🛑 ልጆቹ ናቸው የ DNAው ውጤቱ የተለያየበት ምክንያት ታወቀ

  Рет қаралды 175,240

BENJA ቤንጃ

BENJA ቤንጃ

Күн бұрын

Пікірлер: 323
@hailem9116
@hailem9116 Ай бұрын
ስለቤት አከራዮች የተናገርው ልጅ በጣም በጣም ትክክል ነው እኔ አንድ ግዜ ኮተቤ አካባቢ አጋጥሞኛል ሚስት አለህ አሉኝ አዎ አልኳቸው ልጅስ አሉኝ አዎ ስላቸው አላከራይ አሉኝ ሁለተኛው ቤት ደላላው ወዳሳየኝ ቤት ሄድኩኝ የእነሱ ጥያቄ እጅግ ይገርማል ሀይማኖትህ ምድን ነው አሉኝ ስነግራቸው አላከራይም ለዚህ እምነት ተከታይ አሉኝ ገርሞኝ ገርሞኝ ምንም ቢሆን የራሴን ቤት ማግኝት እንዳለብኝ መስራት እንዳለብኝ አሳመነኝ አሁን ያበደ ምርጥ ቤት ነው የገዛውት ክፉ ንግግራቸው ጠንካራ እንድሆን አድርጎኛል
@DASOMadamo
@DASOMadamo Ай бұрын
Gobze
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 Ай бұрын
ወንድሜ አይግረምህ ልጅ ካላችሁ አናከራይም ስንቴ እንደተባልን እግዚያብሔር ይመስገን እኛ ግን እየወለድን ነው😂😂😂😂😂😂
@fetarihoy27tebkegn
@fetarihoy27tebkegn Ай бұрын
ጎበዝ ዉለዱ😂😂😂😂​@@mulukenfiseha5194
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 Ай бұрын
Wuledu abbo.... ​@@mulukenfiseha5194
@zemzemdawud1004
@zemzemdawud1004 Ай бұрын
ምንይጠበስ
@Kiyu321
@Kiyu321 Ай бұрын
ቤንጃዬ የምታቀርበው ሁሉ ይመቸኛል ለምን እንደተዘጋብህ አልገባኝም አንተ ሳውቅህ ጠንቃቃ ነህ
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Ай бұрын
አይዞን በርታ የተረጋጋህ እና ጥሩ አቀራረብ ስላለህ በቅርቡ ብዙ ተመልካች ይኖርሀል🙏🙏🙏
@benja-react
@benja-react Ай бұрын
አመሰግናለው
@israeldu3876
@israeldu3876 Ай бұрын
ይህንንም እናሳድጋለን ቤንጃ ዋናው ጤና ነው
@yekramhasen9615
@yekramhasen9615 Ай бұрын
አትፍሪ በርቺ እግዛብሄር ካንቺጋነው እግዛብሄር የፈጠረውን አይረሳም እባካቹ አትፍረዱ ይፈረድባቹሀል እግዛብሄር ቅርብነው አይዘገይም
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤
@AutoCadinAmharic808
@AutoCadinAmharic808 Ай бұрын
በርታ
@Lazarus47-b6m
@Lazarus47-b6m Ай бұрын
Berta
@alemwejerat4538
@alemwejerat4538 Ай бұрын
ኣድርጌያለዉ ኣንተም ደምረኝ
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y Ай бұрын
በርታ❤❤❤
@azizamuhamede7239
@azizamuhamede7239 Ай бұрын
አድርጌሀለሁ አንተም ደመርኝ
@meronmamo3024
@meronmamo3024 Ай бұрын
ቤንጃዬ በርታ አይዞህ እኛ ቤተሰቦችህ አናሳፍርህም በየሄድክበት እንከተልሀለን ❤❤❤
@hiwetyejimawa
@hiwetyejimawa Ай бұрын
የኪያን ነገር እግዚአብሔር ይፍታላት እውነትን የሚያውቀው እሱና እናታቸው ናት
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Ай бұрын
አባቴን ይምታቅ አናቴ ናት
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot Ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትጵያን ይባርክ❤
@Bec-y3q
@Bec-y3q Ай бұрын
እዉነትሸን ነዉ, እኔ ደገሞ ዬናሰ ልጅ በተፈጥሮ መዉለድ የሚችል አይመሰለኝም እንጂ ልጆቹ ቢሆኑ ደሰተኛ የሚሆን እነደነበር ያሰታዉቃል ።
@user-nebo79
@user-nebo79 Ай бұрын
I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day
@addisTesfaye-k6d
@addisTesfaye-k6d Ай бұрын
ቤንጃዬ ስወድክ ጌታን ሚስትህ ታድላ
@Rahmita9
@Rahmita9 Ай бұрын
ስነ ስርዓተ አቀራረብህም በጣም ነው የምወድህ በዚሁ ቀጥል❤❤❤💯👌
@TsiTsiTsi-hl6ve
@TsiTsiTsi-hl6ve 22 күн бұрын
ቤንጃ እነዚን ተዋቸው ድምፅ ሁኑ ዘላለም ዘገየ እና የንስር አይን ትልቅ ሚድያ ላይ ቀርበው ይሸለሙልን በማርያም ለእውነት ደረታቸው ለመሳሪያ የሰጡ የዘመኑ ጀግኖች ናቸው በምታምኑት የነሱን ጀግንነት ለአለም ይታይልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በፈጣሪ ይጋበዙልን
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 Ай бұрын
እውነትሽን ነው ልጅቷ እንጃ ኧረ የጓደኛው ልጆች ይመስሉኛል
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 Ай бұрын
ትክክል ነው ብዙ ባይሆንም እንዲህ አይነት ገጠመኝ አለ
@Libanostesfaye-l3g
@Libanostesfaye-l3g Ай бұрын
አይዞህ ይከፈታል ካልሆነ በዚህ እናድጋልን ቤንጃ በርታ ሌላው ቲክቶክ ላይ ላይ ግባና ይበልጥ ሰዎችጋ እንዲደርስይደረግ
@azebnegash1827
@azebnegash1827 Ай бұрын
ቤንጃ እንኳን ደህና መጣህ አማን ነው? አብሽር ላይክ አድርገናል ።
@MisikirKeya
@MisikirKeya Ай бұрын
ቤንጃ❤❤❤ ስነ ስርዓትህን ስወደው😊😊
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 13 күн бұрын
አረዳ ማለት የአለውን የሚየካፈል አረዳ ዘር የለውም ሀሉንም ሰው የሚወደ የሁሉም ሰው ደሰታ ደስታው ነው።❤🙏🥰🥰🥰
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 Ай бұрын
❤❤❤❤ቤንጃዬ ሰብስክራይብ አድርጌሀለው።በርታ
@HailemariamBeshaw
@HailemariamBeshaw Ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ማኛ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n Ай бұрын
አትፍራ ቤንጃ እኔ ብዙ በቨቪዲዮ አይቻለሁ እንጀራ የሚሸጡ ሰዎች መካዘን ሙሉ ጀሶ በማዳበሪያ የተከመረ በተለያየ ጋጋሪዎች ቤት አይቻለሁ
@misiyas1014
@misiyas1014 Ай бұрын
ቤንጃችን welcome ❤
@saratesfaye373
@saratesfaye373 Ай бұрын
ዘፋኙ ጎበዝ ነው🎉የኬኔዲን ,,
@tadaye2631
@tadaye2631 Ай бұрын
እንኳን ተዘጋብህ እሰይዠተ
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ቤንጃችን አለን ላይክ አድርገናል
@benja-react
@benja-react Ай бұрын
አመሰግናለው
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y Ай бұрын
እኔም ስብና ላይክ አድርጌ አለሁ❤❤❤❤❤
@MaryoMichael
@MaryoMichael Ай бұрын
ተቀብለናል ምስጋና ህን ቤ❤❤
@BayushDabi
@BayushDabi Ай бұрын
welcome ቤንጃ አይዞህ አለንልህ
@mimibella6367
@mimibella6367 Ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርገናል አይዞህ ወደነበርክበት ትደርሳለህ ወንድማችን❤❤❤❤
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc Ай бұрын
እኔ እኮ ግራ ገብቶኝ ነበር በስምህ ሌላ ሰው እየገባ መስሎኝ ነበር ይሄው subscribe አድርገናል 😜
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq Ай бұрын
ቤንጃዬ❤❤❤
@محمدحسينالخالدي-ش8ح
@محمدحسينالخالدي-ش8ح Ай бұрын
እኛ እያለን አብሽር 🎉
@TigistAlem
@TigistAlem Ай бұрын
እዉነት ነወ ያካራይ ነገር 😮😮😮😮
@robloxytb3574
@robloxytb3574 Ай бұрын
ብልህ ደግሞም ይሄው ሰብስክራይብ አርጌሀለው❤❤
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳንም በሰላም መጣክ በሁሉም ሰበስክራይብ የማረግህ በልጆቼ ሳይቀር ሰበስክራይብ የማደርገው ፣እውነት ይሄ ነው የኪያ እግዚአብሔር ባረገላትና አባታቸው ባረገላት ከህዝቡ አፍ
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Ай бұрын
ትክክል ነው ያለው ሰውዬው ሰይፉ የመንግስት ጆሮ ስለሆነ የሚቀርብላቸው ውሀ ላይ ችግር አለበት ይባላል ታዋቂዎችን የሚያስጨርሰው መግስት ነው ሰይፉ የመንግስት ጆሮ ጠቢ ነው አይታመንም
@MeretAtrones
@MeretAtrones Ай бұрын
ለምን??? በርታ እንደውም ሰዎች ከበፊቱ የበለጠ ላይክ እና ሼር ሰብስክራይብ❤❤
@Natty1234-b2x
@Natty1234-b2x Ай бұрын
ኪያኮ በቅርቡ አዲስ ነገር አለኝ ብላ እንኳን እኛን አለምሰገድንም አስደንግጣዋለች😂😂 ስለዚህ ኪያዬም 🤑🤑 እኛም ሰርፕራይዙን እንጠብቅ
@enemewonde
@enemewonde Ай бұрын
ምንድን ነው የእህትዩዋ ብለግናዋ እንደ ኪያ አይነት ሴቶች አሉ ቤት ተከራይተው ስራ አይሰሩ ዲያስፖራ ሲመጣ ጠብቀው አጥምደው የሚይዙ እና ኪያንም በቅርብ አቃታለሁ የእንደዚህ አይነት ሴት ነች ምንም የሚደበቅ ነገር የለው ም አና ታርጌት ለማድረግ ነበር አልተሳካላትም በፍፁም የማታውቁትን ነገር አትውሩ ብዙ ሴቶች አሉ
@samlsd9711
@samlsd9711 Ай бұрын
ኬኔዲ በ ኦሮምኛ ድምጹ ደስ ይላል 🥰 ምስኪን ያገርሰው ልበ ንጹ ኢትዮጲያውያን። እኔምለው ግን፤ አዲሳባ ሚኖር ሰው እንጀራ ገዝቶ ሲበላ አያፍርም? እንደምንም ብሎ ምጣድ ገዝተው አይጋግሩም? ወይ ደሞ አንድ ግቢ አንድ ምጣድ እህላቸውን እራሳቸው አዘጋጅተው ይጋግሩ።ምንድነው እንደዚ መስነፍ ግን?
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 20 күн бұрын
እውነት ነው ስሳፈር ረሰቼው ጠረፔዛላይ ሁለት ወር ተቀምጦምንም ሳይሆን ተመልሼ ሰመጣአገኘሁት ችግርማአለ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 29 күн бұрын
አዎ እኔ አምናለው በሀጥያታችን ነው ይሄ ሁሉ ችግር በሀገራችን ላይ የመጣው የዛሬው ርዕስ አሰጣጥህ ግን አልገባኝም
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Ай бұрын
Oh Abshir Bro Benjachin 10re Bader des balegn gn I can't tilaleh😊 Yimechi le bego new yilekulihal eskezaw bezihu alen abrenk 😊
@MareshaGedefaw
@MareshaGedefaw Ай бұрын
በሜገርም ሁኔታ እኔ ተከራይ ነኘ ነገር ግን መታጠብያ ተከልክለን በሳፋ ተጠቡ ተብለናልነገር ግን ውሀ የምንከፍል እኛ ሸንትቤት እምናሰመጥጥ እኛ ለከራዬቸ አዳነቸ ትቃኛቸው ሌላ ምንም አልል😅
@top10_Views
@top10_Views Ай бұрын
ሁሌም አለን ብሮ!
@benja-react
@benja-react Ай бұрын
አመሰግናለው
@TsiTsiTsi-hl6ve
@TsiTsiTsi-hl6ve 22 күн бұрын
ቤንጃ ዘላለም ዘገየና የንስር አይን ጀግንነት ለአለም አሳውቁ ለእውነት የቆሙ ጀግኖቻችን ናቸው በማርያም ሰለ እነሱም አቅርብ እነዚ ትርኪ ምርኪ ብቻ አይደለም ሚድያቸው በደብ ይታወቅላቸው ሚድያላይም አስቀርብል አሸልሙልን ለሴፉ አስተላልፍለት ያቅርብል በፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሼር አርጉ🙏🙏🙏 ​@benja-react
@ashuviews
@ashuviews Ай бұрын
ቤንጃ ምርጣችን አብሽር ይስተካከላል ይኛም ሰብስክራይብ እያደረግን እንቆያለን
@sablacell1012
@sablacell1012 Ай бұрын
መልካም ሰው
@haregewoinnegash2855
@haregewoinnegash2855 Ай бұрын
ቤንጃው ምርጥ ወንድማችን በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
ዋው ቁጭ በእውነት
@LolL-p2s
@LolL-p2s Ай бұрын
Bexam dese emele bewente tayeto mayexegebe endete dese endemetele yemeheke bexam cewa
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 29 күн бұрын
ኪያ ከሚድያ ውጪ ረጋ ብለሽ ተነጋገሪ ልጆችሽ እውነተኛ አባት ያስፈልጋቸዋል፤ ኋላ ላይ ይጠይቁሻል፣ ያፋጡጥሻል።
@josephwaite1317
@josephwaite1317 Ай бұрын
Oh my God. God bless him. I hope he is not going to die.
@genetmk468
@genetmk468 Ай бұрын
ዉድ ወንድማችን በርታልን።
@endalamawalebachew4650
@endalamawalebachew4650 Ай бұрын
ጎበዝ ምን እየተደረገ ነው? እንጀራው ምን ተጨምሮበት ነው? ምናልባት በፎማሊን ነው እንዴ ያቦኩት
@Aloz_tube
@Aloz_tube Ай бұрын
Keep going benja
@TekalignBetelihm
@TekalignBetelihm Ай бұрын
#benjaye yetem bihonn alnnn ayzonnn
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Ай бұрын
እኔም ዛሬ ሰብ አድርጌሃለዉ
@Mariontube
@Mariontube Ай бұрын
አሁንም ተዘጋ አይዞህ አለን
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 20 күн бұрын
ያጋጥማል መንትያ ያላቸው ሰዎች ላይ አንደኛው ድኤንኤ የለውም
@laekeBetre
@laekeBetre Ай бұрын
🚩ere uuyyyy kumenim mutenim nebsacin ena sigacin marefiya yita ere besmeam ere getaye hoy asiben📌
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe Ай бұрын
እውነት. ነው ሰይፉ አሰመሳይ. መናጢ. ነው
@alenleshethiopia5663
@alenleshethiopia5663 Ай бұрын
ቤት መፍረስን እግዚአብሔር ያመጣው በአከራይ ሀጢያት ነው አሁንም አልተማሩም ማለት ነዉ ?
@metadeladino
@metadeladino Ай бұрын
አብዛኛው የአዲስ አበባ ቤት አከራዬች ልጂ የወለዱ ሁሉ አይመስሉም
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc Ай бұрын
😂😂😂 ስለ ታክስ ያወራው እኔም ሳሰራ እንደሱ ነው ያልኩት 😂😂😂 እኔም እስኪ ባንኬ ይታይ የታል እኔ አላየሁም የምትሉትን ብር ነው ያልኩት ደንግጭ
@EdenGuale
@EdenGuale Ай бұрын
እኔ ዳንቴል እሰራለሁ በመሶብ ልክ ይሰራልሻል😂
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Ай бұрын
ቤንጃ መልካም ቀን።
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
በኢየሱስም የንጀራው ፓርት እግዚአብሔር ሚለቃቸው አይመስለኝም 😢
@AbiBelay-x8s
@AbiBelay-x8s Ай бұрын
ቻይና የወሰዳት ቀን ፈጣሪ ይጠብቃት እንዳይጫወትባት
@abe8608
@abe8608 Ай бұрын
Benjeye ayzoh brother!
@ZaharaMuhammad-e1t
@ZaharaMuhammad-e1t Ай бұрын
የሰው አይን ነው
@mastewalhonelgn9968
@mastewalhonelgn9968 Ай бұрын
Hi benja lechayinawu melikt alegni ene 1 ehit alechigni betam konjo nat gin akatila litigelen newu bet wust egna minim aniteyikim bicha wusedilin beliligni ebakih.
@betyTegegn
@betyTegegn Ай бұрын
ቤት ፈረሳው መጥፎ አከራዮችን መርጦ እንዲፈርስ ፀልዩ
@dalaswindow
@dalaswindow Ай бұрын
እኔም ስጠጣ የማደርገውን አላውቅምና ምናልባት እንቺ እንካ ተባብለን ከሆነ የኔም ዲ ኤን ኤ ቢታይልሽ ጥሩ ነው።
@nanitad5622
@nanitad5622 Ай бұрын
አይ ቤንጃ! ታዲያ ለቢዝነስ ዲል ባለቤቱ አይደል መገኘት ያለበት። መቼም ይሄ የኛ ሽምግልና አይደለም ወይ በቻይና ባህል የሚስት ሽያጭ ይኖራል😊
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
I am sorry ❤❤❤❤ we subscribe you! It’s okay u will get it all ❤❤❤❤
@nigatgetaneh3652
@nigatgetaneh3652 Ай бұрын
ኪያ አደገኛ ሴት ናት
@DjGj-cm3rv
@DjGj-cm3rv Ай бұрын
Betam dese yemel perogram new enamsgenalen 🙏
@mekdesgizaw2406
@mekdesgizaw2406 Ай бұрын
ስለቤት አከራዮች የተናገርው ልጅ በጣም በጣም ትክክል ነው እኔ አንድ ግዜ ኮተቤ አካባቢ አጋጥሞኛል ሚስት አለህ አሉኝ አዎ አልኳቸው ልጅስ አሉኝ አዎ ስላቸው አላከራይ አሉኝ ሁለተኛው ቤት ደላላው ወዳሳየኝ ቤት ሄድኩኝ የእነሱ ጥያቄ እጅግ ይገርማል ሀይማኖትህ ምድን ነው አሉኝ ስነግራቸው አላከራይም ለዚህ እምነት ተከታይ አሉኝ ገርሞኝ ገርሞኝ ምንም ቢሆን ......
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Ай бұрын
Lemin copy madreg tefelege elay kalew lij yerasachun getemegn or Express menager lezim copy yasfeligewal ende hoo
@AmenBaba-fe4rz
@AmenBaba-fe4rz Ай бұрын
በትክክል ቤንጃ😂😂😂😂
@rutheshete2400
@rutheshete2400 Ай бұрын
U are so displeaned ! Bless
@benja-react
@benja-react Ай бұрын
አመሰግናለው
@enemewonde
@enemewonde Ай бұрын
የግንባሮ መፍጠጥ ይች አድየ የምትባለዋ ቲክቶከር በወጥመድ የተያዘች አይጥ ነው የምትመስለው የሚገርመው እሷን የምትመስል ልጅ ወልዳለች እኔ እውነቴን ነው ልጅቱን ሳያት ታስፈራራኛለች ውይይ
@እውነትአትሞትም
@እውነትአትሞትም Ай бұрын
የአስም ህመም ላለባቸው መተንፈሻ መድሀኒት ነው እባክህ በትንፉሽ እጥረት እንዳይሞት መድሀኒቱን መልሰህ ስጠው
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke Ай бұрын
እደሁኖብህ በወር70ሸ እሰራለሁ ግነድራሹንምአላቀውባዶነኝ😢😢😢
@jemilagebiyo1334
@jemilagebiyo1334 Ай бұрын
Meqabr botawoch yetekeberu ena aykerewn motn yemnastawsbet enji meznagna aydelum
@hamirwt8081
@hamirwt8081 Ай бұрын
አና ሴት ምሰይ ቢያንስ ፀጉርሽን ለማሰተካከል ሞክሪ እህቴ
@seidmohammed7779
@seidmohammed7779 Ай бұрын
ልጆቹ ናቸው ውጤቱ ታወቀ ያልከው ምኑን ነው።ኤጭ
@hailugebrekidan7060
@hailugebrekidan7060 Ай бұрын
አሁን ቻይናዊው እያለ ያለው በጣም ወዷታልና ምን ማድረግ ይችላል እያለ ነው። ስለዚህ ማጣት ስለማይፈልግ ሁሉንም እሺ ነው የሚለው። የህችን ልጅ አግብቷት ከሄደ በኋላ መክፈል ቢከብደው ምን ይፈጠራል? ልጅቷም ትወልዳለች ትታውም አትመጣም። ተስማምታው ትኖራለች ፤ አለበለዚያም እንደተሸጠ ሰው እያለቀሰች ትኖራለች። ቁጭ ብለው ተስማምተው የሸጧትም ቤተሰቦችም አፋቸውን ከፍተው እንደቋመጡ ይኖራሉ።
@RahmaA-nb8kz
@RahmaA-nb8kz Ай бұрын
እደኔ ዱባይ በኮትራት ብሰራ ለሁለት አመት እጥፍይከፈላታል😂😂😂
@BubuandMimicho
@BubuandMimicho Ай бұрын
Selam Adis Abeba drom Akerayoch metfo nachew
@inayahtube
@inayahtube Ай бұрын
አይዞህ ወንድም በርታ አንደተለመደው subscribe, like & share አድርገናል.🤜
@benja-react
@benja-react Ай бұрын
አመሰግናለው
@B_Bella148
@B_Bella148 Ай бұрын
ኪያ ማለት እኮ ዮናስን በአንድ ቀን ተዋዉቃው በዛው ቀን አብራው ያደረች ልጅ ናት። እንኴን እሷ ስንቱ በቁርባን አግብቶ በሚወሰልትበት ዘመን "እሷ በፍፁም ሌላ ወንድ ጋር አትሄድም" ማለት ጭፍን አስተሳሰብ ነው
@heberetplc3286
@heberetplc3286 Ай бұрын
minalbat ye kiya lijoch yeswam layhonu yichilalu bez melku hospital tekeyayirw yihun? bayhon mindenew bez lik derk bila yemikerakeraw ist atferedubat.
@rahelnegash7638
@rahelnegash7638 Ай бұрын
ውይ ቤንጃዬ አይዞህ
@זאתלםבלילינג
@זאתלםבלילינג Ай бұрын
በዲኤን ኤ ካልሆነ በሲኤን ኤ ይሁንልሽ ኪያ ተባኗል በቃ አትጋተቺው
@enemewonde
@enemewonde Ай бұрын
እንደ ኪያ አይነት ሴቶች አሉ ቤት ተከራይተው ስራ አይሰሩ ዲያስፖራ ሲመጣ ጠብቀው አጥምደው የሚይዙ እና ኪያንም በቅርብ አቃታለሁ የእንደዚህ አይነት ሴት ነች ምንም የሚደበቅ ነገር የለው ም አና ታርጌት ለማድረግ ነበር አልተሳካላትም በጣም በጣም ብዛ ሴቶች አሉ ተዘጋጅተው የተቀመጡ
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 Ай бұрын
በጣም ነው ያሳቀኝ የቻይና የልጅታ ቤተሰቦች ሰዎየው እነሱንም ነው እንዴ የማገባው ተቆራጭ ጠየቁ ወይ ጉድ እምታገባ አይደለም የሚመስለው እቃ የሚገዙ ነው የሚመስሉት😂😂😂😂
@ነፃነት-ዸ5ኀ
@ነፃነት-ዸ5ኀ Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ወይ ብልፅግናዎች ወይ ገመቹ ሙታንንም አላሳርፍ ሊሉ ነዉ ሙታኖቹንኑስ ወደየት ሊያፈናቅሉቸዉ ነዉ
@KirosIndalo
@KirosIndalo Ай бұрын
Sewudek🎉🎉🎉
@MickeyMaria-f2o
@MickeyMaria-f2o Ай бұрын
ያንቺን ማሳለጫ ማን ይዞራል እህቴ😅
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Ай бұрын
Aykeberubet lemin enfih yihonalu
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
Liya vs Gigikiya 🫣
5:44
Habesha_drama
Рет қаралды 18 М.
🚀 ምግብ እየሰራን ሀይሚ ተቃጠለች
44:56
Miftah Key
Рет қаралды 128 М.