ለውርስ ብላ የልጇን ሚሰት የመረዘችው አደገኛዋ ሴት

  Рет қаралды 46,336

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@Mercy_tube.
@Mercy_tube. 6 ай бұрын
እንኳን ተረፈች ለልጇቿ🙏እባካቹ ባለትዳሮች ከአማች ጋር አትኑሩ ጥሩም ይሁኑ መጥፎ በትንሽ ጎጆ በድህነት መኖር ይሻላል ስንቱ በሶስተኛ ወገን ህይወቱ ተበላሸ😢
@KasahunShume-hi6em
@KasahunShume-hi6em 6 ай бұрын
See
@ራያወለላ
@ራያወለላ 6 ай бұрын
የልጆችዋ አምላክ እንኳን አተረፍት ፡እጂ እነሱስ ገለዋታል😢
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 6 ай бұрын
በዚ ሚድያ የሚቀርብ ሁሉ እንደኔ ብዙ ተምሬለሁ አገላለጻቹ በጣም ነው የተመቸኝ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ሰው ወደ ጅብ ተቀየረ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@cocoaberaham627
@cocoaberaham627 6 ай бұрын
ተራኪዉ ያለ ዜማ ስለተረክልን አመሰግናለሁ😍
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 6 ай бұрын
ተራኪዉ ኡፍፍፍፍፍ ልቦለድ ነዉኮ ሚመስለዉ ተባረክልኝ አቦ❤❤❤
@sikosolo3276
@sikosolo3276 6 ай бұрын
እህታችን እንኳን ተረፈች አሁን ላይ ማንም እሚታመንበት ጊዜ አደለም ከመጥፎ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን በጣም ከባድ ነው
@romangedeye9684
@romangedeye9684 6 ай бұрын
የስው ልጅ ካገባ በሀላ በተለይ ከባል ቤተስብ ጋር አብሮ መኖር አያስፈልግም ድሮውስ ባዳ ነን ሚስቶች ዞሮ ዞሮ ይሀን ነገር መቀበል አለብን የዋህ ስው ንፁህ ልብ ያለው እግዚአብሔር ይጠብቀዋል ጨካኞች ናቸው ለልጅ ልጆቻቸው አያስቡም ትዳር ከሆነ ከቤተስብ ራቅ ብሎ ነው
@DeboraEthiopia
@DeboraEthiopia 6 ай бұрын
Mulu balege arogit yekifat xigi 😢😢😢😢😢😢😢enkuwan lelijochishi terefishi sister ♥️ ❤️ ❤❤❤❤❤❤
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 6 ай бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፋት። የልጆችዋ አምላክ አተረፋት። ከጋብቻ በኋላ ከባልም ሆነ ከሚስት ቤተሰብ ጋር መኖር ትክክል አይደለም። እናት ግን በጣም ደንቆሮ ናቸው። ባላቸውን አጥተው ልጆቻቸውን ብቻቸውን ያሳደጉ እናት እንዴት የልጅ ልጆቻቹውን ወላጅ አልባ ለማድረግ ተነሱ? ፍርድ የእግዚአብሔር ነውና የእጃቸውን አገኙ። በቁማቸው ሁሉን አጡ።
@Usually-x3t
@Usually-x3t 6 ай бұрын
ብዙ ወንዶች ከልጆቻቸው በላይ ወንድም እህት እናት እያመኑ ሳይሞቱ በህይወት እያሉ ጉድ ተሰርተዋል:: በእናት ያደረጉት ሀብት እናት ስትሞት የእናት ወራሽ ተብለው ሀብቱን ሳይሞት የተበላ ቆሻሻ ሰው አውቃለሁ:: ልጆቹን ሳያስብ የልጆቹን እናት ጎዳሁ ብሎ የራሱ ህይወት ባመናቸው የገዛ ስጋዎቹ ምስቅልቅል አለበት:: መንግስት ምንጭ ብሎ ያወጣው ህግ ለነዚህአይነት በቁም ቀባሪ ራስ ወዳዶች ተግባራዊ እንዲሆን ተመኘሁ::
@LamlamAl
@LamlamAl 6 ай бұрын
ሺ አመት ለማይኖር ነገር የሰውን ህይወት ማበላሸት እንኳን እውነት ወጣላት ሴትየዋም እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት
@SabaBerhane-rm8lb
@SabaBerhane-rm8lb 6 ай бұрын
የእውነት ማን ነው የሚታመነው ለንብረት ብለው ይህን ያህል ግፍ 😢
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 6 ай бұрын
Evil cycle and evil patterns 😢😢😢negative family patterns 😢😢😢
@mulumassa9214
@mulumassa9214 6 ай бұрын
verytru
@EdelawitMekonenen
@EdelawitMekonenen 6 ай бұрын
እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😱😱😱😱😱😱😱😢😢
@mulumassa9214
@mulumassa9214 6 ай бұрын
sel heywt ymetestut meker tenten adergachu eyserdachu ymetestut meker le sew lege btam tekame new thank you both ❤❤❤❤❤
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 6 ай бұрын
የቂናት መንፈስ መትፎ ኖው ያሳዝናል 😢😢
@etaferahugetachewu-iz9gr
@etaferahugetachewu-iz9gr 6 ай бұрын
እዚጋ ሁሌም የምናገረው አንድነገር የፈለገ ነገር ቢሆን ባልና ሚስት የቤተሰብ መሬት ላይ ቤት ሰርቶ መኖር የለባቸውም ባጠቃላይ ከቤተሰቦቻቸው ውጪ ነው መኖር ያለባቸው
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 6 ай бұрын
Awo
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 6 ай бұрын
ፍርዱ ለምን በደንብ አትነግሩንም እሺ መርዘኛ ሴት እድሜልክ መታሰር አለባት ልጇ እራሱ መርዘኛ ስለሆነ ጥሩ ፍርድ ሊፈረድበት ይገባል !!!
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 6 ай бұрын
ኤትዮዽያ ግን መርዝ መ ሽጥ ኖርማል ኖው ሰዉን የሚገድል እግዚኦ😢😢😢
@YordanosAmin
@YordanosAmin 6 ай бұрын
ተራኪያችን ይመለስልን
@VdBf-xj7fx
@VdBf-xj7fx 6 ай бұрын
😭😭😭
@makiyaaintalaasikkoomaddoo5544
@makiyaaintalaasikkoomaddoo5544 6 ай бұрын
Subanallaah😭💔☝
@ameenameen6123
@ameenameen6123 6 ай бұрын
እረ በስመ አም 😢😢😢😢😢😢😢
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 6 ай бұрын
Very sad
@ישלםאיילין
@ישלםאיילין 6 ай бұрын
כמה רוע יש באנשים עצוב מאוד😢😢😢😢💔💔
@የዛሬዋአሊፍየነገዋሀፊዝመ
@የዛሬዋአሊፍየነገዋሀፊዝመ 6 ай бұрын
ሱበሀን አሊህ
@LomiAhlam
@LomiAhlam 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@etsegenetashenafi3777
@etsegenetashenafi3777 5 ай бұрын
😢😢
@imo-sj6is
@imo-sj6is 6 ай бұрын
😢😢yigmale
@HanaHana-lw1zz
@HanaHana-lw1zz 6 ай бұрын
ምን አይነት ሴጣናቸው ልጃቸው ቢሞት ተክቷል ልጅ አዘኑሳይረሳ ክብር አረመኔ ናቸው
@weto3354
@weto3354 6 ай бұрын
☝☝☝😭😭
@helutube9275
@helutube9275 6 ай бұрын
ከባድ ነዉ
@TitiZewde
@TitiZewde 6 ай бұрын
ብስሬ❤ እባክሽ እባክሽ የበፊቱ ተረኪ መልሽው ይሄኛው ደስ አይልም መተረክ አይችልም
@iskinderalemayehu2838
@iskinderalemayehu2838 6 ай бұрын
ብስሬ ዘመድ ብቻ ሳይሆን ልጅ እራሱ አባት ሲሞት የአባቴን ድርሻ ብለው እናትን ይጠይቃሉ እናት ከሞተች የእናቴን ድርሻ ብለው ይመጣሉ። እኔ የሚገርመኝ ከየት ያመጡት ድርሻ ነው። እዛ ቤት ላይ እኮ ከመብላትና ከመጠጣት ከማደግ በቀር ምንም ያደረገው ነገር የለም። ከየት አምጥተው ነው የአባቴን የእናቴን ድርሻ የሚሉት። ዘመድማ እሩቅ ነው። እንደዛ የሚያስብ ዘመድ ተይዞ ወደ አእምሮ ህክምና ነው መሄድ ያለበት። መንግስት እራሱ እንደዚህ አይነት ሰዎች ገና ክስ ሲጀምሩ አእምሮቸው እዲመረመር ነው ማድረግ ያለበት።
@Hameremedia21
@Hameremedia21 6 ай бұрын
ይሄ ውርስ የምባለው ነገር በጣም ከባዱ ነፍሰ ገዳይ ነው ሰው ገሎ በነፃ ማኖር ማቼም አይቻልም ጅቦች ግን ላይባሉ የሰው ሕይወት ይነጥቃሉ
@عبدالالهالمطيري-ص2ث
@عبدالالهالمطيري-ص2ث 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@SweetBeruk
@SweetBeruk 6 ай бұрын
ተመስገን እንኪንም አልሞተችም
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 5 ай бұрын
Yemigerm men aynet gize ley new yedersnew yenat bahri yhe mehonu yasaferal yelj lejochu enkwan ayasazunachum
@Zeiba-sp6kd
@Zeiba-sp6kd 6 ай бұрын
የልጆቿ አምላክ እኳን አተረፍት እናትና ልጂ ተሳክቶላቸው ብትሞት ክኳን ልጁ ሀብቱን የግሉ አርጎ እናቱንም ዘወር ብሎ አያይም ወይም ይገላቸዋል እንዲ አይነት አስተሳሰብ ካለው ሰው ፈጣሪ ይሰውረን
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢English 💔💔💔💔💔💔😢😢
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 6 ай бұрын
Yegrmal 😢😢
@User12073-d
@User12073-d 6 ай бұрын
እናንተ ዝሞ ብላችሁ ተራኪው ይተርክ እኔም ልሰማበት በመሀል እየገባችሁ የመሰማት ፍላጎቴን አታሳጡት
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 6 ай бұрын
የክፋት ጥግ
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር 6 ай бұрын
ያልስሩትን ንብረት መመኘት አግባብ አይደለም አብረው በፍቅር መኖር ይችሉ ነበር ።
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 6 ай бұрын
Afer beye men ged new
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f 6 ай бұрын
ቸቃኝ ናት 🤔 የመጨረሻ
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 6 ай бұрын
Tutu seteti Bela gebachi 😄😄😄entayi tekali gezea eyu wedeyi😂😂
@promobile83
@promobile83 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yunusjr7603
@yunusjr7603 2 ай бұрын
Yasaznal
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 6 ай бұрын
እንዲህ አይነት አማትም አለ
@mulumassa9214
@mulumassa9214 6 ай бұрын
bezu teru ybal zemedechem alu keljachw ekul wym ybelt bememesl ymewdum alu endzh yalw mastwal yetesanachw a macho hen end alu le hulum ysew lege kefat ke maseb ylek beysetwelu melkam new 😮
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 6 ай бұрын
ያለ አግባብ የሚመጣ ገንዘብ እና የገንዘብ ምኞት መጨረሻው በጣም መጥፎ እና አጥፊ ነው : በትክክለኛ መንገድ ተሰርቶ የሚመጣ ገንዘብ እና የገንዘብ ማግኛ ምኞት ህይወትን በጥሩ መንገድ ይለውጣል ። መጨረሻውም ለልጅ ልጅ ጥቅምን ይቆያል !!
@mulumassa9214
@mulumassa9214 6 ай бұрын
tekekl kezemed garra terareko menor new yalbt mengzem betely bahunu gzze
@negunejat-ob7ub
@negunejat-ob7ub 5 ай бұрын
Ere ethiopianma yehone haylegna buda nw yebelat dro eko endi alnebernm
@abayneshmekuria9017
@abayneshmekuria9017 6 ай бұрын
Hey Misrak, Amachewa aydelum. Amatewa nachew. Amach yemibalew : ye setwa bale newu. Talk to one who can help you not to make these 19:51 kind of mistakes. I am trying to help you
@hirutbirhan1922
@hirutbirhan1922 6 ай бұрын
Er terakew yedeberal
@yemariambariya2942
@yemariambariya2942 6 ай бұрын
bal mist lij nw bet wusit menor alebet yemin beteseb nw bible also says tht
@stgebreal
@stgebreal 6 ай бұрын
Tikikil Ke engdinet wichi abro menor mibal tata new yizo mimetaw
@mulumassa9214
@mulumassa9214 6 ай бұрын
le mendenw ysew leg endzh bsew ymecheknew error ebakchchu egzabhern enfera errr lebonwen seten egzabher hoyy 😂
@tigist8365
@tigist8365 6 ай бұрын
እንኳንም ተረፈች
@MihretZelalem
@MihretZelalem 6 ай бұрын
Ay single mehon tkimun ayehu
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 6 ай бұрын
Judah is a good example of betrayal.He betrayed Christ and hanged himself ❤❤❤
@geral-dineorevida3828
@geral-dineorevida3828 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
ጽናት || ክፍል  5 |New Ethiopian Drama | Tsinat
30:07
Sile HiwotTV
Рет қаралды 2,3 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
December 14, 2024
7:13
Tegist ደማከሴ
Рет қаралды 11 М.
በጓደኛዋ የተገደለችው ተማሪ
42:54
Sile HiwotTV
Рет қаралды 53 М.
በረንዳ እያደርኩ ፣ምግብ ሳልበላ እማር ነበር
57:01
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 94 М.
በቀድሞ ፍቅረኛው ልጁ የታገተችበት አባት
42:46
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН