ለቀጣፊው ወንገላዊ ተክሉ የተሰጠ ምላሽ || በ ኡስታዝ አቡ ሀይደር

  Рет қаралды 141,880

Fillaah Tube

Fillaah Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 916
@rhema1115
@rhema1115 6 жыл бұрын
ጃዛከላሁ ኸይረን ዑስታዝ አላህ ሙሉ አፍያህን ይጠብቅልህ የኛ ጀግና በሄድክበት ሁሉ የአላህ ጥበቃ አይለይህ መሰሎችህንም ያብዛልን አላሁመ አሚንንንንን
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@እሙሀናን-ኈ1ጀ
@እሙሀናን-ኈ1ጀ 3 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ኡስታዜ እረጂምእዲሜናጤና አላህይስጥህ ቃላትያጥረኛል 👌👌👌👌👌👌
@iconservices713
@iconservices713 4 жыл бұрын
ኡስታዜ እኔ ክርስትያን ነበርኩ ዛሬን ግን በአንድ አላህ አምኜ ዛሬን ቆሜ ሀምድልላ እላለሁ አላህም በናተ ትምህርት ብዙ ቀይሮኛል ማለቴም በቅዱስ ቆርአን አላህ አክበር ዱአ አድርግልኝ አሙድልላ እረብላለሚን ❤
@አሚነኝከወሎ
@አሚነኝከወሎ 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህት አላህ ያፅናሽ አብቢ ተማሪ በእምነትሽ እድትፀኒ ያደርግሻልና
@ShamzaS-di4ot
@ShamzaS-di4ot 10 ай бұрын
ማሽ አላየኔውድ አላህያፀናሽ
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 8 күн бұрын
ማሽአላህ አላህ ያፆናሽ
@tutugneabed7587
@tutugneabed7587 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ቁርአን የአላህ ቃል ነው
@zhraalenezi6757
@zhraalenezi6757 6 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ክበር አላህ ክበር አላህ ክበር ጀዛክ አለኽይረን ኡስታዝ አቡሀይደር መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ
@alahamadulilahalakuhala959
@alahamadulilahalakuhala959 6 жыл бұрын
Zhra Alenezi
@ኢማንቲዩብ-ጨ2ዐ
@ኢማንቲዩብ-ጨ2ዐ 6 жыл бұрын
ሰላም አሊኩም
@መድንወሎየዋ
@መድንወሎየዋ 4 жыл бұрын
ወስታዜ አላህ ይጠብቅልን አላሁ አክበረ ከቢራ
@መድንወሎየዋ
@መድንወሎየዋ 4 жыл бұрын
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mamanjmeya1264
@mamanjmeya1264 3 жыл бұрын
Mashallah ...islam is the real and peace religion..
@የጀግናልጅነኝ-ጰ2ቐ
@የጀግናልጅነኝ-ጰ2ቐ 4 жыл бұрын
ኡስታዙ እግዚአብሔር ይባርኮት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የእርሶ አገላለፅ በጣም ይደነቃል ተክሉ የሚባለው አሰዳቢ እውቀት የሌለው ገና ብዙ የሚቀረው ነው እያወቀ ሰው ለማደናገር አይደለም ለምን ተኩላ 666 ስለሆነ ሰው ለማሳሳት ነው እርሶ ከእርሱ ጋር አብረው ባይቆሙ ጥሩ ነው አይመጥንዎትም እባክዎ
@aminatkunjo3659
@aminatkunjo3659 4 жыл бұрын
S.a.h
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 жыл бұрын
ሰህህ
@qeryiopqeryioo1319
@qeryiopqeryioo1319 4 жыл бұрын
አረንገርዉ ቢሠማሽ ምን አለታላወቀ ዝምቢል
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
@@aminatkunjo3659 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
@@qeryiopqeryioo1319 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@aassaass-ri8we
@aassaass-ri8we 5 күн бұрын
ኡዝታዝ፣አላህያቆይህ፣እድሜህ፣እረጂም፣ያድርግልን፣አንተየተመረቅህ፣የአላህስጦታችንነህ፣
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
ኡስታዜ የሚያምር አገላለፅ አለም ላይ ያለ ቁርአን ቢያጠፉት እምነታችንን አያጠፉትም! !!!አላህ እድሜ ጤና ይስጥልን ኑርልን ብዙ ነገር አወቅን አልሀምዱሊላህ
@mekfiramohammes2634
@mekfiramohammes2634 6 жыл бұрын
masha allah
@user-fl5os5dw3c
@user-fl5os5dw3c 4 жыл бұрын
የኞ መረ እድመ ንጠንአለህ የስጥህ እንወድህለን
@حسبيلحوناملوكلم
@حسبيلحوناملوكلم 4 жыл бұрын
ማሻአላወንድበርታ
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
@@mekfiramohammes2634 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
@@user-fl5os5dw3c በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህህ
@ShamzaS-di4ot
@ShamzaS-di4ot 10 ай бұрын
አላህ የበለጥይጨምርልህ እድሜህንምያርዝምልን ገናብዙእንማራለንኢንሽአላህ ወላሂስራሊይባልሆን ሁልጊዜ የኡስታዝንትምህርት ሳዳምጥብውል እደትደስባለኝ
@fcxdffcxdff3266
@fcxdffcxdff3266 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዙና እድሜህን አላህ ያርዝመው የኛ ጀግና አጅርህንም አላህ እጥፍ ድርብ ያድርግልህ
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 2 жыл бұрын
ያረቢ እረዝም እድሜ እና ጤና አብዝቷ ይስጥልን የኢስላም ጀግናችን
@ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም
@ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም 5 жыл бұрын
ያረብ እድሜና ጤና ለኡስታዜ ለበተሰቦቹም አንተ ጠብቅልኝ።ያረህማን
@aassaass-ri8we
@aassaass-ri8we 5 күн бұрын
ወረበልካእባ፣እስልምና፣ልየስጦታችንነው፣አልሀምዱሊላህ
@besho0o28
@besho0o28 5 жыл бұрын
መሻ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ኡስታዙና እንወድሃለን ለአላህ ብለን ኑርልን
@keriyeshefa3561
@keriyeshefa3561 2 жыл бұрын
ኡስተዘችን አለህ ሱበሀነዉ ተአለ ይጠብቅህ
@hananyaallah3034
@hananyaallah3034 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ እውቀትንም ይጨምርል አልሀሙዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
@samirasamira-fm8mw
@samirasamira-fm8mw 2 жыл бұрын
አላህ እድሜህን ያርዝምልን ያርብ አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ
@ቢቸኝነኝየአለሀቢቸዬንአት
@ቢቸኝነኝየአለሀቢቸዬንአት 5 жыл бұрын
አቡ ሃይዳር ኣላሃ ይጣቢቅህ ወላህ ላኝ አታን አይንልት ኣይናችን ምካፍት ያቢዛልን
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@The-lj7yh
@The-lj7yh 6 ай бұрын
ባረከሏሁ ፊክ ያኡሥታዙና🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@agga1374
@agga1374 6 жыл бұрын
ማሻአላህ አቦ ሀይደር አላህ እድሜና ጤን ይወፍቅህ አላሀምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀን አላህ ትልቅ ምስጋና ይገባው ፉጡሩን ፈጣሪ ነው ብለው ለያዙትም አላህ ቀጥተኛው መገድ ይመልሳቹው
@husenabdu805
@husenabdu805 6 жыл бұрын
ኡሥታ ዝአላየካህድወችመዳኒትአላህያ ድረግክ
@shamokhalenzii8845
@shamokhalenzii8845 4 жыл бұрын
እየሱስ የአላህባሪያነው
@ያረብየአላህ-ኈ1አ
@ያረብየአላህ-ኈ1አ 4 жыл бұрын
@@shamokhalenzii8845 አቡአዪደርእምሮህየርዘምሁለየምለድንአላህየቁሞህ
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
@@husenabdu805 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርገኝ
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
@@shamokhalenzii8845 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@Sነኚየኡሚናፈቂ
@Sነኚየኡሚናፈቂ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ምስጋና ይገባው እስልምናን ለወፈቀኚ
@zekojawa1779
@zekojawa1779 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዜ፣አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይረን፣ጀዛ እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን፣እድሜህን ያርዝምልን ከውሸት፣አላህ ይጠብቀይ ተክሉም፣ቀጥተኛውን፣መገድ፣ይምራው
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 2 жыл бұрын
ሠለላሁ,,አሊይሂ ወሰለም የኔ ጀግና አቡ ሀይደር አላህይጠብቅህ
@bilaljuhar641
@bilaljuhar641 5 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ኡስታዜ በጠም ነዉ ያምወድህ ኢድሜህን አላህ የርዝመዉ ያረብ በኔዉም ኢድሜ ቀንሶ ብሆን ያረብ ኡስታዜ ለኔም ዱዓ አድርጉልኝ ኢንደንቴ ጀግና ኢንድሆን አላህ የግዝህ
@hasnamohammad7282
@hasnamohammad7282 2 жыл бұрын
ጀዛከሙላህ ኸይር አላህ ረዥም እድሜ ይስጥልን
@momlove7025
@momlove7025 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ አላህ ሂዳ ይስጣቸው
@umerali4393
@umerali4393 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጀግናው አቡሀይደር
@jaied5759
@jaied5759 5 жыл бұрын
አባቴ ህይወቴ ንው ክርስቲያን እናቴን አስልሞ ከጨለማ ወደ ብርሀን ስለመራን ሙስሊም ላደረገኝአላህ ሽኩረን ይገባው አልሀምዱሊላህ
@کولونفسیذاعقتولموت
@کولونفسیذاعقتولموت 5 жыл бұрын
Jai Ed አልሀምዱሊላህ እህት አላህ በሱ መንገድ ያፅናቹ ያረብ
@hadiyadaoud7902
@hadiyadaoud7902 5 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር መብሩክ ባረከላሁ ፊክ
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Jai Ed masha allah!!!
@ቢንትአቢ
@ቢንትአቢ 4 жыл бұрын
@@yerommebreyerommebre1295 ቅቅቅቅ
@firdosseid2230
@firdosseid2230 4 жыл бұрын
@@yerommebreyerommebre1295 hahaha😝😝😝 100%chelema new44netb
@iconservices713
@iconservices713 4 жыл бұрын
እስታዝ አቡሀይደር ማሻላ አላህ እድሜእን በሰላምና በጤና ያኑርልኘ አላህ ያዊክ ማሻላ
@اللهوكيلإناللهمعصابرين
@اللهوكيلإناللهمعصابرين 5 жыл бұрын
አላሁ ሱብሓነሁ ታዓላ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝና ካሀዲወች አላህ ይምራቹህ አላህ ያሻውን ያቀናን እና
@jshjje57
@jshjje57 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ሀይደር እድሜህን አሏህ ያብዛልህ
@adesedadrdd4387
@adesedadrdd4387 4 жыл бұрын
الحمدلله على نعمة الاسلام جزاك الله خيرا
@igmsalzi2266
@igmsalzi2266 6 жыл бұрын
ኡሥታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ አሥልምናየን ኮራሁበት ተክሉንማ አጭደህ ከምርህ አልተለቀለቀው አውድማ ወቃኸው ብቻ ላንተ ቃላት የለኝም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@tututubetututube76
@tututubetututube76 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውዱ ዑስታዜ አላህ ይጣብቅህ
@አለሂመድኡሉላህለፂምላድረ
@አለሂመድኡሉላህለፂምላድረ 6 жыл бұрын
አሠላአመ አልይኩሙ ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ማሻ አላሀ ማሻ አላሀ ማሻ አላሀ ማሻ አላሀ። ሹክረን ኡሰታዝ አላሀ እድሜና ጤና ይሰጠህ
@arrifsalman3380
@arrifsalman3380 5 жыл бұрын
MASHAALLAH ustz حفز ه الله ورعأ.
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
@@arrifsalman3380 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@arukumohammed3090
@arukumohammed3090 3 жыл бұрын
ما شاء الله ما شاء الله بارك الله እድሜህ.ይርዘም
@ጠዩመሀመድ-ኀ6ተ
@ጠዩመሀመድ-ኀ6ተ 6 жыл бұрын
አይ ኡስታዜ ባለህበት ያላህ ሰላምና እዝነት አይለይህ አላህ ይውደድህ ውድድድ የአሄራ ወንድሜ
@wellrt4727
@wellrt4727 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
@@wellrt4727 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
ጠዩ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@wellrt4727
@wellrt4727 4 жыл бұрын
@@tube379 እሺ
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
@@wellrt4727 አመሰግናለው
@maymonaahmed7553
@maymonaahmed7553 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ
@momenaali6821
@momenaali6821 6 жыл бұрын
ጀዛከአላህኸይርጀዛ አቡሀይደር አላህይጠብቅ ከክፋነገር (ተክሉ ወንጌል እነኮን እስልምናን ለማወቅ የራሱን ወንጌልን ለማወቅ እራሱ ትምህርትያስገልገዋል
@hayatms7130
@hayatms7130 6 жыл бұрын
ጅዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ እውነትን የያዘ መቸም አያፍርም በአለህበት አላህ ይጠብቅህ።አላህም ሁሌም ካንተጋ ይሁን ለአላህ ብየ ውድድድድ አደርግሀለው።
@saraia1888
@saraia1888 6 жыл бұрын
አላህ እድሜህን ያርዝምልን
@አላህበቂየነዉ-በ4ኸ
@አላህበቂየነዉ-በ4ኸ 4 жыл бұрын
አሚን
@عبدالباقيكمالالدينمحمدنور
@عبدالباقيكمالالدينمحمدنور 3 жыл бұрын
امييين يارب😭😭
@lailalailah9557
@lailalailah9557 3 жыл бұрын
ጃዛ ከአሏህ ኡሢታዝና
@amriyyaajman9767
@amriyyaajman9767 6 жыл бұрын
ጀግናው አለህ አንታን አይናት ያብዘልን ኡሲታዘችንም አልህ ይጣብቃቹ
@aliald8337
@aliald8337 6 жыл бұрын
Amriyya Ajman ስራህንአላህይጠብቅልህ
@leylaseid9172
@leylaseid9172 6 жыл бұрын
ኡዠታዚ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያረብ
@ashrakkemal5165
@ashrakkemal5165 4 жыл бұрын
አምሩ
@አላህከሪምM
@አላህከሪምM 5 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኡስታዛችን አቡሀይደር እንዳተአይነቱችን ጀግኑችን ያብዛልን። ህይርጅዛክንከአላህ
@ዘሀራአሰን
@ዘሀራአሰን 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ የኛ ጀግና,,,
@missmisra3337
@missmisra3337 4 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካቱኡስታዛችንጀዛኩምአላህኸይ
@amenaalmenat5085
@amenaalmenat5085 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመቱል ኢስላም ኡታዘና አላህ ይጠበቅልን ሰላምህ ይብዛልን ለአላህ ብለን እንወድሀለን ድነል ኢስላም መቸም በሆን የበላይነው ኢንሻአላህ
@vufuvbjfdd3047
@vufuvbjfdd3047 6 жыл бұрын
ኡሰታዝ አልአምዱሊላህ ውዱ የዲን አባቴ አላህ ሱ ወ እድሜህን ከአፊያ ጋር እውቀትን ይጨምርልህ
@aishaaisha7632
@aishaaisha7632 6 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ እዲሜ እና ጤና ይስጥክ
@zomzon499
@zomzon499 5 жыл бұрын
ما شاء الله
@ساميمختار-غ6د
@ساميمختار-غ6د 3 жыл бұрын
ربنايذد لك يبارك لك ويحفظك ويطول عمرك ويحفظ لك زريتك
@uaeuae8579
@uaeuae8579 5 жыл бұрын
ኣዉቆ ያተኛ ሲቀሰቀሰ ኣይሰማም እንደ ተባለ ያዉቃሉ እኮ ኣንድ እና ኣንድ ሃይማኖት እሰላም መሄኑ እና እሰታዝ ኣትድከም ከበቂ በላይ ተናግራሃል እና ጀዛኩም ኣላህ ከይር
@toltuabdurehiman573
@toltuabdurehiman573 4 жыл бұрын
MashaaAllh MashaaAllh MashaaAllh MashaaAllh
@haulahaula7502
@haulahaula7502 6 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡስታሳችን ።ስለተሸነፈ ተናዶ ነው ተውት ይለፍልፍ ምን ቸገረን አታዳምጡት ሲደክመው ይተዋል ። ሙስሊም ላደረገኝ ሀያሉ አላህ ተደራራቢ ምስጋና ይገባው
@Mነኝኢስላምነውሂወቴ
@Mነኝኢስላምነውሂወቴ 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
@allahisoneallahisone37
@allahisoneallahisone37 6 жыл бұрын
ወላሂ ቃላቶች ስለሚያጥሩኝ ባለህበት የረበና ጥበቃ አይለይህ አቦ
@bahariyateruray5962
@bahariyateruray5962 4 жыл бұрын
አሚን
@eexx9570
@eexx9570 4 жыл бұрын
መሻአልህ እውታዜ አላህ ይጠብቅህ
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
@@bahariyateruray5962 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@hayateseid2812
@hayateseid2812 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አልሀምድሊላሂ ሙስሊም ላድረገኚ ምስጋና ይገባው
@እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ
@እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ 6 жыл бұрын
اللهم صلي على محمد وعلى اله وصحبه وسلم 🍀
@አላህበቂየነዉ-በ4ኸ
@አላህበቂየነዉ-በ4ኸ 4 жыл бұрын
ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅልን ያረብ የኢስላም ጀግና ነህ
@hddkctoyou3491
@hddkctoyou3491 6 жыл бұрын
እየሡሥ፡ፍጡርእጂ ፈጣሪአይደለም
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@ያስልጤወቀበጥነኝJ
@ያስልጤወቀበጥነኝJ 3 жыл бұрын
ትክክል
@Bebishooo
@Bebishooo 2 жыл бұрын
ይቅር ይበልህ
@matiadmasubejega5332
@matiadmasubejega5332 2 жыл бұрын
የኔ አደበተ ርቱ አላህ የጠብቅልን ለኛም ጭምር
@zeynebnasi9760
@zeynebnasi9760 6 жыл бұрын
አላህ ባለህበት ይጠብቅር ውድ ኢስታዛች ውውውውድድድድድ ነው ምናደርግህ የኛ እንቁ ጀዛኬላህ ኸይር
@tewabmohamed8458
@tewabmohamed8458 6 жыл бұрын
አላህ ያፍዘክ
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
@@tewabmohamed8458 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@ሉባባያአሏህባሪያ
@ሉባባያአሏህባሪያ 5 жыл бұрын
ጀዛከለ ኸይር ያኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን።
@mustafaassefa1915
@mustafaassefa1915 6 жыл бұрын
አማ አላህ ኡስታዝ እውነት ጀግና አላህ አወክበር
@አህላምመሀመድ-የ7ቘ
@አህላምመሀመድ-የ7ቘ 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ተባረከላህ ኡሥታዜ
@chmesady7106
@chmesady7106 6 жыл бұрын
ሰላመአሌኩም እስታዛችን አላህ እድሜ አፈያ ይስጥህ ውዱና አላህ የወደአደህ አንተ የኛ አሚርነክ አላህ ባለህበት ሰላምህን አላህ ያብዛልክ ስላምአሌኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረኳቱ።
@semunegnyeresulnafaki7895
@semunegnyeresulnafaki7895 4 жыл бұрын
ኡሰታዝ አቡ ሃይደር ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@seadayasin7006
@seadayasin7006 6 жыл бұрын
አቦ ኡስታዜ ወድሜ ምላግ አላህ ዱንያም አኬራህም ያሣምርልህ ሀቢቢ
@seidawol6923
@seidawol6923 4 жыл бұрын
ተትኩስዜና
@Khan-ye6zc
@Khan-ye6zc 4 жыл бұрын
ማሻአአላ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅሁ ዱኒያ ወፊል አኼራ
@fatmefarem4993
@fatmefarem4993 6 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@ekrambogale881
@ekrambogale881 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አዱንያ አሄራህን ያሳምርለህ ያረበል አለመመን
@hadiaebrahim2547
@hadiaebrahim2547 6 жыл бұрын
ብቻ ቃል ያጥረኛል እድሜ ይስጥልኝ
@mahamadsofyarasid9180
@mahamadsofyarasid9180 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ ኡሲተዚ ሰለመቹ ይቢዘልን ሰለምነ ጤነ እዲሜ ሁሌም ምኞቴ ነዉ አለህ ጄነተል ፊሪዶሲ ይወፊቆት ጀዘኩሙለ ኸይር ፈል አሄረ ፊል አዱንያ በጠም አንወዶተለን አለሀም ይዉደዶት
@አሚናትቢትሁሴን-ጀ5ፐ
@አሚናትቢትሁሴን-ጀ5ፐ 6 жыл бұрын
ኦሰታዝ ወላሂ ባተ ኮራሁ ዘላህ ርጂም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥህ አለይታችን ነህ ከብር ለአሊሞች ለአላህ ብየ ወላሂ ከልቤ እወድሀለሁ
@feteynasere9890
@feteynasere9890 3 жыл бұрын
ሰላም ዋሌኩም አቡሀይደር እረጅሜ እድሜ እመኛለሁ
@سميرا-د2ث
@سميرا-د2ث 6 жыл бұрын
ልባቸው ተደፍናል ኡዝታዝ አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ
@zv.800y3
@zv.800y3 4 жыл бұрын
ይድፈንህንመድሀኒ አለም
@ነኝየረሱልአደራኡሙፈውዛን
@ነኝየረሱልአደራኡሙፈውዛን 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከሏህ ኡስታዜ
@ShoSho-mj4mc
@ShoSho-mj4mc 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙነ
@ggffggff4017
@ggffggff4017 6 жыл бұрын
Sho Sho ኡስታዜ፣አላህ፣አፍያህንይስጥህ፣ወላሂ፣ደስነውያለኝ፣አላህእድሜህን፣ያርዝምልኝያረብ
@fatmaahmad4357
@fatmaahmad4357 6 жыл бұрын
አሏህ መልካም ነገርህን ይውደድልህ ኡስታዝና
@ሀያትአህመዲያረብመጨረሻየ
@ሀያትአህመዲያረብመጨረሻየ 6 жыл бұрын
የሺ አመት ኡምር ይስጥህ ኡስታዜ ።እነዚህ ከሀዲወች መስማቸው ተደፍኗል አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራቸው ።
@faezabekri7999
@faezabekri7999 3 жыл бұрын
Masha Allah Ustazee
@jaied5759
@jaied5759 5 жыл бұрын
ተዋችው እነዚህካፊሮች ልብአውልቆች ዶሮራሶች
@ayshaaysha1819
@ayshaaysha1819 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂእስታዝ
@ikramahmad1439
@ikramahmad1439 6 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር
@zahrasaid7419
@zahrasaid7419 6 жыл бұрын
ጅዛ ከላህ ኸይር ሁዝታዜ ምን ይባላል
@dfff3202
@dfff3202 6 жыл бұрын
Ikram Ahmad አለይጠቢቂክ
@rahanarahana760
@rahanarahana760 2 жыл бұрын
Mashallah ustzaa 😍😍😍🙏🙏🙏
@hanan9007
@hanan9007 6 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله إستز جزاك الله خيرا
@amiiinamiin1476
@amiiinamiin1476 6 жыл бұрын
wealeyikum selam werahimetulahiweberekatihu usetaz jejaki allah heyir
@halemayaseen1313
@halemayaseen1313 6 жыл бұрын
ኡዝታዜውስጤነህየኔማርነገር
@nazrul2866
@nazrul2866 6 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ ኡስታዝ እንዳንተ አይነት ጀግና አላህ ያብዛልን
@OmarAli-ti5pz
@OmarAli-ti5pz 4 жыл бұрын
አተ የኢስላም. ጀግና
@fgggh6736
@fgggh6736 6 жыл бұрын
አቦ ይመችህ የኔ ጀግና
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 6 жыл бұрын
Fg Ggh አላህ የጨምርልህ
@unblrecruitment9596
@unblrecruitment9596 2 жыл бұрын
May God bless you and reveal the the truth for you !! The truth is Jesus
@hasbunaallhwaniamalwakel4828
@hasbunaallhwaniamalwakel4828 6 жыл бұрын
እስኪ ነገራቸው ለነዝህ ደነዞች ውሸቱን ኬት እንደምያመጡት እንጃ
@fafiamahammed5305
@fafiamahammed5305 6 жыл бұрын
ኡስጣዝየ አላህ ይጠብቅክ የአላህ እዝነት አይለይክ ያንተን አምሳያ ያብዛልን ያረብ እድሜና ጤናም ይስጥልን
@metamenlerasnew7187
@metamenlerasnew7187 6 жыл бұрын
አልሃምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
@haniyegetalij4668
@haniyegetalij4668 6 жыл бұрын
መታመን ለራስ ነው Metamen lerasnew 😈😛😜😝😷🐞🐞🐞
@samiraamana5694
@samiraamana5694 6 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👂👂👂👂👌☝
@lovelybirds456
@lovelybirds456 6 жыл бұрын
መታመን ለራስ ነው Metamen lerasnew ማሻአላ አላህ ጀዛክላህክይር
@lovelybirds456
@lovelybirds456 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ህ ሙስሊምበመሁናችን
@aliidris6232
@aliidris6232 4 жыл бұрын
Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah tabarakallah ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@hddkctoyou3491
@hddkctoyou3491 6 жыл бұрын
ወጌል ሣይሆንሥሙ ወጀለኛማለትይሆናል ወይአያቅወይ፡ዝማይልም ጉረኛየሆነ፡
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ
@radhiyasafya7903
@radhiyasafya7903 6 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ ኡስታዉዝ ጃዛከለህ ከይር ለዱኣዉ አሚን ዎኢያኪ አለህ ይጠቢቅህ በለሀበት
@naeema4549
@naeema4549 6 жыл бұрын
ውዶችሰብስክራይብአርጉኝእድስነኝ
@honeykhna8743
@honeykhna8743 6 жыл бұрын
ያለ ምንም ጥር ጣሬ ነብያችን ሥለሏህ ወአሊ ወሠላም የአላህ መልክተኛ ናቸው ብታምኑም ባታምኑም ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@عبداللهالشمري-ي5خ5ذ
@عبداللهالشمري-ي5خ5ذ 6 жыл бұрын
ስድባችሁ ገባችሁ ያባታችሁን ስራ ስሩ አባታችሁም ሰይጣን ስለሆነ ስድብ የሰይጣን ነዉ
@ዜድኢስላምነውሄወቴ
@ዜድኢስላምነውሄወቴ 4 жыл бұрын
ኡስጣዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ
@FatemahAthybi
@FatemahAthybi 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤አላህይጠብቅህዉስታዚከሰዉምከሹይጧንምተንኮል
@abdurahman7809
@abdurahman7809 3 жыл бұрын
በኡነት በጠም ደስ ብሎኘል እስለም በመሆኔ. አልህምዱልለህ አለ ኒእመትል ኢስለም
@hayatms7130
@hayatms7130 6 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ ሀቅን የያዘ ምንጊዜም አያፍርም አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ።
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
ሀቢቢ ኡስታዜ ሁሌ የምኮራብክ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
ustaz abu hayder ke paster ga
1:33:20
saif and Khalifa da,awa
Рет қаралды 9 М.
ዮኒ ማኛ ስለ ኡስታዝ አቡ ሀይደር
29:53
Jenet engenagn degan tube
Рет қаралды 55 М.
ዩኒ ማኛ እውነቱን አፈረጠው || ታላቅ ፍጥጫ!!
40:17
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 72 М.