጆች እንቁ ናቹ በፀባይ ገደይ ናቹ በፍቅር ያኑራቹ ❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 ай бұрын
ለእናት ያንሳታል እንጂ አይበዛባትም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ለአንተም በወጣ ይተካ ተባረክ በጤና ላይ ጤና በአብት ላይ አብት ይስጥህ ብራዬ ይሁንልክ ኬር የሁን❤❤❤❤❤❤
@user-vy3ku5gs4f
@user-vy3ku5gs4f 3 ай бұрын
እኔም እናቴ በጣም ነው እምወዳት😢 ግን ምን ዋጋ አለዉ በህይወት የለችም😭 እናትህ እግዚአብሔር አምላኽ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣቸው ❤
@user-qe8rs4mi4d
@user-qe8rs4mi4d 2 ай бұрын
የኔም ይልቺም የእግር እሳት ሆንቺብኝ እናቴ 😭😭💔
@demekeagonafer6925
@demekeagonafer6925 3 ай бұрын
የመዳን ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ብሩክዬ እናትህን ረጅም እድሜ ይስጥልክ ሰላም ለኢትዮጵያ ያምጣለን
@kiedst1143
@kiedst1143 3 ай бұрын
ብሩኬ ኸረ ስልክ ስጡኝ
@asrse539
@asrse539 3 ай бұрын
ማነው ብሩኬን እንደኔ የሚወድ ❤❤❤
@user-zc8xp7nh4h
@user-zc8xp7nh4h Ай бұрын
ማነው እንደኔ ስለ እናት ሲወራ እንባው የሚቀድመው❤❤😂😂😂😂😂😂
@BettyBiniam
@BettyBiniam 3 ай бұрын
የውነት ልዩ ልጂ ነሕ በዚሕ ስአት እንደዚሕ አይነት አመለካከት ወይም ትሕትና ያለው ሰው ማገኝት ከባዲ የሖነበት ዘመን ነው በርታ በዚሑ ቀጥልበት ጀግና ኢትዮጵያዊ
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 3 ай бұрын
የኔ ውዲ እናት😢😢😢😢እረጂም እዲሜ እና ጤና ለእናቶቺ😢😢😢😢😢እናትህ እናቴ ነቺ😢😭😊
@meskermgetachee
@meskermgetachee 3 ай бұрын
አተ እኮ ትልያለክ ብሩኬ ምርጥ ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ
@zebenaybayu6346
@zebenaybayu6346 3 ай бұрын
ብሩኬ ጀግና አንተም ኑርላት ወግህን ማረግህን ያሳያት እወዳቺሁዋለሁ ተባረክ
@Zzz-bx3mw
@Zzz-bx3mw 2 ай бұрын
የኔውድ አላህ ይጨምርልክ ከዚ የበለጠ እድታረግላት አላህ ያብቃክ
@user-kr5tr9kc4p
@user-kr5tr9kc4p 3 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@AlamAlam-we9xh
@AlamAlam-we9xh 3 ай бұрын
አሜን ፫❤❤❤❤
@user-nw9kw2zt8t
@user-nw9kw2zt8t 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@NegitSide
@NegitSide 3 ай бұрын
አሚን
@asdqwe9389
@asdqwe9389 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@Hkma-ow6fz
@Hkma-ow6fz 3 ай бұрын
አሚን አሚን❤❤❤
@HahaBabba
@HahaBabba 3 ай бұрын
የቡሩክ እናት ረጅም እድሜ ተመኘሁ😥🥰❤️
@mekdi8871
@mekdi8871 3 ай бұрын
❤🙏❤🥰🥰🥰
@mekdi8871
@mekdi8871 3 ай бұрын
እናቶቻችንን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ❤🙏❤🥰🥰🥰
@HahaBabba
@HahaBabba 3 ай бұрын
​@@mekdi8871አሚን😥🥰🥰
@HahaBabba
@HahaBabba 3 ай бұрын
​@mekdi8871 አሚን 😥🥰❤️
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji 3 ай бұрын
ለሁሉም እነቶቻችን አለህ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጠቹ የለ እነት ሂዮት በዶኖ ቀለት ዬለኝም ለመግለፂ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 3 ай бұрын
ወይኔ የኔ ወንድም ፈጣሪ ይባርክ
@user-iz7dg3ff3h
@user-iz7dg3ff3h 3 ай бұрын
እኔም ያለ አባት ያሳደገችኝ እናት አለችኝ የኔናት አባቴሲሞእሷ እኔን እዚህ ለማድረስ ብዙ ለፍታ እዚህ ያደረሰችኝ😢😢😢 በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ከሷጋ ያኑረኝ ሁላችሁም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@asdqwe9389
@asdqwe9389 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤
@user-un8ju1wh4l
@user-un8ju1wh4l 3 ай бұрын
የኔምናት ያላባትነው ያሳደገችን 😭😭ለኔጀግናየ እናቴናት የወዱ ንም የሴቱንም ሰርታነው ያሳደግችን እማየ ስደተኛዋ ልጅሽጋ በሰለም ያገናኝሽ ወድሻለሁ😭😭😭
@ibrahimfatuma
@ibrahimfatuma 22 күн бұрын
ya allah እናት ስትስቅ እንዴት ያስደስታል ደረጀ መድሜ👌👌 ለእናቶች 🫶🫶💕💕💕💕💕
@KdistAmare-xd1ef
@KdistAmare-xd1ef 3 ай бұрын
ብሩኬ ፀባየ ሰናይ ዉበት ከርጋታጋ❤❤❤ እድሜ ይሰጥልህ ለናትህ እማ ናፍቀሺኛል እኔሰ መቼ ነዉ አገሬ ገብቼ እናቴን የማቅፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤
@dessalech899
@dessalech899 3 ай бұрын
ውድ እናቴ ኑሪልኝ ረጅም ድሜ እግዚአብሔር አምላክ ጨምርልኝ ❤❤❤
@KalBeletew
@KalBeletew 3 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@user-dq1jn6fu6r
@user-dq1jn6fu6r 3 ай бұрын
ረጂም እዲሜ ለእነቶቺ ጤነነ አፊያ ይሲጠቹ እኔ ደሞ ቡሩኪንነ ዊነን በጠምኖ ምዎደቾ ❤❤❤
@ሪቾቲዮብ
@ሪቾቲዮብ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እዲሜ ይስጥልቅ ብሩክዬ በጤና ያቆይልን እናታችን ኖድሻለን ቡራዬ የኔ ምርጥ ሰው ❤
@user-xj1vg7in1y
@user-xj1vg7in1y 3 ай бұрын
የኔ እናት እማምላክ የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ♥️♥️♥️♥️♥️
@Hiwote21
@Hiwote21 3 ай бұрын
እናት አትሙች እኔ ልሙትልሺ ልጆ በልጆ ይተካል አች ምትክ የለሺ እናቶች ሺ አመት ይኑሩ ከኔ እድሜ ተቀንሶ እሚሰጥ ቢሆን ምን አለ እረጂም እድሜ ከጢና ጋር ይስጥል እናት ውበት ነች እናት ጌጥ ነች
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w 2 ай бұрын
ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቸው እናቴ ❤️❤️❤️ilove ❤️you ❤️ማሚዬ ❤️❤️
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 3 ай бұрын
እረጅም እድሜናጤና ይስጥልህ እኔም እናቴ ነፍቅቅቅቅቅቅቅ ንፍቅቅቅቅቅቅቅ ብላኛለች እናቴ ሁሌም ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤
@user-ys3sc8sv5i
@user-ys3sc8sv5i 3 ай бұрын
ብታጅራወች ትለያላችሁ ክብር ለእናቶች እኔም እናቴን በሰላሞ እዳገኛት ፀሎት አርጉልኝ ያላባት ነዉ ያሳደገችኝ እባቴ በልጅነት ወደማይቀረዉ ሆዶል 😢እናም ለእናቶች እረጅም እድሜ ሁላችሁንም እወዳችሄለሁ
@user-jw4fj4zx8s
@user-jw4fj4zx8s 3 ай бұрын
እማ አለሜ እኮ ነሽ ወላህ በታም ናፍቀሽኛል እናታቹ በሒወት ያለቻቹ ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርላቹ ❤❤❤❤ቡራ የማትጠገብ ምርጥ ሰው ቀርታልኝ ወድሜ 😍😍😍
@user-jc5hy6fj7r
@user-jc5hy6fj7r 3 ай бұрын
አይቀር ታስራለክ እግዝአብኤር ከክፉ😘😘 ይጠብቃቾው❤❤🎉🎉
@HeluTube31
@HeluTube31 3 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤🎉
@user-vf8ne8tt1b
@user-vf8ne8tt1b 3 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለናትክ ይሁን ምርጥ እናት ናት ያለችክ ተከባከባት ታስቀናላቹ
@shewitchaqley617
@shewitchaqley617 3 ай бұрын
እናታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ እናት ❤❤❤❤❤
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 3 ай бұрын
ቡራ ትለያለህ ጎበዝ ለናትህ ያለህ ሀሳብ እኛ ስደተኞች እንኳን ለናታችን ለቅርብ ቤተሰቦቻችን እናስደስታል ማርያምን ቤተሰቦቻችን ኑሩልን❤
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 3 ай бұрын
እናቱን ሚወድ ወንድ ልጅ ውስጤ ነው በርታ ሰብ አደረኪህ
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 3 ай бұрын
እሁፍፍፍፍ ታድለህ እርግት ያለች የእናት ወዝ ያላት እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥልህ እናት ያላችሁ በእድሜ በጤና ያኑርላችሁ እኔ እንኳን አልታደልኩም😢😢😢
@user-io1kw5fk5v
@user-io1kw5fk5v 3 ай бұрын
ልክ እንደኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@love39347
@love39347 3 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር እናትክን ይጠብቅልህ❤❤❤❤
@tamirnab474
@tamirnab474 Ай бұрын
የኔ ደርባባ እናት እድሜና ጤና ይስጥልህ ቡራዬ አብሽር በርታ
@user-iz7dg3ff3h
@user-iz7dg3ff3h 3 ай бұрын
የኔ አባት ለናቱ ያለው ፍቅር ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሰብከውን አሳክቶልህ ፈጣሪ ያሳየኝ የኔአባ ቡራዬ ሺ አመት ትኑርልል በጤና በአፊያ በደስታ ትኑርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fm1lh2xd9d
@user-fm1lh2xd9d 3 ай бұрын
እናት የአለም ብርሀን ነች እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ማነው ሀገሩ ገብቶ ከእናቱጋ መሣቅ የናፈቀው 😢
@zuzuzuzu9183
@zuzuzuzu9183 3 ай бұрын
ስዳታኛ ሁሉ
@DdfcDfff
@DdfcDfff 3 ай бұрын
እኔ ኡፍፍፍፍፍ ናፍቆት
@user-ig9nr2to1r
@user-ig9nr2to1r 2 ай бұрын
የኔ እነቴ እግዚአብሔር አርዝም እደሜ ጤና የስጥሼ
@user-ox3sr4lp4z
@user-ox3sr4lp4z 3 ай бұрын
ለእናቶች ከዚህ በላይ ይገባቸዋል እረጅም እዴሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@amutamut1
@amutamut1 3 ай бұрын
ቡራዬ የኔ ወንድም ፈጣር እራዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ እነትነት😥😥❤❤❤❤❤
@fatimakssa551
@fatimakssa551 3 ай бұрын
የኔ ደርባባ እናቴን ትመስለኛለይ ሳያት እድሜና ጤና ለእናቶች
@user-io2ds1ww1r
@user-io2ds1ww1r 3 ай бұрын
እኛንም የመዳም ቅመሞች ሥደት በቃችሁ ብሎን እደዚህ ከናቶቻችንጋ ናፍቆታችንን እድንወጣ ያርገን ፈጣሪ. አሜንበሉ❤❤❤
@SemeraBushra-wl4bj
@SemeraBushra-wl4bj Ай бұрын
አላህ የኑረት አንቴንም ጎበዚ ልጅ ነህተከበከበት በጠም ደሲ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 3 ай бұрын
ቡሩኬ እግዚአብሔር ያሳድግህ እናታች እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ደርባባ እናት እንወድሻለን
@user-wh8os2iq4j
@user-wh8os2iq4j 3 ай бұрын
የኔ እናቶ እድሜ ከጤናጋ ያድልልህ ወንማችን♥♥♥♥ ለሁሉም ለእናቶች እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን እግዚአብሔር♥♥♥
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 3 ай бұрын
እናቴን አብዝች ስለምወዳት መሰለኝ ገና Vido ሳልጀምረው አስለቀሰኝ እፍ ብሩኬ እድሜና ጤና ይስጥልህ
@Yetenbi-i1f
@Yetenbi-i1f 3 ай бұрын
ቡራዬ እድሜና ጤና ይስጥልክ❤❤❤❤❤
@youtoub4589
@youtoub4589 3 ай бұрын
የኔናት ብሩኬ እናትህ እኔቴን ይመስላሉ ሁሌ ነዉ የማዘርን ቪድወ የማየዉ የመዳም ቅመሞች አላህ የተሻለ ህይወት ባገራችን ይስጠን
@astuyemaryamlji-vk3uz
@astuyemaryamlji-vk3uz 3 ай бұрын
አሜን እኔም ለ እናትና አባቴ ስጦታ የምሰጥበት ቀን ናፈቀኝ የምር በ16 አመቴ ነው ትቻቸው ስደት የወጣሁት 😢😢ብቻ ግን አንድ ቀን ይሳካልኝ ይሆናል ብዬ ተስፋ አለኝ የማዳም ቅመሞችዬ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤
@FatimaJamal-lj1jr
@FatimaJamal-lj1jr 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሺ ዓመት ኑሪልኝ እናቴ 🫶🫶🫶🫶
@Slama88
@Slama88 3 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@2-iu2co
@2-iu2co 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶች ሲያንሳት ነው🎉🎉🎉
@aoaososo4639
@aoaososo4639 3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ አደኛነኝ የምትሉት ምንጥቅም ልተገኙነዉ የመዳም ቅመሞች
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b 3 ай бұрын
እኔ😂እራሱ ጥያቄ ሁኖብኛል😅
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 ай бұрын
እኮ ክክክክክክ
@user-lp1mh3xo8l
@user-lp1mh3xo8l 3 ай бұрын
እኔበጣምይገርመኛልወላሂ😂😂😂😂😂
@HahaBabba
@HahaBabba 3 ай бұрын
😂😂የኔም ጥያቄ ነው የምር😂
@user-ej3ph8ki5j
@user-ej3ph8ki5j 3 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 20 күн бұрын
ቡራየ ለእናትህ ያለህ ክብር ሣላደንቅ አላልፍም እናማ እማዩ የኔ አለም ረጅም እድሜ ለእናቶች 🌹🌹
@Tg-zx5kb
@Tg-zx5kb 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ ብሩኬየ❤❤❤❤❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 3 ай бұрын
እሰይ ብሩክ ምንም ይሁን ምን እናት ትንሽ ነገር ነዉ የሚያስደሰታት ብሩክ ወርቁም ይደርሳል ዋናዉ ሰላምና ጤና ይኑር ጎበዝ በርታ ❤❤🎉🎉🎉❤❤
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm 3 ай бұрын
ለእናቶች እረጅም እድሜ ይሰጣቸው የብሩኪ እናትም እምትወዱ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yl6ct5xh5v
@user-yl6ct5xh5v 2 ай бұрын
ቡራዬ ወንድሜ ሁሉም ይሆናል ነገ አዲስ ቀን ነው ረጅም እድሜ ለናትህ እመኛለሁ የተባረክህ ያንተን ነገ ማየት እነንናፍቃለን
@almahrihoda7513
@almahrihoda7513 3 ай бұрын
የኔ ደረባባ እናት እረጅም እድሜ ከ ጤና ይሰጣት ቆንጅዬ ፀባዬ ሰናይ ልጅ አሎት ለጋደዬቹ ያለው ፍቅር የሚያሰቀና ልጅ አሎት እድለያ እናት ሺህ አመት ኑሩለት❤❤❤❤
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 3 ай бұрын
ጌታ ከማይልቀው በረከት የሚይስፈልግ ይስጥ ለእናት እረጅም እድሜ ይስጥል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ለ
@LulumTube
@LulumTube 3 ай бұрын
ዋው፣ማሻ አላህ ቡሩኬ፣እኔ፣አልታደልኩም፣እናቴን፣ልከባከብ፣አይለያቹ፣በተቻለከ፣ተከባከባቸው እድሜቸውን፣ያረዝመው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝ 9:42
@tsehaybelete2994
@tsehaybelete2994 2 ай бұрын
እናትህም ልዩ አንተም ምርጥና ጨዋ ልጅ ነህ 🎉🎉🎉 ክብር ለናቶቻችን❤❤❤❤❤
@user-cc6ch1bp6e
@user-cc6ch1bp6e 3 ай бұрын
እናት ኮ አልሚ ናት❤❤❤እነም እናት ናፈቀቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 3 ай бұрын
ቡራየ ለማዘረህ ነፍ ያለ እድሜ፣ጤና ፍቅረ ይስጥልህ❤❤❤❤❤የእናት ሀቅ ከባድ ነው😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-iz7dg3ff3h
@user-iz7dg3ff3h 3 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቼ የማታ እንጀራ ይስጣች ሺአመት ለእናቶቻችን❤❤❤
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b 3 ай бұрын
አሚን😢 እኔ ስደት ሰልቺቶኛል ዉደ
@binjabh
@binjabh 3 ай бұрын
አሚንንያረብ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 3 ай бұрын
ወይም የኔ እናት ሽህ አመት ኑሬልን እድሜ ክጤና የሥጥለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lassddf2180
@lassddf2180 3 ай бұрын
አሜን፫ የኔ እናት እኔ ኢትዮጵያ ስገባ ጉራጌ እመጣለሁ😊❤❤❤ ቡራዬ የኔ ልዪ ወንድም በእድሜ በጤና ያቆይልክ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelerchafo
@rahelerchafo 3 ай бұрын
የኔ እናት ኑሪልኝ
@LulumTube
@LulumTube 3 ай бұрын
በእውነት፣ሁሉም፣ቀርቶብኝ፣እናት፣ቢኖረኝ😢❤
@user-if4lz5ty2y
@user-if4lz5ty2y Ай бұрын
አላህ እድሜያቸው ያርዝምልህ ቡራ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 ай бұрын
የኔውድ እናት ብሩኬ ሀሳብህን ሁሉ ይሙላልህ. ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ. የሂወት ብረሀን ናት እናት ማለት ለኔ እናቴ ድምቀቴ ውበቴ ብርታቴ አለሜ. የመኖሬ ትርጉም. የሂወቴ ብረሀን ናት ወላሂ ሽአመት ኑሪልኝ ውዶ እናቴ❤❤❤❤
@user-xj1vg7in1y
@user-xj1vg7in1y 3 ай бұрын
ቀጣይ ደሞ ወንድሞቹን ያስተዋውቀን የምትሉ እጅ ወደላይ
@daruneshkidane
@daruneshkidane 3 ай бұрын
ብሩኬ የኔ ውድ አክባሪክ ነኝ። ሺ አመት ያኑርልክ።።።
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 3 ай бұрын
እፍ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ለእናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ql3vg1ni4h
@user-ql3vg1ni4h 3 ай бұрын
ብሩኬ እረ ምን ላድርግ በቃ ወደ ድኩህህህህህህህህህህህህ ማርያምን ባካል ባገኝህ❤❤❤ብቻ ፈጣሪ ለሀገሬ ያብቃኝ ሀገራችሁ መጥቼ አፋልጉኝ ማለት ነው ቃላት አጣሁኝ በማርያም❤
@mulumekonen3649
@mulumekonen3649 3 ай бұрын
እኔ አንደኛ ኮማች 😂 አሜን ቡሯዬ❤❤❤🙏
🛎️ያልጠበቁት ስጦታ ሰጠናቸው😱😍🥰
14:17
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 78 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 87 МЛН
Anneler Günü Özel - Kan Çiçekleri
38:12
Kan Çiçekleri
Рет қаралды 679 М.
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 17 М.
አፍቅራችሁ ታዉቃላችሁ
28:45
ፅጌ ማሪያም you tube
Рет қаралды 6 М.
🛎️ማትመጣ መስሎኝ ልመጣ ነበር🥺🥰🥰
16:43
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 307 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 29 М.
🛑የተንቢን ሰርፕራይዝ አደረግናት አላመነችም ደነገጠች😱
30:34
🛎️ዊና አለቀሰ,ከሙቢ ጋ ሆነው ስልኬን አዘረፉኝ 😱😭
15:52