መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ቅዳሜ (መዝ 131-150)

  Рет қаралды 62,636

ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo

ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo

Күн бұрын

Mezmure Dawit (Psalms) መዝሙረ ዳዊትን በየዕለቱ አንብብ ከመከራ ትወጣለህ፤ ከፈተናም ትጋረዳለህ፤ መልካምም ይሆንልሃል።
''ምስጋናን የሚሰዋ ያከብረኛል ፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ" መዝ 49፥23
በሰንበተ ክርስቲያን በዕለት እሁድ ማኅለየ ማኅልይ ዘሰሎሞንና የነብያት ጸሎት ይነበባል!

Пікірлер: 85
@SleepyCruiseShip-mb3gr
@SleepyCruiseShip-mb3gr 2 ай бұрын
የእሁድ መዝሙረ ዳዊት ብሰራልን ጥሩ ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን
@YeneneshYenenesh-t3o
@YeneneshYenenesh-t3o 2 ай бұрын
እሁድ መዝሙረ ዳዌት አይነበብም
@YeneneshYenenesh-t3o
@YeneneshYenenesh-t3o 2 ай бұрын
9:09
@seblehabte1810
@seblehabte1810 4 күн бұрын
👍🏼👍🏼,❤.😍 ም​@@YeneneshYenenesh-t3o
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 3 ай бұрын
ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@hannahanna6519
@hannahanna6519 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 2 ай бұрын
Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾 አምላኬችን ሆይ ይህችን የምንኖርባትን ዓለም ሰላምን አድርግልን ኢትዮጵያን ጠብቅ 🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙌☮️⛪️
@tigistuadane-n8t
@tigistuadane-n8t 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የእሁድ መዝሙረ ዳዊት አልተጫነም
@zematewahdo
@zematewahdo 10 ай бұрын
አሜን! 150ው የዳዊት መዝሙራት እስከ ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜ) ድረስ ይጸለያሉ። በዕለተ ሰንበት አሁድ የሰሎሞን ማኅልይ ከነበያት ጸሎት ጋር ይነበባል!!
@yyuy976
@yyuy976 3 ай бұрын
qalhiwet.yesmalna.amen amen.amen.❤❤❤
@mamemelese3054
@mamemelese3054 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለህይመት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎቶን ዘመን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏
@helenhelu1530
@helenhelu1530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ዳዊት በረከት ረዴኤት አይለየን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@tizitatadesseabebetizita8690
@tizitatadesseabebetizita8690 10 ай бұрын
Amen Amen Amen Kela Hiyote yasemaln Amen 🙏🏼
@alemsehay9584
@alemsehay9584 9 ай бұрын
Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln 💚💛❤️🙏🙏🙏
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 күн бұрын
አሜን🤲አሜን🤲አሜን🤲🙏
@Mes355
@Mes355 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲
@haimanotabraham6186
@haimanotabraham6186 Ай бұрын
Qal hiwet yasemaln amen Amen amen
@saragasa174
@saragasa174 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@Fantay-b2u
@Fantay-b2u 2 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን❤❤
@mekdesfrezewd267
@mekdesfrezewd267 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የፀለዩትን የቀረፁትን እዚህላይ የጫነውን ሁሉን አመሰገንኩ ሁሌም ስሰማው በጣምነው የምደሰት።
@FrewunDubai
@FrewunDubai 4 күн бұрын
Amen Amen Amen kli hwet yesmaln
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 2 ай бұрын
ሐሌ ሉያ ለአብ ሐሌሉያ ለወልድ ሐሌሉያ ለመንፈስ ቅድስ🎉🎉🎉❤❤❤
@romanabate5236
@romanabate5236 Жыл бұрын
አሜን
@alemminilik2356
@alemminilik2356 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@TsehayFeru
@TsehayFeru 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MamaFG1382
@MamaFG1382 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@ሂሩትሀይልማአርያም
@ሂሩትሀይልማአርያም 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@hhi9697
@hhi9697 9 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏
@YeneneshYenenesh-t3o
@YeneneshYenenesh-t3o 2 ай бұрын
ለሐ
@nebiyougetachew7900
@nebiyougetachew7900 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@milonbd5308
@milonbd5308 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahelEngida-ml8yg
@RahelEngida-ml8yg 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ❤🎉
@skwenyalameda7974
@skwenyalameda7974 2 ай бұрын
AAmen Amen Amen ❤❤❤
@saragasa174
@saragasa174 4 ай бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 3 ай бұрын
Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾
@yoditkeflom9587
@yoditkeflom9587 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln 🙏
@TIGESTTg-t2w
@TIGESTTg-t2w 3 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@FantayeHabte-m1o
@FantayeHabte-m1o 8 ай бұрын
Amem jalehiwot yasemalign
@SameySolana
@SameySolana Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZewdZd
@ZewdZd 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@SaraSara-jx8gf
@SaraSara-jx8gf Ай бұрын
Kale eywte yasemalen
@زمزمزمزم-ح1ك
@زمزمزمزم-ح1ك 5 ай бұрын
አሜን ኣሜን አሜን🙏🙏🙏🌺🌺ቃለሔወትን ያሠማልን🌺🌺🙏
@samrisamri9563
@samrisamri9563 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 2 ай бұрын
Amen amen amen
@ayalewmamuye7143
@ayalewmamuye7143 9 ай бұрын
❤ ክብር ምስጋና ይግባት ወላዲተ አምላክ ቃለ ሒወት ያሰማልን።
@Meseretworku-k7x
@Meseretworku-k7x 5 ай бұрын
Zemari melket yasmalen ❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@tesh8396
@tesh8396 6 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
@goldenartrealestateplc5329
@goldenartrealestateplc5329 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@aklilukibretdemse
@aklilukibretdemse 5 ай бұрын
abetu maren eraraln
@ghiwottesfay-ml7ik
@ghiwottesfay-ml7ik 9 ай бұрын
ኣሜን ኣምላክ ህዝበ ሁሉ ይባርክ
@jenivajeniva435
@jenivajeniva435 4 ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen🤲🤲🤲🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️
@amsalakalu6095
@amsalakalu6095 8 ай бұрын
Aman Aman Aman Egziabhar ymesgen
@توت-غ1ي
@توت-غ1ي 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gffhhg3621
@gffhhg3621 7 ай бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን
@lgoat1727
@lgoat1727 Ай бұрын
🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖
@azebbereket4681
@azebbereket4681 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lgoat1727
@lgoat1727 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@getachewalmu4536
@getachewalmu4536 Жыл бұрын
መጻፍቅዱስ ጥቅስ ሰለሞን
@AtnasiyaMeklit-qq2xy
@AtnasiyaMeklit-qq2xy Жыл бұрын
How to save the videos please help me.
@zematewahdo
@zematewahdo Жыл бұрын
One way is to use ''Internet Download Manager'' on your computer. Find and install the software. It's $1 a month. you can download as many videos as you like. Or if you are in Ethiopia, you can ask a friend who has it!
@HanaHana-j7i
@HanaHana-j7i 3 ай бұрын
አሜን ❤አሜን አሜን
@ChachaHarar
@ChachaHarar 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HanaHana-j7i
@HanaHana-j7i 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@በደስታ
@በደስታ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@YeMareamLij
@YeMareamLij 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@TsehayFeru
@TsehayFeru 9 ай бұрын
Amen amen amen
@uss-pz6je
@uss-pz6je 11 күн бұрын
AmenAmen❤❤❤❤❤❤
@Maedot21
@Maedot21 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@YeMareamLij
@YeMareamLij 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@በደስታ
@በደስታ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@abedaberhan
@abedaberhan 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TsehayFeru
@TsehayFeru 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyosyiasachaye9076
@eyosyiasachaye9076 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seragabren2451
@seragabren2451 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AnanjSnje
@AnanjSnje 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yonathenhabte4954
@yonathenhabte4954 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@WarekenashiDabela
@WarekenashiDabela 5 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏 🙏
@MabetTadsee
@MabetTadsee Ай бұрын
Amen amen amen amen
@sarazerihun2750
@sarazerihun2750 Ай бұрын
Amen Anen
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 94 М.
Tigrigna Metshaf Qudus ወንጌል ማቲዎስ
2:24:05
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 607 М.
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 1,3 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 79 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 860 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 74 М.
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 51 እስከ ምዕ 150
2:35:59
Ethio Mahber ኢትዮ ማህበር
Рет қаралды 611 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,2 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 90 М.
🔴 እውነት ነፃ ታወጣችኋለች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
2:37:12
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 291 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 104 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 115 М.