ለእርሱ ነው | ጌዴዎን ዳና | Apostolic Church of Ethiopia | New Song | Apostolic songs | lyrics

  Рет қаралды 7,803

Apostolic Church

Apostolic Church

Жыл бұрын

ከቶ እዳልሰጋ ፍራቴን አውጥቶ ያረገኝ ደፋር
ለመቆሜ ምክንያት ለመኖሬ ጭምር ያቆመኝ በክብር
ከዘመናት በፊት ከእናቴ ማህፀን ለመረጠኝ ጌታ
ሰጠዋለው በእውነት ሳልሰስትለት ህይወቴን በደስታ
ፍላፃ እዳይነካኝ እየጠበቀ
እግሮቼ ሲሰነካከሉ እያነሳኝ አየጠበቀኝ
ከልጅነቴ ጀምሮ ለተሸከመኝ /2
ለእርሱ ህይወቴን መስጠት እኔ አይከብደኝ
ለእርሱ ነው ህይወቴ ምኖረው
ለእርሱ ነው ዝቅ ዝቅ የምለው
ለእርሱ ነው እራሴን ማዋርደው
ለእርሱ ነው እኔ ምዘምረው
የሞቴን ቀን ጨምሮ የሚጠባበቁ
አምላኬን አክብሬ ስመለስ አለቁ
የተማሰው ጉድጎድ ለኔየተቆፈረው
ጠላቴን መልሶት እዚው አስቀረው
እጣን ከርቤ አይደለም እርሱ ከኔ ሚሻው
የወርቅ እንቁ ብዛት ከቶ አያስደስተው
እርሱ ሚፈልገው የምስጋና ፍሬ ነው
ህይወቴን ሰላም አርጎት የምን ዝምታ ነው
ሳላመልከው እኔ አልችልም
ሳልዘምረው እኔ አልችልም
የተደረገልኝ ዝም አያሰኝም
ሰላሜን አብዝቶ ደስታን ጨመረልኝ
ለጌታ ለኢየሱስ ይህው ክብር አለኝ
ከወደኩበት አንስቶ ላቆመኝ
ለውለታው ምላሽ ይህው ምስጋና አለኝ
#apostolicchurchofethiopia #apostolicsongs #lyrics #SamsonAdefers #ethiopia #eregnaye #newsongs

Пікірлер: 20
@HayatHayat-bk3oh
@HayatHayat-bk3oh Жыл бұрын
Amen Amen Amen amen Amen ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@petros9877
@petros9877 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 9 ай бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችው
@romangezhane5227
@romangezhane5227 Жыл бұрын
Amen abate Eysuse kelgente Gemro yetbken kefe bele Eysuse haleluya
@user-tj5fb1yx6j
@user-tj5fb1yx6j 5 ай бұрын
1:03 A❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen ameni ameni❤❤❤❤❤lairsunee❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@gannatbayisa
@gannatbayisa Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
@user-pp2wv4xo2c
@user-pp2wv4xo2c Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@user-pp2wv4xo2c
@user-pp2wv4xo2c Жыл бұрын
አሜንአሜን💕💕
@solomonwatiro1013
@solomonwatiro1013 Жыл бұрын
Amen❤❤❤❤
@solomonwatiro1013
@solomonwatiro1013 Жыл бұрын
Amen
@user-ln3iq4bq4l
@user-ln3iq4bq4l 3 ай бұрын
Berta br gedi
@user-og1yn4ci2u
@user-og1yn4ci2u Жыл бұрын
Amen lersu new yigebawal Eyesus
@waaqgaariibantii8743
@waaqgaariibantii8743 Жыл бұрын
Ameen tebarik wandime
@user-pl2bp2fd4y
@user-pl2bp2fd4y Жыл бұрын
AMEN TABARKI🙌🙌
@kiresituvi3374
@kiresituvi3374 Жыл бұрын
Amen😢
@zeina1173
@zeina1173 Жыл бұрын
Amen haleluya tsega yabzalih wondime
@makdaskebede8822
@makdaskebede8822 Жыл бұрын
Amen amen amen temagen ❤🤲🤲🤲🤲🤲
@danadas3363
@danadas3363 Жыл бұрын
Ameeen Eyesus😭🙌
@BeTi-jq6fg
@BeTi-jq6fg Жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲💯🥰🥰🫶
@user-hn3uw8ui3n
@user-hn3uw8ui3n Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 889 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 63 МЛН
#mothersday #entertainment #Ethiopianapostolicchurchsouthafrica
6:09
Anjoniyo production
Рет қаралды 10 М.
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
12:17
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 31 М.
የምስራቅ አያት አጥቢያ የፋሬስ መዘመራን
17:10
Apostolic Church of Ethiopia Songs ACE
Рет қаралды 76 М.
ልጄ ይምለሳል - Mintesnot Zeleke
7:04
Apostolic Songs
Рет қаралды 18 М.
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
9:42
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 12 М.
It worked for me)
0:19
F&T Team
Рет қаралды 9 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
0:30
FASH
Рет қаралды 20 МЛН
ПОМЕНЯЕМСЯ? 🥺😬😵‍💫 #funny #comedy
0:12
Fast Family LIFE
Рет қаралды 1,2 МЛН
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 13 МЛН