አለቆቻችን ናቸው ምንግዜም እናከብራቸዋለን - ሌተና - ጄኔራል ባጫ ደበሌ - ጦቢያ-

  Рет қаралды 403,635

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

Ethiopia will forever be "Ethiopia" Lieutenant General Bacha Debele
ምንጊዜም ኢትዮጵያ "ኢትዮጵያ " ናት ! - ሌተና-ጄኔራል ባጫ ደበሌ
They are our Bosses, we will always respect them. Lieutenant General Bacha Debele
አለቆቻችን ናቸው ምንግዜም እናከብራቸዋለን - ሌተና - ጄኔራል ባጫ ደበሌ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 771
@hagosfisiha6056
@hagosfisiha6056 2 жыл бұрын
ኢኔ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ። ድል ለመከላከያችን እና ክብር ላገራችን ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 2 жыл бұрын
amen ! egzer ke biher politica awtito andinetachin yimelis!
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ ሁላችንም ኢትዮጲያዊ ነን። በመሪዎች መሀል የተፈጠረ አለመግባባት በጠበጠን እንጂ አንድ ነን ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር እንፀልይ።
@tesfityohans1816
@tesfityohans1816 2 жыл бұрын
Hard to believe it
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
አሚንያረብ እንደናንተአይነቶቹንአላህ ያብዛልን
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በቅርብ ኢትዮጵያ አንድ ትሆናለች
@abrishzegrate2816
@abrishzegrate2816 2 жыл бұрын
አለቀስኩ! ኢትዮጵያዊነት መልክ ቢኖረው ሌ/ጄ ባጫ ደበሌን ይመስል ነበር💚💛❤
@ah6121
@ah6121 2 жыл бұрын
I also cried. I could not resist.
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
በትክክል ወንድሜ
@user-oe8bh7mt4b
@user-oe8bh7mt4b 2 жыл бұрын
ባጫየ የኢትዮጵያን ነገር አደራ ለናንተ ሰተናል እኖዳችኋለን ክብር ለመከላከያ እና ልዩሀይል
@user-ll5vy6eg6w
@user-ll5vy6eg6w 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 жыл бұрын
ለአላህ መስጠት ይበልጣል የሰው ልጅ ደካማ ነው ።መሸነፍም ማሸነፍም ስላለ።
@sne1896
@sne1896 2 жыл бұрын
ለአምላኬ ነው አደራ የምለው እሱማ ሰው ነው ዛሬ አይተሹው ነገ የሚያልፍ እና ተሳስተሻል እህቴ
@user-ld7wn3iq4s
@user-ld7wn3iq4s 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ከሙርከኛ ተስፋ አትጠብቁ
@danitybaraki6595
@danitybaraki6595 2 жыл бұрын
ባጫን እንደ ፈጣሪ ከምትማፀን ለአምላክህ ብትለምን ይሻልሃል
@emebetkidanu9621
@emebetkidanu9621 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በፀሎት ከናንተ ጋር ነን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 2 жыл бұрын
በእውነት ኢትዮጵያዊነት ትልቅ ምስጢር ነው እባካችሁ እኛ በስው ሀገር የምንኖር ሁሌም ልባችን አገራችን ላይ ነው ስለኢትዮጽያ ክፋት ይመናል : ዛሬም ነገም ሁሌም የኢትዮጵይ ጠላት ይዉደም :ክብር የእገራችን ድምበር ለሚጠብቁ ወታደሮች በሙሉ ይሁንልን::
@janetmascake6727
@janetmascake6727 2 жыл бұрын
ግበዝ ጀግና ደምህ የጀግና ዘር ደፋር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 2 жыл бұрын
የአገር ካስማው ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ነው
@user-fe4bi1dv1b
@user-fe4bi1dv1b 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን እንወዳችሗለን እናከብራችሗለን😍😍😍😍😍
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 2 жыл бұрын
ጄነራል ባጫ ደበሌ የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቃችሁ
@user-tz9lq1mh6i
@user-tz9lq1mh6i 2 жыл бұрын
ጀግና የ ጀግና ልጀ
@dasalewdara6485
@dasalewdara6485 2 жыл бұрын
ሠበርዜና
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ታሪክ አይረሳዎትም እንወዶታለን እግዚአብሔር ይጠብቆት ትልቅ ክብር ለውድ መከላከያችን ለለዩ ሀይላችን ለሚሊሾቻችን ይሁንልን
@emmyt311
@emmyt311 2 жыл бұрын
WOW!!! አስደናቂ የጀነራል ባጫ ደበሌ ንግግር❤ ፓለቲከኞቹን አለቆቼ??!!! የብስልት ጥግ!!!ጀነራሉ እግዚአብሔርን በአደባባይ ሲያከብሩ ማየት?? እስገራሚ ነገር ነው!!! ሰላም ለእምዬ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን!! 💚💚💛💛❤❤🙏🙏
@user-sh1ls4zd4v
@user-sh1ls4zd4v 2 жыл бұрын
ጀግናችን ኑርልን የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ በሄዳችሁበት ፈጣሪ ይከተላችሁ።
@emru2030
@emru2030 2 жыл бұрын
እናት ትውለድ ባጫ ደበሌ የሰው ልጅ የወንድ ቁንጮ የደጃች ባልቻ ተጠሪ የበላይ ዘለቀ ቃል አክባሪ
@gurmufunane4588
@gurmufunane4588 2 жыл бұрын
ኦሮሞ ነኝ፣ የኦሮሞ እናት ባጫን ስትወልድ ልጄ እንዲህ የነፍጠኛ አገልጋይ ይሆናል ብላ አይመስለኝም ግን ሆኖ ተገኘ ,ያውም የዘቀጠ
@letsworkAfrica
@letsworkAfrica 2 жыл бұрын
@@gurmufunane4588 lol juntit oromo abbooo teneqtobachuhall tewunnn . Beselam enuribettt .
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 жыл бұрын
ያረብ አገላለጽ ራሴን ወረረኝ
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
@@gurmufunane4588 አቃቂሩ ቀርቶብን ምን አለ ሰላም ብንሆን ሰላም ስጡን አቦ
@moustafamoustaf9735
@moustafamoustaf9735 2 жыл бұрын
@Gurumu Fanaye ,Ante Zeregna Bezih gize enkuan sile zer taweraleh min aynet KOREKONDA NEH !!! Gimatam !!!
@degemuargo4757
@degemuargo4757 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ጀግኖች መከላከያ ሠራዊት።
@JPrime-id1ng
@JPrime-id1ng 2 жыл бұрын
Egzhabehere yeddachu ytabikchu
@janetmascake6727
@janetmascake6727 2 жыл бұрын
ጀረናል ባጫ ደበሌ የሚደንቅ ትህትና የሚደንቅ ጀግነት እውነት ክብር ለመከላከያችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ ተጠለይ በ እግዚአብሔር ጣዛ
@saragirma3927
@saragirma3927 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏼
@user-fx6kv7xu6b
@user-fx6kv7xu6b 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላለያ ሰራዊታችን ይሁን አላህ ይጠብቃቸው ወንድሞቻችንን!!
@TOKAMELYON
@TOKAMELYON 2 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ልጆች በርቱ ፈጣሪ ይከተላችሁ !!!
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
የሆነ ነገር ውስጤን ውርር እንባ ተናነቀኝ የደስታ ስሜት ነው ያጨናነቀኝ ክብር ለገግናው መከላከያ ሰራዋታችን ክብር ለአማራ ልዩ ሀይላችን ኢትዮጵያ በልጆችሽ ክበራ ድመቃልኝ ጠላቶችሽ እንደ ቅጠል ከእግርሽ ይርገፉ የጠላሽ ይጠላ የደፈረሽ ይውደም 💚💛❤👍💚💛❤👍💚💛❤💪💪💪💪
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 2 жыл бұрын
ዘላለማዊ ክብር ኢትዮጵያን ሲሉ መስዋዕትነት ለከፈሉ የመከላከያ ሠራዊታችን ይሁን።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@sweetlove2592
@sweetlove2592 2 жыл бұрын
ጀግኖች የአገር መከታዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሰላም ለአገራችን ሰላም ለዳር ድንበራችን
@chaltualemu3885
@chaltualemu3885 2 жыл бұрын
God bless Ethiopian troops 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@medibutajeratube6205
@medibutajeratube6205 2 жыл бұрын
የሆነ ደስታ ተሰማኝ ሃገሬ ሰላምሽ ሊመለስ ነው መሰለኝ አቤቱ አንድ አድርገን በቸርነትህ
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 2 жыл бұрын
Amennn
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺው ነው የተሰማኝ ። በፀሉት ብንተጋ 30 አመት በ ጆንታው ታውኩ የነበረው ሰላማችን እና አንድነታችን ይመለሳል
@loulouloulou7758
@loulouloulou7758 2 жыл бұрын
Amen amen amennn
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ከቀልባችን አረገንን እና አንድ አረገን
@melkamsimegn9241
@melkamsimegn9241 2 жыл бұрын
I boy
@user-rf3gu6ly9i
@user-rf3gu6ly9i 2 жыл бұрын
መከላከያ ሰራዊታችን የጀግናጥግነዉ ባጫደበሌ የኔአባት እንወድደለሁ ጀግናና እቁሰዉነክ🇪🇹💪ሰላም ለእማ ሀገሬ🙏
@Bara577
@Bara577 2 жыл бұрын
ስለፈጣሪ ከመከላከያ መስማት ለኢትዮጵያ ትንግርት ነው። መከላከያችን ኑሩልን። ፓለቲከኞቻችን በመልካም መንገድ ምሩን። ኢትዮጵያዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ።
@Smashville3
@Smashville3 2 жыл бұрын
❤❣️❤
@tamerickkindie4634
@tamerickkindie4634 2 жыл бұрын
Ik
@tigistabebe2453
@tigistabebe2453 2 жыл бұрын
በጣም እኔም ሰማ የመጀመሪያ ነዉ ማለት ከመካላያ መሰማት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 2 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ue1uz8ri2w
@user-ue1uz8ri2w 2 жыл бұрын
ትክክል ፓለቲካ ለህዝብ ግጭት እስካሁን የፍጠርው መቀየር አለበት
@bisrattube1420
@bisrattube1420 2 жыл бұрын
ወንድነትን ዛሬ አየውት ወንድ ሆኜ ወንድነቴን አስጠላኝ እግዚአብሔርን ሲጠራ ገረመኝ ደግሞ ያከበሩት አምላክ ያከብራል። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጀነራል ባጫ ደበሌ ጋር ግርማ ሞገስ እና ኢትዮጵያውያዊነትን ጒልቶ አየውት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatumahussen6455
@fatumahussen6455 2 жыл бұрын
አባቴ ተባረክ አላህ ኢትዮጰያንና ልጆቿን ይጠብቅ ድል ለኢትዮጵያ ልጆች
@jamilakingdom2664
@jamilakingdom2664 2 жыл бұрын
I am a soldier too. Salute, General !
@bedadatolosa6532
@bedadatolosa6532 2 жыл бұрын
Viva General Bacha! We will always be proud of you.
@dawitson1
@dawitson1 2 жыл бұрын
Thank you sir for your service to Ethiopia 🇪🇹🎖❤️ God bless Ethiopia with millions like you.
@zeynuyai6014
@zeynuyai6014 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ
@tsigekasaye5960
@tsigekasaye5960 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን መኖሬን ወደድኩት ጀነራል እርሶ እና አብሯችሁ ያሉት የኢትዮጵያ ወታደር በሙሉ ውለታችሁን አንረሳም
@getnetmeshesha5930
@getnetmeshesha5930 2 жыл бұрын
This is special speech interns for our military, please youngsters listen carefully what’s the military doing express by General Bacha Debele thanks God bless Ethiopia.
@tenagnegodana1859
@tenagnegodana1859 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገሬን ይባርክ ሰላም ፍቅር ይንገስባት ህዝብህን ባርክ ተባረኩልኝ
@tequamezemariam3197
@tequamezemariam3197 2 жыл бұрын
ፈሪሀ እግዚአብሔር፣ መልካም ስነምግባር፣ ትህትና፣ የሀገር ፍቅር፣ ታሪክን አዋቂ፣ አንደበተ ርቱዕ፣ ግርማሞገሳማ ሌተና-ጄነራል ባጫ ደበሌ። እግዚአብሔርን፣ህዝብንና ውድ እናታችንን ኢትዮጵያን በአደባባይ እንዳከብሩ ፈጣሪ ያክብርዎት። እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ አይለያችሁ። በርቱ። ከጎናችሁ ነን። ሰላም ለኢትዮጵያ።
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 жыл бұрын
GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹🙏❤VERY PROUD OF 🙏❤HEROES MILITARYS ❤🙏WE LOVES YOU RESPECT YOU ❤♥THANKS SO ❤♥MUCH FOR HARD JOBS
@tsegugemeda9299
@tsegugemeda9299 2 жыл бұрын
ሌተናል ጄኔራል ባጫ። በአውነት። ብሩክ። እድሜ ይስጥህ።
@tsegayemergia3787
@tsegayemergia3787 2 жыл бұрын
General Bacha, our Ethiopian hero, we love you sir
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እናት ሀገሬ አምላክሽ ይቅደምልሽ፣ ጠላቶችሽን ያርግፍልሽ 💚💛❤💪💪💪
@danwitabebe2532
@danwitabebe2532 2 жыл бұрын
God bless my Ethiopia 🇪🇹
@yabdalglasu191
@yabdalglasu191 2 жыл бұрын
ጀ/ል ባጫ ደበሌ አንትም እንደ አብይ እንኮን አንተ ዘር ማዘረህ በድድ ብላ ኑርላት ተከበረህ ሃገርህን እንድታሰከበራት ፈጣሪ ስራህን ይባረክ ያቃናልህ ደልም እደልም ካንተ እና ከኢትዮጵያ ገር ይሁን አንበሳው!!!!!
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 2 жыл бұрын
ውይ ኤትዩ ጸያንት ውይ ሴምር ውይ ባጨ ደበሌ ውይ ግርማ ሞገስ ውይ እኔስ ስወዳችው እድሜኖ ጤና ይስጦት ድል ለመከላከያ ስራዌታችን🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@sabateklay4890
@sabateklay4890 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት
@maranatamaranatahanykinijo4022
@maranatamaranatahanykinijo4022 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እንደጠበቃችዃት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ለእናንተ ልዩ ክብር አለኝ ክብሩ ለመከላከያ ሰራዊታችን ይሁን
@tamiradmasu9464
@tamiradmasu9464 2 жыл бұрын
ሌ/ጀ ባጫ በጣም ነው በእርሶ የምናንተማመነው። የኢትዮጵያን ትንሣኤን አምላክ ያሳዮት ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቆት።
@zerytumulugeta8354
@zerytumulugeta8354 2 жыл бұрын
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነክ ጀነራል ባጫ ደበሌ ጤና ይስጦት ምርኢት ወታደር በርታ
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 2 жыл бұрын
I am always proud of you General.. May God Bless all the militers Thank You Long live to all Ethiopians.
@Tokumachanal
@Tokumachanal 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን
@yenayena8676
@yenayena8676 2 жыл бұрын
የሀሀር መከላከያ ሰራዊታችን መብታችን ነው ከእግዚአብሔር በታች ደሙን ገብሮ የሚጠብቀን ክብር ይገባኣል እያንዳንዳችን. መክፈል አለብን ለወታደሩ ደሞዝ ይጨመርለት መሰረታዊ ፍላጎቱ ይሙዋላለት
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 2 жыл бұрын
👏👏👏👍👌👌✌
@proha2861
@proha2861 2 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ ሰራዊት 🇪🇹 🙏🏾 💚💛❤
@user-pn3fs1gw5h
@user-pn3fs1gw5h 2 жыл бұрын
እንደኔ ጀነራል ባጫ ደበሌ ስያይ ደስ የሚለው ማን ነው 💛💚❤
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያችን ደጀናችን ህልውናችን የሀገር ኩራት 💚💛❤😍💪💪💪አንድነት ሃይል ነው ፍቅር ያሸንፋል
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 2 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያውያን እንዴት ደስ እንላለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ . አሜን ኢትዮጵያ አሸንፋለች! We love you all ❤️😍😘
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ጀግና ጀግናዎቻችክ የኢትዮጵያ መከላኪያችን ሰራዊታች ክብር ይገባችሃል እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ።
@ermwor8524
@ermwor8524 2 жыл бұрын
ክቡር ፡ ጄኔራላችን ፡ ባጫ ፤ እጅጉን ፡ ክብር ፡ ነዎት ። አላማዎ ፡ ግብ ፡ እንዲመታ ፡ "እፀልያለሁ" ። "ቁጥርዎ " ፡ ይብዛልን ።
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 የኛ ጀግኖች ተባረኩ ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ ልጆችሽ ደርስውልሽ እስከበሩሽ 🙏🏾💚💛❤️
@weyneshettadesse7992
@weyneshettadesse7992 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 2 жыл бұрын
ከበር፣ባጫ ደቤሌ፡ክበር መከላከያ፡ክበር፡የኢትዮጲያ።ሕዝብ፣አሁን
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 жыл бұрын
ባጫዬ የኔ ቆፍጣና 😍😍😍 ጣሂርዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል 💓
@tedlaarega2484
@tedlaarega2484 2 жыл бұрын
ለዚህ አይነት ቀን ስላደረሰን እግዚአብሔርን እናመሠግናለን።
@buildingfuture9797
@buildingfuture9797 2 жыл бұрын
Thank you general for your eloquent speech respect!
@maggiepapazian7468
@maggiepapazian7468 2 жыл бұрын
Bachaaaaaaa lots of love 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@esayeyasmezgebe9142
@esayeyasmezgebe9142 2 жыл бұрын
I thank you so much. I'm now becoming very proud of having this kind defense force. The big credit is given to PM Abiy (Dr.). So, I thank you PM Abiy (Dr.)
@oromiamineraldev.authority7307
@oromiamineraldev.authority7307 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ።መከላከያችን ኑሩልን
@eisabethaddisu7765
@eisabethaddisu7765 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሊተናል ባጫ ደበሌ ቃልህ ብርታት ሆኖናል !"
@peacelove9531
@peacelove9531 2 жыл бұрын
Bach Debele!!!! Smart !!! hero !!!🇪🇹👑
@kasayewelderufaale8387
@kasayewelderufaale8387 2 жыл бұрын
Great mind and personality keep it up!!!
@eliasgugsa2612
@eliasgugsa2612 2 жыл бұрын
ይህንንም አሰማን ፈጣሪ :: እባካችሁ ተቃዋሚዎች አንድ ሁኑ ::
@sameabera1698
@sameabera1698 2 жыл бұрын
በትክክል
@alemantealemayehu5467
@alemantealemayehu5467 2 жыл бұрын
ሆነዋል በኢትዮጵያ ጉዳይ አይደራደሩም
@alemantealemayehu5467
@alemantealemayehu5467 2 жыл бұрын
ግን ኦነግ ትፕልፍ አይደለም እነዚህ ሁለት ኢዜማ እና አብን በኢትዮጵያ ጉዳይ አይደራደሩም፣
@rahelwoldemariam7741
@rahelwoldemariam7741 2 жыл бұрын
I am proud of you. GOD bless Ethiopia.
@akewman7346
@akewman7346 2 жыл бұрын
You're the man!!
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 2 жыл бұрын
ከአንድ ትልቅ ጄነራል. እግዚይዓብሄር ይመስገን. መከላከያችን. እናከብራችሁአለን
@ec09492
@ec09492 2 жыл бұрын
God bless you for protecting ethiopia 🇪🇹 🙏 we ethiopian are behind you
@kiya12624
@kiya12624 2 жыл бұрын
Gentle for ever!
@rediatyosef1923
@rediatyosef1923 2 жыл бұрын
የኪነጥበብ ባለሙያዎች ለመከላከያ ምንም አይነት ድጋፍ እያደረጋችሁ አይደለም እያሉ ነው ጀኔራሉ ልክም ትክክልም ናቸው።
@user-Davc
@user-Davc 2 жыл бұрын
ጀግናው ባጫ ደበሌ የአሸባሪው ህውሓት ራስ ምታት
@mulatukelta6193
@mulatukelta6193 2 жыл бұрын
Ethiopiawinettttt...... Glory to GOD for Giving Ethiopians such strong, Innocent, GOD, Ethiopia, Ethiopians and all Human-Being loving leaders.... TOOOO.... MUCH RESPECT AND TOOOOO .... MUCH LOVE.....
@hhuu202424
@hhuu202424 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጀኔራል ባጫ ደበሌ!!!
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 2 жыл бұрын
🙏💠🙏💠🙏💠 እንወዶታለን ጀግና ኖት
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህ ኢትዮጵያችንን ከጦርነት ታደጋት።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ይሁን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ይባርክ
@genetlemma8101
@genetlemma8101 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው።
@salpal6722
@salpal6722 2 жыл бұрын
Egeziabehare tena edmey yesetelen Genera Bacharach Debele!!! Once again you made us proud to be Ethiopian!
@rahelsolomon8826
@rahelsolomon8826 2 жыл бұрын
,,ውይ ባጪ ስወድህ
@saragirma3927
@saragirma3927 2 жыл бұрын
ክቡር ጀነራል ባጫ ደበሌ እርሶን የተሸከመች መሀፀን ትባረክ:: ቃላት አጣሁ አገሬ ተስፋ አላት💚💛❤️
@addisbekele8091
@addisbekele8091 2 жыл бұрын
Bacha please keep Ethiopia. we give you our country. Histry remember you for ever and ever.
@user-vk9hv8de2h
@user-vk9hv8de2h 2 жыл бұрын
ከብር ለመከላከያ አላህ ይጠብቅህ የኢቶጲያ እንቁ ነህ ምናለ እደተ ጀግና ቢበዙልን 🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢቶጲያ ትቅደም ከፍ በይ ሀገሬ
@zelalemarch5733
@zelalemarch5733 2 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ ሥራዊት 🇪🇹🙏🇪🇹💪
@mimigebremariam4582
@mimigebremariam4582 2 жыл бұрын
We thank you Ethiopia Defense forces 💚💛❤️💪
@user-fe4bi1dv1b
@user-fe4bi1dv1b 2 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል!!❤❤❤❤❤
@asnakemebratu6245
@asnakemebratu6245 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊነት ክብረት ይስጥልን እንወዳችኋለን ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።ከመከላከያ ስለ እግዚአብሔርና ስለጸሎት መስማት በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ጄኔራል።
@sabakifle8511
@sabakifle8511 2 жыл бұрын
I like your speed, Gen.Bacha!
@yeshiabie1836
@yeshiabie1836 2 жыл бұрын
የዚን ጀግና ንግግር ሥሰማ ሠላም ሠላም ሸተተኝ እመቤቴ ያሥራት አገርሽን አደራ 🙏🙏🙏
@zinniayeidony9994
@zinniayeidony9994 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ነው ስንል በምክንያት ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ephratah2139
@ephratah2139 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ስም የሚያነሣ ወታደር መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️
@jamilakingdom2664
@jamilakingdom2664 2 жыл бұрын
A stern looking General. What assuring look !
@teruneshray9966
@teruneshray9966 2 жыл бұрын
What , extraordinary speech , I joyed it so much . He’s so confident trust worthy and blessings to have him As a Powerful Army leader. For the great Ethiopian people . God blessings to you. ONE GOD ONE LOVE ONE Ethiopia 🇪🇹✌️🙏
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መልክት ነው እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ አለ አወ እግዚአብሔር በሰላም ያሰማራቸው ጥላትን ይቅድም ሰላም ያድርግልን እናት አገር ኢትዮጵያን አሜን ትንሳኤዋን ያሳየን በቃ ይበለን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wadiyattube
@wadiyattube 2 жыл бұрын
ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 2 жыл бұрын
እንደእዚህ ያለውን ልጅ እናት ትውለድመንታመንታ የቸገረ ለታ ይሆናል መከታ ።።።።።።።።።።።።።።።
@Mishabekuto
@Mishabekuto 2 жыл бұрын
wow, temechitognal!
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 2 жыл бұрын
You 👈are more than a high 👆💚💛❤️standard military leader who is helping his country throughout a difficult period of time that begins today ..✌️ Your speech is very interesting and a lot of sense to those around you 👍 I have a lot of Respect and Admired for 👉🏻you We proud of you 👍 THANK YOU SIR 🙏🏽
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ።
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН