"ለምኜ የገባሁበት ቦታ ተለምኜ ሰርቻለሁ" ዘጠናዎቹ

  Рет қаралды 60,429

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер
@Bget6474
@Bget6474 Ай бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ የሚኪ የእርጋታ መልስ የመውደድ ዘና ያለ የሚያዝናና አጠያየቅ ሳይሰለች ነው ያየውት
@mastewaldelelegn5898
@mastewaldelelegn5898 18 күн бұрын
መውደድ በእውነት ምርጡን ደጉን ጓጀኛዬን አቀረብክልን አንድ ቀን ስለደግነቱ ደግሞ እንመሰክራለን።❤❤❤❤❤
@girmagossaye2328
@girmagossaye2328 14 күн бұрын
መውደድ አሪፍ የሚባል ፕሮግራም ነው የጀመርከው በጣም ደስ ብሎኛል ማፈላፈልህ አሪፍ ነው ለመኮርኮር ይረዳል ግን ለጋበዝከው ሰው ዕድሉን አትውሰድበት
@AmenWendy
@AmenWendy Ай бұрын
አንደኛ መውደድ ።ሸገሪያንስን የሚወክል አራድዬ
@WinTW9
@WinTW9 Ай бұрын
betikikl
@ruthymeglas
@ruthymeglas Ай бұрын
ይሄን ምርጥ ፕሮግራም እየሰማን ቁራሌው ሲገባ ቦታውን አገኘ እንዴት ደስ እንደሚል🤗💜
@ethiopialove9424
@ethiopialove9424 Ай бұрын
መውደድ እንደሁሌም ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ከቻልክ ጎሳዬ ተስፋዬን ጠይቅልን የሰባተኛ መርካቶ ልጅ ነው ብዙ ቀልዶች ብዙ ጨዋታዎች አሉት
@hazardtube6569
@hazardtube6569 Ай бұрын
እንተ ማይክ እኮ በጣምምምም ብቃት ያለው ተዋናይ ነው ለምንድነው ብዙ ፊልም አናየውም ለምንድነው ብሮ❤❤❤❤
@ethiopia7272
@ethiopia7272 Ай бұрын
አርቲስትና ጋዜጠኛ መውደድ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ፡፡ በጣም ምርጥ ነው፡፡ አቀራረብህ ግሩም ነው፡፡ በርታልን፡፡ እስካሁን ወንዶችን ብቻ ነው እያቀረብክ ያለኸው፡፡ ሴቶች እንዳይቀየሙህ!
@bubuta1013
@bubuta1013 Ай бұрын
እድሜያቸውን እየደበቁ እንዴት ይቅረቡ??😂
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 Ай бұрын
ተባረኩ አቦ👌🏻 የማውቀውን ህይወት በጨዋታ ስታዋዙት የኮረኮራችሁኝ ያህል እየሳቅኩ ነው ፕሮግራሙን ያየሁት❤
@derejenegatu151
@derejenegatu151 Ай бұрын
ሚኪ ምርጥ አርቲስት ብዙ ካንተ እንጠብቃለን ስራዎችህን አጠናቀህ ለሕዝብ እንድታቀርብ ፈጣሪ ይርዳህ🎉
@moyeman5622
@moyeman5622 Ай бұрын
ወዮዮዮ መውደድ ተባረክ ሚኪን ስላመጣህልን የሚገርምህ ስሙን ያወኩት ራሱ ባለፈው ሰይፉ ላይ ሲቀርብ ነው ከድሮ ከልጅነቴ ጀምሮ ለምን እንደሆነ እንጃ ድምፁን በጣም የምወደው አርቲስት ነው አሁን ድረስ ድምፁ በጣም ነው የምወድለት እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@zekitadesse
@zekitadesse Ай бұрын
kana laye yetergumale
@tibebumelkw9592
@tibebumelkw9592 Ай бұрын
Omg he still looks the same. He doesn't get old. He looks so younger long live. We love you
@gezewasege4231
@gezewasege4231 Ай бұрын
መውደድ አቤት ትችላለህ ለየት ያለ ዝግጀት ነው የጀመርከው
@supremeleader989
@supremeleader989 Ай бұрын
ሚኪ free ሰው ነው! በፊልሞቹ ያዝናናኝ ነበር
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 Ай бұрын
Betam gobez konjw serate yalew Artist mkie Egzabher Atene yagejehe sete i yetadelhe nate tebarke❤❤❤❤❤❤😊
@henok156
@henok156 Ай бұрын
መውደድ እንደው ምን ላድርግህ እያንዳንድስቸው እንግዶችህ የዋሊት ነው የየራሳችንን የ90ዎቹን ታሪክ የሚያስታውሱን። ግን የ90ዎቹ ትውልድ በሁሉም አከባቢ ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለን 🎉🎉🎉🎉🎉
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Ай бұрын
በጣም የሚያዝናናኝ ፕሮግራም ነውን ሚኪ እንዴት ቢያድግ ነው ? ዋው ሁሉ ነገሩ ገራሚ አርቲስት ነው። አሁን ያሉት አርቲስት ነኝ የምትሉ እስኪ ተማሩ ። ሰከን በሉ፣ እዩኝ እዩኝን ቀንሱ ። ሚኪ ብዙ ሰው የሌለው ነገሮች አሉህ : በዚሁ ቀጥልበት ብዬ ላዝግህ አልፈልግም : ምክንያቱም ለዚን ያህል ጊዜ ይዘኽው መጥተሃልና ያንተው ነው። መውደድ ልዩ እኮ ነህ ። የማስታውስ ችሎታህ ሁሌም ያስድምመኛል። ጨዋታ አዋቂና ዝግጅትህም አዝናኝና ቴራፒም ነው። አደራ እንዳይቋረጥ።
@zemmayared1921
@zemmayared1921 Ай бұрын
አዲስ ከተማ ያለው ሙዚቃ GS. ሙዚቃ ቤት ነው። የገዛኘኝ ሽፈራው ነበር
@shefrawtensay
@shefrawtensay Ай бұрын
መውደድ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ሚኪ በጣም ከብዙ ጊዜ በኋላ ነው ያየሁት
@tibebuassefa7529
@tibebuassefa7529 22 күн бұрын
Great talk with Meki. I remember ሚኪ ቧንቧ ሰሪውን ሲሰራ
@afro90s78
@afro90s78 Ай бұрын
ሚኪ የአቅሙን ያህል ያልተከበረ ልጅ 👌😍 ይመችክ የማይክል ጃክሰንን ዳንስ ስደንስ ዲላ ትዝ ይለኛል ቃ ግግምግም ቃ ምናምን😂 ልጅ ሆኜ የሆነ የትያትር ቡድንም ነበራቹ መውደድ ግን የእውነት አውንም ዘጠናውቹ ላይ ያለ ሰው ማንነት ነው ያለክ አልተበረዝክም 👌
@amdeworknegussie
@amdeworknegussie Ай бұрын
ሚኪ ትልቅ አቅምና የመልካም ፀባይ ባለቤት ነው ስለጋበዛችሁት ደስ ብሎኛል
@Milliblackcreativities-pi1ms
@Milliblackcreativities-pi1ms Ай бұрын
ሚኪ በጣም የምወድህ ሰው ነኝ...ረጅም ግዜ ካገኘሁ...ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር። በእውነት ሁሌ አስብሃለሁ። ደግሜ ካንተ ጋር መስራት እፈልጋለሁ። ምናይነት ስብዕና ያለው ሰው እንደሆነ ብታውቁት...ሚኪ ስርዓቱ ይጋባል ...ያስቀናኛል! ረ ጅ ም እድሜ ከጤና ጋር ሚኪዬ
@Fre-Z-1212
@Fre-Z-1212 Ай бұрын
እናመሰግናለን መውደዳችን ግን ሚኪን በመጨረሻ የሰራቸውን ስራዎች ስታሳይ ነው እንጂ አላየሁትም ነበር👍☺
@YameneSir
@YameneSir Ай бұрын
ዘጠናዎቹ ምርጦች ነን
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 Ай бұрын
ሚኪ ተስፋዬ ምርጥ ተዋናይ በጣም አድናቂህ ነኝ
@hazardtube6569
@hazardtube6569 Ай бұрын
ሻይው እኮ በ እሳት ይፈላ ስለነበር ነው እኮ በጣም እሚጣፍተው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@lemademise9244
@lemademise9244 Ай бұрын
መውደድ👍👍👍👍👍የማላውቀውን ደጉን ጊዜ ታስናፍቀኛለህ🙏
@abiy3408
@abiy3408 Ай бұрын
I love the background sound track.!!!
@mikez8706
@mikez8706 Ай бұрын
Koraliiiiiyoooo😂😂😂🎉
@hailetadesse4823
@hailetadesse4823 Ай бұрын
enem telo eyalekebign enadedalew
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Ай бұрын
በጣም ወደትዝታ ወዘደን
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 Ай бұрын
The most underrated guy...micky❤
@WosanaMengesha
@WosanaMengesha Ай бұрын
መውደድ ያኔ እየዞራቹ ዳንስ ታሳዩ ነበ እና ንፍስ ስልክ መታቹ አሳይታችሁን ነበር ።❤❤❤❤
@MaryoMichael
@MaryoMichael Ай бұрын
❤❤እርፍ ፕሮግራም ነው ።
@Hiwi333
@Hiwi333 Ай бұрын
Ye hagere lije , Dilla shalaye , meko , I know you when you was dilla high school, good to see you
@SinaKifle
@SinaKifle Ай бұрын
የሚገርም ምርጥ ፕሮግራም 👏👏
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች 🙏🙏🙏
@TenaworkFIKRE
@TenaworkFIKRE Ай бұрын
ሚኪ ዲላ የካፌ ticker እያለህ እኛ ተማሪዎች በፀባይህ እንወድህ፣እናከብርህ ነበር።(ዲላ) ዮኒቨርስቲ። ❤❤❤❤
@milu-tube18
@milu-tube18 Ай бұрын
ሚኪ ሁሌም የማስታውሰው የሾሀማ ፍቅር ላይ ዘለቀ ሆኖ የሰራበት ጨካኝ ነበርክ 😂😂😂 እና እፈራህ ነበር 😂😂😂 ደሞ ትልቅ ሰው ነበር የምትመስለው መላጣ ስለሆንክ😂 ግን አሁን በጣም ወጣት ሆነሀል 😂😍😍 እደዚህ ጨዋታ የምታውቅም አይመስለኝም ነበር ካራክተሮችህ ጠቅላላ ኮስታራ ስለነበሩ 😂በጣም ጎበዝ አርቲስት ነህ 🔥👏❤
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 Ай бұрын
የፈረንሳይ ሰው መቼ ነው የምታቀርበው?,,, አለምነህ ዋሴን ከቻልክ ብታቀርበው,,,
@eb6259
@eb6259 29 күн бұрын
Mk ግን የማያውቀው ሰፈር .....ያልኖረዉ ህይወት የለም😂😂😂😂😂
@gabrielag9538
@gabrielag9538 Ай бұрын
Ya Abnet ligoch/Addis Ketama ligoch ❤❤❤
@besufekbesu513
@besufekbesu513 26 күн бұрын
ሚኮ ስወድክ ከሸዊት ጋር ቲያትር ስትሰሩ ሲያምርባችው
@antenehdegefu6585
@antenehdegefu6585 Ай бұрын
Underrated Actor
@MulukenKebede-h8p
@MulukenKebede-h8p Ай бұрын
አንድ እቤታቸው የነበረ ግጥም ሰው እኮ አረም የበዛበት የመከራ ተከል ነው የሚል ነበረ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
ሚኪዬ የምወደው ተዋናይ ነው፣ "ባጣ ቆዩኝ" ላይ አክቱ ደስ ይለኛል😅
@ashenafiabera4924
@ashenafiabera4924 Ай бұрын
መውደድ አሪፍ ፕሮግራም ነው የጀመርከው በርታ ይቀጥል። ሚኪ ግን ለጨዋታው ድምቀት አልተመቸም ሃሳቦቹ የተቆራረጡ ናቸው ፈታ ብሎ አልመጣም። እባክህ ከቻልክ የኤልያስ መልካን ቤተሰብ ወይም በሱ ዙሪያ ላይ ፕሮግራም ብትሰራ ደስ ይለኛል
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Ай бұрын
ፕሮግራም ማለት እንደዚህ ነው ሰው ሙሉ መረጃ ይዞ በሙሉ ነገር ተዘጋጅቶ እንግዳን መጋበዝ አድንቄሀለው መውደድ (ያዊዌ) location መረጣ 1 ግን background ድምፆች አሉ የገቡ የሚረብሹ ነፋስ ነገርም ነበር ወደ ፊት የራስህ ስቱዲዮ ሲኖር ይስተካከላል በርታ በዚሁ ቀጥል ሰራዊት ፍቅሬ ፣ ተስፉ ብርሃኔ ፣ ሰይፉን እጠብቃለሁ በቅርቡ 🙏👍
@selamselam3065
@selamselam3065 Ай бұрын
ሚኪ ምርጥ።❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
Meki & mewded lvu guys ❤❤❤❤
@amydenekew3854
@amydenekew3854 Ай бұрын
Mekiiii betam adnake neghe selayehue des beloghe
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
Mekiya kate bezu etbekalen atetfaben enwodehalen enakberhalen ❤❤❤❤❤
@samiya6526
@samiya6526 Ай бұрын
የኛዎቹ ይመቻችሁ
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd Ай бұрын
Good job Mewded!
@bisrat1269
@bisrat1269 Ай бұрын
Mike, you're so cute and you're smile is a killer.😘
@michaelkebede142
@michaelkebede142 Ай бұрын
Miki the great nice to see you ❤🏆 🙏
@Furgosefer
@Furgosefer Ай бұрын
ደስ ይላል
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ keep it up
@samuelgirma8532
@samuelgirma8532 Ай бұрын
Yemiwedew actor new enameseginalen
@tsigealemu9276
@tsigealemu9276 12 күн бұрын
መውደድ ግን ምን ያህል ብትርዞር ነው አ.አ የዚን ያህል ያወካት
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@keri6611
@keri6611 Ай бұрын
ካኑን ነው የመሰለኝ
@amanuelsequare9324
@amanuelsequare9324 Ай бұрын
Talented actor
@AbrahamYohans
@AbrahamYohans Ай бұрын
Esti Shekurte tera shenkurete yegoregore ??? Merekya beachawa hager nat❤❤❤
@benja-r2
@benja-r2 Ай бұрын
አረ መውደድ ተመቸኸኝ ከልደታ እስከ ኮልፌ ሸምድደኸዋል ካንተ ጋር ተስማምቷል ዝገጅቱ
@yaredlb5430
@yaredlb5430 Ай бұрын
ሚኪ የ90ዎቹ ሳይሆን የ80ዎቹ ነው ከተናገረው 🤷🏿‍♂️
@sheger6344
@sheger6344 Ай бұрын
Nice entertainment program
@userd76
@userd76 Ай бұрын
Old,school,is,always,the,best,when,you,get,a,new,friend,dont,forget,the,old,one New,friend,is,silver,old,friend,is,gold,i,didnt,mean,your,old,but,yearada,lije
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 Ай бұрын
ከኋላ የዶሮው ኩኩሉና የቁራሌ ድምፅ😮😮
@mamoqilo8585
@mamoqilo8585 25 күн бұрын
I ate Doqima. Is anyone know "ambrute"????
@kebedekebede6286
@kebedekebede6286 26 күн бұрын
ሎርት seegay የሰፈራችን መርጥ ደራሲ
@monahussen5232
@monahussen5232 Ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አብነት አከባቢ ነው ያየውት ትራንሰፓርት እየጠበክ ረጅም ነክ ደሞ ጎደኛሞቹ የሚለውን ቲያትር ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ተውኔት ሰራ የሆነውን የተወንክብት ብዙ ጊዜ ነው ደጋግሜ የተመለከትኩት ከ አዕምሮዬ አይጠፍም
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 Ай бұрын
እውነት እኮ ነው: የሻይ ቤት ሻይ ሽታውም ጣዕሙም ይለያል
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Ай бұрын
አርቲስት ሚኪ ይመችህ
@yosefTessema-lg6lr
@yosefTessema-lg6lr Ай бұрын
🥰🥰🥰
@Okynic27
@Okynic27 Ай бұрын
መውደድ ግን እንደ ፈረስ ፕርርር እምትለው ነገር መሀል መሀል ላይ 😅
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 Ай бұрын
ወይኔ የሰፈሬ ልጅ
@mickcubaw6479
@mickcubaw6479 Ай бұрын
መውደድ ከቻልክ ሄለን ማይክልን አቅርባት ካንተ ጋር ዶሮ ትደንስ የነበረችው የት ጠፋች
@ሰውመሆን-ቀ9ዠ
@ሰውመሆን-ቀ9ዠ Ай бұрын
ስለ ዲላ ዩኒቭርሲቲ ምንም ሳትል ስለ ኪነ ጥበብ ምሽቱ!
@hananahmed-zl3cc
@hananahmed-zl3cc Ай бұрын
ጭላሎ ሆቴል ሚኪ
@yitbarekmesfin8638
@yitbarekmesfin8638 Ай бұрын
ቂስ ትምህርት ቤቱ ታደስ ጋር ይባላል(ጭላሎ)ወረድ ብሎ
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto Ай бұрын
ከቀረፃው ጀርባ ያለው ቁራሌ የሚለው ድምፅ ማጀቢያ መሆኑ ነው
@leenaqater9636
@leenaqater9636 Ай бұрын
👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏
@wollo4001
@wollo4001 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@AntenehYared-c2l
@AntenehYared-c2l Ай бұрын
መውደድ ነብሴ የምታቀርበውም እንግዳ አንተም ከነቤተሰብህ ይመችህ አቦ
@gabrielag9538
@gabrielag9538 Ай бұрын
GS music bet, yebalal
@alemtesfa1427
@alemtesfa1427 Ай бұрын
Make open mind and city boy
@Somethinguseful907
@Somethinguseful907 Ай бұрын
ዲላን ግን ዘለልካት ብዙ ሚወራ ነገር አላት
@JunidSahlu
@JunidSahlu Ай бұрын
ቲያትር የጀመረው ዲላ ሀዬስኩል ገድሉ አሰግድ የቲያትር ክበብ ነበር እዛ ቲያትር እያዘጋጁ ባህል አዳራሽ ያሳዩን ነበር
@JunidSahlu
@JunidSahlu Ай бұрын
ፅናትም የሚባል የቲያትር ክበብ ነበር
@afro90s78
@afro90s78 Ай бұрын
Dila high school ye mikel jacsonen danse sidens tiz yilgnale
@sammytesfay1167
@sammytesfay1167 Ай бұрын
GS muzika bet
@rakjulan3226
@rakjulan3226 Ай бұрын
Wow mrkatw
@abekyelleshallenne571
@abekyelleshallenne571 Ай бұрын
ውይ ኧረ ጠያቂው በፈጠረህ! ስለ አንተ እኮ አይደለም ስለተጠያቂው ለመስማት እኮ ነው ቃለ መጠየቁ። እስቲ ዝም በል እና ስለተጠያቂው እንስማ! እንዴ!
@kedirsani6387
@kedirsani6387 Ай бұрын
miki ,, addis ketema ,, 20 kebele gorebete neber anbabi tsete yale sewe neber
@samiya6526
@samiya6526 Ай бұрын
❤😂🎉
@aynamamecha5017
@aynamamecha5017 Ай бұрын
Onmn deh abe
@natnaelyetayew3534
@natnaelyetayew3534 Ай бұрын
Er mwded bekere muamed y 90 bast dansr
@librarypub4670
@librarypub4670 Ай бұрын
mirt lij
@HasetGanta
@HasetGanta Ай бұрын
ይሄን ሰው የምያገባው ጠፋ
@SevenApp21
@SevenApp21 Ай бұрын
Please ቀጣይ የከረዪ ልጆች አቅርብልን 31 42 30 ቀበሌ ልጆች Please 🙏🙏🙏
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm Ай бұрын
❤❤❤❤🎉😂
@AbebeAtlaw
@AbebeAtlaw Ай бұрын
የዲላ ልጅ
@SolomonBerhe-tp1km
@SolomonBerhe-tp1km Ай бұрын
ጨቦ
@senaitet5681
@senaitet5681 Ай бұрын
Hi beautiful you are Ethiopian it is not a gift or something need to be proved by anybody but l need to give you my opinion skin color never been issue l am not saying they call you barch b/C of your color but not as you think or what western divide the color "white and black ' so when people saying it is from love that is true people used it for their kids ,sisters, brothers so don't feel bad about it and another thing people also sometimes think you aren't Ethiopian l think your accent or style otherwise l can tell by seeing your eyes S
ስራዬ ላይ ተደበኩ | Haireya | ወቸው GOOD |
1:58:55
ወቸው GOOD
Рет қаралды 55 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54