ዩኒ ማኛ እውነቱን አፈረጠው || ታላቅ ፍጥጫ!!

  Рет қаралды 74,430

ፈላህ ዩቱብ

ፈላህ ዩቱብ

Күн бұрын

Пікірлер: 501
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ሀቅ መቸም ሀቅነች 🌹🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹
@SeadaEdris-xy9by
@SeadaEdris-xy9by 4 ай бұрын
@@SOFYe-TIKUYE ሰለላህ አለይ ወሰለም
@BdJd-fy7fb
@BdJd-fy7fb 2 ай бұрын
@@SOFYe-TIKUYE አሠላሙአለይኩም
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 жыл бұрын
ሙኣዝ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ውገናችን አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
@فاطمهمحمد-س8س3ر
@فاطمهمحمد-س8س3ر 2 жыл бұрын
የሚበላ የሚያራ የሚሸና የሚተኛ አምላክ አይደለም፡፡
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ሞጣ አንድ ሰው ሲወለድ ሀይማኖት የለውም። እስልምና የመጣው ከክርስቶስ በኋላ ነው። መሀይም።
@ሀዩሰለምቴዋ
@ሀዩሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
@@rasayifat5726 ታይ እህት ሰው ለምን አላማ ተፈጥሮ ነዉ ከጅምሮ እንደት ሰው ሲወለድ ሀይማኖት የለውም ትያለሽ
@ሀዩሰለምቴዋ
@ሀዩሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
@@rasayifat5726 አላህ ምን ይላል መሰለሽ እኔ ሰውንም ሆነ ጂንን አልፈጠርኳቸውም እኔን ሊያመልኩኝ ሊገዙኝ ቢሆን እንጅ ብሏል ሰውም ሆነ ጂኖችን አላህ የፈጠረን እንድናመልከው ብቻ ነዉ ይሄ ግልፅ ነዉ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
@@ሀዩሰለምቴዋ እስልምናን ያስተማሩት ነቢዩ መሀመድ ከክርስቶስ በፊት ነበሩ እንዳትይኝ ብቻ
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 2 жыл бұрын
ኡስታዞቻችን አላህ እድሚያችሁን ያርዝመው እውቀትንም ይጨምርላችሁ
@yarab4997
@yarab4997 2 жыл бұрын
አይቆራረጥም ተቆራረጠ የሚለው መልሱን ሀቁን ፈርቶ ነው
@saradhd3166
@saradhd3166 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በርታ ትክክል ያመነ የተጠመቀ ይድናል እና ደሞ ቁርሀንጎግል ላይ ያለውን ማብራራት ነበረበት ለምን ሸፋፍኖ አለፈው ከቻለ መጀመሪያ ከተናገረ መጨረስ ነበረበት ሀረብኛ የማወቅ ግዴታ አደለም ከጀመረ ማስረዳት አለበት የተዋህዶ ጀግና ተባረክ ፈጣሪ በቤቱ ያኑርህ ያፅናህ
@elhamfeki3501
@elhamfeki3501 2 жыл бұрын
ይሰማል ጀዛከላህ ያአሂ ሀፊዘከላህ ዳኢ ሟአዝ
@jkljkl4970
@jkljkl4970 2 жыл бұрын
እየሱስ እዝጌቤር ከሆነ ከሱ በፊት እናቱን ማፈጠራት ጥያቄ ነው
@ዜድወሎየዎ-መ8ወ
@ዜድወሎየዎ-መ8ወ 2 жыл бұрын
አለበመለኮትነውእሚሉት
@yffttf9664
@yffttf9664 2 жыл бұрын
ኢሻ አላህ በቅርብ ቀን ሸሀዳን ይወፍቃችሁ
@rrr9206
@rrr9206 2 жыл бұрын
ወዲመችን ሙአዝ አለህ ይጠብቅህ ጀዘከለህ ከይረን
@dubaidubai9336
@dubaidubai9336 2 жыл бұрын
ዮን ታባረክ 📖📖📖👍👍👍
@QalkidanZedi
@QalkidanZedi 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይምስግን ትዋህዶ እማንቴይ💚💚💚💚💚❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ 2 жыл бұрын
ሀቅ ሀቅ ነው አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም ገና ብዙ እንሰማለን ውድና ብርቅየ ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ዩኒማ ሸሀዳ ቢይዝ ያዋጣዋል ። በደንብ ነው የተረዳው
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ 2 жыл бұрын
ትክክል በረካሁን ኡነት አዉሩ እንደዚህ እስቲ ኡነት አዉሩ ማሻአላህ
@sadanusrah5945
@sadanusrah5945 2 жыл бұрын
እኛ በፍላግት አደለም ተሳስተሀል እኛ ቁርአን ባዘዘን መገድ ብቻ ነው ድበር አትለፍ ከፈለክ አትቀበል መፍትህነህነው
@meh.3461
@meh.3461 2 жыл бұрын
ዝም ብለህ መልስለት ጊዜው ለማቃጠል ብሎ ነው በመሀል የሚጠይቅህ አላህ ይጠብቅህ
@AH-jd5ky
@AH-jd5ky 2 жыл бұрын
እረ ይሰማል አውቆ ነው ሊያደናቁር
@fooziyaadam138
@fooziyaadam138 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
@hdbdhhndjdjsh2265
@hdbdhhndjdjsh2265 Жыл бұрын
አንችን በመራሽ
@fatumamohammed2414
@fatumamohammed2414 2 жыл бұрын
ከክርሥትናአውጥቶ እሥልምናን ላሣወቀኝ አልሐምዱሊላሕ እድሜለሥደት አንብቤ ሠለምሁ እናተም አብቡናሥለሙ
@memobbnn
@memobbnn 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ አላህ ለነሱም ሂድያይስጣቸው🎉🎉🎉
@መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
@መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላ እንኳንም ሙስሊም ያደርገኝ ጌታ
@r0dacanola589
@r0dacanola589 2 жыл бұрын
አዬዬዬዬ አሏህ መንገዱ ይክፈትላቹ ሚሥጥር ነው ዝለለው የሚለውን አትዝለሉት አንብቡት ልባቹና ጭንቅላታቹ ይክፈትላቹ ሌላ ምን ይባላል ውስታዞቻችን በርቱልን ☝️❤❤👌👍👍👍👍
@muntah-h6z
@muntah-h6z 2 жыл бұрын
sah👍👍👍👍
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ክክክክ ዝለለው ይላሉዴ
@tigisttafesse8852
@tigisttafesse8852 2 жыл бұрын
ግማታም፡ሁሉ፡እስላም፡ማለት፡ተሬርስ፡ሰዉ፡አርዶ፡የሚበላ፡ሰው፡አራጅ፡የሰዉ፡ደም፡የሚጠጣ፡
@tigisttafesse8852
@tigisttafesse8852 2 жыл бұрын
ግማታም፡ሁሉ፡እስላም፡ማለት፡ተሬርስ፡ሰዉ፡አርዶ፡የሚበላ፡ሰው፡አራጅ፡የሰዉ፡ደም፡የሚጠጣ፡
@r0dacanola589
@r0dacanola589 2 жыл бұрын
@@tigisttafesse8852 በስድብማ ማን ብሎዋቹ ሢነቃባቹ ዘራፍ ያዙኝ ልቀቁኝ ነው የምትሉት ታዳ እኝንም እንድንዘለው ነው የምትፈልጉት እኛጋ ዝለለው የሚል የለንም አለሐምድሊላህ እንግዲ የመረረሽም ዋጭው ሚሥጥሩ ምን እንደሆነ እወቂው እሺ
@wewe3280
@wewe3280 2 жыл бұрын
ጀግና ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ 2 жыл бұрын
ሙአዝ አላህይጠብቅህ
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 2 жыл бұрын
ሙአዝ ከኡስታዝ ከመሀመድ ጋር አገናኘው ወይም ከመሰረት ጋር በደንብ መፃፍ ቅዱስ ካነበቡ ከሀፈዙት ኡስታዞች ጋር አገናኘው
@oromiyaatiyaaa450
@oromiyaatiyaaa450 2 жыл бұрын
Mashallah bezulen ustazochachen Mashallah wallahi endet des endemilu eko alhamdulillah 💖 allah isilam yaderegegn
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 2 жыл бұрын
አልሐምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገን አላህ
@temimaessa3727
@temimaessa3727 2 жыл бұрын
ኢየሱሲ ወፍን የፈጠረው በአላ ፍቃድ ነው እንጂ ከራሱ አይደለም ።
@sadaethio5900
@sadaethio5900 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እስልምና ሁሉም ነገር በግልፅ አስቀምጦልናል እስልምና ምንም ሚሲጥር የሚባል ነገር የለውም አልሀምዱሊላህ አላህ መፀረሻችን አሳምርልን
@HamidHamid-ek2vx
@HamidHamid-ek2vx 2 жыл бұрын
ውይይቱ ጥሩ ነው ስርአቱንም ደስ ይላል መጨረሻ ላይ አን ድ ባንድ ብትረዳዱ ጥሩ ነው
@ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ
@ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ 2 жыл бұрын
ወላሂ ከክርሥቴያን ጋር የሚወያዩ ሠወች ትግሥታቸው ያአላህ እኔ አልችልም
@بسمالله-ف1ذ7م
@بسمالله-ف1ذ7م Жыл бұрын
እኔም አልችም እኔግን እምናደድበት ምክንያት እዉነቱ ከኔጋ እያለ ማሥረዳት ባለመቻሌ ነዉ
@nigist2735
@nigist2735 2 жыл бұрын
ነብዩ ሙሴ የእስራኤል ጀግና የእስራኤል ንጉሥ በፈጣሪ ዘንድ በፈጣሪ ሐይል ፈርዖንን አዋርዶ አንበርክኮ ከግብጽ ምድር ሕዝብ እስራኤልን መርቶ ካወጣቸው በኋላ በጾም በስግደት ደግሞም በትህትና ሕግ ኦሪትን (መጽሐፍ ቅዱስን )ስጣቸው ። ስላደረገልኝ መልካም ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ ፨🍃🕊👑🍃🕊👑🍃🕊👑🕊🍃👑🍃🕊
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 жыл бұрын
ልክ ነሸ እኛም ሙሰሊሞች ይሄን እናምናለን ሙሳ ሲያመልክ የነበረዉን አንድን ፈጣሪ እኛም ሙሰሊሞች ያንን አንድ አምላክ ነዉ ምናመልከዉ እየሱሰም አብራሀምም እሰማኤልም ያእቆብም አኢሀቅም ኑህም እዪብም ዩናሰም ሰለሞንም ዳዊትም ኑህም አደምም እየሱሰም ሁሉም አንዱን አምላክ ነዉ ያመለኩት።
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 2 жыл бұрын
ሙሴ የሚባል ነብይ አላህ ሁሉም ነብያቶች ሙስሊም አድርጎ ነው የፈጠረው ሙሴ የምትሉት ለኛ ምርጥ ነብይ ሙሳ ነው አዎ ፊርአዎንን ያንበረከከ በአላህ ፈቃድ ነው ያንበረከከው ሙሳ ማለት የኛ ነብይ ነው
@nigist2735
@nigist2735 2 жыл бұрын
@@welyaahmed5771 ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ውሸትን ቢደጋግሙት እውነት አይሆንም ስለዚህ የእናንተ ነብይ ሙሐመድ እና ሙሐመድ ብቻ ነው እሺ።
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
​@@nigist2735ወደዛ ሂጅ ማንኛው ሙስሊም ነው መሀመድ ብቻ ነው ነብይ ያለሽ ቀዳዳ በነብያቶች ሁሉ ከአዳም ጀምሮ ባሉት እናምናለን ለነብያቶች በተሰጧቸው መፅሀፎችም እናምናለን ፈጣሪ አንድና ሶስት ስላሴ ምናምን እያላችሁ ትረብሻላችሁጅ ፈጣሪ አንድ ነው እየሱስም መልዕክተኛው ነው ልጠይቅሽ ስንት ፈጣሪ ነው የምታመልኩት አንድ ካልሽኝ እግዚአብሄር አብ እየሱስ ወልድ ነው አባትናልጅ ሁለት አምላክ ሊሆንብሽ ነው ሁለቱም አንድ ናቸው ካልሽ አባትና ልጅኮ በእድሜ ይለያያሉ አንድም ሊሆኑ አይችሉም አባት መብለጥ ግራ የገባችሁ ሙስሊሞች የምናመልከው የአለማቱን ጌታ አላህን የነብያቶችን አምላክ የእየሱስንም የመሀመድንም የአብረሀምንም ሁሉንም የፈጠረውን አምላክ ነው ምናመልከው ጥራት ይገባው ተወለደ ተሰቀለ ሞተ ብሎ ነገር የለም ያ መጀመሪያ የነበረው መጨረሻም የሚቀር ንግስና ባለቤት ና ህያው ነው አምሳያ የለውም ፈጣሪና ፍጡርልን ለይታችሁ እወቁ ብዙ ድንቅ ነገር ስትፈጠሩ ሙስሊም መሆናችሁ ሚሳኪን ነፈር
@noranora-tn4kw
@noranora-tn4kw 2 жыл бұрын
ኡዝታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
እኔ እምለው እውነቱን እያወቁ የሚሸሹት ለምንድነው ያአላህ አንተው ሂድያውን ስጣቸው ያረብ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 2 жыл бұрын
እውነቱን ቢያውቁትምየሂድያ ባለቤት የሆነው አላህ ካልወፈቃቸው ማፊ ፋይዳ ነው ማማዬ አላህ የሂድያን ብረሀን በቅረቡ ይወፍቃቸው ያረብ
@SaadaSamad-t2h
@SaadaSamad-t2h 4 ай бұрын
ሳህወላ የኔም ጥያቄነዉ ሱበሀንአላህ አላህሂዲያ ይስጣቸዉ አልሀምዱሊላ ነኢምተልኢስላም💐💐💐💐
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
ቅድስትም ፣ቅዱስ ለመባል 1ኛ-በደሙ 2ኛ-በመንፈሱ 3ኛ-በቃለ አግዛቤር 4ኛ-በአምነት አንቀደሳለን -------በሰዉድርሻ ደግሞ ከሀጢያትና በደል በመለየት አንቀደሳለን።ጌታ እየሱስ በደሙ ቀድሶናልም አፅደቆናልም።
@ahmedmuhamed4101
@ahmedmuhamed4101 2 жыл бұрын
የክርስቲያኑ ተወያይ ወገናችን ስርአት ይጎድለዋል ሙአዝ ሲናገር መሀል ላይ እየገባ አስቸግሯል መታረም አለበት።
@semira3165
@semira3165 2 жыл бұрын
እየሱስፈጣሪ፡ከሆነእናቱንማንፈጠራእየሱስ፡ከስንትነብያትብሆላተላከ፡ተወለዴ
@SayedAhmada-kt2fm
@SayedAhmada-kt2fm Жыл бұрын
ሙስሊም ላረገኝ ጌታ
@መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
@መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ 2 жыл бұрын
አይቆራረጥም ሙአዝየ
@ikramsaid8564
@ikramsaid8564 2 жыл бұрын
አት ልጀ ገን ኢሻአላህ አንድ ቀን እጠብቅለሁ.......!!!
@fathimamuhammed7867
@fathimamuhammed7867 2 жыл бұрын
Suban allah allahu akber
@myplaystar6593
@myplaystar6593 2 жыл бұрын
እኔሚገርመኝ ነገርቢኖር ሳይረገዝ በፊት ሲረገዝ ማን ፈጣሪሁነ በጣም ይገርሙኛል ወላሂ አስተሳሰባቸዉ የዘቀጠነዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራችሁ ሱብሀን አላህ
@samford9822
@samford9822 2 жыл бұрын
ደደብ ስለሆንክ ነው
@emebettewachew4141
@emebettewachew4141 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ደደብ የሚለው እርስ ይህነ ነው። ሲቀጥል ክርስቶስ ለአዳም የገባውን ቃል ኪዳን ሰው ሆነጅ አምላክ ነው
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 2 жыл бұрын
ኤወላህ የዘቀጠበጣም
@መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
@መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ 2 жыл бұрын
ሀቅን ማወቅ የፈለገ ቁርአንን ያብብ
@EjigneshHassen
@EjigneshHassen Жыл бұрын
ያረበአላህያግራልህ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 2 жыл бұрын
አትቸገሩ ኑኑኑኑኑኑ ወደ ኢስላም ወላሂ ደስተኛ ትሆናላችሁ
@muhammadabdoo8098
@muhammadabdoo8098 2 жыл бұрын
ትክክክል
@semirakemal3483
@semirakemal3483 2 жыл бұрын
ሳህህህህህ
@gennirevival9527
@gennirevival9527 2 жыл бұрын
እስላም መሆን ወይም ኦርቶዶክስ ደስታን አይስጥም ደስታ የሚስጠ እየሱስ ክርሰቶስ በቻ ነው
@كونفيكون-ث1س
@كونفيكون-ث1س 2 жыл бұрын
@@gennirevival9527 እየሱስን ማምለክ ሳይሖን የመሬም ልጅ ኢሳ አለይሒ ሰላም ወይንም እየሱስ ራሱ ያስተማረውን ትምሕርት መከተል ደስታን ይሰጣል
@ALiTUBEአሊቱብAAA
@ALiTUBEአሊቱብAAA Жыл бұрын
ወላህ በትክክል ኑኑኑኑ አላህ ወደኢስላም ያምጣቹህ
@zamzamzam6055
@zamzamzam6055 2 жыл бұрын
ጀዛክአሏሁ ኸይረን አላህ ይሂደወም
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 жыл бұрын
ወንድማችን ሙኣዝ ፈተናህንም አላህ ያግዝህ መልካም ውጤት እደምታመጣ ተስፋ አለኝ good exam
@tanima5673
@tanima5673 2 жыл бұрын
እዉነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጠስም☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@Meram-jd9hp
@Meram-jd9hp 6 ай бұрын
ኡስታዝአላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሸኣላ፡፡ድንጋይጭንቅላትሰጥቷችሁ፤አላሕፊዳይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 2 жыл бұрын
ሙአዝ ጀግናየ አላህ ይጠብቅልን ወገኖቻችን አላህ ሂድያ ይስጥልን
@ጀሚላአህመድ-12
@ጀሚላአህመድ-12 2 жыл бұрын
ኑ ወደ ትክክለኛው መንገድ ኢስላም ኑኑኑ ጀነት ትገባላችሁ አላህ ይምራችሁ አላህም የፈለገውን ይመራልና
@RABIA-ls3dt
@RABIA-ls3dt 2 жыл бұрын
ክርስቲኖችኮ ዉነቱን ያዉቁታል አላህ መሆኑን ግን ከቤተሰብ የተወረሰ ስለሆነ ቤተሰቦቻቸዉንፈርተዉነዉ እንደት መልክተኛንና ጣኦት ይመለካል በሰለጠነዘመን
@ruhafatube3494
@ruhafatube3494 2 жыл бұрын
አትልፉ ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ብቻና ብቻ ነው ራሳችሁን አትሸውዱ
@tube6066
@tube6066 2 жыл бұрын
ክክክክ በቅርቡ ሸሀዳን ይወፍቃችሁ
@አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
@አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 жыл бұрын
አይቀርም እንዲህ ማወቅ ፈልገዉ ቸፍ ተፍ ያሉ ሠልመዉ ነዉ የማገኙ ምክንያቱዉ ሀቀኛ ሙሥሊም ሥለሆነ ሠዉ ቢሆን ተምረዉ ተምረዉ ጎበዞዞቹ ይደፍኑታል so ጥሩ ዉጤት ያመጤል ልክ እንዲ ነዉ
@AmarikYa
@AmarikYa Ай бұрын
አለሃምዳላሊ ሙስሊም ለዳረጋኝ ኡስታዚ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GaromaKenate
@GaromaKenate 2 ай бұрын
የእየሱስ አምላክ መሆኑን አትጠራጠሪ"ስጀመሪ የመጣዉ ስለ ራሱ ልመሰክር ሳይሆ በዙፋኑ ላይ ስላለ የአባትነቱን ክብር እንጅ(ፊል2
@SaadaSamad-t2h
@SaadaSamad-t2h 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ነኢምተልኢስላም አላህ ለሁለቸዉም ሂዲያ ይስጣቸዉ ለአላህሱበሀነሁወ ተአላምስጋና ለአለሙጌታ ምስጋናይገባዉ☝☝🌹🌹🌹🌹🌹💐💐
@fatomseid954
@fatomseid954 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ
@zinatawol775
@zinatawol775 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያረህማን ሙስሊም ስላደረከኝ መጨረሻየን አሳምርልን
@hgtqwe
@hgtqwe Жыл бұрын
ሙአዝየኛጀግናአቡአላህኢዳያይሥጥህ
@sadaali3375
@sadaali3375 2 жыл бұрын
ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ
@saragudeta1355
@saragudeta1355 2 жыл бұрын
ወንድሞች እባኮችህ እውቀት ታጥቃችህ ኑ ተረት ተረት አታብዙ ለሚቀጥበእውቀት እንደምትመጡ በተስፋ እንጠብቃለን በመረጃ በማስረጃ ኑ አደራ
@AbdulazizMstefa
@AbdulazizMstefa 7 ай бұрын
ወላሂ ትክክለኛዉ እምነት እስልምና ናዉ ወንድማችን
@ፋጡማ-ቘ3መ
@ፋጡማ-ቘ3መ 2 жыл бұрын
አላህ ይምራችሁ የረብ❤❤❤❤👍👍
@MakfiMar
@MakfiMar 10 ай бұрын
Allah hokber❤❤❤❤
@rahimafaode8912
@rahimafaode8912 2 жыл бұрын
Mashallah Allah Allah akber
@hayatka6460
@hayatka6460 Жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ይምራህ ውይይትህ ድርቅ ያለ ነው ምክንያቱም ሁሉንም ሙአዝ ነግሮሃ አንተ ግን ያለኸው አጠገብህ የሚወራልህ ሀሳብ ላይ ነህ ማመን አልፈለግክም
@አምሁዘይፍመሐመድ
@አምሁዘይፍመሐመድ 7 ай бұрын
ሙሀዝ ጀግና
@suleymanabdelaali6003
@suleymanabdelaali6003 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ገና ጉድ እሰማለን አላህ ውነቱ ያሳያቹ
@zaibawarko2450
@zaibawarko2450 2 жыл бұрын
ሙአዜ ጀግና
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 жыл бұрын
ፈተናህን ጨርስና ከፈተና በኻላ ትወያያለህ አላህ ሱብሀኑ ተኣላ ያግዝህ ኢንሻ አላህ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 2 жыл бұрын
አላህ. ከፈተና ያውጣህ ሙዓዝ. ውጤትህን ያማረ ያድርግልህ ያረቢ.
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ 2 жыл бұрын
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ (አል-ፋቲሐህ - 2) ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤
@fatmasaid2959
@fatmasaid2959 Жыл бұрын
ማሽአላህ ወዲማቺን
@حسنامام-د5ن
@حسنامام-د5ن 8 ай бұрын
ሙአዝ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
@suadjemal4689
@suadjemal4689 2 жыл бұрын
እላህ የመረጠው ቅኑን መንገድ ይመራዋል አላህ ይምራችሁ
@ሰአድነኝተወደቃሉ
@ሰአድነኝተወደቃሉ 2 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ኒኢመተል ኢስላም
@saadaabbaba2419
@saadaabbaba2419 2 жыл бұрын
እናተ እኮ እያወቃችሁነው የምትከራከሩት ኢሥላም ሠላምነው ብቻኛው ምርጥ ሀይማኖትነው አልሀምዱሊላህ
@habiba8797
@habiba8797 2 жыл бұрын
ሶላትን አላህ ሲደነግግ ቀጥታ አላህ ነው ነብዩን ያናገረው።
@idirmanagement3607
@idirmanagement3607 2 жыл бұрын
ወገኖቸ ይህን ለመረዳት የመንፈስ ቅዱስን ሚስጥሪን መረዳት ያስፈልጋል
@salamderass7911
@salamderass7911 2 жыл бұрын
ተው ግን እናንተ በእምነት መከራከር ተው ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና አንድ ወልዳ ሰሙን አበዛችው የሚለው ይበቃል ::ለስም አጠራሩ ክብር መስጋና ይግባውና ስለእርሱ አምላክ ነት ለማሳመን ከባድ ነው ምክንያቱ መንፈስ ቅዱስ ስላልገለጠላቸዉ አይገናቸውም እኛ ክርስትያኖች //3//አምላክ የለኝም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብለን ነው የምናምነው::የዝህን ሚስጥር ለማወቅ እንድህ ብላችሁ ፀልዩ ጌታ ሆይ እውነቱን መንገድ አሳየን 🙏🙏🙏እውነትን ፈላጊ ከሆናችሁ ከዛዉጭ እረፉ መስሙ እንድህ መከራከር መልካም አይደልም ለሁላችንም አስተዋይ ልባና ይስጠን አሜን እናንተ ደግሞ እግዚአብሔር ይገስትሳችሁ ጌታ ችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ባክበራት መጠን ክብር ምስጋና ይግባትና ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ታላቅ ሰማእት ነት ታማልደናለች ገባ??? እውነት በተገባላት ቃል ኪዳን ታስጨንቅህ ክብራን ትግለትስልህ አሜን ግን አንተስዉ አንድ ልብ ብኖርህ መልካም ነው ካለመኑት ይልቅ አምነው ለካዱት ይብስባቸዋል የሚለውን አስብ wawawa
@hadiabdu7176
@hadiabdu7176 2 жыл бұрын
እውነቱን መንገድ አሳየኝ ብየ ብዙ ግዜ ፀልያለሁ ሆኖም እስካሁን አልገባኝም።ግን የገባሸ ትመስያለሽ እስኪ አስረጅኝ አንቺ ከተገከለፀልሽ።ሲጀመር አምልኮ ሚስጥር መሆን ነበረበት
@salamderass7911
@salamderass7911 2 жыл бұрын
@@hadiabdu7176 ውደ ድብቅ ሚስጥር ኑሮት ሳይሁን ያረዳድ ችግር ነው እሱም አንድም ሶስትም ናቸው የሚለው ነው ይህ ማለት አብ አባት ወልድ ልጅ መንፈስ ቅዱስ ማለት የማይታይ ይማይደሰስ ማለት ነው ይህንን ስንል ግን ሶስት አምላክ ማለታችን አይደለም በስም ሶስት በአካል በግብር አንድ ናቸው ::አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብለን እናምናለን ስርሰም ሰለኔ ና ሰለርስወ ሲል እራሱን አዋርዶ እኛን ከፍ ያረገን የኛን ሞት እርሱ ሙቶ እኛን ያኖርን ደግሞም በሶስተኛው ቀን መቃብር ክፈቱልኝ መኝዝ ፍቱልኝ ሳይል በራሱ ሀይልናስልጣን የተንሳው በሐዋና ባድም ምክንያት ሰልጥኖብን የነበርውን ዳቢሎስ አዋርዶ እኛን ያከበረን እርሱ ይድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው ለምሳሌ አንድሰው ሶስት ነገር ከሊለው ሰው ሁኖ መኖር አይቻልም እሱም ትንፋሺ ና ሕይወት ና ነፍስ ከነዚህ አንድ መኖር አይቻልም ተሳሳትኩ በነገራችን ላይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማዕታት አምልኮች አይደለም ::አማላጆቻችን አስታራቂ ወችቻችን አቸው ይህ ባይሆን ሰው ከሰው ስጣላ አስታራቂ ባላስፈለገው ነበረ አሁንም መጠይቅ ይቻላል እባካችሁ ፀጋውን ይበዛላች በደንብ አስረድልኝ
@hadiabdu7176
@hadiabdu7176 2 жыл бұрын
@@salamderass7911 ምድር ላይ መቶ የተሰቀለው አብ ነው ማለትሽ ነው አብ ወልድ ሆኖ ምድር ላይ ተወለደ ተገረዘ አደገ ሰበከ ሞተ እራሱ አብ ነው የዚህ ሂደት ያለፈው እንደዛ ነው
@salamderass7911
@salamderass7911 2 жыл бұрын
@@hadiabdu7176 ውድ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታታችን መድሀንተችን እየሱስ ክርስቶስ በስውእጂ አልተገረዘም በአምላክነቱ እራሱ ገርዛል ምክንያቱም ሕግን ሊሽር ሳይሆን ሊያጠብቅ ሊፍም ነውና የመጣው እሳትና ውሀን አቀርብኩላችሁ እጅህን ወደወደድከ ውአስገባ ::እባክወትን ለሊላው ፅያቂወት የዩሐንስ ወንጌል ምዕራፍ አንድን ያንብቡት ማንበብ ሰው ያርጋል
@hadiabdu7176
@hadiabdu7176 2 жыл бұрын
@@salamderass7911 የጠየኩሽ እኮ ሌላ ነው እኔ የጠየኩሽ አብ እራሱ ነው ወይ ወልድ ሆኖ በመሀፀን ተፀንሶ ተወልዶ አድጎ ሞተ እየተባለ ያለው እራሱ አብ ወልድ ሆኖ ነው ወይ ነው ጥያቄዬ
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ 2 жыл бұрын
እኔምለው ወገኖቸ እየሡሥ የእግዛብሔርልጂነው ካላችሁቡሀላ እደትነው ሁለትአካልን መልሣችሁአድየምታረጉት
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 2 жыл бұрын
ኧረ እየሱስ አምላክ ነኝ አላለም. ፈረደበት እና. ፈጣሪ. ከሆነ. እሱኮ. አሁን የለም. የሚገለንና የሚያኖረን ማነው ታዳ
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላድነል ኢስላም ወላሂ ደረቴን ነፍቸ የምሄድበት ኢስላም ብቻ
@yarab4997
@yarab4997 2 жыл бұрын
ሞጣ 👍👍👍👍👍👍 አላህ ቀጥተኛውን መንግድ ይምራክ
@mohammedatazo1811
@mohammedatazo1811 2 жыл бұрын
አዉቆ የጠመመ አይ እግዛብሄር ለየሱስ ላከዉ ይላል መልሶ የሱስ ጌታነዉ ይላል ሁለት አምላክ አላቹ ማለት ነዉ ታድላቹ
@tunay4129
@tunay4129 2 жыл бұрын
Thank you so much i was confused about that i never new (Assam) when i was in Ethiopia it new.
@FeififiUrjrrkf
@FeififiUrjrrkf 2 ай бұрын
Mewaz Allah yixebiqihi ❤❤❤❤❤
@uae.7219
@uae.7219 Жыл бұрын
ይሰማል አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
ሰው ሁሉ ከህግ በታች ናቸው ሕግ ሰውን ያዘዋል ፣ለሕግም የገዛል ፣ጌታ ግን ከህግ በላይ ነው ንፋሱን ፀጥ በል ሲለው ፀጥ ይላል ፣በባሕር ላይም ይቆማልም ይራመዳልም፣ሞትንም አሸንፎ እንደሮኬት ከምድር ሆድ ተሽቀንጥሮ ወደ ሰማይ በትንሳኤ ወቷል።
@ሰአድነኝተወደቃሉ
@ሰአድነኝተወደቃሉ 2 жыл бұрын
ያረቢ መጨረሻየንም በኢስላም ግደለኝ ያረብ እኔ ጀሀነብን እፈራለሁ
@hdbdhhndjdjsh2265
@hdbdhhndjdjsh2265 Жыл бұрын
😂😂😂😂ሸርሙጠሽም ገነት ልትገቢ ሸርሙጦ ገነት የለም
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ጀዛካሏህ ኼይር ወድሜ ሙአዝ አሏህ ይጨምርልህ
@sadanusrah5945
@sadanusrah5945 2 жыл бұрын
በትክክል ወድማችን የእስልምና ጥላቻው ጥጎነው
@JAMILAAMAN-ch2cm
@JAMILAAMAN-ch2cm 5 ай бұрын
Allah is one☝️
@msfatema5467
@msfatema5467 2 жыл бұрын
አላህ ልቦናችሁን ይግለጥላችሁ አውቆ የተኛ ቢጠሩት አይሰማም
@madinaali2374
@madinaali2374 2 жыл бұрын
ወላሂ እየሱስ ጌታነኝ አላለም
@እሙፊርደውስነኝስደተኘዋ
@እሙፊርደውስነኝስደተኘዋ 2 жыл бұрын
ስማ በመላኢኮች አትቅጠፍ እነሱም አላህ ያዘዛቸውን የሚተገብሩ የከለከላቸውን የሚከለከሉ ነቸው አላህም ከሚያጋሩበት የጠራ ነውلا معبود بحق إلا الله) سُبْحَٰنَهُۥ وَتَعَٰلَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَ
@Maimuna-xq6ux
@Maimuna-xq6ux 2 жыл бұрын
እሰማል
@hhgf-gx3om
@hhgf-gx3om 4 ай бұрын
አር ባክህ አምልከኝ ሳይልኝ እዴት አመልካለሁ ስትጫወቱብን ኖራችሁ ካፊሮች አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራህ
@afx3828
@afx3828 Жыл бұрын
አትድከም ትክክለኛው ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው::
@bintAbduAli
@bintAbduAli Жыл бұрын
አላሁ አክበር
@Lila-l9r
@Lila-l9r 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሙአዝ.ማሸ.አለሀ.❤❤❤❤❤ይሰማል.አውቆ.ነው
@Mohammed-xj8bs
@Mohammed-xj8bs 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በሩቱ
ሁሱ እና ማማይ ዱላ ቀረሽ ውይይት.
57:25
Al haq Ethio
Рет қаралды 10 М.
Kaun haarte haarte bacha?Ashwin honge retire?🥹😳💔🇮🇳
23:35
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ታላቅ ፍጥጫ ያለው የሀይማኖት ክርክር!!
1:02:02
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 44 М.
እወያያለሁ ብላ ገብታ በመጨረሻም🙄
30:47
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 19 М.