ለእውቀት ፈላጊዎች እየሱስ አምላክ ለመሆኑ ማስረጃ የለም።

  Рет қаралды 29,525

Eiman Wollo tube

Eiman Wollo tube

2 жыл бұрын

ustaz Abu harder

Пікірлер: 180
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ድነል ኢስላም
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k 6 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛከ አሏሁ ሀይራን አሏህ ከረጅም ሀያትጋር ኢማንን አሏህ ይጨምርህ አወን ከአድ አሏህ በስተቀር ሌላ አምላክ በጭራሽየለም ለካዱት እዝቦች ኸዲያን አሏህ ይስጣቸው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ሀምድ ለከሽኩር❤❤❤
@amanuelEbdu
@amanuelEbdu 5 ай бұрын
ኡስታዛችን አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ እኖድሀለን አላህ ይውደድህ❤❤❤❤
@mamekader5608
@mamekader5608 Жыл бұрын
ወለህ አለህ አንድ ነዉ ምክኒየቱሙ የሰዉ ሊጅን የፈጣረዉ እሱ ነዉነ እነም በምድር የለ ነጋር በሙሉ ሰይቃረ የሱ ነዉና❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kl8zk4fn1o
@user-kl8zk4fn1o Жыл бұрын
😂😂
@E-123E
@E-123E 7 ай бұрын
​@@user-kl8zk4fn1oደምርኝ ዉዴ❤❤
@uthg7338
@uthg7338 Ай бұрын
ስወድህአቡሀይድር❤😮😮የኛጀግና❤❤❤
@kerimziyadi-rb8ld
@kerimziyadi-rb8ld 11 ай бұрын
ሀቅ ነዉ ሙሲሊም ላረገኝ አላህ ምሰጋና ይገባዉ
@user-hi2sb9ev9l
@user-hi2sb9ev9l 9 ай бұрын
እውነትነው ከአላህ ውጭ ሌላው ጣኦትነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታአላህየ የላቀ ምስጋና ይድረስህ የአለማቱ ጌታ የሆንከው ከአላህ ውጭ ፈጣሪ ጌታ የለም ፈጣሪ አላህ ብቻና ብቻነው ሳይመሽባችሁኑ
@ZahraHusen-nk8dv
@ZahraHusen-nk8dv 9 ай бұрын
ኡስታዝ አላሕእድሜእውቀትይጨምርልሕበዱአቹአትርሡን
@amenaamena6479
@amenaamena6479 Ай бұрын
ኡስታዙና ጀዛክ አሏህ ኸይረን አላህ ሂድያ ይስጣቸው
@MadinaAli-xr6um
@MadinaAli-xr6um 11 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@user-ev9ph9rj8g
@user-ev9ph9rj8g 4 ай бұрын
Masha Allh
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp 8 ай бұрын
ማሽአሏህ ❤❤❤
@user-xe2kw6sq2j
@user-xe2kw6sq2j 3 ай бұрын
ጀዛከላህኽይረን
@user-dx1to1uq8x
@user-dx1to1uq8x 3 ай бұрын
እድሜህን ህበርክ
@Pnice-bx9ew
@Pnice-bx9ew 3 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ እድሜህን ያቆይልን አላህ ሱበሀነወ ተአላ
@sarayared1786
@sarayared1786 11 ай бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ በአንድ ፈጣሪ ማመናችን ለምን ያናድዳቹሃል የፈጠረን እርሱ የምንመለሰው ወደእርሱ ታድያ ፍጡርን እንመን ሲቀጥል ክርስቶስ እኔ ፈጣሪያቹ ነኝ አላለም በግድ እኮ ነው አማላካችን ነው የምትሉት ወየውላቹ የፍርድ ቀን
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 9 ай бұрын
እኮ
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 6 ай бұрын
አለህ ፈጣሪ ለመሆኑ እራሱ አልነገረሽም አላህ የጣኦት ስም ነው😂
@sarayared1786
@sarayared1786 6 ай бұрын
@@weletearegaytadesse4444 አሳዛኝ
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 22 күн бұрын
አቦ አይደሪ መሸሀለ❤❤❤❤
@AAsnak
@AAsnak 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላአለኒእመተልኢስላም
@MdRasel-hx2px
@MdRasel-hx2px Жыл бұрын
እዱሜንጤንዩስጢህ፡ኡስታዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiraautopia8312
@samiraautopia8312 Жыл бұрын
Mashaa alaa mashaa alaa
@AnuwarUmer
@AnuwarUmer 2 ай бұрын
❤❤❤
@MehretabTsege
@MehretabTsege Ай бұрын
ስንቴ ይመለስልህ እባክህ ህዝቡን አድን
@gshshhehehehjeje8042
@gshshhehehehjeje8042 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@Sofiabd883
@Sofiabd883 2 ай бұрын
Sedeb ayitakmm fit lfit zekeraker gobez kehonachew
@seydodemek2774
@seydodemek2774 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@alekadariseid7990
@alekadariseid7990 Жыл бұрын
ኣሚን
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
ኮሜንት ሁሉ የክርስቲያኖችን ጋጠወጥ አስተዳደግን ያነገሰ ነው።ለማንኛውም እየተሳደባችሁ ቢሆንም እንኳን ሰማችሁት😊
@seyoumlegesse7357
@seyoumlegesse7357 Жыл бұрын
ሽአወችን አነጋግራቸው
@hawaebrahim2800
@hawaebrahim2800 Жыл бұрын
ያአላህ ሱበሀን አላህ አዳኢብ የሆነ ትምህርት ነው ልብ ላለው ግልፅ ትምህርት ነው አልሀምዱሊላህ አላኒእመቱን ኢስላም
@hayatahmad-zv7dx
@hayatahmad-zv7dx Жыл бұрын
👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@FatmaAhmad-we4ew
@FatmaAhmad-we4ew Күн бұрын
ማሻአላህ የኛ ጀግና አቡሀይዴር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እነሱ ደድበዋል አይሰሙም ጭራሽ ላንተ ዱአ ያደርጋሉ አጅብ ነው ክክክክክክ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ
@AmareTamiru-gn7nw
@AmareTamiru-gn7nw 2 ай бұрын
Antem chrash minm Mahmoud mereja saynor Allah ylachal bemil bicha amnehal .sle eyesus amalaknet enkan hiowt yalew tsehay enkan meskralech!!!
@faizaahmed8803
@faizaahmed8803 Жыл бұрын
masall
@thomaslopiso6682
@thomaslopiso6682 Жыл бұрын
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6 አየሱስ አምላክ ነው::🙌🙌
@user-iw1gv3ry8e
@user-iw1gv3ry8e Жыл бұрын
😂😂😂
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
@@user-iw1gv3ry8e ገልቱ አህዛብ ለናንተማ ፍርድ ሰላለ ደሰ ይለኛል
@eklilhassen7479
@eklilhassen7479 10 ай бұрын
ፈጣሪ ፍፁም፣ አንድ ፣ ማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው ::
@aliabdu-qn6kr
@aliabdu-qn6kr 9 ай бұрын
ይህ ትቢቱ ለየሡሥ አይደለም ብሮ ለየሱስ ኢሳያስ49_5አብብ ከዛ ሉቃስ 1_26
@saidasaid467
@saidasaid467 6 ай бұрын
😂 አይ እናተ እዴት አምላክ ይወለዳል ሱባሀን አላህ
@yarustasey6091
@yarustasey6091 9 ай бұрын
ሡ ለሑ አለሒ ወሠለም ❤❤አሏሑ ሠበኻነሑ ተአላ የሠውልጂ በማረ አቆም ፈጠረው መመሬያ ነበነይ ላከ ቆረአን አውረደ ሡበኻን አሏሕ ከአሏሕ ውጭ አምታመልኮቸው መዲነው ጥቅማቸው አሏሕ ምዲረን ዘረካ ሠማነይን እምን መገበው ሑሉ ከመሬት ነው ቆሙል አሥተካክሎ ፍጥሮ መሬትን አሣምሮ ዘሠጋት ሠማይን ተመልከት ይማቆረጥ ኒእማ ይውረዳል የሠው ልጂ
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 9 ай бұрын
Esu bchaw getanw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yarustasey6091
@yarustasey6091 9 ай бұрын
ሡለ ላሑ አለሒ ወሠለም ❤💔💘💖ኢሣ አለሒ እሠላ ም የአሏሕ ነብይ ነው ወደ መሬም አለሒ እሠላም የተላከ እሩሕ ነው አሡም በመላኢካ የተላከ እሩሕ ነው ❤ለሑሉም ሠዉ እሚሠጥ እሩሕ ❤ኢሣ አለሒ እሠላምየሏሕ ነብይ መሖኑ ብቻ ነው አሚለየው
@amanuelEbdu
@amanuelEbdu 5 ай бұрын
ክርስቲያን ወገኖች አላህ ይምራችሁ
@michaelweldu4457
@michaelweldu4457 3 ай бұрын
ወዴት ነው የምትኮበልሎው አዚህ አማ እስላምና ክርስትያን ችግር የለብቸውን ውደ ስጋ ና መንፈስ ቀረብ በል ጂ ዩደ ክርስትያን ከ 600 ዓመት በሆላ እስላም ልጅ ለናትዋ ምጥ አስተማረች
@tesfayedinssa2680
@tesfayedinssa2680 3 ай бұрын
ይህ ጉዳይ የሚመለከተው ስለ እምነት ነው። እምነት ደግሞ ሰው ወደ ፊት ስላለው ፍጻሜው በገባው ልክ ተስፋ በማድረግ የሚመላለስበትና ይህን ተስፋ የሚጠባበቅበት ነው። የእግዚአብሔርን ነገር የሚንረዳው፣ እራሱ እግዚአብሔር እራሱ ለፈጠረው የሰው ልጅ፣ በዘመናት ሁሉ መካከል መግለጥ በፈቀደበት ልክ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ሉዓላዊ አምላክ ነው። የማንንም ድጋፍ፣እርዳታና ምክር አይፈልግም። ሰው በዕውቀቱ፣ ከእግዚአብሔር አንጻር የተገደበ ብቻ ሳሆን እውቀትን ከመሃል የጀመረና የሚጀምር፣ ደግሞም ሳያገባድድ የሚሰናበት ነው። እግዚአብሔር ምድርን ጨምሮ፣ ግዙፍ ፕላኔቶችንና ግዙፍ ክዋክብትን አየር ላይ በትኖ ያለአንዳንዳች ድጋፍ እየተዘወሩ እስካሁን ማየት የምንችለውን ያክል እያየን ነው። ሰው የሚጠቀምባቸው ቃላቶች ከውሱንነታቸው በተጨማሪ፣ ውሱኑ የሰው እዕምሮ ተጨምሮበት፣ ወዲህና ወዲያ በማጨናበር፣ እውንትን ከማደብዘዝ ያለፈ ማስቀረት አይቻልም። ሰው- ሰራሽ ትንታኔ እና እዕምሮ-በቀል ምድር ላይ የመኖሪያ ፍልስፍና መመሪያ፣ ሁለንተናዊውን የእግዚአብሔር ችሎታና ፈቃድ ልገልጡ አይችሉም። አንዳንዱን የፈጣሪ አሰራር በቀላሉ እንረዳለን። ቀሎ የሚታይ ነገር ከሆነ ደግሞ ትንሽ ማራቅ እንፈልጋለን። እዚህ ላይ የጌታችንና የመድሃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ከመጸነሱ ትንቢት ጀምሮ፣ የመወለዱ፣ የዕድገቱ፣ የትምህርቱ፣ መከራን ስለመቀበሉ፣ መሰቀሉ፣ መሞቱ፣ ከሞት መነሳቱና ማረጉ ነገር ባጠቃላይ በምድራዊ እዕምሮ ስመረመር፣ የፈጣሪን ፈቃድና ችሎታ ትረሱና እንዴት ልሆን ይችላል ትላላችሁ። ላለማመንና ላለመቀበል፣ ጥቅሶችን ታሳክራላችሁ። የሚገርመው ይህን ሁሉ ብታደርጉና ብትፈላሰፉ፣ መቋጫ ሳታበጁ በጌታ ቀን ትሰናበታላችሁ እንጂ እውነቱን አትቀይሩትም። ይሁን ቢባል እንኳ፣ በአስተምሮአችሁ (እስልምና)፣ መካድና ማደብዘዝ በማይቻል መልኩ፣ የጌታዬና የአምላኬ የኢየሱስ ክርስቶስ አስተምህሮ ትክክለኛ መንገድ መሆኑን እያወቃችሁ እንኳ፣ እውነት ነው ከማለት ባሻገር፣ በግልጽ እንዲነገር፣ የክርስቶስ ስም እንዲነሣ አትፈልጉም። ስሙም ሲጠራ ትደነግጣላችሁ። ምንም እንኳ በምድራዊ እውነት ላይ በቆመ እውቀት፣ ተከራክራችሁ የምታሸንፉ ቢመስላችሁ፣ የፈጣሪን ውጥንና በጎ ስራ አትቀርሩትም። እግዚአብሔር ቀድሞ የተለመደውን እንሰሳ በሆነው የበግ ደም ይደረግ የነበረውን የስርኤት መንገድ ሽሮ፣ ላመነበት የሰው ልጅ ሁሉ፣ በነጻ ይድን ዘንድ፣ ውድ በሆነው ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተክቶታል። ጥቅሶችን በማጋጨት፣ ያላመኑትን ታስቱ ይሆናል እንጂ፣ ይህ እውነት ከምቀየር፣ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል። "እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።" ሮሜ 9÷16 ስለዚህ ወንድሜ በማይረባ ክርክር፣ ጊዜህን አታባክን!
@MilkiDesta
@MilkiDesta 3 ай бұрын
Slarasu yamayawq silalelaw endet tawaralah !! Iyasus yiqr yobalh !!
@MekaMeka-re8bd
@MekaMeka-re8bd 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Fatmah-jh1sk
@Fatmah-jh1sk 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y 7 ай бұрын
እውነት ያልሆነ ነገር ከየት መረጃ ይገኝለታል
@YonasYeabyo
@YonasYeabyo 3 күн бұрын
Zim bey mejemery mexhaf kudos anbb awq keza xhuf ymelslahal
@thomaslopiso6682
@thomaslopiso6682 Жыл бұрын
ዮሐንስ 20 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ ከዚያም በኋላ ቶማስን፦ ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን አለው። ²⁸ ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት። ²⁹ ኢየሱስም፦ ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው።
@user-ui4mu7uz3j
@user-ui4mu7uz3j 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@gizachewtibebu4132
@gizachewtibebu4132 Жыл бұрын
ዮሐንስ ወንጌል 10= 30
@moaz-ve4jk
@moaz-ve4jk 9 ай бұрын
ዩሐንስ 12 : 44 ዩሐንስ 17 : 3 ማርቆስ 12 : 29
@tilahuntahiro3483
@tilahuntahiro3483 Ай бұрын
ንፅፅር ውስጥ መከራቸውነን የሚያዩት ቃድሞ ያመኑበትን ከመጠራጠር የተነሳ ነዉ። ሰው የፈለገዉን ይመን ንፅፅር ብቀርባችሁ ይሻላል።
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 8 ай бұрын
ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። … ¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
@weykabdemissieadisu6157
@weykabdemissieadisu6157 2 ай бұрын
አላ ማነው ላንተ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 3 ай бұрын
Abate bazi asitasasb machem geta ayagegnutm isachon machem gahanm now mitabqacho
@abdulkadirjuhar8348
@abdulkadirjuhar8348 Жыл бұрын
ኦሪት ዘዳግም መዕ 18 ቁ 15-19 ተመልከቱ
@fikreashagre4019
@fikreashagre4019 Жыл бұрын
ወንድም ይህን ተመልከት ሮሜ 9-5 1ኞ ዮሐ 5-20 ዮሐ ወንጌል ም1'ቁ1-3 ቆላሲስ ም1 ቁ15-16
@FatimaFatima-rx7ji
@FatimaFatima-rx7ji Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏😂
@esraeltamrat6346
@esraeltamrat6346 Жыл бұрын
የ እናንተ አምላክ ራሱ ፈጠረውን ሰው መሆን አቅቶታል የ እኛ አምላክ ግን አክብሮ የ ፈጠረውን ሰው ሆኗል ለዛውም ከ እመቤቴ ድንግል ማርያም/ክብር ይግባትና!
@eklilhassen7479
@eklilhassen7479 10 ай бұрын
አላህ የሰው ልጆች ሁሉ ፈጣሪ ፍፁም፣ አንድ ፣ ማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው ::
@mememm8692
@mememm8692 7 ай бұрын
​@@eklilhassen7479በትክክል ነገርግ ሰው ሆኖ ወደምድር መምጣት ቢኖርበት ህዝቡን ለማዳን የሳነዋል አየችልም
@user-xw3fs8wl4p
@user-xw3fs8wl4p 6 ай бұрын
እናተመቸም አይገባችሁ ጉረሮዉ እስከ ሚደርቅ ድረስ እያስረ ዳችሁ አልሀምዱሊላህ የኛአምላክ አይሞትም ግን የፈ ለገዉን ማረግ ይቺላል ይፈጥረናል መልሶ ይወስደናል
@mememm8692
@mememm8692 6 ай бұрын
@@user-xw3fs8wl4p አየገርምም የኛም
@bdhddhdh6400
@bdhddhdh6400 6 ай бұрын
ክክክክ ከማነው የሜድናቸው​@@mememm8692
@shiferawbogale2460
@shiferawbogale2460 11 ай бұрын
አንተ የምትለው እራሱ ምን ማስራጂ አለህ ?በወቅቱ ስለነበርክ ወይስ የተባለውን ሰምተህ???
@user-ip6wk2qu1i
@user-ip6wk2qu1i Жыл бұрын
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙ እንዲሁ ወዶአልና ዮሐ ወንጌል 3:16
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
አይገባቸዉም የዳቢሎሰ ልጆች
@eklilhassen7479
@eklilhassen7479 10 ай бұрын
አላህ የሰው ልጆች ሁሉ ፈጣሪ ፍፁም፣ አንድ ፣ ማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው ::
@moaz-ve4jk
@moaz-ve4jk 9 ай бұрын
ኢየሱስን ማነ ፈጠረው ?? መልስ ፦ ፈጣሪ ፈጣሪ ማነው ? መልስ ፦ ኢየሱስ what 😂 ጥያቄ ኢየሱስ በተሰቀለበት ወቅት አምላኬ አምላኬ ስለምን ተውከኝ ያለው ማንን ነበረ ?? መልስ ፦ አምላኩን ኢየሱስ ምንደነው ?? መልስ ፦ አምላክ 😳 አምላክ ሌላ አምላኩን ተማጸነ? ከአምላክ የተገኝ ሌላ አምላክ 🧐
@user-ef5gy6dg4z
@user-ef5gy6dg4z 9 ай бұрын
እንዴ እየሱስ ፈጣሪ አይደል በመንፈስ ወደ ሰው ተቀይሮ የመጣ አይደል እንደዛ ከሆነ እራሱን ይወልዳል እንዴ
@saidasaid467
@saidasaid467 6 ай бұрын
ለስዲብ ነው የሚሮጣት አይመልሱ ሲጠየቁ እየሰው መሀፍ እየሱስ ወዴ አምላኩ ፀለየ ይላል እኮ እዴት ይፀልያል አምላክ ከሆነ ስለዚህ እየሱስ ሰው ነው
@FatmaAhmad-we4ew
@FatmaAhmad-we4ew Күн бұрын
ኡስታዜ እየጨቀጨክ ትግታቸዋለህ ግን አይሰሙም እድፍን ቅል ላይ ውሀ ማፍሰስ ነውውውውውውውውው
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 9 ай бұрын
Fxarachin esu erasu egzbhrnaw
@gizachewtibebu4132
@gizachewtibebu4132 Жыл бұрын
አላኸ ሽርክናን ይጠላል እያላችሁ ነገር ግን ስልጣኑን አሳልፎ በመሰጠት ደግም ኢሳ ፈጣሪ እንዴት አደረገዉ? ምክንያቱም እሱ አዋፍን ፈጥሯልና ።
@bdhddhdh6400
@bdhddhdh6400 6 ай бұрын
የፋጥረው በአላህ ፍቃድ ነው
@Sofiabd883
@Sofiabd883 2 ай бұрын
Wondme esa wof yefeterew beallah fekad new nebey lemehonu teamer new yetesetew
@user-cg2tg3ks9g
@user-cg2tg3ks9g 3 күн бұрын
አሁን እኛ የመሀመድ ተረተ ተረት እንስማ ወይስ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት እንስማ።ቁረአን ስጀማር የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት መስረጃ መሆን አይችልም። ምክንያት ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ከመጣ ቦኋላ 622 ዓ.ም የተፃፈው ነውና።ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መናገር ብቃት የለውም። ለሁሉም ክርስቲያኖች ለኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት መስረጃ የላቸውም ለልከው እኔ ትንሽ መስረጃ ልስጥክ። ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። ⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ቆላስይስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤ ¹⁷ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል። ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። ²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። ³⁰ እኔና አብ አንድ ነን። ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥ ¹³ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። ¹⁴ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። 1ኛ ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ የሰውን ምስክር ብንቀበል የእግዚአብሔር ምስክር ከእርሱ ይልቅ ይበልጣል፤ ስለ ልጁ የመሰከረው የእግዚአብሔር ምስክር ይህ ነውና። ¹⁰ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል። ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። ¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። ጥያቄ ለሙስልሞች ሁሉ እኔ ሁሌ ጥያቄ የሚሆነኝ እነሱ ትክክለኛ ነቢያችን የሚሉት መሀመድ እንደ ሌሎች እውነተኛ ነብያቶች ሁሉ እግዚአብሔር በእጀቸው የተለያየ ተአምራት እንደ አደረገ በመሀመድ እጅ እውነተኛ ነብይ መሆኑን መረገጫ የሚሆን አንድ እግዚአብሔር በእጁ የደረገው ተአምር እስቲ ሙስልሞች ንገሩኝ? ራሱን በራሱ ነብይ ብሎ ከጠራ በቀር ሌላ ለእውነተኛነቱ የሚያረገግጥ አምላካዊ መስረጃ ምን አለ እስቲ ንገሩኝ ? እግዚአብሔር ምስክሬ መሀመድ ሁሸኛ ነብይና እግዚአብሔር (አላህ) ቁራአን ወረዳብኝ ብሎ በወሻ ገብቶ የራሱን ሀሳብ ፅፌ ብዙዎቹን ወደ ስኦል(ጀሀነም) እየመራ ነው!! ንቁ እውነተኛ የጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው
@getutolla4312
@getutolla4312 11 ай бұрын
66ቱም የመፀሃፍ ቅዱስ ክፍል ኢየሱስ አምላክ፥ነቢይ፥ካህን፥ንጉስ እና እግዚአብሄር መሆኑን ነው የሚናገሩት አንተ እንዚህን አይደለም ካልክ ማስረጃ አምጣ ከመፀሃፍ ቅዱስ
@nathanteshome8730
@nathanteshome8730 Жыл бұрын
ዮሐንሰ 13 ቁጥር 14 አንብብ መሀመድስ ምንድ ነው
@ahmadamir5679
@ahmadamir5679 Жыл бұрын
እስኪ ምን ይላል ባባ
@bantalemamde3963
@bantalemamde3963 26 күн бұрын
እግዚአብሔርን እንደ ሰው ስታስብ አንድ ይሆናል እግዚአብሔርን እንደ እግዚአብሔር ስታስብ ቃል ይሆናል እግዚአብሔርን እንደ እራስህ ስታስብ ሰይጣን ትሆናለህ አንድ እግዚአብሔር ሁለት ሰው ሶስት ሰይጣኖች። አንተ። 😅😅😅
@ephremabate1598
@ephremabate1598 Жыл бұрын
ክርስቲያን ማስረጃ የአለው እምነት ነው ሗላ የመጣው በሰማይ አለ ስላላችው ከመፀሀፍ ቅዱስ ለቃቅሞ ፅፎ የአመጣው ነው ቁርአን ማለት
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
ዝም ብላቺሁ አዳምጡ ክርስቲያኖች እውነትን ከፈለጋችሁ አረባ ኮሜንት ከመፃፍ አድምጡት ይልቅ አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
@TGMTG
@TGMTG 11 ай бұрын
በብርሀኑ መንገድ ይምራህ ከዚህ ጨለማ ሂወት ያውጣል
@moaz-ve4jk
@moaz-ve4jk 9 ай бұрын
ገለቴ ፦ እኛ ሙስሊሞች በትክክል በኢየሱስ እናምናለን ኢየሱስ መንገድ መሆኑን እናምለን ሁሉም ከኢየሱስ በፊት የተላኩ ነቢያት ወደ አምላክ የሚመሩን መንገድ መሆናቸዉን እናምናል ። አንተም ወገኔ ኢየሱስ የሚለውን የምታምን ከሆነ ይሀንን አንብብ 👉 ዩሐንስ 17 : 3 እውነተኛ አምላክ ብቻህን የሆንክ አንተና የላከዉንም ኢየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይቺ የዘላለም ህይወት ናት ። ይህ ደግሞ የሁሉም ሙስሊሞች እመነት ነው 👉 እውነተኛ አምላህ አንድ ብቻ መሆኑን ማመን እና ኢየሱስ ከአንዱ አምላክ የተላከ መሆኑን እናምናለን ።
@TGMTG
@TGMTG 9 ай бұрын
@@moaz-ve4jk ሎቱ ስብሀት #ከክርስቶስ# ውጭ ሌላ አምላክ የለም #ከክርስቶስ# ውጭ ሁሉም ጣኦት ናቸው ከምን ከምኑ ነው ያገናኝሺው ልብ ይስጥሽ። ደግሞ ውሸት አታምኑም 100%
@moaz-ve4jk
@moaz-ve4jk 9 ай бұрын
@@TGMTG በመጀመሪያ ያለከው ከኢየሱስ በቀር አምላክ የለም ነው ያለከው what ! ወገኔ አንተ የምትለው ከኢየሱስ የሚለው ጋር አተጋጭም ምክንያቱም ኢየሱስ እንደሚናገረው ከሆነ 👉 ዩሐንስ 17 : 3 እውነተኛ አምላክ በቻህን የሆንክ ሉቃስ 18 : 18 ኢየሱስም ፦ ስለምን ቸር ትለኛለህ ከአንዱ እግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም ። ትንቢት ኢሳያስ 44 : 6 ከእኔ ሌላ አምላክ የለም። ታዲያ ወገኔ የማንን ቃል ነው የምታምነው የኢየሱስን ነው ወይስ የራስህን ???
@ephremabate1598
@ephremabate1598 Жыл бұрын
አቡ ሀይደር የምትባል እውር እንደ አይንህ ልብህ የታዎረ ስለ እግዚአብሔር አምላክነት ቁራአናችውም ይናገራል እንኳን የኛ መፀሀፍ ቅዱስ ቀደምት የመጣው የናተም ሙሀመድ የአረብ እረኛ ነገረን ብላችው የምታምኑት አላህ የጣኦት ስም ነው ግን በአረበኛ ወረደ እያላችው የዋሁን ህዝብ አረበኛ የማያነበውን ህዝብ ተጫዎታችውበት እውነቱ እየዎጣ ነው ቁራናችው ከመፀሀፍ ቅዱስ ተሰርቆ በአጪሩ የተዎሰደ ነው በአማረኛ ተርጉሙትና ብዙ ሰዎች አንብበው እውነቱን እንዲያውቁት?
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 10 ай бұрын
ክፍታፍ አፋችሁን ከመክፈት ውጭ ሌላ ማስረጃ ዬላችሁም እዬነገራችሁ ነው አንበሳው ፈጣሪ ብለው እሚመልኩት ጌታ የለም ከአንድፈጣሪ በስተቀር እዬሱስም የአላህ ሰላምታ ይውረድለትና ባሪውና መልክተኛውነው ይህነው ሀቁ
@anwarjemal1610
@anwarjemal1610 9 ай бұрын
ማንም ፖስተር ምትሉትን ዝም ስለሚያስብላቹ ነው እኮ
@meb153
@meb153 21 күн бұрын
ለዚህ አይነት ቅራኔና ጥፋት እራሱ መሀመድ እንኳን መልስ የለውም እስልምናን የምትከተሉት ማሰብና ማንበብ ስለማይችሉ ይመሰለኛል። እስቲ አስተውሉና መርምሩት 😂የመጀመሪያው ሙስሊም ማን ነበር? 1.መሐመድ የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ6፡14/6፡161-/39፡12) 2. አብርሃም የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ(3፡67/2፡132) 3. ሙሴ የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ (7፡143) 4. አደም የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ (20፡115) ®መጽሐፍ ቅዱስ ❤የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ናቸው (3፡26) 😂አላህ ሰውን ከምን ፈጠረው? 1. ከአቧራ (3:39) 2. ከደም (96፡2) 3. ከምንም (9፡67/52፡35) 4. ከሸክላ (15:26) 5. ከወንድ የዘር ፈሳሽ (16፡4) ®መጽሐፍ ቅዱስ❤ ከአፈር ኦሪት ዘፍጥረት (2፡7) 3፡19 😂 አላህ በመጀመሪያ የተፈጠረው ምንድን ነው? 1 .ምድርን (41፡9/12) 2.ገነትን (79፡27/30) ® መጽሐፍ ቅዱስ❤.ዘፍ 1፡1 በመጀመሪያ ሰማይና ምድር ፈጠረ። ነገር ግን ቁርኣንን ምንም ተቃርኖ የለውም ብለው ይጃጃላሉ።LOI ይገርማል በጭፍን እምነት መኖር ምናልባት እውነት አያደርገውም። ሀይማኖታችሁ የሚያስተምራችሁ ጥያቄ እንዳትጠይቁ ካስተማራችሁ አንድ ነገር እየደበቃችሁ መሆኑን አስተውሉ።ዑለማችሁን ከመጠየቅ አትቆጠቡ ነዘመናት የኡክታዞች እና የኡለማዎች የውሸት ትምርህት አብቅተዋል::እኛ እውነታውን የምናውቅበት ዘመን ላይ ነን::ሁሉንም ነገር ማወቅ አለብን:: ቁርኣን ፍጹም በተቃርኖ የተሞላ ነው። እባካችሁ ዶር ዛኪር የምትሉትን ደደብ እውነቱን አስተምሩት አምብቦት አያውቅም ። እኔ ደደብ ሰው አይደለሁም እስላም ሆኜ የምቆመው እውነትን የመከተል ነፃነት አለኝ። ኢየሱስ እኔ እውነትና መንገድ ነኝ እያለ ታዲያ ምን እጠብቃለሁ?አናተስ
@user-zc6om2wg3c
@user-zc6om2wg3c 8 ай бұрын
የታባክታውቀዋለህእንደትነውማስረጃየለለውስፈልግመጽሀፍቅዱስአንብብሀይማኖታችንንአታንቆሽ
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 5 ай бұрын
አዎ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ።
@aemetsilasi7370
@aemetsilasi7370 9 ай бұрын
የእግዚአብሔርን አምላክነት ከቁርኣን አንቀበልም
@GarbelHilla
@GarbelHilla 4 ай бұрын
Omg 😂😂
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 Жыл бұрын
በእግዚያብሄር አብ ልጂ ሥላላመንክ አሁኑኑ ተፈርዶብሀል እመን ትዲናለህ ተረት አታውሩ
@THE_WOLF7302
@THE_WOLF7302 Жыл бұрын
Biblem teret hone ende?
@saidasaid467
@saidasaid467 6 ай бұрын
እደት ሰው ፈጣሪ ነው ብለን እንመን እየሱስ ሰው ነው ይበላል ይጠጣል ተርግዞ ተወልዶል ደሞም አምላክ ነኝ አላለም ወዴ አምላኩ ይፀልያል እዴት ፈጣሪ ነው ታዳ
@user-vw1tw3xs8x
@user-vw1tw3xs8x 3 ай бұрын
የተቀረፀ ጣኦት ሁሉ ናችሁ
@adnewamado6455
@adnewamado6455 Жыл бұрын
በመጀመርያ መፀሐፍ ቅዱስ እመን ባላማንከው መፀሐፍ ማስረጃ መፈለግ ይገርማል አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይላል የአገሬ አባባል እና ተረትን ቀጥል ዝንብለ ስትቅም የፃፍከውን መፀሐፍ እያነበብ መጨረሻክ ሲኦል ነው በርቱ ያለእየሱስ ህይወት የለምና።
@user-iw1gv3ry8e
@user-iw1gv3ry8e Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-kl8zk4fn1o
@user-kl8zk4fn1o Жыл бұрын
ጀግና እውነት ነዉ ❤
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 10 ай бұрын
ተው እንጅ አገራቺሁን አትሳቱ ሲኦልማ ዬእናንተ አገርናት እሺ ደሞአትድረቅረቁ በባዶ እምነታቺሁ ሁሉን ነገር ጠይቆ መረዳት እንጅ መሳደብ ሞያ አደለም😂😂😂
@moaz-ve4jk
@moaz-ve4jk 9 ай бұрын
ወይ እወቀት 😃 ቢገባክ እኮ መጽሐፍ ቅዱስን የሚያነበው ለዳተ አይነቱ የዋህ ኢየሱስ ነቢይ እንጂ አምላክ አለመሆኑን ማሰረጃ ሊያሳይክ ነው እሺ ገለቴ ። ሲቀጥል መጽሐፍ ቅዱስ ለኛ ሙስሊሞች የመናምነው ለ ነቢዩ ኢሳ እና ለ ነቢዩ ሙሴ የተሰጠውን መጻሕፍት ነው የምናመነው እንጂ ሉቃስ ፣ ዩሐንስ መናምን የጽፉትን ደብዳቤ መሰል ታሪክ እና እግዚአብሔር ሳያዘው በሞኝነት ነው የጻፍኩት በግልፅ እየተናገረ በ2ኛ ቆሮንቶስ 11: 17 ፦ እንዲዚህ ታምኚ ስመካ የምናገረው በሞኝነት እንጂ ጌታ እንዳዘዘኝ አልተናገረኩም ። የሚል ነው እሺ ገለቴ ። ነቃ !!!!
@aliabdu-qn6kr
@aliabdu-qn6kr 9 ай бұрын
እየሱስ ሰው ነው ዩሀንስ 8_40
@user-ip6wk2qu1i
@user-ip6wk2qu1i Жыл бұрын
ከመሬት ውሰጥ ወተት አፈልቃለሁ ብሎ ወተት በስልቻ የተቀበረውን ያጋለጠው ውሻ አይደለም እንዴ ለዚህ እኮ ነው ውሻ በእናንተ ነጂስ የሚባለዉ
@TISITTOLOAMAFU
@TISITTOLOAMAFU Жыл бұрын
አንተ እኮ ፖለቲከኛ መሆን ያዋጣህ ነበር እራስህ ትፈታታዋለህ ማለትም ይቻላል ሊሆን ይችላል
@goshuasfaw1310
@goshuasfaw1310 5 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት። ሐሥ 16፡31 ለአንተ ሕይወት ኢየሱስ ነው፡፡
@GarbelHilla
@GarbelHilla 4 ай бұрын
Mahmad is crazy man 👞😂
@user-cn4cq8sz2h
@user-cn4cq8sz2h 7 ай бұрын
With out Jesus life could not exist!!❤❤❤❤ በእየሱስ ስም መመን ያወጠል በውሽት ዝነኛ መሆን አያወጠም😂😂😂😂😂
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 ай бұрын
ኡስታዙ ክርስትና ባንተ አፍ አይፈረጅም እሺ እራስህን የእስልምናን ሀይማኖት ምንነት መርምር ታውቀዋለህ የራሷ ሲያርባት የስው አማስለች ሆነብህ ምነው አናውቅም እንዴ ለም የእስልምና ሀይማኖት ሙስሊም ከተራበ እስላም ያልሆነን ስው አርዶ ስጋውን ሳይጠብስ ሳይቀቅል ቁርጥ ስጋውን መብላት እንደሚፈቀድ የካይሮ ዩኒቨርስቲአችሁ ሳይቀር ያስተምራል እሺ በረሀ ሲጏዙ የነበሩ ሙስሊሞች ምግብ አጥተው የስው ስጋ እንደበሉ አብሯቸው የነበረ ሙስሊም ኢትዮጲያዊ የመስከረውን አልስማህም ?ታድያ እስቲ የስው ስጋ ስለመብላታችሁ የናንተ ቁራን ነብይ ስለፈቀደው አውራልን እሺ ክርስቲያን ላይ በዚህ ገመሞ ጭንቅላትህ የምታፈልቀውን ከመትፉት እሺ ባለጌ ወራዳ ነህ አንተም ብሎ የእግዚአብሄር ስው ሀይማኖተኛ የስው አንገት መቁረጥ አንሶ ጨርጨር ቁርጥ ቤት ከፈታችሁ በስው ስጋ አይደል ?
@aemetsilasi7370
@aemetsilasi7370 9 ай бұрын
እኛ ስለናነተ ቁርአን ያገባንም ይልቁንስ ሰለ አላህ አምላክነት አወቁ እራሱ አላህ እኔሰይጣን ነኝ ብሎተናግሯሎ አተ ውሸታም ዝብለህ አፍህን ዝጋ ዝብለህ አታውራ
@aemetsilasi7370
@aemetsilasi7370 9 ай бұрын
ከነ አላሃችሁ ገደል ግቡ አላፍር ብሎ ደግሞ ድቃላ ኣላለም ኧረ እፈር
@eleni311
@eleni311 6 ай бұрын
እናተ ሙሲሊሞች ተው ንቁ ቁርአን ገዳይ የአጋንንት መፅሀፍ ነው ሙሀመድ ለአውሬ ሰጥቷችሁ ነው የሄደው መልካሙ እረኛ ኢየሱስ ነው ኑ ወደ ጌታ ለናተም ነው የሞተው የአንዲት ነብሰ መጥፋት ግድ ይለዋል የኔ ጌታ
@amanuelEbdu
@amanuelEbdu 5 ай бұрын
ቆይ አምላክ እንዴት ይሞታል?ይህ እኮ ትልቅ መሃይምነት ነው።😅😂
@eleni311
@eleni311 5 ай бұрын
@@amanuelEbdu የናተ ሙሀመድ በሲኦል ሴት ያገላብጣል የሴት ነገር አይሆንለትም አይደል
@TISITTOLOAMAFU
@TISITTOLOAMAFU Жыл бұрын
እናንተ ምስክራችሁ ከቁርአን በብዙ አመታቶች በፊት የተፃፈው መ ,ቅዱስ ብቻ ነው አንተ ሳይንስ እንጅ ሀይማኖት አታስተምር አያምርብህም እንዴት ያለዘር ተፈጠረ የምትል ማፈሪያ ነህ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 10 ай бұрын
መልስ የጠፋ ጊዜ ጦጣም አኮ እንድ ህ ሲሉ ተረቱላት የናቴን መቀነት ሳልታጠቅ ቀርቼነው አለች እናንተም ስትሸነፉ እንደጦጣይቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-hl9nz5cx1i
@user-hl9nz5cx1i Жыл бұрын
ከናተ ቁርአን ውስጥ እራሱ እየሱስ ፈጣሪ እንደሆነ ይናገራል እኮ ነብዩ ኢሳ የአላህ ቃል ነው ይላል ቀርአን ከዛ ደግሞ የአላህ ቃል ሰማይና ምድርን ሁሉንም ነገር ፈጠረ ይላል ፍጡር ነፍስ መፍጠር አይችልም ነብዩ ኢሳ ግን ወፍ ከጭቃ ሰርቶ እፍ ቢላት በራለች ከዚህ በላይ ማስረጃ ኧረ ንቁ
@jibrilahmed-gy4im
@jibrilahmed-gy4im Жыл бұрын
አቀፅ ምን ላይ ሳታውቂ አታውሪ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 10 ай бұрын
ቢኖር እንኳን አሁን አንቺ እዳልሽው አይነት የለምእንጅ ቢኖር እውነቱን ልንገርሽ እኔአላምንበትም ለግሌ ምክኒያዬቱም ፈጣሪ አምሳያ ሊኖረው አይገባምም አይገመትምም ስለዚህ አንቀፁን አስቀምጭ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 10 ай бұрын
ሞገተኞች ፍጡር አምላኪዎች ከናንተ ብሶሞ ንቁ አታፍሩም የናንተ አምላክ ኢዬሱስ የአላህሰላም ይውረድለት እና ሙስሊም ነብይ ነው ማሪያም የአላህ ውደታ ይውረድላትና ሙስም እህታችን እና የአላህ ባሪያናት እናንተ ደግሞ የነሱ አምላኪ ናችሁ እና የጀሀነም ቀለብ መሆናቺሁን አትካዱ አላህ ሂዳያ ይስጣቺሁ ያረብ😢
@tigistuadane6215
@tigistuadane6215 Жыл бұрын
ፀበል ተጠመቅ አንተ እድሜ ልክህ አይገባህም እንዴ ብዙ ሙስሊሞች ሰለማያቁ አንተን እንደ አዋቂ ቆጠሩህ
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 Жыл бұрын
አቤት የዚህ ሰው ድንቁርና ።
@ahmadamir5679
@ahmadamir5679 Жыл бұрын
አላህ ያቅናህ
@TISITTOLOAMAFU
@TISITTOLOAMAFU Жыл бұрын
አይሁድ ማለት እኮ አንተ ማለት ነህ ሁለታችሁም ካሀዲዎች ናችሁ እኔ ሰማይና ምድር ሳይፈጠር በፊት አለሁ ያለው እየሱስ አይደለም አንድ ነገር ልንገርህ ቁርአን ካነበብክ ኦርቶዶክስ ነው የምትሆነው ማስረጃ ቁርአን ነው መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ አያስፈልግህም ኢሳ በተወለደ በሁለት ቀኑ ተናገረ ከአፈር ወፍ ነብስ ያላት ወፍ እንደፈጠረ የናንተ መፅሀፍ ነው የሚናገረው የሞተ አስነስቷል ህምተኛ ደዌ ፈውሷል የናንተው ነው የሚናገረው እንደ መሀመድ ታሞ በመርዝ አልሞተም የኛ ጌታ በመጨረሿው ዘመን ኢሳ እንደሚመጣ ሁሉ ይናገራል አምላክነቱን ማመን ተስኗችሁ ደጃልን ሊያጠፋ ነው ትላላችሁ ለኛ ግን ለፍርድ ይመጣልናል የኛ ጌታ ለምን መሀመድ አይነሳም ታዲያ ከራሳችሁ በላይ የምትወዱት መሀመድ ቁርአን ላይ መልስ ካላገኛችሁ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለላችሁ ተብላችኋል ምክኒያቱም ቁርአን ከመፅሀፍ ቅዱስ ስለተቀዳ ነው ቁርአንን ለምን ከመፅሀፍ ቅዱስ በፊት መይም እኩል አልተፃፈም በሀሠት ተኮርጆ የተፃፈ እንደሆነ ታውቃላችሁ በግድ እና በጦርነት የተመሰረተ እምነት ነው እስልምና የኛእማ ግራህን ሲመታህ ቀኝህን ስጠው ነው የሚለው ጠላትህን ውደድ መምህር ሀይማኖት ነው ወይስ ባዮሎጅ ነው የሚያስተምሩት ስሟቸው ነገሩ መልስ ስለሌለላችሁ መፅሀፋችሁ በቂ ማብራሪያ የለውም
@ephremabate1598
@ephremabate1598 Жыл бұрын
@@TISITTOLOAMAFU ይመችህ እግዚአብሔር ይስጥህ
@solomonaregawi5978
@solomonaregawi5978 Жыл бұрын
@@TISITTOLOAMAFU 🙏🙏🙏
@user-xj5pe7ro7i
@user-xj5pe7ro7i 9 ай бұрын
Fit lefit nu enweyay bilachu atmetum
@selamwerkey1844
@selamwerkey1844 2 жыл бұрын
እኛ ማስርጃ አለን አንተ ነህ የለለህ የማታዉቀዉን አትቀባጥር
@user-yw9bh9rm9m
@user-yw9bh9rm9m 2 жыл бұрын
ዝምበይዉ የዝሙት ኣምላክ🕌🕌🙃🙃🙃👈
@ahmadamir5679
@ahmadamir5679 Жыл бұрын
አምጪሀ ማረጃውን
@ephremabate1598
@ephremabate1598 Жыл бұрын
@@user-yw9bh9rm9m የዝንሙት አምላኪ እናተ ናችው መሀመድ የምትሉት ነብያችው 11 ሴት ሲያሽራሙጥ ና 5-6 አመት ህፃን ሲያባልግ የነበረ የአረብ ቢናአሚር ነው አላህ አለ ብሎ ማን ነገራችው ቁራን እንዳትሉ ቁርአንን ማን ፃፈው?
@alekadariseid7990
@alekadariseid7990 Жыл бұрын
💀ብዚ
@user-xj5pe7ro7i
@user-xj5pe7ro7i 9 ай бұрын
Masrejaw ket litamechi nw bible lay endehone yele
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 Жыл бұрын
ፋዘር የውሸት ተረት አታውራ ተረት ተረት
@user-xj5pe7ro7i
@user-xj5pe7ro7i 9 ай бұрын
😂😂biblem tert teret nw
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 Жыл бұрын
ወሽትመጀመሪያየራስንበዳብእውቅአንተየሆንክቦርኮ፡ጀዝባ፡ደደብነህ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 10 ай бұрын
ይሄው ነው ሞያቺሁ ካፊሮች ሌላ ተጨባጭ ነገር እኮ የላችሁም ለዛነው እምትሳደቡት ስድብ የድድብና ትርጉምነው እወቁ አትጨማለቁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@DagneRomha
@DagneRomha 11 ай бұрын
ካንተ በ10 እጥፍ ሰይጣን ይሻላል አምላክ ይገስፅህ፡፡ስለ ሃይማኖታችን መስበክም ሆነ ማስተማር አትችልም አንተን የመሰለ ሰው ለኛ ሃይማኖት አይገባትም ኦርቶዶስ መሆን መመረጥ ነው፡፡ገና የ1 ዓመት ዕድሜ ልጅ ነህ በደምብ እደግ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 10 ай бұрын
አዎ መልስ ስታጡ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
አንተ የተረገምክ ከሀድ ሰዉየ ጌታ ልብ ይሰጥህ
@user-xj5pe7ro7i
@user-xj5pe7ro7i 9 ай бұрын
Anchi ye temerksh sew nesh
@saidasaid467
@saidasaid467 6 ай бұрын
እናተ እውነቱ ሲወጣ መሳደብ ነው ጥያቄሽን መልሽ ?
@user-uc3fu3fj7m
@user-uc3fu3fj7m 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ✝️ በመሆኔ ስለክርስትና ሀይማኖት ማወቅ የምትችለው🤣 አይምሮ ሲኖርህ ነው ባዶ🤣 በምድርም ሆነ በሰማይ ዜሮ ነህ🤣🤣🤣🤣🤣
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 6 ай бұрын
አይ እስልምና ከእውቀት ነፃ ናቸው
@amanuelEbdu
@amanuelEbdu 5 ай бұрын
ክርስቲያን ሰዎች ተኝታቿል ንቁ
@user-dx1to1uq8x
@user-dx1to1uq8x 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-tw9ec5gj6y
@user-tw9ec5gj6y 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-cn4cq8sz2h
@user-cn4cq8sz2h 7 ай бұрын
With out Jesus life could not exist!!❤❤❤❤ በእየሱስ ስም መመን ያወጠል በውሽት ዝነኛ መሆን አያወጠም😂😂😂😂😂
ustaz abu hayder ke paster ga
1:33:20
saif and Khalifa da,awa
Рет қаралды 6 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 50 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 5 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23