KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ወደ ቤተ ክርስቲያን ከመሄድ አስቀድሞ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች የሴቶች ልማደ አንስት- ክፍል ሁለት
26:17
ስድስቱ የኦሪት ትእዛዛት በስድስቱ ቃላተ ወንጌል ሲተረጎሙ
29:47
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
ለቅዳሴ ጸሎት ከመሄድ አስቀድሞ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች-ክፍል 1
Рет қаралды 30,030
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 178 М.
Mahedere Tewahedo
Күн бұрын
Пікірлер: 275
@yabseraashagre3338
5 жыл бұрын
#ወንድማችን #ዲያቆን #ቃለህይወትን ያሰማልን #አምላከ #ቅዱሳን ጸገውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን $ይባርክልህ #በእውነት #አገብጋቢ #አስፈላጊም ጉዳይ ነው #ያነሳህው እርስ #ቃሉን ሰምተን በተግባር #እድናፈራ #አምላካችን #ይርዳን #ለሀገራችን #ሰላሙን ይላክልን #ቅድስት #ቤተክርሰቲያንን #ይጠብቅልን
@wogenkefelegn3235
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እማየሁሌምእወድሻለሁ
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Asmara6627
5 жыл бұрын
በጣም፡ደስ የሚል ትምህርት ነው። ረጋ ብለህ ስለምታስተምር በተረጋጋ መንፈስ ለማዳመጥ ደስ ይላል፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን፡ ኣሜን
@tigistbelete3419
5 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@yodittadeseabraham432
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@minageorgo5855
5 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ቤተክርስቲያን የምሔደው በፍጹም ፍቅርና በጉጉት ነው የምሔደው እንጂ በጥልቀት ስረአቶችን አላውቅም ነበር ባንተ ት/ም ብዙ ግንዛቤን አግቻለሁ ። ወንድሜ አሁንም ተባረክልኝ።👏👏
@destalehul5009
5 жыл бұрын
ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ሰምተን የምንተገብርበት ማስተዋል ይስጠን!!
@betiterefe7886
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሄር አምላክ ከሃጥያት ያንፃን ህጉን እንድንከተል መልካምና አስተዋይ ልቦናን ያድለን
@muluneshekubayhyla8978
5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@saraalma2945
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጠልን እኛም መስማት ብቻ ሳይሆን የምንተገብር ያርገን አሜን
@ልቤበአግዚአብሔርጸና
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ethiopia2445
5 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ይስጥልን ወንድማችን ለክብር ያዘጋጀን እግዚአብሔር. አምላክ በ እመቤታችን ቅድስት ማርያም
@sjhsvskb142
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@tamridugin4105
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማን ውንድማችን ያግልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ እኛም ስምተን የምናፈራ ያድርገን ውንድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ruthmime73
5 жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል የነፍስ ምግብ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ማሕበረ ተዋህዶዎች በርቱልን👍
@emitemit3605
5 жыл бұрын
ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
@zadyarsemalij9065
5 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 💐🌿💐🌿💐🌿💐🌿
@seblehaylu8748
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiywet Yasemalin Memhrachin Semayawuy Wagan Yikfelilin Amen Semiy Joro Asiteway Libonan Yadilen 💐💐💐
@sedetegewasdet4386
5 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemaln memhrachen Egziyabhar segawun yabzaln💚💛❤👏👏👏
@ሰላሜነሽድንግልእናቴ-ሸ3ጠ
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ወንድማችን 💚💛❤💒💒💒💒💒
@abemeliek3162
5 жыл бұрын
Mastol Hunate Amen Amen Amen
@demesiasiobia4734
5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በውነት ብዙ ትምርት አግቼአለሁ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@Berhanekiflu3065
5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@hannamillion5872
5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ ን ጥበበ ማሞ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
በእዉነት እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን ብዙ ነገሮችን ተማርኩኝ
@astekastek1000
5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማል ወንድማችን ግሩም ትምርት ነዉ በዉነት ማስተዋል ያድለን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
@abrehatasefai5609
5 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalin
@tigistmabere985
4 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሰማነው ቅዱስ ቃል እድንኖር ይርዳን
@elsabaharder8086
5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን እንደዚህ ጠቃሚ ትምህርቶችን ስለምታካፍለን ፀጋውን ያብዛልህ
@የጳውሎስፍሬነኝ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በአደበታችን ያሳድርብን አሜን፫
@zinashnigusee1947
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌼🌼
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አንኳን ለዚህ ሰዓት አብሮ አደረሰን። መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ መንግሰት ሰማያትን ያውርሰልን፣ አብሮ ያዋርሰን የሰማነውን በልቦናችን ያሰድርብን።
@ፋኖስዬየጎደርልጅ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mulunehtessema9481
5 жыл бұрын
ጎንደሬ የሚል ስም ሳይ ደስ ይለኛል፡፡
@ፋኖስዬየጎደርልጅ
5 жыл бұрын
@@mulunehtessema9481 እናመሰግናለን 🇬🇳👏
@mulunehtessema9481
5 жыл бұрын
@@ፋኖስዬየጎደርልጅ ጎንደር የት ላይ
@saraakalu9988
5 жыл бұрын
Kale hiyot yasamln ameen ameen ameen igziabher yirdan
@tesfateka1623
3 ай бұрын
ቃለ ሕይዎት አብዝቶ ያሰማልን ወንድማለም
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እጅግ ማወቅ ያለብንን ነው የመገብከን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደቃሉ እንድንኖር ይርዳን አሜን
@ድንግልማርያምታማልዳለችከ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ነው ማመሰግነው!!!
@helengebre2820
5 жыл бұрын
Kale hiwetn yasemalin bertulin bzu eyetemarn new.
@hf3459
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ደቆን ጥባብ
@topiyadejene8205
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን
@ydudif7r756
5 жыл бұрын
Ameen wandimachen kaliwet yasamaln
@got3ch626
5 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen🙏🙏🙏
@meseretgatanenh6662
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saraseyoum246
5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን::
@ድንግልማርያምየልቤንየምታ
5 жыл бұрын
*አሜን ለወንድማችን ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ይሁን አሜን* *ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋ የምናደረጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን* *በሰማነው ቅዱስ ቃል ተለውጠን መልካም ፍሬን እድናፈራ ቸሩ አምላካችን በቸረነቱ ይርዳን አሜን*
@Fre_weldsh
5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln tmhrtu betam dess ylall lbona yseten egzabiher
@hanatette9900
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የቅዱሳንን ጸጋ በረከት ያድልልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@teaghes7654
5 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን። በጣም ነው የማመሰግናችሁ። ከናንተ ውስጥ ኣድሮ ስላስተማረን ና ስለ ገሰጸን እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን። ኣሜን።
@newflowergetu8958
5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen. Amen Amen.
@yeneneshjiru2704
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@እማቲደሳለኝ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@csrffgddggdrt4180
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@mamacitatube1780
5 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ፅጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@atsedeayalew3347
5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂይወት ያሠማልን ወንድማችን ዳ/ን ጥበበ ብዙ ተምረናል ብዙ ማወቅ የሚገባን አለ እና በርታልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልን አሜን እኛንም የሠማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜንን
@etebegnkosheshalewamlakebe356
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Hewoten yasemaln wendmachen
@genettube8943
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ማስተዋሉን ያድለን
@berhaneejigu176
5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin edmena tena yistih wondme.
@berihuhaile6935
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen, kale hiwet yasemaln, wendmachn egziabher tsegaw yabzalh.
@woleteeyesusetube
5 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህርራች ፀጋው ያብዛልን የአገልግሎት ዘመመን ይባርክ አሜን
@arontsegai
5 жыл бұрын
ዲያቆን ጥበበ እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ህይወትም ያሰማልን። ይህ መሰረታዊ ትምህርት ነውና እናመሰግናለን። አሮን ነኝ ከቅዱስ ገብርኤል ኬንታኪ
@tibebebelihu8873
5 жыл бұрын
Aron Tesfasilassie እግዚአብሔር ያክብርልን:: እንደተለመደው ለሚያደምጡ ሁሉ ያድርሱልን
@AnaAna-ib2lz
5 жыл бұрын
Wyindmachne be ewinte dishe Amile tmirte naw eighbre esitske
@yemanejone526
5 жыл бұрын
Mamhrachen endat lagenaww echlalw, ebakchu talfonu metawkut saww tababarune, lahewatey wasanet metehon teyaka nabarn,
@tibebebelihu8873
5 жыл бұрын
Yemane Jone 571-212-8578
@lucdebernardi1053
5 жыл бұрын
Wedemachinene tebebe egizaber yebarekehe teru temerte new huleme eketatelalehu tebareke
@htdvjthr1hu4grhdhr50
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን
@ሁለተማራምስደተኛዋሁለተማ
5 жыл бұрын
እናመሰግን አለን መምህራችን
@እማሆይወለተሃና
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigisttg7080
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen 🤲🙏⛪✝️💞
@massaratedabala2109
5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛሎት ለኛም አስተዋይ ልብናን ያድለን
@ሰሊናኣራኣያ
5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንን ቃል ሂወት ያሰማልን
@MonaMona-rs9eg
5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln edme ena tena abzto ystlln wndmachn yagellglot zemenh ybarek
@ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@lamrothabtewold1477
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Egziabhar ymesgen ybark
@muluwork3439
5 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@rehimamisbah8372
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድም!!!
@yemareyamlegenat5030
5 жыл бұрын
Amen kalehyewet yasemalen
@SamiraSamira-zb8co
5 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN wodimachin kal hiyot yasemalin yageligilot zemenihn yibarikew fetari
@bezalove5936
5 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin
@asterwarga14
5 жыл бұрын
Thanks 🙏
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ
5 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሒወትን ያሰማልን በርታል ግን ቅዳሴ ስቀድስ ወግ ያወጋሉ ሰላም ይባባላሉ ማስተዋል ይስጠን አሜን
@tgabebe4094
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemaln wandemachn
@nardos8515
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@asadeteshome1114
5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን እግዚአቢሄር
@tewodrosnegewo176
5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin
@workeynigussie508
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywot yasemalin
@ድንግልማርያምለእኔየህይወ
5 жыл бұрын
መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውንንን ብዝዝዝት ያድርግላችሁ በእድሜ በጤና ይጠንቅልን
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen LE wondemachn kale hyiwten yasemalen Egzabher ybarklen.
@rutadebsay1785
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን ወንድማችን
@GalaxyJ-dl4un
5 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን
@samerapangao5217
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን
@haregewoyinregasa6736
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
5 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@mesretasfaw464
5 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርቶችን እያገኘንበት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በጉጉት እምጠብቀው ትምህርት ነው
@kidistdesale3654
5 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መድኃኔአለም በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን
@abiytinsae8107
5 жыл бұрын
በእውነት አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@zinashu9679
5 жыл бұрын
Amen kalehiwotn yasemalin lememhrachin bedime besega yakoyiln amen leniseha hiwot yabikan amen yidereglin
@abebechsergawi1035
5 жыл бұрын
Amen amen amen kalhywte yasemlen wendmachne
@ያሳደገኝመላክትዛሬምከኔጋ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@tizitaworku4498
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
@beletubekele3318
5 жыл бұрын
Amen amen amen Waqqayoo sagalee jireenya sii dhageessuu AMEN
@salasala5215
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ይአሰማልን የአገልግልወት ዘምምንዎትን ይባርክ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ምእምሕራችን በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው እግዚአብሔር የሰማነውን በሕሊናችን ይአሳድርልን
@AnaAna-ib2lz
5 жыл бұрын
Amne Amne Amne
@طلالالبدواوي
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewot yasemaln
@tigegetachew8559
5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen xiyaaqe alany isum and set ba dingilinawa amanziraa badal mahonun kawaqach tamalisa nisaha. Ka gabach buhalaa ka dingil wand gara magabat tichalalech
@saradebesay4784
5 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!
26:17
ወደ ቤተ ክርስቲያን ከመሄድ አስቀድሞ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች የሴቶች ልማደ አንስት- ክፍል ሁለት
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 39 М.
29:47
ስድስቱ የኦሪት ትእዛዛት በስድስቱ ቃላተ ወንጌል ሲተረጎሙ
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 958
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
29:51
ናይ ድቃስ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
17:59
የባላቅ እና በለአም ታሪክ (ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ 22,23,24)
Amharic Bible Stories & Gospel Tube
Рет қаралды 3,5 М.
29:57
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ቅዳሜ (መዝ 131-150)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 103 М.
53:45
ՍՈՒՐԲ ԳՐԻԳՈՐ ՆԱՐԵԿԱՑՈՒ ԲՈՒԺԻՉ ԱՂՈԹՔՆԵՐԸ
Armenian Church in Moscow
Рет қаралды 653 М.
28:49
አቡነ ዘበሰማያት ውስጥ ያሉ አምስት ነገሮች+ ጸሎት ማለት...+ እነዚህ አምስቱ በጸሎት መጻሕፍት ውስጥ ሁሉ ይገኛሉ+ / ክፍል ሦስት /
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 3,6 М.
2:06:36
ወንጌል የዉሃንስ
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
56:04
የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 20 September 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 225 М.
29:00
በቤተ መቅደሱ በቅዳሴው ጸሎት ስንሳተፍ ልብ ልንላቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች- ክፍል ሦስት
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 38 М.
1:22:34
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Amharic Audio Bible - mezmure dawit 1-50 Full bible part 1
ethio dawit tube
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН