🛑 ብሩክታዊት ሽመልስ የደረሰባት ስቃይ ባልታዛር በድጋሚ 50 ሴት ...

  Рет қаралды 60,403

BENJA ቤንጃ

BENJA ቤንጃ

Күн бұрын

Пікірлер: 111
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 29 күн бұрын
በጣም ከፍቶኛል ለእናቴ ነበራት ተብላ አጣች የተባለችው ሳቋ እንዲመለስ አግዙልኝ እኔም እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ጊዜያችሁ ላይ "አምስት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ በሞያዬ የእናታችንን ለማገዝ እንዲያበቃኝ ከጎንክ ነን በሉኝ ማንም የለኝም "ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ
@SelenaHenery
@SelenaHenery 29 күн бұрын
ኣይዞህ በርታ ወንድሜ 🎉❤
@SelenaHenery
@SelenaHenery 29 күн бұрын
ቪዲዮ ከለቀክ ቆይተሀል ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ገብቼ ሳይ የቆዩ ናቸው
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 28 күн бұрын
​@@SelenaHeneryእህቴ ስትራይክ መቶብኝ ነው በቅርቡ በአዳዲስ ስራዎች እመጣለው የናት ድጋፍ አብሮነታቹ አይለየኝ ለእናታችንም እኔም እደርስላታለው
@SelenaHenery
@SelenaHenery 28 күн бұрын
@ADDISINFORMER20 ለናትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ በርታ
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 28 күн бұрын
@SelenaHenery ለሁላችንም እህቴ አመሰግናለው ያው ሀቀኛ እውነተኛ ሰዎች እዚህ ምድር ላይ ቦታ የላቸውም
@SelenaHenery
@SelenaHenery 29 күн бұрын
በዚ ሰሞን ከወጡት ፊልሞች መካከል ጃንኣሞራ እና ዶቃ የሚገርሙ ፊልሞች በተለይ ጃንኣሞራ እንደ ሰመመን እየወሰደ የሆነቦታላይ የሚያነቃ የሚያባንን ብቻ ምርጥ ትወና ያየንበት ቀጣይ ክፍል ያለው ይመስላል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቤንጃ ስለመጣህ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@bezayemariam
@bezayemariam 29 күн бұрын
ሀይ ቤንጃ ሰላም በጣም ነው የምወድህ❤ ሰለሲንግል ማም የተናገረቸው ትክክል ነው ድሮ እከ ባህላችን ከትዳር በፊት ልጅ ከባድ ነበር አሁን ግን ባህል እነደሌለን ሆነናል😢
@GirmaMeron
@GirmaMeron 29 күн бұрын
ጃን አሞራ በጣም አሪፍ አጨራረስ የታየበት ፊልም ያላያቹ እዩት ቤንጃ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድማችን❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 29 күн бұрын
ጃንአሞራ ምርጥ ፊልም ነው እውነትም መጨረሻው ማይገመት ሲያልቅ ከቅልፌ እንደነቃሁ ነው የተሰማኝ ❤❤❤❤👌👌👌👏👏
@benja-react
@benja-react 29 күн бұрын
ጥሩ አገላለፅ
@Milkll2020
@Milkll2020 28 күн бұрын
ይቀጥላል አይደለም እኔ ግን ምንም አልገባኝም መጨረሻው 😅
@ደስታጥላሁን
@ደስታጥላሁን 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ምርጥ መሲ
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 29 күн бұрын
What I want to say is that Ethiopia is number one. Please come in and unlock the door for Ethiopia. Ethiopia is a very beautiful country with unity among nations and nationalities.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏🏻❤️🇪🇹🇪🇹
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 27 күн бұрын
የብልግና ፓርቲ አለቅላቂ ነሽንዴ?!🤔😡😠
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 29 күн бұрын
በእውነት እኔም እንደልጁ ነው የማስበው ለእህቴ እንደሱ ስለምላት በጣም ነው ያሳቀኝ አፈሩ ልክ ነው
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 29 күн бұрын
Me too thank you so much number one movie I know this Ethiopian movie but this movie is so good❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 29 күн бұрын
ሻሎም ቤንጃችን😊 አወ እውነት ነው በጣም ደስ የሚል የሚገርም አጨራረስ ያለው ፊልም ነው ጃንአሞራ👍
@benja-react
@benja-react 29 күн бұрын
ሻሎም
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 29 күн бұрын
please wake up wake up everybody Ethiopian is still Ethiopian is still like this wake up together by the way together so🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯👏🏻🇪🇹✔️
@misrakasfaw
@misrakasfaw 29 күн бұрын
ጃናሞራ አንደኛኛኛኛ ከቤንጃ ቪዲዮ ቀጥሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 29 күн бұрын
ቤንጃዬ በጣም የወደድኩት ፊልም ነው ጃናሞራ❤
@benja-react
@benja-react 29 күн бұрын
ገራሚ ነው
@ethiopia7544
@ethiopia7544 27 күн бұрын
ቤንጃ እንጀራ ውስጥ ጀሶ ሳይሆን ካዛባ የሚባል እንደቆጮ አይነት ስር ነው የሚገባበት ለጤና ጠቃሚ ነው በጣም
@MisiMasa-z9b
@MisiMasa-z9b 28 күн бұрын
ምርጥ ሠዉ❤❤❤❤❤
@TracyPeter-ls3rh
@TracyPeter-ls3rh 29 күн бұрын
በጣም ገራሚ አጨራረስ አልጠበኩም(ጃናሞራ)
@KidistEndryas
@KidistEndryas 22 күн бұрын
Ene bchyn 4000 tkryche eynoku nw fetari yimsgn ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MisiMasa-z9b
@MisiMasa-z9b 28 күн бұрын
ምርጥ ሠዉ
@azebnegash1827
@azebnegash1827 29 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነው የጭስ አባይ ፏፏቴን የጥያ ትክል ዲንጋ !!
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
I swear to God my grandma she told me She know Ethiopia Anyways not everyone but Ethiopian movie I know my grandma she know the last ones the last one anyway go ahead is not go ahead I don't know I love my grandma my grandma she's number one Ethiopia I love Ethiopia you guys👏🏻❤️
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 29 күн бұрын
ቢኒሻ ለእናትማ ምንስ ቢደረግ ከወንድነት ጋር አይገናኝም የኔ ልጅ እንኳን በ14አመቱ ቁርስ ሰርቶ ያበላኛል ❤
@benja-react
@benja-react 29 күн бұрын
ትክክል
@Serkalem-f4w
@Serkalem-f4w 29 күн бұрын
ቤንጃ ምርጥ ሠው በርታ
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 29 күн бұрын
ሰላም ቤንጃችን እናደርጋለን ምርጣችን
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 29 күн бұрын
ቤንጃዬ የሁልጊዜም ተከታይህ ነኝ
@benja-react
@benja-react 29 күн бұрын
አመሰግናለው
@RareCell-p9q
@RareCell-p9q Күн бұрын
የሰው ክፍቱ 🥺🥺🥺🥺
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 29 күн бұрын
Yeah please everybody is drunk Ethiopia only one thank you Benja❤❤❤ merry Christmas😂🎉💯🇪🇹🇪🇹👍👍😂😂😂😂👍👍👍🇪🇹
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 29 күн бұрын
Yeah please everybody is drunk Ethiopia only one thank you Benja❤❤❤ merry Christmas😂🎉💯🇪🇹🇪🇹👍👍
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 27 күн бұрын
ባልታዛርኮ የዝሙት ዛር መንፈስ አለበት ኢትዮጵያ ቢመጣ በፀበል በስግደት በፀሎት በፆም በመስቀል ይወጣለት ነበር አይ ባልታዛር😢😢😢 አለዛማ መንፈሱ ይዛመታል!!!
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 28 күн бұрын
እንዴት ፊልም ብቻ የሰውን ባህሪ ይቀርጻል። ቤተሰብ፣ ጓደኛ፣ ሠፈር፣ ትምህርት ቤት፣ ቤተ እምነት፣ ትምህርት፣ ወዘተ. የአንድን ሰው ማንነትና ባህሪ በመቅረጽ ተጽእኖ አላቸውና በአንድ ነገር ብቻ ባንደመድም።
@MahmudHussan-i2k
@MahmudHussan-i2k 29 күн бұрын
ቤንጃ እንኳንም ስምህን ቀየርክ ቲዩብ የሚለው ይደብረኝ ነበር
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 29 күн бұрын
Thank you so much first I don't explain all my family doctor anyways I don't know explain I love you too anyways I love you too still now
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 29 күн бұрын
ቀለል አድጋቹ አቃጥሉት እና በብረጭቆ አስቀምጡት ዱቄቱን😅😅
@danielzewge-cm4gc
@danielzewge-cm4gc 29 күн бұрын
በጣም ነውኮ የምትመቸኝ አካውንትክ ሲያድግ እየሸጥከው ሌላ እየከፈትክ ሙድ ትይዛለክ አይደል ይመችክ
@Mezmur_YouTube
@Mezmur_YouTube 26 күн бұрын
I like it janamora movie...
@addisgirma8211
@addisgirma8211 29 күн бұрын
😂😂😂😂. የታይታኒኩ ታሪክ ፈታ ያረጋል
@BenyamWeldi.mekail
@BenyamWeldi.mekail 28 күн бұрын
ቤንጃ አድሱን ጠቅ አርጌዋለሁ።
@henokberhanu5687
@henokberhanu5687 29 күн бұрын
janamora is like movies I have seen before, like from Hollywood.
@90sETHoldmusic
@90sETHoldmusic 29 күн бұрын
2:06, this guy is funny 😂😂
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 29 күн бұрын
እኛ ኢትዮጲያኖች አለም ትቶን ሄዷል እኛ ግን የት ነን------😢
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 29 күн бұрын
ይኸ የፈንታሌን ተራራ መንቀጥቀጥ የሚዘግበው ልጅ እጁን ሰቅሎ የሚያንቀጠቅጠው የበለጠ ያስጨንቃል ሁልጊዜም ነው የሚያደርገው ደግሞ ሲያወራ በላይ በላይ ነው ለወሬ መጣደፍ ለዛ የሌለው ተረጋጋና አውራ
@Fre-v4o
@Fre-v4o 29 күн бұрын
ቤንጃ አንደኛ
@benja-react
@benja-react 29 күн бұрын
አመሰግናለው
@bubuta1013
@bubuta1013 29 күн бұрын
እውነትም " እንዴት አለመኛ ነሽ"? 27:08
@Adme1244
@Adme1244 29 күн бұрын
እስኪ የመዳም የምሳ እቃ እያጠብኩ ላዳምጥ
@peacelove4778
@peacelove4778 29 күн бұрын
ቤ ን ጃ. ች. ን. እንዴት አደርክልን እንካን አደረሰህ ለነጮቹ ገና
@benja-react
@benja-react 29 күн бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን
@peacelove4778
@peacelove4778 29 күн бұрын
🙏🙏🙏​@benja-react
@MahmudHussan-i2k
@MahmudHussan-i2k 29 күн бұрын
ስልክ ይዘህ እንቀብርሀለን ትደውልልናለህ
@samlsd9711
@samlsd9711 29 күн бұрын
እንዴ አሮጌው ቻናል አልተለቀቀም? አፒል ማረግ አይቻልም? I think EBS is going around and reporting all habesha youtubers for copyright, you have to be careful when you copy theirshit make sure it's less than few seconds I guess.
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 24 күн бұрын
መስቀል እየተረገጠ ገና ሀገሪቷን ያፈነዷታል
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 29 күн бұрын
❤❤❤❤
@MERESAYEMANE-g7p
@MERESAYEMANE-g7p 29 күн бұрын
አንደኛ ነኝ
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
👍👍
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 29 күн бұрын
Do you know ፍየል እኮ ናት ቡና ፍሬ ስትበላ አይተው ምንድነው ብለው ቡናን ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያውያ ከፋ የተጀመረው
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
Oh my goodness😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@RichiSeboka
@RichiSeboka 29 күн бұрын
🤣🤣🤣bnja👌🎉🎉🎉
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 29 күн бұрын
ያሲን😂😂😂
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 29 күн бұрын
ቤንጃየ እናቱን የሚያግዝ ወንድ ልጂ በኔ አመለካከት ጀግና ትሁት ጥሩ ምግባር ያለው ነው
@benja-react
@benja-react 29 күн бұрын
ትክክል
@BayushDabi
@BayushDabi 29 күн бұрын
የእንጀራው ዱቄት የቆጮ ዱቄት ይመስላል
@samlsd9711
@samlsd9711 29 күн бұрын
እንጀራ በ ኢትዮጲያ ምድር ለምንድነው ምትገዙት ግን? 5:17 አያስቅም 20:54 human hairu looks ridiculous በሉልን። ዊጉ ወንዱም ሴቱም ነው እንዴ የ ዊግ አጋንንት የያዘው ኢትዮጲያ ላይ?😂 😂😂😂
@mbariso
@mbariso 29 күн бұрын
Subscribed
@molla27
@molla27 29 күн бұрын
መኪና ጠፍቶብኛል እያለ የሚዘላብደውን ምን ብለህ እንዳቀረብከው አልገባኝም አስቂኝ ሆኖ አልሳቅንበት አሳዛኝ ሆኖ አላዘንን please evaluate before you share 😊
@azebnegash1827
@azebnegash1827 29 күн бұрын
10000% ትክክል !!
@Yadelsuperpro12
@Yadelsuperpro12 29 күн бұрын
wright
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
😂😂😂😂👍👍👍👍👍
@hermalacom
@hermalacom 27 күн бұрын
ሰታሰጠለኘ
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 29 күн бұрын
እኔም ጥቆማ አለኝ ጎፋ ሀዋርያት ትምህርት ቤት ዝቅ ብሎ ፖሊስ ጣቢያው ፊት ለፊት ያለው ሼድ ይመርመር ! እዛ አካባቢ ስኖር የማየው ነገር ያጠራጥራል! ቢቻል የሚመለከተው ክፍል ሁሉም ሼዶች ላይ surprise visit ቢያደርጉ ጥሩ ነው !
@temesgentariku587
@temesgentariku587 29 күн бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ ብርክቲ እኮ ቢያንስ ኣርቲስት ናት : ብትሆንም ባትሆንም ለምን ግን ሰው ሃሳቡን ( ቁምነገር ይሁን ቀልድ ) በነጻነት መግለጽ አይችልም? 🤔 ሰው በገዛ አገሩ ታፍኖ ይሙት እንዴ : መርጦ ማየት እና መስማት እኮ የኛ ድርሻ ነው 🤔 @ቤንጃ ልክ አይደለህም : የብርክቲ ሙሉ ቪድዮ ሳይሆን የሰው ( የተሳዳቢ ) ቪድዮ ነው ያመጣሕልን::
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
👍👍👍👍👍 by the way Ethiopia movie is so funny always good
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 29 күн бұрын
አይላንድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nehimiyaseena6045
@nehimiyaseena6045 28 күн бұрын
Enatun aydelem, lela sewu enkuan biyagiz mindinewu chigiru. Be negerachin lay, wend hono yebet wust weyim ye kushinan sira sisera ke wendinet gar yemiyayayizu sewoch gen... mikniyatachu lela newu, kifiya silelewu bicha newu. You know, when those tasks/ jobs start generating income, the men will be on the front line...enjera gagerawunim....wet mesratunim yikanubetal.
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
😂😂😂😂👍
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
I know danger forget about Ethiopian people is so crazy I don't know what's happening anyways still I love you too I don't know
@mahletmamo8486
@mahletmamo8486 29 күн бұрын
Lik nesh mahiye kelal tenikenal film eyegabeznachew , lenesu bilen yayenewen eyayen , endalshiew nw beka disrespect😂😂
@genetfasil
@genetfasil 29 күн бұрын
መቃጠልም አለ እኮ
@addisgirma8211
@addisgirma8211 29 күн бұрын
ምን ዘንድሮ ያልጠው አብሾዋም አይበልጥም ብለህ ነው😅
@JjsBeb
@JjsBeb 29 күн бұрын
ሰለሞት ያወራህዉልጀ. ሕንድ ኢባሲ ኢድናንገራቸዉ ጭራሸ አይቀብሩህም
@mahdertibebu9381
@mahdertibebu9381 28 күн бұрын
አንተ ግን ኢትዮጺካሊግ ላይ ነበርካ? ድምፅህ
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 29 күн бұрын
Kifu nehi lahgerihi mukecha nehi tichiti min lehagerhi min serahi berashi begilihi behager guday kifu libi alehi ( benesaneti asiteyayeti situ bilehali midiya kefitihali ......
@californa6827
@californa6827 28 күн бұрын
ቤንጂ አንተ ወድሃት ተረታ ከተመችህ ሚዲያ ላይ አታቅራባት እራሰህ እየዳጋገምህ እያት እንጂ ለሚዲያ ማይመጥን አታቅራብ ሰዓት ሚባል ነገር አለ
@almazkebede6068
@almazkebede6068 29 күн бұрын
frohe weihnachten und ein neues jahr 2025 BENJA
@benja-react
@benja-react 29 күн бұрын
Danke
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
I don't know why, I know the ending of an Ethiopian movie very well. By the way is not everyone but I know Ethiopian movie I'm watching Ethiopia movie what is the first I know I'm sorry everybody maybe so many beautiful actress but I'm so sorry is this real😂
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
I don't know what's happening Ethiopian people is beautiful Ethiopian people I don't know explain but I don't know please change please change behind Ethiopian is together together at your place bum bum bum I don't explain oh my goodness headache even my grandma headache headache headache headache please gather place to get together so bum bum bum bum🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gelilanorton9013
@gelilanorton9013 29 күн бұрын
😂😂😂
@zebibajudy6499
@zebibajudy6499 29 күн бұрын
ጅሎች ሁሉ ሞተው ሲያልቁ አተ ብቻ ለማስታወሻ ዬቀረህ አልቀበርንህም እጅ ከሞትክማ ቆዬህኮ በስሱ ነው አፈር ያለበስነህ ለዛነው ዬምትተነፍሠው
@abelambaye
@abelambaye 29 күн бұрын
ምንድነው ትግረኛ ጭፈራ ብቻ ሌላ ብሄር የለም ?
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 29 күн бұрын
ያቀረብከው ሁሉ ተራ ነገር ነው
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 29 күн бұрын
በእውነት እኔም እንደልጁ ነው የማስበው ለእህቴ እንደሱ ስለምላት በጣም ነው ያሳቀኝ አፈሩ ልክ ነው
@MisiMasa-z9b
@MisiMasa-z9b 28 күн бұрын
ምርጥ ሠዉ❤❤❤❤❤
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
I swear to God my grandma she told me She know Ethiopia Anyways not everyone but Ethiopian movie I know my grandma she know the last ones the last one anyway go ahead is not go ahead I don't know I love my grandma my grandma she's number one Ethiopia I love Ethiopia you guys👏🏻❤️
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 29 күн бұрын
Thank you so much first I don't explain all my family doctor anyways I don't know explain I love you too anyways I love you too still now
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
I don't know why, I know the ending of an Ethiopian movie very well. By the way is not everyone but I know Ethiopian movie I'm watching Ethiopia movie what is the first I know I'm sorry everybody maybe so many beautiful actress but I'm so sorry is this real😂
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
I don't know what's happening Ethiopian people is beautiful Ethiopian people I don't know explain but I don't know please change please change behind Ethiopian is together together at your place bum bum bum I don't explain oh my goodness headache even my grandma headache headache headache headache please gather place to get together so bum bum bum bum🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MisiMasa-z9b
@MisiMasa-z9b 28 күн бұрын
ምርጥ ሠዉ❤❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 28 күн бұрын
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 28 күн бұрын
I don't know why, I know the ending of an Ethiopian movie very well. By the way is not everyone but I know Ethiopian movie I'm watching Ethiopia movie what is the first I know I'm sorry everybody maybe so many beautiful actress but I'm so sorry is this real😂
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
//በስንቱ// Besintu "ከቢንቢ ጋር ጦርነት"😂
30:35
ebstv worldwide
Рет қаралды 263 М.
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 579 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН